Ethiopian Wot Recipe ቋንጣ ወጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2024
  • ቋንጣ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት
    ቋንጣውን ለማዘጋጀት
    300 ግራም ቀይ ስጋ
    ቋንጣውን ለመቀመም በቡና ማንኪያ ልኬት
    1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
    ግማሽ ቁንዶ በርበሬ
    1 ጨው
    2 ሚጥሚጣ
    1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ
    የበሶ ብላ እና የሮዝሜሪ ቅጠል
    4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    የቋንጣ አበሳሰል
    በቅመሙ በደንብ ለውሳችሁ በላስቲክ ሸፍናችሁ ቢያንስ ለ 1 ሰዓት ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ
    የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ በ150 ዲግሪ የላይኛውንም የታችኛውንም አብርታችሁ ለ 2 ሰዓት ያህል ትጠብሱታላችሁ ፤ ሁሉም ቤት የሚገኘው የምድጃ አይነት እንዲሁም የኤሌክትሪክ መጠን ሊለያይ ስለሚችል ምድጃውን ከፍታችሁ መብሰል አለመብሰሉን ማየት ይኖርባቹሃል
    ቄሌቱን ለማዘጋጀት
    4 ራስ ቀይ ሽንኩርት
    ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ሽነኩርቱን በእንፋሎት ለማብሰል
    2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ (የበለጠ ቀላ እንዲል ከፈለጋችሁ የምትጨምሩትን የበርበሬ መጠን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ)
    1 የሾርባ ማንኪያ በስል ቂቤ
    ግማሽ የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
    6 ፍሬ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
    ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
    ውሃ ቁሌቱን ለመከለስ
    የምትፈልጉትን ያህል ጨው
    የበሶ ብላ ቅጠል
    ትንሽ የመከለሻ ቅመም
    ማባያ
    እንጀራ
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 11

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 15 วันที่ผ่านมา +4

    ወድማችንን 100kእናስገባዉ በጣም ጠቃሚ ነገርለዉ እሚለቅልን በዛላይ ግዜችንን አይሻማም እጥር ምጥን ያለቪደወነዉ እሚለቅልን እኔካተ ብዙ ተምሬለሁ እናመሠግናለን በርታልን

  • @JafarWildan
    @JafarWildan 15 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ጥሩ ነው ግን ቋንጣው ትንሽ አብሮ መብሰል የለበትም

  • @GetamesayYilma
    @GetamesayYilma 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ወንድማችን በርታልን

  • @GetamesayYilma
    @GetamesayYilma 15 วันที่ผ่านมา

    በታም ጎበዝ ወንድማችን በርታልን

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድም በጣም ቆንጆ ነው ኢቺን ሸክላ ድስት ኬት ነው ያገኘሃት ቂጣ ጎርጋዳ አይደለም ጠቁመኝ በጣም የተስተካከለች ነች

  • @GetamesayYilma
    @GetamesayYilma 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን በርታልን

  • @redietgonete1191
    @redietgonete1191 13 วันที่ผ่านมา

    የአልጣጫ ወጥ ቅመም ሰራልን እባክህ

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 14 วันที่ผ่านมา

    ሩዝ በዶሮ ስራልን በተረፈ በርታ

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 15 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 15 วันที่ผ่านมา

    🙏👍👍👍

  • @yemareyam-i4h
    @yemareyam-i4h 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😮😮😮