🛑ቤዚ ለማርክ የማይታመን ነገር አደረገችለት😱🍫

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +361

    ልጂቷን የሚወድ አሳዩኝ❤😢🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +434

    የማርኬ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ አስኪ የት አላችሁ

    • @BhIn-h1y
      @BhIn-h1y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Habitamu-f4x
      @Habitamu-f4x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰😘👌👌👌👍👍🙏🙏🙏 aleni my king

    • @MolayJan
      @MolayJan 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YamtabkagheAytaghem
      @YamtabkagheAytaghem 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤አለን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekitube16
    @bekitube16 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +415

    ምን ማለት ነው 🤔🤔

    • @HaniMar-g1z
      @HaniMar-g1z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @kuwaie4489
      @kuwaie4489 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይተህ ንገረን

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አተየተመታህ ቤካየ❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +177

    ማርክን የምትወዱ በሙሉ እስኪ አሳዩኝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +280

    የልጅቷ ፈገግታ ገዳይ ነዉ ማርኬ የመቻችሁ

    • @Mariam-q5r
      @Mariam-q5r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዊይና ቆሻሻና አስተሳሰብ ህ በቂ ጥህ ነው ማርክ ምን ያርግህ

    • @Mariam-q5r
      @Mariam-q5r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በልብህ እሰብ እሳው ላይ ዝምብለህ ጥልቅ አትበል ሲጀመር አስመሳይ ነህ

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      አረ ዊና ኣደለም ዝብላቹ ኣትሳደቡ እጭ ለምን ገብታቹ ኣታዩም😏🤔

    • @ፊሩዛ
      @ፊሩዛ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አረ ተዉ ዋና አደለም

    • @wina-663
      @wina-663 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቲሸ አመዳም የሱ ቻናል አይደለም ገብተሸ እዩ ቅደሚያ ዘቃጭ​@@Mariam-q5r

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +113

    የነገው ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን በሉ🙏🥰🥰

  • @እልከኛዋነኝየሩታአድናቂ
    @እልከኛዋነኝየሩታአድናቂ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    አብርሽ እና ሩታ ስለታረቁ ማነው እደኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ

  • @ገነት-ወ3ዐ
    @ገነት-ወ3ዐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ሙሲልሞች ባአላህ ክርስቲያኖች በማሪያም ደምሩኝ እህታችሁ ከመዳም ኩሽና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ😢😮😮😮

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +554

    ማርቆሴ ሲከፋዉ አልወድም የምትሉ የት አላችሁ

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      ደምሩኝ የምወዳቹ❤፣

    • @Zነኝወሎየዋ-l5y
      @Zነኝወሎየዋ-l5y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አወአንፈልግምሁለየምይሳቅልንንን😂😂

    • @MesraEsa
      @MesraEsa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      Heluye sewdesh eko😢😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ለምን ሲከፋዉ ዘላለም አይኖርም ሄሉኜ ብሻ ብትደሰትልኝ አላልሸጥ

    • @WhWd-k2d
      @WhWd-k2d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ሄሉ አይደለችም😂😂😂😂​@@MesraEsa

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ጎበዝ ብል ነሽ አደንቅሻለው ግልፅነት ለራስ ነው ጀግና❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +104

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @HjijaHjija23
      @HjijaHjija23 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤😊😊😊

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሡባሃነ አላህ
      አልሀምዱሊላህ
      ላኢላሀኢላለላ
      አላህአክበር

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሱበሀ አሏህ
      አልሀም ዱሊላ
      ላኢላሃ ኢለላህ
      አላህ አክበር

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰብስክረይብ አድርጊኝ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +93

    ቤዛ ማርኬ ሁሌም ሳቁልኝ👌 ቤዛ የማርክን ደስታ ስለመለሽዉ በእዉነት ሁሌም አመሰግንሻለሁ❤🥰🥰🥰🥰

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @2-iu2co
    @2-iu2co 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +147

    የስዴት እህቶቸ ክፉ አይንካችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🎉🎉🎉❤

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመንገንበሠዉስምአደብርም😂😂😂

    • @VipA04e
      @VipA04e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ደምሩኝ ቅሞቼ

    • @kabekabe4304
      @kabekabe4304 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameeeeen Ameeeeen አብርሽ ታባራክ ❤️❤️

    • @cczzcczz4374
      @cczzcczz4374 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን

  • @kidanutadele921
    @kidanutadele921 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ልጅትዋ ደስ የምትል ንጹህ ልብ ያላት ነገር ነች የኔ ሚስኪን

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +72

    ማርክየ የሩታ ወንድም የኣብሩሽ መከታ ወድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ማርኬ በነ አብርሽና ከሩታ ጋር አስተዎውቋቸው❤❤❤❤

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ የኔም ሀሳብ ነው አብረው ፕራንክ ቪዲኦም ቢሰሩም 👌👌👌👌

  • @MisiganMishamo
    @MisiganMishamo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    በአንወድሽ ነበር የምገርምሽ በጠም አስተዋይ ልጅ ነሽ ብቻ ፀበይሽን አትቀይር

  • @EdenKetema-r6t
    @EdenKetema-r6t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    እስክ ደስ ያለው የሁሉም ማለት ይቻላል ደስታቸው እንደውም ከድሮ በጠነከረ መልኩ የተመለሰላቸው የአብርሽና የሩታ ችግር መፈታት የማርክ ቸኮሌት መመለሷ አይም መመለሷ አጠቃላይ ከድሮ በተሻለ ስለመጣቹ ደስ ብሎናል የምትሉ🎉🎉

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ቤዚዬ የኔ ምርጥ እውነት ነው ጎደኝነታችሁ ወደፍቅር ቢቀየር ማወቅ ያለበትን አሳውቂው ከእሩታዬ እና ከአብርሽ ብዙ ተምረሻል ማለት ነዉ መንገርሽ ጥሩ ነው አምኖበት ያደርጋል ምንም ቢሆን ይመችችሁ❤❤❤❤❤

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz 43 นาทีที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉድ ምን አይነት እናት ወለደችሺ የኔ ቅመም

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    አስተዋይ ሴት ቤዚቲ ቅመም ❤❤🎉

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +126

    ሁልግዜ ልቀቁልን የምትሉበላይክ ይለያሉ❤❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ አወን ይልቀቆልን

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወን🎉🎉🎉🎉😂😂

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምምርኝ ውዴ

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@Sada-yደምርኝc6pi

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Sada-yc6pi😢😢😢😢😢😢😢

  • @ssxx4872
    @ssxx4872 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማርክዬ የሩታ መከታ የአበርሽ " ወንድም ሁል ጊዜ ሳቅልን

  • @SlamhS-z1r
    @SlamhS-z1r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ደግሞ ከማርኬ የበለጠች የልጅ አዋቂ ይጨምርልሽ🎉🎉🎉

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ማርክዬ የእናቱ ልጅ❤❤😍😍

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ማነው እንዴ እኔ የአብር እና የማርክ ደሰተ ሰለ ታማላሰ ደሰ ያለው👍 ማ&ቤዝ አ&ሩ❤❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ🌹🌹🌹🌹🌹ሁሌምይሣቁልኝ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    የኔ አሥተዋይ ቤዚቲ ቤዛየ ቤዛነት የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ምንም ቢሆን ማንንም እዳሠሚ ማርክ ቸኮሌቷን ጠብ አድርገህ ያዝ ማንንም እዳሠማ ያለፈዉ አለፈ ጉዞ ይቀጥላል በርታ ሁልግዜም ያንተን ፈገግታ ማየት ነዉ እምፈልገዉ

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔ ቅመም መቸም እንደማታስከፊብን እኛም ተስፋ አለን የስብራቱ ጠጋኝም እንደምትሆኝለት ተስፋ አለን አይለያቹህ የኔ ተወዳጆች❤❤❤❤❤

  • @kayrakamal1596
    @kayrakamal1596 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    አለሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብይነ ሞሀመድ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      saw saw saw saw saw saw saw

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሠ,ዐ, ወ

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Saw saw saw saw saw saw❤❤❤❤❤

  • @Hiwitub
    @Hiwitub 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ወንድሞቼ ይሄ ደስታችሁ ስለተመለሠ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቸኮሌት❤❤

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እውይ የኔ አበባወች ስጠብቃችሁ መጣችሁልኝ የኔ አበባወች❤❤❤ቲንሿየ ቸኮሌቷ እውይ ስወድሽ እኮ የኔ ጣፋጭ ሁሌም እወድሻለሁ የኔ ፀዳል❤❤❤❤

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    መጣቸሁ ጨረቃወቸ እስኪሁለታቸውን የምትወዱ በላይክ

  • @Tsgerega
    @Tsgerega 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ቤዚዮ የማርክዮ ደስታ እኮነሽ የኔ ትንሽዮ ውበታም 💖💖💖ሁሌም ፍክት በልሉኝ ውዶቼ እወዳቹዎለው

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ማርኬ በሰው ደስታ የሚደሰት
    ሁሌም ለእናትክ ኑርላት
    ሁሌም ከፊትክ ሁሌም ደስታ አይለይክ
    ማርኬ መልካም ሁሌም ደስ ይበልክ
    እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤🙏

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ማርክን ላይክ ሳታረጉ የምት ወጡ ሰወች ስልካችሁ ይሰበር😂😂😂 እወዳችኋለሁ የኔ ቅመሞች🙌

    • @Tsgerega
      @Tsgerega 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን የምር

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዉዴ😂😂❤

    • @EeEe-v8n7j
      @EeEe-v8n7j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን😂🙏

    • @MohammadMohammad-ix4uy
      @MohammadMohammad-ix4uy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen😂😂😂

  • @astubtube
    @astubtube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የማርክ ደስታ ያስደስተኛል በፍቅር ያኑራቹ አንድ ላይ ታምራላቹ 😍

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እዉይ የኔ ማማሮች የምትለዩብኝ❤❤🎉ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ❤❤🎉M&B❤🎉

  • @SamrawitZemene
    @SamrawitZemene 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    እሴት ልጅ ብልህ ናት እሚባለውን ባች አይቻለሁ❤❤❤❤

    • @love-b9h8t
      @love-b9h8t ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ማርክነቴ ወድሜ የተሻለ ኑሮ ደስ እሚል የልብህን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ የኔወድም ያብርሽየና የሩቲ ወድም በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ወላሂ የዋህነው 😢😢

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኝ ማር

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ሁሊም ደስተኛ ሁኑልኝ የኔ ማማሮች🥰

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ጣፋጭዬ፣ ቅመምዬ፣ጨረቃዬ፣ትንሿ ሩታ፣አይለያችሁ ማርኬ የናቱ ልጅ በርታልኝ ጉዞ👫🏃🏃🏃🏃🏃ወደ ፊት ብቻቻቻ

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🥰🥰🥰💪💪💪

  • @emebete6
    @emebete6 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኔ ጨረቃዎች ስወዳችሁ እኳ ቤዛዬ የኔ ልእልት ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ለመላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ቤተሰባችንን ይጠብቅልን አሜን🙏❤🤗🤗🤗

  • @haymi16h
    @haymi16h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የስደት እህቶቼ እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ❤

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ማርክ ይቺን ልጅ ጠበቅ አድርገክ ያዛት በአንዴ አፍቅራት አልልክም ነገር ግን ቢያንስ በልብክ ውስጥ ቦታ ስጣት።

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    ቸኮሌቷን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ🥰❤ ስታምርደግም👌ምክሯ ደግሞ ፍሬ ነች🥰❤😁👌

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም የሆነች ጣፋጭ ደስ ሲል ንግግሯ🥰😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mekiyatube2063 በጣም አፋ ሲጣፍጥ😁🤣👌❤❤❤

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቆንጅየ ነገር ናት

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    🤌🏽💙
    #የወሎዋ ንግስት❤እኒህ ወሎየዎች ይሉሃል ያዝ አብሽር፤
    ጥርሳቸው ዝናር ነው አይናቸው ምንሽር። እንዴት ነው እኮ የምታምርው የኔ ቾኮሌት🍫🍫🍫🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰 ደግሞ በጣምነው ማች ያደርጋችሁት😉

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Walo balehon yekochag nabar

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🥰🥰🥰 የኔ ቸኮሌት ሳይሆን የማርክ ቸኮሌት በሚለው ይስተካከልልን😉

    • @Myወሎ
      @Myወሎ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mekiyatube2063 ሴት ነኝ ግደለም😊

    • @RahmatRahmath-ne3yz
      @RahmatRahmath-ne3yz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክ​@@mekiyatube2063

    • @amaamm-tc6uxSssss
      @amaamm-tc6uxSssss 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሎየባልሆንይቆጨኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amitube91
    @Amitube91 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    አባቴ የኔ ወንድም ሁሉም ነገር ያሳካልሽ አባ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እደዊ እግዚአብሔር ያተ ያርጋት ይችን ልጂ ማርኬ የኔ የዋህ❤❤❤❤💒💒💒❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደዚ እያላቺነዉ እንደፈለጉ ይሆናሉ ነገም ከሌላ ሴት ቢመጣም ያዉ ታመራላቹነዉ ምንለዉ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የማርክ ፈገግታ እደት ደስ እደሚለን የምስቅበት ቀን ነበር የሚናፍቀን የሩታየ መርቃህ አፈራ ምርቃሉ ያጣምራችሁ ቸኮሌቷ ጋር ስወዳት

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በጣም ቆንጆ ደግሞ ፍቅር ናት ማርክዬ በእውነት ቅረባት አደራህን

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሲጀመር ፍቅረኛው ናት አሉ😂😂😂😂😂

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቸአውቀሽ

  • @MehamedMehamed-s5z
    @MehamedMehamed-s5z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ይችን ልጅ ወድጃት ልሞት ነዉ ማርክየ ጠበቅ አርግህ ያዝልን❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም❤❤❤❤❤

    • @705-r6k
      @705-r6k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም 🥹🥰🥰🥰

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    የኔ ጨረቃ የኔ ብሌን የኔ ስስት ሁሌም ኑልን❤❤❤❤

    • @NamhAlkaldi
      @NamhAlkaldi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Awe

  • @HicChx
    @HicChx 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የኔ አለሞች አይለያችሁ ❤ ወንድሞቼ ተይዘው ጨነቀኝ 😭😢

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳዉዲ ነው
      በሰላም ሀገር ይግቡልሽ 😢😢

    • @BatiBagum
      @BatiBagum 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞህ እግዚአብሔር አሎው 🥺🙏🙏

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽአማ

  • @AreguLov
    @AreguLov 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +69

    ክርስቲያኖች በእግዛብሄር ሙስሊሞች በአላህ ደምሩኘሰ እመልሳለሁ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኩሽሠብስክራይብአረኩሽ

    • @GebireEyesus-db9lr
      @GebireEyesus-db9lr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @RuqyaMohamed-f1w
      @RuqyaMohamed-f1w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hhht597
      @hhht597 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በአሏህ ስላልሽ ውደ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኝ አረኩሉሽ ውዴ

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔ ቆንጅ እውነትሽ ነወ ህውሃት ይቀጥላል ምርጥ ምክር ነወ የኔ ጠፈጭ ሁሌም ሰቁልን አንች ማርክ ቤካ ሁሌም እየሰቀቸው ኑልን የኔ ቅመሞች የኔ አስተወዮች ዘሬ ደሞ አምሮብሸል ሁሌም ካ መርክ ከጎን ሁኝ ደሞ ሁሌም ኑልን አትቆዩ እኛ እናንተ እየየን ፈታ እንላለን ስረችን ጨርሰን እናንተ ነወ ምንጠብቀው 11:23 11:23 11:23 M🌹B&🌹🌹🍓🍓Bኑሩልን የጓደኝነት ጥግ ነወ የሰየሹ የኔ መር

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማርክና ቤዚ አሥተዋይ ናቸዉ የምትሉ👍❣️🥀🥀🥀❣️❣️❣️

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አረ ቀስ በሉ እዳትቀድሙኝ እንዴ በማርክና በቤዚቲ ፍቅር ተለክፌአለሁ የኔ ትንሽየ ንግስት እደት እደምወድሽ እኮ ብታቂልኝ ከመዳም ጩሀት ስመጣ ባንች ነዉ የምደሰተዉ ከነ ደመቁ አይን ይሰዉርሽ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ጣፈጪ ልጅ ነት እግዚአብሔር ይበርክሽ አብሮ የኖረቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElmaLl-n8m
    @ElmaLl-n8m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሙሉናይእግዚአብሔርባርያ
    @ሙሉናይእግዚአብሔርባርያ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @Hans-s2f
    @Hans-s2f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የምወዳቹ የሃገሬ ልጆች ክርስትያኖች በእግዚአብሔር ምሱሉሞች በኣላህ ይሁናቹ ሳትደምሩኝ እዳታሉፉ ስወዳቹ ስደተኛዋ እህታቹ ኣበረታቱኝ😢🙏🙏🙏

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደመርኩሽ❤❤❤

    • @AllQua-vm5mv
      @AllQua-vm5mv 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰደኘነኝሰትይኮመትኩ

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እህቴን ብፆለትና በደዋ አስቡልኝ በብሀን እየመጣችብኝነው🤲😌🥹

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ይመስገን በሉ ሙስሊሞች አልሃምዱሊላህ በሉ 🙄እስኪ❤👍👍👍

    • @Zነኝወሎየዋ-l5y
      @Zነኝወሎየዋ-l5y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አልሀምዱሊላሂ።የኔዉድ❤❤

    • @hm3674
      @hm3674 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አልሀምዱሊላህ

    • @UuKk-l5w
      @UuKk-l5w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አልሀምዱሊላ ሁሌምሣቃቸውነውእምፈልገው❤❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤዚ ቆንጆ ማር ወለላ ማራኪ ቅመም ተወዳጅ ልዩ ዉድ ፍቅር አማላዪ ልእልት ቸኮሌት የኔ ቲንሽዬዋ እህቴ ስወድሽ እኮ ማርክ ምርጥ ስው ፈጣሪ ያርግል የኔ ምልካም ወንድም

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እናንተ ግን ፍቅር አስይዛቹኛል እባካቹ ፍቅሬ ተቀበሉኝ 😂😂😂ለማንኛውም ውድድድድድድ ነው የማደርጋቹ🎉🎉🎉

  • @MeronMeron-w7l
    @MeronMeron-w7l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምርጥ ሴት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ደያሪ ከተነበበ በእንባ ተጀምሮ በእንባ የሚቀጥል ስለሆነ ማንም እዲነው አልፈግም ለራሴ ግን በጣም ጠካራ ነው እያረገኞ ያለለው

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ማነው እደኔ እነዚህ ልጆች ሱስ የሆነበት👍👍👍

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ብልህ ሴት ነሽ ቸኮሌታችን❤❤❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስታም የቃላት አጠቃቃማ በጣም ደስ የምትዪው የማርክን ስቅ ስለመለሽ ተባረኬ ቆንጅ ስንወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቤዚዬ ጮዋ ልጅ ሥራትሽ ያሥቀናል የኔ ጮዋ እርጋ ያልሽ ልጅ አደራ በዚው ቀጥይ የሠው አክብሮት ያለሽሣ ሣላደንቅሽ አላልፉም ማርቆስ ጥሩ ልጅ ነው በርግጥ ልቡን ባላቀውም ጥሩ ልጅ ይመሥለኛል አደራ እዳትጎጁ በፀሎት በሩቱ❤❤❤❤❤❤

  • @zinash-e5s
    @zinash-e5s 8 นาทีที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እብርሺ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማርክዬ እና ቤዛዬ የሚወድ ብቻ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የት ናቸው ኑ እንጂ 💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @ABUSHTagese-qy4bc
    @ABUSHTagese-qy4bc ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን👊

  • @Etutube22
    @Etutube22 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሁሌም ሳቅልኝ ወንድሜ😊

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጅቷ ሰታምር ማርኬ ሀገር ሁሌም ተደሰቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @BIRKE-01
    @BIRKE-01 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ ሁሌዬ ደስ ይበልህ ቤዝዬ ትለያለሽ የምር በጣም ወደድኩሽ የኔ ሴት ❤❤❤❤🎉

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጣፉጭ የሆንሽ ልጅ😂😊😊❤❤❤🎉

  • @ZahraAbdu-jl6qf
    @ZahraAbdu-jl6qf 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰብስክረይቭ ኢስን ስትነኪ ቸነሌ ይመጠል

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሁለት ምርጦች ቸኮሌትየ ደሞ የቀብረራየ ሳቅ ሰለመለሽልን እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቤዚዬ ቅመም ስወድሽ ግልፅነትሺ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይ ይችን ቅመም ማነው እንደኔ የሚውዳት ❤❤❤❤❤❤❤ማር ነችኮ

  • @BrtukanKasa
    @BrtukanKasa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ እልእልት የኔ ዉድ ከማርክ አትራቄብን እሽ የኔ እናት🙏🙏🙏

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ስታምሩ ተጣመሩልን ማርክየ ቤዛዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሜርክየ የኔመልካም የአብርሽ ወድም መከታ በርታልን

  • @afishow
    @afishow 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማርኬን በፍቅር የምትወዱ 👍

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈገግታሽ ማራኪ የኛ ቸኮሌት እንወድሻለን❤❤❤

  • @getuwoldtsadik2932
    @getuwoldtsadik2932 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ልጅ ነዉ ተንከባከቢው ላኪ ነሽ ማርክ ማለት እውነተኛ አፍቃሪ ነዉ

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ሴት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይኔ እናንተ ልጆች እኔንም ፎንቃ አሲዛቹኛል የምር ስወዳችሁ❤❤😅😅

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኡፍፍፍ ማርክዬ የኔ ዉዴ አስተዋይ የኔ ጫዋ ዬ አናቱ ልጅ ኑሪልኝ ❤️❤️በዚዬ ❤️❤️ዬ ዎንድሜ ንግስት ❤️❤️የኔ ቀበጥ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኡፍፍፍ አይለያችሁ ❤️❤️❤️

  • @BirukTube-wd8vn7bb4w
    @BirukTube-wd8vn7bb4w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ አለሞች አይለያቹሁ❤

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ማነው ከሙቤ ቤት አቋርጦ የመጣው👍👈

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰወዳቹ እኮ ሱሰ ሆነቹብኝ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑረቹ ደሰተቹ ሁሌም ሙሉ ይሁን

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆንጅ ቤዚ አነዴት አኮ አነደምታምሪ አኮ ሁሉን የሰጠሽ

  • @ገነትየሸዋመብረቅ
    @ገነትየሸዋመብረቅ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት ብለሻል ቢዚየ❤❤🎉🎉

  • @ጋልሰብዓሓላል
    @ጋልሰብዓሓላል 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆንጆ ሲወድሽ🍫

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይን አይኑን እያየይ የምታወራው ነገርስ ❤❤❤❤❤ ታምራላችሁ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማርኬንና ቸኮሌቷን የሚወድ like 😘😘🎉🎉🎉

  • @SaddahAlttv
    @SaddahAlttv 32 นาทีที่ผ่านมา

    ፈጣሪ አይለይቺሁ ማረክ ሲከፈው እዴት እደሚያሳዝነኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤