እህታችን እንድረስላት🙏🙏🙏 ነፂ እና ሄሉ ሰርፕራይዝ አደረጉኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2023
  • ‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 9 หลายเดือนก่อน +654

    እህታችንን እንታደጋት😢🙏🙏🙏🙏

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 9 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 9 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @emutowfiq2994
      @emutowfiq2994 9 หลายเดือนก่อน +7

      የቡታጀራ ይቱበሮች ቃለት አጣሁላቹ❤❤❤

    • @yenenesh-in8pq
      @yenenesh-in8pq 9 หลายเดือนก่อน +2

      Be awent tebarku kal yelngim tari ayirsachuhum be awent 🙏🙏

    • @A.A-oj5nf7ip9e
      @A.A-oj5nf7ip9e 9 หลายเดือนก่อน +3

      እንወዳችኋለን እንድረስላት ወገኖቻችን

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 9 หลายเดือนก่อน +162

    ጎበዞች እትዮጲያዊያን ማለት እደዝ ነዉ 😢😢 የኔ ከሪታታ ለይላ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን አሜንንንንንንን ❤❤❤❤❤

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 9 หลายเดือนก่อน

      ምን አሉው ከንሱው ብዙው ነበር ሚጠበቅው በዛላይ የድ ስፈረ በይው ትውለዳሽው አድ ቀበሌ ውስጥ ነው ይበልጥ ድምፅ መሆን እየቻሉው ግን ላይክ ነው የፈለጉባት ፎቶ ለጠፈው።

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 9 หลายเดือนก่อน +58

    የኔ ቅነ ልቦች ❤🎉የኛ ባለማህተቦች እህታችን እመብረሀን ትድረስልሽ

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 9 หลายเดือนก่อน +22

    ምርጥ ወንድሞች ለእህታችን ድምፅ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እህታችንን አሏህ ነጃ ይበላት

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 9 หลายเดือนก่อน +117

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-gt9le8jy2m
      @user-gt9le8jy2m 9 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ኦትዮጲያውይ የውነት ልቤን ነካችሁትጀግኖች

    • @user-uo9zo6of5p
      @user-uo9zo6of5p 9 หลายเดือนก่อน

      عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤

    • @hasanatsayid5112
      @hasanatsayid5112 9 หลายเดือนก่อน

      S❤a❤w❤

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl 9 หลายเดือนก่อน

      SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ib3qn2vx4k
    @user-ib3qn2vx4k 9 หลายเดือนก่อน +108

    ትለያላችሁ እናተ ቤተሰብች እናተንም አላሕ ይጠብቃቾሁ እደተሰበሳባችሁ❤

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢batim

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 9 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ምንም

  • @halema9606
    @halema9606 9 หลายเดือนก่อน +19

    አላህ ፍረዲን ቅረብ ያረግላት ያረብ 😭😭😭😭

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ የኔ ዉዶች እህታችንን ከዚህ ፈተና ነፃ ያዉጣልን እህታችንን😢😢😢😢😢

  • @user-rf2rt1cf6f
    @user-rf2rt1cf6f 9 หลายเดือนก่อน +49

    አላህዬ እህታችንን ለቤተሰቦ ስትል የተጫነቀችን ነብስ አንተ እርዳት ያአላህ ከቤተሰቦቿጋር አገናኛት

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 9 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን አሜንንንንን ይችላል እግዚያብሔር ያሰመልጣት የሰዎቹ ምክር ይፍረስ እታችን ብቻ ያሰመልጣት

  • @user-wz9sw8ih4m
    @user-wz9sw8ih4m 9 หลายเดือนก่อน +23

    ዛሬ አሥደሰታችሁኝ ጎበዞች
    ካለችበት ጭንቅ አሏህ ነፃ ያድርግልን የኔ ከርታታ እናትና አባቷም ተገላቱ እህህህህ ስደት

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 9 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ ባለማህተቦች ስታምሩ ❤እታችን ን ፈጣሪ ይደረስላት😢

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 9 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እሷንም በደስታ ለሀገሯ ለቤተሠቦቿ ያብቃት😢

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 9 หลายเดือนก่อน +19

    ይህ ነው የሚያምረባቺሁ አላህ ነጃ ብልት ለሀገራ ያብቃት😢😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 หลายเดือนก่อน +22

    መነው ግን እዳኔ ያህታችን ለይላ ዳስታ ያነፋቃው 😢አለህ ህይ ዳስታቻውን አሰመን 🤲🤲🥺

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 9 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @user-lw1dp7ty2v
      @user-lw1dp7ty2v 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሱ

    • @nasibamuzmal4711
      @nasibamuzmal4711 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ በጠም

    • @fgui789
      @fgui789 9 หลายเดือนก่อน

      እንሻአለህበቅርብ😢😢😢🤲🤲🤲🤲☝️☝️

  • @YeshiKebede-ir7br
    @YeshiKebede-ir7br 9 หลายเดือนก่อน +9

    ድግል ሆይ ስለ ልጅሽ ብለሽ ይችን ስደተኛ ታደጊልን😢😢😢😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 หลายเดือนก่อน +36

    ቡታጅራዎች ትለያላችሁ ❤❤❤😢😢😢ፈጣሪ ይርዳችሁ በውነት በቲክታክ ስራውን ተሰርቷል በቀደም እያለቀስን ነበር

    • @user-zo6ie3qj7g
      @user-zo6ie3qj7g 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 😭☝️🤲🤲🤲

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 9 หลายเดือนก่อน

      ምንም አልሰሩም ቲሽረት አስሩው በቃ ይህ ብቻ ነበር ሚገባቸው እድ አዳገር ልጅ ብዙው ነበር ምጠብቅው ውረኛም ላይክ ፈልገው ነው😢

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 9 หลายเดือนก่อน

      @@feyzaShifa ምን ያድርጉ እሱንም እነሱ ሆነው ነው እዴ ቆም ብለሽ አስቢ እዳውም እድለኛናት ነብስነውኮ ያጠፋችው አች ልጅሽን ሰራተኛ ቢገልብሽ የኔማር የኔውድ ብለሽ ትለቂያታለሽ ለዛውም በሳውዲህግ ታቂያለሽ ባለፈው ለራሳቸው ዜጋኳን ያልራሩ እዴ ስለዚህ እነዚህ ደሞ ምን ያድርጉ ከዚህ በላይሲቀጥል ቲሸርት አላሰሩም የራሳቸው ልብስ ነው በደንብ አስተውይ

    • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
      @MihiretAbnewmihiret-gg1hr 9 หลายเดือนก่อน +2

      ምነው ክፉ ነገር ካፍሽ ባይወጣ ዝም አትይም እኛው ድምፅ ዑኑ አልናቸው ከዛአቃቂር ታወጫለሸ ትልቅ ይትበር ያላቸው አልሰሩም ክፉ አይውጣሽ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 9 หลายเดือนก่อน

      @@MihiretAbnewmihiret-gg1hr ዝም አትያትም እሱንም እነሱ ሆነው ነው ሲቀጥል የሳውዲ ህግ ለራሳቸው ዜጋ የማይራሩ ይችን በብር መማራቸው እድለኛ ናት

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 9 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔርን ጀግኖች ናችሁ እናተ ስንት ዩቱበር አፉን ዘግቶ እናተ ግን 😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድምፅ ስለሆናችሁ ተባረኩ እሷንም እግዚአብሔር ያውጣት የኔ ከርታታ እህት 😢😢😢😢😢

  • @SelamAbuhay-cw2wu
    @SelamAbuhay-cw2wu 9 หลายเดือนก่อน +15

    ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምረው ሰላማቹሁ ይብዛ!! አወ እህታችንን ከፈጣሪ በታች ልንረዳት ይገባል!

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f 9 หลายเดือนก่อน +17

    የድንግል ማርያም ልጅ ከሰይፍ ይጠብቃት የኛ መከራ ብዙ ነው 😢

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 9 หลายเดือนก่อน

      አላህ ነጃ ይበላት ድንግል ለልጅዋም አልሆነች

    • @krfu6854
      @krfu6854 9 หลายเดือนก่อน

      መሬም ሰው ናት ነጃ ማውጣት የሚችለው መሬምንም ልጇንም የፈጠረው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው

    • @ethiopialovetube33
      @ethiopialovetube33 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@feyzaShifaጭንቅላት ባዶ ደነዝ በእምነቷ ፀለየችላት አላህ ያውጣት ትበል መሀይም ቱ መልካም መዋል ሚስያጠላው ለዚህ ነው ግን ከፈጣሪ ይገኛል ኢየሱስ ክርስቶስ ይታደጋት ሰይፍ የማይሰነጥቀው የኢየሱስ ስም ብቻ ነው❤

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 9 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ምርጦች ክበሩልን እስኪ ትልልቅ ዩቲበሮችም ድምጽ ሁኑ ለእህታችን አስለቀሰችኝ የኔ እናት እግዚአብሔር ይረዳሽ😢😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያሥለቅሣል ኡፍፍፍፍ ኢትዮጵያዊ ነቴ አሥለቀሰኝ

  • @user-gt6ln7zv9t
    @user-gt6ln7zv9t 9 หลายเดือนก่อน +7

    በመጀመሪያ ላይኩ ያረግኩት የኮመትኩት እኔ ነኝ እልታችን ለይላ አላህ በሰላም ለእናት ሀገርዋ የረብቂት

  • @alebeko9007
    @alebeko9007 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ሠብ አላደረክም ነበር ይህንን መልካምነታቸውን አይቸ ማለፍ አልቻልኩም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የናተ አይነትን ማበረታታት አለብን❤❤❤❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል ትለያላችሁ ጎበዝ በርቱ ክፍ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ እድህ ነዉ ሠዉ ማለት አላህ እህታችንን ከዚህ ጪቀት ያዉጣት ጎበዞች ፍቅራችሁን ያብባላችሁ

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔወንድሞች ስታምሩ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ አኮራችሁን እሷንም አላህ ከጭንቅ ያዉጣት

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 9 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ውዶች እደዚህ ቁም ነገር ስሩም እናበርታታችሓለን😢ለይላ አላህ ዬድርስልሽ😢

  • @wde6590
    @wde6590 9 หลายเดือนก่อน +7

    የሰው ነት ልክ🥺 የውቢቷ የሀገሬ ልጆች ትለያላቹ ጌታን እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏

  • @user-kv8dy4xw3b
    @user-kv8dy4xw3b 9 หลายเดือนก่อน +7

    ባለማሕተቦች እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን እንታደጋት

  • @Zebu918
    @Zebu918 9 หลายเดือนก่อน +23

    ኡፍፍፍፍፍ የምር አስለቀሳቹኝ ጎበዞች ሁላችንም ከጎንዋ መሆን አለብን 😢😢😢

    • @user-ww6xe7yt3p
      @user-ww6xe7yt3p 9 หลายเดือนก่อน

      ጎበዞች አላህይድርሥላት

    • @asiyaohesamo6892
      @asiyaohesamo6892 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ብትይ ሰለቅ እበዬ ፈሰሲ አላ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 9 หลายเดือนก่อน +11

    ትላያላችሁ ጌታ ን 👍👍👍👍👍👍👍ጎባዞቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤ባርቱ 🙏🙏🙏

  • @zuzuzed
    @zuzuzed 9 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ የኢት ብርቅየ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ለይላ እህታችንም አላህ ነጃ ያውጣት

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ሒወት ማትረፍ ትልቅ ፅድቅ ነው ፈጣሪ ለቤተሠቦቻ ያብቃት

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 9 หลายเดือนก่อน +15

    ፈጣሪ ይርዳት ❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 9 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤ የኔ ምርጦች ቤተሰቦች አብሽሩ ለይላዬ ትወጣለች ከአላህ ጋር 😢😢😢😢 እሄ ለቅሷችን በደስታ ይቀየራል

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se 9 หลายเดือนก่อน +2

    አስተዋይ ወጣቶች ናቺሁ መልካምነታቺሁን ቀጥሉበት ❤❤❤❤

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዛሬ ደስ ብላቹኝ አታቁም ተባረኩ እህታችን ካለችበት ፈጣሪ ነፃ ያውጣት😢

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስስትሉ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ አሚን ያረብ

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው በርቱ እድህ ነው መተባበር

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ለሰው ሲተዛዘን ሲደጋገፍ እንደት ደስ ይላል አላህ ሁላችሁንም ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ

  • @ranu2992
    @ranu2992 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሰላማቹ ይብዛልን በጣም ነው ያኮራቹን ወገን ማለት እንዲ ነው እናመሰግናለን ለይላ አላህ ነፃ የትወጣ ያርጋት

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያዊነት ይህነወ ወድም እህቶቸ ❤አላህ ይድረስለት እኛ ሰበቡን እናዳርሳለን ኢሻአለህ 🥺

  • @user-yo4hp3ty6t
    @user-yo4hp3ty6t 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን. እሷንም አላህ ይርዳት ያረብ.

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እጅግ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያኖች ናችሁ... ይሄ ነው ስው መሆን.. ይሄ ነው ስውነት
    ይቺን እህታችንን እንታደጋት @ ድምፅ እንሁናት... ኦርቶዶክሶ በ ፅሎት @ ሙስሊም ወገኖቼ በዱአ ... እንተባበር.. አቦ ተባረኩ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዞች እናመሰግናለን አላህ ያለምክንያት እዚህ አልደረስም ነገሩ ቢኢዝኒላህተአላ ነጃትወጣለች😊

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሏህ በረካያ ርጋችሁ 😢😢ዲምፀ ስለሆናችሁ

  • @fathiyanasser2496
    @fathiyanasser2496 9 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ.በሰላም.ለሀገርሽ.ያብቃሽ.❤❤❤❤

  • @AAa-wd4mf
    @AAa-wd4mf 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ በአዛኝቷ ደስስስ ስትሉ እግዚያብሄር ይስጣችሁ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ከነ ልጇ ትድረስላት በእውነት😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatomar8066
    @hayatomar8066 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔመልካም ወንዲሞች አላህያክብርልን እህታችን ለይላ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልሽ የስደቷ እህት😢😢😢😢

  • @user-mu3vv4vz4d
    @user-mu3vv4vz4d 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሏህ ያግዛት የኔ ከርታታ😢😢

  • @rkbd6652
    @rkbd6652 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ የኔ ባለማእተቦች ማማራችሁ❤❤
    እህታችንንም የባህራንን የሞትን ደብዳቤ ወደ ህየወት የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሽ

  • @goasd8257
    @goasd8257 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያላቹ የኔ ውዶች ክፉውን አይንካቹ የኔ ከርታታ እህታችን ላይላም በሰላም ያውጣት😢😢😢

  • @user-dt2pc1eq2n
    @user-dt2pc1eq2n 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዩ ነፂ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤በተረፍ ሁላችሆንም እወዳችሆለሆ

  • @user-zo1kw9vs3l
    @user-zo1kw9vs3l 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ የቡታጀራ ዩቱበሮች ሥጠብቃቹ ነበር ድምጽ ሥለሆናቹ እናመሠግናለን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ባለማህተቦች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢ለይላዬ አይዞሽ ነጻ ትወጫለሽ ይሄ ነገር የተፈጠረው ለበጎ ነው ኢትዮጵያዊነት የለም ጠፋ ሲባል ፈጣሪ በአንቺ በኩል የህዝቡ አንድነት ሊያሳይ ነው

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሊሆን ይችላልን ፈጣሪ ተአምራዊ አምላክ ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน

      @@yeshiabebe6237 ❤️❤️❤️❤️

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 หลายเดือนก่อน +2

      እንሻአላህ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ገጥሟት ነው ግን?ማለቴ በምን ምክንያት ነው ምትገደለው??ጌታ ይርዳት😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน

      @@clickcell4333 ህጻን ልጅ ሞቶባት ነው 🥹🥹

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች እግዚአብሄር ተአምር ሠርቶ በሠላም ለሀገሯ ለመብቃት ያድርሣት ሁሉ ይቻለዋል ❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂ ዘመንሽ ይባረክ ፍቅራቹ ሲያሰቀና ተባረኩ❤❤❤❤ማርኮ❤❤የኔ ቅን❤መልካም ወንድማችን

  • @user-bf5tg3xz1q
    @user-bf5tg3xz1q 9 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ምርጦች በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @user-qe9ed9rx6q
    @user-qe9ed9rx6q 9 หลายเดือนก่อน +6

    እናተን አለማድነቅ አይቻልም👍❤💜

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያግዘን እናተን እናመሰግናለን ወንድም እህቶቻችን ያረብ ሀገር ሴት ለሁሉ ደራሽ ነን ስኖድቅ እደዚህ ቸሚያነሳን ከጎናችንጨየሚቆም ስናይ እንደሰታለን

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች እናመሰግናለን አንድንታችን ያሸነፈል ከጭንቅ የሚያወጣው ያሻው ሁሉ በሱ እጅ ሆኖ እኛ ሰበብ ማድርስ የኛ ፋንታ ነው

  • @umumeriyem
    @umumeriyem 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን 😢😢😢😢 እኔስ ጨንቆኛል ሁላችንም ለይላን እንታደጋት ማርክ እባክህን ጊቢ አሰባስቡ በቻላቹ መጠን ሀገር እስክትገባ ድምፅ መሆን አታቁሙ የትም ተወለድ ....

  • @AminatAdam-yj1of
    @AminatAdam-yj1of 9 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢 የአሏህ ፈረጃዉን ቅርብአረግላት😢😢😢

  • @sofiasofi1775
    @sofiasofi1775 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ውዶቸ አላህ ይጨምርላችሁ ፈጣሪ ያቆያችሁ❤❤❤❤

  • @akhrammuhamed6231
    @akhrammuhamed6231 9 หลายเดือนก่อน +5

    ተለያላቹሁ ኑሩልን ፍጣሪ ይደረስላት ድምፂ ሁኑ ቤትሰብ😢😢😢😢😢

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 9 หลายเดือนก่อน +4

    ውስጤ እያሰባችሁ እደት ለሰፈራቸው ልጂ አይወጡም እያልኩ የተንቢን ጪምር

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ባል ማህተብች እግዚአብሔር ያክበራቸሁ🙏

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c 9 หลายเดือนก่อน

    _አላህዬ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ይቺንም ሚስኪን እህታች አላህዬ ሰፊ በሆነው እዝነቱ ነጃ ይበለት ያረብብብብብ_

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን እግዚአብሔር ይደረስላት እግዚአብሔር ከሷ ጋራ ይሆን

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 9 หลายเดือนก่อน +4

    አምላክ ይድረስላት የኔ እናት😢

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔከርታታ እግዚአብሔር ከእስር ያስፈታሺ ለናትሺጋር መገናኘትያብቃሺ ይኸንያህልአመት11አመትያማል

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 9 หลายเดือนก่อน

    ወሊሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጎበዞች እኛ ሰበብ ነን አላህ ደሞ ነፃ ያውጣት ያረብ

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 9 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውዶች ወላሂ ትለያላቹ እኮ 😢😢😢😢

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው!!!!የልጅ ብልህ ናቹ ድምጽ ለሆና ቹ tnx በጣም ደስ ት ላላቹ ምርጦች ❤️❤️❤️

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ክፉ አይካችሁ አስታዋዮች

  • @user-xo3vi9kz3s
    @user-xo3vi9kz3s 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች ናችሁ አላህ ፈረጃውን ቅረብ ያድረግላት

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 9 หลายเดือนก่อน +7

    🙆😢😭😭😭😭😭😭😭ሁሌም ድምፅ ሁኑዋት ወንድሞቼ 😭😭😭

  • @susutub17
    @susutub17 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ እኮ ተለያላቹ ❤

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያርቢ አላህ ይድርሥላት 0:54

  • @ansha6059
    @ansha6059 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህይ አንተው በረህመትህ ከቤተሰብቸይ በስላም ይጨምረታ ያረብ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kere6628
    @kere6628 9 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢እነታን አለመድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umuabdurahman2793
    @umuabdurahman2793 9 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን ጎበዞች እህታችንንም ያረብ አላህ ይፈርጃት❤

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላሕ ይድረሥልሺ ያረብ የእናት አባትሺ እንባ ይጠብቅሺ 😭😭😭😭💔💔💔

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 9 หลายเดือนก่อน +26

    የተዋ ህዶልጆች ባለማህተቦች ሥታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @frfd8768
    @frfd8768 9 หลายเดือนก่อน +7

    እናንተን አለማድነቅ አይቻልም😢😢❤❤❤❤

  • @sulihenur8784
    @sulihenur8784 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ አለኝ ወላሂ ሰሞኑ ለምን ድምፅ አልሆኑም እነ ማርክ ብዬ ከፍቶኝ ነበር ደስ የላል ጀግና ናችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 หลายเดือนก่อน

    ነፅዬ... አንቺስ ትለያለሽ... ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👏👏👏

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሷን ሂወት ትታ ለሰዎች የኖረች
    የንፋስ ላይ ሻማ ሆና ታበራለች
    እሷ ግን ሰው የላት ውለታ ሚውቅላት
    ፈተናዋ ብዙ ሁሉም ለርሷ ጠላት
    ምንም የማይመስላት እሷ ጠንካራ ናት
    ውለታዋ ብዙ ብዕር የማይገልፃት
    አምሳያ የሌላት የአረብ ሀገር ሴት ናት።
    ያረብ የእህታችንን ችግር ካለችበት ከጭንቅ አውጣት
    የሄሉ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ቅን ልቦች😢

  • @betlhame-zv4fy
    @betlhame-zv4fy 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይማራት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አለያት

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይድረሥላት እናተም አላህ ይጨምርላችሉ❤❤❤❤

  • @jeryyeru6912
    @jeryyeru6912 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ተባረኩ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤እና ኒፂዬ ከአረብ ሀገር ስመለስ እቃ ካንቺ እገዛለሁ በጣም የሚያምር እቃዎች አሉ እሽ የኔ ውድ ❤❤

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ደስ ስትሉ ይመቻችሁ ልጅቷንም አላህ ይርዳት ነጃይበላት 😢😢

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መልኮም ናቺሁ አላህ የደረሰ እልሽ እህታችን አይይይ ሰድት

  • @Medina-eg2rt
    @Medina-eg2rt 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ማሮቺ አላህ ያክብራቺሁ ኢንሻ አላህ በእናተ እገዛ እና በአላህ ፍቃድ እህታቺን ነጃ ትወጣለቺ😊

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውንድሞች. ከምር በጣም ነው እምናመስግነው. ከጎናችን ስለሆናችሁ ❤❤

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላህከክፉነገር ይጠብቃችሁ እሷንም በደስታ ለሀገሯ ለቤተሠቦቿያብቃት 😢

  • @user-tq9yx4ru7t
    @user-tq9yx4ru7t 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ በርቱ እንሻላ በአላህ ፍቃድ አገርዋ ትገባለች💚💚💚

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 9 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ወታ የምናያት ያድርገን እናንተንም እናመሰግናለን አሏህ ሁላችንንም ይጠብቀን በያለንበት በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሪብ በራህመትህ ከጪቅ አዉጣት የኔ ሰደተኛ ከሪታታዋ እህቴ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች አላህ ይርዳት ያረብ በእራህመትህ ነጃ በላት ዉድ እህቴ ለይላ