I literally cried the whole interview listening to him, I find Hope. We should see more people like this in the media. What a smart and wise man. Egizeyabeher zemenhen hulu yibark.
Aye hade hade if you are tigraweyti mar geyru eyu melahasu zilewuso zelo dilayom geyrom bi kalie mengedi metsiom sile zitezarebus adinkiyo moytiki mehezenit pls nikihi
The guy is so humble and so articulated to put the fact on the ground on Ethiopian current crisis particularly with Tigray injustice war. It is taboo in Ethiopia such known facts to let people know instead always staged drama taken as reality to hide what is the fact on the ground. Must Watch and Thank you Michael Sheferaw.
@@azeblimenih2906 of course ,we did it already that's way we fight you ahiya ,of course wait tplf when sit on mekelle we will declaration our independent ,ahiya don't tell us we know its already declaration on every single tigraway mind
Appreciating or encouraging Esayas Afework toxic idea is insane/ madness. Ethiopian constitution is absolutely interesting if it has implementation, it is scientifically proven that for country like Ethiopia Federalism is vital/important. Unitary government is only suitable to small state specially those having geographical unit and political homogeneity. Demerit of unitary government: - heavy burden on Centre, prone to dictatorship, uneven development, arbitrariness of government, depend up on center for everything, chances to revolution, not suitable to big country like Ethiopia. አሃዳዉያን እባካችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ፡፡ ብላችሁ ብላችሁ ደግሞ የእሰይያስን ተሞክሮ ልታመጡልን? Shame on you!
this man is wise & full of rational knowledge.Aby should watch & learn from this program more so than his spiritual advisors. Thanks awlo media.for airing this program
Thank you Awlo for featuring Mikael S., always pleased to hear him speak....especially at this time when many tegaru are on the midst of identity break down, its hopeful to listen voices of reason...saldly this voices are a rare breed this days
Wow I listen all interview what a wise intelligent man he stand for truth we Ethiopian we need people like him i always watch your media i like it thank you
You are absolutely right the holy land of Africa tigray and the peace loving people of tigray has been under this unjestfayed killing and under this difficult time but mark my words tigray will riseeeeee up with God's grace but thank you for speaking the truth 🙏🙏🙏
Yes , tigray win, seyoum mesfin will rise from the dead, in glory abay tshaye will come, asmelash riding a fire chariot will show up in mekelle, zeray asgedom in golden cloud glides to adey tigray, yes tplf win and rule the world
ትህትናን ፈገግታን እውቀትን እምነትን አሟልቶ የያዘ ድንቅ ትንተና በእውነት ይበል ይደገም ያሰኛል
ዋው በቃሉ አላምረው ዛሬ ምርጥ የሆነ ሙህር ሰው ነው ያቀረብከው የሚናገራቸው ሁሉ ወደ ልብ ሰርጸው ይገባሉ ምክሩ እኛን ወደ አውሬ እነት ወደሰው እነት የሚቀይር ነው ፈጣሪ እንደዚህ ያለ ሰው ያብዛልን።
,ግን 27 አመት አማራ ሲኮላሽ እየተገደለ በጂምላ ሲቀበር አንድ የትግራይ ተወላጂ ለምን የአለ የለም አማራ ለምን ባይል ሊገርምህ አይገባም አክሱም ፂዎን እናታችን ትግራይ ውስጥ ስለአለች ታሪኩ 95% የአማራ ነው የማነህ አሽቃባጭ አንድም ቀን አማራ መተከልና ማይካድራ ላይ ሲጨፈጨፍ ቃል አልተነፈስክም የአማራን ቁስል የተረዳው ኢሱ ብቻ ነው የተረዳው ማንም አይሠማህም አሁንም አማራና ኤርትራ መቼም አይለያዩም አትድከም
@@azeblimenih2906 የተናገረ የለም ግን የትግራይ ሚልሻ አብሮ አልጨፈጨፈንም ያስዝናል
ዋው በቃሉ መልካምና ወገንነት የሊለው ብልህ ሰው ነው ያመጣህልን
እድሜና ጤና ይስጥህ ኡውነት በመናገርህ እውነተኛ ሰው ሁሌም ደስተኛነው ፊትህ ለራስ ደስተኛ መሆንክ ያስታውቃል ግልፂ መሆን መታደል ነው እናመሰግናለን
Min misgina yasfelgal ahun yehe ere tegaru entay ena Nikon zelena ,
ሚኪ በጣም ነዉ የሀገራችንን የሕዝባችንን ዉስጣዊ ሕመም እንዲሁም ፈዉሱንም ተንትነህ ኢትዮጵያዊነትህን ያሳየህ ሊህቅ ነህ በጣም እናከብርሀለን ያንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ ሁሌም እየቀረብክ የፈዉስ መፍትሄ አቅርብልን ።
ሚካኤል እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ይስጥ ተባረክ ቤተስብህ ይባርክ እውነት ስው ነኝ ።
እናመሰግናለን አውሎ 🙏🙏🙏❤️
Wow-what a wise man, deep insight. Thanks so much, Bekalu Alamirew.
የዚህ አይነት አድልዎ የሌለው እይታ ያለው ሰው ስሰማ ኢትዮጵያ ለካ ሰው አላት እላለው። ሆኖም ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ሸክኮኛል። አድልዎ ለሌለው ቃለ መጠይቅና መልስ እድሜ ይስጥልን። 👍👍
እኔም እንደዛ ነው ያልኩት
@@raheltesfaye8386 me too
እውነት ነው ሀይከብዳል
ለመሆኑ ከአማራም እንደ ሰው ማሰብ የሚችል አለ እንዴ?ብዬ ለምጠየቅ ስነሳ ያንቺን ኮሜንት እይቼ ልደግመው አይገባም ብዬ ተውኩት ።ልክ ነሽ።
ብዙ ሕዝብ ስለ ትግራይ ያዝናል ይቆጫል ጥቂት ሰዎች social media ላይ አፋቸውን ስለከፈቱ ሁሉን ሰው ይወክላሉ ማለት አይደለም
I literally cried the whole interview listening to him, I find Hope. We should see more people like this in the media. What a smart and wise man. Egizeyabeher zemenhen hulu yibark.
Amen
Me too
Amen
እግዚአብሔር ይስጥልን ለህዝባችን ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግንሀለን
Thank you Bekalu & Sir
በቃሉየ ስወድህ ኣድናቂህ ነኝ ከአገረ ትግራይ😍😍😍
enim bekalun say tilachayen yikensal ayy belima gal adey sle tigrayna nihseb
Aye hade hade if you are tigraweyti mar geyru eyu melahasu zilewuso zelo dilayom geyrom bi kalie mengedi metsiom sile zitezarebus adinkiyo moytiki mehezenit pls nikihi
@@weditigray8621 eshini wedinowa ❤💛❤💛❤
አይትዕመኖኦም ናይ ውለዶም ታሪክ አዬም ዝድግምው ዘለው ምልልክ ሐይለሰላሴ መንግሰቱ ትግራይ ጨፍጭፍም ድልዬቶም ምሰ ገበሩ ታውት ሕዞም መንሰው ብሰልጣን ውልድና አታሊሉሜ ተመልሶም ምሰ ኢጦጰያ ክንብሩ ኮይኖም ናይ ሕጂ ውለዶ ግን ድላዬም ተበሉ ልሰምኦም የለን አብ ቀረባ ነፃ ሃገር ትግራይ አና ክንከውን አም አይትአሸዋ ሰብኻ ናይዝኦም አይንቀበል ካም ምሰማዕ ግን ንሰምዕዬም አርቂ ዘብለው ምሸናፍም ዘለዝፍለጡ አዬም አሺ
ብእውነት በቃሉ አላምረው ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው እውነት የህ ነው 100%
Thank you for both of you. Ato Michael you are wise stand for the truth.
እጅግ መልካም ሰው ነው እግዚአብሄር ያንተ አይነቱን ያብዛልን
Woooow የሳምንቱን Record የሰበረ ምርጥ ውይይት ፤ በጣም መካሪ እና ልብን የሚነካ ምክርና ውይይት ።
............⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐........🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
Thanks Bekalu for having this wise guy on your show.
Great insight!
እናታችን ቅድስት ጽየን ይዘን አሸናፊ ነን
✨✨✨✨+💛❤ዋጋ ብንከፍልም !
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Thanks bekalu for bringing the decent and in depth analysis of this respected gentleman.
እድሜ ይስጥህ እንዳንተ አይነት ስው ነው የጠፋው
Thank you for inviting this mature gentleman
Well said and well spoken, this morning I learned so much from this individual, please keep on speaking you will have big impact.
Great conversation!...Great analysis of Michael!...Sensetional interview!...Thank You Mickey and Awlo!
The guy is so humble and so articulated to put the fact on the ground on Ethiopian current crisis particularly with Tigray injustice war. It is taboo in Ethiopia such known facts to let people know instead always staged drama taken as reality to hide what is the fact on the ground. Must Watch and Thank you Michael Sheferaw.
እናመሰግናለን ❤️🙏
እግዚአብሔርን ይባርክ ❤️❤️❤️❤️👏🏾👏🏾👍👍👍
ትግራይ የግእዝ ፊደል የፅላተ ሙሴ ፲ቱ የእግዚኣብሔር ትእዛዛት የተፃፉባ ታቦት ማደርያ ክብርት ሃገር ናት ትግራይ ታሸንፋለች ትግራይ በዓለማች የራሳቾው ፊደል ከሚጠቀሙ ጥቂት ሃገሮች አንድዋ ናት
ክክክክክክክ መቼም ውሸት የ ሙሴ ጽላት ነው የለሽው ።ሁሉ ውሸት ነውውውው ። ፊደል የናተ ሁሉ የንተ 😂😂😂😂
@@eritrealovely3638 ታሪክ አንቢቢ ድንቆሮ በናንተ ነው ትግራይን አዝህ የውድቀቹ አረሜ የካሐዲውና የውራሪ ዘር ሁላ ፅዬን ዘረሸ ይጥፋ ትራሸ ሁላ
Saiem 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏saiem 👍👍👍👍👍👍👍🙏
@@abebechimbae7252 ተረተረትቱ ነው። ለ ትግራያ ህዝብ እውነትኛውን ወንጌል በቅርብ ጊዜ ከ ኤርትራ ምድረ ወደ ትግራይ ህዝብ 👏2021 ኢሳይያስ ህግደፍ ከ ኤርትራ መሬት ጠረጉ ይውጣል ከዚህ ትግራይ ከ ኢትዮጵያ ይጠረግል 🌺ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም
@@eritrealovely3638 አስተያየትሽ የሞኚ ነው ሾርት ሚሞሪ
ባይ ባይ ኤትዮጵያ ካአሁን ብሃላ ትግራይ ሃገር እያ ።።።። (ሃገር♥ ትግራይ ♥ፍቅር♥)
አርጎት ነው ቁልቋላም
@@azeblimenih2906 of course ,we did it already that's way we fight you ahiya ,of course wait tplf when sit on mekelle we will declaration our independent ,ahiya don't tell us we know its already declaration on every single tigraway mind
@@azeblimenih2906 ቲሽ ወሬ ቁልቋል ፈልገሽ ኣታገኚውም እሺ😏
@@azeblimenih2906 ድድብ ድንቆሮ በትግራይ ታሪክ ነው ተከብርሸ የነበርሹ ትራሸ ኡፍ ከናንተ የለየን አምላክ ፅዬን ዘርሸን ታጥፋው በትግራይ አናተ የውረድው በድልና በራሰሸ በልጆችሸ አግኝው ትራሸ ውልድሸ አትሳሚ
አማራ ኦሮሞ ሲዳማ ሱማሌ አፋር ወላይታ ጌዲዎ ሲቀጠቀጥ ሲኮላሽ ሲገደል 2.5 የአማራ ህዝብ የገዛ መሬቱን ተነጥቆ እየተገደለ በጂምላ ሲቀበር ሚኒስከርታችሁን ለብሳችሁ ስትሣለቁ ነበር አሁን አልነበረም ማዘን ዘርሽን ትተሽ ያኔ ለሚገደለው ህዝብ ብታዝኚ ፈጣሪ አሁን ያዝንላችሁ ነበር አሁንም ከመሣደብ ወደፈጣሪ ማልቀሱ ይጠቅምሻል የኢትዮጲያ ህዝብ አር የነካው እንጨት ያደረጋችሁ አሁን አንቺ የምታለቅሺውን እንባ ለ27 አመት አልቅሷል አስቀድሞ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አብይና ኢትዮጲያ ወደፊት ካለፈጣሪ ተራጋሚ መልሱ ለራሱ ነወ አኛ ፈረሐ እግዚአብሔር ያለን ነን አታስቢ
እንቅልፌን ትቸ ነው ያዳመጥኩት። እጅግ በሳል እና: ባለ ራዕይ ሰው ነው ያቀረብከው።
Yager meri mehon yalebet yehe New
Ay agerachin
የ Ethiopia ቁጥር 1 ጠላት ato Essaias Afwerki nachew... ♥️LIDET AYALEW ♥️
@@froinygabremichael3607 የ Ethiopia ቁጥር 1 ጠላት ato Essaias Afwerki nachew... ♥️LIDET AYALEW ♥️
የ Ethiopia ቁጥር 1 ጠላት ato Essaias Afwerki nachew... ♥️LIDET AYALEW ♥️
Many thanks to Architect and writer Michael Shiferaw . My appreciation to you is beyond Words could explain . You are really very enlightened Person.
አክሱም በዓለም ታሪክ ልዩ ስፍራ የታቦተ ፅዮን ማደርያ Big man.
Wow great. He is having good experience and positive thinker. God bless him and much love.
ሚካኤል እውነተና ኢትዮጵያዊ ነኝ ይህ በቅህ ትህተና ነው በትግራይ ላይ ጥላቻ ላላቸው ስዎች ብስሙ መልካም ነው።
Wow, thank you, what a positive and honest man. All Ethiopians should listen to this interview.
ተባረክ እናት ሐገሬ ነች የምትሠማሕ ሰው ሳይሖን እነሡ ለፖለቲካቸው ብለው ይሕን ደግ ሕዝብ ምንም የማያቅ ለፍቶ አደር እንዲሕ ማረጋቸው በጣም ያማል መዋለድ ቋንቋ ነው ጌታ የማያዳላው ፍትሕን ይሥጥ ታምኩኘ
ዋው በቃሉ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው ልብ የሚገባ አነጋገር ቴንኪው ።
በቃሉየ የእውነት ሰው ኣድናቂህ ነኝ ከ ሃገረ ትግራይ
ተባረክ
እናያለን ያለ ትግራይ ኢትዮጵያ መኖር ከቻለች ለኛ ተጋሩ ግን ከባርነት ኢትዮጵያ ነፃ ስለ ወጣን እድሎኞች ነን። ድሮም ከ ሰው ምንም ኣንጠብቅም ፈጣሪ ከትግራይ ህዝብ ነው። ለዛ ነን ይጠፍሉ ተብለን ያልጠፍን ትግራይ ታሸንፍለች።
aow bewanit
ልክዕ እዩ ኣበሃህላኻ
Appreciating or encouraging Esayas Afework toxic idea is insane/ madness.
Ethiopian constitution is absolutely interesting if it has implementation, it is scientifically proven that for country like Ethiopia Federalism is vital/important.
Unitary government is only suitable to small state specially those having geographical unit and political homogeneity.
Demerit of unitary government: - heavy burden on Centre, prone to dictatorship, uneven development, arbitrariness of government, depend up on center for everything, chances to revolution, not suitable to big country like Ethiopia. አሃዳዉያን እባካችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ፡፡ ብላችሁ ብላችሁ ደግሞ የእሰይያስን ተሞክሮ ልታመጡልን? Shame on you!
@black boy በሽታ ይጉንጥልህ ከእናንተ የባሰ ሀጥያተኛ አለ እንዴ በጥንቆላ የምትኖሩ ጉደኞች የሌለ ፃድቃን ሰማእታት እያላቹህ እያምእለካቹህ ሰውን የምታሳስቱ ጉዱኞት እግዚኣብሔር ከናተ ሊገላግለን ነው
እንዳን ሠው ነው ኢትዮጵያ ያጣችው እንዲሕ ዓይነት ትንታኔ ከኢትዮጵያውያን ከሠማው ዘመናት አልፈውኛል እግዚአብሔር ይርዳሕ ይጠብቅሕ
OMG,bekalu what amazing person you interviewed, I wish this person is adviser of the government,
ሚኪ a matured person.
Thank you so much for the intreiw በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት thank you በቃሉ እንዴህ አይነት ሙህራን ማቅረብ ይልመድብህ
የተማረ ይግደለኝ ወንድሜ ቃላት የለኝም👌👌
ኡዉነት መናገር ሰብአዉነት ነው ። ❤️❤️👍👍👍
Wow!. The best scientific & educational interviewed, part 1, 2 & 3. Thank you both.
ዋውው እድሜ ይስጥህ እንዳንተ አይነት ነው የጠፋው አብዩን መሰሉን ሰክሮዋል
ትግሬ ቆሻሻ ዘረኛ አመዳሞች ማካ ቁልቋላችሁን እዚያው ሀገራችሁ ብሉ እናተኮ። የበላይ ነን ማለትትወዳላችሁ ባፍ እጅ በተግባር የላችሁበትም እናተ ዘረኞች ሆዳሞች መሬት ተገልብጣ ትዋጣችሁእናተ ስልጣን ላይ ስትኖሩ ስደት መገደል የሰው ኩላሊት መብላት ነው የተለመድነው የሰው ዘርም በደብ ዘርታችሁልናል
@@GiasBd-oo7gx ምነው ይህ ሁሉ ሰድብ ?አው አናውቃለን አሁን አንድ አብድ ያረገህ በትግራይ ያሰባቹህት ሰላሆነ ነው ካሐዲ ውራሪ ኢጦጰያ አኞን ለማጥፋት ብታሰብም በጅግኖች ልጆችዋ የኢጦጰያና የኤርትራ ውራሪዎችን ድምሰሰን የቀረትንም አዬለቀምን ጨርሰን በቅርቡ ትልቅዋ ትግራይ አንመሰረታለን ያፍረሳቹህት መልሰን አንሰረዋለን በትግራይ ያድረገቹህት ጥቁር ታሪክ የሰራቹህትን ፅዬን ማርያም በቅርቡ መልሰ ትሰጣለች ተመሰገን ከናንተ የለየን አምላክ ሰላም ለዘላአለም ነው ካሐዲ ውራሪዎች ኡፍ
Thank you men telling about Tigray people's truth I really respect you 🙏
Thank u so much
በሚገርም ሁኒታ በማንም ያልተደፈረው ገዳማችን እና ቤተክርስትያኖቻችን ኢትዮጵያውያኖች ነን በሚሉት ተደበደበ አስደበደባችሁን ለዚህ ነው እኛ ተጋሩ ከጥላቻ አልፈን ተፀየፍናቹ::
Yikirta ene betam azenku
ስሚ አንች እምትደግፊው ቡድን ገዳም ለ8 አመት ተቀምጦ ገዳማውያንን ሲገድል እና ሲደፍር ጀግንነት እና ጀብዱ ነበር አይደል? እስኪ የህውሐትን ታሪክ ተመልሰሽ እይው?
@@abebeyenenew5795 ahun enante endalachihut eko woyane motalech. Ye tigray hizb lay gin eske zare dires be wuchi worari eyebedelachihut new. Beka ahun eko egna minim anifeligim. Megentel bicha new. Even tegiben ke Ethiopia gar keminibela ERIBON be freedom HAGERE TIGRAY honen bicachinin menor mertenal. Yerasachin Flag alen. Ahunim eko hager nen. Ye Ethiopia mircha enkuan anisatefim. Uffffff besmam yichi Ethiopia yemitibal hager besmam betam new mitikefen. Sorry about that.
@@abebeyenenew5795 ይሄ እናንተ ተቀብላቹ የምታስተጋቡት ነው እነገደል ማሚቱ ::ቢያረጉትስ እናንተ ገዳሙ መደብደብ አለባቹ እነ ሀይማኖቶኞች ነን ባዮቹ ....ድኩማን
@@abebeyenenew5795 ene yemigermge yehwahet tefate ke mengestu aybesem, gin hiwahet tigre selhonu becha new yemitetelwachew.
ከእነ ዳኒኤል ክስረት ማስተዋል የተሳናቸው በብዙ ትበልጣለህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይጨምርህ
ክብር ይስጥህ ክቡር ሰው እናመስግናለህ
አቶ ሚካኤል ስለ ጥልቅ ትንተናህና አርቆ ኣሳቢነትህ ምስጋና ይገባሃል።
ግን ህወሓት ኣማራ ጠላት ነው ብሎ ኣያቅም
wow, great man with great ideas
tnx bekalu tilek sew neh besal sewoch eyemertik silehagereh hasab endisetu bemadregeh tilek akibrot alegn
bro!
እወ ነት ለራስ ነዉ
ምንም የትግራይ ተወላጅ ባልሆንም ስለ ትግራይ እና ስለ ተጋሩ በእግዚአብሔር ፊት አነባለሁ ።የማይገባውን በወንበዴዎችና በቀማኛው አብይና ኢሳይያስ መንግስት የወረደበትን ግፍና በደል በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን እንሻለን።የተዋረዱትን የተረሸኑትን የተደፈሩትን የተንገላቱትን በእስር ላይ ያሉትን በስደት ላይ ያሉትን ተጋሩ እግዚአብሔር እንደምታስባቸው አምናለሁ ይህ ለትግራይ ህዝብ ሰው አክባሪ ህዝብ ትሁት ህዝብ አይገባውምና እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ ።የትግራይን እውነታ ይህ ወንድም ገልጾታል እድሜና ጤና ይስጥህ ።
ክብር ያድልልን
❤👈 ENDIH MASTEWAL YADLEN YENE KONJO MELKAM LB MASTEWAL YSTEN
ግግፍፍልኽልኽ
Thanks for your positivity
You are tigray you are lying
አሁን ብእውነቱ አገሪትዋ መሪ አላት ብላቹህ ታስባላቹህ።ከዚህ በላይ አገር የከዳና የሸጠ ሰው ታይቶ ያቃል?
Pls your golden Words send to Abiy.
በጣም እናመሰግናለን ስለ መልካም ንግግርዎት ለመጀመሪያ ጊዜ ይመስለኛል በፓለቲካ ውይይት ተነስቶ ጋዜጠኛ እንደ ተመልካች ውጭ እንዳለ በዝምታ ሲያዳምጥ በጣም እንዲት እንዲት መልካም እንደሆነ ንግግሩ ያሳያል
ለአስር አለቃ ዳንንኤል ክብርት ይድርስ ።ለአብይ ደነዝ ህጳኑ ሳጥንኤል ለአርመኒው የኤርትራ አራዌት ዳቢሎስ ቀን ይጠብቁ ።
ድያብሎስ ዳንኤል ውርደት አባቱህልመኛ ንጉሥ አብይ።አያቱ ሳጥናኤል ኢሳያስ። ነው የምለው
እውነትም ደነዝ 😂😂😂😂😂
ትግራይ ታሸንፋለች 100% በ 100%
Tadias 💪❤
Thank you for your understanding of our people 's humbleness!
ትክክል ነህ. በጣም ትክክል. ከብዙ ነፍጠኛ ጋር በዚህ ጉዳይ የደረሰብኝን እኔ ነኝ የማውቀው.
ናይ ብሓቂ ትንታኔ ፅብቅ
this man is wise & full of rational knowledge.Aby should watch & learn from this program more so than his spiritual advisors. Thanks awlo media.for airing this program
I really like this interview thank you
ምን እንላለን ተጋሩ በዚህ ሰኣት እውነት ከማስተዋልና እውቀት ተጨምሮበት የሚገርም ሃሳብ ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል ተባረክ ወንድም ።
አረ የት ነበር ይሄ ሰው። thank you so much mike 💚💛❤
በእውነት እንደዚህ የሰከነና በእውቀት በማስተዋል የተሞላ ንግግር ሰማሁ ከኢትዮጲያ! የተከበርክ በጣም መመስገን አለብህ ደጋግሜ ከስሜት ነፃ ወጥቼ ሰማሁህ እባክህ በትንሽ መጽሀፍም ቢሆን ይፃፍ እንማርበት፡፡ ከዚህ ሌላ ልጽፍ አልቻልኩም ተያይዘን እየጠፋን እንደነዚህ ሰዎች መኖራቸውን ሳስብ ጥንጥየ ጭላንጭል ተስፋ ታየኝ ጊዜ የለም ውጡ፡፡ መጽሀፍህ አርእስቱን እባክህ!
Yemastenkekia dewel
እድሜና ጤና ላንተ ይሁን በአሁኑ ሰዓት እውነት የሚናገር ጠፍቷል ። ግን በጣም ልብ የሚነካ ንግግር ነው ። ለማንኛውም ሃገር መሪ ንኝ የሚሉት ሁሉ ይስሙት ።
God bless you 🙏
በቃሉ አላምረው አንተኮ ትለያለኽ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ቆራጥ ጋዜጠኛ ነኽ ለኔ ቀጥልበት በተለይ አሁን ላይ እየደረሰ ያለው የትግራይ ተወላጆችን በደል ሄደኽ ለዓለም ብታሳውቅ እና ትልቅ ታሪክ ብትሰራ እላለሁኝ በተረፈ ግን በርታ
ወይ ኢትዮጵያ ስንት የተማረ ሰው በለባት ሀገር በደነዝ አብይ መሐመድ ተፈራከከሰች ይገርማል
Tekekel
Denkoro nek... woyane kelele Ethiopia yelchim eyalk new
እናመሰግናለን አውሎ ሚድያ።አቶ ሚካኤል ክብር ይገባሃል የትግራይን ክብር ሳትሸፋፍን በግልፅ በመናገርህ እግዚአብሄር ያክብርልን። በትክክል የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ያልሞከረ ህዝብና መንግስት የለም እስከአሁን አልጠፋም ቀጣይም አይጠፋም።እግዚአብሄር የፈጠረው ህዝብ በሰው ሃይል አይጠፋም ይልቁንስ ተበቅሎ ጠላቶቹ ያጠፋቸዋል። ይህ ሁሉ ግፍ ተቛቁሞ የትግራይ ህዝብ ያሸንፋል።
ድል ለትግራይ ህዝቢ
ዋው እንዴት አንዴት አድርገህ እኔ ውስጥ የሚሰማኝን ስሜት እንደገለፅከው👏👏👏አድናቂህ ነኝ👏 በዚህ ሰዓት የሚሰማኝ ስሜት የማላውቀው ስሜት እኔ እንዲህ ተሰምቶኝም አየውቅም።
ሰው ከራሱ ጋር ሲጣላ 😔 ውስጥህ ሲታመም
ዋውውውውው እንደናንተ በዚ ግዜ ኢትዮጵያን እጅግ ያስፈልጋታል !!🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Rely I Respect you♥
አስተዋይ ሰው ነው
እንዴት ያለ የተባረከ ሰው ነዉ ለህሊናው የኖረ እውነት እንዲህ ያለ የተባረከ ሰዉ ኢትዩጵያ አለ ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
በቃሉም እናመሰግናለን እንዲህ ያለ ሰው ስላቀረብክልኝ ተባረክ
Thank you Awlo for featuring Mikael S., always pleased to hear him speak....especially at this time when many tegaru are on the midst of identity break down, its hopeful to listen voices of reason...saldly this voices are a rare breed this days
መቸም 27 ዓመት ህወሓት ገደለችን፣ጨቆነችን ሳትሉ ኣልፉም ኣይደል? ኣሁን ቻሉት በዚህ3 ዓመት ብርሃን በራላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እላለው።
ለኛ ይዋጋል እግዚአብሔር
He is smart exactly person 👌
እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት መናገር ሰውም እግዚአብሔር ም ይዎዷል።
ቅጥረኞች የታሪክ ምሁራን በኢትዮጵያ በሞሉበት ሐገር አንተን በመስማቴ ደስ ብሎኛል በርታ
Mirt media love ❤
Thanks brother for tegary peoples,is good messages
Nice discussion thank u
Wow I listen all interview what a wise intelligent man he stand for truth we Ethiopian we need people like him i always watch your media i like it thank you
I'm for in love with this man, what is a beautiful mind and smile 😃 thanks Bekalu
Thank you 🙏🏾 🙇🏾♀️🙇🏾♀️🙇🏾♀️🙇🏾♀️🙇🏾♀️🙏🏾🙏🏾
You are absolutely right the holy land of Africa tigray and the peace loving people of tigray has been under this unjestfayed killing and under this difficult time but mark my words tigray will riseeeeee up with God's grace but thank you for speaking the truth 🙏🙏🙏
Yes , tigray win, seyoum mesfin will rise from the dead, in glory abay tshaye will come, asmelash riding a fire chariot will show up in mekelle, zeray asgedom in golden cloud glides to adey tigray, yes tplf win and rule the world
በቃሉ አንተን ላለማድነቅ አይቻልም ትለያለህ በትክክል ሞያክን የምታቅና የምታከብር ልበልክ ጀግና ♥️
Interesting interview 👌
እናመስግናለን ኣውሎ ምድያ
ስንት የሚካኤል ሽፈራውን ያህል በሳል ሰዎች ይኖሩ ይሆን? God bless you በቃሉ ኣላምረው።
አብሮ ለመኖር እንድንችል እነደዚህ ሰው ሁሉንም እኩል ማየት እና መፍትሄ ፈላጊ ስንሆን ነው::
ምናለ እንደ እርስዋ ሁሉም ቢያስብ