ይኼ ሰው ዲሞክራትም ሪፓብሊካንም አይደለም እጅግ አስፈሪ ሰው ነው። በቅርቡ የመጣ ታሪካዊ ዳራው በግልጽ የማይታወቅ አሰላለፉም ያልጠራ፤ ነገር ግን በነገሮቹ ሁሉ የራሱ ርዕዮት እንዳለውና አለምን በተለየ መንገድ መዘወር የሚፈልግ ሰው እንደሆነ ማወቅ ይቻላል። Mind my words! Anyhow we can do nothing, we are very far & @z relegation zone on the matter!
እስይ እንኳን ከሂትር የተረፉት አይሁዶች ይጨርስልንን
🌿🕊የወጉት ያዩታል🕊🌿
🇪🇹ኢትዮጵያንና ሕዝቧቿን🇪🇹
🌼🕊ፈጣሪ ይባርክ🕊🌼
የናዚን ግፍ እደግመዋለሁ ተዘጋጁ እያላቸው ነው መሰለኝ
ምርጥ ሰላምታ
መስክ ስሙን የወደው ከኢትዩጵያ ነው እዴ ማለቴ መስከርም ከሚለው 👈
መፍራት የአለብን አላህን ነው መደንገጥ ያለብን የአላህን ቁጣ ሲመጣብን ነው
ፈታ በረቱ ጥሩ አሰተማሪ ነገር ነው
ዝምብሌ አትቃባጥር ከደስታ ዉጭ ምንም ያደረገው ነገር የለም። ብሆን እንኳ የሚያስደነግጥ እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ የደነገጥከዉ አንተ ብቻ ኔህ እንጂ ሌላው አልደነገጠም።
እዉነት ነው
ምን ዓይነት ባለጌ ነህ መረጃው ትክክል አይደለም ካልክ አለመስማት መብትህ ነው ስድብን ምን አመጣው ።
@@gravitymobile7558 የዩትዩብ ነጋዴ አንድን ነገር ከመጠን በላይ የሚያጋንን እዉነታዉን ሰይሆን ፈጥሮ እያወራ ነዉ።
ስድቡው ምን አመጣው እዚህ እድታዳምጥ ያስገደደህ ስው የለ ፈታ ዲሊይ ባደባባይ የተደረገውን ተግባር ገለፀ እንጂ የሚቀባጥረው ማን እንደሆነ ከንግግርህ ማንንትህን አስተዳደግህን ያሳያል
አንተራሰህ አቀባጥስ ካላወክ አንብብ ወይ ጠይቅ ጅል ጥቁር ጠል ናቸው የነጭ የበላይትን ሚያምኑት
ዝም በል ስለኤሌን መስክ የማታውቀው ነገር የለም
አጋጣሚ ነው
ያልበላኝን ለምንድነው የምታከው
ሂትለር ከሮማውያን የወሰደው ሰላምታ ነው
Man that was q misunderstood salute
የሚሊተሪ አይነት ነዉ 🎉🤩🥰
የየት ሀገር ወታደራዊ ሰላምታ ነወ።
አታካብድ
የናዚ ናፋቂዎች ናቸዉ ነገሩን ሁሉ ወደ ናዚ የሚወስዱት።
እዚ አገርም እስራኤላውያንን ስለሚጠሉ ብቻ ናዚ የሚደግፉ አሉ።
ወደዳችሁም ጠላችሁም እስራኤላውያን የእግዚአብሔር ሕዝቦች ስለሆኑ እነሱ ጋር መጋጨት ከአምላክ ጋር መጋጨት ነዉ። እስራኤላውያን ባህሪያቸው አስቸጋሪ ቢሆንምና መጥላት ቢቻልም እጁን ያነሳባቸዉ ግን መጨረሻው አያምርም።
የናዚ ሰላምታ ለመስጠት አይደለም ሊል የፈለገው አዳምጠዉ ልቤ ከእናንተ ጋር ነዉ ለማለት ነዉ
Zimble ante ahya zgatam mene imtawqo ngre ale mdre agssse.
እኔም ሰምቼዋለው
❤❤❤❤❤❤
ጂሎ ኢሎን ከሁሉም አስቀድሞ እስራኤል ሄዶ ድጋፉን ለእስራኤል ያሳየ የመጀመሪዋ ሰው ነው ኢሎን ማለት የእስራኤል የአይን ብሌን ማለት ነው ብዙ አትደሰት
አሜሪካን ቀጥ አድርገው የያዙት የአይሁዳውያንን መልስ እንጠብቃለን 😂 በእርግጠኝነት አለም መጥፋቷ ነው 😂
ናዚ የጨ ፈጨፈው ማንነበር ?? ከምል ያ ኤለን
ወገን symbolism and cult እስክታቁ ሁሉም ነገር ሚስጥር ይሆንብሀል
ቀልዱን ሁላ አታዉራ🙏
ልቤ ከናንተ ጋር ነው ለማለት ብዙ አማራጮች ነበሩት ይሄንን ለምን መረጠ
አትቀባጥር
yargew
ይኼ ሰው ዲሞክራትም ሪፓብሊካንም አይደለም እጅግ አስፈሪ ሰው ነው። በቅርቡ የመጣ ታሪካዊ ዳራው በግልጽ የማይታወቅ አሰላለፉም ያልጠራ፤ ነገር ግን በነገሮቹ ሁሉ የራሱ ርዕዮት እንዳለውና አለምን በተለየ መንገድ መዘወር የሚፈልግ ሰው እንደሆነ ማወቅ ይቻላል። Mind my words! Anyhow we can do nothing, we are very far & @z relegation zone on the matter!
ምድር በ ውሃ ስለምትጠፋ ማርስ ላይ ነው ሰው መኖር ያለበት እያለ ነው
የእግዚአብሔር፡ቀን ፡ቅርብ ኔዉ፡የአሜርካ፡ሜጥፏ ዴርሷ፡ይቦርቁ!!
*Elon Musk 'ኢሎን መስክ'
የምታወራውን አታጣማ
So what for african?
ኤሎን ል ብ ዳ ው😂
😂😂😂😂
Be apartheid tewoldo be apartheid yadege new yetekur telat new sene seratu lai tekur alayehum
ዝምብለህ ትቀባጥራለህ ልቤ ከናንተ ጋር ነው ያለው ሰላምታ አይደለም እንደዛ ነው
Bro እራሱ አብራርቶታል እኮ ለምን ወደ Adolf Hitler ጋር ሮጣቹ እርግጥ ነው እኔ ባለውበት ሀገር ይህ ሰላምታ እንደ ወንጀል ያስቀጣል 3 አመት እስር ወይም ገንዘብ!!
25 ዓመት ????
Ayyyy musk bekirbu be mosad yigedelal
የሞሳድ የቀኝ እጅ ነው ጂሎ
ke egna wuchim bilioner menor yelebetim silemilum yihe le enesu tiru agatami newu
😂😂😂😂
የማትረባ መሀይም ነህ። ቻናሉን ስፓም (spam)ብላችሁ ሪፖርት አድርጉበት። ደግሞ ሁሉ ነገርህ ይቀፋል።
ወሬኛ አስቦበት አይደለም ናዚ አይሁዶችን ነው የጨፈጨፈው ኢሎን ደግሞ ከማንም በላይ የአይሁድ ደጋፊ ነው ብዚም ደስ አይበላችሁ
❤❤❤
ይሄ.. መረጃ.. ለኛ.. ምን.. ጥቅም.. አለው.. Try 2B real journalist bro
Amed neh