"ህዝቡ አያምንህም አትታመንም" ጋዜጠኛው || "እኔ ሀገርቤት እምገባው አሚከፈለውን መሰዋት ከፍየ በሰላማዊ ትግል መንግስትን ለመጣል ነው" ልደቱ -Lidetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @mulukendargew8901
    @mulukendargew8901 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት መልክ ካላት የኔን ጀግና ልደቱ አያሌውን ትመስላለች።

  • @مهندسسودانيزلصيانةتكييفوتبريدس
    @مهندسسودانيزلصيانةتكييفوتبريدس 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዉነት ደግና ቃልህኮ አርባዕቱ ወንጌል ነዉ ።

  • @eyobdagnew
    @eyobdagnew วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ ህዝብና ብርሃኑ ነጋ የአቶ ልደቱ ግፍ እጃችን ላይ አለብን ።የኔ ጀግና በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ቂሊንጦ ነው የሚጠብቀው
      እዴት አይነት ዲንጋይ ነክ ባክህ😂😂

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii วันที่ผ่านมา

      አይባልም ያመነበት ነው​@@amnuelsolomon30

  • @gebredemsis
    @gebredemsis วันที่ผ่านมา +6

    ልደቱ ፅንፈኛና ሆዳም ጋዜጠኞችን ሰብስቦ ስልጠና ሰጣቸው

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii วันที่ผ่านมา +4

    ልክልካቸውን ነው የነገራቸው ልደቱ ጎበዝ በርታ

  • @AsefaKewey
    @AsefaKewey 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተ ትለያለኸ ልደቱ እውነት ካተ ጋርነች ማንም ውሸታምነው አልቧልተኛነው አተ ትለያለኸ ጀግናነኸ እውድኸለን የውነት ሰው ልደቱ በርታ

  • @alexh.7719
    @alexh.7719 วันที่ผ่านมา +4

    97 አጭበርባሪ የነበረው ብርሃኑ ነጋ እንጅ ልደቱ እንዳልነበር በሃያ አመቱ አረጋግጠናል።አሉባልተኞች ቀድመው በመጮህ ልደቱን የሚረዳው ትንሽ ነው።ስለፓለቲካ ካወራን ሊደቱን የሚበልጥ የለም።ለምን እንደማይሳካለት ግን ሁሉንም ያሣዝናል።

  • @kksadgj
    @kksadgj 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የከሰርንው እኛ እንጂ አንተ አይደለህም 🙏🙏
    እርቀኸናል🙏🙏
    ምናልባት ከ100 ዓመት በኋላ ልክህ የሚሆን ማህበረሰብ ከተፈጠረ 🙏
    ግን ምን ዋጋ አለው ያኔ ጀንበርህን ሳንሞቃት አብረን እንጠልቃለን😡😭😭😭

  • @abelzerihun1488
    @abelzerihun1488 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ጥያቆ ነው ይሄን ስውዮ አሁንም ታቀርብታላችሁ የሚታመን ስው አይደለም ስንት ጊዜ ያታለን፣

  • @saintmery-l8z
    @saintmery-l8z วันที่ผ่านมา +5

    አቶ ልደቱ እጅግ ጎበዝና በሳል ፖለቲከኛ ቢሆንም በመታመን በኩል ግን ታላቅ ችግር አለበት።

    • @kksadgj
      @kksadgj 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ ንቁ ጎበዝ

  • @WaseAli-r8y
    @WaseAli-r8y 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለሚዲያ ባለቤቶች ወይም አክቲቪስቶች ከአሉባልታ ስራቸው እንዲታቀቡ የመጠቆም ትልቅ መልእክት አስተላልፈሀል።

  • @berhanuyizengaw-ux5sm
    @berhanuyizengaw-ux5sm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱን ከማመን ጉም መዝገን ይቀላል ፈጣጣ ከሃዲ ነው ያስጨረሳቸው ጓደኞቻችን ነፍስ ይጮሃል

  • @abelzerihun1488
    @abelzerihun1488 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርምያስን ልደቱ አንድ ናቸው፣

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርምያስ ልደቱ ምንአለቸው መስማት ቸከያለሁ

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ለደቱ ከብር አለኝ...his great men

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 วันที่ผ่านมา +2

    ልደቱ አገር ገብቶ ቢሞትም የቢዝነሱ ኪሳራ አስደንግጦት ልቡ ፈንድቶ ሊሆን ይችላል

  • @مهندسسودانيزلصيانةتكييفوتبريدس
    @مهندسسودانيزلصيانةتكييفوتبريدس 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለኢትዮጵያዊነቱ አንድ ልደቱ ።

  • @argawdemeke7729
    @argawdemeke7729 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላማዊ ትግል አማራጭም አዋጭም ነው። ምርጫ 97 የተበላሸው በልደቱ ሳይሆን ምክር ቤት አንገባም በማለት ያወናበዱና የተወናበዱ የቅንጅት ሰዎች ናቸው።ቅንጅቶቹ የተሰጣቸውን የሕዝብ ድምፅ በማክበር ምክር ቤት አንገባም በማለት በማበላሸታቸው ብዙ ነገሮች አበላሹ ፣ራሳቸውንም አዋረዱ ።

  • @TemesgenAbuhay
    @TemesgenAbuhay 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ ጅግና ነው

  • @-vb1gj
    @-vb1gj วันที่ผ่านมา +2

    ሀገር ፈርሶ በጎበዝ አለቃ ከምንኖር
    አንባገነንም ቢሆን መንግስት ኖሮ
    ዴሞክራሴን ፍትህን በሂደት መጠበቁ ይሻለናል
    ማውራት መተቸት ቀላልነው
    ይህንን በዘር በቋንቋ የተቧደነ ሀገር በሸፍጥ ፖለቲካ የነቀዘ ህዝብ መምራት ነው ከባዱ
    አየሩን የሞላው የናንተ ሰጣገባ የኔ አውቅልሃለሁ ፖለቲካ ይበልጥ መከራችንን ሊያባብሰው ቢችልንጅ ጠብ የሚል መፍትሄ አያመጣም
    እኛ ዛሬ የምንፈልገው ዴሞክራሲ አይደለም ውሎ መግባት በልቶ ማደር ነው ሰባአዊ መብት ይቅደም
    በሽፍታ መንገድ ተዘግቶ እርዳታ ቀረ ዜጎች በራሃብ አለቁ
    ትምርት ጤና ተቋርጧል
    የናንተ የቃላት ጋጋታ ለኔብጤ ዳሃ ምን ፈየደው?

  • @AsefaKewey
    @AsefaKewey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንም በብሄር ሰም ተወሸቆ አታ ማሸማቀቅ አይችልም እውነት አተጋር ሰላለች ነው ለመልሰ የማትቸገረው አተ ትችሃለኸ

  • @AdusMengesha
    @AdusMengesha 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውስን የሆኑ ፖለቲካ ልምድና እውቀት ያላቸው በአገር ቤት ሆነው የሚኖራቸው ሚና ለዲሞክራሲና ለአገር ሰላም አማራጭ እድል ይፈጥራል ።

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ልደቱ እዉነት ካወሩ ዩቲበሮች ምን ሰርተዉ ይብሉ ስራኮ አይሰሩም የዩቲብ ጡረተኛ ናቸዉ እምታወራቸዉ ራሱ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 วันที่ผ่านมา +1

    ድርድር የለም ማሸነፍ ብቻ ነው 😂😂

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    lidetu is powrless and aimless his way of analysis is killer of killed amhara

  • @GabereSelase
    @GabereSelase วันที่ผ่านมา

    ብዙ ጊዜ ሸርታቴ ልደቱ ሲናገር የፍርሃት ሀሳብ ብቻ ነው።ሚዛኑን ጠብቆ ወደአሸናፊው ለመገልበጥ የሚያደርግ ስሜት ነው ያለው ድሮም ጀምሮ።

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ ትዝ አትለውም እሡ ስራ ላይ ነው

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሄ ልዳቱ የሚባል ሰዉ ጤነኛ ነዉ ትላላችሁ? የአብይ ሰላይ ነዉ ጎበዝ ለመሆኑ ክርስታያን ታደሰ የሚሰቃየዉ ምን አይነት ትግል አድርጎ ይመሰልሃል?

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚያስ እስክንድር ይቀጣል😂😂😂

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስን ልብ ብሎ ያየው አለ ቁንጥንጥ እያለ ነው የብልጽግና ካድሬ እደዚ ነው

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MILK FOR LADATU. MILK

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ ሸርታታዉ ዳግም ሊሙለጨለጭ ሁሉም የትጥቅ ትግል ሆነ የሚዲያ ጫጫታ የትም እንዳላደረሰ ሲረዳ አሁን የጆከርር ቦታዉን አመቻቸ ለመሄድህ ምክንያት ትራምፕ ቀይ ካርድ ስለሚደርሰዉ ነዉ

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    LIDATA. HE MAKE HIMSELF LIKE BOSS.???HE TOKE MORE. OROOMO PEOPLE IS YOUR KING +ABEIY KING OF ETHIOPIA AND KING OF OROOMO

  • @tabe7777
    @tabe7777 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ እርስ በርሱ የሚጋጭ ሀሳብ ነዉ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲቀዝቅዝ በእጅ ሲሞቅ በማንኪያ

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    FOR TOKERS. ABEIY IS KING. ABEIY IS KING. HE WORK NO TIME FOR FOR TOKERS. OROOMO PEOPLE ONE. OROOMO PEOPLE IS ONE. PLEASE UNDERSTAND IT.

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    how do u know they become dectator?

  • @MohammedAhmed-v1j
    @MohammedAhmed-v1j 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደው ልደቱ በዚ ደረጃ እሚወረፍ ሆኖ ነው ????

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    he is also supporting gvt

  • @HunegnGebreKirstos-zk6uh
    @HunegnGebreKirstos-zk6uh วันที่ผ่านมา

    አልቧልተኛ ሃገር ብሎ ከተናገረ ለማን ነው የሚታገለው። አፉ ብቻ ነው የቀረው ጭንቅላቱ በጭቃ የተሞላ ነው እርሱን የሚያስጠጋው ድርጅትም አይኖርም ምክንያቱም ሁልጊዜ ማፍረስ ነው ተግባሩ። ትንቢቱ ከየት መጣ...

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 วันที่ผ่านมา

    አሳማዎቹ ተመራርጠው እዚህ ተገኝተዋል ሞገስ፣በቃሉ፣ኤርምያስ፣ቴዎድሮስ፣ልደቱ።።።።

  • @eztg2758
    @eztg2758 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ የአብይ አጫዋች ሊሆን አሰቧቧል እነደ ለመደው

  • @WorkHabte
    @WorkHabte 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ledetu tasebo ena takedo yetegemere torenet belemena yekomal ende?

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 วันที่ผ่านมา +3

    ልደቱን ሳየው ታጣፊዋ ሞባይል ትቀፈኛለች የሱ ሆቴል ደህና ይሁን እንጂ መላው ላሊበላ ለምን አይጠፍም ከሁሉም የሚገርመኝ እራሱን ከማንም በላይ አዋቂ አድርጎ መውሰዱ በጣም ይገርመኛል የወያኔ አሸርጋጅ ። ቴዲን ሳይ አጨብጫቢ ሰወች ትዝ ይሉኛል በወያኔ ግዜ የሙዚቃ አጨብጫቢ በለውጡ ሰዓት አጎብዳጅ የሚገርመኝ ልጅ ነው ደግነቱ ምላሱን ብቻ ነው የሚያስረዝመው ይመስገን ፈጣሪ

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው አቶ ልደቱ ሰው የሚጠብቀው የትጥቅ ትግሉን ነው ።

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መኢአድን፡አፈረሰ፡ቅንጅት፡ጫፍ፡ላይ፡ሲደርስ፡ከወያኔ፡ጋር፡በመተባበር፡አፈረሰው፡ከጀዋር፡ጋር፡ሲሞዳመድ፡አሰረው።አሁን፡ደሞ፡ፋኖ፡ሲጠነክር፡ሰላማዊ፡ትግል፡እያልክ፡የብልፅግናን፡እድሜ፡ለማራዘም፡ይጋጋጣል። ኢትዮጵያ፡ቢገባ፡ማንም፡አይነካውም።

  • @SeeSum
    @SeeSum 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግስትን እየተማፀንክ ነው?

  • @gedaplanet3468
    @gedaplanet3468 วันที่ผ่านมา

    ጀዋርና ልደቱ ጠሚና ምክትል ጠሚ ሆነዉ ሀገርቷን ወደፍት ልያሻግሩ ይችላሉ። ታዲያ ያኔ አብይን የኮንሽትራሽንና ፕሮጀክቶች ሚኒስትር መድረግ ማርሳት የለባቸዉ።

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 วันที่ผ่านมา

    የእድሜ ልክ የወያኔ አገልጋይ ስልቡ ክደቱ አያሌው

  • @laketchlebenie1664
    @laketchlebenie1664 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enem adnakihe negne

  • @YibeltalTadesse
    @YibeltalTadesse วันที่ผ่านมา

    Anten man yamnal

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ቂሊንጦ ነው የሚጠብቅህ
    ልደቱ ክደቱ አሸባሪ ተብለካል😂😂

  • @MelatAssaye
    @MelatAssaye 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ato kedetou eresahew merha 97 men endeserahe ante kedeto 😂

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 วันที่ผ่านมา +1

    አብቹን እግዚአብሔር ነው የሰጠን ቢሆንልን እድሜ ልኩን ቢመራን እግዚአብሔርን እንለምናለን 🙏🙏🙏🙏ጀግናው አብቹ

  • @danmura6411
    @danmura6411 วันที่ผ่านมา

    ልደቱ ማለት እሪዎትን እራስሽን ከአልተሳሳትኩ ፍሬዘር በምትባል ጓደኛሽ አጠርያለች ቀጠን ያለች ልጅ ሲሰልልሽ ለእስርሽ እና ለመከራሽ ምክንያት ነበር አሁን ንጹ ሰው የሆነ ለመምሰል ይሞክራል ውሸታም አስመሳይ ነው አጠገቡ የነበሩ ሰዎችን እዴት እዳስጨረሳቸው ብዙ መረጃ አለ

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    YOU TOKER WHEN YOU COME ETHIOPIA.?????????

  • @mekurialemma546
    @mekurialemma546 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ሰው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጥቁር ጠባሳ ከጣሉት አንዱ ነው በተለይ የምርጫ 1997 ትዝ ሲለኝ በአዲስ ላይ የነበርው ደም መፍሰስ ሲራ ጠንሳሽ አቶ ልደቱ ነው!!!

  • @tsegayemelaku3787
    @tsegayemelaku3787 วันที่ผ่านมา +1

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መውቃጫ ጡሩንባ ሁላ ምንም አታመጢም ወረኛ አርፋችሁ ለምን አትቀመጡም ስራ አጣችሁ

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 วันที่ผ่านมา +1

    በ 97አንዴ ሸወድከን የፖለቲካ ቁማር አንተ ነህ የገባህ ሆቴልህን አሁን እንደ ኃይሌ ገብረ ስላሴ በየአገሩ መክፈት ፈልገህ ነው 😄😄😄0

  • @sofoniasGesesse
    @sofoniasGesesse วันที่ผ่านมา

    😂😂😂አይ ክደቱ ሀገር ቤት እመለሳለሁ እያልክ ስትቀደድ አሜት አለፈ እኮ! ለነገሩ የጥገኝነት ጥያቀህን አሜሪካ ውድቅ እንዳደረገችብህ ተሰምቷል። 😮😮