ስለ ፓስፖርት አዲስ መረጃ | ፓስፖርት ማውጣት ያሰባችሁ ይሄን ስሙ | How to Apply for Ethiopian Passport |Ethiopian Passport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @ShambelAli-q2x
    @ShambelAli-q2x 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @zegeyetefera95
    @zegeyetefera95 22 วันที่ผ่านมา +2

    Tebarekiln❤❤❤

  • @Kedermereja
    @Kedermereja 2 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ መረጃ ነው

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for this helpful information.

  • @Tubenew2024
    @Tubenew2024 หลายเดือนก่อน

    Very good and informative thanks

  • @nesredilsebo
    @nesredilsebo 6 วันที่ผ่านมา

    አሸረ ከሰጠሁ 10/7/2016 ነበር የቀጠሮ ቀኔ ደሞ ሰኔ 17 ነበር ስሄድ አልደረሰም አሉኝ ከዘም ቆዬቼ ስሄድ ለደለለ ብር ከፍለቹ ነበር አደደል ደለለውን ከልነገችው በስቦርተችሁ አይሰረም ብለውነል እነ ከሆሰኣና ቅርንጨፍ ነውእበክህ መፍቴ ከለክ ንገረኝ

  • @JejBod
    @JejBod 12 วันที่ผ่านมา

    Le passport apply saderg seme lay fidel tasasechalw ashara mestebt ken endet nw mihonw please negerng mefthews menden nw

  • @ethio3232
    @ethio3232 3 วันที่ผ่านมา

    ወደ የት ቦታ ነዉ የተቀየረዉ አስቸኳይ ፖስፖርት ለማዉጣት ፈልጌ ነበር አስየኳይና መደበኛ ሚወጣበት አንድ ቦታ ነዉ

  • @weliyamisbah
    @weliyamisbah วันที่ผ่านมา

    Wendime gedta id card lay yalew ye teweld wer ena ledet card yalew temsasay mehon alebet

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  วันที่ผ่านมา

      ቢሆን ይመረጣል ካልሆነ ግን የትውልድ ቀን ስንሞላ ልደት ካርድ ላይ ያለውን ነው መጠቀም ያለብን እሱ የበልጥ ተቀባይነት ይኖረዋል።

  • @Ethiodream
    @Ethiodream หลายเดือนก่อน +1

    lidet certeficate lay yalewu idimena ethiopian id card lay yalewu age andi ayidelem chigr yinorewal ine id carde lay yalewun age nwu mitekemewu share pleas

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      upload የምናደርገው ሰነድ ላይ ያለው ተመሳሳይ ከሆነ ሌላው ችግር የለውም ፤ የልደት ካርድ ላይ ያለው ና የቀበሌ መታወቂያ ላይ ያለው ተመሳሳይ ከሆነ ሌላ አንጠየቅም ፤ ከፈለግ ነው ግን አሁን ማስተካከል ተጀምሯል።

  • @brhanusbhat7334
    @brhanusbhat7334 10 วันที่ผ่านมา

    5000 ብር ከፍለን አመልክተን አሻራ ምንነሳበት የቀጠሮ ቀናችን ስላለፈን ብቻ እንደ አዲስ ተመዝገቡ እንጂ አንድ ቀን ካለፈ አለፈ ነው ለተባልን መፍትሔ ምን ይኖረን ይሆን?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  10 วันที่ผ่านมา

      ከታህሳስ አንድ 2017 ጀምሮ የቀጠሮ ቀን ካለፈ እንደማያስተናግዱ አሳውቀው ነበር ።

  • @ethio3232
    @ethio3232 3 วันที่ผ่านมา

    ለአሰቸኳይ ፖስፖርት ቀጠሮ ያስፈልጋል የጎንደር የተዳሰ መታወቂያ አለኝ አዲስ አበባ ነዉ አስቸኳይ ማወጣው የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ በቂ አይደለም?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 วันที่ผ่านมา

      አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት የቀበሌ መታወቂያ ብቻ በቂ አይደለም ፤ ለመደበኛው አዲስ ፓስፖርት ከሚያስፈልገን ማስረጃ በተጨማሪ ፤ አስቸኳይ የፈለግንበትን ምክንያት የሚያስረዱ ነገሮ ያስፈልጉናል ፤ ለትምህርት ፣ ለስራ ፣ ለህክምና ...

  • @raheltesfamriam
    @raheltesfamriam หลายเดือนก่อน

    File upload snaderg yejerbawm yasfelgal? Besilkes be CamScanner scan baderglet chigr alew?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      የሚቀበለው አንድ አታችመት ከሆነ ሌላ ላይቀበል ስለሚችል ፤ የፊትለፊቱን አፕሎድ አድርገን ፤ የጀርባውን ስንሄድ ማሳየት እንችላለን፤ ግን የፊት ና የኋላ አታች ማድረጊያ ቦታ ከሰጠን አፕሎድ ማድረግ አለብን ሁለቱንም።

    • @raheltesfamriam
      @raheltesfamriam หลายเดือนก่อน

      @DeritaTech thank u so much u r so humble and help ful... tnx again

  • @ZenetAbu
    @ZenetAbu 22 วันที่ผ่านมา

    ፓስፓረት ቀራማይገባልደ እረነገረኝበአላህ ውጨነውያለሁት ግንአገልግሎቱአብቅቶል

  • @Anaaa-7151
    @Anaaa-7151 หลายเดือนก่อน

    በናሽናል አይዲ አይሆንም?

  • @Dorianone
    @Dorianone หลายเดือนก่อน

    Hi, thank you for the helpful video! I’m in Tigray, Ethiopia, and our only immigration site for passports is in Mekelle. However, the appointment dates for biometrics here take too long. Can I apply online and choose the biometric appointment site in Afar instead? Also, I only have a digital ID and a temporary ID (valid for passports in Mekelle). Would this work in Afar? Thank you!

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน +1

      ICS says , citizens must apply for passport on areas near to their residence , but since Afar is also closer to you , I think you can apply , if the system gave you an appointment date , it means you are accepted. Currently they are accepting Kebele ID for passport appointment , if your ID is temporary , you need to bring a support letter from the body who gave you this temp. ID.
      Thank you!

    • @Dorianone
      @Dorianone หลายเดือนก่อน

      @DeritaTech thank u so much

  • @Geni-ek6tr
    @Geni-ek6tr 16 วันที่ผ่านมา

    በስንት ቀን ይወጣል

  • @Semiraamareamare
    @Semiraamareamare 16 วันที่ผ่านมา

    ፖስፖርቴ ኤክስፖየርድ አድርጓል እድስ ስም ቀይሬ ሌላ ማሰራት እችላለኹ plz🙏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  16 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ፤
      ፓስፖርት ኤክስፓየር ካደረገ ለምን አዲስ ያወጣሉ ? ቀላሉ መንገድ እኮ ማሳደስ ነው! ስም ቢቀይሩ አሻራው ስላለ ሲስተሙ ይይዛል አያሳልፍም።

    • @seble-u5j
      @seble-u5j 2 วันที่ผ่านมา

      @@DeritaTechየት ነዉ እምትኖሯዉ አድስ ማዉጣት እችላለሁ ቶሎ መልስል ለእህቴ ፈልጌ ነዉ በአስቸኳይ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 วันที่ผ่านมา

      @ ሰላም ፤
      አዲስ ፓስፖርት በአስቸኳይ ለማውጣት ደጋፊ ማስረጃዎች ያስፈልጉናል ፤ ለምሳሌ፡ ለትምህርት ፣ ለህክምና ፣ ጊዜው ያላለፈ Invitation ካለ ፣ ለስራ etc.

    • @seble-u5j
      @seble-u5j 2 วันที่ผ่านมา

      @@DeritaTech ok number adet algn

  • @HayatEndris-u6r
    @HayatEndris-u6r 7 วันที่ผ่านมา

    ሳኡድ ሁነን ማውጣት አንችልምደ ንገረን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 วันที่ผ่านมา

      ከሃገር ውጪ ሆኖ የኢትዮጵያን አዲስ ፓስፖርት ማውጣት አይቻልም ፤ ህጻናት ካልሆኑ በስተቀር ፤ ማሳደስ ግን ይቻላል። ከሃገር ውጪ ሆነው ለማሳደስ ዲጂታል ኢንቪያ / digitalinvea የሚባለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። digitalinvea.com ላይ ሙሉ መረጃውን ያገኙታል ።th-cam.com/video/jqjWokT01lU/w-d-xo.html

  • @raheltesfamriam
    @raheltesfamriam หลายเดือนก่อน

    Le aschekuway systemu ayiseram 30,000 kelelachu ayiserulachum yilalu! Bekirbu aschekuway yaweta sew takalachu please???

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፤
      ለአስቸኳይ ፓስፖርት ለማመልከት ኦንላይን ሳይሆን አስፈላጊ ማስረጃዎች ካሉን ለምሳሌ ለትምሀርት የምንሄድ ከሆነ ፣ ለህክምና ፣ በግዣ ፣ ለስራ ወዘት ካለን በአካል በመሄድ መረጃ መጠየቅ ና መስተናገድ ይቻላል ፣ ትክክለኛው የአስቸኳይ ክፍያ 25000 ብር ብቻ ነው።

    • @raheltesfamriam
      @raheltesfamriam หลายเดือนก่อน

      Amesegnalew....

  • @Aziza-k4v
    @Aziza-k4v 26 วันที่ผ่านมา

    አስቸኳይእንዴትነውየሚገኘው

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  25 วันที่ผ่านมา

      አስቸኳይ ፓስፖርትን በተመለከተ ግልጽ የሆነ መረጃ የለም ፤ አንድ ሰሞን አስቸኳይ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው አስፈላጊ ማስረጃ እስካለው ድረስ በአካል በመቅረብ መስተናገድ ይችላል ይሉ ነበር ፤ በቅርቡ ደግሞ ኦንላይን አመልክቱ የሚል ነገርም አይቻለሁ ፤ ነገር ግን ኦንላይን ለማመልከት ሲስተሙ የቀጠሮ ቀን አይሰጥም ፤ ያካልሆነ ደሞ ፎርሙን መሙላት እንችልም ፤ ስለዚህ በአካል መሄድ ከቻሉ ፤ በአካል ያናግሯቸው ። ለአስቸኳይ ለማመልከት ለትምህርት ፣ ለግብዣ ፣ ለስራ ፣ ለህክምና እንዲሁም ለሌሎችም አስቸኳይ ጉዳዮች የምንፈልግ መሆኑን የሚያሳይ ነገር ያስፈጋል።

  • @YordanosKurabachew
    @YordanosKurabachew 2 หลายเดือนก่อน

    Urgent apply lemadreg no appointment date new milegn sent seat new system miseraw

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ለአስቸኳይ ምንም አይነት ቀጠሮም ሆነ ኦንላይን ማመልከት አያስፈልግም ፤ አስፈላጊውን ሰነድ ካሟላን በአካል ሄዶ ማናገር ና መስተናገድ ይቻላል። አስቸኳይ ለማግኘት የሆነ ማስረጃ ለምሳሌ ፤ ለትምህርት ፣ ለስራ ፣ ለህክምና ወዘተ ማስረጃ ያስፈልጋል።

    • @YordanosKurabachew
      @YordanosKurabachew 2 หลายเดือนก่อน

      @DeritaTech betam amesgnalehu

    • @Tubenew2024
      @Tubenew2024 หลายเดือนก่อน

      Edisat bitsera

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      @@Tubenew2024 Eshi seralehu

  • @teamedemewez9310
    @teamedemewez9310 หลายเดือนก่อน

    ያልተረጋገጠ የልደት ካርድ ይሆናል?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      የአመልካች እድሜ ከ40 አመት በታች ክሆነ የልደት ካርዱ መረጋገጥ አለበት

  • @LamriTadee
    @LamriTadee 15 วันที่ผ่านมา

    Yemtawku melsulgn
    Ene sew nber yemolalgn ena ye semen speling tesasto nber be ashara ken yastekaklalu algn ewnt nw weyes ke adis nw milut

    • @JejBod
      @JejBod 12 วันที่ผ่านมา

      Yenem tyake esu nw please melsulng

  • @yowbdar
    @yowbdar หลายเดือนก่อน

    እኔ አዲሰ አሰቸኳይ ፓሰፓርት ፈልጌ ነው እንዴት ማገኘት ይቻላል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน +1

      ለአስቸኳት ፓስፖርት ለማመልከት ማስረጃ ያስፈልገናል ፤ ለምሳሌ ፡ ለትምህርት ፣ ልትህክምና ፣ ለጉብኝት (ጊዜው ያላለፈ Invitation ካለን) ፣ ለስራ ና ለመሳሰሉት የምንሄድ ከሆነ ና ማስረጃ ማቅረብ ከቻልን ፤ በአካል ቀርበን አገልግሎት ማግኘት እንደምንችል ተገልጿል።

  • @ismaelabdelwhab4397
    @ismaelabdelwhab4397 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የቀበሌ manual መታውቂያ ነው ያለኝ እና በሱ ደሞ ቀጠሮ አስቀጥርያለው ግን መንጃ ፍቃድ አለኝ ወይም national id አለኝ በሱ aykebelungm

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ሊቀበሉ ይችላሉ ፤ ዲጂታል አይዲ ያሉት ለአዲስ አበባ ብቻ ነው። አፕልይ ካደረግን በቀጠሮው ቀን ሄደን መጠየቅ ይሻላል።

  • @yonatanalebachew
    @yonatanalebachew หลายเดือนก่อน

    Baschekuay lemaserat minm mikinayat ayiteyikum? or

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      no . አስቸኳይ ፓስፖርት ከፈለግን ማስረጃ ያስፈሊገናል ለምሳሌ ፡ የህክምና ፣ ለትምህርት የምንሄድ መሆኑን ፣ ለስራ ፣ ኢንቪቴሽን መጥቶልን ከሆነ ና የመሳሰሉት ምክኛቶች ያስፈልጋሉ።

  • @umbabiman
    @umbabiman หลายเดือนก่อน

    አሻራ ምንሰጠው ጥቁር አንበሳ በሚገኜው ኢምግሬሽን ቢሮ ነው እንዴ አባቴ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      አሻራ የምንሰጠው ፎርሙን ኦንላይን ስንሞላ በመረጥነው የኢሚግሬሽን ቢሮ ነው ፤ ዋናውን ቢሮ መርጠን ከሆነ ና አዲስ አበባ ከሆንን ጥቁር አንበሳ በሚገኘው ነው።

  • @HamezaHusen
    @HamezaHusen 2 หลายเดือนก่อน

    What about if we attach national id 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน +1

      I don't think they will accept national ID , better to check before uploading it . Even if we upload it when we go to give finger print we must have Kebele ID , just to be safe and avoid any back and forth due to this.

    • @Politicse-p2u
      @Politicse-p2u 2 หลายเดือนก่อน

      urgent is not working what is the time of working

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      @@Politicse-p2u For urgent passport you don't need to apply online , just go in person with your supportive documents at hand.
      Thank you!

    • @selamawitkassa934
      @selamawitkassa934 2 หลายเดือนก่อน

      Online ከከበደን በአካል ሄደን ማመልከት አንችልም ወይ? ቦታዉስ የት ነዉ እኔ አ.አ ነኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      @@selamawitkassa934
      ሰላም በአካል ማመልከት አይቻልም ፤ ማመልከቻውም ፤ ክፍያውም በኦንላይን ነው ፤ www.ethiopianassportservices.gov.et ገብተው በቀላሉ ቪዲዮው ላይ በሚታየው መልኩ ማመልከት ይቻላል ፤ ቦታው አዲስ አበባ ከሆነ ዋናው ቢሮ ጥቁር አንበሳ አካባቢ ኢሚግሬሽን ካልን ማንም ያሳየናል። የተቸገሩትን ቢነግሩን ለማገዝ ዝግጁ ነን።

  • @ffg1354
    @ffg1354 29 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ፖስፖርት ካለኝ የትም ሐገር መሄድ ይችላል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  28 วันที่ผ่านมา

      selam
      ፓስፖርት ካለን ሳይሆን የትም ሃገር መሄድ የምንችለው የምንሄድበትን ሃገር ቪዛ ካገኘን ብቻ ነው። ፓስፖርቱ እንደ አለማቀፍ መታወቂያ ፤ ፓስፖርቱ ላይ የሚመታው ቪዛ ደሞ እንደ መግቢያ ፈቃድ ያገለግላል።

  • @hawultutamir9131
    @hawultutamir9131 หลายเดือนก่อน

    07/04/2017
    አስቸኳይ እየሰራ ነው?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      አስቸኳይ ፓስፖርት ከፈለጉ ፤ አስፍላጊውን ማስረጃ ይዘው በአካል ነው መሄድ ያለብዎ ፤ ለህክምና ፣ ለትምህርት ፣ ለጉብኝት ወይም የፋሚሊ ኢንቪቴሽን ካለ፣ለስራ ና የመሳሰሉት ተቀባይነት ያላቸው ማስረጃዎች ካሉን በአካል ሄደን ማመልከት እንችላለን።

  • @UsufFirdows
    @UsufFirdows 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ እባክህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ በቅርብ የማውቃት ልጅ ነበረች አዲስ ለማውጣት ሁሉን ነገር አሟልታ አሻራም ሰጥታ ለመውሰድ ስትሄድ ያንቺ የጠፋ ነው 13000 ክፈይ ጠፍቶብኛል ብለሽ አሉዋት ልጅቱ አውጥታ አታውቅም ምንድነው ማድረግ ያለባት እባክህ መልስ ስጠኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  24 วันที่ผ่านมา

      አሻራ ሰጥታ ከሆነ የመውሰጃው ቀን ዝምብላ ትሂድ ፤ እዚያ አካባቢ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ ፤ ማንንም መስማት የለባትም ያላወጣችው ፓስፖርት ሊጠፋ አይችልም ፤ ጠፍቶባትም ቢሆን ስታመለክት የጠፋ በሚል ነው ማመልከት ያለባት እሷ ነች ፤ የጠፋው ፓስፖርትም ቁጥሩ ያስፈልጋል ፤ የአዲሱ ፓስፖርት ታትሞ ሲደርስ ሚሴጅ ይደርሳታል ወይም በቴሌግራም መረጃ ትከታተል t.me/ICS_Ethiopia እዚያላይ የደረሳቸውን ዝርዝር አንዳንዴ ይልካሉ ወይም ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ ስም ና ያመለከተችበትን ቅርንጫፍ በማስገባት ማየት ትችላለች። በእርግጠኝነት ፓስፖርት እንደሌላት እርግጠኛ ከሆነች ፤ በፍጹም እንዳከፍል ፤ ነገር ግን ከዚህ ቀደም አውጥታ ከነበረ በአሻራ እኮ ይገኛል ፤ አሻራ ስትሰጥ ነው እንዲህ ያሏት ወይስ አሻራ ሰትጥታ ከወጣች በኋላ ደጅ ላይ ነው? ሲስተሙ አሻራ አልቀበል ብሎ ከሆነ ሊሆን ይችላል።

    • @UsufFirdows
      @UsufFirdows 24 วันที่ผ่านมา

      @DeritaTech noአሻራ ሰጥታ ውስጥ ነው እንደዛ ያሉዋት ግን በፍፁም አውጥታ አታውቅም ፓስፖርት ቁጥር ብለው ሰጥተዋታል እኮ እኛም ግራ ገባን የክፍልሀገር ልጅ ነች እንኳን ልታወጣ አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ነው የመጣችው

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  23 วันที่ผ่านมา

      ​@@UsufFirdows
      እሺ እንደሱ ካሉ ፤ ድጋሚ አመልክቺ አልዋት ወይስ በዚሁ ገንዘቡን ከፍላ ያልቃል ፤ የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት ትክክለኛው መንገድ ፤ ኦንላይን የጠፋ / lost passport የሚለውን መርጣ በማመልከት ነው የተባለውን 13000 ብርም መክፈል ያለባት ፤ በዚህ መልኩ ካልሆነ ችግር አለ! ይህን በተቻለ መጠን ማጣራት አለባችሁ ፤ ለአዲሱ አሻራ ሰጥታ ጨርሳ ከሆነ ፤ የሱን መጨረሻ ከላይ በነገርኳችሁ መሰረት ትጠብቅ ፤ ነባር ፓስፖርት አለሽ ካሉ ፤ መቼ የወጣ እንደሆን መረጃ ሊሰጣችሁ ይገባል ! ይህ ማለት ለአዲሱ ፓስፖርት የከፈለችው ገንዘብ ከሰረ ማለት ነው ወይስ ቀሪውን ጨምሪ ነው የሚሏት?
      እስኪ ለማንኛውም ምላሽ ብታገኙም ባታገኙም በ8133 ላይ ደውላ ትሞክር ከተነሳ ጉዳዩን ታስረዳ ና ትጠይቅ ፤ በኢሜይልም ትሞክር support@ethiopianpassportservices.gov.et
      እኔ ግን ከዚህ ቀደም እንዳላወጣች እርግጠኛ ከሆነች ፤ በአቋማ ጸንታ አዲሱን መውሰድ አለባት ባይ ነኝ! ችግሩ እንደልብ የሚያናግር ና ቅሬታ የሚሰማም አካል ያለ አይመስልም በጣም የተበላሸ አሰራር ይስተዋላል።

    • @UsufFirdows
      @UsufFirdows 23 วันที่ผ่านมา

      @@DeritaTech በደንብ ተረድተኅኛል ውስጥ ላይ ሊሰሙህም ሆነ ችግርህን ሊፈቱ አልተቀመጡም ብልሹ ናቸው ቀድማ የከፈለችውንማ በቃ ከሰረ ነው እኮ ልጅቱ በደንብ ማስረዳትም አልቻለችም ሚሰማ አካል የለም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  23 วันที่ผ่านมา

      @@UsufFirdows
      አይዟችሁ እንግዲህ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን፤ ይርዳችሁ ነው የሚባለው። ፤ እኔ ሌላኛው ስጋቴ የጠፋ ብላፎርሙን ሞልታ ከከፋለች በኋላስ ምን ዋስትና አለ? ሌላ ሰው አይቶ ደሞ መረጃ ካጣ ድጋሚ እንዳትንገላታ! ትንሽ እንደው አንድ ሁለት ሶስት ቀን ተመላልሶ ጉዳዩን አስረድቶ የሚመለከተው ኣካል ማነው እባካችሁ እርዱን ብሎ መጠየቅ ፤ አስቸኳት ካልፈለገችው ግን አሻራ የሰጠችበት ፓስፖርት እስኪደርስ ጠብቃ ብታየው መልካም ነው።

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉጪ ሀገር ኢሮኘ ላለነዉስ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ከሃገር ውጪ ላሉ ኢትዮጵያውያን ፓስፖርት ለማውጣት ፣ ለማሳደስ digitalinvea የሚባለውን የሞባይል መተግበሪያ መጠቀም ይኖርብናል።
      th-cam.com/video/RpbkB37ebA0/w-d-xo.html

  • @መድናእሸቱአያሌው
    @መድናእሸቱአያሌው หลายเดือนก่อน

    የት ነው እቶጲያ በኦላይ ማስቀጠር ይቻላል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      www.ethiopianpassportservices.gov.et ላይ በመግባት ማስቀጠር ይችላሉ።

    • @መድናእሸቱአያሌው
      @መድናእሸቱአያሌው หลายเดือนก่อน

      @DeritaTech ወድሜ አመሰግናለሁ ግን አላወኩበትም

  • @LemlemAbera-mr6ul
    @LemlemAbera-mr6ul 2 หลายเดือนก่อน

    አስቸኳይ አዲስ ምዝገባ እንዴት እንደሆነ አሳየን

    • @tesfayetube2721
      @tesfayetube2721 2 หลายเดือนก่อน

      Zim bilo ytayal endea donky

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      selam,
      ለአዲስ ፓስፖርት ምንም ምዝገባ አያስፈልገውም ፤ አስፈላጊው ሰነድ ካለን ና መክፈል ከቻልን ቀጥታ በአካል ማስረጃዎቻችንን አሟልተን ሄዶ መጠየቅ ይቻላል።

  • @hayatulalu1262
    @hayatulalu1262 หลายเดือนก่อน

    Selam wendem edme ena birth place lemekeyer endat naw menadergew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน +1

      እድሜ ና የትውልድ ቦታ ለመቀየር የመረጃ ለውጥ /Change of Passport Data የሚል ሌላ አማራጭ አለ ፎርሙን ስንሞላ እሱን መምረጥ ይኖርብናል። አስፈላጊው መረጃ ካለ ማለትም የልደት ሰርተፊኬታችን ላይ ትክክለኛው መረጃ ሊኖር ይገባል።

    • @hayatulalu1262
      @hayatulalu1262 หลายเดือนก่อน

      @DeritaTech ok የፍርድ ቤት ወረቀት አንጠየቅም?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน +1

      @@hayatulalu1262 የፍርድቤት ወረቀት የሚጠየቀው የስም ለውጥ ካደረግን ነው።

    • @hayatulalu1262
      @hayatulalu1262 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ🙏 በድጋሚ ጥያቄ አለኝ የተበላሸ ዋጋው ስንት ነው ምን ያስፈልጋል ቀጠሮ ለማስያዝ?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      @@hayatulalu1262 የተበላሽ ፓስፖርት ዋጋው 13000 ብር ነው ፤ ለማመልከት የሚያስፈልገው የፓስፖርት ቁጥር ና የቀበሌ መታወቂያ ነው።

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 2 หลายเดือนก่อน

    ጊዜወ ያለፈበት(expired) ፓስፖርት ማደስ ይቻላል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይቻላል! ዋጋው ከ አዲሱ እኩል ነው ፤ ለማሳደስ ፎርሙን ሲሞሉ ኤክስፓየር ያደረገው ፓስፖርት ሶፍት ኮፒው ያስፈልጋል እንዲሁም አዲሱን የታደሰ ለመውሰድም የድሮውን ይዘን ሄደን እናሳያለን።

  • @kedjausman8676
    @kedjausman8676 2 หลายเดือนก่อน

    Ye passport photo ezaw new miyanesut weys yezen new menhidew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ለአዲስ ፓስፖርት እዚያው ነው የምንነሳው

    • @kedjausman8676
      @kedjausman8676 2 หลายเดือนก่อน

      Eshi amesgenalew 👍

    • @Addistechnology
      @Addistechnology 10 วันที่ผ่านมา

      Sefleg yenebere melse Thanks ❤​@@DeritaTech

  • @EndrisJemale
    @EndrisJemale หลายเดือนก่อน

    አረ በናሽናል ማውጣትይቻላልአይቻልም😢

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      እስከ አሁን በናሽናል አይዲ ፓስፖርት ስለመስጠታቸው ያሉት ነገር የለም ፤ ህጉ ግን ናሽናል አይዲ ሁሉንም አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል እንደሆነ ይደነግጋል ። ስለዚህ እስኪጣራ የቀበሌ መታወቂያ ካለ በሱ ማመልከት ጥሩ ነው።

  • @KidusMillion-f9f
    @KidusMillion-f9f 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ba sent kan yedarsle

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      Addis Passport tinish gize yifeligal bians 2 wer na keziya belay , ባለው ወረፋ ላይ ይመሰረታል ፤ ፎርሙን ስንሞላ በሚሰጠን estimated appointment /delivery date lay yimeseretal

    • @KidusMillion-f9f
      @KidusMillion-f9f 2 หลายเดือนก่อน

      @DeritaTech አሻራ ከሰጠን ቀጥሎ passport ለመውሰድ ብዙ ይቆያል እንዴ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@KidusMillion-f9f
      ብዙ ጊዜ 10ቀን ነው የሚሉት

  • @AliHerato-e1u
    @AliHerato-e1u หลายเดือนก่อน

    ወኘንድሜ ለምን ትደጋግማለህ ቀጥታ አረይሰለቻል ቀጥታ ወደገደለው

  • @tofikahmed6141
    @tofikahmed6141 หลายเดือนก่อน

    RAWUDA ABA NAGA

  • @DagmawiDereje-dn9io
    @DagmawiDereje-dn9io 2 หลายเดือนก่อน

    ሌላ አከባቢ ያለነው ሰዎች በ national id አይቻልም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ናሽናል አይዲ ለፓስፖርት እስካሁን ያለኝ መረጃ የቀብሌ ብቻ እያሉ እንደሆነ ነው ፤ ኮንላይን አፕላይ ለማድረግ ሲስተሙ አይከለክልም ፤ ነገርግን አሻራ ለመስጠት ስንሄድ ላይቀበሉን ይችላሉ ፤ ህጉ መቀበል እንዳለባቸው ያስገድዳል ነገር ግን ሰዎች ...

    • @Addistechnology
      @Addistechnology 10 วันที่ผ่านมา

      ሰዎቹ........😂

  • @MekiyaSirajAbde
    @MekiyaSirajAbde หลายเดือนก่อน

    Are melslge

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      ምን ነበር ይቅርታ?

    • @MekiyaSirajAbde
      @MekiyaSirajAbde หลายเดือนก่อน

      Selkhne laklge yekrta cegr gtmog new

    • @MekiyaSirajAbde
      @MekiyaSirajAbde หลายเดือนก่อน

      Are laklge