Ethiopian traditional music Gojjam nafekegn by Ashebir Belay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2016
  • This is a song about missing sth special

ความคิดเห็น • 268

  • @hayatabdu7139
    @hayatabdu7139 2 ปีที่แล้ว +21

    ኣማሓራ ጎጃም የጀግኖች ሓገር 💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @mekdii1272
      @mekdii1272 2 ปีที่แล้ว

      💪💪💪👈🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 5 ปีที่แล้ว +39

    የጉጃም ፍቅር ያለባችሁ ልጁች እኛ የጉጃም ልጁች ለእናት መስጋናችን ላቅ ያል ነው 💐💐💐እኔ ሀገሪ ጉጃምን 9 አምት አላየሁትም በጣም ናፍቁኛል የበህርዳል ልጅ ነኝ በቻ እንድ እግዚአብሔር ፈቃድ አንድ ቀን ኢትዮጵያ እግባልሁ 💚💛💝

    • @dirgaxwanaf6605
      @dirgaxwanaf6605 8 หลายเดือนก่อน

      From Somali 🇸🇴we love you my our country Ethiopian 🇪🇹 I know keler 3 ahamra I was stay berherdar ❤❤

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 7 หลายเดือนก่อน

      ጎጃም❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน +3

    በዝህ ዘፈን ልክ እደተወለድኩባት ሀገር ጎጆም ትናፈቀኛለች ጎጅዬ💚💛❤አሸብር በላይ 💚💛❤🙏

  • @user-fc9bl3eg3x
    @user-fc9bl3eg3x 3 ปีที่แล้ว +12

    የመወደው ሰው ቢኖር ጎጃሞቺ ናቸው ❤❤👈

  • @user-rm9he5cc8f
    @user-rm9he5cc8f 6 ปีที่แล้ว +20

    ምርጥ የሀገሬ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።ጎጃም የፍቅር ሀገር

    • @asiawow-cz4oj
      @asiawow-cz4oj 5 ปีที่แล้ว

      ፍፍፍፍፍናአፍቀእኝጎጃአም

    • @robal5788
      @robal5788 ปีที่แล้ว

      Land of milk and honey

  • @sheganani9820
    @sheganani9820 3 ปีที่แล้ว +18

    i'm from oromia but i love this song

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 หลายเดือนก่อน +1

    this is not only music,it's feeling🥺❤❤

  • @habtamuabebe5514
    @habtamuabebe5514 7 ปีที่แล้ว +26

    ጎጃም የፍቅር ሃገር ! Love you so much

    • @yocyg6921
      @yocyg6921 6 ปีที่แล้ว

      STAR- BOY ላኪው

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 7 ปีที่แล้ว +14

    I Love, Love !! ጎጃም የናቴን አገር ምርጦች!!!!!!!!!

  • @vggy2247
    @vggy2247 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ እራያ ነኝ ግን ጎጃሜን ሰወዳቸው

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 5 ปีที่แล้ว +12

    ጎጃሞች እወዳችሁአለሁ በምነቱ እማይላላ ጨዋ ህዝብ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @biniyamabate6038
    @biniyamabate6038 3 ปีที่แล้ว +8

    What a soulful music, moving you back to your place... Not necessarily Gojam.

  • @sehuraaymi2979
    @sehuraaymi2979 6 ปีที่แล้ว +19

    እውነት ነው ጎጃም ስሙ በቂ ነው.እንኳ ን ለተወለደበት ላደረበት ተናፋቂ ነው።3አመት ኑሬበት ከተወለድኩበት አገር በላይ ይናፍቀኛል.ሀጂ ከ ሸሬ ትግራይ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว

      በጣም የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️♥️

    • @jamalhussen3559
      @jamalhussen3559 3 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ሠዉ

    • @rahmetabebaw7078
      @rahmetabebaw7078 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድ

    • @mekdii1272
      @mekdii1272 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekdii1272
    @mekdii1272 2 ปีที่แล้ว +10

    ስፈልገው ነበር ይህንን ሙዚቃ አቦ ይመቻችሁ👍

    • @FanoseMelese-xk7mg
      @FanoseMelese-xk7mg 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ❤❤❤❤😊

    • @masta230
      @masta230 3 หลายเดือนก่อน

      Enem❤​@@FanoseMelese-xk7mg

  • @user-rw8jf4tq5n
    @user-rw8jf4tq5n 6 ปีที่แล้ว +10

    የጎጃም ልጅ ባልሆን እዴት ይቆጨኝ ነበር ዋው ያምራል

  • @tafotafo2595
    @tafotafo2595 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውውውውው የፍቅር አገር ጎጃም

  • @sarasolomon5746
    @sarasolomon5746 3 ปีที่แล้ว +6

    You have golden voice!!!!🤩🤩

  • @yoseftadesse1377
    @yoseftadesse1377 7 ปีที่แล้ว +1

    love to ashebir hulem yegojam zefen sadamit liben yinekagnal goje jegnaw wuw wuuuuuuuuuu!

  • @yemareshatgoseya7524
    @yemareshatgoseya7524 7 ปีที่แล้ว +58

    ወደ ጎጃም ስሄድ ደጀን ላይ የሚሸጥ ሙዝ ልዩ ነው መጣፈጡ ብቻ አይረሳም ትዝታው የሀገሬ ዘመኑ ከፍቶአል ቢሆንም የቀራችሁትን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @leylakemal553
      @leylakemal553 7 ปีที่แล้ว

      Yemareshat go sea

    • @huawahuawa103
      @huawahuawa103 7 ปีที่แล้ว +4

      እንኳንም ጎጃሜ ሆንኩ ምርጦች

    • @ayuliaayulia9547
      @ayuliaayulia9547 7 ปีที่แล้ว

      Yemareshat goseya አሜን። አሜን። አሜን

    • @negatesfai8826
      @negatesfai8826 7 ปีที่แล้ว

      Eritrean music

    • @AliAli-jn5vk
      @AliAli-jn5vk 5 ปีที่แล้ว

      Hay

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 9 หลายเดือนก่อน

    I love this song! Ashebir Belay!!!

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 7 ปีที่แล้ว +58

    ጎጃም ፍቅር ናችሁ ዉድድ ለሰዉ ክብር ፍቅር አላችሁ እወዳችሆለሁ ከወሎ

    • @talgatakimov6916
      @talgatakimov6916 7 ปีที่แล้ว +2

      Konjo.love Konjo.love እናመሠግናለን የኔ ማር አቺም ተባረኪ ውድድድድድድ

    • @betelhamwale919
      @betelhamwale919 7 ปีที่แล้ว

      Konjo.love Konjo.love enem wedede aregeshale egezabehar yakeberelen

    • @talgatakimov6916
      @talgatakimov6916 7 ปีที่แล้ว +1

      Betelham Wale ማርዬ ያገርሽ ፍቅር ይወዘውዝሻል አይደል እኔም ጎጃሜ ነኝ ትዝታ ሊገለኝ ነው

    • @user-ft8rr2pp2w
      @user-ft8rr2pp2w 7 ปีที่แล้ว

      erjan tokotaev አይዞሽ ማር ያገሬ ልጅ አንድ ቀን ትገቢያለሽ ጎጃም የፍቅር አገር ጎጃሜ በመሆኔ እኮራለሁ

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 7 ปีที่แล้ว +4

      ማራናታ ናልኝ ጌታ እመጣለሁ ጎጃም አየዋለሁ ሀገሬ ስገባ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቃት በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ኢትዮጴዊያኖች

  • @atrsawmolla7009
    @atrsawmolla7009 3 ปีที่แล้ว +1

    Ashebr Belay ,my traditional Gojjam music singer ever!

  • @ayuliaayulia9547
    @ayuliaayulia9547 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ፍቅር። አገር ጎጃም

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 3 ปีที่แล้ว +3

    Ashebir, you remind me of back home( BD). I like the portraits in your video clip I really enjoy this heartfelt music. God bless you and your family

  • @benamikahsay9559
    @benamikahsay9559 ปีที่แล้ว +1

    memorable this music

  • @yaredadugna9824
    @yaredadugna9824 9 หลายเดือนก่อน

    አገሬ ለምለሚቷ የምድር ገነቷ (ፈለገ ግዮን ጎጃም) ሰላምሽ በጀግኖች ልጆችሽ ይመለሳል

  • @amandadeksiyous8317
    @amandadeksiyous8317 ปีที่แล้ว +1

    I love you my GOJAM people ❤❤❤

  • @user-ny8qe2xg5r
    @user-ny8qe2xg5r 5 ปีที่แล้ว +10

    አይይሔንሙዚቃስወደዉ እኔግንዬወሎልጅነኝ ጎጃሜወች፣ሥወዳችሁ😘😘

  • @user-sx4ig2yx9q
    @user-sx4ig2yx9q 2 หลายเดือนก่อน

    Here I am in 2024 with my Gojjam favorite

  • @Mrmr-no1uh
    @Mrmr-no1uh 7 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ ትዝታ በ2004 እስማማው ነበር ሀገሬ እያለሁ ሥወደው ♥♥♥♥

  • @user-rn9oj8jb8c
    @user-rn9oj8jb8c หลายเดือนก่อน

    I love this song🥰🥰🥰

  • @luisvaldez5669
    @luisvaldez5669 2 ปีที่แล้ว +1

    I love this song

  • @syemariamlij6007
    @syemariamlij6007 7 ปีที่แล้ว +33

    ዋው ጎጃም ፍቅሩ ብቻ ያጠግብ የለምወይ እውነት ነው !

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 3 วันที่ผ่านมา

    አማራዬ ❤ ጎጃም የወንዶች አገር ✊

  • @user-eg7yy9gh3q
    @user-eg7yy9gh3q 6 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ድምፅህ በጣም ያምራል እድሜከጤና ይሰጥህ ወንድም

  • @asterd3057
    @asterd3057 4 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም ናፈቀኝ
    😍በጉ በሬው ታርዶ እርጎ ማሩ ቅቤው ከጓዳ ሲቀዳ
    ጎጃም ያውቅበታል ሲቀበል እግዳ!💌

  • @zelalemyitbarek3151
    @zelalemyitbarek3151 6 ปีที่แล้ว +2

    I like this music so much.

  • @sosi6398
    @sosi6398 7 ปีที่แล้ว

    hegerwn balkewm bemadamurachew ye gojam zefanewache hegerwn ewadewalaw weseta new😍😍😍😍

  • @bestcell6002
    @bestcell6002 7 ปีที่แล้ว +10

    እረ እናቴ ናፍቅሽኝ እግዚአብሔር አይንሽን በሰላም ለማየት ያብቃኝ

  • @user-qr8rf1dx4m
    @user-qr8rf1dx4m 5 ปีที่แล้ว +25

    ጎጃም ባልሆነን ይቆጨኝ ነበር💖💖

    • @mesi4676
      @mesi4676 3 ปีที่แล้ว

      አማራ ባልሆን በል

  • @neimaseid2308
    @neimaseid2308 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጎጃም ጎጃም ወለላው ለፈረሡ ጥሬ ለወንዱ ማር የሚቀርበው እኔ ወሎየነኝ ግን ጎጃም እንደት ሥወደው😍👌

  • @user-rs4xk1or3o
    @user-rs4xk1or3o 7 ปีที่แล้ว +24

    የዋህ ያገሬ ህዝብ ፈጣሬ ይጥብቃችሁ

  • @hhhnnnn8562
    @hhhnnnn8562 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎጃሜ አደለውም ጎደሬነኝ ግን ዘፈኑን ስሰማ ሀገሬ ትዝ ይለኛል

    • @borkboi3147
      @borkboi3147 5 ปีที่แล้ว

      Lik new! Ande aynet hezib nen

  • @BTSARMYLOVER17677
    @BTSARMYLOVER17677 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምወደዉ ሙዚቃ ❤❤❤

  • @user-bt4xv6zh3k
    @user-bt4xv6zh3k 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ይሄን ሙዚቃ ስወደው❤❤❤❤

  • @alebachewreta5337
    @alebachewreta5337 7 ปีที่แล้ว +23

    እውነተኛው የጎጃም ሰው የማኛው ሀገር። ነችኮ

    • @mordupa4935
      @mordupa4935 6 ปีที่แล้ว

      Alebachew Reta .

  • @fatmamhmad7826
    @fatmamhmad7826 6 ปีที่แล้ว +6

    ጎጃም ናፈቀኝ

  • @habtamumengestu4579
    @habtamumengestu4579 6 หลายเดือนก่อน

    I always listen thise the real explanation of Amhara cultural music ,

  • @user-jq3jj2bz1t
    @user-jq3jj2bz1t 5 หลายเดือนก่อน

    I like this music

  • @user-op8mk4yz7d
    @user-op8mk4yz7d 4 ปีที่แล้ว +1

    መነሻየ መድረሻየ ጎጃም ጤና ወጌሻየ

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว

    Ashebriye yene talak nurlign emwodih, Jegnayeeeeeeeeeee

  • @ahmatkabir5148
    @ahmatkabir5148 5 ปีที่แล้ว +1

    Nice song, from Sudan

  • @hiwotbalcha9221
    @hiwotbalcha9221 7 ปีที่แล้ว

    wawu Ilove asheber best song .......

  • @user-eu5xs7jz6d
    @user-eu5xs7jz6d 7 ปีที่แล้ว +6

    እረ ወይኔ ሆዴ ባባ ጎጃም ናፈቀኝ

  • @mastewal5599
    @mastewal5599 7 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ልቤ ተነሳ

  • @mhalatsemere3421
    @mhalatsemere3421 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ዘፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 5 ปีที่แล้ว +2

    Weye sewedhi erjime edma yesith ekome gojama ngie

  • @dawitmulu1348
    @dawitmulu1348 7 ปีที่แล้ว +21

    እረ ጎጃም ጎጃም ጎጃምወለላው፤
    ለፈረሱ ጥሬ ለሱ ማር አለው።ጎጃም ጠራኝ

  • @biyaruk
    @biyaruk 2 ปีที่แล้ว

    I really missed bahirdar... Wow gojam

  • @mardokaymerhawi7332
    @mardokaymerhawi7332 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎጃም የፍቅር ሃገር

    • @aphraemm9543
      @aphraemm9543 5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/QVRBVYh9iHs/w-d-xo.html

  • @user-dj5gs1ze4j
    @user-dj5gs1ze4j 7 ปีที่แล้ว +1

    ውነትም የፍቅር አገር ማሬ

  • @user-xr8hf1ux3q
    @user-xr8hf1ux3q 7 หลายเดือนก่อน

    የምወደውሙዚቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teferaatalay3290
    @teferaatalay3290 6 ปีที่แล้ว +4

    YETM TEWE LEWD GOJJJAM LAY EDEG

  • @gizachewworku1894
    @gizachewworku1894 3 ปีที่แล้ว

    I lov Gojam.

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @tesfayeshegaw3242
    @tesfayeshegaw3242 ปีที่แล้ว

    Gojam the nucleus of Ethiopia.

  • @sedatgawaesiraygobiesedete6266
    @sedatgawaesiraygobiesedete6266 6 ปีที่แล้ว +2

    weyyy gojam fiker nachu gin gondary naghe

    • @asiawow-cz4oj
      @asiawow-cz4oj 5 ปีที่แล้ว

      ጎጃአምነእኝፍፍፍ

  • @asu9191
    @asu9191 7 ปีที่แล้ว +2

    +yemaresat gosay
    አሜን ማር ያሉትን እግዚአብሔር ይጠብቅልንትክክል ነሽ !!
    i love you gojjam !!

  • @user-op8mk4yz7d
    @user-op8mk4yz7d 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ድምፅ በናንተ ጊዜ ቀረ

  • @hannadagne1751
    @hannadagne1751 3 ปีที่แล้ว

    Btam gojam nafkgi btam then zefn sesmawu enbaye yfesal btam ewdachewalhu....love you all

  • @fairutfyu6418
    @fairutfyu6418 7 ปีที่แล้ว +3

    betam yemewadewu musica naw tizita alebign

  • @ameletekele6141
    @ameletekele6141 5 ปีที่แล้ว

    አሼ አድናቂህ ነኝ የትኛውም ባህላዊ ሙዚቃ ይመቸኛል ኢትዮጽያዊ በመሆኔ እኮራለው የታሪክ ማማ እምዬ ሀገሬ

  • @user-op8mk4yz7d
    @user-op8mk4yz7d 4 ปีที่แล้ว +1

    የጎጃም ልጅ መሆኔ ውበቴ ነው ለዛውም አባይ ስር ጭስ አባይ ከስሙ

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 6 ปีที่แล้ว

    ye addis Ababa leje negn gen I love getire yewah 😗😗😐

  • @BirtukanSahilu
    @BirtukanSahilu 6 หลายเดือนก่อน

    Asheye I love 👃👃👃👃

  • @aschalewmengistie1394
    @aschalewmengistie1394 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጎጃም፡የሀገር፡ሚስጢር፡የሀገር ቅኔ፡

  • @user-qe7ss8tu2e
    @user-qe7ss8tu2e 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣምነው የምወደው ትዝ አለኝ አገሬ

    • @user-xe7zb5li5x
      @user-xe7zb5li5x 7 ปีที่แล้ว +2

      ትዛለኝ ሀገሬ ጎጃም efffffff

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስይላልልልል ውድድድድ

  • @loveethiopia4126
    @loveethiopia4126 2 ปีที่แล้ว

    Made me cry

  • @mentamerkeb8491
    @mentamerkeb8491 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎጃም የፍቅር አገር

  • @meligirma7074
    @meligirma7074 6 ปีที่แล้ว

    wowowow i like so much this mucs

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 5 ปีที่แล้ว

      ሀይስላም።ብየሺ።አለሁኚ።ቁጥርሸን።ላኪልኚ

  • @sedatgawaesiraygobiesedete6266
    @sedatgawaesiraygobiesedete6266 6 ปีที่แล้ว +2

    gojamoch abet swedachue gin gondary naghe gojamoch ewadachualw

    • @fromgojjam2253
      @fromgojjam2253 5 ปีที่แล้ว

      Egnam Gonderochen weddddddd. Gojjam ena Gonder mewoled metadel new Ehetie.

  • @sablesable4524
    @sablesable4524 6 ปีที่แล้ว +2

    Betam Yamral

  • @FadumofadeFadumo
    @FadumofadeFadumo 11 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም በጣም አወዳለሁ እኔ ወለየነኚ

  • @user-oi7hb4fe8s
    @user-oi7hb4fe8s 5 ปีที่แล้ว

    ዋውስወደውይሄንሙዚቃ

  • @DTB9524
    @DTB9524 7 ปีที่แล้ว +4

    አሹ ምርጥ ስራ

  • @user-cs5oe8pn3x
    @user-cs5oe8pn3x 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍
    👍👍👍👍
    😙😙😙😙
    ❤❤❤❤
    👏👏👏👏
    💪💪💪💪
    😭😭😭😭ጎጃምሀገሬ
    ናፍቀህኛል
    በጣምናፍቀሽኝእናቴ

  • @fikadumekashaw9939
    @fikadumekashaw9939 3 ปีที่แล้ว

    Ayeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyufffffff

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 3 ปีที่แล้ว

    እደኔ ትዝታ ያለበት ኡፍፍፍ

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 ปีที่แล้ว

    best music

  • @solomonejigu8549
    @solomonejigu8549 3 ปีที่แล้ว +2

    የትም ተወለድ፣
    ጎጃም ላይ እደግ።ይባል የለ
    እናም የአባ ዳኘው ፍሬ እውነት ብለሀልና ምሥጋናየ ካለህበት ይድረሥልኝ።

  • @user-md8xm5tn9d
    @user-md8xm5tn9d 5 ปีที่แล้ว

    ወኔ ጎጃሜ ባልሆን እንዴት በጨኝ ውድ አገሬ ጎጃም ናፈቀኝ

  • @ahmrdahmed7129
    @ahmrdahmed7129 3 ปีที่แล้ว

    ይህሙዚቃ ስወደው

  • @semeretarekegn9639
    @semeretarekegn9639 6 หลายเดือนก่อน

    ተሻገር አለኝ ልቤ ጎጃም ናፈቀኝ ❤

  • @idreeshussain2164
    @idreeshussain2164 5 ปีที่แล้ว

    yene marrr sewedih eko she amet nurelegne

    • @aphraemm9543
      @aphraemm9543 5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/QVRBVYh9iHs/w-d-xo.html

  • @tgamar9522
    @tgamar9522 6 ปีที่แล้ว

    uuuffff hagara nefek beyalawe

  • @serkaasefa4398
    @serkaasefa4398 6 ปีที่แล้ว +1

    Eskes eskes eskes leshager alegn lba gojjam nafkegn .... gojam balhon ykochgn nber

  • @zemarimelaktyasmalnal5176
    @zemarimelaktyasmalnal5176 7 ปีที่แล้ว

    wawwww new

  • @user-dj5gs1ze4j
    @user-dj5gs1ze4j 7 ปีที่แล้ว +6

    እኮንም ጎጃም የሆንኩኝ ጎጃም ባልሆን ኑሮ ይቆጨኝ ነበር

    • @user-ft8rr2pp2w
      @user-ft8rr2pp2w 7 ปีที่แล้ว

      ahhmmeedd saleeehhh እኔም ማር ጎጃም የፍቅር አገር ዉድድድድድድ

  • @waleedalqrne5775
    @waleedalqrne5775 ปีที่แล้ว

    ውይ ይኸን ሙዚቃ ስወደው