New ethiopian traditional amharic music 2013 GOJAM by KEBERET BELAY

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 710

  • @solomonbawoke4436
    @solomonbawoke4436 4 ปีที่แล้ว +54

    የኢትዮጵያ አለኝታ ጎጃም, ጎንደር ,ወሎ ,ሽዋ ሽህ አመት ኑሩልኝ የኔ ውዶች

  • @birendralimboo8085
    @birendralimboo8085 ปีที่แล้ว +15

    hi ethopeans I'm from Nepal to watching this song and i love ethopean song 🇳🇵🇳🇵

    • @zeritutube
      @zeritutube ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @Elias44475
    @Elias44475 ปีที่แล้ว +28

    ጎጃም ጀግንነቱን ድጋሚ እያስመሰከረ ነው! ጎጄ ሳተናው ❤❤❤ 💪💪💪

    • @gassking6849
      @gassking6849 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል 💪💪💪

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ጎጃም የበላይ ዘለቀ ሀገር ጎጃሜዎች ውስጤ ናችሁ!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ::

    • @ነፍጠኛዋአማራ
      @ነፍጠኛዋአማራ 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን 💞💞💞🙏🙏🙏💚💛❤️🕍💕🕌

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጎጃም አማራ የበላይ ዘለቀ ጀግንነት ታሪካችን 💚💛❤

    • @BeleBelete-yo9gq
      @BeleBelete-yo9gq หลายเดือนก่อน

      Balayi zeleke is oromo bloody okay

    • @SebleAshagre7233
      @SebleAshagre7233 หลายเดือนก่อน

      @BeleBelete-yo9gq never 😂

  • @userdsd6088
    @userdsd6088 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎጃም ጎደር ወሎ ቤተ አማራ ሙቸ ነው የምወዳችሁ ወላሂ ወሎየዋ ነኝ የናተው ምርኮኛ

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 ปีที่แล้ว +4

    አይተኛም ጎጃም ክብሩ ተነክቶ
    አሳዶ ሳይጥል ጥላቱን ወግቶ
    ተውት አትነካ የበላይን አገር
    አሁንም አልጠፍም ሞልቷል የጀግና ዘር
    ጎጃም አማራራራ የጀግና ወሀ ልኮች
    ዛሬ በተግባር በላይ ዘለቀን ያዬንበት ጀግንነት የአብይን ስራዊት ልኩን ያስገባ ጎጄ 💪 ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋ ይህንን ወራሪ ስልጣን አስጠባቂ ወታደር ቀብርን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን እናስመስክራለን 💪💪

  • @binteslam8614
    @binteslam8614 6 ปีที่แล้ว +83

    እኛ አማራዎችን አትንኩን ለወደደን ማር ለጠላን ኮሶ ነን ክብር ለአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን ለመሠረተው

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +4

    🧏‍♀️👆🙏🏼🕎🙏🏼🕎🙏🏼🕎🙏🏼🕎ואוווווווווווווווו🦬🦁🌳💪🦾🦵🦶🦿זה אחד השירים נכתב בצורה מדיוק ואווווו אוהבת את האמת כבוד הצדק העליון 👆🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🍷🍾🥂💗💗💗💗💗חג אזרחים שמח 🥂💚💛❤️💯💯💯💯💯💯💯

  • @madenamohameed7065
    @madenamohameed7065 7 ปีที่แล้ว +161

    የጎም ልጆች ውስጤ ናቸው እኔ ግን ወሎየ ነኝ ጎጃሞች እወዳችሗለሁ

    • @ጊዮናዊትአማራራራነኝ
      @ጊዮናዊትአማራራራነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

      Madena Mohameed yen konjo 1 amher nena esh

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 7 ปีที่แล้ว +4

      Madena Mohameed ያውነውማሬ.አማራነንየኔቆንጆ

    • @hawi3481
      @hawi3481 7 ปีที่แล้ว +1

      Madena Mohameed
      እኛም እንወድሻለን እህት

    • @dibabeadalo9752
      @dibabeadalo9752 6 ปีที่แล้ว +1

      Enamasegnalen amara hulum and new yimachachihu.

    • @SaDa-sw6qu
      @SaDa-sw6qu 6 ปีที่แล้ว

      ማሮቸ

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 หลายเดือนก่อน +1

    i am proud to be amhara and the son of aba costir belay zeleke!

  • @tashumatenate3638
    @tashumatenate3638 ปีที่แล้ว +6

    ጅንኑ ጎጃሜ
    ባልሁን ይቆጨኝ ነበር ወብ ሀገር ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 4 หลายเดือนก่อน +2

    I'm proud of from gojam Thank You my brother God bless You all 👏👏👏🎉🎉🎉🎉

  • @gondarfasil5771
    @gondarfasil5771 8 ปีที่แล้ว +36

    የጎጃም መሬት አያበቅለው የለ ጎንደር. ጎጃም. ወሎ. ሽዋ የጀግና አገር ታሪክ የለለው ታሪክ ማበላሽት ነው ሠራው በጣም ያምራል

  • @binitamgetahun4262
    @binitamgetahun4262 6 ปีที่แล้ว +4

    መልዕክቱ፤ባህላዊ ይዘቱ ፤የጀግንነት ታሪክ በማስተላለፍ ብቻ ይህ ቀረህ የማይባል ምርጥ ጎጃመኛ ነው፡፡

  • @first24434
    @first24434 5 ปีที่แล้ว +4

    የኢትዮጵያን ታሪክ እውነቱ አለማወቃችን በጣም ነው የሚያሳዝነው በጥሩ ታሪክ ባንታደልም በመጥፎውም ቢሆን እንማርበት ነበር ።
    - እጅጉ ባይቆስል ሽፈራው ባይሞት
    ማን ይደርስ ነበር ከበላይ አንገት ።
    ከዚች ስንኝ አንድ መጽሐፍ ታሪክ ይጻፍ ነበር ግን እስካሁን ድረስ የአማራ ሕዝብ እኔ የአፄዎች ልጅ እያለ ከማውራት ውጭ አንድም ታሪክ እንዳይወጣ አፍነው ይዘውታል መጥፎውን ተምረንበት ጀግንነታችንን ለማስጠበቅ እንሞት ነበር .......
    ይበለን ብዙ የማናውቀው ግፍ ይኖር ይሆናል !!!

  • @asefawoldu1777
    @asefawoldu1777 11 ปีที่แล้ว +73

    I am from Tigray but I love Amharic music too. One unified Ethiopia.

    • @awashjember4106
      @awashjember4106 10 ปีที่แล้ว +9

      እኔ ደግሞ ትግርኛ በጣም ነው የሚመቸኝ። ኣንድ ኢትዮጵያ፦

    • @aagg7938
      @aagg7938 10 ปีที่แล้ว +1

      Mebyrtnmhuehe

    • @myfon7931
      @myfon7931 8 ปีที่แล้ว +1

      vhrdh

    • @ayuliaayulia9547
      @ayuliaayulia9547 7 ปีที่แล้ว

      Asefa Woldu {♥}

    • @JohnSmith-bk9vb
      @JohnSmith-bk9vb 7 ปีที่แล้ว +3

      Asefa Woldu enateken lebdat - Kef aderegiey wodelay - ke Addis Aba eske Tigray! ante kuche belek setay - ye Aksum dengiey lay! from now on don't
      fucking bother to reply! coz I don't talk to kemalam leba ke Tigray!!

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 ปีที่แล้ว +4

    ጎጃም ወሎ ሸዋ ጎንደር አማራነት💚💛❤️

  • @user-gj8dh3ti3j
    @user-gj8dh3ti3j 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎንደሬ ነኝ የጎጃምና እና ወሎ። ውስጤ ናቹህ ምን እመርጣለሁ እንዳለ ኢትዮጵያውያን ውስጤ ናቹህ አላቹህ ከደሜ

  • @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ
    @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว +22

    እንኳንም ጎጃሜ ሆንኩ የበላይ ዘር እንዴት እንደምወደው ይሄን ሙዚቃ በርታ ወንድም

    • @dibabeadalo9752
      @dibabeadalo9752 6 ปีที่แล้ว

      ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ lik nash ehite gojjam min yiwaxaletal yesaw
      Zer magagna gojjam

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
    @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 6 ปีที่แล้ว +10

    ጎጃሜውሥጤናቸው እኔ ደሞ ወሎደሴ ነኝ

  • @matiasadibaru7189
    @matiasadibaru7189 7 ปีที่แล้ว +7

    I'm the precious son of Gojjam.I really proud by being of Gojjam

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔስ ጎጃም ከበላይ አገር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር አማሮች ውሰጢ ናችሁ wow wow

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 5 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ስራ ነው፡፡ያው እንደሁሌው ወኔ ቀሳቃሽ ነው፡፡ ጎጃም ጎጃም…….

  • @melkambelay4107
    @melkambelay4107 8 ปีที่แล้ว +19

    ውውው ጎጃም ሁሌ ቢነሳ የማይጠገብ በትክክል ጎጃም የጀግና አገር ነው በፍቅር እንጂ ለጠላት እጅ አይሰጥም እናመስግናለን ወንድም

    • @dinkabuta1984
      @dinkabuta1984 6 ปีที่แล้ว

      Melkam Belay afni ormo

    • @alamadan717
      @alamadan717 ปีที่แล้ว

      ​@@dinkabuta1984 እ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🐃🐃🐃

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 7 ปีที่แล้ว +32

    ወሎየ ነኝ ግን ጎንደሬ ጎጃም ፍቅር እወዳችሁ አለሁ

    • @HabtamuAbebaw-g9b
      @HabtamuAbebaw-g9b 7 หลายเดือนก่อน

      ቤተ አማሀራ ነሽ።

  • @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ
    @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว +21

    ዋውው ምርጥ ሙዚቃ አወ ጎጃሜ ነኝ ያውም የበላይዘር

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ግን የጎጀም ወዶች ለትዳር ይሆናሉ እኔ የደቡብ ልጅነኝ ግን ብዙ የጎጀም ወዶች ይጠይቁኘል ለትዳር እስኪ የምታውቁትነገር ካለንገሩኝ ስወዳቹ እናደሞ በጣምአሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ዘፈን ከበላይ ሐገር ጎጃም በመወለዴ እኮራለሁ በርታ ወንድም ድምጽ ደሥሥሢል😘😘😘😘😘

  • @mam1geo428
    @mam1geo428 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow I Love This Natural And Lovely Cultural Music

  • @zaszas4337
    @zaszas4337 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ አማራ ነፍጠኛ ጎጃሜ የቢቸና ልጂ የበላይ ዘረ ነኝ።

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว +5

    አወ ጎጃም ነኝ ከነሙሉ ደሜ እኛ አማራ እኮ ሁሊም ኮራታችን ነው❤❤❤

  • @samuelttamiru1515
    @samuelttamiru1515 3 ปีที่แล้ว +15

    Man if you are Gojjame(Amhara) you know that 4:50 hits different 🔥🔥🔥

  • @knreddy8467
    @knreddy8467 8 ปีที่แล้ว +10

    Awesome! song is just too good. I like the variations of tune and voice, really fantastic. Love it, signer is very natural and excellent voice for the the folk song and theme.

  • @abyesolomon5662
    @abyesolomon5662 11 ปีที่แล้ว +3

    Gojjam ye ene BELAY, HADDIS ALEMAYEHU, YOFTAHE, ABABE MELES, Giji, Efrem, General KUMULACHEW DEJENE, ATNAFU ABATE, EFREM, GETNET ENEYEW, BEWKETU SYUM, SEWENET BISHAW hager

  • @hawi3481
    @hawi3481 7 ปีที่แล้ว +3

    የጎጃም ልጅ ነኝ ያውም የፉነተሰላም

  • @habtamunega6729
    @habtamunega6729 6 ปีที่แล้ว +10

    I love this music and feel proud. Million appreciations for the musician

  • @fatumafatuma1144
    @fatumafatuma1144 8 ปีที่แล้ว +19

    የጎጃም ልጅ ነኝ ያዉም የቢቸና በጣም እምወደዉ ሙዚቃ ነዉ

    • @zeniabfiked1470
      @zeniabfiked1470 8 ปีที่แล้ว

      እና ምን ይጠበሥ

    • @itthridyear5556
      @itthridyear5556 8 ปีที่แล้ว

      Enthn lebda

    • @mrphone5485
      @mrphone5485 7 ปีที่แล้ว

      +Zeniab Fiked ዋውበጣሞነውደስየሚለውሙሉአልባብህንልቀቅልንመአዛየጃማልጅነኝክቢሩት

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 7 ปีที่แล้ว

      Fatuma Fatuma 0538276604

    • @zigijuhabitam6772
      @zigijuhabitam6772 7 ปีที่แล้ว

      Mr Phone 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 5 ปีที่แล้ว +5

    It Is Amazing Gojam Amhara Cultural Music thanks.

  • @zumramohamed5883
    @zumramohamed5883 5 ปีที่แล้ว +12

    ጎጃሜዎች የት ናችሁ ሥወዳችሁ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ነው የበላይ ታሪክ።በለይ በነቱ ወሎየ ነው ቦርና ጨቀታ ነው።የተወለድው ጉጃም ያበቱ ነው የተስቀለውም እዳዛው።እሱ ግን ለሀበሽ ለኢቶጽያ ነው የታገለው።.ትክክለኝ አት የገባህ አተ ነህ በውነተኝ ታርክ ግጥም........

  • @ሀይሚየድንግልማርያምልጂ
    @ሀይሚየድንግልማርያምልጂ 5 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ጎደሬ ነኝ ውድድድድድ ጎጂየ

    • @bortoqalaamman713
      @bortoqalaamman713 3 ปีที่แล้ว +1

      ጎጃሜ ነኝ ግን ጎንደሬ እስክሳ ስወድ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 8 ปีที่แล้ว +4

    ጎጃሜ ነኝ ያውም የበላይ ዘር ኮራ ቀብርር ልበል

    • @bortoqalaamman713
      @bortoqalaamman713 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ጎጃሜ ነኘ ትዚታው ገደልኘ ወይስደት

  • @Gebre1919
    @Gebre1919 ปีที่แล้ว +1

    gerami wektun imimetn yegojam music

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 6 ปีที่แล้ว +4

    💚💛❤💪💃💃ጥርት ያልኩ አማራ ሆኘ ግን በአማራ እቀናለሁ ኡፍ ምንሻለኛል

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 ปีที่แล้ว +1

    What a music wow
    Thanks KEBERET BELAY

  • @NetsanetGetnet
    @NetsanetGetnet 10 ปีที่แล้ว +11

    In my book, this is the best Gojjam music ever!! Love it, very very much!!

  • @silas32
    @silas32 5 ปีที่แล้ว +31

    ክብር ለአማራ ህዝብ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ሐ5የ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ሐ5የ 7 ปีที่แล้ว +56

    አው ነኝ የጎጃም ነኝ ያውም የበላይ ዘለቀ ልጂ ነኝ የጀግና

    • @moteletplf5234
      @moteletplf5234 7 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ yeteddy lij ke gonder abet sewdachuu yebelay lejoche meret nachu

  • @getnetbogale1566
    @getnetbogale1566 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎጄ የአራጎዴዉ ጌታ ምድራዊ ገነት

  • @yonasbiyazin3178
    @yonasbiyazin3178 6 ปีที่แล้ว +2

    የጎጃም ልጆች ውስጤ ነው እኔም ጎጃም ነኝ

  • @SaraSara-yf4ob
    @SaraSara-yf4ob 7 ปีที่แล้ว +13

    የጎጃም ልጅ ነኝ ያዉም የዳንግላ

  • @waleed2303
    @waleed2303 9 ปีที่แล้ว +2

    Great Music ..... although I cant understand any word but I like the music and Dance ...

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎጀ ❤የጀግና ሀገር የነዘሜ💚💛❤

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 ปีที่แล้ว +5

    l love this song lam proud lam gojam we love you my brother my family and me we seey tankyou you sengig about ours father bealy thelke gojam tankyou agen

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 6 ปีที่แล้ว

    anesasewma ye ene Belayin hager. enkwanem Gojjamie Negne. ke ene Belay Zeleke hager. Wed ye Gojjam legoch wey Sewodachu. Egziabehier yitebkachu.

  • @menelikamak7053
    @menelikamak7053 10 ปีที่แล้ว +3

    Greetings from France :).

  • @emuhabeshawit7656
    @emuhabeshawit7656 5 ปีที่แล้ว +23

    I am Amehara❤✌😘😘😘

    • @B3hHjj
      @B3hHjj ปีที่แล้ว +1

      ሀይ

    • @YesheGebera
      @YesheGebera ปีที่แล้ว +1

      በርታ

    • @דשאואיילו
      @דשאואיילו ปีที่แล้ว

      ו

    • @דשאואיילו
      @דשאואיילו ปีที่แล้ว

      יחחחיחייחחערראר7ר7כ9עללחטאיאאטטג7טאעועואחוטף חצצע6טו

    • @kinduhaile1453
      @kinduhaile1453 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @sammeng232
    @sammeng232 3 ปีที่แล้ว +1

    What a cultural music? Perfect voice, dance, location ...

  • @silenatbanichamilak171
    @silenatbanichamilak171 9 ปีที่แล้ว +4

    እበልጣለውሲሉአለናመበለጥ ሳይሻልአይቀርምአድፍጦመቀመጥ በጣምምርጥዘፈንነው ይመቻል በርታ

  • @የማርያምልጅአባትሆይተመስ
    @የማርያምልጅአባትሆይተመስ 9 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ የሜል ዘፈን ነው
    ቀጠልበት!!!

  • @mahlettsgaya9726
    @mahlettsgaya9726 6 ปีที่แล้ว +8

    ኦኦኦኦኦኦኦኦ ያዝ እንግዲ የበላይ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @SSenayr
    @SSenayr 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @HabtamuAbebaw-g9b
    @HabtamuAbebaw-g9b 7 หลายเดือนก่อน

    ጅንን ያልኩ ደሜ ጎንደሬ ትውልዴ ጎጃም አማራ ነፍጠኛ ነኝ።

  • @GESSESSGetaw-ln7ts
    @GESSESSGetaw-ln7ts 7 หลายเดือนก่อน +3

    amhara forever

  • @yigremmengstu6535
    @yigremmengstu6535 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔግንሸዋነኝጎጃምንሥወደውእንዳይኔብሌነው

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu ปีที่แล้ว

      የኔ ጣፋጭ እኛም ከጎጃም የእናንተ ደሞች እንስፍስፍ ብለን ነው የምንወዳችሁ

  • @wubante
    @wubante 11 ปีที่แล้ว +5

    what a music :-) thank you for posting this...

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +1

    שיר יפה ממש 💃💃💃💃💃💃💃👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ኢማንኢስላምነውሂወቴ2018
    @ኢማንኢስላምነውሂወቴ2018 7 ปีที่แล้ว +23

    አትኩን ሳይነኩን አንነካም ጎጃሞች♥♥♥♥♥♥

    • @hawi3481
      @hawi3481 7 ปีที่แล้ว +2

      ኢማን ኢስላም ነው ሂወቴ 2018
      እኛ ኮ ጨዋወች ነን ከሰው አንደርስም ከደረሱብን ግን ወደሇላ የለም።

  • @3arid
    @3arid 11 ปีที่แล้ว +11

    hello im really suprised this music is exactly like rwayss amazigh music from morocco and also the dance style and instrument and all of it im suprised

    • @makdestakele2631
      @makdestakele2631 7 ปีที่แล้ว

      lek neh yene wonedem

    • @truth9042
      @truth9042 7 ปีที่แล้ว

      Amazigh are from horn of africa

    • @mulatgetu4498
      @mulatgetu4498 5 ปีที่แล้ว

      yes north Africans like moroccans and Algerians are natives of Africa and have strong ties with horn Africa since life started here in Ethiopia also. Habesha people and amazigh people are very very similar actually which I didn't know till recently.

    • @shimelesadmit6659
      @shimelesadmit6659 2 ปีที่แล้ว

      Because they copy it from here

  • @jpnolasco5292
    @jpnolasco5292 10 ปีที่แล้ว +2

    It sounds awesome! Very good guys.

  • @zamzamyusuy95
    @zamzamyusuy95 7 ปีที่แล้ว

    አባቴን አስታወስኛ በጣም ነበር የሚወደው ሄን ሙዚቃ

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 5 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ውስጥ አንዱ ተወዛዋዥ የኔ ባል ነው አሁን ግን አልሀምዱሊሏህ አስትቸው አለሁ በሌ አመሰግንህአለሁ ምክሬን ተቀበልህ ስራህን ስለተወክ ሁሌም ያልከኝን ልፈፅም በ አሏህ ስም ቃል እገባልህ አለሁ ውዱ ባለቤቴ ሁሌም ኑርልኝ አፈቅርህአለው

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY 10 วันที่ผ่านมา

    አይወድም አትንኩን በቃ❤

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግንነት በዘር እንደሚሄድ ያወኩት አማራ ሳይንትን ካየሁ ወድህ ነው
    እጅጉ ባይቆስል ሸፈራው በይሞት
    ማን ይደርስ ነበር ከበላይ አንገት
    ይቅር ይበለን ሀገራችን ውስጥ በየዘመኑ ግፍ ተሰርቷል በሌላ ሀገር ያገር ፍቅር ያለው እንክብካቤ ነው የሚደረግለት

  • @ibrahimmohamed5313
    @ibrahimmohamed5313 7 ปีที่แล้ว +4

    Absolutely amazing cultural dance, long live MAMA ETHIOPIA.

  • @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ
    @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ 7 ปีที่แล้ว +5

    አማራነት ኩራቴነው ጎጃም የፍቅር አገር ሥወዳችሁ

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 7 ปีที่แล้ว +1

      አገሬወሎናፈቅሽኝ እናቴ ማሪኝ የማር.ትክክል.ጠላታችን.በዛ.እሱ.ፈጣሪይጠብቀን

    • @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ
      @አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ 7 ปีที่แล้ว

      Bestምን Cell አብሽሩ ማሬ ፍሬ ያለው ዛፍላይወፎች ይበዛሉ አማራምእንደዛነው አንፈራም

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 7 ปีที่แล้ว

      አገሬወሎናፈቅሽኝ እናቴ ማሪኝ ወፎች..አሪፍነበሩ.አበጦች.ሆነውተጣበቁብንእጅይ

    • @Ami-ub4qt
      @Ami-ub4qt 7 ปีที่แล้ว

      ጎጃምየፋቅርአገርሥወዳችሁእኔወሎልጅነኝያወምየድሴልጅ

  • @ማረኝናልኑርመርሳ
    @ማረኝናልኑርመርሳ 8 ปีที่แล้ว +30

    ምርጥ የአማራ ዘር ግጃም
    የጀግና መፍለቂያ ግጃም
    ትግሬ ዘረኛ ፀረ ኢቲዮ ፈጣሪ ያጥፋችሁ አቦ ዘላለም ይኑር አማራ ጎጃም ጎደር ወሎ ሸዋ ወዘተ

  • @ከሪማፍቅርማሻላህአላህይጨ
    @ከሪማፍቅርማሻላህአላህይጨ 7 ปีที่แล้ว +12

    ጉጃም ልጁ ነኝ ዬውም የሉማሜ♥♥♥♥✔

  • @abghabesh
    @abghabesh 8 ปีที่แล้ว +5

    hey guys i really like this song and its all about Our Patriot Belay Zeleke. but listen all the poam he is singing about history of Belay Zeleke where he was Born which is Wollo and how he went from wollo to Gojam to fight fascist Italy and its Bandas. Belay zeleke is not gojam nor wollo he was Real Ethiopian Hero! love him! lets all say and understand that way. Thank you Kibret nice song

    • @ሪሀፍፍቅር
      @ሪሀፍፍቅር 8 ปีที่แล้ว +2

      እንግሊዝ ብርቅ ነው

    • @kirosmeresa9490
      @kirosmeresa9490 8 ปีที่แล้ว

      kiros

    • @kirosmeresa9490
      @kirosmeresa9490 8 ปีที่แล้ว

      kiros

    • @ممدوح-ي4ش
      @ممدوح-ي4ش 8 ปีที่แล้ว

      na jagenaw balay 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪💪👌👌👍👍👍💚💛❤💚💛❤

    • @HabeshaTube1-12
      @HabeshaTube1-12 6 ปีที่แล้ว +1

      Abg Habesh ስለ በላይ ዘለቀ የውሸት ታሪክ መጻፍና መናገር አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ስለ በላይዘለቀ ማንነትና ዘር የሚያቁ ሰዎች አሁንም በህይወት የሚኖሩ አሉ ከቻልህ ሸበል በረንታ አካባቢ ሄደህ ትላልቅ ሽማግሌዎች ጋር ትንሽ ጭውውት አድርግ፡፡ መልሱን ታገኘዋለህ፡፡ የበላይዘሮች አሁንም አሉ፡፡ እስኪ ወሎስለ በላይ የት አካባቢ እንደተወለደና ማን ስለ በላይ የሚያቅ እንዳለ ጠይቅ

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉የኔ ጌታ ድምፅህ እደት እደሚያምር❤❤❤❤❤

  • @hawasuliman4931
    @hawasuliman4931 7 ปีที่แล้ว +1

    የጎጃምልጅነኝ ያውምየብቸና ዋው ትክክል ብለሀል

  • @dibabeadalo9752
    @dibabeadalo9752 6 ปีที่แล้ว +2

    Siwedachihu gojjam engida teqebay mirx zer

  • @danielgetu916
    @danielgetu916 8 ปีที่แล้ว

    Amhara le telatu merez new woyana menem aydel so kakebrun tense nahu beln anenkahewom ketgbu demo...........

  • @werkezeb
    @werkezeb 7 ปีที่แล้ว +1

    የበላይ ልጅ አቤት ሲያምር ግጥም ከድምፅ

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 2 หลายเดือนก่อน

    Im amhara and I ❤️ 😍 my songs 🎵 😊❤🎉😂

  • @ለሁሉምጊዜአለውእግዛብሄር
    @ለሁሉምጊዜአለውእግዛብሄር 7 ปีที่แล้ว

    አይወድም ጎጃም በደም ጥቃት የዘር
    አለበት አትነካኩት ዋው።

  • @betamdenkemuzicgetu1855
    @betamdenkemuzicgetu1855 8 ปีที่แล้ว

    gobez gonder ena jogam new amhara leka enwtawaln wogna ahun ebabun erasun memtat new lalhew melkam enklfe

  • @betanyasefew3958
    @betanyasefew3958 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤👌👌👌enzk gojamoc menga web naca edat edmwdacaw

  • @v0idftb12
    @v0idftb12 11 ปีที่แล้ว +6

    This music takes me back the memory lane...long live Gojjam.

  • @emagnawyigzaw8365
    @emagnawyigzaw8365 9 ปีที่แล้ว +7

    it is purely the symbol of Gojjam!!!

  • @Zbest1123
    @Zbest1123 10 ปีที่แล้ว +19

    Moroccan brother is surprised on how Ethiopian music and dance is similar to Amaziq in Morocco. This shouldn't come as a surprise as Amaziq people have a common genealogy with the Hamitic people of horn of Africa.

    • @qabshaq
      @qabshaq 10 ปีที่แล้ว +1

      Zee Best yes this music is tottaly similar to amazigh music the ethiopeans and amazigh are from the same origine i am surprised too

    • @gashawgetahun6106
      @gashawgetahun6106 2 ปีที่แล้ว

      @@qabshaq 0

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 8 ปีที่แล้ว +5

    ደስስስስስስ...
    ይላል ይመችህ አቦ መላ የእማራ ልቾች ባንድ እንተባበር።ተባብረን ባንድ ወያኔን እናውድመው ።አ ወሎየዋ

    • @malkamuteshay9527
      @malkamuteshay9527 8 ปีที่แล้ว +1

      አቦ ሀሪፍ ነው ሀገሬ ውንዙ ሸንተርሩ ጫካው ዱሩ የዱር አራዊት ጠቅለል ባለ መለኩ የጀግና ሀገር እናት እትዮዽያ።

    • @rahafsaleh8703
      @rahafsaleh8703 7 ปีที่แล้ว

      አንቺ ውሻ ቀፍፋ ወያኔ ነው እዚ ያደረሰሽ። አማራ መቅዘን እንጀ ሌላ ምን ታውቃላችሁ ክብርና ፍቅር ለወያኔ አገሬ

    • @hawi3481
      @hawi3481 7 ปีที่แล้ว

      Rahaf Saleh
      ዶማ

    • @hawi3481
      @hawi3481 7 ปีที่แล้ว

      አለን በርች እንበርታ አማራወችኮ ሴቶቹም ወንዶችም እኩል ነን ይሄንን እወቁ

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 7 ปีที่แล้ว

      Alem Assefa ትክክክልማሬ.እዳች.ያሉ.ይፈጠሩልንን.ሊያጠፉን.ነው.እነሱ.ብቻ.አይደሉ.ማሬ.ሁሉም.ብሄረሰቦች.ናቸው.እንጠንቀቅ.ሁአማራ.አማራ.ይላል.ስለሚቀኑነውመሰል.ባህላችንን.ትግሬወስዶ.በኛያጌጣል.ገና.እናምራለን.እናሸብርቃለን

  • @lenaabebe6107
    @lenaabebe6107 8 ปีที่แล้ว

    Emam aly semi bely eko jegena selehun new yeminesaw anch betemoch man yanesa shale zari lemetno ribat hagersh yemot jegena new kotet enach meseles

  • @NetsanetGetnet
    @NetsanetGetnet 10 ปีที่แล้ว +6

    Eyayeh teramed astewuleh erget
    Fim keneberebet aytefam remet!!

  • @yeshituayele
    @yeshituayele 2 วันที่ผ่านมา

    יארחנםנ😊. ק אפ 😊

  • @imdove7528
    @imdove7528 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደመር ኑ ዋዉ ምርጥ ሙዜቃ ነዉ ። ላክ በሉኝ የጎጃሜ ዘር አለብኝ

  • @Sammmmy61
    @Sammmmy61 5 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እንደ አዲስ የማየው ክሊፕ

  • @ዜድፍቅር-ጘ8ቨ
    @ዜድፍቅር-ጘ8ቨ 9 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው ጎጃሜው በርታ

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 6 ปีที่แล้ว +3

    Wow betme yemeral yine konjo