ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪ እዛው ያባላቸው የጋዛን የህፃናት ደም ይፍረድባቸው አላህ ቁጣው ይጣልባቸው ያረብ
Amenn yarbe😢😢😢
አሚን አለህ ለሁሉም ያጀቸውን ይሰጣቸው
አአንች ዎድነሱ ለምሂድ እድሉ ብኖርሺ ዘለሺ ነበር የምትግቢዉ ብዙ አአታዉር
በቆፍ ላይ የነበረው ኔቶ መፍረሱ ተረጋገጠ በለኛ ለአለም ህዝብ መልካም ዜና ነው ታላቋ ሩሲያ አንድም ጥይት ሳታባክን ኔቶ መፍረሱ ይጅግ ሚበረታታ ነው🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
ስላም ለአለም እንዲሆን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽🙏🏽
THANK YOU FRANCE!!!!!!!!!!!!!!
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤❤?
ሰላም አለምነህ ዋሴሰላም ለአለማቾን እንዲመጣ መልካም ምኞቴ ነው
my hero!
አለምነህ ትራምፕ ሲመጡ ከ ቭላድሚር ፑቲን እራስ ላይ እንደምቶርድ አልጠራጠርም😂😂😂😂😂😂😂 ትኩስ አጀንዳ አግኝተሀል
እንዲያው እነሱን ቢያባላቸው አለምን እየበጠበጠ ያለው የእነሱ ተንኮል ነው ሀገራችንንም ትንፋሽ ይኖራት ነበር
እኔ በበኩሎ አለምን መሰማት ላቆም ነዉ ምክኒያቱ ለ ፑቲን ና ቻይና ፕሮፖጋንዳ እየሰራ ነዉ እንጂ ዜና አይደለም ከናንተ በላይ በቀለ ሚያቀረበዉ ዜና ኘሮፌሸናል ነዉ በላይ በቀለን አሰሙን
አለምዬ እንኳን አደረሳችሁ ከነ መላው ቤተሰብህም ባልደራቦችህ እኔ ምለው ትራምፕ ገና ወደ ዎታውስ ሳይገቡ ሀገሩን አመሱት እኮ ጦርነት ያቆማል ስንል ሊበጠብጠው ነው ሰው ሲሸመግል ወደ ቤተክርስቲያን ነው ሲባል እሱ ወዴት ወዴት አልገባኝም ምን አስቦ ነው
ትራንፕ ይመቸው እኛም ጅቡቲን፣ኤርትራን ለመውስድ ወስነናል።ትእዛዙ የተሰጠው ከኔ ነው! ሁሉም ወደ ጦር ግንባር🎉🎉🎉
ጦሩ ቀርቶ በፍቅር ቢሆን ደግሞስ መሬት አልቸገረን ሰላም እንጂ ወዳጄ
@betelmulu4897 መውሠድ ነው።
@@ifatawi8112 በየትኛው ወታደር ነው የምታስመልሰው ነው አንተ ብቻህን ከነመሪህ ልትዘምት ነው 😁😁😁😁😁
ትራምፕ ገና ሰይመጠ አይን ውሰጥ ከልገበሁ አለ የህዝብ አይን. አንኳን ሰው ዘፈን የደረቀል
😅😅😅😅
አለም በሰላም እንዲኖር ከተፈለገ በነሱ ዘንድ ቆርሾ ቢፈጠር እና የአለም የሀይል ሚዛን በቻይና ና በራሽይ እጅ ከገባ ነው።
እኛንስ አይፈልገንም ትራንፕ 😢
እንግሊዝ ከካናዳ ጎን መቆም ነበረባቸው
እብደታቸው ጨምረዋል
ትራምፕ በርታ በሉት
አለምነህ ለፍላፊ ሀቀኛ ከሆን ለምን ኤርትራ በባህር ክልሏ ጥሰው የገቡ ሶስት ትላልቅ የአዛርባጃን መርከቦችን ማርካ አግታ ይዛለች በውስጣቸው የጫኑትም ድሮን እና ዘመናዊ መሳሪያ ነው የምትውሰደው ወደ ኢማራት UA ነበር ከኢማራት ደሞ ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ በኢትዮጵያ የተገዛ ነበር በእጅ አዙር ኤርትራ ባህር ሃይል በቁጥጥር አውሎታል
ፊየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ
የዱር ህግ ያልከው “law of the jungle “የሚሉትን ሃሳብ ለመግለፅ ከሆነ ለአማርኛ መዝገበ ቃላት አዲስ ቃል ነው የፈጠርክልን! ከዚህ በፊት በዚህ ቃል ሲጠራ አልሰማሁም ።ደግሞ አንድ ልጅ ወይም ድመት ከቤተሰቡ ካፈነገጠ ዱር አዳሪ ነው የሚባለው አይደል?
ቀኝ ግዛት ተመልሶ ይመጣል አፍሪካማ በጥፊ ብለዉ ነዉ የሚፈልጉትን የሚወስዱት እዚህ እኛ ሀገር ሸኔ ፋኖ እያልን እንርመጠመጣለን አብቹን እንደማገዝ አይይይ አለመንቃት
በጥባጩ እኮ ጠቅላዬ ነው ። የሠላሌው አቢቹ ጀግና ነበር እንደዚህ ልፍስፍስ አይደለም ።
@maberomenze2392ቁሌታም መጀመሪያ የሱዳን ፣ የደቡብ ሱዳን ዓማፂ መሬታችንን ይዘው ወርቅ ሲዘርፉ፣ኤርትራ የያዘችውን ያላስመለሰ ደደብ መሪ ህፃን
አለም እራሱን ለማዳን ሲሯሯጥ አጅሬ ፑቲን ዩክሬንን እንደ ገብስ እየወቀጠ ይጠቀልላታል 😅ዘለንስኪ ቢያለቅስ ማን ይሰማዋል
ምን ዋጋ አለዉ ነዳጅ ከአሜሪካ ዶላር ከአሜሪካ
የጫካ ህግ የምትለዋን ቃል የኤርትራው መሪ ከስድስት አመት በፊት ተጠቅሟት ነበር
እንዴትነህ አለም
አሜሪካን ህግ ያለበት አገር ነው ትራምፕ ማውራት ይችላል ግን የሚያወራውን ሁሉ ለመፈፀም ከኮንግረስ ከሴነት ድጋፍ ማግኘት አለበት ያለውን ሁሉ ማድረግ አይችልም ትራምፕ ከህግ በላይ አይደለም እስቲ እውነተኛ ጋዜጣ ከሆንክ በአገራችን ያለውን ብዙ ችግር እያለ ዝም ያልክ ስለስው ሀገር እትዘባርቅ ::
ህገመንግስቷን አንብብ ትራንፕን ይደግፋል የአሜሪካ ህግ የሚሰራው ለአሜሪካ ህዝብነው 😂😂😂
ባንድ ፊቱ ለምን ፋና ላይ ገብተሕ ማስታወቂያ አሰራም
trump የኬጂቢ ሰላይ ሊሆን ይችላል።
አይ አወያይ! አፈር በበላህ! እስቲ ትንሽ መፀሃፍት ነበብ ነበብ አድርግ
እኔትራብይመቼኝነበር አሁንማ ምቾቱ በዛብኝ ይችላል እኔዚህንየአ ፍሪካጠላቶች ያጫጫልን😅😅😅😅
ሼባው ገና ስራ ሳይጀምር አፍልቷል😣😣
Guys do not believe such advertisements on real estates
ፑቲን መቼ ነው ጦርነቱን የሚያበቃ
❤ 😊😂😊🎉 ለትራንፕ ስኬት ከወዲው ይቅናው ባይ ነኝ ምክንያቱም እኔም ባለኝ አማራጭ ስሜቴን ሳደምጥ ትራንፕ የሚገባውን መጠቅለል ይችላል ነው የማይቀየር ሰማይና ምድር እንጅ የምድራዊያን ሐሳብ አይደለም 😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፶፯ ከቁጥር ፩ እስከ ፳፩ 😊
አለም አንተ ሁሌ በአድናቆት የምታወራለት ኔቶ የራሱን አባል ሀገር በሐይል ቢወር የኔቶ ሕግ ምን ይላል።
No one trust
ዮድቀል ሁሉም የጋዛ እጣ
TRUMP IS RIGHT , THE QUESTION IS WHY AMERICA BUILD THE WORLD STRONG MILITARY ? WHAT'S THE BENIFIT OF STRONG MILITARY AND RETURN OF THAT EXPENT ?
Please talk about your country! Yours is the worse
ፈጣሪ እዛው ያባላቸው የጋዛን የህፃናት ደም ይፍረድባቸው አላህ ቁጣው ይጣልባቸው ያረብ
Amenn yarbe😢😢😢
አሚን አለህ ለሁሉም ያጀቸውን ይሰጣቸው
አአንች ዎድነሱ ለምሂድ እድሉ ብኖርሺ ዘለሺ ነበር የምትግቢዉ ብዙ አአታዉር
በቆፍ ላይ የነበረው ኔቶ መፍረሱ ተረጋገጠ በለኛ ለአለም ህዝብ መልካም ዜና ነው ታላቋ ሩሲያ አንድም ጥይት ሳታባክን ኔቶ መፍረሱ ይጅግ ሚበረታታ ነው🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
ስላም ለአለም እንዲሆን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽🙏🏽
THANK YOU FRANCE!!!!!!!!!!!!!!
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤❤?
ሰላም አለምነህ ዋሴ
ሰላም ለአለማቾን እንዲመጣ መልካም ምኞቴ ነው
my hero!
አለምነህ ትራምፕ ሲመጡ ከ ቭላድሚር ፑቲን እራስ ላይ እንደምቶርድ አልጠራጠርም😂😂😂😂😂😂😂 ትኩስ አጀንዳ አግኝተሀል
እንዲያው እነሱን ቢያባላቸው አለምን እየበጠበጠ ያለው የእነሱ ተንኮል ነው ሀገራችንንም ትንፋሽ ይኖራት ነበር
እኔ በበኩሎ አለምን መሰማት ላቆም ነዉ ምክኒያቱ ለ ፑቲን ና ቻይና ፕሮፖጋንዳ እየሰራ ነዉ እንጂ ዜና አይደለም ከናንተ በላይ በቀለ ሚያቀረበዉ ዜና ኘሮፌሸናል ነዉ በላይ በቀለን አሰሙን
አለምዬ እንኳን አደረሳችሁ ከነ መላው ቤተሰብህም ባልደራቦችህ እኔ ምለው ትራምፕ ገና ወደ ዎታውስ ሳይገቡ ሀገሩን አመሱት እኮ ጦርነት ያቆማል ስንል ሊበጠብጠው ነው ሰው ሲሸመግል ወደ ቤተክርስቲያን ነው ሲባል እሱ ወዴት ወዴት አልገባኝም ምን አስቦ ነው
ትራንፕ ይመቸው እኛም ጅቡቲን፣ኤርትራን ለመውስድ ወስነናል።ትእዛዙ የተሰጠው ከኔ ነው! ሁሉም ወደ ጦር ግንባር🎉🎉🎉
ጦሩ ቀርቶ በፍቅር ቢሆን ደግሞስ መሬት አልቸገረን ሰላም እንጂ ወዳጄ
@betelmulu4897 መውሠድ ነው።
@@ifatawi8112 በየትኛው ወታደር ነው የምታስመልሰው ነው አንተ ብቻህን ከነመሪህ ልትዘምት ነው 😁😁😁😁😁
ትራምፕ ገና ሰይመጠ አይን ውሰጥ ከልገበሁ አለ የህዝብ አይን. አንኳን ሰው ዘፈን የደረቀል
😅😅😅😅
አለም በሰላም እንዲኖር ከተፈለገ በነሱ ዘንድ ቆርሾ ቢፈጠር እና የአለም የሀይል ሚዛን በቻይና ና በራሽይ እጅ ከገባ ነው።
እኛንስ አይፈልገንም ትራንፕ 😢
እንግሊዝ ከካናዳ ጎን መቆም ነበረባቸው
እብደታቸው ጨምረዋል
ትራምፕ በርታ በሉት
አለምነህ ለፍላፊ ሀቀኛ ከሆን ለምን ኤርትራ በባህር ክልሏ ጥሰው የገቡ ሶስት ትላልቅ የአዛርባጃን መርከቦችን ማርካ አግታ ይዛለች በውስጣቸው የጫኑትም ድሮን እና ዘመናዊ መሳሪያ ነው የምትውሰደው ወደ ኢማራት UA ነበር ከኢማራት ደሞ ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ በኢትዮጵያ የተገዛ ነበር በእጅ አዙር ኤርትራ ባህር ሃይል በቁጥጥር አውሎታል
ፊየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ
የዱር ህግ ያልከው “law of the jungle “የሚሉትን ሃሳብ ለመግለፅ ከሆነ ለአማርኛ መዝገበ ቃላት አዲስ ቃል ነው የፈጠርክልን! ከዚህ በፊት በዚህ ቃል ሲጠራ አልሰማሁም ።ደግሞ አንድ ልጅ ወይም ድመት ከቤተሰቡ ካፈነገጠ ዱር አዳሪ ነው የሚባለው አይደል?
ቀኝ ግዛት ተመልሶ ይመጣል አፍሪካማ በጥፊ ብለዉ ነዉ የሚፈልጉትን የሚወስዱት እዚህ እኛ ሀገር ሸኔ ፋኖ እያልን እንርመጠመጣለን አብቹን እንደማገዝ አይይይ አለመንቃት
በጥባጩ እኮ ጠቅላዬ ነው ። የሠላሌው አቢቹ ጀግና ነበር እንደዚህ ልፍስፍስ አይደለም ።
@maberomenze2392ቁሌታም መጀመሪያ የሱዳን ፣ የደቡብ ሱዳን ዓማፂ መሬታችንን ይዘው ወርቅ ሲዘርፉ፣ኤርትራ የያዘችውን ያላስመለሰ ደደብ መሪ ህፃን
አለም እራሱን ለማዳን ሲሯሯጥ አጅሬ ፑቲን ዩክሬንን እንደ ገብስ እየወቀጠ ይጠቀልላታል 😅ዘለንስኪ ቢያለቅስ ማን ይሰማዋል
ምን ዋጋ አለዉ ነዳጅ ከአሜሪካ ዶላር ከአሜሪካ
የጫካ ህግ የምትለዋን ቃል የኤርትራው መሪ ከስድስት አመት በፊት ተጠቅሟት ነበር
እንዴትነህ አለም
አሜሪካን ህግ ያለበት አገር ነው ትራምፕ ማውራት ይችላል ግን የሚያወራውን ሁሉ ለመፈፀም ከኮንግረስ ከሴነት ድጋፍ ማግኘት አለበት ያለውን ሁሉ ማድረግ አይችልም ትራምፕ ከህግ በላይ አይደለም እስቲ እውነተኛ ጋዜጣ ከሆንክ በአገራችን ያለውን ብዙ ችግር እያለ ዝም ያልክ ስለስው ሀገር እትዘባርቅ ::
ህገመንግስቷን አንብብ ትራንፕን ይደግፋል የአሜሪካ ህግ የሚሰራው ለአሜሪካ ህዝብነው 😂😂😂
ባንድ ፊቱ ለምን ፋና ላይ ገብተሕ ማስታወቂያ አሰራም
trump የኬጂቢ ሰላይ ሊሆን ይችላል።
አይ አወያይ! አፈር በበላህ! እስቲ ትንሽ መፀሃፍት ነበብ ነበብ አድርግ
እኔትራብይመቼኝነበር አሁንማ ምቾቱ በዛብኝ ይችላል እኔዚህንየአ ፍሪካጠላቶች ያጫጫልን😅😅😅😅
ሼባው ገና ስራ ሳይጀምር አፍልቷል😣😣
Guys do not believe such advertisements on real estates
ፑቲን መቼ ነው ጦርነቱን የሚያበቃ
❤ 😊😂😊🎉 ለትራንፕ ስኬት ከወዲው ይቅናው ባይ ነኝ ምክንያቱም እኔም ባለኝ አማራጭ ስሜቴን ሳደምጥ ትራንፕ የሚገባውን መጠቅለል ይችላል ነው
የማይቀየር ሰማይና ምድር እንጅ የምድራዊያን ሐሳብ አይደለም 😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፶፯ ከቁጥር ፩ እስከ ፳፩ 😊