ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለመልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት የ25ሺ ዩሮ አበረከቱ | P.M Dr. Abiy Ahmed Donated €25,000

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
  • ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለመልካም ወጣት ማዕከል የ25ሺ ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አበረከቱ
    Prime Minister Dr. Abiy Ahmed donated 25,000€ to the Virtuous Youth Center
    #AbiyAhmed #አብይአህመድ

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሸ2ጐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሸ2ጐ 5 ปีที่แล้ว +42

    በጣም እጨነቃለው ይሄን ቪድዮ ካየሁት ቡኃላ ግን ቀለል አለኝ ኢትዮጵያ እውነት ልጆችሽ አሉ ።
    አይዞሽ ተነሽ ኢትዮጵያ
    አሉ ልጆሽ

  • @ethiopia4035
    @ethiopia4035 5 ปีที่แล้ว +60

    አንተን አይነት መሪ ስለስጠን አልሀምድሊላህ አብይ አላህ ይጠብቅህ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @OfficialNickJr.UK6642
    @OfficialNickJr.UK6642 5 ปีที่แล้ว +238

    እኔ ኦርቶዶክሶ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ወንድም ነው እንጠቀምበት ወጣቱን ከመጥፍ ሱስ ያውጣልን እግዚአብሔር ይረዳን አሜን ፖለቲካ ዘረኝነት ይጥፋ አሜን

    • @ሰላምለቃል
      @ሰላምለቃል 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ነው የምወደው ይህ ሰውየ

    • @ube-23s
      @ube-23s 5 ปีที่แล้ว

      Your faith your religion is between you and God.
      You have to apply it in practice to bring peace to you and to others .
      But it has nothing to do in this subject . It doesn't matter what your religion organization is.

    • @እልፍዬነኝ
      @እልፍዬነኝ 5 ปีที่แล้ว +9

      ዮናታን ማንም አይጠላውም ነገር ግን ወጣቱን ሰብስቦ ስላለቀሰ እና ስላስለቀሰ ሊጨበጨብለት አይገባም ቤተክርስቲያን ወጣቱን ከሱስ ለማራቅ መክራለች አባቶች አልቅሰው ለምነዋል ያልተረዳነው እኛ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቱን ከሱስ አጸዳው ብሎ ወደገሃነመ እሳት እየወረወረ እንደሆነ ነው የሁለቱ ተልእኮና ጥምረት ደሞ ይገርማል አምላክ የተቃጠሉትን ማደርያዎቹን ቤተክርስትያንን በቸርነቱ ያስባት

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 5 ปีที่แล้ว +1

      oh ye-agerun goremsa sebsibo be-zero pente siladerege new yewededshiw. wetatu temeliso sus wist megbatu aykerim. mikneatun sir a yelewum, teribuwal. you need to wake up.

    • @tbccims
      @tbccims 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @abezashzafu1987
    @abezashzafu1987 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍 geta yebareku

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 5 ปีที่แล้ว +50

    ኦኦኦ የምገርም ንግግር ነው Dr አብይ አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠክ ውድ መሪ ነኪ አቦ ተባረክ

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 5 ปีที่แล้ว +23

    Dear Dr Abiy you are so amazing God bless your life all the time in every direction.we love you .

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +208

    አልኸምዱሊላ አንተን የመሰለ ጠንካራና ታጋሽ ፍቅር የሆነክ መሪ ስለሰጠን አብያችን የኢትዮጵያ መሪ ክፍ አይንካህ ኑርልን ትንንሾቹ ቢጠሉህ ብዙብዙዎች በጣም ይዎዱሃል💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @asfasff1914
      @asfasff1914 5 ปีที่แล้ว +7

      አለህም ዱሊላ ወላሂ እዴት ሰብረኛ ብቻ አይገልፀዉም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀዉ

    • @ጀስዊቲይዲዲያ
      @ጀስዊቲይዲዲያ 5 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ትንሽ ዘረኞች ኪሳቸውን ለማደለብ በህዝብ ስም አገር ለመበተን ቢጮሁም አይሳካላቸውም።እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው።

    • @tikdemlegessa3683
      @tikdemlegessa3683 5 ปีที่แล้ว +2

      ኡፉፉፉ ሰዉ አክባሪ ፈጣሪ መሪ ሰጥቶን ነበር አሉ እንጂ መልካም ነገር ሲሆን የሚንጨረጨሩ ልቦና ይስጣቸዉ

    • @asfasff1914
      @asfasff1914 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tikdemlegessa3683 አሚን የኔ እናት

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +2

      @@tikdemlegessa3683 አሚን...የተበደለ ህዝብእና ሀቅን ይዞ ይሻገራ ያሸንፋል ከፈጣሪ ጋር እነሱ ኢትዮጵያ ህዝቦችዋ መቼም ቢሆን ማጥፋት አይችሉም ይጠፋሉ እንጂ ላመላቸው ይንጫጩ አይሳካላቸውም አላህ ሁሌም ከእውነተኞች ከታጋሾች ጋር ነው ያአቢቹ አዋቂነት ያልገባቸው መሀይሞች ትግዕስቱ እንደ ፍራቻ ይቆጥሩታል ዝምታ ፍራቻ አይደለም ከሰዎች የመኖሪያ አንዱ ዘዴ ነው ።።።።

  • @ዚነትአባቡ
    @ዚነትአባቡ 5 ปีที่แล้ว +102

    አበሳየ ጀግናየ ንፁህ የኢትዮጵያ ልጁ ዶክተር አብይ አህመድ አንተን የጠላ አላህ ይጥላው ጀግናው ብርቅየው የኢትዮጵያ ልጂ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ

    • @tikdemlegessa3683
      @tikdemlegessa3683 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @vh7995
      @vh7995 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ንን ያርብ

    • @uaeali1355
      @uaeali1355 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ያረብ

    • @kegnualiye157
      @kegnualiye157 5 ปีที่แล้ว

      Amen Yerabi

    • @ebuyalemu3563
      @ebuyalemu3563 5 ปีที่แล้ว

      you are blessing the son of the devil this is foolishness happy journey with your devil leader

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 5 ปีที่แล้ว +403

    "ስጥ ይሰጥሀል" አይደል የሚለዉ ቃሉ! ለማንኛዉም ከሚሰርቅ ወደሚሰጥ መሪ መሸጋገራችን በራሱ ትልቅ እረፍት ነዉ

    • @tigestwoldetsadik4316
      @tigestwoldetsadik4316 5 ปีที่แล้ว +7

      100% tikelkil

    • @jfgjfd635
      @jfgjfd635 5 ปีที่แล้ว +14

      ክክክክክክ ልክ ነው ከሚሰርቅ ያለውን የሚሰጥ መሪ አገኝን አልሀምዱሊላ

    • @ertaletv1514
      @ertaletv1514 5 ปีที่แล้ว +2

      Hhhh የሚሰርቁትም ሰውን እየበደሉ ለተቃውሞ እንዲነሳ ያደረጉም ከኋላ ሆነው እነ አብይ ናቸው።

    • @StMaximustheFighter8
      @StMaximustheFighter8 5 ปีที่แล้ว

      ታማቼህኝ ክክክክክ

    • @kebedechfkre3989
      @kebedechfkre3989 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በግሌ ሙስሊም ነኝ ዮኒ ይገባሀል መልካም ሰው ዶ\ር አብይ እናመሰግናለን ሁላችንንም አላህ ከመልካሞች ከደጋጎች ያድርገን ሰላም ለኢትዮጵያችን

    • @امفراح-ش7ط
      @امفراح-ش7ط 5 ปีที่แล้ว

      ዘይነብ ማነሽ በአላህ

    • @امفراح-ش7ط
      @امفراح-ش7ط 5 ปีที่แล้ว

      ዘይነብ ተመድ እምትባል ጓደኛየጋ ከተለያየን 9 አመታችን አድራሻዋ ጠፍቶብኝ ነው እስኪ ምናልባት ከሆንሽ ?

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 5 ปีที่แล้ว +79

    እምነቴ ከዮናታን ጋር አይገናኝም ዮኒ ግን Humanity የሚሰማው አሪፍ ሰው ነው ይገባዋል እሱም እንደሚለው ተሳክቶለታል

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps 5 ปีที่แล้ว +45

    እነረ ሙስሊም ነኝ
    ዩኒ ይገባዋል
    100%

    • @entzaryusuf3870
      @entzaryusuf3870 5 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝

  • @ድንቅነሽነሽታም
    @ድንቅነሽነሽታም 5 ปีที่แล้ว +80

    ዋው አብይ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅልን ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ እንወደዋለን ተባረክ

    • @keepitupgoodjobGirma
      @keepitupgoodjobGirma 5 ปีที่แล้ว +3

      Orthodox Eyalkasech enata. Ceferu God have answered soon u will see penta emezelbat Orthodox emeyalkesbat.

  • @solomonaberra2222
    @solomonaberra2222 5 ปีที่แล้ว +6

    Bravo....This is great understanding....Yoni God bless you ! KEEP UP !

  • @adanech1990
    @adanech1990 4 ปีที่แล้ว +11

    Lord God protect and keep u Dr Abiy Ahmed 🇪🇹💪❤

  • @goldonprience7887
    @goldonprience7887 5 ปีที่แล้ว +14

    History of Ethiopian great leader!!

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +85

    Dr Abiy. We are lucky that you are our leader. We will become a great nation I am sure 🙏🏼👍🏼💪🏼

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps 5 ปีที่แล้ว +51

    እኔ ሙስሊም ነኝ
    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሱሰኛ በርግጥ ትንሽ አደለም የዘር ፣የፖለታካ፣ የአሺሺ፣ በተጨማሪም የተለያዪ ሱሶች ተጠቂ ናቸው ግን እመኑኝ ዪኒ ድጋፍ ከተደረገለት
    በጣም መለወጥ ይችላል ለዪኒ ጤና ይስጥልን
    እኔም ከስደት መልስ ዬኒኒ መደገፍ ፈልጋለው
    አላህ ይርዳክ ዪኒዬ
    ለዪኒ ከፍተኛ ድጋፍ ያስፈልገዋል

    • @mateb4802
      @mateb4802 5 ปีที่แล้ว

      Wanaw alama wetatun protestant madreg new.

    • @ٱميانتيفيحيا
      @ٱميانتيفيحيا 5 ปีที่แล้ว

      my life is Allhe Hjjjkj እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @Ambesaw1212
    @Ambesaw1212 5 ปีที่แล้ว +74

    2010 -2011 ስንሸጋገር ስለሰላም አውርተን ፡ መሪዋች ተገደሉ ጄኔራሎች ተገደሉ ። ኢትዮጵያን አንጩሁ ። ስለዚህ
    ለ ዶር አብይ ስትሉ ሰላም ፍጠሩ። አብይ ስራውን እንዳይሰራ በሽታ የሆነበት ኢትዮጵያን ናቸው።

    • @ጀስዊቲይዲዲያ
      @ጀስዊቲይዲዲያ 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @gmmg2094
      @gmmg2094 5 ปีที่แล้ว +2

      ምን በሽታ ብቻ ነቀርሳዎችም ናቸው ወይ ኣይሰሩም ወይንም ኣያሰሩም ኣዳዎች

    • @imanmohamed2653
      @imanmohamed2653 5 ปีที่แล้ว

      Alhamdulilah Allah gave Us A PM who is giving not stealing!!

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 5 ปีที่แล้ว +1

      🌹🌹

  • @melkamtube9596
    @melkamtube9596 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarkachhu

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +15

    Dr abiy you are a great person and a golden heart.
    Yoni I am happy to see you and you deserve it.

  • @miliruf5246
    @miliruf5246 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen .....Egziabher yekber

  • @yoni4926
    @yoni4926 5 ปีที่แล้ว +217

    ሽልማት ገና ዛሬ ቦታውን አገኜ ፣ ሁለታችሁንም የድንግል ማሪያ ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 5 ปีที่แล้ว +22

    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
    ደስታዬ ልክ አጣ
    ኢየሱስ ጌታ ነው ።
    ወንጌል ይለውጣል ።
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ለዮኒዬ ይገባዋል ይገባዋል ይገባዋል
    ጠቅላይ ሚኒስቴራችን
    ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ያክብርህ በአመራርህ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ለኛ ለስደተኞች መፍትሄ አታጣልንምና ጊዜው ሲደርስ በኩራት ወደ እምዬ ኢትዮጵያ ለመግባት ተስፋ አድርጌያለው

    • @royceet1258
      @royceet1258 5 ปีที่แล้ว

      Ana Mana 😂😂😂😂😂 hooo koy ene suse behonkut yoni min aschenkew ay edaye

    • @مفتاحجوھر
      @مفتاحجوھر 4 หลายเดือนก่อน +1

      Jesus.neby.enje.amlak.aydelem

  • @ethiopialove5125
    @ethiopialove5125 5 ปีที่แล้ว +30

    መልካም መሪ አግተናል እኛ እንወቅበት

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 ปีที่แล้ว +15

    ድንቅ ድንቅ የጌታዬ፡የሱስ ሥሪ፡ለዘላለም ነገስ፡ኢየሱስዬ ክብር ለላ፡ምን እላለሁ ጋና ወንጌል ይሰፋል።

  • @yonasgg9816
    @yonasgg9816 5 ปีที่แล้ว +57

    Im extremly impressed with our deputy prime minister....such a great heart!! Thank you Demeke Mekonnen

    • @temesgenfetari6906
      @temesgenfetari6906 5 ปีที่แล้ว +2

      Hizb tefa enji eko meriwochs alun

    • @mvab3252
      @mvab3252 5 ปีที่แล้ว +3

      Yonas Gebru indeed 🙏 በተለይ ከጠ/ሚ ጋር #ሲተቃቀፉ I couldn’t hold my tears 😭 let #God help them ✊️

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 5 ปีที่แล้ว +16

    ዶክተር አብያችን እንወድሀለን

  • @abdikareembale9049
    @abdikareembale9049 5 ปีที่แล้ว +30

    Best of the best abiyi ahmed

  • @gumatawgashaw8608
    @gumatawgashaw8608 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @ethioaddis5732
    @ethioaddis5732 5 ปีที่แล้ว +45

    Thanks Dr Abiy
    Yes
    He deserve it
    God bless Ethiopia 💚💛❤️

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 5 ปีที่แล้ว +29

    ኑጉሱ ሆይይይይይ ሺህህህ አመትት ንገስልኝ

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 5 ปีที่แล้ว +24

    ይህ ከአላህ ዘንድ የተላከልን ምርጥ መሪ የምትሰድቡት እኔ አልሰድባቹም አላህ ልቦና ይስጣቹ ቆይ ምን ያድርጋቹ ቲኒሽ አይደብራቹም ምድረ ሻይ ቅጠል. የአህመድ አሊ ጀግና አብይ የሚነካ ህሊና የለውም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 5 ปีที่แล้ว +1

      ፊዳካ tube እስልምናዬ ለኔ ኩራቴ ክክክክ ምድረ ሻይ ክተል 🤣🤣

    • @ተውሒድሱና
      @ተውሒድሱና 5 ปีที่แล้ว

      @@lulalula7120
      አው ከምር ቆይ አቅፎ የሚስም መሪ ኬት ይገኛል ሆሌ ማማረር ፈጣሪን ያስቀይማል በፊት አልሳቅኩኝም ነበር አሁን ሳኩኝ

    • @MoMo-ii6bc
      @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว

      ሻሂ ቅጠል ብለሽ አሳመርሻቼው ደደብ ናቼው ስው አያውቁም ለዛ ነው የሚሳደቡት ወይም ራሳቼውን በዴንብ አያውቁም እኔ አብይን እወደዋለሁ ስራው ሁሉ የሚያስደስት ነው

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 5 ปีที่แล้ว

      Yetena eko aydelem fetari yemarachew

    • @vh7995
      @vh7995 5 ปีที่แล้ว +1

      ክኛ እሚጠበቀው አላህ ክዚህ በላይ ለአብይ ሶብሩን ትግስቱን እንዲስጠው ነው ወላሂ ለላውን ትተነው የኡስታዞቻችንን ሁኔታ ሁላችንም እናውቃለንን ስንት ስደተኖችን ወደ ሀገር ክሞላ ጎደል ወደ ሀገራችንእየያዘ ገብቷል ኽር ስንቱን ብቻ አላህ ይጠብቀው ድአ አርጉለት ውዶች

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 5 ปีที่แล้ว +13

    Great speech Dr. Abiy. God bless you 🙏👍🇪🇷🇪🇹 Happy New Year from your neighbors 🌹🌺🇪🇷🇪🇹

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว +2

      Happy new year to you too my Eritrean sister!!! United and ancient Ethiopia and Eritrea forever!!!

    • @pourtoucaneporto1997
      @pourtoucaneporto1997 5 ปีที่แล้ว

      BIRTUKAN🇪🇹💝😘🇪🇹🇱🇧🇪🇹💝👍

  • @halaweyajamal250
    @halaweyajamal250 5 ปีที่แล้ว +9

    Thank you

    • @xjfhfjfufuf2201
      @xjfhfjfufuf2201 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 5 ปีที่แล้ว +15

    HE DESERVE IT!!! LONG LIVE FOR DR ABIY AND AGELGAY YONI GOD BLESS YOU🙏🏾🙏🏾🙏🏾. ERITREAN FROM CANADA 🇪🇷🇪🇹

  • @addisushiferaw5536
    @addisushiferaw5536 5 ปีที่แล้ว +24

    ይገበዋል

  • @bbbrmfamily7018
    @bbbrmfamily7018 5 ปีที่แล้ว +29

    For the first time Ethiopia have a true leader may God protect you wherever you are.God bless Ethiopia.

    • @edenbelay3726
      @edenbelay3726 5 ปีที่แล้ว

      ህዘብ ነቃ አታንጨበጨብ ዘምብለህ የትሁድ ቤተክርሰትያን ሴቃጠል ማሰራት እነሰ እርመጀሰ መውሰደ ሴችል ።ሰበካ ያሰተመራል ህዝብ ነቃ።።።

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 5 ปีที่แล้ว +27

    Here is again the amazing leader doing amazing thing he inspires us every day much love and respect OUR PM may Allha protect you from evil and bad people

  • @obamahabeta9895
    @obamahabeta9895 5 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnnnn

  • @newlove2792
    @newlove2792 5 ปีที่แล้ว +54

    ዮኒዬ በእውነት ይገባካል ...አክባሪው አክብሮካል

  • @kiyayani2102
    @kiyayani2102 5 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ የእናቶች ምርቃት ነዉ ለዝህ ክብር ያበቃክ በጣም ደስ ይላል

  • @ethio-orootube227
    @ethio-orootube227 5 ปีที่แล้ว +30

    ይህ ከፈጣሪ የተላከ ሙሴ ከሀገራች ኢትዮጵያ አልፎ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና አልፎ ለአለም ሁሉ አንድነት እና ስለመደመር እያስተማረ ይገኛል። ወጣቱ መሪዬ ዛሬ በሄደበት ሁሉ በእድሜ በእጥፍ ልበልጡት የሚችሉ እና ብዙ እውቀት አላቸው ተብሎ የሚገመቱ የአለም መንግስታት ሳይቀሩ ስለመደመር እና ስለሠላም ይሰብካል።
    አገር በማንም ፈቃድ ተሠርታ የምትፈርስ የእጅ ሥራ አይደለችምፈጣሪ ይችን ደሃ ሀገር ከመፍረስ ለማዳን አብቹን በድንገት ከች ያደረገለት ሲሆን በዚህ አንድ አመት ውስጥ አለም ያለአንዳች ችግር ከጫፍ ጫፍ በአንድ ድምጽ በክብር ከፍ ያደረገው ጀግናው መሪያችን ለ ኢትዮጵያ ፈጥሯል።

  • @Titi-sx2wx
    @Titi-sx2wx 5 ปีที่แล้ว +23

    God bless you more love from Eritrea

    • @ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ
      @ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

      በአፍህ እየላጨህ ሰው አትግደል ስንት ይማሰቃየ ኢትዮጵያዊ ሰው አለ ግን ማንም እህ የሚል የለም በአፍ ብቻ ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ አፈልግም ተግባር እጂ ለማንኛውም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ ያረብ

    • @adaneshlebanon4668
      @adaneshlebanon4668 4 ปีที่แล้ว

      😘❤️😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 ปีที่แล้ว +20

    What à touching speech !OMG

    • @samerahemed7453
      @samerahemed7453 5 ปีที่แล้ว

      Girmaso for Minnesota your right 👍

  • @yordanosseyoum1278
    @yordanosseyoum1278 5 ปีที่แล้ว +11

    wow i dont no what to say you are Amazing ,God bless you,Dr Abey

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 ปีที่แล้ว +43

    መልካም ወጣትነት:ወደ መልካም:ኢትዮጵያዊነት:ተለውጦ:ፍሬውን:ያሳየን!

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 5 ปีที่แล้ว

      Yea make every wetat pente

    • @hiowtsetegn8544
      @hiowtsetegn8544 5 ปีที่แล้ว

      Michael Corleone be positive

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 5 ปีที่แล้ว

      @@hiowtsetegn8544 Lol hiwotye you know I was very luck to have been raised by two intelligent parents that thought me to ask questions, research and read BEFORE accepting and agreeing on anything. so honey you can explain to me how and why am wrong if you want but dont tell me to be " positive" tell me how religion is an answer to a hungry and jobless youth? I mean for a short term maybe but in a long run? are these young so called melkam youth gonna eat manna kesemai even hungry?

  • @selamm289
    @selamm289 5 ปีที่แล้ว +19

    Dr.Abiy , what can I say - you are a great leader. You lead by example .

    • @ברהנואנדרגיה
      @ברהנואנדרגיה 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ለዩኒ አድናቁ ነኝ ደግሞም ለዶ/አብይ የማሳስበው ነገር ቢኖር ኢት/ያ የምትበለፅገው 1ኛ ስርቆት 2ኘ ሀሰት ከሳሽ እና በሀሰት መመስከር ምቀኝነት ጥላቻ ዘርኝነት ስንፍና፣አድሎ ወዘተ እነዚህ ከተቀገዱ ኢት/ያ በቅርቡ ትበለፅጋለች ስል አሳስባለሁ የኛ ታሪክ ሰሪወች፣የዩናታን ተከታይ ወጣቶች ወደፊት እንጅ ወደሇላ እንዳትሉ አድናቂያችሁ፣ነኝ ከይቅርታ ጋር ኡት/ያ ትቅደም።

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +79

    ዘላለማችንን ከወሬ ወሬ የምንሸጋገርበት ዘመን ሳይሆን ከተግባር ወደ ተግባር የምንሸጋገርበት ዘመን ያድርግልን ተፈላስፈን ያጠራቀምነውን ቃላቶች ሳይሆን ዘርተንና ሰርተን ያፈራነውን መልካም ፍሬያማ ስራዎች መድረክ ላይ ይዘን የምንቆም ትንሽ አውርተን ብዙ የምንሰራ መልካም ዘመን ያድርግልን

    • @aumuzidna3254
      @aumuzidna3254 5 ปีที่แล้ว +1

      zizuzd Ahmed አሚንንንንን

    • @yoz7938
      @yoz7938 5 ปีที่แล้ว

      Positive thinkers yargen amen!

    • @samson271
      @samson271 5 ปีที่แล้ว

      zizuzd Ahmed 30,000 ወጣቶችን ከሱስ እንዲወጡ ማድረግ የስራ ዉጤት መስሎኝ። ምንድነዉ የምታወራዉ?

    • @roseamar5839
      @roseamar5839 5 ปีที่แล้ว

      Betekelil

    • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
      @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 5 ปีที่แล้ว +9

    አንድነት ደስ ይላል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በእውነት ደስ ብሎኛል

  • @nice7303
    @nice7303 5 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው አክባሪው ስላከበረው ነው ልክ ነው ብሩክ ነህ ዶክተር አብይ።

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 5 ปีที่แล้ว +20

    አላህህህ ይጠብቅህህህህህ በንግግርህ እየገደልከንንንን ነውውውውው

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 5 ปีที่แล้ว +84

    Hager Tesfa alat ☝️

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 5 ปีที่แล้ว +2

      really?! you think religion helps 100milion dedeb hizb?! what a joke.

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 ปีที่แล้ว +2

      @@michaelcorleone1861 yegered lij likiskis

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 5 ปีที่แล้ว +1

      @@birhanuwoldegebriel1340 sidib is not the answer. go read books and explain to me how religion is an answer to 100milion people problem.

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 ปีที่แล้ว

      @@michaelcorleone1861 korkoro gala lenatih negerat dedeb

    • @embetchufamoeyesusgetanew4872
      @embetchufamoeyesusgetanew4872 5 ปีที่แล้ว

      Batikikil tasfama alate wowow ISYEEEEE iysus basira layi inemi lijuuu basira balo siyetani gudee fala yes tabarik abate bamadariya haleluyaaa ISYEEEEE hashuuuuuuu ekahun geta iyesus fatsimo yibarikachchu hulachchumi tabarikuuuuuu amennnnnn yeabate biruk yeagar lijochcho ayezachchu tasefa alate agare seyitani yekatale😭😭😭😭😭☝️☝️☝️

  • @yetnayetsboka2548
    @yetnayetsboka2548 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እድሜህ ይርዘም ዶክቶር አብይ ሺ አመት ኑርልን

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 5 ปีที่แล้ว +34

    አንተን መጥላት ከእኔ ይራቅ
    የክርስቶስ ፍቅር ባንተም ተምረናል ይሻግረናል
    ለምድራቱ ፍውስ ለህዝቡ በረክት
    አንድ አምላክ ፍቃድ ሆነ
    ሞገስ ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን
    ህዝባችንን ምድራችንን ይባርክ

  • @peaceworld8461
    @peaceworld8461 5 ปีที่แล้ว +10

    I love you, my PM!

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 ปีที่แล้ว +51

    Dr Abiy continue doing amazing things again. Thank you for your dedication to our poor country. May god bless you and our mother land.

    • @mollamia4484
      @mollamia4484 5 ปีที่แล้ว

      እንሸአለህ

    • @abebebiserat9466
      @abebebiserat9466 5 ปีที่แล้ว

      Leba Abiy killed Amhara & Asaminew Tsige

    • @user-Eth
      @user-Eth 5 ปีที่แล้ว

      Abebe Biserat @ መጀመርያ፡ እሺን፡ እንግልዚህኛህን፡ አስተካክላት፡፡ መሀይም!

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 5 ปีที่แล้ว +30

    አብይዬ የኛ ልበ ዉብ ዉዳችን ስስታችን አብቹ ኑርልን እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @tigistmojo
      @tigistmojo 5 ปีที่แล้ว +2

      አንጀት አርስ አገላለፅ!

    • @ritatwelco1290
      @ritatwelco1290 4 ปีที่แล้ว

      እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቀቹ ደስ ሥትሉ ጌታ ፀገው የብዘለቹ ተበራኩ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን. አሜን. አሜን. የኛ. እንቁ
    እልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እግዚአብሒር ከናንተ ጋር ይሁን. የኛ
    የኔ ውድ. እንቁ የአፍሪካ ብርሃን አብይዬ
    ደምዬ. አንበሳዬ. ጀግናዬ. ደመቅዬ
    ውድ. ዮናታል. እግዚአብሒር. ይስጥልን

  • @demegebreyesus1226
    @demegebreyesus1226 5 ปีที่แล้ว +13

    Is this true in Ethiopia?
    It's great!
    ይህ በእዉነት በኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ?
    ታምር ነዉ!

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba5823 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በህይወት ኖርኩኝ ይህንን ዜና ይህንን ተአምር ላሳየኝ አምላክ ክብር ይሁንለት አሜን
    እወዳችኋለው ተባረኩ

  • @zachrist853
    @zachrist853 5 ปีที่แล้ว

    tebarek geta yibarkih egzabher yitebkih

  • @zelalemnigussie4974
    @zelalemnigussie4974 5 ปีที่แล้ว +24

    Abiy is a Gift from God to Lead Ethiopians out of darkness to the Light . GOD BLESS ETHIOPIANS. 🔔🇪🇹

    • @godblessforall1481
      @godblessforall1481 5 ปีที่แล้ว

      zelalem Nigussie
      But Ethiopia is in darkness right now.

    • @shishaygebretsadik5133
      @shishaygebretsadik5133 5 ปีที่แล้ว

      የሀ ኣስመሳይ ስያስጠላ

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว

      @@shishaygebretsadik5133 እስኪ ፀበል ሞክር,,,,
      ይህን የመሰለ መሪ አስመሳይ ማለት የጤና አይመስልም,,,,

    • @shishaygebretsadik5133
      @shishaygebretsadik5133 5 ปีที่แล้ว

      @@tewelde1204 እንዲህ ኣይነት ካሃዲ ኢትዮጵያን ኣተራምሶ ያለውን ተቋማት እንዲሸጥ ሽርጉድ ውስጥ ያለ በኢትዮጵያ መጭው ትውልድ ያላገናዘበ ኣገር ሸያጭ ነው ኣሁን ይመስላችዋል እያጨበጨባቹ ኢትዮጵያ ፈርሳ በቀኝ እጅ ኢሱ ታያላቹ

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 ปีที่แล้ว

      @@shishaygebretsadik5133 ኧረ ተው,,, ሀገር የሚያተራምሰው, ትውልድን የገደለው, ተቋማትን እዳ በእዳ ያደረገው ,,,, ማን እንደሆነ ጠፍቶህ ነው,,?
      ለነገሩ እኔ አአበባ ተወልጄ ያደጉ ኤርትራዊት ነኝ ግን ኢትዮፕያ ወስጤ ስለሆነች ብዙ ነገር እከታተላለው,,,, ዶር አብይ ለኢትዮፕያ ብቻ ሳይሆን ለጎረቤት ሀገሮች የሚተርፍ መልካም ሰው ነው,,,
      ወደ’ቦይ ገብረጻድቕ,,, ግዜ ተቐይሩ እዩ,,, በስመኣም በል,,,
      ብዙሕ ሪእና ኢና,,,
      ኣምላኽ ሰናይ ዘበን የምጻኣልና ጥራይ,,,

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 5 ปีที่แล้ว +69

    እንዲ አይነት መሪ በማግኘታችን እግዚአብሔር ይመስገን ከነ ጉድለቱ መሪያችንን መደገፍ አማራጭ የሌለን ግዴታ ነው !!

  • @enegess1479
    @enegess1479 5 ปีที่แล้ว +8

    Doctor Abiy , I have no words to describe your love for Ethiopia and most of all God; and I would just say you are incredible man. Thank you.

  • @مارينا-ب6ض
    @مارينا-ب6ض 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ዱክተር አብይ

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 ปีที่แล้ว +15

    OMG Dr Aby !!! You make me cry u know why....❤ plus Yoni love u both of u my Hero!!

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว +6

    አብይ የኔ 1ኛ ጠ/ሚኒስተር እኔ ከዚህ በፊት አንድም ጠ/ሚኒስተር አድንቄ አላውቅም ሌላውን ተውት በኢትዬና በኤርትራ የተጠፋፋን ህዝብ እንባ እያራጨ በፍቅር ማገናኘቱ ብቻ ለኔ በቂ ነው ኑርልን አቦ

  • @betelhemasefa8762
    @betelhemasefa8762 5 ปีที่แล้ว +7

    May Glory be given to God whose time is always right...its such an honer to be governed by such a humble person Dr Abiy..❤❤❤...Yoni you are the light of our generation

    • @ebuyalemu3563
      @ebuyalemu3563 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkkkkkk son of the devil i think you got the bless of hell

  • @ጀስዊቲይዲዲያ
    @ጀስዊቲይዲዲያ 5 ปีที่แล้ว +20

    የኢትዮጵያዊያን ሆይ ከነፈሰው ጋር በዘረኝነት ካበደው አብረን መጮህ ትተን በማስተዋል ይህን ሰው ልንደግፈው ይገባል ።በዘመናችን እግዚአብሔር የሰጠን መልካም መሪ ነው ።

  • @tafessemathewos423
    @tafessemathewos423 5 ปีที่แล้ว +4

    እምባዬን ማቆም አቃተኝ በእውነት ለኢምዬ ኢትዮጵያ የካሳ ዘመን ነው!!!!❤❤❤may God bless this two stars of the 21St century!!!! Y&PM D'R

    • @geteasfaw9244
      @geteasfaw9244 4 ปีที่แล้ว

      Du bist Einmalig. Dr. Abiy Ahimed-Ali Von und zu ETHIOPIA

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk 3 ปีที่แล้ว +2

    No words, Lots of tears 😪😪🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @yedebrebrihanlijhabeshawit6485
    @yedebrebrihanlijhabeshawit6485 5 ปีที่แล้ว +22

    GBU Abichu💚💛❤️🙌🏾🙏🏾

  • @yaredyohannes8487
    @yaredyohannes8487 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoniye yegebahal
    Dr abiy geta abzeto yebarekeh.

  • @Joseph_spider15
    @Joseph_spider15 5 ปีที่แล้ว +15

    አብይ የኔ ሞገሳም☺️

  • @zebdewoszekarias6830
    @zebdewoszekarias6830 5 ปีที่แล้ว +5

    Yoni did an exemplary work.This is the beginning of many more good things to come. Best wishes in all you do and congrats on the job well done!

  • @hiruttsehay3310
    @hiruttsehay3310 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር ዶ/ር አብይ ን ይባርክልን።ይህ ሰው ለኢትዮጵያ በብቸኝነት የተሰጠ የጌታ ልጅ ነው።

  • @badegkayitaobama2317
    @badegkayitaobama2317 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 ปีที่แล้ว +110

    good bless all Ethiopia and Abiy is the best man very

  • @tarikufikre6894
    @tarikufikre6894 5 ปีที่แล้ว +2

    wow great speech mr President.

  • @ararsadesisa3063
    @ararsadesisa3063 5 ปีที่แล้ว +10

    GOD MAY BLESS YOU ( YONI AND DR. ABIY)

  • @senaitasefa4663
    @senaitasefa4663 5 ปีที่แล้ว +2

    Let God blesses both of you

  • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
    @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 ปีที่แล้ว +6

    ደመቀ መኮነን አነጋግሩ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅ ያረብ ሲናገር ረጋ ብሎ የሚናገረዉ ያረቢ በሄድክበት አላህ ከጎንህ ይሁን ያረብ ::አብይም ተባረክ

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏾🌷
    Ye Fekere Abate '..Ethiopian Minster .Dr Abiy Ahemed Ali 💚💚💚💚💚💚🌷🙏🏾

  • @paulosbekana5521
    @paulosbekana5521 5 ปีที่แล้ว +12

    God Bless My Prime Dr.Abiy and Yonii

  • @beehee180
    @beehee180 5 ปีที่แล้ว +19

    እኔ እስላምነኝ በወንድሜ መሽለም በጣም ደስተኝ ነኝ ለመራችን አላህ ይጠብቅልን ለሁሉምእምነትክብር የሚሰጥም ነው

  • @hagereethiopia8607
    @hagereethiopia8607 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የማንም ፖለቲካም ብሔርም ደጋፊም አይደለሁም ነገር ግን ኢትዮጲያዊ ነኝ አንተ ጥሩ መሪ ነበርህ ነገር ግን ፅጌረዳ ስትተክል በኩርንችት ምስማር ይቀይሩባሀል አይዞህ በርታ ሁሉም አላፊ ነው ።

    • @abduz7938
      @abduz7938 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 ปีที่แล้ว +13

    መልካሙ ወጣትም ፈጣሪይጠብቅልነ ኣብያችነም ፈጣሪ ይጠብቅልነ ዬናታል ፍጣሪ ይጨምርልህ ኣይዟህ በርታ ኣብያችንም ፍጣሪ ይጠብቅልነ

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 5 ปีที่แล้ว +20

    የኔ አንበሣ ልዩ ምንም ትችላለክ በዛው የቤተክርስቲያን መቃጠል እንዲሑም የአባቶች የእናቶች መለኩሣውያን ግድያ መደፈር ይቁምንል አባ እሥቲ በርታ አንተ በዘመኔ የማውቅ እንቁ ድንቅ መሪ አልፎም አባት ነክ የሥልጣን ዘመንከን ፈጣሪ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን።

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 4 ปีที่แล้ว

    Wow God bless more both dearest

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +11

    ዮናታን ተሳክቶልሀል ክብር ለጌታ ይሀን👏👍

  • @አሜን-ሸ4ፐ
    @አሜን-ሸ4ፐ 5 ปีที่แล้ว

    Are yebark amen.

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 5 ปีที่แล้ว +63

    በነካ እጃቹ ባለገጀራውን ጅዋርን ወደእራሱ እንዲመለስ ፀልዩለት ሃገርን ሊበታትን ሌት ተቀን እየለፋ ነው እባካችሁ እጁ ከሃገራችን ላይ እንዲያነስ በፀሎት ትጉ

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 5 ปีที่แล้ว

    geta yebarekachu

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 5 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ ያገባዋል እግዚአብሔር ይጠብቀው ጌታ ይባርክ አሜን አብይ አንተም አንደኛ ነክ 📖📖📖ወንጌል ይለውጣል 🙏🙏🙏

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 3 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU 🙏🏾🌷

  • @tserqanemariyaam_youtube9741
    @tserqanemariyaam_youtube9741 5 ปีที่แล้ว +19

    Tanks so much P/M D/R Abiy

  • @smuknjooknjoo8307
    @smuknjooknjoo8307 5 ปีที่แล้ว +8

    ስላምህን ያብዞልህ አቡ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 5 ปีที่แล้ว +7

    እንደ ቃልህ ይደረግላት ለምስኪኗ ኢትዮጵያ.
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር.

  • @FIKERish
    @FIKERish 5 ปีที่แล้ว +18

    Yoni I don’t know you but, Congratulations! Your hard work pays you! May God give u more! You got lucky U got gift from Dr. Abiye He sent by God! Thanks Dr.😘😘🌹🌹✨✨Tears on my eyes🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Stay Kind💥⭐️🌙✨💫🌟