ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ገዷኛዋ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሆኗ በህግ መጠየቅ አለባት የምትሉ like
ፍትህ ስገኝ እኮነው ፍትህ እሚከደው
በምን ማስረጃ ወገን ትንሽ ሳስተውል ልጅትዋ ትራብል ሜከር ትመስላለች ገና በ15 አመት አስበውታል መንገድ ላይ የወጣችም ትመስላለች!! እግዚአብሔር ይርዳት ፀበል ትሂድ!!!
The way she takes!!!!!???
agree 👍
የትም ሃገር ህግ የለም
የዚህች ልጅ ታሪክ እንደ ግለሰብ በሰባዊነት ያስለቅሳል፣ እንደ ሴት ያስለቅሳል፣ እንደ ልጅነትዋ ያስለቅሳል፣ እንደቤተሰብ ዝቅጠት ያስለቅሳል፣ እንደ ማህበረሰብ ዝቅጠያችን ያስለቅሳል፣ እንደ ሀገር ትውልዱ የት ነው ያስለቅሳል፣ እንደ እምነት ውድቀትም ያስለቅሳል፣ ከባድ ነው
በጣም I feel the same እግዚያብሄር ይያት እኔ ከዛሬ ጀምሮ am not going to see Ethiopian TH-cam ካገር ከወጣዉ 2አመቴ አሁን አሁን የምሰማዉ ነገር ያስጨንቃል ያ የማቀዉ ሀገሬዉስጥ ነዉ ይሄ የሚሰሪዉ ?
በጣም የሁሉ ድርሻ አለ የሚገርመው አሁን እንኳን የሚሰጡት አስተያየት የሚገርም ነው የሚሰብር እንጂ የሚያበረታት አይደለም😢
ልጅ ፀበል ትጠመቅ
በጣም ነው ውሰጤ የነካኝ😢😢😢ፈጣሪ ይርዳት የኔ እናት
😂😂😂😂በሁሉም መንገድ ያስለቅሳል አየ አገሬ ምን አይነት ትዉልድና ዘመን ነዉ የደረስንበት አንድ ልብስ ለብሰን በአንድ ኩባያ አብረን ጠጠን አብረን ቀልተን እስክንገናኝ የምንቸኩልበት ነበር ጓደኛ ያሁኑ ደግሞ አብሮ በልቶ ጠጥቶ ቡዙ ነገር አሳልፎ ሲጠፍፍ ሲካካድ ሲሻሻጥ ኧረ ስንቱ ይሄ ነዉ የአሁኑ ዘመን ጓደኛ ይቅር ይበላችሁ
Echi lij besetekekel ለበዓድ አምልኮ ገብረዋታል እየተጠቀሙባት ነዉ በስትክክል ይሄን አይነት ታሪክ ስለማወቅ ነው ድንግል ማርያም ትድረስላት
Betesebachew west kebad yemenfes cgr alle sele gebru bzum balawkm and sefer nw yadegnew.
በጣም ጠንካራ አስተማሪ ነሽ እግዚአብሔር ያሳርፍሽ እውነት ብርሃን ይሁንሽ የክርስቶስ ፍቅር ሁልን ያስረሳል ያድናል የኔ እህት እህት በሆንኩሽ እመብርሀን የእግዚአብሔር እናት እናት ትሁንሽ ።ገበዝ በላፈው ያማትኖሪ ጀግና ሴት ነሽ ።እግዚያብሔር እንደ ያቆብ ነገርሽን ቁስልሽን ለውጦ እንደአዲስ ህወትሽ ይለምልም 🤍🤍🤍🤍
የምታምኝው ልኡል እግዚአብሔር ይርዳሽ
ይህን እይታ ቲቪ ሳየው ዛሬ ነው የዚህች ልጅ ታሪክ እጅግ አሳዛኝ ነው ጨርሶ ለመስማት አስቸጋሪ ነው ያማል የደረሰባት ። አንዳንድ እንዲህ ችግር የደረሰባቸውን በአማካሪ በሕክምና ...የሚረዱ ዩቲዩቦች አሉ አንዳንዶቹም ለዩቲዩብ ሣንቲም መሰብሰቢያ ነው የሚያቀርቡት እባካችሁ አባካችሁ ታደጓት ልጅቱ በብዙ የተጎዳች ነች ።
በትክክል እዬሀ ሚዲያ ላይ አለምሰገድ ጋር ብትሄድ በስነልቦና ትታከማለች።
እንደሰዉ ኮ አዉሬ የለም በስማም 😢ጌታ ይርዳሽ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ሰላም የሚሰጠዉ
የስራቸውን ይስጣቸው እውነት ፆም ፀሎት አድራጌ የኔ እናት በስማም
ልጅ ፀበል ትጠመቅ የቤተ ዛር መንፈስ አርፎባትከሆ ልጅ እንድትደፈር ያደርጋ ፀበል መጠመው ያለባት( አንዳ ጎድኛች ምን ናቸ የገዛ ወንድ እህቶ ምታስደፍሩት መጠጥ ያጠጣቹ ምታ እግዚአብሔር እጃቹ ያስጣ ክፍ ናቹ
አይዞሽ ትክክል ነሽ ተለወጪ እና ተበቀያት ቆንጆ ነሽ ደግሞ
ኧረ አይባልም በቀልን የሚበቀል እግዚአብሔር ነው የኛ በቀል ምን ሊደርስ
😅😅😅@@adrontube3361ያልኩትን አልተረዳሽም በቀል በመጥፎ ነገር ብቻ አይደለም እኔ ያልኩት እሷ እንዳለችው ነው ራሷን በመቻል በመለወጥ ነው ያልኩት 😅😅😅😅😅
ውይ ባለ ታሪኳ እህታችን እባክሽ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተይ እና በፃም በፀሎት በስግደት በርቺ እርግጠኛ ነኝ ትፈወሻለሽ ረመትድኛለሽ ወደ ልብሽ ለመመለስ ሳምንት አይፈጅብሽም ከመምህር ትምህርት በመነሳት እንዳስተዋልኩሽ መንፈሱ ልብሽን እየሰወረው ነው መንፈሱ 😢😢😢 እግዚአብሔር ወደ ሲኦል ይላክልሽ እርኩስ መንፈሱን
የኔ እናት ስነ ልቦናዋ ተጎድቷል የስነ ልቦና ምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ ማነነትሽ ለማወቅ ዲኤንኤ ምርመራ ማድረግ ትችያለሽ
በጣም ነው እምታሳዝነው ጠበቆች.... እንደሚረዷት እርገጠኛ ነኝ ! እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን 🙏
No there is no good lawyer 90% of them are corrupted heavenly father help her
በጣም ፀልዪ ከቻልሽ እምነትሽ እንዳልሆነ አውቃለሁ ግን ፀበል ተጠመቂ ይቀልሻል ትረጋጊያለሽ ፈጣሪ ያነፃሻል አይዞሽ
አላህ ይርዳሽ አይዞሽ አሁንም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ የስራቸውን ያገኛሉ ያረጉሽን ሁሉ
ጌታ ሆይ ምን አይነት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይዞሽ እሕቴ ጌታ አይተውሽም አይጥልሽም እስከዛሬ በሕይወት ያኖረሽ ጌታ ለዘለአለም ካንቺ ጋር ነው
ደምሪኝ እህትነት❤
ምስኪን የኔናት አይ እድል ጓደኞቻችንን እንለይ እባካችሁ ወጣት እህቶቼ😥😥😥 የዚች ምስኪንን ህይወት አበላሽታ የምታመልከው አምላክ ፀሎቷን ይቀበላታል😥? ልቦና ይስጠን ከዘመኑ ክፉ መንፈስ የድንግል ልጅ ይታደገን😥 የኔናት አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ ከዚ በኋላ እባክሽ ተማሪ ማንንም አትመኚ ከክፉ ወዳጅ ብቸኝነት ይሻላል የኔናት እመብርሀን ትዳብስሽ ጤናሽን ትስጥሽ የኔ ምስኪን እሷ በህይወቷ ነው የቀለደቹ አምላክ ይበቀልልሻል የኔናት አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ተጠራጣሪ ሁኚ ማንንም ሙሉ በሙሉ አትመኚ ተጠራጠሪ
ጠንካራ ሴት።የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈጽምልሽ
ምን ዓይነት ታሪክ ነው አምላኬ ያሰማህኝ ስለ እግዚያብሔር ብላችሁ በሕግ በኩል እውቀቱ ያላችሁ እንዲሁም አህምሮዎ በጣም የተጎዳ ስለሆነ ብድራቱን ከአምላክ ታገኛላችሁ እባካችሁ እርዷት
በጣም ጀግና በጣም ቆጆ በራስሺ የምትተማመኝ ሴት አችን አየሁ ተቀይርሺ አናጃቸው
በጣም ለብዙ ሰው አረአያ ናት ማለቴ ብዙዎች ፈርተው ያፈኑ ሁሉ እንደእነዚ አይነት ሰዎች ይጋለጣሉ /ልጅቷ ግን ተይዛ ለፍርድ ማቅረብ አለባት በኢየሱሰ ሰም ገለመሌ እያሉ ብዙ ሰው ተጠቅቷል ሌሎችም ሰዎች ተጠንቁቁ።
የኔ እናት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል .......እርሱ መጨረሻሽን ያሳምረው እርሱ ይርዳሽ እግዚኦ
ወይ ጉድ ነዉ እዬ ሁሉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ሚገርም ነገር ነዉ እኔ ዉጭ ሀገር መስሎኝ ነበር በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ሀገራችን ላይ ያልተደረገ ነገር የለም ሚዲያ ላይ ወቶ አልታየም እንጂ እረ ሰወች ክፋት ጥሩ አይደለም ነገ ዋጋ ያስከፍላል
አይዞሽ እህቴ መፈተን መልካም ነው ከፈተና በሀላ መልካም ነገር አለ ፀበል ተጠመቂ ላይፋሽ ይቀየራል ፀልይ ጠንካራ ሴት ሁኝ
አዞሽ ያልፋል ጠንክሪ ወደተዋህዶ ነይ ፀበል ተመቂ እላይሽ ላይ ያለው ነገር ሁሉ እርግፍ ይል ልብ ነፃ ትሆኛለሽ ከተናገርሽው የቃላት ግድፈት ቤተክርስቲያንን አትመኑ አልሽ ቅድስት ቤተክርስቲያን ን እናምናለን ታማኝ ነች ክርስቶስ በደሙ አንፆ የሰጠን ስለሆነ አግልጋይዎችን ግን እናጤናለን
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተይ እህቴ እቆቅልሽ የሆነብሽ ነገር ሁሉ ይፈታልሻል የማንነት ጥያቄሽ እዴት እደፈዘዝሽ ለምን እደፈዘዝሽ ሂወትሽን ማንነትሽን የነጠቁሽን ሰወች ሳይቀር ታውቂያለሽ እዳውም እዳቺ አይነት ታሪክ ያላት ልጂ አቅርቧል እና እባክሽን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተይና ሂወትሽን ነፍስሽን አድኒ እህት አለሜ 😢😢
አረ ጌታ ሆይይይይይይዮአንጀቴን በላችኝ የኔናት እመብርሀን ትዳብስሽ የኔናት😥😥😥😥😥😥
አይዞሽ ጌታ አለ። ለሁሉም ጌታ እነደየስራው ይከፈለዋል ባለስልጣጢን ቢሆን እንኳ መንፈስ ቀቅዱስ ካንቺ ጋር ይሁን ።
ይገርማል ይህ ሁለትዮሽ ነዉ በፊልም እምናየዉ በመፀሀፍ እምናየዉ ነዉ ትልቅ ህክምና ትፈልጋለች እግዚአብሔር ይርዳሽ
ቤቲየ ደምሪኝ❤😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጥሩ ላይ ነው ያልሽው በርቺ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ሁሌም ቢሆን ፀልይ ጌታ ደሞ በደንብ ያጠነክርሻል ታሪክሽን ይቀ ይራል ለኛ ትምህርት ነው እናቴ ላንችም ሰላም ይስጥሽ ኡፍፍፍፍፍ ለዛችም ልብ የስጣት
እጅግ በጣም ያናድዳል እንዴት ዓይነት አዉሬ የሆኑ ሰዎች አሉ በእግዚአብሔር
ስታምርግን😢😢😢🎉🎉
ጌታ ሆይ እባክህ ለዚች ብላቴና ጣልቃ ግባ።
ታሪኩ እኔንም እያፈዘዘኝ ነው ወደ አምላክሽ አጥብቀሽ ፀልይ ሁሉንም እርሺው ህይወት ይቀጥላል
አይዞሽ እህታለም ነገ ሌላ ቀን ነው የማትረቢዋ ሴት አሰዳቢ አምናሽ የከዳችሽ ግን ምን ይባላል ሰው (ጥሩም ሰራ መጥፎም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል) ይችን የምታሳዝን እንደከዳሻት ያመንሽው ይክዳሽ በቁምሽ ከሞቱት በታች ሁኚ ፈጣሪ በቁምሽ ያስቃዢሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ ፀበልሂጂ እማ በጣምያሳዝናል ስቃይሽ ግን ጀግናነሽ እዉነት...ጀግና ሴት❤❤❤❤❤
የኔ እናት ጠንካራ ነሽ በእምነትሽ በርቺ ለብዙ እህቶች መማሪያ የሚሆን ታርክ ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታሽ አይዞሽ።
መስኪየ ደምሪኝ❤🎉
ሊዱ በደርሰብሽ ነገር ከማልቀስ ውጪ ማንም ማድረግ የማንችል ደካማ ነኝ ነገር ግን አንቺ መከራ ያጠነከርሽ ብርቱ ልጅ ነሽ አሁንም የልጅነትሽ አምላከ ያበርታሽ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ማንም እንዳይሰብርሽ. እራስሽን ጠብቂ አደራ ።ይህን የምትመለከቱ. ሁሉ ብትርዶት በተላይ ቤተክርስቲያን ፣ አብያተክርስቲያናት ህብርት ፣ካውንስሉ ፣ጠበቆች፣ የህግ ሰዎች ሀኪሞች፣ እንዲሆም ሚዲያው ግዴታ አለበት መልኮን አሳይታችሁ አለመርዳት በህሊና ያስጠይቃል።
የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ርግጠኛ ሁኜ ምነግርሽ ❤ ጌታ እዮሱስ ካንቺ ጋራ ነው መጭርሻው ድሉ ያንቺ ነው ❤❤❤ ኣሁኑም ብምትሄጂው ሁሉ ብደም እየሱስ ክርስቶስ ሽፈንኩሽ❤
ኡፍ አንጀቴን በላሽኝ የኔ ማር ይቺን የመሠለች ልጅ የት ምትደርስ ነበረች ህይወቷን አበላሸችባት😥😥😥 አረ ወይ ስንት አይነት መርዘኛ ሰው አለ ምንድነው ምንጠቀመው የሠው እድል አበላሽተን😥😥😥😥
Very touching story 😢 may God heal all your wounds my sister 🙏
በርትተሽ አበረታሽን፣ቤተሰብ ልጁን ንቁ አድርጎ ያሳድግ ላልሽው የተኛው ቀሰቀሽ፣ ጌታ ለሁላችን ልቦና ይሰጠን አጥያታችንን ይቅር ይበለን ።
እባክሺን የእይታአ. ቲቪይ አዘጋጆችወች. አግዞት ቢያስ ተመርምራ ውጤቶዋን ማወቅ አለባት እናተ ታሪኮን ከማጋራት በተረፈ አግዞዋት አሳክሞት እርዶት እባካችሁው 😢😢😢😢ልብየሚሰብር ታርክ የኔማር አላህ እዝህያበቃሽ ምንም. አልልም አሁንም ይጠብቅሽ
የአእምሮ ህክምና ያስፈልጋታል እባካችሁ የምታቀርቡትን ነገር እወቁ ለዚህች ልጅ የሚያስፈልጋት ቃለመጠይቅ ሳይሆን የአእምሮ ሀኪም ነው
አይዞሽ የኔእህ ት የምታምኝው አምላክ አይተውሽም ሁሉም የስራውን ይሰጠዋል ይሰጠዋል ደሙን ያፈሰሰልሺ አምላክ አይተውሽም ከአሁን በሀላ ላለው ተጠንቀቂ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ትውልዱ ተበላሸ፣ ሕዝቡም ተጨካክንዋ፣ል፣
እባካቹ ትረዳ በጣም ታሳዝናለች እህቴን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
እመብርሀን ጸበል ታድርስሽ
ቤንጤ መች ፀበል ያቃሉ😊
የአይምሮ መታወክ ነው እግዚያብሄር ይፈውስሽ. የዚ አይነት ህመም አጋጥሞኝ ነበር በእግዚያብሄር ቸርነት ተፈውሻለው በቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት.
የኔ ቆንጆ አንቺን የመሰለ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት በህገሰ መጠየቅ አለባት
አይዞሽ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ራስሽን ጠብቂ ተረጋጊ ያለፈው አልፏል ለሚመጣው ተጠንቀቂ ይሻልሻል እግዝአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ማር❤❤❤ የኔ ወርቅ ፡ አጀቴን በላችኝ ፡ኧረ ወየውውውው ፡ምን ልሁን እመብርሀን ትለውጥሽ ለውጣሽ እናያለን ደሞ፡ ሁሉም የጁን ያገኛል ማንም ከእግዚአብሔር ህግ አያመልጥም😢😢😢 ፡ እናመሠግንሻለን ራሥሽን እደዚህ በሙሉ ኮፊደሥ ማውጣት
የኔ እናት የልቦናሽ መሻት ይስጥሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
አሁንም ቋንጆ ነሺ የኔ እናት አይዞሺ የሰው ልጅ ጨካኝ ነው እናቴ አላህ ጨራሶ ይማራሺ ሰይፉ እባክህ አቅራባት ታደጋት
እመቤቴ ትርዳሽ የምር ያሳዝናል 😢ሰው ሰው ሰው ለሰው ሞት አነሰው የምር እንደዚ አይነት ጭካኔ ለምን ለምን የምር ከባድ ነው 😢😢😢
ወይኔ ሊዱ አውቃታለው የምታወራው ታሪክ ሁሉ ትክክል ነው ግን እናቷም የአዕምሮ ህመምተኛ ናት አባቷናአንድ ወንድሟናአንድ እህቷ ብቻ ናቸው ጤነኛ ወይኔ የልጅነት ጓደኛዬ ነች ከብዙ አመታት በኃላ ነው በዚህ ሚዲያ ያገኘዋት አሁን ያለችብትን ቦታ ማወቅ እፈልጋለሁ ባለኝ ነገር መርዳት እፈልጋለሁ😢😢😢😢
ፀጉሯም መልኳም የውጪ ዜጋ ትመስላለች ስታሳዝን😢
የት ሀገር ነዉ ያለችዉ
ውይ በናትሽ ለጊዜው አች ድረሽላትና እርዳታ ይደረግላታል 😢😢😢😢ውይ ደሞ ስታምር
ተሰርቃ ነው ካወቅሻት ግራ ያጋባል የሰፈርስ ሰው እንዴት አያቅም
በናትሽ እርጃት አይምሮዋ ችግር አለበት
ምን አይነት ሚዲያ ነው የታመመን ሰው ማስለፍለፍ ምንድነው ጋዜጠኛዎ አንቺስ ጤና አለሽ በስመአም የምታቀርብትን እወቁ
hulum endezih nachw just simple reasoning is missing.
በሰው ስቃይ ስሙኒ ለመሰብሰብ ነዋ
ሰው በውስጡ ያለውን ጭንቀት ሲናገር ጭንቀቱ ይቀንሳል ይህን ቪዲዮ የሚያዩ ባለሙያዎች ደሞ እርዳታ ሊያደርጉላት ይችላሉ
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ።ዛሬም በህይወት ለመኖርሽ እግዚአብሔር ስለረዳሽ፣ ደግሞም ቅን ልብ ስላለሽ ይመስለኛል። አሁንም በርቺ ተስፋ አትቁረጪ፣ በቀል ግን የእግዚአብሔር ነው። ይዋል ይደር እንጂ ሰው ለሰራው ስራና ግፍ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም።እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥንካሬንና አቅምን ይስጥሽ።
የኔ ቆንጆ እራስሸ ጠንክረሽ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ሂጂ ቤተሠቦቻም እርዳት የሰነልቦና ሀኪም መንፈሣዊ ቦታ ፍቅር ስጣት
ፈጣሪ ይርዳሽ በዚ ዘመን መኖራች ፈተና ሁኖብናል ጨረሻሽን አምላክ ያሳምርልሽ
እህቴ በደረሰብሽ መከራ በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠያቂዋም ጥሩ ትጠይቂያለሽ ነገር ግን ታሪኳን ካጋራሽ በኋላ ምን መፍትሄ ትሰጫታለሽ? እኔ የሚሰማኝ ትክክለኛ ሚዲያ ላይ አልመጣሽም እዬሀ ሚዲያ ላይ አለምሰገድ ጋር ሂጂ በጣም ይረዳሻል የደረሰብሽን ጥቃት ያክምሻል ባለሙያ ይመድብልሻል በእውነት ነው የምልሽ እመኚኚ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
ለማመን የሚከብድ ታሪክ መርዳት የምትችሉ ሰዎች እርዷት።ህልም የሆነ ታሪክ።
It seems like move story please this young lady needs professional help heavenly father help our sister Amen 🙏
የአእምሮ ህክምና ያሰፊልጋታል እደሚመሰለኝ ሰክሰፈኒያ ይመሰለኛል እግዜርይማራት
ያሳዝናል ለዚህ ክፋት ቃልም የለኝ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ😢 ማርያምን ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ይሄንን በግልፅ መናገርሽ ሁሉ እግዚአብሔር እንደ ንሥር ያድስሽ እና ሰላም ደስታን ይመልስልሽ
አይዞሽ! የቅኖች አምላክ ያስብሻል ደግሞም ይረዳሻል ካለሽበት ደርሶ ያወጣሻል!!
ያመንሽው አምላክ ይረዳሻል የኔ እናት 🙏🙏🙏 ለነሱ ግን እግዚአብሔር የፍርድ አምላክ ነው 🙏🙏 በጌታ ስም የሰው ልጅ ምያልፍበት መንገድ ግን
የኔናት አይ ሴትነት ያለብን ፈተናና ስቃይ😥😥😥
ወይኔ ጥንካሬዋ እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ሰው ክፉ ነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይጨክናል አይዞሽ እግዚአብሄር መልካም ነው እሱ ያግዝሽ
እቺ ልጅ የእዉነት ባለ ሆነ አለም እራስዋን እያባነነች ነዉ የሚመስለዉ የምታወራዉ ነገርግራ ያጋባአል ሳያካሎጅስቶች ቢያይዋአት ጥሩ ነው
የጌታ የኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ የልቦናሽን ሀሳብ ይሙላልሽ
እግዚአብሔር ጥንካራውንእንደሰጣሽ ሙሉ ምህረቱን ይስጥሽ
ይገርማል ከምንም በላይ የሚገርመው የእምነት ሰዋች ይህን ማድረጋቸው ይገርማል አሁንም ይህ ጉዳይ ህግ ቢያ የው ጥሩ ነዉ የሚሞቱት በምን ምክንያት ነው ይቺ ጓደኛ የተባለችው ለህግ እንድትቀርብ እርዷት እባካችሁ ብትችይ አሳክሚያት። በጣም ብዙ ሰው አጥቅተው ይሆናል።
ፀበል የሚወስዳት ቢገኝ ለነፍስ ትሆናለች!
አይ ጴንጤ መቸ በፀበል ያምናል
አባታ አስተማሪ ነው ጴንጤ ነው
መናፍቅ ናት
@fanti😂😂😂አቤት ፃድቆዋ zeleke9899
አይ ኢትዮጲያ ሀገሬ በታሪክ ከውጭ ሀገር የምንስማቸው ወንጀሎች ሁሉ እዚሁ እውን ሆኖ ማየት ከጀመርን ሰነባበትን ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ፣ዝርፊያ ፣በሴት ልጅ ደፈራ ወዘተ, ,,,ውድ እህቴ አላህ ይርዳሽ እውነተኛ ቤተሰቦችሽንም አላህ ያገናኝሽ ይህን ሁሉ ግፍ የፈፀሙብሽን ሰዎች ደግሞ አላህ ይይላቸው አንችም በስራ ተለውጠሽ አሳይተሻቸው በዚሁ ቅጫቸው
ሌላው ሜዲያዎች የህግ ሰዎች የተቻላችሁን አግዟት
😢 በጣም ታሳዝናለች እባካችሁ መንፈሳዊነትን misunderstood አናድርገው !ይቺን ልጅ psychological እገዛ ይደረግላት ጓደኛ ተብየዋም በህግ መጠየቅ አለባት !
እቺልጅ ግን እውነቷን ነው 💯 እግዛቤር በጥበቡ ንሮሽን ይቀይርልሽ🙏
ደምሪኝ ደሜ❤🎉
ልጅቷ ጤነኛ ነች የደረሰባት ችግር ግን ከዚህም በላይ የሳብዳል
በትክክል፡ በበሽታ እዳትያዝ ጥንቃቄ ያደርጋሉ ፡ የገዛ ቤተሠቦቹዋ ናቸው መቸም
ልክ ነሽ የተማመነችው አምላኳ ከዚህም በላይ ያበርታት🙏
ወይኔ በጣም ቆንጆ ሳሮን የምትባል እህት አላት ካነበብሽው መልሽልኝ 😢
የኔናት ይሄ ሁሉ ስቃይሽ የቤተሠቦችሽ አንቺን አለመከላከላቸው ነው😥😥😥
ጎደኞችዎ ሙሉ የጤና ምርመራ ካደረግሽ በኋላ ማሥረጃዎችን ከያዝሽ በኋላ ለሚመለከተው አካል በህጋዊ መንገድ ጋዜጠኛዎም ተባብረሻት ብትከስና በስነልቦና ህክምናም ብትከታተል መልካም ነው በዕርቅ ከዚህ በኋላም ልጆቹን ባታገኛቸው ይመከራል
እባካችሁ ፀበል ዉሰዷት የስነልቦና ህክምናም ያስፈልጋታል አባካችሁእርዷት
ፀሎት ያስፈልጋታል !!!ችግር አለባት ልጅቷ
What is the point of listing this heart broken story unless justice steps in action.
በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከምር የዚን ሁሉ በደልና ጭካኔ ቀደልሽን ማንም አይከፍለውም ፈጣሪ ግን መልሱ እጥፍ ነው በጣም የማዝነው ቤተሰቦቿ ቤት ውስጥ በወንድም ጥቃት ሲደርስባት እንዴት መከላከል አቃታችሁ? እናንተ ቢያቅታችሁ ህግ የለም?
ቤተሰቦችሽ ዋጋ አስከፍለውሻል ጨካኞች ናቸው አይዞሽ ራስሽን ፈልገሽ ታገኝዋለሽ ግን ከፈጣሪ ጎን አትራቂ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
በዚ አለም ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ፈጣሪ ይጠብቀን
የሚረዳት ብታገናኛት ነበር ጥሩ፣ ለምሳሌ ዲንኤ ምርመራው ላይ፣ ሙሉ ህክምና ላይ ሆስፒታሎችን ሀኪሞችን ብታናግሪላት፣ ሌላው የስነ ልቦና ባለሙያ እንዲያያት ብታረጊ፣ ጥሩ ነበር፣
ለ እዚ ሁሉ ተጠያቂ ቤተሰብዋ ነው
Egziabher yirdash yene konjo 😢❤😢❤😢❤
የማይመስል ታሪክ። የአይምሮ ህመም ነው
በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር በምህረቱ ጠብቆሻል ከዚህም በላይ ወደ ቀደሞ ህይወቷ እንድትመለስ የ እይታ ቲቪ ሀላፊነት ይሁን። እባካችሁን የህክምና ወጤቷን እንድታውቅ እርዷት እነዛ አረመኔ ሰዎች ደሞ ዋጋቸውን እንዲያገኙ ማድረግ የናንተ ሀላፊነት ነው ውጤቱን እንጠብቃለን።የሰውን ታሪክ መስማት ብቻ አይደለም
ያጠፉኛል እያለቻችሁ በግልጽ ለምን ወጣች አሁን ቢገሉኣትስ ለምን ወደ ህግ አትወስዱኣትም
የኔ እህት እግዚኣብሔር ከጎንሽ ኣይለይሽ❤❤❤😢
ጠያቂዋ በቁጣ ምን አስጠየቃት
አንጀቴን በላሽኝ እህቴ ያሁሉ ግፍ ከነ ማንነት ጥያቄ በዛላይ የአእምሮ ጭንቀት😢😢😢😢 የፈጠረሽ እግዝአብሔር እሱ ይርዳሽ😢😢😢 ወይኔ አሳዘነችኝ😢
ሚሲኪን በጣም ታሳዚናለች ቢሆንም ጀግናነሽ ጎደኛሽ ግን አላህ የጆን ይስጣት
ገንዘብ ያለው ሰው ግን በምችለው ብረዳት.... ሰባዊነት ወደጎደላቸው እንዳትመለስ 🙏🙏🙏🙏
የደረሰባት ችግር ከዝሂም በላይ ያደርጋል እንደውም ጠንካራ ነው በዳዮችዋን ለህግ ይቅረቡ እስዋ ግን ትሰወርባቸው ፈጣሪ ይርዳሽ ልጄ 😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት ጌታ ይድረስልሽ
እመቤቴ ትርዳሽ 😢😢 ሰው ግን ከፍቷል በጣም ያሳዝናል 😢😢
ደምሪኝ እህትነት❤🙏
በስማም በእባ ነው ያዳመጥኮት እግዚአብሄር ይዳብስሽ😢😢😢😢ስት አይነት ሰው አለ ግን😢😢😢
ሰርክየ ደምሪኝ ❤እህት❤
‘እራስሽን ሰላወጣሽ አመሰግናለዉ 'ብቻ ነው ማለት ነዉ እንዴ ማለት ያለብሽ አቅራቢዋ? ስትሸኛት እንግዳሽን በጣም appriciate ማድረግ ነበረብሽ የዝች ልጅ ታሪክኮ አሳዛኝና ብዙ ሺዎችን አስተማሪ ነዉ😊
ገዷኛዋ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሆኗ በህግ መጠየቅ አለባት የምትሉ like
ፍትህ ስገኝ እኮነው ፍትህ እሚከደው
በምን ማስረጃ ወገን ትንሽ ሳስተውል ልጅትዋ ትራብል ሜከር ትመስላለች ገና በ15 አመት አስበውታል መንገድ ላይ የወጣችም ትመስላለች!! እግዚአብሔር ይርዳት ፀበል ትሂድ!!!
The way she takes!!!!!???
agree 👍
የትም ሃገር ህግ የለም
የዚህች ልጅ ታሪክ እንደ ግለሰብ በሰባዊነት ያስለቅሳል፣ እንደ ሴት ያስለቅሳል፣ እንደ ልጅነትዋ ያስለቅሳል፣ እንደቤተሰብ ዝቅጠት ያስለቅሳል፣ እንደ ማህበረሰብ ዝቅጠያችን ያስለቅሳል፣ እንደ ሀገር ትውልዱ የት ነው ያስለቅሳል፣ እንደ እምነት ውድቀትም ያስለቅሳል፣ ከባድ ነው
በጣም I feel the same እግዚያብሄር ይያት እኔ ከዛሬ ጀምሮ am not going to see Ethiopian TH-cam ካገር ከወጣዉ 2አመቴ አሁን አሁን የምሰማዉ ነገር ያስጨንቃል ያ የማቀዉ ሀገሬዉስጥ ነዉ ይሄ የሚሰሪዉ ?
በጣም የሁሉ ድርሻ አለ የሚገርመው አሁን እንኳን የሚሰጡት አስተያየት የሚገርም ነው የሚሰብር እንጂ የሚያበረታት አይደለም😢
ልጅ ፀበል ትጠመቅ
በጣም ነው ውሰጤ የነካኝ😢😢😢ፈጣሪ ይርዳት የኔ እናት
😂😂😂😂በሁሉም መንገድ ያስለቅሳል አየ አገሬ ምን አይነት ትዉልድና ዘመን ነዉ የደረስንበት አንድ ልብስ ለብሰን በአንድ ኩባያ አብረን ጠጠን አብረን ቀልተን እስክንገናኝ የምንቸኩልበት ነበር ጓደኛ ያሁኑ ደግሞ አብሮ በልቶ ጠጥቶ ቡዙ ነገር አሳልፎ ሲጠፍፍ ሲካካድ ሲሻሻጥ ኧረ ስንቱ ይሄ ነዉ የአሁኑ ዘመን ጓደኛ ይቅር ይበላችሁ
Echi lij besetekekel ለበዓድ አምልኮ ገብረዋታል እየተጠቀሙባት ነዉ በስትክክል ይሄን አይነት ታሪክ ስለማወቅ ነው
ድንግል ማርያም ትድረስላት
Betesebachew west kebad yemenfes cgr alle sele gebru bzum balawkm and sefer nw yadegnew.
በጣም ጠንካራ አስተማሪ ነሽ እግዚአብሔር ያሳርፍሽ እውነት ብርሃን ይሁንሽ የክርስቶስ ፍቅር ሁልን ያስረሳል ያድናል የኔ እህት እህት በሆንኩሽ እመብርሀን የእግዚአብሔር እናት እናት ትሁንሽ ።ገበዝ በላፈው ያማትኖሪ ጀግና ሴት ነሽ ።እግዚያብሔር እንደ ያቆብ ነገርሽን ቁስልሽን ለውጦ እንደአዲስ ህወትሽ ይለምልም 🤍🤍🤍🤍
የምታምኝው ልኡል እግዚአብሔር ይርዳሽ
ይህን እይታ ቲቪ ሳየው ዛሬ ነው የዚህች ልጅ ታሪክ እጅግ አሳዛኝ ነው ጨርሶ ለመስማት አስቸጋሪ ነው ያማል የደረሰባት ። አንዳንድ እንዲህ ችግር የደረሰባቸውን በአማካሪ በሕክምና ...የሚረዱ ዩቲዩቦች አሉ አንዳንዶቹም ለዩቲዩብ ሣንቲም መሰብሰቢያ ነው የሚያቀርቡት እባካችሁ አባካችሁ ታደጓት ልጅቱ በብዙ የተጎዳች ነች ።
በትክክል እዬሀ ሚዲያ ላይ አለምሰገድ ጋር ብትሄድ በስነልቦና ትታከማለች።
እንደሰዉ ኮ አዉሬ የለም በስማም 😢ጌታ ይርዳሽ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ሰላም የሚሰጠዉ
የስራቸውን ይስጣቸው እውነት ፆም ፀሎት አድራጌ የኔ እናት በስማም
ልጅ ፀበል ትጠመቅ የቤተ ዛር መንፈስ አርፎባትከሆ ልጅ እንድትደፈር ያደርጋ ፀበል መጠመው ያለባት( አንዳ ጎድኛች ምን ናቸ የገዛ ወንድ እህቶ ምታስደፍሩት መጠጥ ያጠጣቹ ምታ እግዚአብሔር እጃቹ ያስጣ ክፍ ናቹ
አይዞሽ ትክክል ነሽ ተለወጪ እና ተበቀያት ቆንጆ ነሽ ደግሞ
ኧረ አይባልም በቀልን የሚበቀል እግዚአብሔር ነው የኛ በቀል ምን ሊደርስ
😅😅😅@@adrontube3361ያልኩትን አልተረዳሽም በቀል በመጥፎ ነገር ብቻ አይደለም እኔ ያልኩት እሷ እንዳለችው ነው ራሷን በመቻል በመለወጥ ነው ያልኩት 😅😅😅😅😅
ውይ ባለ ታሪኳ እህታችን እባክሽ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተይ እና በፃም በፀሎት በስግደት በርቺ እርግጠኛ ነኝ ትፈወሻለሽ ረመትድኛለሽ ወደ ልብሽ ለመመለስ ሳምንት አይፈጅብሽም ከመምህር ትምህርት በመነሳት እንዳስተዋልኩሽ መንፈሱ ልብሽን እየሰወረው ነው መንፈሱ 😢😢😢 እግዚአብሔር ወደ ሲኦል ይላክልሽ እርኩስ መንፈሱን
የኔ እናት ስነ ልቦናዋ ተጎድቷል የስነ ልቦና ምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ ማነነትሽ ለማወቅ ዲኤንኤ ምርመራ ማድረግ ትችያለሽ
በጣም ነው እምታሳዝነው ጠበቆች.... እንደሚረዷት እርገጠኛ ነኝ ! እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን 🙏
No there is no good lawyer 90% of them are corrupted heavenly father help her
በጣም ፀልዪ ከቻልሽ እምነትሽ እንዳልሆነ አውቃለሁ ግን ፀበል ተጠመቂ ይቀልሻል ትረጋጊያለሽ ፈጣሪ ያነፃሻል አይዞሽ
አላህ ይርዳሽ አይዞሽ አሁንም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ የስራቸውን ያገኛሉ ያረጉሽን ሁሉ
ጌታ ሆይ ምን አይነት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይዞሽ እሕቴ ጌታ አይተውሽም አይጥልሽም እስከዛሬ በሕይወት ያኖረሽ ጌታ ለዘለአለም ካንቺ ጋር ነው
ደምሪኝ እህትነት❤
ምስኪን የኔናት አይ እድል ጓደኞቻችንን እንለይ እባካችሁ ወጣት እህቶቼ😥😥😥 የዚች ምስኪንን ህይወት አበላሽታ የምታመልከው አምላክ ፀሎቷን ይቀበላታል😥? ልቦና ይስጠን ከዘመኑ ክፉ መንፈስ የድንግል ልጅ ይታደገን😥 የኔናት አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ ከዚ በኋላ እባክሽ ተማሪ ማንንም አትመኚ ከክፉ ወዳጅ ብቸኝነት ይሻላል የኔናት እመብርሀን ትዳብስሽ ጤናሽን ትስጥሽ የኔ ምስኪን እሷ በህይወቷ ነው የቀለደቹ አምላክ ይበቀልልሻል የኔናት አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ተጠራጣሪ ሁኚ ማንንም ሙሉ በሙሉ አትመኚ ተጠራጠሪ
ጠንካራ ሴት።የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈጽምልሽ
ምን ዓይነት ታሪክ ነው አምላኬ ያሰማህኝ ስለ እግዚያብሔር ብላችሁ በሕግ በኩል እውቀቱ ያላችሁ እንዲሁም አህምሮዎ በጣም የተጎዳ ስለሆነ ብድራቱን ከአምላክ ታገኛላችሁ እባካችሁ እርዷት
በጣም ጀግና በጣም ቆጆ በራስሺ የምትተማመኝ ሴት አችን አየሁ ተቀይርሺ አናጃቸው
ደምሪኝ እህትነት❤
በጣም ለብዙ ሰው አረአያ ናት ማለቴ ብዙዎች ፈርተው ያፈኑ ሁሉ እንደእነዚ አይነት ሰዎች ይጋለጣሉ /ልጅቷ ግን ተይዛ ለፍርድ ማቅረብ አለባት በኢየሱሰ ሰም ገለመሌ እያሉ ብዙ ሰው ተጠቅቷል ሌሎችም ሰዎች ተጠንቁቁ።
የኔ እናት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል .......እርሱ መጨረሻሽን ያሳምረው እርሱ ይርዳሽ እግዚኦ
ወይ ጉድ ነዉ እዬ ሁሉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ሚገርም ነገር ነዉ እኔ ዉጭ ሀገር መስሎኝ ነበር በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ሀገራችን ላይ ያልተደረገ ነገር የለም ሚዲያ ላይ ወቶ አልታየም እንጂ እረ ሰወች ክፋት ጥሩ አይደለም ነገ ዋጋ ያስከፍላል
አይዞሽ እህቴ መፈተን መልካም ነው ከፈተና በሀላ መልካም ነገር አለ ፀበል ተጠመቂ ላይፋሽ ይቀየራል ፀልይ ጠንካራ ሴት ሁኝ
አዞሽ ያልፋል ጠንክሪ ወደተዋህዶ ነይ ፀበል ተመቂ እላይሽ ላይ ያለው ነገር ሁሉ እርግፍ ይል ልብ ነፃ ትሆኛለሽ ከተናገርሽው የቃላት ግድፈት ቤተክርስቲያንን አትመኑ አልሽ ቅድስት ቤተክርስቲያን ን እናምናለን ታማኝ ነች ክርስቶስ በደሙ አንፆ የሰጠን ስለሆነ አግልጋይዎችን ግን እናጤናለን
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተይ እህቴ እቆቅልሽ የሆነብሽ ነገር ሁሉ ይፈታልሻል የማንነት ጥያቄሽ እዴት እደፈዘዝሽ ለምን እደፈዘዝሽ ሂወትሽን ማንነትሽን የነጠቁሽን ሰወች ሳይቀር ታውቂያለሽ እዳውም እዳቺ አይነት ታሪክ ያላት ልጂ አቅርቧል እና እባክሽን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተይና ሂወትሽን ነፍስሽን አድኒ እህት አለሜ 😢😢
አረ ጌታ ሆይይይይይይዮ
አንጀቴን በላችኝ የኔናት እመብርሀን ትዳብስሽ የኔናት😥😥😥😥😥😥
አይዞሽ ጌታ አለ። ለሁሉም ጌታ እነደየስራው ይከፈለዋል ባለስልጣጢን ቢሆን እንኳ መንፈስ ቀቅዱስ ካንቺ ጋር ይሁን ።
ይገርማል ይህ ሁለትዮሽ ነዉ በፊልም እምናየዉ በመፀሀፍ እምናየዉ ነዉ ትልቅ ህክምና ትፈልጋለች እግዚአብሔር ይርዳሽ
ቤቲየ ደምሪኝ❤😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጥሩ ላይ ነው ያልሽው በርቺ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ሁሌም ቢሆን ፀልይ ጌታ ደሞ በደንብ ያጠነክርሻል ታሪክሽን ይቀ ይራል ለኛ ትምህርት ነው እናቴ ላንችም ሰላም ይስጥሽ ኡፍፍፍፍፍ ለዛችም ልብ የስጣት
እጅግ በጣም ያናድዳል እንዴት ዓይነት አዉሬ የሆኑ ሰዎች አሉ በእግዚአብሔር
ስታምርግን😢😢😢🎉🎉
ጌታ ሆይ እባክህ ለዚች ብላቴና ጣልቃ ግባ።
ታሪኩ እኔንም እያፈዘዘኝ ነው ወደ አምላክሽ አጥብቀሽ ፀልይ ሁሉንም እርሺው ህይወት ይቀጥላል
አይዞሽ እህታለም ነገ ሌላ ቀን ነው የማትረቢዋ ሴት አሰዳቢ አምናሽ የከዳችሽ ግን ምን ይባላል ሰው (ጥሩም ሰራ መጥፎም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል) ይችን የምታሳዝን እንደከዳሻት ያመንሽው ይክዳሽ በቁምሽ ከሞቱት በታች ሁኚ ፈጣሪ በቁምሽ ያስቃዢሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ ፀበልሂጂ እማ በጣምያሳዝናል ስቃይሽ ግን ጀግናነሽ እዉነት...ጀግና ሴት❤❤❤❤❤
የኔ እናት ጠንካራ ነሽ በእምነትሽ በርቺ ለብዙ እህቶች መማሪያ የሚሆን ታርክ ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታሽ አይዞሽ።
መስኪየ ደምሪኝ❤🎉
ሊዱ በደርሰብሽ ነገር ከማልቀስ ውጪ ማንም ማድረግ የማንችል ደካማ ነኝ ነገር ግን አንቺ መከራ ያጠነከርሽ ብርቱ ልጅ ነሽ አሁንም የልጅነትሽ አምላከ ያበርታሽ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ማንም እንዳይሰብርሽ. እራስሽን ጠብቂ አደራ ።ይህን የምትመለከቱ. ሁሉ ብትርዶት በተላይ ቤተክርስቲያን ፣ አብያተክርስቲያናት ህብርት ፣ካውንስሉ ፣ጠበቆች፣ የህግ ሰዎች ሀኪሞች፣ እንዲሆም ሚዲያው ግዴታ አለበት መልኮን አሳይታችሁ አለመርዳት በህሊና ያስጠይቃል።
የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ርግጠኛ ሁኜ ምነግርሽ ❤ ጌታ እዮሱስ ካንቺ ጋራ ነው መጭርሻው ድሉ ያንቺ ነው ❤❤❤ ኣሁኑም ብምትሄጂው ሁሉ ብደም እየሱስ ክርስቶስ ሽፈንኩሽ❤
ኡፍ አንጀቴን በላሽኝ የኔ ማር ይቺን የመሠለች ልጅ የት ምትደርስ ነበረች ህይወቷን አበላሸችባት😥😥😥 አረ ወይ ስንት አይነት መርዘኛ ሰው አለ ምንድነው ምንጠቀመው የሠው እድል አበላሽተን😥😥😥😥
Very touching story 😢 may God heal all your wounds my sister 🙏
በርትተሽ አበረታሽን፣ቤተሰብ ልጁን ንቁ አድርጎ ያሳድግ ላልሽው የተኛው ቀሰቀሽ፣ ጌታ ለሁላችን ልቦና ይሰጠን አጥያታችንን ይቅር ይበለን ።
እባክሺን የእይታአ. ቲቪይ አዘጋጆችወች. አግዞት ቢያስ ተመርምራ ውጤቶዋን ማወቅ አለባት እናተ ታሪኮን ከማጋራት በተረፈ አግዞዋት አሳክሞት እርዶት እባካችሁው 😢😢😢😢ልብየሚሰብር ታርክ የኔማር አላህ እዝህያበቃሽ ምንም. አልልም አሁንም ይጠብቅሽ
የአእምሮ ህክምና ያስፈልጋታል እባካችሁ የምታቀርቡትን ነገር እወቁ ለዚህች ልጅ የሚያስፈልጋት ቃለመጠይቅ ሳይሆን የአእምሮ ሀኪም ነው
አይዞሽ የኔእህ ት የምታምኝው አምላክ አይተውሽም ሁሉም የስራውን ይሰጠዋል ይሰጠዋል ደሙን ያፈሰሰልሺ አምላክ አይተውሽም ከአሁን በሀላ ላለው ተጠንቀቂ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ትውልዱ ተበላሸ፣ ሕዝቡም ተጨካክንዋ፣ል፣
እባካቹ ትረዳ በጣም ታሳዝናለች እህቴን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
እመብርሀን ጸበል ታድርስሽ
ቤንጤ መች ፀበል ያቃሉ😊
የአይምሮ መታወክ ነው እግዚያብሄር ይፈውስሽ. የዚ አይነት ህመም አጋጥሞኝ ነበር በእግዚያብሄር ቸርነት ተፈውሻለው በቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት.
የኔ ቆንጆ አንቺን የመሰለ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት በህገሰ መጠየቅ አለባት
አይዞሽ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ራስሽን ጠብቂ ተረጋጊ ያለፈው አልፏል ለሚመጣው ተጠንቀቂ ይሻልሻል እግዝአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ማር❤❤❤ የኔ ወርቅ ፡ አጀቴን በላችኝ ፡ኧረ ወየውውውው ፡ምን ልሁን
እመብርሀን ትለውጥሽ ለውጣሽ እናያለን ደሞ፡ ሁሉም የጁን ያገኛል ማንም ከእግዚአብሔር ህግ አያመልጥም😢😢😢 ፡ እናመሠግንሻለን ራሥሽን እደዚህ በሙሉ ኮፊደሥ ማውጣት
የኔ እናት የልቦናሽ መሻት ይስጥሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
አሁንም ቋንጆ ነሺ የኔ እናት አይዞሺ የሰው ልጅ ጨካኝ ነው እናቴ አላህ ጨራሶ ይማራሺ ሰይፉ እባክህ አቅራባት ታደጋት
እመቤቴ ትርዳሽ የምር ያሳዝናል 😢ሰው ሰው ሰው ለሰው ሞት አነሰው የምር እንደዚ አይነት ጭካኔ ለምን ለምን የምር ከባድ ነው 😢😢😢
ወይኔ ሊዱ አውቃታለው የምታወራው ታሪክ ሁሉ ትክክል ነው ግን እናቷም የአዕምሮ ህመምተኛ ናት አባቷናአንድ ወንድሟናአንድ እህቷ ብቻ ናቸው ጤነኛ ወይኔ የልጅነት ጓደኛዬ ነች ከብዙ አመታት በኃላ ነው በዚህ ሚዲያ ያገኘዋት አሁን ያለችብትን ቦታ ማወቅ እፈልጋለሁ ባለኝ ነገር መርዳት እፈልጋለሁ😢😢😢😢
ፀጉሯም መልኳም የውጪ ዜጋ ትመስላለች ስታሳዝን😢
የት ሀገር ነዉ ያለችዉ
ውይ በናትሽ ለጊዜው አች ድረሽላትና እርዳታ ይደረግላታል 😢😢😢😢ውይ ደሞ ስታምር
ተሰርቃ ነው ካወቅሻት ግራ ያጋባል የሰፈርስ ሰው እንዴት አያቅም
በናትሽ እርጃት አይምሮዋ ችግር አለበት
ምን አይነት ሚዲያ ነው የታመመን ሰው ማስለፍለፍ ምንድነው ጋዜጠኛዎ አንቺስ ጤና አለሽ በስመአም የምታቀርብትን እወቁ
hulum endezih nachw just simple reasoning is missing.
በሰው ስቃይ ስሙኒ ለመሰብሰብ ነዋ
ሰው በውስጡ ያለውን ጭንቀት ሲናገር ጭንቀቱ ይቀንሳል ይህን ቪዲዮ የሚያዩ ባለሙያዎች ደሞ እርዳታ ሊያደርጉላት ይችላሉ
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ።ዛሬም በህይወት ለመኖርሽ እግዚአብሔር ስለረዳሽ፣ ደግሞም ቅን ልብ ስላለሽ ይመስለኛል። አሁንም በርቺ ተስፋ አትቁረጪ፣ በቀል ግን የእግዚአብሔር ነው። ይዋል ይደር እንጂ ሰው ለሰራው ስራና ግፍ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም።እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥንካሬንና አቅምን ይስጥሽ።
የኔ ቆንጆ እራስሸ ጠንክረሽ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ሂጂ ቤተሠቦቻም እርዳት የሰነልቦና ሀኪም መንፈሣዊ ቦታ ፍቅር ስጣት
ፈጣሪ ይርዳሽ በዚ ዘመን መኖራች ፈተና ሁኖብናል ጨረሻሽን አምላክ ያሳምርልሽ
እህቴ በደረሰብሽ መከራ በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠያቂዋም ጥሩ ትጠይቂያለሽ ነገር ግን ታሪኳን ካጋራሽ በኋላ ምን መፍትሄ ትሰጫታለሽ? እኔ የሚሰማኝ ትክክለኛ ሚዲያ ላይ አልመጣሽም እዬሀ ሚዲያ ላይ አለምሰገድ ጋር ሂጂ በጣም ይረዳሻል የደረሰብሽን ጥቃት ያክምሻል ባለሙያ ይመድብልሻል በእውነት ነው የምልሽ እመኚኚ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
ለማመን የሚከብድ ታሪክ መርዳት የምትችሉ ሰዎች እርዷት።ህልም የሆነ ታሪክ።
It seems like move story please this young lady needs professional help heavenly father help our sister Amen 🙏
የአእምሮ ህክምና ያሰፊልጋታል እደሚመሰለኝ ሰክሰፈኒያ ይመሰለኛል እግዜርይማራት
ያሳዝናል ለዚህ ክፋት ቃልም የለኝ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ😢 ማርያምን ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ይሄንን በግልፅ መናገርሽ ሁሉ እግዚአብሔር እንደ ንሥር ያድስሽ እና ሰላም ደስታን ይመልስልሽ
አይዞሽ! የቅኖች አምላክ ያስብሻል ደግሞም ይረዳሻል ካለሽበት ደርሶ ያወጣሻል!!
ያመንሽው አምላክ ይረዳሻል የኔ እናት 🙏🙏🙏 ለነሱ ግን እግዚአብሔር የፍርድ አምላክ ነው 🙏🙏 በጌታ ስም የሰው ልጅ ምያልፍበት መንገድ ግን
የኔናት አይ ሴትነት ያለብን ፈተናና ስቃይ😥😥😥
ወይኔ ጥንካሬዋ እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ሰው ክፉ ነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይጨክናል አይዞሽ እግዚአብሄር መልካም ነው እሱ ያግዝሽ
እቺ ልጅ የእዉነት ባለ ሆነ አለም እራስዋን እያባነነች ነዉ የሚመስለዉ የምታወራዉ ነገርግራ ያጋባአል ሳያካሎጅስቶች ቢያይዋአት ጥሩ ነው
የጌታ የኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ የልቦናሽን ሀሳብ ይሙላልሽ
እግዚአብሔር ጥንካራውንእንደሰጣሽ ሙሉ ምህረቱን ይስጥሽ
ይገርማል ከምንም በላይ የሚገርመው የእምነት ሰዋች ይህን ማድረጋቸው ይገርማል አሁንም ይህ ጉዳይ ህግ ቢያ የው ጥሩ ነዉ የሚሞቱት በምን ምክንያት ነው ይቺ ጓደኛ የተባለችው ለህግ እንድትቀርብ እርዷት እባካችሁ ብትችይ አሳክሚያት። በጣም ብዙ ሰው አጥቅተው ይሆናል።
ፀበል የሚወስዳት ቢገኝ ለነፍስ ትሆናለች!
አይ ጴንጤ መቸ በፀበል ያምናል
አባታ አስተማሪ ነው ጴንጤ ነው
መናፍቅ ናት
@fanti😂😂😂አቤት ፃድቆዋ zeleke9899
አይ ኢትዮጲያ ሀገሬ በታሪክ ከውጭ ሀገር የምንስማቸው ወንጀሎች ሁሉ እዚሁ እውን ሆኖ ማየት ከጀመርን ሰነባበትን ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ፣ዝርፊያ ፣በሴት ልጅ ደፈራ ወዘተ, ,,,
ውድ እህቴ አላህ ይርዳሽ እውነተኛ ቤተሰቦችሽንም አላህ ያገናኝሽ ይህን ሁሉ ግፍ የፈፀሙብሽን ሰዎች ደግሞ አላህ ይይላቸው አንችም በስራ ተለውጠሽ አሳይተሻቸው
በዚሁ ቅጫቸው
ሌላው ሜዲያዎች የህግ ሰዎች የተቻላችሁን አግዟት
😢 በጣም ታሳዝናለች እባካችሁ መንፈሳዊነትን misunderstood አናድርገው !
ይቺን ልጅ psychological እገዛ ይደረግላት ጓደኛ ተብየዋም በህግ መጠየቅ አለባት !