ሮዚ ያለደመወዝ ኢትዮጲያ መኖር ከብዷታል/መፍትሄ ፈልጉልኝ እያልኩኝ ነው😭😭😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @wardward5356
    @wardward5356 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔጉዴ በቃ አመዳም መትባህ መቅረቴነው አይ ዘንድሮ ኧረ ፈጣሪ ደጉን ዘመን አምጣልን

    • @uniquealmaz4214
      @uniquealmaz4214 2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ዉድ አይዞሽ ሚሰማዉ ሁሉ እዉነት አይደለም ለማንኛዉን ጠበቅ አድርገሽ ሸቅይ❤

    • @wardward5356
      @wardward5356 2 ปีที่แล้ว

      @@uniquealmaz4214 እሺ እማ

    • @መገንወሎቲዩብ
      @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @wardward5356
      @wardward5356 2 ปีที่แล้ว +1

      @@መገንወሎቲዩብ ሸቃሊትዪ የተመቸሺትመሥሊያለሽ አሣሣቅሺ ክክክክክ

    • @መገንወሎቲዩብ
      @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      አይይይይ ኑሮውን ሣሥብ ያቺ መልሥ ደሞ ልዩነው 😂😂😂

  • @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ
    @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ አታካብዱ እደ ላወቀበት እየኖሩነዉ ቅጦት ያማረን ስቀር እጂ ቆርቆሮ ሰርተን ቪላ ለመሰሰራት የምነመኝ ቪላ ሰርተን መኪና ለመጨመር የምንመኝ ስለሆነነዉ ባለን ተብቃቅን ብንኖር ይበቃን ነበር ያደግነዉ ምጣፍ በቅጡ አልነበረንም ነበር ወላሂ ዝብላቹ አታሟርቱ 😏😏

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 ปีที่แล้ว +4

    ኑሮ ውድነት በሁሉም አገር ነው የኛ ሀገር የሚከብደው ያው ከገቢያችን አንፃር ነው እግዚአብሔር አምላክ መላ ይስጠን ይከብዳል😥

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሺ ምን ይደርግ ለዛውም ደሞ ሰላም በሆነ አገሩ

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 ปีที่แล้ว +3

    ምስር 40 ብር ሱከር 27 ብር ላርጎ 35 ነበር በረኪና 7ብር ኦሞዉ 7 ዘይት 45 አልነበር የዛሬ አመት ጉዴ ፈላ ክክክክ እኔማ አልመጣም በቃ እዚዉ ላረጅ ነዉ

  • @salamworko249
    @salamworko249 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ኑሮ በቃ አልተቻለም በስመአም እረ ተዉ ቀንሷል በሉኝ እንድመጣ🤔🤔🤔

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +3

    ብር ስለ ምን ዘር ነው እንጂ የትም ሀገር ኖሮ ውድ ነው ምሳሌ 200oሪያል እዛው ምግብ በእኔ ብሆን ያው እዛው በዛው ነው

    • @ሰኒነኚከሳዉድ
      @ሰኒነኚከሳዉድ 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል በሁሉም ቦታ ኑሮ ውድነት አለ አልሀምዱሊላህ ዋናው ሰላም ነው

    • @uniquealmaz4214
      @uniquealmaz4214 2 ปีที่แล้ว

      Tkkkkl

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ውዶች በርቱ ችግሩ ብር የምናገኘው የልፋትችን ደሞዝ ትንሽ መሆኑ እጂ የንሮ ውድነት የለም ሀገራችን ላይ 15 የገዛሽው ሺይ 5 ሪያል ነው ሲመነዘር በትሹ ሀምሳ ብር ማለት ነው ስት ብር ቀነሰ ሰላሳ አምት ብር በንሮ ውድነት ሊላ ው አላም ይበልጣል ግን የማይታወቀን ደሞዛችን ጥሩ ስለሆነ ነው እጂ ደሞዛችን ትንሽ ብትሆን ኖሮ መቶ ሪያል ይዘሽ ሱቅ ብወጪ ምንም አያረግም አይኔ እያየ 7 ሪያል የነበረ የማ ጎ ጭማቂ በሁለት አመት ውስጥ 21 ሪያል ደርሶአል ጉድ ብዬ ጉድ ብዬ ስለዚህ የንሮ ውድነት ሁሉም ጋር አለ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እጂ በዛም በዛም ስራ ስሩ ቁጭ ብሎ ንሮ ተወደደማለት መፍትሄ አደለም መንስኤው የንሮ መወደድ የኛ ስራ መናቅ ነው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ

    • @ሶልያና-ጸ6ነ
      @ሶልያና-ጸ6ነ 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሺ እህቴ እንድህ እያሉ በሰው ሀገር ልያስቀሩን ነው እኮ 😏 እውነት እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🤲

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኢትዮጵያ ንሮ በሰመአብ እዴት ነወ የሚኖርው

  • @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
    @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ነዉ በሉ

  • @tube2853
    @tube2853 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ሰብ ላይክ ኢትዮጵያ ከምትስመኝ ዱባይ ትንከሰኝ 😄

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

    እሮዛ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን እናመሰግናለን በርች
    ኢላሂ ኢትዮጲያንና የሳኡድ እስርኞችን ከጭቀት አውጣቸው
    ውድ ሙስሊም ዘመዶቸ እኳን ለተከበርው ለታላቁ እሮመዳን ወር አደርሳችሁ

  • @fetiyafetiya1238
    @fetiyafetiya1238 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ በጣም ጥሩ ነው 600 ዘቢል ሙሉ አልሃምዱሊላህ በይ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ አይዞሽ

  • @sarahsiraw2007
    @sarahsiraw2007 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኑሮ በጣም ይገርማል

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ሀገርነው ልዩ ከተማው

  • @ሺነኝያGንግስት
    @ሺነኝያGንግስት 2 ปีที่แล้ว

    አረ ወድ አይዴላም አሁን ዜንዛር ስንት ነዉ

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 ปีที่แล้ว +1

    የትሀገርነው

    • @wardward5356
      @wardward5356 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮ ሸዋሮቢት ነው ግንኮ ሁሉም ሀገር ነው ኢትዮከረብሻው ጀምሮ ሁሉም ነገር ተወዷል

  • @emukal
    @emukal 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ የኑሮ ውድነት አገራችን ላይ እንዴት አስፈርቷል ወይ ፈጣሬ ሆይ በምህረት አይንህ ተመልከተን

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 ปีที่แล้ว

    መልመድ ነው ምን ይደረግ

  • @የቢላልቢንረባዕ
    @የቢላልቢንረባዕ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀነላህ ብራችን እደዚህ ወደቀ ይከብዳል ብላለች እሸቱ ላይ የቀረበችዋ ልጅ ስለኖሮ ሲጠይቃት

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ በአላሕ

    • @raibiyasied7940
      @raibiyasied7940 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 ቤተስብ አርጉኝ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ።

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 2 ปีที่แล้ว

    Ehet ager atamaru
    Behulum Hager nuro wood new
    Endawom Ethiopia ebat wost Berket alew. YeCorona chiger new yehanen yamtaw .

  • @aminamohamed7897
    @aminamohamed7897 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰☝☝☝☝🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡበጣምውድነው አላይስቱር😍🌹🌹🌹🌻🌺🌺🌺🌺

  • @kokebeishabel8997
    @kokebeishabel8997 2 ปีที่แล้ว +1

    አይንሮእራስምታትነውጤናይስጠንብቻ

  • @kokobeyoutube2852
    @kokobeyoutube2852 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ኑሮ በቃ እንደዚህ ነው የሚኖረው

  • @asks5724
    @asks5724 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👈

  • @kooliyyammoohyarram5926
    @kooliyyammoohyarram5926 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልን

  • @brukgetahun755
    @brukgetahun755 2 ปีที่แล้ว +1

    Awo ye Ethiopia nuro kebdual yemimeleketew akal ediredan efelgalen

  • @فاطمةالغامدي-س3ظ
    @فاطمةالغامدي-س3ظ 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 2 ปีที่แล้ว

    abshir yene shit hulum yalfal. mens ena edme yisten berchi😔

  • @sumeshkurupp2279
    @sumeshkurupp2279 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉዴ 6 አመት ፓስታ 12 ነበር ወይኔ በቃ እመዳም ቤት ማርጀቴ ነው ጉድ

  • @kokobeshanbel
    @kokobeshanbel 2 ปีที่แล้ว

    የሮዚ ተከታዮች የኔም ተመልካቾች ሁኑኝ ብዬ በአክብሮት እጠይቃለሁኝ

  • @hayah1976
    @hayah1976 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝምብሎ የመጣውን ማዳመጥ ነው እሚባለውም የለ ብቻ ተመስገን ነው እሚባለው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ በአላሕ🌹።

    • @raibiyasied7940
      @raibiyasied7940 2 ปีที่แล้ว

      @@lloveethiopa7130 ቤተሥብ አርጉኝ

  • @hm3674
    @hm3674 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው ፈ፯ዝዝ ብየ ቀረሁ ለማንኛውም ቤተሠብ አደረኩሺ ሠአት ጠብቀሺ ነይ እቤቴ ቡና ጠጭ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ በአላሕ🌹🌿

  • @Ab-et5il
    @Ab-et5il 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ኖሮዉ እና መብት በመለስ ዜና ቀር ሠዉ ስሞት ነዉ የሚመሠገነዉ ስለዚህ ቻል አርጉት ኡኡ አትበሉ

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ ነው ያረግሽኝ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀድሊላይ ጁስዋ 25ብር ጥሩ ነው እንደ ሚወራ አይደለም

    • @kokobeyoutube2852
      @kokobeyoutube2852 2 ปีที่แล้ว

      ጁስ አልጨመረም አሁን ግን 30 ብር ገብታል

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ነው ወገኖች የኢትዮጲያ ኑሮ ደምሩኝ ወገኖች

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 ปีที่แล้ว

    እዚሁ መቅረቴ ነው የማዳም ኩሽና

  • @zadethiopianutbe
    @zadethiopianutbe 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሀገሪ

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 2 ปีที่แล้ว +1

    እር ኑሮው ምደነው እኔከምጣሁ አመቴ ላርጎዋ 35 ነበር ውይይይ አብይይይ

  • @መቅድዬየማርያምልጅ
    @መቅድዬየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ከገቢያችን አንፃር ነውጂ 40 እሪያል ቢሆን ነው

  • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
    @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እኔ ብር ወደቅጠል ተቀየረ እኔስ ሸቃላ መሆኔ ነዉ

  • @zamzamali5506
    @zamzamali5506 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @tttghhu5183
    @tttghhu5183 2 ปีที่แล้ว

    Wey gede nere

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ አርጉኝ ውዶች

  • @dubiworld3795
    @dubiworld3795 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @marimariya304
    @marimariya304 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይእዴትነዉእሚኖረዉወይኔይገርማል