ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ደራሲምርጥ ተዋናይብቻ ሁሉም ነገር ምርጥ የሆነያገራቱን ነባራዊ ሁኔታ የሚገልፅየብልፅግና ብልግናን ፍትው አድርጎ የሚያሳይ የአመቱ ምርጥ ሲትኮም
ጀግና ናችሁ እድግ በሎ። ጥበብ የህዝብን ብሶት ተናገረች !! አማኑኤልንም ወይንቤትንም በአንዴ አስኮመኮማችሁን ተባረኩ።
ምን ልታዘዝ በድጋሜ መመለሡ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ከወቅቱ ሐገራዊ ጉዳይ አንፃር ተፈላጊ ድራማ ነው ትልቋን ኢትዮጵያን በካፌ አስመሥሎ መተወን እውነት ጥበብ ይጠይቃል አደቃችኋሁ።ግን እነ ደግሰው የንጉስነሽና ቢመጡ በጣም ጥሩ ነው
ይኸ ድራማ ካላስቁሙት ሀገራችን ያለው ነገር የሚያሳይ ምርጥ ድራማ ነው
ባልፈው አስቁመውት ነበር አሁን አውቀው ነው የፈቀዱ ማዘናጊያ😂
አገራችንን ያለችበትን በደብ ያሳያል ተስፋ አለን እደማያስቆሙት ❤❤❤❤
Anjetachew tatefo yekumena mn abatachew
ምርጥ ምርጥ ፊልሞች ማግኘት ከፈለጉ @dnquoffice ቤተሰብ ይሁኑ
15:00........አዮቤ ....ፈጣሪ እንዴት ነው???ፈጣሪ ደህና ነው...... አሁን እኮ ስለእናንተ እያወራሁት ነበር....እንዴት ነህ ብለውሃል ስለው እነማን አለኝ?....ሀበሾች ስለው "ውይ አሉ እንዴ??? አላለኝም ረስቶዋች.... ብረት በተቀላቀለበት አፈር ሰርቻቼው ነው እስከ አሁን የቆዮት ነው የሚለኝ፥፥.....አቤት ጥንካሬ አቤት ጥንካሬ ሀበሾች ጠንካሮች ናችሁ፥፥
በጣም ደስ የሚል ድማ ደግሰዉ ከየትም ፈልጋቹ ኣምጡት የድራማዉ ድምቀት ነዉ በተረፈ ትለያላቹ በተይ ነባሮቹ ሚኪ ኣንተ ጀግና ነህ
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
የእውነት ለመማር ዝግጁ ከሆኑ ይህ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው። ጥበብ እንዲህ በቅኔ ትመክራለች፣ ታስተምራለች። ተወዳጆች ናችሁ። ሴቶቹን በሆነ መልኩ አድርጋችሁ ብታሳትፏቸው መልካም ነው። በተረፈ እንዳይቋረጥ በርቱ!❤
ትክክል እነ ጨርቦሌማ ሁሉን የኔ ባዬች ሲበዛ ይሰለቻሉ
የመጀመሪያው ክፍል ላይ ካሜንት ሰጥቼ ነበር:: አላያችሁትም ወይም ባላየ አልፋችሁታል:: ቃሊቲ በነበረኝ ቆይታ ዞን 4 (1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ና 5ኛ ቤቶች) የምንጠቀምበት ካፌ ነበር:: የ ዋው ፋሽን ባለቤቶች እነ ሙደሲር የሚያስተዳድሩት:: ወንበር በካፌው አልነበረም:: ከዚያ ይልቅ በሲሚንቶ የተሰራ መቀመጫ ነው የነበረው:: በግራና በቀኝ::መቸቱን በዚያ መልክ ብታስተካክሉት:: ቃሊቲ ላይ አተኩራችሁ የምትሰሩ ከሆነ ግን የመረጃ ግብአት ለመሆን ፈቃደኛ ነኝ::
እሄ የግል እስር ቤት ነው ለዛ ነው ወንበር ያለው አንተ የመንግስት ነበርክ እ😊
@@ethiopiatube7446ነቆራም ነው
@@ethiopiatube7446😂😂😂😂
@@ethiopiatube7446😂😂😂😂😂😂
ይሄ የእማማ ለምለም የግል እስርቤት ነው ቃሊቲ አይደለም እንደተረዳሁት እያንዳንዱን ክፍል 3ጊዜ ካየከው በሁዋላ የሚገባህ መሰለኝ
የዚህ ድራማ ድምቀት ደግሰው እና ሴቶቹ ነበሩ 😢
ትክክል!
ሞኝ
awo, ye G .. a.. y film meselele .. set yelelebet debari new
በትክክል ያለነሱ ምኑም ደስ አይል ሴቶቹም ይመለሱልንንንን እነመስኪ
እንደዛሬ ስቄአላውቅም አይ ጨርቦሌ ደስ ይላል መልክቱ !
ጊዜውን የዋጀ አውነተኛ ድራማ ምርጥ ነው። እግዚአብሔር ከእስርና ከፈተና ይታደጋችሁ ህግ በማያወቅና ባደው በሆነ እውነትን በሚሸሽ መንግሥትና ህግ በሌለበት አገር ነገሩ አስፈሪ ነው። አፋቸውን፣ እግራቸውን፣ እጃቸውን፣ ፈረሶቻቸውን አጥመልምሎ ይዋጋላችሁ ዋሴ አምላክ ይዋስህ።
ወይኔ ጓዜጠኛው አቆሰለኝ እኮ ተባረክ ደራሲ ወንድሜችን መቼም ሰው ቁስሉ ሲያኩለት ደስ ይለዋልና
ምርጥ ነዉ ይለያን ያሻግረናል የተባለዉ ጨረሰን ትልቅ ትምህርት አለዉ ስቃይ በተለይ የአማራ ተወላጆች አድ ቀን ቀናእንላለን እነሱ በተራቸዉ ጉድ ይሰራሉ
ጉድ ይሰራሉ ?
@@amarsiyum3020 የሰራችሁትን ግፍ ትጎናጫላችሁ በጥፉ
ሀበሻ ግን እውነትም ጠንካራ ነው. ችግሩን ሞቱን እንደዚ በቀልድ ያሳልፈዋል. ለውጥ የለም.
ምን ይደረግ ??ምን አማራጭ አለ?
Wow! በእውነት፣ ጥበብ እንዲህ መነካት ያለባቸውን ነጥቦች ነክታ ስትታይ ትከበራለች
እባካችሁ በፈጣሪ ስም አትቀልዱ ፈጣሪ ፍጥረቶቹን አይረሳም ይህ ሁሉ መከራ የመጣብን ክሀጥያታችን ብዛት ነው በተረፈ አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
Ewntaw eko new edzi adel melut
መች ቀለዱበት የቀለዱበትማ ዛሬ ከእኔ እራት በላ ሶፋዬ ላይ አብርን ቁጭ ብለን ቲቪ አየን ተደባደብን እከሌ ይበጠበጣል አለኝ እያሉ በስሙ የሚዘባበቱ እነሱ ናቸው መንግስት እውቅና ስቶ ሊያደርገው ያቀደውን በነሱ በኩል በትንቢት አስመስሎ ያስለፈልፋል አጃቢውም እልል ይላላ ስለዚህ በአገራችን እየሆነ ያለውን ነው ያሳዩት
alkeledum... alteredashiwum.wede
Europe and America ፃድቅ ሆነው ነዉ የተመቻቸ ኑሮ ምኖሩት
እባካቹ በፈጠራቹ የምንልታዘዝ ቤተሰቦች ዱባይ ላይ ስራ አጥቼ እየተንገላታሁ ነው እና ባለኝ አቅም ዩቱብ መስራት እፈልጋለው በፈጠራቹ አበርቱኝ😢😢😢😢😢
Ayzosh
ባክ ወተ ስራ ፍልግ ስራ ቤት ተቀምጠ አይገኛም you tube ጡርተኛ ለመሆን አንቸኩል 😂
ሰብ አድርጌያለሁ በርቺ
Egzihabher yirdash Seb argeyalew
Eshi
ቢታሰሩም ወይም ድራማው ቢቆምም የተቀረጸው መለቀቁ አይቀርም። እንደሚምስለኝ የፖለቲካ ትኩሳቱ ስለሚያቁት የተቀረጹ ፍልሞች በምሉ cloud ላይ save አርገውታል የሚል ግምት አለኝ። ድራማው ቢቆም ወድያውኑ ውጭ ሆኖ ድራማው ከcloud እያስወጣ የሚያስቀጥል agent ያላቸው ይመስለኛል።
የአሁኑ አቀራረባችሁስ ደስ አይልም. የበፊቱ አሪፍ ነበር
እባካችሁ አይቋረጥ ደስ ይላል እንዲህ ንገሩልን መቼም አይገባቸውም ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂የጨርቦሌ የቀብር ስነስርዓት እነአጅሬን ይገልጻቸዋል😂😂😂😂😂
እውነት ለመናገር የሚለቀቅ አይመሥለኝም ነበር ብልጥግና ቂሊንጦ አስገብቶ ፊልሙን ግሀድ ያደርገዋል ብዬ ነበር😂😂😂ተመስገን ነው መጣችሁ
😂😂😂😂
ደግ ሰው እድል የኑጉስነሽ ከሌሉ አይደምቅም ናፍቀዉናል ይምጡል አሪፍ ነው በርቱ
አው እነሱ ይጨመሮበት
TPLF--> " አረ ሙሶሎኒ አረ ሙሶሎኒ ~~~ አለህ ወይ ስሙኒ 👏👏 ስሙ ሙሶሎኒ ፈረሱ ደቁስ ~~~ በሰማይ ይበራል እንደ ክርስቶስ 👏👏"ማርከሻው 👉 👉👉 " 👑 ሚኒሊክ 👑 ተነስቶ ባያነሳ ⚔️ ጋሻ ⚔️ ~~~ ግብሩ ዕንቁላል 🥚 🥚 ነበር ይሄን ጊዜ ሐበሻ" 💪 🇨🇬"መብት ይጠየቃል እንጂ፣ አይለመንም"‼️ባለህበት ሸፍት ✊ 🇨🇬
ይሄ የሚስለችና ደረቅ ድራማ ነው። ምን ልታዘዝ የድሮው አሪፍ ነበር ይሄኛው ዝም ብሎ ነው አያስቅም ።
enkwan beselam metachu yene nafqotochi siwedachu ❤ derasiwi gini betam 👌👌👌👌🙏🙏🙏❤️
አረ ጨርቦሌ😂😂😂 በጣም ደስ ይላል ደግ ሰው ሞኝ ተዋናዩ የታል ድምቀቱ እሱ ነው አምጡልን
እንዲያው ይህን ደራሰ እድሜና ጤና ብቻ ይሰጠህ ነው /ዋጀ/
"መንገስ ከፈለክ ወታደሩን ማስጨረስ አለብህ" ዋው
ወታደሩን ብታስበላ ትነግሳለ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ጨርቦሌ። መሬቱ እኔ ውስጥ ይቀበር አላለም። ሆ
እረ ደግሰውን እና እሴቶቸን አምጡልን
ጨርቦሌዎች ለመሬት ያላቸው ፍቅር🙆
Tibeb 😂😂
ከፈጣር ጋር የጀመራችሁትን ቀልድ ክፍያው ከፍ ይላል በርቱ
15:00 ላይ ትክክለኛ እና ልብ የሚነካ ንግግር ነዉ ልብ ብላችሁ ስሙት ስንት እየሆነብን ግን አሁንም ዛሬም ጠንካራ ነን አይ ሀበሻ🥺🥺🥺
Let us subscribe this brave drama and give it power . ...for the sake of it's continuity....
I press the like button before, I watch it👍 because I know it's going to be great.
የጉለሌው #ምንአለ_ያረጋል ፍቅርሲዝም ሆኖ መጣ 🤣🤣
Glad to see u again...Owsom art
የእስር ቤቱ መልዕክቶች • ትመጣታለህ• እዚህ ነበርኩ• ዘር ለገበሬ• ታስሮ መገረፍ• ወታደራዊ ጊር• መደመርና መቀነስ እኩል ሆኗል አዙሪት• እናሸንፋለን እጅ ምስል• ጽናት• አለሁ• ሰላሚዝም ከፍቅር ልብ ቅርጽ ጋር• መውጫ• ተመራቂ ግን ብቃቱ ጥያቄ ውስጥ ገባ/የተበላሸ• ቼጉ ቤራ• መሪዎች
ሳይከለከል የሰራቹትን ሁሉንም episode ቶሎ ብትለቁልን ይሻላል።
ይህኮ ዩቲዩብ ነዉ ማንም የማስቆም አቅም የለዉም የተለቀቀዉም በራሳቸዉ ቻናል ነዉ ሶ ማንም የማዘጋት ስልጣን የለዉም
ሀገሬ ቴሌቪዥን ላይ እኮ ይታያል ያው እስኪያቋርጡት
Nice job keep it up 🇪🇷 👍 👌 👏 💪 🙌 🇪🇷
እኛ ጨርቦሌዎች 😊 ለመሬት ትልቅ ክብር አለን ፤ ለመሬት እንሳሳለን ፤ አደራ ፤ መሬት ውስጥ እኔን እንዳትቀብሩኝ ፤ መሬቱን ነው እኔ ውስጥ የምትቀብሩት 😀 !!!
የመግቢያው ሙዚቃ ከእረኛዬ ድራማ ጋር ይመሳሰላል ጥሩ ነው👍❤️
Betam yasakegn lemnges kefelk wetaderun asichersachew
ደግሰው ይምጣ የምትሉ👍👍🥰
Me😂
Degesew ezi mulu season laye yelem
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሌላማ ምን ይባላል❤
👉አስተማሪ ነዉ ልቦና ከሰጣቸው
ደግሰዉን፡አምጡት፡በጣም፡አሪፍ፡ነዉ
የምንጊዜም ምርጥ ሲትኮም!!
እውነት ለመናገር ምን ልታዘዝን አይቸ እሄን ሳየው ምንም ስሜት ሊሰጠኝ አልቻለም።ለምሳሌ አያልቅበት የድሮው ምን ልታዘዝ ላይ አለቃ ወይም የካፌው አስተዳዳሪ ነበር አሁን እርሱ እስር ቤት ነው ስለዚህ እርሱን እስር ቤት ያስገባው ሌላ ባለስልጣን ወይም የካፌው አስተዳዳሪ መኖር ነበረበት።
ቅኔ ፡
ምን ነካችሁ በፈጣሪ ካላሾፋችሁ አትቀልዱም ማለት ነው ደህና ደህና አክተሮች ናችሁ ለስሙ ከአንድም ሁለቴ በፈጣሪ ለማሾፍ ስትሞክሩ ሰማናችሁ.. ብጥጠነቀቁ ይሻላል እግዚአብሔር የሚቀለድበት አምላክ አደለም መስተካከል ይገባችኋል ይህን በማየቴ እጅግ አዝኛለሁ በተለይ ካለጠበኩት ሰው ዘንድ ስመለከት ፈጣሪ ልባችሁን ይመልስ
እሪኢኢኢአ ``ይሄ ደብባቤ አብሽሮን ይነካል`` አለ ዘመዴ በተለይ ዜናው 🥰🥰🥰🥰
tnshye shayiw beza
I love you all specially Sudan you play good 👍❤
እናመሠግናችኋለን ናፍቆቶቻችን💚💛❤️
ዉዶችዬ በርቱልን በበፊተኛዉ ምዕራፍ የነበሩ ተዋኒያኖች ቢመጡ የበለጠ ድምቀት ይኖረዋል በተለይ ደግ ሰዉ
ይህን ያፈለቀ ጭቅላት ግሩም ነዉ❤
whenever i hear the name mussie in this drama I LOL 😂🤣🤣
ግሩም ነው
ደግሰው እድል የንጉስነሽ ናፍቀውናል
ዋጄ እወድሃለሁ ... በርታ እሺ ኣጀዋ
የንጉስነሽ ተረቷ ናፍቆናል የድል ደሞ ሳቋ ፒሊስ አምጡልን
ዜናው ተመቸኝ 😂😂 አሪፍ ድራማ ነው ❤❤
ለካስ ለካስ አዲስ አበቤ ቃልቲ ወርዳ ነዉ ድምፇ ያልተሰማዉ :: አሁን ነዉ የገባኝ በሰበር ዜና ስሰማማማማማ !!!! ይመቻችሁ ቃልቲዋች ድግስ ስታዘጋጁ እንዳትረሱን ከሞያሌ ነዉዉዉዉ ::
ሀሀሀ ጨርቦሌ ለመሬት ያለዉ ክብር ያዉ የዛሬ የኛዎቹን ይሄ የእኔ ነዉ የሚሉትን መሆኑ ነዉ😂
ከአሽሙር ይልቅ የመፍትሔ ሀሳብ ላይ አተኩሩይሄን ሀሳብ እንደ ሕዝብ እናውቃለንአርቲ ያልታየን ያልተሰማን ነው የሚያተኩረው
ምናለ ያረጋል!
አይ አያልቅበብ አብዬ ነው መቼ ይሆን እሚነቃው ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ በቶሎ ይምጣልኝ ❤❤❤
teftobachewal, dege sew,edil ina nigusinesh amtulin
OMG! I like it. Keep it up
Cherbolee my men ❤ 😂😂😂
እዚህ ላይ ካስት ብደረግ አዳነች አቤቤን እስዋ ነች የጎደለችው እስዋን ሆን ነበር
😂😂😂😂😂
ይቅርብሽ ቤት ስጭኝ ባዮ እንዳይበዛብሽ ቤት ማፍረሱም በዛው ልክ😅
@@ላምሮት-በ8ኈ ያው የስዋን ስልት እጠቀማለው አንድ ሰጥቼ ሺ አፈርሳለው የመሰረት ድንጋይም አንዱን አስር ጊዜ በቲቪ አስነግራለው
😂😂😂😂😂😂
@@ፋኖ-የ1ለ 😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ደግሰው እና እኔ እድላዊት እባካችሁ አምጡልኝ የድራማው ድምቀት ከእነሱ ጋር ነበር
ከማይታረም ሰው ጋር እንደተመታሰር ምን ተስፋ ያስቆርጣል!!?
በኃይሉ ዋሴ (ዋጄ) ክበርልን 😍
😂😂😂 ኧረ ተው በሳቅ አትግደሉኝ😂😂አንተ ዋሴ የምትባል ሰውዬ!!እንዴው በቃ ትችላለህ
bring back Degisew please.
እውነት ነው እነዛ ሁሉ ምሁራን ጋዜጠኞች ታሰረው የኣዲሳባ ሰው ቁጭ ብሎ ያያል
ሱዳን ግን ያንተ አይነቱን ያብዛልን ጊዜ ሲጥል አብረህ ያልጣልክ ልክ እንደድሮው አጠገቡ ነህ ይገርማል
Ye kristosin Sim ke mosoloniga mansat agbab aydelem ,derasiw biyasibibet melkam new
እምየ ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ እህህህ😢😢😢😢😢😢😢
ሙዚቃውን አትቀያይሩ፡፡ የራሱ ትዝታ አለው፡፡
የዜናው ፓርት ተመችቶኛል 😂😂😂😂
"ለመንገስ ከፈለክ ወታደር አስጨርስ..."ያማል ቅኔው!!
የእትዮጽያ ህዝብ እንደ እናተ ታስሮል እግዛብሔር ይርዳችሁ😮😮😮
አይ እኔማ። ለፖለቲካ። ፈጣን ነኝ። ብየ ነበር። ለካ ምንም። አላውቅም። የዛሬው የጉድ። ነው። እስቲ። ማለት የፈለጋችሁትን። ትርጉሙንም ፃፋልን። ለኔ ከብዶኛል። የአዩቤን። መልክት በአንባ ነው የሰማሁት። ፍርድ። ሲዘገይ። እግዚአብሄር የለረሳን። መሰለን አይደል። ግን ቢዘገይም ጌታ። ለዝች ሀገር። ይፈርድላታል አይዞን
ወይ ምን ልታዘዝ!! ጥበብ ንፍቅ ብሎኝ ሳምነቱን ጠበኩኝ፣ሁሉንም ባንድ ቀን ጨርሼው በተገላገልኩኝ፥፥ምን ልታዘዝ ኔትፍሊክስ/Netflix ውስጥ ገብቶ በሲዝን በሲዝን የምናየው መቼ ይሆን?? አቦ ይመቻችሁ!!!!!፥፥
እናተ ምወዳቹ ጨንቆኝንበር ጠፍታቹ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤
የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ በጣም ጥሩ ኣርግው ነው የሰሩት። Great political satire drama movie.
Ayube .... future abiy
ያበደ አሽሙር እኮ ነው 😂😂😂😂😊
እኔ የምለው ኢትዮጵያ ኑሮ ውድ ነው ይባላል አያልቅበት ምን እየበላ ነው እንዲህ የወፈረው ! ነው የትግራይን እርዳታ እህል እሱነው የጨረሰው !
wetadorochihin kalascheresik menges atichilim......
ፈጣሪ፡እዴት፡ነዉ፡የሚለዉ፡ልጅ፡ድምጹ፡ዋዉ
ማን ምን እንደሆነ ቅኔው ሊገባኝ አልቻለም ይገባው ካለ ቢያስረዳኝ ?
የምር እኔ እዛ እያለዉ የዜና ሰዓት እንዴት እንደሚጨንቀኝ የእዉነት እስር ሚመስለኝ በዜና ሰዓት ነዉ ደሞ እንደዚ ስላቹ እዟዉ እንዳልመስለቹ ከሀገር ወጥቼ ችግሬን ልፈታ ደፋ ቀና እያልኩ እገኛለዉ
ሱዳንን የሚወድ
የዘወትር ምርጫዬ!!!!
ምርጥ ደራሲ
ምርጥ ተዋናይ
ብቻ ሁሉም ነገር ምርጥ የሆነ
ያገራቱን ነባራዊ ሁኔታ የሚገልፅ
የብልፅግና ብልግናን ፍትው አድርጎ የሚያሳይ
የአመቱ ምርጥ ሲትኮም
ጀግና ናችሁ እድግ በሎ። ጥበብ የህዝብን ብሶት ተናገረች !! አማኑኤልንም ወይንቤትንም በአንዴ አስኮመኮማችሁን ተባረኩ።
ምን ልታዘዝ በድጋሜ መመለሡ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ከወቅቱ ሐገራዊ ጉዳይ አንፃር ተፈላጊ ድራማ ነው ትልቋን ኢትዮጵያን በካፌ አስመሥሎ መተወን እውነት ጥበብ ይጠይቃል አደቃችኋሁ።ግን እነ ደግሰው የንጉስነሽና ቢመጡ በጣም ጥሩ ነው
ይኸ ድራማ ካላስቁሙት ሀገራችን ያለው ነገር የሚያሳይ ምርጥ ድራማ ነው
ባልፈው አስቁመውት ነበር አሁን አውቀው ነው የፈቀዱ ማዘናጊያ😂
አገራችንን ያለችበትን በደብ ያሳያል ተስፋ አለን እደማያስቆሙት ❤❤❤❤
አገራችንን ያለችበትን በደብ ያሳያል ተስፋ አለን እደማያስቆሙት ❤❤❤❤
Anjetachew tatefo yekumena mn abatachew
ምርጥ ምርጥ ፊልሞች ማግኘት ከፈለጉ @dnquoffice ቤተሰብ ይሁኑ
15:00.....
...አዮቤ ....
ፈጣሪ እንዴት ነው???
ፈጣሪ ደህና ነው...... አሁን እኮ ስለእናንተ እያወራሁት ነበር....
እንዴት ነህ ብለውሃል ስለው እነማን አለኝ?....
ሀበሾች ስለው "ውይ አሉ እንዴ??? አላለኝም ረስቶዋች....
ብረት በተቀላቀለበት አፈር ሰርቻቼው ነው እስከ አሁን የቆዮት ነው የሚለኝ፥፥
.....አቤት ጥንካሬ አቤት ጥንካሬ ሀበሾች ጠንካሮች ናችሁ፥፥
በጣም ደስ የሚል ድማ ደግሰዉ ከየትም ፈልጋቹ ኣምጡት የድራማዉ ድምቀት ነዉ በተረፈ ትለያላቹ በተይ ነባሮቹ ሚኪ ኣንተ ጀግና ነህ
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
የእውነት ለመማር ዝግጁ ከሆኑ ይህ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው። ጥበብ እንዲህ በቅኔ ትመክራለች፣ ታስተምራለች። ተወዳጆች ናችሁ። ሴቶቹን በሆነ መልኩ አድርጋችሁ ብታሳትፏቸው መልካም ነው። በተረፈ እንዳይቋረጥ በርቱ!❤
ትክክል እነ ጨርቦሌማ ሁሉን የኔ ባዬች ሲበዛ ይሰለቻሉ
የመጀመሪያው ክፍል ላይ ካሜንት ሰጥቼ ነበር:: አላያችሁትም ወይም ባላየ አልፋችሁታል:: ቃሊቲ በነበረኝ ቆይታ ዞን 4 (1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ና 5ኛ ቤቶች) የምንጠቀምበት ካፌ ነበር:: የ ዋው ፋሽን ባለቤቶች እነ ሙደሲር የሚያስተዳድሩት:: ወንበር በካፌው አልነበረም:: ከዚያ ይልቅ በሲሚንቶ የተሰራ መቀመጫ ነው የነበረው:: በግራና በቀኝ::መቸቱን በዚያ መልክ ብታስተካክሉት:: ቃሊቲ ላይ አተኩራችሁ የምትሰሩ ከሆነ ግን የመረጃ ግብአት ለመሆን ፈቃደኛ ነኝ::
እሄ የግል እስር ቤት ነው ለዛ ነው ወንበር ያለው አንተ የመንግስት ነበርክ እ😊
@@ethiopiatube7446ነቆራም ነው
@@ethiopiatube7446😂😂😂😂
@@ethiopiatube7446😂😂😂😂😂😂
ይሄ የእማማ ለምለም የግል እስርቤት ነው ቃሊቲ አይደለም
እንደተረዳሁት እያንዳንዱን ክፍል 3ጊዜ ካየከው በሁዋላ የሚገባህ መሰለኝ
የዚህ ድራማ ድምቀት ደግሰው እና ሴቶቹ ነበሩ 😢
ትክክል!
ሞኝ
awo, ye G .. a.. y film meselele .. set yelelebet debari new
በትክክል ያለነሱ ምኑም ደስ አይል ሴቶቹም ይመለሱልንንንን እነመስኪ
እንደዛሬ ስቄአላውቅም አይ ጨርቦሌ ደስ ይላል መልክቱ !
ጊዜውን የዋጀ አውነተኛ ድራማ ምርጥ ነው። እግዚአብሔር ከእስርና ከፈተና ይታደጋችሁ ህግ በማያወቅና ባደው በሆነ እውነትን በሚሸሽ መንግሥትና ህግ በሌለበት አገር ነገሩ አስፈሪ ነው። አፋቸውን፣ እግራቸውን፣ እጃቸውን፣ ፈረሶቻቸውን አጥመልምሎ ይዋጋላችሁ ዋሴ አምላክ ይዋስህ።
ወይኔ ጓዜጠኛው አቆሰለኝ እኮ ተባረክ ደራሲ ወንድሜችን መቼም ሰው ቁስሉ ሲያኩለት ደስ ይለዋልና
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
ምርጥ ነዉ ይለያን ያሻግረናል የተባለዉ ጨረሰን ትልቅ ትምህርት አለዉ ስቃይ በተለይ የአማራ ተወላጆች አድ ቀን ቀናእንላለን እነሱ በተራቸዉ ጉድ ይሰራሉ
ጉድ ይሰራሉ ?
@@amarsiyum3020 የሰራችሁትን ግፍ ትጎናጫላችሁ በጥፉ
ሀበሻ ግን እውነትም ጠንካራ ነው. ችግሩን ሞቱን እንደዚ በቀልድ ያሳልፈዋል. ለውጥ የለም.
ምን ይደረግ ??ምን አማራጭ አለ?
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
Wow! በእውነት፣ ጥበብ እንዲህ መነካት ያለባቸውን ነጥቦች ነክታ ስትታይ ትከበራለች
እባካችሁ በፈጣሪ ስም አትቀልዱ ፈጣሪ ፍጥረቶቹን አይረሳም ይህ ሁሉ መከራ የመጣብን ክሀጥያታችን ብዛት ነው በተረፈ አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
Ewntaw eko new edzi adel melut
መች ቀለዱበት የቀለዱበትማ ዛሬ ከእኔ እራት በላ ሶፋዬ ላይ አብርን ቁጭ ብለን ቲቪ አየን ተደባደብን እከሌ ይበጠበጣል አለኝ እያሉ በስሙ የሚዘባበቱ እነሱ ናቸው መንግስት እውቅና ስቶ ሊያደርገው ያቀደውን በነሱ በኩል በትንቢት አስመስሎ ያስለፈልፋል አጃቢውም እልል ይላላ ስለዚህ በአገራችን እየሆነ ያለውን ነው ያሳዩት
alkeledum... alteredashiwum.wede
Europe and America ፃድቅ ሆነው ነዉ የተመቻቸ ኑሮ ምኖሩት
እባካቹ በፈጠራቹ የምንልታዘዝ ቤተሰቦች ዱባይ ላይ ስራ አጥቼ እየተንገላታሁ ነው እና ባለኝ አቅም ዩቱብ መስራት እፈልጋለው በፈጠራቹ አበርቱኝ😢😢😢😢😢
Ayzosh
ባክ ወተ ስራ ፍልግ ስራ ቤት ተቀምጠ አይገኛም you tube ጡርተኛ ለመሆን አንቸኩል 😂
ሰብ አድርጌያለሁ በርቺ
Egzihabher yirdash Seb argeyalew
Eshi
ቢታሰሩም ወይም ድራማው ቢቆምም የተቀረጸው መለቀቁ አይቀርም። እንደሚምስለኝ የፖለቲካ ትኩሳቱ ስለሚያቁት የተቀረጹ ፍልሞች በምሉ cloud ላይ save አርገውታል የሚል ግምት አለኝ። ድራማው ቢቆም ወድያውኑ ውጭ ሆኖ ድራማው ከcloud እያስወጣ የሚያስቀጥል agent ያላቸው ይመስለኛል።
የአሁኑ አቀራረባችሁስ ደስ አይልም. የበፊቱ አሪፍ ነበር
እባካችሁ አይቋረጥ ደስ ይላል እንዲህ ንገሩልን መቼም አይገባቸውም ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂የጨርቦሌ የቀብር ስነስርዓት እነአጅሬን ይገልጻቸዋል😂😂😂😂😂
እውነት ለመናገር የሚለቀቅ አይመሥለኝም ነበር ብልጥግና ቂሊንጦ አስገብቶ ፊልሙን ግሀድ ያደርገዋል ብዬ ነበር😂😂😂ተመስገን ነው መጣችሁ
😂😂😂😂
ደግ ሰው እድል የኑጉስነሽ ከሌሉ አይደምቅም ናፍቀዉናል ይምጡል አሪፍ ነው በርቱ
አው እነሱ ይጨመሮበት
TPLF--> " አረ ሙሶሎኒ አረ ሙሶሎኒ ~~~ አለህ ወይ ስሙኒ 👏👏 ስሙ ሙሶሎኒ ፈረሱ ደቁስ ~~~ በሰማይ ይበራል እንደ ክርስቶስ 👏👏"
ማርከሻው 👉 👉👉 " 👑 ሚኒሊክ 👑 ተነስቶ ባያነሳ ⚔️ ጋሻ ⚔️ ~~~ ግብሩ ዕንቁላል 🥚 🥚 ነበር ይሄን ጊዜ ሐበሻ" 💪 🇨🇬
"መብት ይጠየቃል እንጂ፣ አይለመንም"‼️
ባለህበት ሸፍት ✊ 🇨🇬
ይሄ የሚስለችና ደረቅ ድራማ ነው። ምን ልታዘዝ የድሮው አሪፍ ነበር ይሄኛው ዝም ብሎ ነው አያስቅም ።
enkwan beselam metachu yene nafqotochi siwedachu ❤ derasiwi gini betam 👌👌👌👌🙏🙏🙏❤️
አረ ጨርቦሌ😂😂😂 በጣም ደስ ይላል ደግ ሰው ሞኝ ተዋናዩ የታል ድምቀቱ እሱ ነው አምጡልን
እንዲያው ይህን ደራሰ እድሜና ጤና ብቻ ይሰጠህ ነው /ዋጀ/
"መንገስ ከፈለክ ወታደሩን ማስጨረስ አለብህ" ዋው
ወታደሩን ብታስበላ ትነግሳለ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ጨርቦሌ። መሬቱ እኔ ውስጥ ይቀበር አላለም። ሆ
እረ ደግሰውን እና እሴቶቸን አምጡልን
ጨርቦሌዎች ለመሬት ያላቸው ፍቅር🙆
Tibeb 😂😂
ከፈጣር ጋር የጀመራችሁትን ቀልድ ክፍያው ከፍ ይላል በርቱ
15:00 ላይ ትክክለኛ እና ልብ የሚነካ ንግግር ነዉ ልብ ብላችሁ ስሙት ስንት እየሆነብን ግን አሁንም ዛሬም ጠንካራ ነን አይ ሀበሻ🥺🥺🥺
Let us subscribe this brave drama and give it power . ...for the sake of it's continuity....
I press the like button before, I watch it👍 because I know it's going to be great.
የጉለሌው #ምንአለ_ያረጋል ፍቅርሲዝም ሆኖ መጣ 🤣🤣
Glad to see u again...
Owsom art
የእስር ቤቱ መልዕክቶች
• ትመጣታለህ
• እዚህ ነበርኩ
• ዘር ለገበሬ
• ታስሮ መገረፍ
• ወታደራዊ ጊር
• መደመርና መቀነስ እኩል ሆኗል አዙሪት
• እናሸንፋለን እጅ ምስል
• ጽናት
• አለሁ
• ሰላሚዝም ከፍቅር ልብ ቅርጽ ጋር
• መውጫ
• ተመራቂ ግን ብቃቱ ጥያቄ ውስጥ ገባ/የተበላሸ
• ቼጉ ቤራ
• መሪዎች
ሳይከለከል የሰራቹትን ሁሉንም episode ቶሎ ብትለቁልን ይሻላል።
ይህኮ ዩቲዩብ ነዉ ማንም የማስቆም አቅም የለዉም የተለቀቀዉም በራሳቸዉ ቻናል ነዉ ሶ ማንም የማዘጋት ስልጣን የለዉም
ሀገሬ ቴሌቪዥን ላይ እኮ ይታያል ያው እስኪያቋርጡት
Nice job keep it up 🇪🇷 👍 👌 👏 💪 🙌 🇪🇷
እኛ ጨርቦሌዎች 😊 ለመሬት ትልቅ ክብር አለን ፤ ለመሬት እንሳሳለን ፤ አደራ ፤ መሬት ውስጥ እኔን እንዳትቀብሩኝ ፤ መሬቱን ነው እኔ ውስጥ የምትቀብሩት 😀 !!!
የመግቢያው ሙዚቃ ከእረኛዬ ድራማ ጋር ይመሳሰላል ጥሩ ነው👍❤️
Betam yasakegn lemnges kefelk wetaderun asichersachew
ደግሰው ይምጣ የምትሉ👍👍🥰
Me😂
Degesew ezi mulu season laye yelem
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሌላማ ምን ይባላል❤
👉አስተማሪ ነዉ ልቦና ከሰጣቸው
ደግሰዉን፡አምጡት፡በጣም፡አሪፍ፡ነዉ
የምንጊዜም ምርጥ ሲትኮም!!
እውነት ለመናገር ምን ልታዘዝን አይቸ እሄን ሳየው ምንም ስሜት ሊሰጠኝ አልቻለም።ለምሳሌ አያልቅበት የድሮው ምን ልታዘዝ ላይ አለቃ ወይም የካፌው አስተዳዳሪ ነበር አሁን እርሱ እስር ቤት ነው ስለዚህ እርሱን እስር ቤት ያስገባው ሌላ ባለስልጣን ወይም የካፌው አስተዳዳሪ መኖር ነበረበት።
ቅኔ ፡
ምን ነካችሁ በፈጣሪ ካላሾፋችሁ አትቀልዱም ማለት ነው ደህና ደህና አክተሮች ናችሁ ለስሙ ከአንድም ሁለቴ በፈጣሪ ለማሾፍ ስትሞክሩ ሰማናችሁ.. ብጥጠነቀቁ ይሻላል እግዚአብሔር የሚቀለድበት አምላክ አደለም መስተካከል ይገባችኋል ይህን በማየቴ እጅግ አዝኛለሁ በተለይ ካለጠበኩት ሰው ዘንድ ስመለከት ፈጣሪ ልባችሁን ይመልስ
እሪኢኢኢአ ``ይሄ ደብባቤ አብሽሮን ይነካል`` አለ ዘመዴ በተለይ ዜናው 🥰🥰🥰🥰
tnshye shayiw beza
I love you all specially Sudan you play good 👍❤
እናመሠግናችኋለን ናፍቆቶቻችን
💚💛❤️
ዉዶችዬ በርቱልን በበፊተኛዉ ምዕራፍ የነበሩ ተዋኒያኖች ቢመጡ የበለጠ ድምቀት ይኖረዋል በተለይ ደግ ሰዉ
ይህን ያፈለቀ ጭቅላት ግሩም ነዉ❤
whenever i hear the name mussie in this drama I LOL
😂🤣🤣
ግሩም ነው
ደግሰው እድል የንጉስነሽ ናፍቀውናል
ዋጄ እወድሃለሁ ... በርታ እሺ ኣጀዋ
የንጉስነሽ ተረቷ ናፍቆናል የድል ደሞ ሳቋ ፒሊስ አምጡልን
ዜናው ተመቸኝ 😂😂 አሪፍ ድራማ ነው ❤❤
ለካስ ለካስ አዲስ አበቤ ቃልቲ ወርዳ ነዉ ድምፇ ያልተሰማዉ :: አሁን ነዉ የገባኝ በሰበር ዜና ስሰማማማማማ !!!! ይመቻችሁ ቃልቲዋች ድግስ ስታዘጋጁ እንዳትረሱን ከሞያሌ ነዉዉዉዉ ::
ሀሀሀ ጨርቦሌ ለመሬት ያለዉ ክብር ያዉ የዛሬ የኛዎቹን ይሄ የእኔ ነዉ የሚሉትን መሆኑ ነዉ😂
ከአሽሙር ይልቅ የመፍትሔ ሀሳብ ላይ አተኩሩ
ይሄን ሀሳብ እንደ ሕዝብ እናውቃለን
አርቲ ያልታየን ያልተሰማን ነው የሚያተኩረው
ምናለ ያረጋል!
አይ አያልቅበብ አብዬ ነው መቼ ይሆን እሚነቃው ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ በቶሎ ይምጣልኝ ❤❤❤
teftobachewal, dege sew,edil ina nigusinesh amtulin
OMG! I like it. Keep it up
Cherbolee my men ❤ 😂😂😂
እዚህ ላይ ካስት ብደረግ አዳነች አቤቤን እስዋ ነች የጎደለችው እስዋን ሆን ነበር
😂😂😂😂😂
ይቅርብሽ ቤት ስጭኝ ባዮ እንዳይበዛብሽ
ቤት ማፍረሱም በዛው ልክ😅
@@ላምሮት-በ8ኈ ያው የስዋን ስልት እጠቀማለው አንድ ሰጥቼ ሺ አፈርሳለው የመሰረት ድንጋይም አንዱን አስር ጊዜ በቲቪ አስነግራለው
😂😂😂😂😂😂
@@ፋኖ-የ1ለ 😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ደግሰው እና እኔ እድላዊት እባካችሁ አምጡልኝ የድራማው ድምቀት ከእነሱ ጋር ነበር
ከማይታረም ሰው ጋር እንደተመታሰር ምን ተስፋ ያስቆርጣል!!?
በኃይሉ ዋሴ (ዋጄ) ክበርልን 😍
😂😂😂 ኧረ ተው በሳቅ አትግደሉኝ😂😂
አንተ ዋሴ የምትባል ሰውዬ!!
እንዴው በቃ ትችላለህ
bring back Degisew please.
እውነት ነው እነዛ ሁሉ ምሁራን ጋዜጠኞች ታሰረው የኣዲሳባ ሰው ቁጭ ብሎ ያያል
ሱዳን ግን ያንተ አይነቱን ያብዛልን ጊዜ ሲጥል አብረህ ያልጣልክ ልክ እንደድሮው አጠገቡ ነህ ይገርማል
Ye kristosin Sim ke mosoloniga mansat agbab aydelem ,derasiw biyasibibet melkam new
እምየ ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ እህህህ😢😢😢😢😢😢😢
ሙዚቃውን አትቀያይሩ፡፡ የራሱ ትዝታ አለው፡፡
የዜናው ፓርት ተመችቶኛል 😂😂😂😂
"ለመንገስ ከፈለክ ወታደር አስጨርስ..."ያማል ቅኔው!!
የእትዮጽያ ህዝብ እንደ እናተ ታስሮል እግዛብሔር ይርዳችሁ😮😮😮
አይ እኔማ። ለፖለቲካ። ፈጣን ነኝ። ብየ ነበር። ለካ ምንም። አላውቅም። የዛሬው የጉድ። ነው። እስቲ። ማለት የፈለጋችሁትን። ትርጉሙንም ፃፋልን። ለኔ ከብዶኛል። የአዩቤን። መልክት በአንባ ነው የሰማሁት። ፍርድ። ሲዘገይ። እግዚአብሄር የለረሳን። መሰለን አይደል። ግን ቢዘገይም ጌታ። ለዝች ሀገር። ይፈርድላታል አይዞን
ወይ ምን ልታዘዝ!!
ጥበብ ንፍቅ ብሎኝ ሳምነቱን ጠበኩኝ፣ሁሉንም ባንድ ቀን ጨርሼው በተገላገልኩኝ፥፥
ምን ልታዘዝ ኔትፍሊክስ/Netflix ውስጥ ገብቶ በሲዝን በሲዝን የምናየው መቼ ይሆን?? አቦ ይመቻችሁ!!!!!፥፥