ኤርምያስ አና ፈለገ በግልፅ ተገናኙ | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ተናገር እዉነቱን | speak the truthm

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 183

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน +32

    ለማንኛዉም ኤርሚ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ በፀጋዉ ችሎታ ትዕግስትን ተሞልተህ በእዉቀት ሳይሆኑ በስድብ አንደኛ መሆናቸዉን አሳይተሃል ተባረክ ጨምሮ ፀጋዉን ይስጥህ

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 หลายเดือนก่อน +1

      አቤት እውቀት ኤሪሚ ነው መንፈስ ቅድስ የተሞላው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ የውሸት ምስክር

    • @yohannesmeshesha3731
      @yohannesmeshesha3731 หลายเดือนก่อน

      የትኛውን ፀጋ የሰይጣኑ ላይ ሌላ መንፈስ የአጋንንትን መንፈስ ይጨምርበት። አሜን

  • @AwokeNegussie
    @AwokeNegussie หลายเดือนก่อน +22

    ፈለገ አትናቲዮስ የሚባል ሰውዬ ጉራና ትእቢት እንጅ እውቀት አልባ የሆነ ሰው ነው።ኤርሚየ ላሳየሀው መታገስ ተባረክ።

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw หลายเดือนก่อน +1

      ተበጣጥቀን ተበጣጥቀን ያለዉ ማ ነበር ዶክትሪንህን አቅርብ ተባለ ማቅረብ አልቻለም።

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie หลายเดือนก่อน

      @@YimenuYirdaw ይሜ ወንድሜ ዶክትሪን ለቡድን ህብረት ይጠቅማል ብዬ አምናለሁ።በጌታ ዘንድ ግን የምትጠየቀው በግል እምነትህ ነው።አማላጁን ኢየሱስ ያለጊዜው ፈራጅ ነው ብለህና መፅሃፍ ቅዱስን በርዘህ በኋላ በግልህ ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክስ መምህር ሆነህ ለሰራሀው ማሳሳት ፍርድ ይጠብቅሃል።

    • @نورهالشهراني-ج2ذ
      @نورهالشهراني-ج2ذ หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ኤርሚ የሚባለው የትልቅ ትንሽ ነው ጌታን በጣም አሳፍሪነውእኔ እከታተለዋለሁ ውቀታውነው

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 หลายเดือนก่อน

      ቃሉን ስታጣሙ ጌታ ሊመጣባችሁ ነው ንቁ መጽሀፍ እንደሚለው - አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሳ ክርስቶስም ያበራልሃል ኤፌሶን 5:14.

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 หลายเดือนก่อน

      አስፈራራት እኮ በቃ እንዲህ ነዉ በኦርቶዶክስ።

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +10

    አቶ ፈለገ አንድ እንኳን ከመፃፍ ቅዱስ ጥቅስ ሳይጠቅስ መለፍለፍ ዕዉቀት አልባነቱን ያሳያል

  • @jossigere682
    @jossigere682 หลายเดือนก่อน +6

    ኤርሚ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን እንጃ ኤሀ ፈለገ ምበሃል ሰውየ የሆነ ነገር ኣለበት 😢

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur หลายเดือนก่อน +7

    ፈለገ ባህሪው የታወቀ እኮ ነው እንደ አባብ ቆዳውን አለስልሶ አለስልሶ ማጠፊያው ሲቸግረው መርዙን ይተፋል

  • @asratabebe6588
    @asratabebe6588 หลายเดือนก่อน +5

    2ኛ ቆሮ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
    ¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
    ¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
    ²⁰ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
    ²¹ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 หลายเดือนก่อน +5

    የዕምነት መግለጫችን የግዚአብሄር ቃል ነው

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 หลายเดือนก่อน

      ::

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 หลายเดือนก่อน +6

    አይፍለገ ኦርቶዶክስ መልስ ም ስድብም አላት

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +7

    ከአንድ ጀምሮ እስከ ሠላሳ ቀኖች የምታመልካቸዉን ጣዖታት መጀመሪያ ከልብህ አዉጣ አቶ ፈለገ

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 หลายเดือนก่อน

      አይንህ ይውጣ

    • @bereketbemenet503
      @bereketbemenet503 หลายเดือนก่อน

      ጣወት አምላኪ ጴንጤ ነው የጣወታችውን ሳፍት የምትበሉ ባደባባየ ስትዳራ የማታፍሩ ባቢሎናዊያን

    • @TamratAbrham
      @TamratAbrham หลายเดือนก่อน

      Ermeyias malet netaki tekula new sejemer lemin weta

    • @Mekdes-s7o
      @Mekdes-s7o หลายเดือนก่อน

      bemjemriya ende mtlk zim teblo aytsafim sktil ermiyas be kirkir new yashenfaw egna degmo be merja new wondme enante sle rasachu ewoqu ok legnaw egna alen ye Orthodox metsafin le imnet inji le mekrker aydelm embete aydelem besimu lamne lalmnem tamldalech watut demo zim teblo sidb aysdbim gena tmetalcchu ok

  • @BeleteYohannis
    @BeleteYohannis หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚ እንደገዛው አንተም ገዝተህ አንብበህ ጥያቄ ካለህ ዝምብለህ አዋቂ አዋቂ ያጫውተሀል

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +9

    ፈለገ ዕዉቀት አልባ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 หลายเดือนก่อน

      ቂጣችሁን ገርፎ ለቀቃችህ ምድረ መናፍቅ 666

  • @eyobgenene5243
    @eyobgenene5243 หลายเดือนก่อน +1

    ፈለገ ያሳስዝናል

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኪዬ ሊያሳድምብህ ነው ፈለገ።እንደዚህ ናቸው እነሡ።ቀሽም በቤታችን እኛ ብቻ እንናገር ?ምኑ ላይ ነው ያስተማርከን ፈለገ?

  • @zewduberhanu6270
    @zewduberhanu6270 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ኦርቶዶክስ እረ ተማለሱ በሩ ሳይዘጋ አቤት አቤት እግዚአብሔር ከየትኛው የአጋንት ቤት ነው ያወጣኝ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን

    • @eyu1251
      @eyu1251 หลายเดือนก่อน

      ኧረ የት ሂጄ ልሳቅ

  • @TalaKbret
    @TalaKbret หลายเดือนก่อน +1

    እየሱሰ ጌታዬ አዳኝዬ ለነፍሴ ቤዛዬ አማላጄዬ

  • @BezawerkBezawerk
    @BezawerkBezawerk หลายเดือนก่อน +6

    አቶ ፈለገ በመቀበጣጠርና በመስደብ ማሳመን ሳይሆን ቃሉ የሚለውን ጥቅስ በማበብ ነው ቃሉን ሳታሳይ ሳታነብ ማውራት የማያልቅባችሁ ተረተርት ማውራት ፅድቅ አያመጣም ቃሉ ማስረጃ ነው ቃሉን አንብበህ ማስረዳት እንጂ እየተሳደብክ ማስረዳቱ ትዝብት ብቻ ነው ።

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l หลายเดือนก่อน +6

    ፈለገ ባለገ ነው

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ፈለገ ስድብ ከአባታቸዉ ስለሆነ መብታቸዉ ነዉ

  • @HaymanotCanee
    @HaymanotCanee หลายเดือนก่อน +1

    ኢርምያስ ጉራ ብቻ ነው ሲጠየቅ

  • @sisaybir8438
    @sisaybir8438 หลายเดือนก่อน +1

    ፈለገ ተፅህኖ ፈጣሪ ✊✊✊

    • @samieyo8689
      @samieyo8689 หลายเดือนก่อน

      ተፅህኖ መፍጠር በመጮህ ነው

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 หลายเดือนก่อน +3

    ፈለገ ማንንም አይሰማ ራሱን እንዴት ነው ሚያስበው የኦርቶዶክስ ብቸኛ ተወካይ እኔ ነኝ አለ እኮ

  • @YahweNeon-g3z
    @YahweNeon-g3z หลายเดือนก่อน

    ቀለባቸውን እንዲሸምቱብን አንፍቀድላቸው ።Block

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku wendmoche ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos หลายเดือนก่อน +1

    አውቆ የታወረ አይን የልብ እውርነት አብ ካልጠራው ካልራራለት ጠማማነት መሰረቱ ነው ጨለማ ለዚሰው መኖሪው ነው

  • @YohannesKata
    @YohannesKata หลายเดือนก่อน

    አይ ፈለገ እየሮጠች ጣልቃ የምገባዉ እርሱ ።እዪ ይቅርታ ፣ስሙ እንድሁም ፈለገ አልተቻለም የምል ፊከራ። ቆንጆ ድምፅ አለህ።

  • @Luna23official
    @Luna23official หลายเดือนก่อน

    ፈለገ የሚባለው በእልከኝነት የተሞላ የዲያብሎስ ወንድም ነው። በእልህ የሚሆን ነገር የለም። በመጮህ በግድ ሊያሳምነው ሞከረ። በገድላት በምናምን በከፍተኛ እፍረት ላይ ስለሆነ ።የወንጌላውያኑን የእምነት መገለጫ ጠየቀ የሌለ መስሎት።ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው መጨረሻው ጠማማነት ነው። ጌታ ያብራለት

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +3

    ይህቺ ሴት የሦስት አንዱን አምላክማለትም ስላሴ ምን እንደሆነ ስለማታዉቅ የኢየሱስ ምልጃ አይገባትም

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw หลายเดือนก่อน

      ኤር 7:26
      ሮሜ 8:25
      እንዴት ትረዳዋለህ?

  • @zewduberhanu6270
    @zewduberhanu6270 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክሳዊ ማናት ጣኦት ምታ መልክ ፎቶ ምታመልክ ድንጋይ ምታመልክ አይደለም እንዴ ሰው አታስወራም መሀይም ትልቅ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน +3

    ይሄዉ ፈለገ አላዋጣዉ ሲል ከዚም ከዛም ምክንያት እየለቃቀመ መጨረሻ ላይ ስድቡን ከዘንዶዉ አፍ ተቀብሎ ተሳድቦ ልወጣ ጥቂት ደቂቃ ቀርቶታል

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd หลายเดือนก่อน

    ድሮ ለሐጢያት ስርየት ብዙ ደም ይፈስ ነበር የቀሰው በክርስቶስ ደም ብቻ ነው

  • @ManeWo
    @ManeWo หลายเดือนก่อน +1

    አይ የኦርቶዶክስ ምእመናን ፥ የራሳቸው አባቶች እውነትን ሲረዱ እና እውነትን መናገር ሲጀምሩ በአንጻሩ ደግሞ ምእመናኑ ሽቅብ መሽናት ይጀምራል ።

  • @YohanesAklog
    @YohanesAklog หลายเดือนก่อน +1

    ፈለገ አትናቲዮስ ግብረሰዶማዊ ነዉ ቢንያም ሽታዬ ቤት ዮሴፍ የሚባል ኦርቶዶክሳዊያን በማስረጃ አሳይቷል

  • @asteralemu9606
    @asteralemu9606 หลายเดือนก่อน +1

    Ere Geta Eyesus ayenachun yikfetew endezi yale denezaze lemanem ayiset. Leselasa meselo merzun yirechal aye Felege😢

  • @AntenehM78-t7e
    @AntenehM78-t7e หลายเดือนก่อน

    አደለም ከኤርሚ ከእኔ ጋር አትከራክርም አትደርስምም ። እሽ ፈለገ ገለቴ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሁሉ ጭቅጭቅ የኦርቶ የተደበቀ ዉሸት እንዳይጋለጥ መወራጨት ጀመረ አይ ኦርቶ ልጆች

  • @GezahegnBenti
    @GezahegnBenti หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የፈለገ ጉራ እንዴት እራሱን ሲክብ !!!!!!

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Emblba
    @Emblba หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ ተባረክ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน +8

    የፈለጌ ችሎታ በአፉ መፀዳዳት ብቻ ነዉ

    • @BezawerkBezawerk
      @BezawerkBezawerk หลายเดือนก่อน

      ትክክል መተተኞች

    • @sisaybir8438
      @sisaybir8438 หลายเดือนก่อน

      እረ እውነትህን ነው😂😂😂

  • @TsionRose
    @TsionRose หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት እያላቹ ወሩን ሙሉ ለማታውቁት ሰውዬና ሴትዮ ምስል ስትደፉ ቆይታቹ በዛው ባናቱ ጠላችሁን ሆዳችሁን ስትሞሉ ጌታ ሊመጣ ነው ንስሀ ግቡ ኢየሱስ ያድናል

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb หลายเดือนก่อน +1

    ፈለገ 😂😂😂😂😂 ፈታ አደረገን ኡፕስ ስድም ምግቡ😂😂😂

  • @geteyesentayehu6559
    @geteyesentayehu6559 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ኦርቶዶክስ ማለት እንዲህ ነው ማለት ነበር ያንተ ያለህ ኢትዮጵያዊያን ከዚህ እባካችሁ ከዚህ አምልጡ እባካችሁ

  • @TalaKbret
    @TalaKbret หลายเดือนก่อน

    ህይወትም መንገድም እእየሱሰ ነው እናተ ሸክም የከበዳቾሁ ነው ወደ እኔ እኔም አሳረፍችሀለሁ

  • @SelamBirhanu-y3d
    @SelamBirhanu-y3d หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የኔ ጀግና ይሄ ሆዳም ነገር ነው

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur หลายเดือนก่อน

    አይ ፈለገ አትናቲዮስ 😂😂 ኦርቶዶክስ መልስ የላትም አልከን በቃ 🤭... ለማንኛውም ኦርቶዶክስ ሆኖ ከመሞት ታደገን አምላክ ይባረክ 🙏

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 หลายเดือนก่อน

    ፈለገ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንን አያውቀውም ማለት ይከብደኛል።ማን ያውቃል?በድብቅ ሳያመልክባትም አይቀርም።

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd หลายเดือนก่อน

    ከአብ ጋር ይማልዳል እግዚአብሔር ያለ አብ በቀር ከስታራቂ የለም

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 หลายเดือนก่อน

    ፈሪ 10 በትሩ ይባላል ፈለገ በስምምነት ንግግር ጊዜዉ ጨረሰዉ።

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡ ለስለስ ብሎ ጀምሮ አንደ እባብ መናደፍ ነው የሚያውቁት

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ በሰዉነቱ ወይም በሰዉ ልጅነቱ ነዉ ለሰዉ የሚያማልደዉ እንጂ በአምላክነቱ ከአምላክ ጋር አይደለም የሚያማልደዉ ሰለዚህ ኢየሱስ አሁንም በሰዉ ልጅነቱ በሰማይ ከአባቱ ቀኝ እየኖረ ነዉ ለምንድነዉ ሰዉ ሆኖ በሰማይ ያለዉ ስባል አስከመጨረሻዉ ዘመን በሰዉ ልጅነቱ ለሰዉ ልጅ እያማለደ ጠበቃ ሆኖ ይኖራል

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 หลายเดือนก่อน +2

    ፈለገ የተባልክ የ ኦርቶዶክሰ ሰው ኤርሚን በመፅሃፍ ቅዱስ እነዲያስተምርህ ጠይቀው ምንም እውቀት የልህም ተማር ከ ኤርሚያስ አበበ

    • @Mentki3838
      @Mentki3838 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ቀለሜ ጉራ ብቻ ዕዉቀት የለምን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 หลายเดือนก่อน

    ፈለገ ሰነ ምግባር የጎደለው

  • @zewduberhanu6270
    @zewduberhanu6270 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ከሆንክ ዲቤትጋ ለምን አትሄድም በሀይል ሁሉን ነገር እረኛ መሀይም

  • @WeyenshetShiferaw
    @WeyenshetShiferaw หลายเดือนก่อน

    Pleas tell her about John 17

  • @meseretyebio9390
    @meseretyebio9390 หลายเดือนก่อน

    Jesus is Lord

  • @DanielAshebier
    @DanielAshebier หลายเดือนก่อน

    Ermiyas mnm ewket yemiballl yelewemmmm

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl หลายเดือนก่อน

    ፈልገ ወድማችን ሻሻውን አተተጫወትከው ወሪባበዛ አይደለም፡ፈለገ ጭንቅላትሕን አስፈተሽከው

  • @ManeWo
    @ManeWo หลายเดือนก่อน

    ፈለገ የጠቅ ጠቅ ጨዋታ ነው የፈለገው ። ኤርሚ በራሱ የተረት መጽሀፍ ሲመጣበት ግርግር ፈጠረ ። ቀስ በቀስም የባለጌ ቃላቶቹ ከአፉ መሹለክ ጀመሩ ።

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx หลายเดือนก่อน

    በድርሳናትና በተአምራት ካፈራችው ለምን አይቀርም።

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 หลายเดือนก่อน

    ወይ አባቶቻችን😂 መፅሓፍ ቅዱስን ሲያጣምሙም ልክ ናቸው? የእነሱ ውሃ ልክ መፅሓፍ እንጂ የአንቺ አባቶች የመፅሓፍ ቅዱስ ውሃ ልክ አይደሉም::

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd หลายเดือนก่อน

    በደሙ ሚያስታሰርቀን ሚማልደው ኢየሱስ ነው

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen หลายเดือนก่อน

    አይ ኧርቶዶክስ ምንይሻላቾሁ ይሆን በባዶ መጮህ መሳደብ ብቻ ነው የምታውቁት ኤርሚ ብትዘጋው ይሻልሀል

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx หลายเดือนก่อน

    አየ እርምያስ ምኑ ከምኑ የሚያመሳስለው እንጀራ ከአፈር አንድነወይ ሰውየው ግን እውቀት አለው ምክንያቱ ጌታ እየሱስ ለፍድ የሚመጣው ራሱ ነው ስለዚ ፈራንጂ አማላጅ አይደለም ቢባል ለፍርድ የሚመጣው እሱ ስለሆነ አንተ ያስቀመጥከው አፈርና እንጀራ አይመሳሰልም ወይደሞ ፈራጅ የሆነውን አይፈርድም እያልከን ነው

  • @waseariel8691
    @waseariel8691 หลายเดือนก่อน

    ፈለገና መሰሎቹ እንደው ቅዱሳት መጻህፍትን እንደዚህ በፍርሃት የሚዋጡበት ምክንያት አልገባንም

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +3

    እባክህን ኤርሚያስ ከዚህ ምንም ከማያዉቅ ቀባጣሪ ጋር መነጋገሩን ተዉ ምንም የእግዚአብሔር ቃል ዕዉቀት የለዉም

    • @Mentki3838
      @Mentki3838 หลายเดือนก่อน

      ቀለሜ እኮ ዶክትሪንህን አቅርብ ተባለ ማቅረብ አልቻልም😂😂

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl หลายเดือนก่อน

    መቺም አገታችንን አንደፋም

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ባለጌ ሰዉ ነዉ በጌታ

  • @endeshawyilma3087
    @endeshawyilma3087 28 วันที่ผ่านมา

    tlaking without bible is meaningless.

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d หลายเดือนก่อน

    Felege yemibalew zeweye enichichi tere neh.

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d หลายเดือนก่อน

    Awekish awekish siluat metaehafun atebech alu balege asadagi yebedeleh atenatiwos

  • @abejetariku7818
    @abejetariku7818 หลายเดือนก่อน

    ባፋ ሲጸደዳ ማለት ስድብ ወይስ በረከት። ከሰይጣን ወይስ ከእግዚአብሄር ? ከወዴት ነህ

  • @BeleteYohannis
    @BeleteYohannis หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ አንተን ፈርቶ ሀሀሀሀ አልቀረብህም

  • @loveEthiopia-c9z
    @loveEthiopia-c9z หลายเดือนก่อน

    እችን ተራ መመን ናት ምን ታቃለች::

  • @senasafikre
    @senasafikre หลายเดือนก่อน

    divert lemadreg ermin atfrut

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ እንደሚያማልድ መፅሐፍ ይናገራል ነገር ግን ማርያም እንደምታማልድ የትኛዉ መፅሐፍ ላይ ተፅፎ አግኝተሽ ነዉ ያነበበሽዉ የተፃፈዉን አትቀበሉም ያልተፃፈዉን ግን ትቀበላላችሁ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚመንፈስ ነዉ

    • @kassahunmekonnen9702
      @kassahunmekonnen9702 หลายเดือนก่อน

      ውሸት እየሱስ አማላጅ አይደለም ፣ መወያየት እንችላለን አቅም ካለህ

  • @TamiratAde
    @TamiratAde หลายเดือนก่อน

    የሐይማኖት መግላጫ መዎቅ ከፈላክ አንተ ነው ማሳያት ያላባት ኤርሚ እንዳሳያው

  • @Tomejkara
    @Tomejkara หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚን መቋቋም ስያቅተዉ ርብሻ ጀመረ የኦርቶ የአቅም ከፍታ እስከዚህ ነዉ

  • @dfcgfrr
    @dfcgfrr หลายเดือนก่อน

    አይ ቀለሜ የራስህ ነገር ሳይኖርህ የሰድ ታቦካለህ የጴንጤ እራስ ምታት ፈለገ አትናትዮስ❤❤❤❤❤

    • @tsegy7260
      @tsegy7260 หลายเดือนก่อน +1

      አይይ በባዶ ደጋፊ መሆን፣ በስድብ ጀመርህ ከአንተ አይነቱ ምን ይጠበቃል።

    • @dfcgfrr
      @dfcgfrr หลายเดือนก่อน

      @tsegy7260 ባዶነትማ አለመኖሩ ነው አምጣ ሲባል የራሱ የለውም የሌላ ያሳያል እኛ እናሳትማለን ቀለሜ ይገዛናል ክክክክክክ

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 หลายเดือนก่อน

      ​@@dfcgfrregna eyaalen esu lmn ygezal..engezaletalenn..okay.

    • @dfcgfrr
      @dfcgfrr หลายเดือนก่อน

      @sebletegegne1915 ዋናው መግዛታችሁ የእናንተ አለመኖሩ ቢያስከ

  • @WekBir-p8d
    @WekBir-p8d หลายเดือนก่อน

    Mndnew yalew testsino fetari felege alkerebihim denzaza

  • @Sel_Sel1763
    @Sel_Sel1763 หลายเดือนก่อน

    Felege betam asaferken ebakih tergaga kafelegk hid ina gezteh anthem endezi new yemiamnut bileh asayen asafari nek .abatoch endimelsu Tewachow ,Senef nek teyakiachin atmelsu wey endeniteyk atitewunum 😢 be Ermi serat betam new yetedenekut .lemindinew yegedlatu mexhaft ende mitiferut mitasayut lemin endemtestemurut argachu sewochu matasredut weys ene ermi unet alachow,gira geban eko.wey ye Orthodox memharan Shame on you😢ermi tebarek .

  • @makdadenike6319
    @makdadenike6319 หลายเดือนก่อน

    Felge aye you are so fast, give chance ok

  • @እንቆጳሚዲያአምሓራ
    @እንቆጳሚዲያአምሓራ หลายเดือนก่อน

    የአሐገ ታሪክ በመንፈስ ቅዱስ አይተረጎምም ቂል

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 หลายเดือนก่อน

    Please please 😅 no word God's..orthodox men

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd หลายเดือนก่อน

    ፈራጅ አብ እግዚአብሔር ነው

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 หลายเดือนก่อน +1

    ጉረኛነህ ፈለገ

  • @melkamealeme8536
    @melkamealeme8536 หลายเดือนก่อน +4

    ፈለገ ማለት የማይረባ የራሱን ሀሳብ የማይገልጽ የማይችል አስመሳይ በእምነቱ የማይተማመን ድንዙዝ መሆኑን ዛሬ ተረዳሁ

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d หลายเดือนก่อน

    Miki yetebareke Orthodox wendimachin. Sereat yalew.

  • @senasafikre
    @senasafikre หลายเดือนก่อน

    ተፅዕኖ ፈጣሪ ነው ያልከው እናንተ የምትችሉት ትዕቢት ብቻ ነው

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡ አንተ ነህ ቢኒን ስለመጽሀፍ ቅዱስ አታቅም ያልከው ሲጀመር እፕነጋገርህ ስርአት የለውም ኤርሚ እፕጥቦ አስጥቶሀል የፈሪ ዱላ ምላሱ እንደሚባል አትንጣጣ ዝም ብለህ ከኤርሚ ቁጭ ብለህ ተማር እግዙኦ

    • @MulukenMuluken-b6o
      @MulukenMuluken-b6o หลายเดือนก่อน

      የዕምነት መግለጫውን የማያውቅ ሰው ን ነው አጥቦ አሰጣው የምትለው አረ እሊና ይኑረን ❤

  • @shewayeTamirat
    @shewayeTamirat หลายเดือนก่อน

    እናተእደምትሉትአሮሜ8:34ያማልዳልየሜለዉ፡ይፈርዳልተብሎተተርጉሟል፡፡ነገርግንአደምትሉትአይደለም፡ሮሜ8:27መፈስቅዱስምያማልዳልይላልና፡መፈስቅዱሰምያማልዳልማትነው፡አደገናደግሞ፡ኤርሜያስ27:5እግዝአበሔያማልዳልይላልናያማልዳልዉይ?

  • @zufanenos
    @zufanenos หลายเดือนก่อน

    ይሄንን commenten ቀድሞ like laderege እና 100ኛ ላይ like ላደረገ 1000 birr አስገባለታለው

  • @desalechmathewos
    @desalechmathewos หลายเดือนก่อน

    ምላስ ብቻ ሆንክ ፈለገ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ፈለገ አትናቴዎስ የሚባለው ግብዝ ሴት ወይዘሮ ነው ። ለነገሩ የሰለጠንክባቸው የተረት መጽሐፎች እንደዚህ ምላስህን አርዝመውታል ። በቃ ልብ ካለህ በርዕሱ ለምን አታወራም እንዳልከው አፍህን ስትከፍት ጭንቅላትህን አየነው እፍርታም .....

    • @Abraham-ns4ci
      @Abraham-ns4ci หลายเดือนก่อน

      ደግ አደረገ እውነት ይዞ ነው የሚያሳድዳችሁ ፈለገ በልባችሁ ያለውን የሀሰት ትምህርት የሚያከሽፍ ነው ሁሌ አጥቦ ነው የሚያሰጣችሁ

    • @edenbirhanuwoldamuel1491
      @edenbirhanuwoldamuel1491 หลายเดือนก่อน

      @Abraham-ns4ci በክርስትና ደግሞ የስድብ አጥቦ ማስጣት አለ እንዴ ? አንድ የእግዚአብሔርን ቃል ሳይጠቅስ ዝም ብሎ ማነብነብ ፤ ለነገሩ የተረታችሁ ውጤት ነው ። ሲጀመር ክርስትያን አይደላችሁም መጽሐፍ ቅዱስን ንቃችሁ ለተረት የምትገዙ ተረታም ሁላ .....

  • @ElisaFekadu-3743
    @ElisaFekadu-3743 หลายเดือนก่อน

    ፈለገ ተረት ፈጣሪ በሉ አይሻልም😂😂😂

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ሚሰት አለው ይሄ ሰውዬ ?አዘንኩላት ፈለገ የምትባል አሮጋነትህን ኪሰህ አሰቀምጠው በትቢት የተሞላህ ሰው ነህ ሁሉንም አፋችሁን ያዙ አለ የሚል ኦርቶዶክሶች በነዚህ አይነት ነው የምትመሩት እኔማ እሱ ሲናገር ድምፁን አጠፋሁ ማን ይደናቆራል ከዚህ የቤተ ክርሰቲያን መምህራነ ብቻ ነው ጥያቄ መጠዬቅ ያለበት? ትቢትህ ጣሪያ የነካ ነው ገባህ ሳይፈቀድልህ ልጅቷን አፍሸን ያዢ አልክ እንዲህ እያላችሁ ነው ምእምናኑን ያደነቆራችሁት ኤርሚ ከልጅቷ ጋ ጬርሰ እባክህ እዛ ቤት ለሴት ክብር የላቼውም ኤርሚዬ ጌታ ይባርክህ ፈለገ የሚባል ሰው አያሰወራህም አይይይይይ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 หลายเดือนก่อน

    ኤርማስ ተጋለጠ በገድል ሲቀባጥር ዛሬ ተጋለጠ 😮ሚኪዬ ታጋሽ መሆን ነበረብህ ያውም ቤተክርስትያንን ሲሳደብ ለሚውል ባለጌ ለቀለሜ ብለህ ከወድምጋር መነጋገ ጥሩአልነበረም ።

  • @THEODROSTEKLE
    @THEODROSTEKLE หลายเดือนก่อน

    ERMIAS lmen yrasehen doctrine lmne atasynem mn chgre alwe?

  • @TamratAbrham
    @TamratAbrham หลายเดือนก่อน

    Ayi protesetant mekawem becha lemin felegen tekawemutalachu

  • @koki-GY
    @koki-GY หลายเดือนก่อน

    Enatem nasadbachu tikikle ayedalam

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 หลายเดือนก่อน

    Erimiyas bado seq nehi iko hule inikilifi atihe nw mitinorew yasawikibihal iko tewahodoni tesadibo mariyamini anikuasho kidusanini akalo melaikitini akalo yeminori yesew liji isu yeteregeme nw ina manimi inidezi akalo beselam minori yelem