የ እውቋ ነጋዴ የ ጀርባ ታሪክ | ፈተና | ምዕራፍ 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ethiopia #habesha #truestory
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

ความคิดเห็น • 113

  • @tegesttekie1757
    @tegesttekie1757 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ግሩም ተራኪ ነሽ "ፀግሽ ካላነበበ ሞተን እንገኛለን" የምትሉ ስዎች አደብ ግዙ:: ለሌሎች ግሩም ተራኪዎችም አድናቆታችንን አንንፈጋቸው::

  • @merimesh143
    @merimesh143 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም የሚደንቅ ስነፅሁፍ ነው ግማሽ ላይ ብሆንም አተራረክሽ የታሪኩ ጥልቀትና የባለታሪኳ ስነልቦናዎ ጫናዋ ዘርዝሮ የሚያሳይ ነው ድምፅሽ ውብ ነው ደሞም የሴት ታሪክ በመሆኑ በሴት ድምፅ በመተረኩ ተጨማሪ ለዛ ሰቶታል እናመሰግናለን ስለተረክሽልን እኛ አገር የማይወራ ስቃይንየዘመድ ልጅ ወይ ደሞ ከሌላ አባት የተወለደ ልጅን በጣም ብዙ ያሰቃያሉ ሁሉ አይናገረው እንጂ ዘመድ ቤት እየኖሩ በረሀብ በስራ ብዛት የልጅነታቸው ወዝ የሚጠፋ ከዚህስ አረብ ሀገር ሄጄ ልሙት የሚሉ ስንቶች ናቸው ይሄም ፅሁፍ ከፍተኛ የቤተሰብ ጫና ማንነትን እንደሚቀይር የሚያሳይ ምርጥ ፅሁፍ ነው በርቱ

    • @tegesttekie1757
      @tegesttekie1757 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you for your profound comment 🙏 You articulated
      my thoughts

    • @AylenashAylenash
      @AylenashAylenash หลายเดือนก่อน +1

      💔💔😥😥😥😥አየ የሰዉ ልጅ ፈተና💔😥

  • @tigistsintayehu1707
    @tigistsintayehu1707 หลายเดือนก่อน +7

    የጠፋ ሰው ጎበዝ ነሽ እኮ ከፀግሽ ጋር የሴቶቹን ቦታ አብረሽ ብትተርኪው ቆንጆ ነው። በርቱ እናመሰግናለን።

    • @tizumk
      @tizumk หลายเดือนก่อน

      Thank you sis you are Amazing 👌 👏

  • @AylenashAylenash
    @AylenashAylenash หลายเดือนก่อน +5

    ፀግሸየ በጣም ነዉ የማዳምጥህ አራት አመት ሳዳምጥህ ተመስጨ ነዉ ዛሬ አንድ ነገር ልጠይቅህ ነዉ ስማኝማ እንግሊዘኛ ተርጉምልን እባክህ እንደሚገባን ምንም ጥርጥር የለዉም ይሄ ደግሞ የሁለም ሰዉ ሀሳብ ይመስለኝል ከሚሰጥህ አስተያየት የተነሳ ❤እባክህ አሰብበት🙏❤

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 หลายเดือนก่อน +3

    በነገራችን ላይ ሀኒ ድምጿን በጣም እወድላታለሁ አንድ ሰሞንማ ሱስ ሁኖኝም ነበር❤ የምኖረው ያህል በተመስጦ ነው የምሰማት

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 หลายเดือนก่อน +3

    ፀግሽ part 2ንም ሀኒ ትተርክልን እና ደግሞ ይፍጠን😊❤

  • @tizumk
    @tizumk หลายเดือนก่อน +4

    Thank you dear sis you are Amazing 👏

  • @danielabebe6559
    @danielabebe6559 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks!

  • @user-pj6de5jb3l
    @user-pj6de5jb3l หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ምርጥ ድምፅ በርቱልን

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin หลายเดือนก่อน +4

    ዉይ ይሀን ድምፅ ሰወደዉ እኔም አብሬ ወደ ልጂነቴ አዘገምኩ ታሪኩ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል ባይገርምህ ፀግሺ ማሰታወሻ እፅፋለሁ ና ማታ ሰለቤተሰቤ ቧእኔ ዉሰጥ ሰለነበራቸዉ በዝርዝር ለመፃፍ ሞክሬ ከእናቴ ጀመርኩ ሳሰበዉ ደከመኝና ጀምሬ ተዉኩት እና ደሞ ይሀን ሰሰማ ተገረምኩ በተረፈ ደሞ በግል አንተን የማገኝበት ነገር ኖር ደሰ ይለኛል

  • @tizumk
    @tizumk หลายเดือนก่อน +2

    Please part 2 I can't wait ?

  • @Bemnetmetadel-zr4tp
    @Bemnetmetadel-zr4tp หลายเดือนก่อน +1

    ሃንቾየ ምርጥ ደምፅ ነው ሁሌም ተርኪልን ❤

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ነሺ ወድጄልሻለሁ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 หลายเดือนก่อน +2

    Minew siqaywa beza sa minew shewa ijachewun qurux yargachew inshallah 🙏🏽

  • @senaitmulu6683
    @senaitmulu6683 หลายเดือนก่อน

    ሃንቾ ድምጻ ስወደው እውነት የሴቶች እሳ ብቻ ትተረክ አንደኛ❤❤❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በደህና መጣህ ፀግሽ 🙏❤🎉

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፅሽ ያምራል በተይ ከጸግሽ ጋር ብትተርኩ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤🇪🇷

    • @fitsumgebre5441
      @fitsumgebre5441 หลายเดือนก่อน

      ባንዲራው ምንድን ነው

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል አስቴር በጣም ነው ያስዛናቺኝ 😭

  • @Bintislam.
    @Bintislam. หลายเดือนก่อน +1

    ተራኪዋ ስወድልሽ አተራረክሽን

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 หลายเดือนก่อน

    ድምፅሽ በጣም ያምራል እስከመጨረሻዉ አንች ተርኪልን 😊❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰በስመአብ አተራረክሽ ደስ ሲል ❤😊🙏🙏ታሪኩ ደሞ ልብ ይነካል 😥😥

  • @DastaBashir
    @DastaBashir หลายเดือนก่อน +1

    አይ የኛ የሴቶች ፍዳ😢 😢😢 ሁለትን ልቀቅልን እናመሰግናለን

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 หลายเดือนก่อน +1

    ከሴት 1ኛ ነሽ ከጸግሽ ጋር በጥምረት ደግሞ ሞር ያምራል
    ታሪኩ ደግሞ ያሳዝናል😢
    ጸግሽ ደግሞ ያንተን ትረካ በጉጉት ስለምንጠብቅህ በድምጽህ አትጥፋ እ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 หลายเดือนก่อน +1

    Arif aterarek thanks ihite👍🏽💕🙏🏽🎉

  • @YorsalemKahsay-gf7dm
    @YorsalemKahsay-gf7dm หลายเดือนก่อน

    Tgshi maraf 2 yete ale We love you so much. You are the best.❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 หลายเดือนก่อน

    ሃኒዬ በጣም ነው ምወድሽ ጎበዝ በርቺልኝ እሺ❤❤❤❤

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭 Ya አላህ ስንት አይነት በተሰበ አሉ

  • @user-kp9rc3zo7v
    @user-kp9rc3zo7v หลายเดือนก่อน

    ድምፅሽን ስወደው ጀግና ነሽ በርቺልኝ❤❤❤❤

  • @engdaget12
    @engdaget12 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይችን ልጅ ድምጿን ስወደው ❤🥰 በርች እህት ግሩም አተራረክ😊🎉

  • @user-yw1zx6zo7y
    @user-yw1zx6zo7y หลายเดือนก่อน

    በጣም የ ሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ameleyene6089
    @ameleyene6089 หลายเดือนก่อน

    አይ ትረካ ፀግሽ ከነ ድምፇ

  • @user-dj6dj9qw9h
    @user-dj6dj9qw9h หลายเดือนก่อน

    Benegerachin layi tsegish ke bezu beteqitum bihon tireka adametalew behulu yetesakalet sew yelem lene ante nek 1nya berta fetari hule gize kategare yihun selam ena tena yibezali

  • @heavenfantaw420
    @heavenfantaw420 หลายเดือนก่อน

    ፀግሺ አንተ ያለህበት ነገር ሁሉ ውብነው

  • @sofoniasbeminet7302
    @sofoniasbeminet7302 หลายเดือนก่อน +1

    Hana 🙏

  • @user-fl7yf9mx6b
    @user-fl7yf9mx6b หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሁለት የለውም ፀግሺ 😢😢😢

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 หลายเดือนก่อน

    Please next part 2 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rihanafekadu3656
    @rihanafekadu3656 หลายเดือนก่อน

    ፀግሻችን❤❤❤

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w หลายเดือนก่อน

    Adades yalm wy tsageshe please 🙏

  • @alamadan717
    @alamadan717 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሁለትን ልቀቁልን🙏🙏🥰

  • @ccfg1289
    @ccfg1289 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ እንካን ደና መጣህ❤❤❤

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w หลายเดือนก่อน

    Amsagenlaw ehit teru akrarb naw amsgenlaw

  • @amlesetabrha5733
    @amlesetabrha5733 หลายเดือนก่อน

    I will back when you back 👋👋

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n หลายเดือนก่อน

    ሰላም..ጸግሽ

  • @muazahmed08
    @muazahmed08 หลายเดือนก่อน

    አንተ የምትለቃቸዉን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ይመችህ ወንድሜ🎉🎉

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 หลายเดือนก่อน

    part 2 ቆይቶብናል እባክህ ፍጠን

  • @fetiyafetiya7701
    @fetiyafetiya7701 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ የት ነክ 6ቀን ሞላው እኮ ቀጣዩ ክፍል ዘገየ ብሮ

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 หลายเดือนก่อน

    Wawuuu👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @ZaharaNebiyu
    @ZaharaNebiyu หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም የሚደንቅ ነው ቀጣይ ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ

  • @josijosi184
    @josijosi184 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነኝ

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል አልጨረስኩትም ገና ግን የጭን ቁስል የሚል መፁሀፍን አስታወሰኝ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ያነበባቹት ትኖራላቹ በተለይ ኮረኔሩ የሚበላ ሰቷት ቆሻሻ ነገር መሆኑን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት እናም የጭን ቁስል ላይም እንደዚህ አይነት ታሪክ አለው ለማንኛው የማንበብ ፍላጐት ያላቹ አንብቡት

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ እዉነትም አረጀህዴ😢

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimamohammed7949
    @halimamohammed7949 หลายเดือนก่อน

    Omg very sad story 😢

  • @sofiad782
    @sofiad782 หลายเดือนก่อน

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የምራዕፍ ሁለት ያለህ

  • @user-fl7yf9mx6b
    @user-fl7yf9mx6b หลายเดือนก่อน

    ቆይ መጨርሻውስ በቃ 😢😢😢😢😢

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ክፍል የለውምዴ ዘገየሳ ፀግሽ

  • @josijosi184
    @josijosi184 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @RichiTeka
    @RichiTeka หลายเดือนก่อน

    wawuuu

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እኔደግሞ የተሰፍየ መሰሌኝ ዘው ብየ ግብው አንተ ብተርከው ንሮ ላዳምጥ ነበር ጀምሪ ተውኩት😢

    • @semiramuhammed4343
      @semiramuhammed4343 หลายเดือนก่อน +1

      ብታዳምጪው ታተርፊያለሽ ግሩም ነው ስሚው

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 หลายเดือนก่อน

    2 አራ ፀግሽ ኡኡኡኡኡ

  • @bizuneshserur8121
    @bizuneshserur8121 หลายเดือนก่อน

    At first I don't think I would like it.
    Now I couldn't stop for break OMG. Is it a real story?

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 หลายเดือนก่อน

    አእንኳን ደህና መጣህቀኔን አሳመርህልኝ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሺ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ብራዘር እናመሰግናለን👍👍

  • @user-dj6dj9qw9h
    @user-dj6dj9qw9h หลายเดือนก่อน

    Tariku betam asazany new mechereshawen lemaweqe begugute etebiqalew gin demo ende baletarikuwa እውነት እውነቱን linager ena aqerarebu bezum alimesetenyem wela eqilefen new yametaw ene tarik becha sayihone aqerareb erasu yesibenyale ende aqerarebu alicherisem neber ye tariku mecheresha lemaweqe kaleny gugut yetenesa new yecheresikut

  • @melatseid7364
    @melatseid7364 หลายเดือนก่อน

    We're is part 2

  • @DastaBashir
    @DastaBashir หลายเดือนก่อน

    ልስማን እስኪ

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤welcome

  • @user-ms4bl9et5c
    @user-ms4bl9et5c หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ገና ወግ ደረሰኝ ስድስተኛ ነኝ ❤

  • @madinaa5719
    @madinaa5719 หลายเดือนก่อน

    sila dimtsiwa sayihon sila tariku astayayet bitsaxu sawuchi indayadamixut yihonal beterefe tariku askahun balew dires bexam asazinewung be gid yecereskut

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saramuleta4862
    @saramuleta4862 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉❤❤❤😮😅😊😢

  • @user-dj6dj9qw9h
    @user-dj6dj9qw9h หลายเดือนก่อน

    le tariku mecheresha sibali qetayunem tebiqalew lelaw yetesemanyin new yasiqemetikut yiqerta engedi

  • @DastaBashir
    @DastaBashir หลายเดือนก่อน

    ዛሬ እንዴት ከች አልክ በቀን

  • @Semiragosay-ll1hw
    @Semiragosay-ll1hw หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ክፍል ሁለት አተ ተርከው ወይም አብራቹ 😢😢😢😢

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏♥️

  • @g7vg900
    @g7vg900 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍ አንተው ብትተርክልን ነበር ደስ የሚለው ከምር ኩም ነው ያልኩት አንተ ነበር የመሰልከኝ😒 ግንኮ ያንተን ድምፅ ስለለመድን እንጂ የሀንቾ አተራረክ ስለሚደብር አደለም ግን ቢሆንም አንተው ናልን

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw2076 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊

  • @user-mi1zr1vf4u
    @user-mi1zr1vf4u หลายเดือนก่อน

    ብራቦ

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 หลายเดือนก่อน

    ደስ ብሎኝ ዘው ብዬ ሰገባ አንተ አደለህም ምትተርከው ድብርርርርርርርርርርር ነው ጌታን ጭራሽ አልሰማሁትም 😡😡😡😡 በቃ አንተ ብቻ ተርክልን

    • @semiramuhammed4343
      @semiramuhammed4343 หลายเดือนก่อน +1

      ስሚው በጣም ቆንጆ ትረካ ነው በዛ ላይ ደግሞ ታሪኩ መሳጭ ነው

    • @user-yw1zx6zo7y
      @user-yw1zx6zo7y หลายเดือนก่อน +1

      Were alebish ayt 👹

  • @fasikanigussie3635
    @fasikanigussie3635 หลายเดือนก่อน

    ባንተድምፅ ቢሆን ምንኛውብ ነበር

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 หลายเดือนก่อน

    Mert teraka yameyasazen tarek

  • @mihiretnegash3751
    @mihiretnegash3751 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @tsehaydebesa3744
    @tsehaydebesa3744 หลายเดือนก่อน

    Kedekemeh betetewew yeshal neber belela sew kemetastrek betem tedeberelech

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesrettaye1679
    @mesrettaye1679 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘🎉🎉🎉

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሺ አተ ለምን አተርከዉም ለምን ዛሬ አበሳጨከኚ

  • @HawaHussen-jg2dv
    @HawaHussen-jg2dv หลายเดือนก่อน

    ጓጉቸ ነበር ለመሥማት ያው ድምፅህን ስለለመድነው ሌላ መልመድ አቃተን የምር ብዙ የትረካ ገፆች አሉ እዚህ የአንተን አድምጠን ተመሣሣዩን እንኩዋን ሌሎች ቢተርኩት ልዩነቱ በህያውና በግዑዝ መካከል ያለው ልዩነት ነው ስለዚህ---

  • @tenagnelakew5937
    @tenagnelakew5937 หลายเดือนก่อน

    After I listened to Zerhun Gemechu’s book… I found this one to be very boring and redundant👎

  • @haimanotdebabe4372
    @haimanotdebabe4372 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ብተርከው ጥሩ ነበር እውነት ለመናገር ድምፁዋ አይጥምም

    • @user-yw1zx6zo7y
      @user-yw1zx6zo7y หลายเดือนก่อน +1

      Weregna migerm ድምፅ ነው ያላት

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 หลายเดือนก่อน

    ምንም አተራረኮ ለዛ የለዉም እጪ 29:41

    • @MekdesMhu
      @MekdesMhu หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-yw1zx6zo7y
      @user-yw1zx6zo7y หลายเดือนก่อน +2

      ጀዝባ

    • @gdhhdh3718
      @gdhhdh3718 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-yw1zx6zo7y ደቆሮ

    • @hayatquin2249
      @hayatquin2249 หลายเดือนก่อน

      ​@@gdhhdh3718አንች ነሽ ደቆሮ ከዚ በላይ እደት ትተርክልሽ ደነዝ

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 หลายเดือนก่อน +7

    አንተው ብትተርክልን ያለ አንተ ምንም አይጥመኝም ይቅርታ ምንም ማድረግ አልችልም 😢ምንም አይስበኝም የእውነት አንተ ብቻ ተረክ 😊ነፍስ ነው የምዘራበት ምንም ታሪኩ ባያምርም እንኳን አንተ ስትተርከው በቃ ያምራል ቦታው ድረስ ነው በሀሳብ የምትወስደን ኦኦ

    • @user-fg3qu5wx9m
      @user-fg3qu5wx9m หลายเดือนก่อน

      Ewonet newo .sorry

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-fg3qu5wx9m 👍👍

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ብትተርከው ቀኔን ነበር ምታሳምረው 😢😢በቃ ፀግሽ አንተ ስትመጣ መጣለው

    • @semirajuhar2356
      @semirajuhar2356 หลายเดือนก่อน

      Weda esam arfi nate adamichew❤

    • @Mahi-AG27
      @Mahi-AG27 หลายเดือนก่อน

      ​@@semirajuhar2356 አዎ ጎበዝ ናት እኮ እኔ እዚ ላይ እሱን ስለለመድኩ ነው የደበረኝ ዘግቼ ነው የወጣሁት 😂

  • @user-gr8hm9hz4x
    @user-gr8hm9hz4x หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️

  • @haimanotdebabe4372
    @haimanotdebabe4372 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብተርከው ጥሩ ነበር እውነት ለመናገር ድምፁዋ አይጥምም