እናንተ ወላጅ አልባ ናችሁ!!! | ermias abebe | aman shalom | apostolicanswers | Protestant | faith

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኛጀግና የጌታልጅ ኤርሚያስ ጌታከአንተጋር ነው ዘመንሕ ይባረክ

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኤርሚያስ የትኛውን እየሱስ የሚሰብከው የቲቪ ጆሽዋ ደቀ መዝሙር

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@DawitGossaye-bm6tcአይ ፈረጎ ፄዋ ለፀረ ድቅን ነው የመጥቆራን ታቦት ክክክ

    • @isaiah53_1
      @isaiah53_1 8 หลายเดือนก่อน

      @@DawitGossaye-bm6tcአንተ ኢየሱስን ታውቀዋለህ ❓

  • @sisaytadesse-ds3xc
    @sisaytadesse-ds3xc 8 หลายเดือนก่อน

    ayi menafik endih tewardachihu tewardachihu minim tarikm ewuketmyelelachihu mehonachihun zendro eyayen new.
    thank you Orthodox.

  • @teklghiorgistesfay9342
    @teklghiorgistesfay9342 8 หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሪ ሠለቸኝ ኤርሚ ፈሪና አምባገነን ነዉ

  • @juliamay4383
    @juliamay4383 8 หลายเดือนก่อน +1

    Atawerum abate yelchum yetawek new weshetamoch

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 8 หลายเดือนก่อน

    Fturn abate abate yemtlut kemenfes kdus endegena selalteweledachu new Egziabher abate malet atchlum yohans wengel meraf sostn anbebu yetenagerew Eyesus new sle nikodimos yalew anbeb!!jegna jegna atchawet mtshaf kdusn anbeb Eyesus yastemarew beki new kegeta belay mnm atametam!!!

  • @teklghiorgistesfay9342
    @teklghiorgistesfay9342 8 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት በጣም ትዝብት ላይ ወደክ

  • @juliamay4383
    @juliamay4383 8 หลายเดือนก่อน

    Mesehafe Kate Kate ameachi

  • @teklghiorgistesfay9342
    @teklghiorgistesfay9342 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆኑ ያለዉ ትግስት ገራሚ ነዉ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 8 หลายเดือนก่อน

      የምን ትእግስት ትእቢትና አሉባልታ እንጂ

    • @yade716
      @yade716 8 หลายเดือนก่อน

      ትግስት ሳይሆን የእውቀት ማጣት ችግር ነው ያለበት። ለምን ቀጥታ መመለስ አቃተው?

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 8 หลายเดือนก่อน

    2ተኛ ጢሞ 3:16-17፤የእግዚአብሔር፡ሰው፡ፍጹምና፡ለበጎ፡ሥራ፡ዅሉ፡የተዘጋጀ፡ይኾን፡ዘንድ፥የእግዚአብሔር፡መንፈስ፡ያለበት፡መጽሐፍ፡ዅሉ፡ለትምህርትና፡ለተግሣጽ፥ልብንም፡ለማቅናት፥በጽድቅም፡ላለው፡ምክር፡ደግሞ፡ይጠቅማል።

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 8 หลายเดือนก่อน

    ጴንጤው ስለቀደሙት ደቀመዛሙርት አይደለም ስለመስራቻቸው ሉተርም መረዳት የላቸውም።3 ጥቅስ ሸምድዶ ሸበላላባራዳዳ እያሉ ማነብነብ ነው ለነሱ እውቀት

    • @yade716
      @yade716 8 หลายเดือนก่อน

      ከነ አቡዬ፣ ተክልዬ፣ አርስዬ ውጭ የምትቀበሏቸው አባቶች አሉዋችሁ?

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ በግድ አንተ በፈለከው መንገድ ብቻ እንዲሆን ለምን ትፈልጋለክ?

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 8 หลายเดือนก่อน

    Ante Eyesusn tekebelaleh atkebelm??????????????mknyatum Bazu Eyesus Krstos new lrlaw Keri new yemtketbew begeta fit new!!!!!!!melseh gorgoryos new????????????

  • @yade716
    @yade716 8 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሶች አግናጢዮስና ፖሊካርፕን ማወቃቸዎ ይገርማል? አንድም ቀን በነሱ ስብከት ላይ ሰምቼም አላውቅም ነበር። እነ ገዮርጊስ፣አርሴማን፣ አቡዬንና ተክልዬን የመሳሰሉትን ብቻ መስሎኝ ነበር።

  • @ማርኮታኬ
    @ማርኮታኬ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ የሆነ ነገሬን አመመኝ ብለክ ደግመክ እርዳታ አሰባስብ እንጂ ምነው ፈዘዝክ

    • @yihunmedi1356
      @yihunmedi1356 8 หลายเดือนก่อน

      ቴሌብዠን ጣብያ ልንከፍትለት ነውኮ

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 8 หลายเดือนก่อน +1

      ያሾፍክበት ሕመም በማንም ላይ ይደርሳል አንተንም ይጨምራል እንዳትረሳው እባክህ

    • @Yayenal-n4i
      @Yayenal-n4i 8 หลายเดือนก่อน +1

      Min alki setan bitlefelfu ermina enante mehal tilek gedel silale aysemachihum

    • @bethlehemlegessse1551
      @bethlehemlegessse1551 8 หลายเดือนก่อน

      ገና የሰይጣን ጭንቅላቱ ላይ ቆሞ ይሰብካል…አይዞህ አታልቅስ😂😂

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 8 หลายเดือนก่อน

      በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የኤርሚን ደዌ ወደ ሟርተኛዉ መለስኩት።

  • @samuelhmariam1393
    @samuelhmariam1393 8 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ ሰው አታስወራም

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 8 หลายเดือนก่อน

    Abatochachew YEyesus krstosnm sideburns sikawrmut neber wendmoche besdbachew atedeneku getachnenm sisedbut neberu abatochachew yaderegutn new zarem bewengel amagnoch lay yemyadergutm yemisadebutm yabatochachew west new!!!aydenkm!!

  • @aduasefa7982
    @aduasefa7982 8 หลายเดือนก่อน

    Ere ermi kuch bilek temar

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 8 หลายเดือนก่อน

      ምኑን ይማር ቸረቱን፣ውሸትን ነው ይሄ እነደድሪቶ የተደረተ የውሸት ትምህርት። ለነገሩ እናንተ ዘበነን ሰላም ትሰሙ እየዋላችሁ ቀኑ ጨልሞባችኋል።

  • @hannatilahun3075
    @hannatilahun3075 8 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስ አጭበረባሪ ነህ ዲያቆኑ ያለው ከ4ኛውሴንቸሪ በፊት ነው ያለው አንተ ከሀዲ ።