Huge respect to Dr. Michael Shiferaw. We need more people like him who provide constructive criticism rather than those who wage wars and toxic politics. What we need are leaders who understand each other's pain points, understand history and are genuinely interested in finding a win win solution. Please use your platform to allow him to have ideological debates with people who are accusing of him siding with TPLF. That could help the public see what healthy debate looks like.
Good job Awlo midya you show good progress and your guest Michael is good enough to contribute for our country unity,equality.... so Dr Abiy has to pull him towards his vision i don't now michael befor but his understanding z current Eth. In this interview inspired me too thank you.
Eye opening interview. I hope Michael Shiferaw will get a chance to be an advisor of the "PM". Having the so called narrow minded evil Diakon as an advisor is very dangerous. I am glad to see Ethiopia having such a mature brain mainly now.
Dear my Awulo journalist how can I contact you guys, Everything you guys doing is amazing and brilliant 👏 so please keep doing what u doing no matter what
It is refreshing to hear an idea like this Ethiopian problem is drought of Ideas. I think the damage is already done Ethiopia is History. Tigray is under shabia big part of Amhara region is under Sudan. Amhara intellectuals obsession on taking Tigray territory rather than on Ethiopian territory. which could have been solved by just giving a chance the people to vote. የሃሳብ ድህነት የተጸናወተው ኣሳፋሪ ትውልድ
Ato Michael, you have truly amazing foresight and personality. ethiopia has very bad luck for not having few more like you. Before any one else ,you saw everything clearly and spoke and wrote about it risking your life for the sake of ethiopia. Your analogy of this idiot to another USSR idiot fits like a glove, and I am afraid this , even honest prayer to GOD may not work. Because our sins already filled the cup. Please take care your self from any harm.
Your highest achievement is capturing a 90 years old freedom fighter. Let us see if you have that much dedication at Aboy Senhat's age. Raping 70, 80, 90 years old was also your most significant achievement in Eritrea. You are only stronger than those who have aged.
ስለ ህውሓት ያልከው ልክ ነህ :: ስማቸው የሚያጠፋ እንጂ በሰሩት ጥሩ ስራ ምስገና አልተሰጣቸውም :: በምደነቅ ችሎታ የሃገሪትዋ ኤኮኖሚ ኣሳደጉት ኣለሙት ሃነጹት ህዝቡ ግን ኣላመሰገናቸውም :: የአሁኑ መሪስ ይሻላል ወይ?
አምላክ አኮ ይፍርዳል አኔ የድነቀትኩት 27አመት ጨለማ ነበር ሲሉ ይህ አነድሚመጣ አውቀን ነበር ጭራሸ ድግም ከባአድ አገር ሆነው ለትግራይ ሕዝብ ጨፍጨፍን ግን የሰራቸው ይሰጣቸው አምላክ
ጎበዝ ጸሀፊ ና ተንታኝ ነህ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በርታ
i agree 100% with you
የ ኢትዮጵያን ችግር በሚገባ የተረዳ ወንድም ነዉ
ተነተነው 🍀🍀🍀ተባረክ አቦ!🎉🎉
Awlo media best media ever!
Wow, two of you are matured logical people. በርቱ እናንተን የምናደንቅበት ጊዜ እየመጣ ነው።
አቶ ሚካኤል በጣም ትክክል ነው ::
ትክክል ናችሁ በርቱ አብይ ኢትዮን እየበተና ነዉ
የኢትዮጵያዊነት የዜግነትና የብሔር ችግሮቻችን፡ በጣም በጣም በጣም የገባው ወንድማችን ኣርክቴክት ደራስ ሚካኤል ከልብ ኣመሰግንሃለው። እንዳንተ ይብዙልን
Huge respect to Dr. Michael Shiferaw. We need more people like him who provide constructive criticism rather than those who wage wars and toxic politics. What we need are leaders who understand each other's pain points, understand history and are genuinely interested in finding a win win solution.
Please use your platform to allow him to have ideological debates with people who are accusing of him siding with TPLF. That could help the public see what healthy debate looks like.
ኢ/ር ሚካኤል ሽፈራው "የኃሳብ የበላይነት"የከፍታ ምልክት ነህ፡፡
I didn’t think this guy he’s not Ethiopian because he has professional skill IQ mind
Brother Ael , I couldn't say it better !!!
እውነት ለመናገር ይህ ሰው አስተሳሰቡ ይገርመኛል:: የሚሰጣቸው አስተያየቶችና ሃሳቦች ሚዛናቸው የጠበቁ እና ለማንም የማያዳሉ ይልቁንስ አገርንና ህዝብን የምያስቀድሙ ናቸው:: ከሁሉም በላይ የኢ/ያ የፖለቲካ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው በጥልቀት መተንተን የሚችል ሰው ነው:: ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ የሰዎች ችግር/ስጋት በነሱ ጫማ ላይ ቆሞ ማየት የሚችል ሰው ነው:: ኢ/ያ ውስጥ ያጣነው ብየ የማስበው የህዝቦች እንዲሁም የፖለቲካ ሀይሎች ስጋት እና ፍላጎት በእነሱ ጫማ እላይ ሆኖ ማየት እና መረዳት የሚችሉ ሰዎችን/የፖለቲካ ሀይሎች እንዲሁም የህዝብ አንቂዎች ወደ ሚድያው አለመምጣት ነው:: ይህ ሰው ግን ይህን አይነት መረዳት አለው እና አውሎዎች ብዙ ግዜ በፕሮግራሞቻችሁ ብታቀርቡት አገርን ከመገንባት አንፃር ጉልህ ሚና ይጫወታል::
በጣም ጥሩ ትንተና God bless you
ኮሎኔል አብይ አህመድ ምናልባትም እንደ ስሎቮዳን ሚሎሶቪች።!
በጣም ደስ ይላል የነበረ ውይይት
ደራሲና አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራውን የመሰሉ የሀገር ሀብቶች የሚሰጡንን ቱባ ሀሳቦች ካልተጠቀምንባቸው ለምን ታድያ ኢ/ያ ሀገራችን እነዚህን ሰዎች አስተማረች? አዉቃለሁ ምን ያህል እንደተሰማህ ሚካኤል ይህ ሁሉ ግን ለእናት ሀገርህ፣ለልጅ ልጆችህ ሀገር ነዉና ምንም አይሰማህ የኔጌታ።ቢያንስ ስለእውነት ስለእናት ሀገርህ በመናገርህ ጥሩ እንቅልፍ ትተኛለህ አይቆጭህም።በግሌ አንደበታቸዉ እንደ ማር ከሚጣፍጡ ጥቂት የሀገራችን ምሁራን መሀል ግንባር ቀደም ነህ
ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኛለሁ።
የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ላይ ቢያስተኙት ፋንዲያ ይመርጣል አሉ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም በትክክል ገልፀውታል አሁን በክብር በስምምነት መኖር ሲችሉ አብይ አቢቹ አብዮት በሚባል የውሸት ፍቅር ወድቀው አገሪቱ ወደገደል ልክ እንደእብዳ ቤታን አቃጥላ በራልኝ እንዳለችው አሁንስ በራላቹህ።
ke manim yishalal,tplf aymetinewm
ክክክክ በትክክል
ነገሮችን በእውቀትና በኢንፎርሜሽን የሚያወራ ሰው በጣም ደስ ይላል።
Engineer Michael proud to have you as a brilliant citizen! Keep it up 👍 it’s great to be critical because we are born free!
እውነተኛ ሚድያ ስለሆናቹ እናመሰግናቹሀለን በርቱልን👍👍👍
ኢትዮጵያ በማይሆን ጎልማሳ እጅ ወድቃ ጠፋች እንዳንተ የመሰለ የበሰለ አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ ፈልጋ ልታገኛቹ አልቻለችም ኢትዮጵያ
ምህሩ ወደ ሃላ ማሃያሙ ወደ ፊት እየመጣ አገር ተናወጠች ምን ይደረጋል
የሚገርም ስው ነህ ጌታ ይባርክህ የትግራይ ኣምላኽ ለህዝቢ ይራራ በእግዛቢሄር ተስፋ እንቆርጥም
እጅግ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ አውሎ ሚድያ አከባርህ ነኝ
Thanks Bekalu! Blessings!
እናመሰግናለን ሚኪ !!!
እብይ እድሜሕ ይጠር አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እሱምን አረገ ለሱ ይጠቅመዋል ስረሀቱ ኢትዮጵያን አያቃትም የሚያናድደኝ ደጋፊዉ ነዉ
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ መደመር እኛ ሳይገባን አብይ ከሱዳን ከኤርትራ ደመረን መደመራቸው ግን ኢትዮጵያን መሬታን ቅርሳን ሀብታን እነዲዘርፋ የአገሪታን ኢኮኖሚ እንዲያወድሙ ደሀውን ህዝብ እንዲጨፈጭፋ ነው ፓለቲከኛውማ የት ይገኛል።
Good job Awlo midya you show good progress and your guest Michael is good enough to contribute for our country unity,equality.... so Dr Abiy has to pull him towards his vision i don't now michael befor but his understanding z current Eth. In this interview inspired me too thank you.
የአብይ ኢትዮጵያ እንደዶላር ምንዛሬው ነው የምትሆንው!!!! ታያላችሁ !!!
Thank you brother i think you are right.
You are the only good person. Or a writer
ይሄ ሰውዬ የዘመናችን ምርጥ ንፍጥ ግልብ ራስ ነው።
ምን ዋጋለው ኣንተማ ከዝምብ ማር እንደማይገኝ ነግረህንነበር
Sound analysis. Thanks bro
He is gentle man. Bro keep up it
👉👉ጃዋር መሀመድ 👈👈
የጀዋር መሀመድ ሐብት ፣መኪና ፣ቤት ፣የሰርግ ፎቶ፣ የትምርት ደረጃ እና ሌሎችም
th-cam.com/video/rKSLhBIWMZ0/w-d-xo.html
ሚካኤል ስምህ እንደ አንደበትህ ነው አስተዋይ
ትክክል❤️👍
በትግራይ የደረሰውማ አግዜር ይፍረድ ተገፍተዋል ምንም ቢሆን ለኢትዮ ክፉ ሰዎችም ኣልነበሩም በባአድ ኣገር በነኤርትራና ኢማራት ማስገደል ነውር ነው ኣብይ አግዜር ይፍረድህ
ኣረ እደዚ የሚያስ ሰወች ብታቀርቡ ህዝቡ ከስካር ሊወጣ የችላላ ግዜዉ ቢረፈደም መመኮር ይሻላል
ኣገር እስከ ሚፈርስ ዝምብለሀ ከማየት ::
I love Awlo media ❤❤❤
አብይ አህመድ ምንም የማይፀፀት ድንጋይ ራስ ነው
Eja sle besdetachin yabelan,yatetan yethiopian yewah hzb enkilf atenal abi Ahmed ytejal yhol eneja 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አብይ መፀሀፍ ፅፎ አያቅም ከየመፀሀፉ እየለቃቀመ አውጥቶ አያይዞ የኔ መፀሀፍ ይላልለምን የኔ እኔ የሚባል በሽተታ አለበት መደመር ማለት በአብይ አስተሳሰብ መቀነስ ነው ከመቀነስ መበታተን ነው ሁሉን እየገደለ እያሰረ ከማን ጋር ነው የሚደመረው።
ህዝብ ሆይ በስሜት ሳይሆን በምክንያት አጨብጭብ
Eye opening interview. I hope Michael Shiferaw will get a chance to be an advisor of the "PM". Having the so called narrow minded evil Diakon as an advisor is very dangerous. I am glad to see Ethiopia having such a mature brain mainly now.
እንደዚህያለ፡ሙህርጡሩነዉ።ሠሚታለ
ቆንጆ ፕሮግራም
ኢትዮፕያን የሚያፈራርሳት ፓስተር ኣብዮት ነው።
True journalist and true writer
You need to add date of interview if this is from your archive so that it will be well understood with context. Nevertheless, his points are timeless.
ለዚህ እኮ ነው ሀሳብን ከመወያየት ይልቅ እየፈረጁ ይህ ሁሉ ቀውስ የተፈጠረው።
Great explanation. Thank you!!!
ወንድም ጥሩ የሚመስል ሀሳቢመስልም ሀሳብህ ግን የሁሉንም ብሔር ታሪክ ፀሀፊዎችን የሚትቃወም ከሆንክ የማንኛውን ታሪክ ነው ታዲያ ልታሳየን እየሞከርክ ያለሄው? ሀሳብህ ራሱ እርስ በርስ የሚጋጭ ይመስላልና ቆሚ ብለህ እንደገና አስተካክል
Ahun ye ethiopia hizb brhan lay newe yalew 27amet chelema sileneber ethiopia tywdem hagere tashenfalech 🙏🙏🙏❤💛❤💛❤
Betam des yemil muher sewye, to bring a peace and unity in Ethiopia, the discussion table should be surrounded with people like Mr. Michael.
ትንተናዉ ተመችቶኛል። ደወሉ ኣሁንስ ያኔ ያልገባቾዉ ምን ይሉ ሀ ይሆን????
አሁንስ መቼ ገባቸው እነዚ ደነዛች
What a best book!
Thank u Awloዎች ምርጥ ናችሁ
Good conversation you Guy's are the best 👍
Dear my Awulo journalist how can I contact you guys,
Everything you guys doing is amazing and brilliant 👏 so please keep doing what u doing no matter what
Tikikil,👍👍👍 Thanks 🙏
There you go: finally, I hear someone worth my time in weeks, on social media, from Ethiopia.
This guy is amazing !
አቢይ ለምንድነዉ የምትጠሩ ችግሩ የፈጠረዉ ደመቀና አማሮች ነቸዉ ዛሬም አማራ የፈጠሩ ችግር ወተት እየጠጡ ነቸዉ
አብይ ውሸታም አስመሳይ
መሽረፈት ወዲ ጠንቋሊት ዕድሜኻ ዕድመ ጫቑት ትኹን።
Best expression with best person ever
አንደበተ ርቱ ወንዳወንድ ነህ . ጥሩ እውቀት አለህ ልክ እንደ ተጋሩ 😊
እግዚአብሔር ይስጥህ ።ድሮም አከብረሀለሁ ወደፊትም ።
እናመሰግናለን !
እኔ ማዝነዉ ከበሻሻ የመጣዉ እረኛ የ 7ኛ ክፍል ድሮዎፕ አዉቱ እናቴ ንጉስ ትሆናለ ብላ ቃጅታልኛለች
ሚለዉ አገር የበተነዉ ጀዝባዉ አብይ አይደለም የተማሩ አራዳ ናቸዉ ሚባሉ ለመወያየት ለማብራራት ምርጥ የነበሩት ማጨብጨብ ማሽቋለጥ እና ሙሉ
ለሙሉ እስክትበተን ያላቸዉ ዝምታ ነዉ ።
እዉነትም ሚኪአል ስምን መላአክ ያወጠዋል ማለት እንዲህ ሲገጣጠም ነዉ በጠራራ ፀሀይ በሻማ ተፈልጎ የሚገኝ ሰዉ
አንተ አለክ አይደለ ከጨካ ወቴክ ከነቁምጣ ቅመልክን አረግፌክ ጫማ ቀይሬክ ልብስ ቀይሬክ የማታዉቅ ከነቅመልክ አዱገነት የገበክ ሌባ
መዳህኒያለም ብትን ያድርግህ አተ ጁታ
I.LOVE THESE.media
Becarfull.
Well come awlo meidiya my best
Very intelligent guy I wish I can read his book
የተማረ ሰዉ ያለዉ ቀዉስ ለህዝቡ ማሳየት ሃላፈነቱ ሊወጣ ይገባ::
እነደ እናንተ። አይነት ሰው(ምሁር) የሚያስፈለገው የት ነው የተቀበራችሁት እባካችሁ ወጣ ወጣ በሉ ህብረት ፍጠሩ!!
የእኛ ሩሲያ ነፍጠኛው ደም መጣጅ አውሬ ወዶ የሚሄድ ሳይሆን ይነቀላል::
ድንቅ ምልከታና ውይይት ይህን መሰሉ መድረክ ከሌሎቹም ጋር በተለይ ከኦሮሞ ብሄርሰብ ልሂቃን ጋር ይደረግ ዘንድ እመኛለሁ:: ብዙዎቹ ከዚህ መሰሉ ግልጽ ውይይት የተነሳ ወዳላስፈላጊ ውዝግብና ጥላቻ መግባታቸውን በወጣቶቹ ላይ በተለይ በዳያስፖራ በመታየት ላይ ነውና::
አሳጠርከው ኢሄን የመሰለ ሰው ጋብዘህ
ይህ አውነት ሰላውራቹህ አናመሰግናለን
ይህ ሰውየ የፈለገ (ፖለቲካ አስተሳሰብ )ዩኑረው በሳል ሀሳብ ካላቸው ሰዎች አንድ ነው የኢ/ያ ህዝብ ግን ሆሆሆሆ ነወ የሚወደው አያዳምጥም
ያልተማረ ከሚመራን የተማረ ቢመራን
ምን አለበት
Could we know the date of this interview took place? I suspect it is from the period just before the establishment of their new "party".
የአማራ ታሪክ ኢትዮጵያን ሳነብ አድጌ የትግራይን ኢትዮጵያ ታሪክ ማወቅ ሰጀምር ግራ ነው የገባኝ ግራያጋባኝን የአማራ ታሪክ ማጥናት ስጀምር የተረዳሁት ነገር ኢትዮጵያ ከሰም ጀምሮ 3 ሺ ታሪክ መንግሰት ሳባ ሚኒሊክ የመመባለው ነገር ሰህት እና ለሥልጣን ተብሎ የተፈረከ ታሪክ ነው
አይ:ኢትዮጲያ:ከማን:ጋ:ነበር:የምንበላው:የምንጠጣው:የነበረ:ለማለት:ያስቸለኛል:ደግነቱ:ከአሁን:ወድያ:ኢትዮጲያ:አይደለሁም::
Thank you
💯💯💯
Great Idea
Awlo midiya bertu . Haki Hakiwan eyeawetachehu now Egziabiher Edmena Tena yestachehu . WENDOCH.
ውሸታም አህያ አቢ አህመድ መግደል አለበት ። አማራ ደመ ዘራቹ ይጥፋ
ከየት ተገኘ?
ለምን በወቅቱ አልተደመጠም?
በለውጥ ጊዜ እሚጦዝ ምኞትና ጉግት፥ ለዛውም አጥፊ የጥላቻና መበቀል ምኞት ቀርቶ፥ በበጎ አሰተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ለውጥ፥ ምኞትና ተስፋ ብቻ ሰንቆ መሰረት እና ርእዮት ከሌለው፥ መሪዎቹ መሐይም ከሖኑ፥ ሰለራሳቸው ማውራትና የራሳቸው ገናናነት ለማስቀጠል ሌላውን ማጥላላትና ከፋፋይ ሐሳብ ካራመዱ፥ እንካን ሐገር ትዳርም ይፈርሳል።
ይሕን ማን ይገንዘብ?
የተገነዘበ አዋቂስ ምን ይደርስበታል?
ፈርቶ ዝም ያለስ ፋስ ይዞ ሐገር ከፈለጠው በምን ያንሳል?
ያመረረ ጥላቻ ላይ የተመረኮዘ ፊሎዞፊና አመራር ጉዳት ያደርስ እንደሖን እንጂ፥ አሸንፎ እሚያውቅ የጥላቻ ፊሎዘፊ ወይም መንግስት የለም። ለዚሕም ነው እነዛ ሐያልና ጉዙፍ የናዚ፥ ፋሽስትና የጃፖን ኢምፔርያል መንግስታትና ሰራዊቶች የተሸነፉት።
ጥላቻ ወለቄታ ያለው ሕዝባዊነት ሰለማይኖረው ይወድቃል።
ለምን ቢባል? ጥላቻ ያራርቃል መጨረሻውም ጦር ያማዝዛል። አማዞአልም።
በጦርነት እሚፈታ ችግር የለም ያለ መሪ ጦርነት ሲያውጅ ለምን ብሎ እንደመጠየቅ አብረው ሲሰለፉ፥ መሐይምነትና ያከረረ ጥላቻ አእምሮአቸውን ሰላሳበደው እሚደርሰው ጉዳትና መለያየት ደንታቸው አልነበረም። ሐገር ላይ እሚደርሰው ጉዳት ሊገነዘቡት ቀርቶ በጥላቻ ስካርና እብደት ጨፈሩ።
ሕዝቡን አራራቁት፥ ጭራሽ አይን ለአይን ሊተያይ እማይችልበት ደረጃ አደረሱት። ሊታረቅም ከእንግዲሕም ፈጽሞ አብሮ መቀጠል አይችልም።
መሐይሞችም ቢሖኑ የነሱ አስተሳሰብ ለአለም ወሳኝ ሊመስላቸው ይችላል ለዚሕም ነው ignorance is a bliss እሚሉት የእንግሊዝ ቃንቃ ተናጋሪዎች።
It is refreshing to hear an idea like this
Ethiopian problem is drought of Ideas.
I think the damage is already done
Ethiopia is History. Tigray is under shabia big part of Amhara region
is under Sudan.
Amhara intellectuals obsession on taking Tigray territory rather than
on Ethiopian territory. which could have been solved by just giving a chance the people to vote.
የሃሳብ ድህነት የተጸናወተው ኣሳፋሪ ትውልድ
ካአሁን በሐላ አንድነት የምባል የትግራይ ሕዝብ አይታሰብም ኢጦጸያ የምትባል አገር የራሰዋ ውገን ከባአድ አገር ሆና አሰውርራን ሕዝብ ጨፍጨፋቹህ ንብራተችን አቃጥላቹህ ጥቁር ታሪክ ነው የሰራቹህን ለዘላአለም ይቅር የማንልበት በድል ነው የሰራቹህ አምላክ የሰራቹህ ይሰጣቹህ አያልን በሩቁ ድምፃቹህ ልንሰማው አንችላለን አብሮ መኖር ግን በጭራሸ የማታሰብ ነው አለቀ
Much appreciate Media so far,
Mind blowing
This man is too mature to be Ethiopian
Ato Michael, you have truly amazing foresight and personality. ethiopia has very bad luck for not having few more like you.
Before any one else ,you saw everything clearly and spoke and wrote about it risking your life for the sake of ethiopia.
Your analogy of this idiot to another USSR idiot fits like a glove, and I am afraid this , even honest prayer to GOD may not work. Because our sins already filled the cup.
Please take care your self from any harm.
የሶቪየት ዩንየን የብሄር ፖለቲካ ነበር እንዴ የምትከተለዉ
Your highest achievement is capturing a 90 years old freedom fighter. Let us see if you have that much dedication at Aboy Senhat's age. Raping 70, 80, 90 years old was also your most significant achievement in Eritrea. You are only stronger than those who have aged.