አንተ ፀረ አማራው ኤርምያሰ በፋኖ ትግል ውሰጥ ምን አገባህ? Honestly you don't have a moral compass to talk about integrity and professionalism. You're a liar and a mouthpiece of the rotten Abiy regime. Hands off the Amhara resistance.
I think what Eskinder proposal as a whole is good . The only thing I question him why didn’t he oppose the war crime and independent investigation investigation in Tigray? It shows me of his prejudice or a double standard.
Ermias as a Journalist do you think the problem is the Constitution? Why don’t you make a program what will be the solution to bring permanent solution? If you have any Federalism Scholars.
Ermeas L. Waaqjiraa😮 U are doing alot by desminating information of a profoundly impact on the regime killing and intimidating our people.The question is that are u re innstated as information officer or facilitator? by the ruling party 😮. Just queries Ermy.
Ene megermgn ye Abiye ahamed yesra kadri mehonh newe te zih wero bela nebse bela abiye ahamed gar edet hunu hizbn beadebabay sird sikort eyewal yemn dirdr ermiyas zibleh newe mejemery tezih te amhara hibreteseb eras wered ante eko ye amhara hizb telat neh kadri
ኤርሚ አሪፍ ተሞክሮና ምክር ነው የሰጠህው ለእስክንድር። ሌላው ኤሊያስ የተባለው ጋዜጠኛ መቼም ለእስክንድር አይደውልም።
Thank you!
ትክክል ነው ኤርሚያስ በእስክድር ላይ የሰጠህው አስተያየት
ኤርሚያስ ለእስክንድር ያለክን ቦታ ሳላደንቅ አላልፍም ለእውነት መመስከር ክብር ነው
@ማሬ-ቘ9ዐ እና ኤርሚያስ እስክንድርን ላይደግፍ ነው??? ተነቅቶባችኋል እግርህን ትበላለህ
ትክክል ብለሃል ኤርሚ ተነጋግረው አንድ ላይ ሆነው መቆም አቅቷቸው አመት ከመንፈቅ የሆናቸው ሰዎች እንዴት ነው እስክንድር ሳይደራደር ተደራደረ ተብሎ መንጫጫት ? እውነት ልብ ካላቸው እንዴት ነው በጋራ ሆነን ቀጣይን ጉዞ አብረን የምንጓዘው ብሎ ሊያስቡና ሊሰሩ ይገባል እንጅ ከዳር ሆኖ አቦራ ማስነሳት ዋጋ ነው የሚያስከፍላቹህ።
ዛሬ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ኤርሚ። thank you 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች ሞት ይብቃን ሰላም ይሻለናል ሰላም ደግሞ በድረድርና በውይይት ነው የሚመጣው እባካችሁ ሁላችሁም ይህን እንደግፍ።
Wow, Ermias, Become pure Prosperity. keep it up
Well said ermi
አንተ ፀረ አማራው ኤርምያሰ በፋኖ ትግል ውሰጥ ምን አገባህ? Honestly you don't have a moral compass to talk about integrity and professionalism. You're a liar and a mouthpiece of the rotten Abiy regime. Hands off the Amhara resistance.
ኤርሚ የጀነራሉን አስተያየት እንዴት አየህው??
ኤርሚያስ እስክንድርን ስላልከዳኸው እንደ አንድ ሰው የሆንኩ ሰው ላመሰግንህ እወድሀለሁ ልጆችህ ይባረኩልህ 🙏
1. አቶ ኤርሚያስ ለ እስክንድር ምኑ ነህ …በግለሰብም በተቋም ደረጃም?
2. ከጥቂት ዓመታት በፊት ኢሳት ላይ እያለህ ከአበበ ገላው ጋር የነበረህን ልዩነት ታሰታውሳለህ?
3. አሁን እስክንድር የወሰደውን እርምጃ ሌላ የፋኖ አደረጃጀት ቢፈጽመው ትቀበል ነበር?
አመሰግናለሁ!
ኤሊያስ መሠረት የሚባል ሰውዬ ምንድነው የሚፈልገው?ፋኖዎች እስክንድር ላይ ችግር ካለ ለምን እሱን ደውለው አይጠይቁትም በየሚዲያው ወሬ ከሚያወሩ? በጣም አሳፋሪና ተስፍ አስቆራጭ ነው የፋኖ የትግል ጉዞ። ከሁሉ የገረመኝ ደግሞ የጀነራሉ ነው።
Thank you 🙏 🙏🙏🙏🙏so much Ermias ❤
ድርድር ለፋኖ ወድቀት ነዉ፡፡ በኢትዮጵያ የአማራ ተጠቃሚዎች Glorious past ተመልሶ አንደማይመጣ በጭራሽ አያታያቸዉም፡፡ በአጉል ተስፋ የጨለመባቸዉ ናቸዉ፡፡
ብሮ እንዴት ነው ውድቀት የሚሆነው?እስኪ አብራራ በንፅህ አእምሮ።
አይ አቶ ኤርሚያስ እስክንድር ነጋ ዲሞክራቲክ ስለሆነ ነው በተባበሩት መንግስታት "ቄሮ በሽብርተኝነት ይመዝገብልኝ " ብሎ ኡኡኡ ሲል የነበረው!!
ፋኖ አረት ክሎ በትግል እንጅ በድር ድር አይታሰብም ብሎ አልነበረም እንዴ ዶ. ር አብይ አህመድ አሊ አደ ከማቸው ወይ?
ኤርምያስ ጀግናው እውነትእውነቱን ንገራቸው መቼም ልብ የላቸው !!!
Wushete newe !
እስክድር አንድ እንሁን ያለው ንጉስ መሆን ከቻለ ብቻ ነው በእሱ እይታ ።
አዞሽ ገለቴ!
ጅል የሆንክ ኤርሚያስ አንተ ኮ አጠቅምም ! መንግስት አልቆለታል አፍክን ዝጋ
እስኳድር ያለው ካልተማሩ መሪዎች ጋር ስለሆነ ማብራራት ግዴታው ነው
Yes
Asafari media !
ዶክተር ሆኖ ከጫካ ጫካ የሚሯሯጠው ለአላማው ነው።እንደአንዳንዶች በሆድ ተገዝቶ በሚዲያ ከመዘባረቅ
በግሌ ያለው ድርጅቱን ከራሱ በላይ አድርጎ ማስቀመጥ ስለሚፈልግ ነዉ
የማይተማመን ባለእንጀራ በየወንዙ ዳር ይማማል ፤ ይባል አይደል ፡፡
እንደ ኤርምያስ አይነት አምስት ፖለቲከኛ ብልጽግና ቢኖረው ተስፋ ነበረው ኤርምያስ ሚያወራው ሁሉ ፖለቲካ ነው ደሞ ይችላል
እስክንድርም እኮ ትነግሳለህ ተብሎ እኮ ነውእንዲህ በሚገለልበት አድሎ በሚደረግበት ክልል ተቀላቅሎ መከራውን እሚያየው እስኬውን ያሳሳተው ባህታዊ 😂😂 አዘንኩባቸው
ኤርሚ ገብስማ ዶሮ መሰልሽ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
ለመሆኑ ፡ መሰረት ፡ ሚዲያ ፡ የማነው?
ትግሉ ምንም ለውጥ ለማያመጣ ምናምን ብለሽ ትግሉ ለማንቋሸሽ የምትሄጅበት መንገድ አማራ ጠልነትሽን አጉልቶ አወጣብሽ ጋሽ ዎቅጅራ። በተረፈ እስክንድር እራሱን ችሎ መነጋገር መወጋገር መብቱ ነው። ነገር ግን ማንም ሳይወክለው አማራን እወክላለሁ ማለቱ ነው ወንጀል። ማን ወከለው ነው ጥያቄው? 3 ክፍለጦሮችን በገንዘብ አስሮና ብላክሜል አድርጉ 90% ፋኖ በኔ ስር ነው ብሎ የአማራን ህዝብ ለማጃጃል መሞክር ወንጀል ነው። ሙሉ የአማራ ህዝብ ፋኖ ነው ይሄንን ህዝብ ከአንተ ጋር ሆኖ ለማቃለል ለመናቅ ለማዋረድ የምታደርጉት ጥረት በጣም ያማል። አንተ ደግሞ ስታስጠላ!!
ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ፋኖ መሪ ነው !!!
ምን አገባህ በአማራ ትግል።
Afrika Hebrew yeweklewu Werekenhee one guy newe.Eau aletegegneme!
Ay Ermi men yeshalekal Eskinder Alawar alek adel
I think what Eskinder proposal as a whole is good . The only thing I question him why didn’t he oppose the war crime and independent investigation investigation in Tigray? It shows me of his prejudice or a double standard.
ትግሬው መችአነሰ ስለ ትግራይ ለመጠየቅ:
Did
አተ ደግሞ ማነህ ፖለቲካ የህፃን ማጫወቼ ዜማ መሰለሽ እንዴ 😂😂😂
Good Show🙏🏼
You are talking by yourself only. this is not fair Ermias, and you are not to consult about the negotiation.
Ermias as a Journalist do you think the problem is the Constitution? Why don’t you make a program what will be the solution to bring permanent solution? If you have any Federalism Scholars.
Ermi geta yibarkeh.yemerh sew neh.sem atfiwochin tewaga.berta.
🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏
እስክድር የዘመነካሴ ጥገኛ ትላትል ነው አመንክም አላመንክም ፡
Ermeas L. Waaqjiraa😮 U are doing alot by desminating information of a profoundly impact on the regime killing and intimidating our people.The question is that are u re innstated as information officer or facilitator? by the ruling party 😮.
Just queries Ermy.
የስልጣን ጥም እዳበደ ውሻ የሚያረገ እስክድር ቀንድ አውጣ ።እውነት ሴለኢትዮጺያ ህዝብ የሚጨነቅ ከሆነ እስከዛሬ የታባቱን ነበር ከፓርቲ ፐርቲ እየቀያየረ እና በሰወች ላይ ሰልጣን ለመያዝ ከመሯሯጥ ።
Men astelagn gotegna.
Men astelagn gotegna.
እስክንድር ቢደራደር እኔም ደስ ይለኛል ግን
Menalachaw semacew new yewerde sew weshetam new
Lebaw
Ene megermgn ye Abiye ahamed yesra kadri mehonh newe te zih wero bela nebse bela abiye ahamed gar edet hunu hizbn beadebabay sird sikort eyewal yemn dirdr ermiyas zibleh newe mejemery tezih te amhara hibreteseb eras wered ante eko ye amhara hizb telat neh kadri
ምን አገባኽ የዋቀጅራ ልጅ
የደም ዋጋ ስላለባችሁ አንድ መሆን አተችሉም፡፡
ከአንቺ በላይ የሰዉ ደም የጠጣ አለወይ?
ዶክተር ሻለቃ ኮሎኔል የሚሽላለሙት ለጫካ ነው መሬት ላይ ወፍ