የማሂ እና ኪድ መልስ ፕሮግራም MAHI&KID ETHIOPIAN WEDDING 💒

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 648

  • @መሬምቢንትጌታቸዉ
    @መሬምቢንትጌታቸዉ ปีที่แล้ว +417

    ከእናንተ ልጆች የተማርኩት ቢኖር ሶብርን ትግስትን ነዉ ወላሂ ኢቫና ሳትወለድ ጀምሮ ነዉ የምከታተላችሁ የጥንካሬችሁ እና የትግስታችሁ ፍሬ ነዉ ሁለየም በደስታ ኑሩ አቦ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
      @አለምቻናል-ቐ4ፀ ปีที่แล้ว +8

      እዉነትነዉ መተገስ ወጋአለዉ ከተገሡት ሁሉም በግዜዉ እንደሚሆነዉ

    • @Hiraatube299
      @Hiraatube299 ปีที่แล้ว +2

      Enem endezaw yenasu yalayehut vedio yelam iko walahii 😂 betammm nw miwedachew ❤❤🎉🎉

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +8

      እኔም እንዳችው ነኝ የማቃቸው ገና ሳይወልዱነው አንዲ ቪዲወ ሳያልፈኝ እዚህ ደረሱ አያቸዋለሁ

    • @meserettilahun7036
      @meserettilahun7036 ปีที่แล้ว +2

      Ewenete newe ename besedete newe yalewet kemeweledahewe befete newe mayahew you are right lovely❤❤❤ family ❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +1

      ለወደፍት ስዳርለእግሬ ሲለፕር ለብሽ ነው ምክንያቱም ብዙ ሙሽሮች ሲዳሩየተሰቀለ ጫማ ይለብሱና ሲቀሳቀሱ ችግር ነው ሰላማቸውን ነው እሚነሳቸው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk ปีที่แล้ว +67

    ማሂ ኪድ እሄ የናተ ሰርግ ብቻ ሳይሆን ሀገር አቀፍ ባህል አቀፍ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው 👍👍

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +17

    ግን እደኔ የሚወዳቸው አለወይ😳 ሚሂ &ኪድ የምትለዩብኝ የጥንካሬችሁ ወጤት ነው እኮ እኔ ገና ኢቫ ሳትወለድ ነው የምከተላችሁ እደዚህ እዚህ ደርሳችሁ ሳይ ደስታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ለሁሉም ቀን አለው ትግስት ነው የሚስፈልገው ከናተ የተማርኩት

  • @umu267
    @umu267 ปีที่แล้ว +99

    ምርጥ ከዘረኝነት የፀድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹ

    • @meserettilahun7036
      @meserettilahun7036 ปีที่แล้ว +5

      Yes you are right she is so cute and Lovely family ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SimretLegesse
    @SimretLegesse ปีที่แล้ว +22

    በእውነት ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ይግባው የሚገርም ፕሮግራም ከመጀመሪያው እስካሁን ድረስ በእውነት ይገባችኋል ስለእናንተ እግዚአብሄርን የተመሰገነ ይሁን የሚገርመው ከናንተ የተማርኩት ነገር ቢኖር ለሁሉም ጊዜ አለው ተስፋ አለመቁረጥን ነው አመሰግናለሁ

  • @Zuzuwello
    @Zuzuwello ปีที่แล้ว +166

    ስደትድክም ያድርጋችሁ እህቶች ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጠን እይዞሽ በሉኝ እስኪ ዛሬ ከፍቶኛል😢

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አይዞሽ እህቴ ያልፋል

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb ปีที่แล้ว +2

      ayizosh

    • @سعادةالاثيوبية
      @سعادةالاثيوبية ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት አለም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው

    • @sus2475
      @sus2475 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ ውዴ ሀሳብሽን አላህ ያቅልልሽ ክፉውን ያንሳልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @firwotgadabo1586
      @firwotgadabo1586 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ወድ ሁሉም ያልፋል

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +73

    እቺ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏❤

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ ปีที่แล้ว +8

    የምር ደስ ሲሉኝ አይይይ ልጁን አቅፎ ሲጨፍር ምርጥ አባትና እናት ናችሁ ይገባችሁዋል የምር መታደል ነው

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv ปีที่แล้ว +30

    የሰው ደስታ ስለሚያስደስተኝ ደስታቸውን ሳይ አለቀስኩ የኔ ውዶች አብራችሁ ጃጁ ተባረኩ❤❤

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ ปีที่แล้ว +18

    ዛሪ አንደኛ ነኝ ሀገር ውጭ ያላችው ያላገባችው አግብ ያልወለዳችው ውለዱ ሀሳባችውን ፈጣሪ ይሙላላችው በሰላም ለሀገራችው ያብቃችው

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ ปีที่แล้ว +60

    የሚዜወቿ ልብስ ዛሬ ነዉ ያገራችን ወግ ማእረግ ምናለ ሁሌ እንዲህ ቢለበስ

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr ปีที่แล้ว +7

    ይገባችሗል ሁለት ቆንጆና ፀባየ ሰናይ የጵናት ተምሳሌት በሰው ሀገር አባሻ እንኳን የሚባል በሌለበት ስንት ዋጋ ከፍላችሗል እዚህ ለመድረስ ብቻ እንኳን ደስ ያላችው እስከመጨረሻው ያማረ ህይወት ያርግላችሁ

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz ปีที่แล้ว +28

    ደስ ሲል ለሴት ልጅ አብሶ ሰርግ ትልቅ ደስታ አለዉ እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርከዉ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ እኔ ነኝ አደኛ ኮማች 😂😂አቤት ለመቼ ለቀው እያልሁ እኮ ነው እምከታተላችሁ ስውዳችሁ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ውዶቼ

  • @mmmmmm-pq8vt
    @mmmmmm-pq8vt ปีที่แล้ว +1

    የማሂ እናት ሰርጉን ድምቅ አረገችው ሰጨፍር ደስማለቷ በጥቅሉ ሁሉም ሰርጉን አድምቀዉታል ግን እባየን ጭርስነው ያረኩት ከሽምግልናው ጀምሬ የደሰታየ ጥናት በለቅሶ ጨረስኩት እኛንም ለዝህቀን ያብቃን የመዳም ቅመሞች

  • @MessayaMessaya-b2l
    @MessayaMessaya-b2l ปีที่แล้ว +12

    ከናተ የተማርኩት ትግሰት ሶብር ካለን አምንፈለገዉ ቦታ/ደረጃ አንደምንደርሰ ነዉ አላህ ሶብር ይሰጠን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ በሰደት ያላችሁ አህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @emutube6233
    @emutube6233 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉዉዉ ማሂ እና ኪድ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በጣም የሚያምርና ባህላችንን የጠበቀ የመልስ ፕሮግራም በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን አብዛዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ ያማረ የደመቀ መልስ ነው እንካን በሰላም ተጠናቀቀ ላችሁ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @mayaye8892
    @mayaye8892 ปีที่แล้ว +10

    Big lesson to all Ethiopians from Kid and Mahi. This is how we should live as well. What the young generation wants is this. One Ethiopia! Thank you guys!

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 ปีที่แล้ว +14

    የታገሠ ሠው ያሠበበት እንደሚደርስ ተምሬአለሁ በናተ ጀግናናችሁ እንኳን ለዚህአላህ አበቃችሁ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية ปีที่แล้ว +17

    ኢትዬጵያውነታችን ውበታችን ፍቅር ሰላም አላህ ይስጠን ስናምር እኮ

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ ปีที่แล้ว +18

    የምወዳችሁ በፍቅር ያኑራችሁ በጣምያምራል
    ሁላችንም ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +2

    በስማም ሰርግ ማለት እንደዚነው የተባረከ ይሁንላችው የምር ምርጥ ቅዱስ የምር ትለያላችው ከአይን ያውጣችው ልጆቻችው ይባረኩ እኔ በጣም ነው የተገረምኩት በቃ ሰውአገር ሰርቶ ከዛ በአገርቤት ገብቶ ከዘመድ ከወዳጅ እንደዚ በማረግ በክብር መመረቅ መመረጥ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን ❤

  • @haymanotTaye-hb7sw
    @haymanotTaye-hb7sw ปีที่แล้ว

    እኔ አሁን በቅርብ ቀን ነዉ የማዉቃቸዉ ዩቶበሮች መሆናቸዉን ለራሡ ቲጂ ጋር ከቀረቡ ነዉ የማዉቃቸዉ ነገር ግን በጣም ወድጃቸዉ የድሮ ቪድዮዎቻቸዉን ሁሉ እየገባሁ በአዲሥ እያየሁ ነዉ ነገር ግን ወድጃቸዉ ልሞት ነዉ የምር ❤❤❤ ሥርአታችሁ ሢመቸኝ ኡፍፍፍፍፍ ዉድድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ

  • @birtukanbirhanu3126
    @birtukanbirhanu3126 ปีที่แล้ว +6

    ማህሌት እና ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ባርኮና ቀድሶ የነ ኤቫንም እንድትድሩ እድሜ ከጤና ፍቅር በረከት ይሙላላችሁ የኔ እንቁዎ😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @GdYd-vm3ic
    @GdYd-vm3ic ปีที่แล้ว +13

    ስወዳችሁ እኮ እናተን እና እነ ሳምሪን እኔ ሰደት ስመጣ ነው የተፋቀራችሁት ግን ሁለት ሁለት ወለዳችሁ ማሻአላህ እኔ ግን አለሁ ከመዳብ ኩሽና😂😂

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ውዴ😂

    • @Eildana
      @Eildana ปีที่แล้ว

      እኔም ሂወት በእንዲህ ናት😂😂

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij ปีที่แล้ว

      እኔም😅😅

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 ปีที่แล้ว +28

    እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት ምርጥ ሠርግ የተዋጣለት ነዉ ከአይን ያዉጣችሁ እኛንም ፈታ አደረጋችሁን አብራችሁ አርጅ ❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስየሚል የኢቶጲያዊ ወግያማከለ ልዩ ዝግጂት ኪድ ማሂ ልዩወች በፍቅር ኑሩልን❤❤❤❤ ልጆቻችሁን ፈጣሪያሳድግላችሁ ደስታችሁይብዛ

  • @seblewengl
    @seblewengl ปีที่แล้ว +16

    ውዶችየ ሠርጋቹ ና መልሳቸው ልዩ ነው የምራል 😮ልጆቻቸውንየሳድግላቹ ❤❤❤❤❤

  • @እሙአሜንእሙዳንኤል
    @እሙአሜንእሙዳንኤል ปีที่แล้ว +9

    ማሂ ኪድ የቆጆ ዋች እዴት እደምወዳችሁ ብዙ ተምሪለሁ ከናተ የኔ ውቦች ፈጣሪ ከነመጨረሻው አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ደደሞ አትጥፉ ተሎቶሎ ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 ปีที่แล้ว +3

    ኪድና ማሂ በኔ ሂወት ትልክ ውለታ አሉበት ፍቅር ይዞኝ ሁለት አመት ሳለቅስ ነበት እራሴን ማሳት አቅቶኝ በስደት ልሞት ነበር ከዛ እነሱን እያየሁ ትንሽ ትንሹ ግዜ ቀኑ ይመሽልኝ ነበር ብቻ ለሚገባው አሁን ሳያቸው ያስታውሱኛል መልካም ትዳር ❤❤

  • @kidu715
    @kidu715 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ ማነዉ እንደኔ አብሮ እስክስ እያለ ያየ💑💤👏👏👏

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 ปีที่แล้ว +6

    እናተን ሳይ ትዳር ያምርኛል ከስደት መልስ ህልሜ ነው ስታምሩ ኪድ እና ማሂ በፍቅር ያኑራችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤👌

  • @ZekiaEthiopia
    @ZekiaEthiopia ปีที่แล้ว +1

    የትግስታቹ ዉጤት ነዉ እና ሁሌም በደስታ ኑሩ ታጋሽነት ምንያህል ፍሬዉ ጣፋጭ እደሆነ ከናተ ተማርኩ ❤❤

  • @amarechyemaryam2363
    @amarechyemaryam2363 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ ከሰርጉ የመልሱ ፕሮግራም ይበልጥ ያምራል ❤ ሙሽሪት ሜካፕ እና ልብስሽ ሁሉም ነገርሽ በመልሱ ላይ አምሮብሻል❤❤

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 ปีที่แล้ว +29

    ኪድ ጀግና ባል🤴
    ማሂ ጀግና ሚስት 👸
    ሁለት የተመጣጠኑ ሰዎች ሁሌደስ ይበላችሁ ❤❤❤❤

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r ปีที่แล้ว

      ❌❌❌❌⭕⭕⛔⛔👎👎👎👎

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r ปีที่แล้ว

      Xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxoooooooooooooooooo❌❌❌❌❌❌❌⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⛔⛔⛔⭕⭕⭕⭕⭕⭕⛔⭕⭕❌⭕❌❌❌⭕⭕❌⭕⭕❌⭕⭕❌❌⭕⭕⛔⛔❌❌👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🧑‍🦼

    • @ሂክማነኝወሎዬዋ
      @ሂክማነኝወሎዬዋ ปีที่แล้ว

      ​@@Nadia-e5s3rቅቅናም

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ የተባርከ ትዳር ከምቀኛ ከሸርኛ ከሞርተኛ ከመተተኛ ሠው ይጠብቃችሁ በትዳራችሁ በፈቅራችሁ አብራችሁ አርጆ ልጀ በልጀ ሁኑ የልጀልጀ የምታዬበት ሁኑ ዋው ሠርግማ አገር ነው በሥደት ሠርግ ይከፉል

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw5817 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውቦች ሚዚዎቹ ቤተስቦቻችሁ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ደስ እሚል ግዜ❤️❤️❤️

  • @Tube-wy4oy
    @Tube-wy4oy ปีที่แล้ว +25

    ከአይን ያውጣችሁ ማሂዬ&ኪድ ፈጣሪ እስከሂወታችሁ ፍፃሜ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤

  • @tigistassefa5933
    @tigistassefa5933 ปีที่แล้ว

    ይለያል በእውነት በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር እስከሽበት አብሮ ያቆያችሁ ዩቲዩብ ስትጀምሩ ጀምሮ ነው የማውቃችሁ ማሂን ጸጉሯን እስኔል ቅባት እየቀባህ የምታሳምርላትን ጊዜ ጀምሮ ነው የማውቃችሁ ምንም የማይቀየር ፍቅር እስከመጨረሻው ያቆያችሁ ልጆቻችሁን ይባርክልችሁ መልካም ትዳር

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ሲወዳቸዉ ከምንም ፀድት ያሎዉ ኢቱበሮች በደስታ ኖር ማሻአላህ

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ ปีที่แล้ว +3

    የኔ ልዬዬወች ስወዳችሁ ስታምሩ ከሠው አይን አሏህ ይጠብቃችሁ ከናተ ብዙ ነገር ተምሬለሁ እወዳችሁ አለሁ

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ ปีที่แล้ว +6

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🥰🥰ማሂዬ ግን ፀጉሩ አልከበደሽም 🙆

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ የምወዳቹ ስታምሩ ከልጅ ጋአ ሰርግ እና መልስ ይለያል ፈጣሪ ይጨምርላቹ ልጆቻቹ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃላቹ አለያቹ ውቦቼ❤❤❤❤❤

  • @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
    @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ ปีที่แล้ว +3

    የፍቅር የትግእስት ተምሳሌቶች አላህ በፍቅር ያኑራችሁ ደስታችሁ ብዝትትትትት ይበል በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k ปีที่แล้ว

    ማርያምን ዘፈን ማዳመጥ አሎድም😢
    ግን የናንተን ሰርግ ሙሉ በሙሉ ተመስጬበት እያየሁት እያዳመጥኩ
    ነበር ኢትዮጵያዊነትን ያቀላቀለ🥰
    እግዚአብሔር በትዳር በልጅ ይባርካቹ እንኳን ደስ አላቹ❤🙏
    ከክፉ አይን ይጠብቃቹ ፈጣሪ የእውነት እንኳን የልፋታቹን በደስታ ለወጣላቸ ፈጣሪ🥰

  • @ሮዚነኝየመስቃንልጅ
    @ሮዚነኝየመስቃንልጅ ปีที่แล้ว +12

    ደስ የሚለው ነገር በብሄር ብሄረ ሰቦች ዘፈን ነው ሚጨፍሩት ዋው ጉራግኛ ሲገፈት ደስ አለኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁ጉራጊኛ ግድ ነው የሰርግ ድምቀት እኮ ነው❤❤❤❤

    • @JanetJ-b1s
      @JanetJ-b1s ปีที่แล้ว

      ኪድ ወፍርሀል ተመችክ እሄ ሰርግ ተባርኩ❤❤

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 ปีที่แล้ว

    እዉነት ከናተ ብዙ ትምህርት ወስደናል ትግስት ካለ የማይሣካነገር እዴሌለ አዉቀናል የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህም በላይ በደስታና በፍቅር አብሮ ያኑራችሁ

  • @KediMohamd
    @KediMohamd ปีที่แล้ว +7

    ኢንሻ አላህ በአካል ላግኝችሁ. ልጄቻችሁን ስድሩ. እኛም እናንተም እረጅም እድሜ ሰቶን ለማየት ያብቃን

  • @RakebMesfin-u9d
    @RakebMesfin-u9d ปีที่แล้ว

    Mahi&kide በጣም ነው የምወዳችሁ የምከታተላችሁ እኳን ላገራችሁ እና ለዚህ ክብር አበቃችሁ ኪዳነምረት መጨረሻችሁን ያማረ የሰመረ ታድርግላችሁ ኢቫና እና ናታን በጥበብ አና በሞገስ ይደጉ

  • @SaraAli-l2o
    @SaraAli-l2o ปีที่แล้ว

    🙏እግዚአብሔር ይመስገን ማሂ ይገባሻል አንች የትእግስት ፍሬ ነሽ እሄ ሁሉ ስኬት ከእግዚአብሔር በታች ትልቁ ድርሻ ያንች ጀግንነት ነው ለኔ ጀግናዬ ነሽ 👌

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ እግዚአብሔር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያ አሁንም ጨምረው ከነ ልጆቻቹህ ይባርኳቹ 🙏🏼❤️❤️❤️ ቅዱሴ ድካም ነው ወይስ ያልተመቸው ነገር ነበር ትንሽ ያኮረፈ ይመስላል ስትገቡ 😂 አይዞን በጣም ነበር የምታምሩት 😍😍

  • @KhadijaKhadija-kf5uu
    @KhadijaKhadija-kf5uu ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ ማሻአላህ አላህ መጨረሻችሁም ያስምርላቹ በደስታ በፍቅር ኑር ከአይን ያውጣቹ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ ปีที่แล้ว +27

    የኬዱ እክብካቤ አንደኛ ነው አይኑ ከሷ ላይ ነው ልብሳንም ያስተካክላል አብራችው አርጁ

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 ปีที่แล้ว

    ማሂ እና ኪድ ለወጣቱ አርአያ ናችሁ ጥንካሬያቹሁ ያስደንቀኛል ኢቫ ሳትወለድ ጀምሬ እከታተላችኋለው❤❤❤❤

  • @mafibonsa7554
    @mafibonsa7554 ปีที่แล้ว +1

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ ይገባሻል እንኳን ደስ አለሽ ኪድ በጠም መልካም ጠንካራ ባል ነህ እ/ር አይሌያችሁ ለብዙባለ ትዳሮች ጥንካሬ ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ውዶቼ
    እኔ ግን በቃ ካሁን ቡሀላ አልዳርም ሰርግ ሳይ ሆዴ ይባባ ነበር የኔ አለም ግን የለም ሰርግ እንዳማርኝ ቀር ስደት የስራህን

  • @WholeNoob
    @WholeNoob ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ከዚህም በላይ ይገባችኋል ፍቅራችሁ እና ከፍታችሁ ለዘላለም ይፅና ይኑር 🙏

  • @hawa-ne
    @hawa-ne ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ወላሂ ማሻ አላህ🥰🥰ሁሉም ባገር ነው የሚያምረው🥰ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ስደት መሮኛል🥺

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว +4

    እኛን ለዝህወግ ያበቃን ተሰፋአቀረጥም ተባረኩ ወዶች❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ደስ ስትሉ እንኳን ደስ አላችው ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው ልጆቻችው ይደጉላችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ድንቅ ነው የአብርሃም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ማሂ እና ኪዲ በጣም ያምራል የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-dy6vj
    @ZahraZahra-dy6vj ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጥንዶች ማሂ እና ኪድ በፍቅር ያኑራችሁ❤ እኛንም ከስደት መልስ ይወፍቀን

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 ปีที่แล้ว +5

    my favourite youtubers❤❤❤❤
    Congratulations 🎉🎉

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ ปีที่แล้ว +4

    አደኛ ነኝ❤❤❤❤ ኪድ ማሂ ስወዳችሁ❤❤❤ በፍቅር ፈጣሪ ያኑራችሁ😊😊

  • @azizatube172
    @azizatube172 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ ትግስት ማረግ ጡረነው እኔ ገና ሳይወልዱ ጀምሪ ነው እምከታተላቸው ትግስት ማረግ ውጤ እድህ ነው ያማር የሰመረ ጋብቻ ያርግላችሁ ከሰርጉ ጀምሮ እስከመልሱ ማንኛውም ሰው አርጎት አያቅም ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 ปีที่แล้ว +15

    ማሻ አላህ ተባርከላህ ደስ ሲሉ ወላሂ. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ከምወዳቸው ጥንዶች አንደኛ ትግስታቸው ደሞ አላህ ይጨምርላችሁ ኢባናንና ናታን እምድሩ ያድርጋችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤ እስኪ እነዚህን ጥንዶች እምትወዱ. +&👍አድርጉ❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ ปีที่แล้ว +1

    በእግዚአብሔር የታበራካ ያሁንለችዉ እኛ በዩቱፕ የምነቀችዉ በጣም ደስስ ብሎናል በአካል የም እቃቸውን እንዴት ደስስ እድምለቹ ማጋመት አይደግትም 💃💃💃💃❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt ปีที่แล้ว +2

    ማሂዬ ኪድ እኳን ደስአላቹ እኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ ፈጣሪ ይመስገን ልጆቻቹን ያሳድግላቸለ በጣምነው የምታምሩት አስተማሪዎች ናቸው ፈጣሪ ቀሪውን ዘመናቹን ይባርክላቹ ምርጦችዬ ሊያዬ ስወድሽ እኮ አንችንም እመቤቴ በልጂ ትባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinet4736
    @zinet4736 ปีที่แล้ว

    አቤት አንዷ ሚዜሽ በጣም ነዉ ደሥ እምትለዉ ድምቀታችሁ ነች በይበልጥ ግን ሁሉም አሪፍ ናቸዉ በጣም ታምራላችሁ ለሀገራችን ፈጣሪ ሠላም ያምጣልን

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነታችን ዉበታችን ነዉ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ ልጆቻቹን ያሳድግላቹ❤❤❤❤

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ለዚህ ቀን እንኳን አደረሳችሁ ለሁሉም ነገር ላካ ቀን አለው ❤❤❤❤

  • @taybahtaybah4536
    @taybahtaybah4536 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር የሚሂ እናት ፍቅራቸውን መግለፅ አቃታቸው እናትኮ😢😢❤❤❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 ปีที่แล้ว +6

    ማሂ እና ኪድ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @ነኝየራያዋቆቦ
    @ነኝየራያዋቆቦ ปีที่แล้ว +1

    ኪድ ለልጆቹ ያለው ፍቅር ደስ ይላል የኡነት

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 ปีที่แล้ว +1

    Chefariwa Miza Teshelem betam gobez Ena kena lege nat please shelemuwat

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርከዉ እዉነት የኔ ይሀል መስሎኝ የተደሰትኩት ወዴ ቻይና አትመለሱም ጠቅልላቹህነዉ የገባቹህት አቤት ባህላችንኮ ልዩነዉ የሰርግም የባህል ልብስ ቢሆን ምናለ የሌሌነዉ ሲያምርባቹህ ሙሽሮችም ሚዜወቹም ሁሉም

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 ปีที่แล้ว +1

    ባህል አክባሪ ናችሁ ተባረኩየተባረከኑሮይሁንላችሁ

  • @rehima4916
    @rehima4916 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር አጣንች በሁሉም ባህል መጫወት እንደት ደስ ይላል ኧረ ወዳ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว +1

    የኔአንደኛ ጥንዶች
    ብስል ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘወትር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rozy908
    @Rozy908 ปีที่แล้ว +3

    ትዕግስት ፅናት መተሳሰብ ፍቅር ለዚህ አድርሳቿልና ሁሉም ይገባቿል💙

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 ปีที่แล้ว +1

    ማሂየ እና ኪድየ ዝብላችሁ አይሎጋ ትትሉ ከረማችሁብን እያየን ድግሱን እኳ ታንቀምሠው ቀረን እደ በሉ እነኢባየን ዮናታን አጡልን ለራሳችሁ ቅርጥም አርጋችሁ በላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 ปีที่แล้ว +1

    በሰው ልጆች ህይወት ትግስት ወሳኝ ምእራፍ ነው ማሂ ና ኪዱ የትግስታችሁ የጥንካሬያችሁን ፍሬ ስለበላችሁ እጅግ ደስተኛ ነኝ ውለዱ ክበዱ ቤታችሁ በፍቅር በሰላም በጤና በበረካ ይሙላ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስይላል በርቱ ኦንወዳቹዋለን❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +4

    የኔውዶች ቀሪዘመናችው እግዚአቤሔር ይባርክላችው❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችው ቤታችው በፍቅር የተሞላ ይሁን ያብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችው ውዶቼ❤❤❤❤❤❤

  • @Swan2327
    @Swan2327 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ ማሂ እና ኪድ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እኛም ሀገራችን በሰላም ገብተን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ዙዙየጎረጇ
    @ዙዙየጎረጇ ปีที่แล้ว +4

    ሠረግ የሚመሥለው ምላሽ ሳይሆን❤❤❤❤ሁሉንም ቢሄር ያካተተ ❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 ปีที่แล้ว +4

    የምርሥታምሩ❤ማሂየኪዱ❤አላህይጠብቃችሁ❤❤

  • @tdtftdtf8061
    @tdtftdtf8061 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሂ&ኪድ ያማረ የሰመረ ጋብቻ ያድር እላቹህ

  • @አገሬሰላምሺናፈቀኝ
    @አገሬሰላምሺናፈቀኝ ปีที่แล้ว +1

    በጣምደሰይላል አበሮያዝልቅቹህ ሰታምሩ ታይን ያዉጣቹህ ልጆቻቹህንምያሳዲግላቹህ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 ปีที่แล้ว +3

    ስርጋቹህም መልሳቹህም በጣም ያምራል እግዚአብሔር በስላም በፍቅር ያኑራቹህ❤❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض ปีที่แล้ว +2

    ይለያል ያመቱ ምርጥ ሰርግ❤❤❤

  • @weiny4857
    @weiny4857 ปีที่แล้ว

    kidiye mahiye yene filiklikoch yimechachu andegna nachu hulem be fikr yanurachu chemiro chemamro igziabher fkrn yistachu yemir betam wubb beteseb nachuu❤❤❤❤❤❤

  • @genetybrahe7562
    @genetybrahe7562 ปีที่แล้ว

    ምኣሂየ ቆንጆ ኣሁን ነው የበልጥሽ ጥሩ ምሹሪት ሆንሽሃል አግዛብሀር ቃልኪዳንኩም ይብርክላችሁ ይጽንላችሁ ኣመን አልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላልልልል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว

    ዋውእዲህ:ባገር:ከወዳጅ:ዘመድ ጋር:ሲያምር:በተለይ:ሳውዲዎች:ከዚህተማሩ:ሰርግእያላችሁ:ከጓዳሳሎን:እነሆም:6ወርቀረኝ:ገብቼበናቴጓዳ:ድምቅእላለሁ:ማሂኪድ:ያለምያርገው

  • @TaïbaMOHAMMEDAHMED
    @TaïbaMOHAMMEDAHMED ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሂ እና ኪድ አላህ ይጠብቃችሁ መብሩክ😍😍

  • @asniit1199
    @asniit1199 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም የሆነ ሰርግ እና ምላሽ በጣም ውብ ነው መልካም ትዳር ይሁንላችሁ❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ውብ ናችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችነን ሰላሞን ይመልስልን😢