ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልባም ሴት ማን ያገኛታል ይላል ቃሉእና በጣም አኮራችን👍🙏🙏
የኔ ጀገናአብረሸየ ❤❤❤
የኔ አስተዋይ ከእዱሜክ በላይ የበሰልክ አብርሽ ጎበዝ አተ ትንሽ ልጁ ነክ ግን ትልቅ ሆነክ ተገኛተካል በርታ
ሚስቱ ግን የኔ ደርባባ እሩታየን እደ እህትሺ ተክባክብልን እህታችን 🎉🎉እሩታየ ምርጥ🎉🎉🎉🎉እህት ነች አደራ ብየሻለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና ነት ግን እየሽተታት ዝም አለች የኔ ቆጆ
አብሪሺዬ የኛ ጀግና እሩታዬን አደራ እዳይከፊት😢😢❤❤
😂
እጅህ ነዉ እንጂ አንተ አትሸትም አላለችም😂😂😂....በጣም የዋህ ልጅ ትመስላለች እንዳታስከፋት አደራ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ🙏❤
Tikikil
ጌታን ሰከላ ላይ ስሰማቹ ነበር ጌታን አስለቀስከኝ እኔም እናቴን አስታወስከኝ ጨምሬ ጨምሬ ወደድዃቹ ተባረኩልኝ ምርጥ ሚስት ጌታ ኮ ነው ❤❤❤❤
እረ ወየው ምስኪን ተጫወትክባት አሳዋም አንድ ቀን ብድራዋን ትመልስ የምትሉው እጃቹሁን አውጡው😂ይመቻቹሁ😘👍
የኔዎ አሳዘነችኝ ስሜቶን መቆጣጥሮዎ 😂😂😂😂ብድርሺን መልሺ
የምትገርም ስብናያላት ደስ የምትል የምታሳዝንደስ የምትሉ በእውነት ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
wowww በእውነት የምትገሰሙ ባለትዳሮች ናቹ የሰከላ ፕሮግራማቹ ሰምቼ ማታ የተጠቀምኩት ትራስ ብስብስ ነው ያለብኝ ጌታን ብቻ ጌታ በስራው ትክክል ነው የእኔ ወንድም በውስጥህ ትልቅ ሀዘን ይዘሀል ብዬ ገብቻለሁ So አንድ ነገረ ልልህ ወደድኩ እናትህ ጌታ ወዶአቻው ነው ወደ እረሱ የወሰዳቸው ከምንወደው ጌታ መሆን እኮ እድልነት ነው ስለዚህ የእዮብ ታሪክ እያሰብክ ተጽናና ጌታ በስራው ትክክል ነው አትከፉ ደሞም በጌታ ያላቹ ነገረ በጣም ደስ ይላል እሱ እራሱ ያበረታህ በእየሱስም ከውስጥህ ይህ ትልቅ የልብ መሰበረህ አይቶ በእየሱስም ያ የሚያበረታው መንፈስ ያግኝህ 🙏 ተባረኩ ያሰባቹት ይሳካ ጌታ እየሱስ በአብረሐም በረከት ይባረካቹ 🙏 ደሞም አንድ የገረመኝ ከእረሷ የምትወድላት ተብለህ ስትጠየቅ ከውጭው ካለው ነገረ ትተህ የውስጥዋ ስላወራኸው ነገረ ተገረምኩ b/c ሌላው (በጌታ ያልሆኑ ) ቢጠየቁ ምን እንደሚመልሱ ስለገመትኩ ነው 👌አቤት ለጌታ መሆን ፍቅሩ ሲገባን እፍፍፍ ብቻ ይህ ሁሉ ልጽፍ የፈለኩት ኢንተረቪያቹ ስላነጸኝ ነው ❤ለምልሙ ❤❤
አንቺ ግን ምትገርሚ ሴት ነሽ እናትሽ በደንብ አርጋ ሰርታሻለች እግዚአብሔር አይቀይርሽ መቲዬ የኔ እናት የኔ አስተዋይ😍😍😍😍😍😍😍😍
ሳህ
ዋው እጅግ እጅግ ትሁት ቆንጅዬ ለባልሽ ያለሽ ክብር ጥሩነትሽ ትክክለኛ ፍቅርሽ ስትሞላቀቂ ሲያምሩብሽ እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ ለብዙ ሴቶች ትልቅ ምሳሌ የምትሆኚ እፁብ ድንቅ
በናትህ ተዋት ስታሳዝን የኔምስኪን ታሳዝነኛለች ስው ከናንተ ይማራሉ ጌትይ ይባርካችሁ ኮሆዳችሁ የሚመጣው ፍሬ ይባረክላችሁ ያረገዘች መስሎኝ ነበር ለወሬቸኩይብርክ በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ 😅😅 ምን አይነት ትዕግስተኛ ነሽ እኔ እራሱ አጥወለወለኝ እኮ 😂😂😂😂
Wola germchign lebalwa yalti xinqaqe ayixali new😂
ዋው አቤት እርጋታዋ የኔ ማር ደስሰትይ ታድለህ ❤❤❤
የሰከላ ኘሮግራማችሁን አይቸ በጣም ነው የወደድኳችሁ ፈጣሪ በሞገስ ያኑራችሁ
በጣም ትግስታኝ ሴት ነት በጣም የዋህ ቆጄ ሴት በጣም ነው የምወድሽ❤❤
በጣም ተንኮለኛ ነህ እኔም እትዮጵያ ስገባ እወድሀለሁ የምትለኝን እንድህ ባደሪጋት የኔ ችግሩ ቶሎ እስቃለሁኝ😂😂😂
ጌታን በጣም ነው ምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሰካላ ላይ ሳያችሁ በጣም የባሰ ወዳድካችሁ ደግሞ የአማን መልቃስ አስለቀሰኝ ባርቱ እሺ we love you ❤
አንተ አይደለህም እጅህ ግን ይሸታል የእኔ እናት ስታሳዝን😂😂😂❤❤❤
ቅዱሴን የወደድኩህ የዋህ መልካም ሰዉ መሆንህን ያየሁት ሰከላ ላይ ነዉ መቲዬም ጥሩ መልካም ጨዋ ሴት መሆንሽን ያየሁበት ነዉ ቅዱሴም በናትህ ሞት ምክንያት ያለዉን የዉስጥህ ፍቅር ያየሁበት እወዳቹኋለዉ
ዋው የተባረከች እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤ተባረኩ
Jam❤ እውነት ሰው ከእናተ በጣም ብዙ ይማራል የምትሰሩት contents 1 ga new ከዛም በለፈ ወጣት ከናንተ ብዙ ይማራልና እና ከአሳለፈቹት መንገድ ለህይወት ብታስተምሩን እውነት ደስ ይለኛል በብዙ እግዚአብሔር የባረካቹ አማኝ ጎበዞች ናቹ እና አደለም ካሳለፈቹት አሁን ከምትኖሩትም አልፎ ለነገ የምታስቡት እንኳን በጣም inspire ያደረጋል ❤ወዳቹሀለሁ
ወላሂ በጌታየ እምላለሁ ሰከላ ሾው ላይ ኢንተርቪያችሁን እያየሁ ሳለቅስ ነበር የኔ ባት ኣስለቀስከኝ እፍፍፍፍፍ ኣሏህ እትልቅ ዴረጃ ያድርሳችሁ መቲየ የኔ ቡቡ😢ብቻ በጣም ነው ዴስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ እርጋታችሁ ትህትናችሁ ስነስርኣታችሁ ❤ስለ እናትህ ዴግሞ ምን ያህል እንዴተረዳውህ ብታውቅ 😢😢😢ኣላህ ያፅናህ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ብዙ ልጅችን ኣሏህ ይስጣችሁ ሀብትን ጤናን ፍቅርን ይስጣችሁ❤❤❤
እኔስ ብትይ አስለቀሱኝ ወላሂ😢
Enem😢😢
ወለህ እኔም አልቅሼለሁ😢
እኔም አስለቅሰውኛል ደሞ በጣም ሰከን ያሉ ናቸው
በጣም አሳዛኝ ታርክ ነበር 😭😭😭😭
ስታምር ደግሞ❤ ዛሬ ነው ያይኋችሁ
Miskin sitasazin be maryam ❤❤❤fetari fikirachun yabzalachu🙏🙏🙏
የኔ ወንድሜ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል በናንተ ጉዞ ትምህርት
የኔ ምስኪን ዉይ ዘመናችሁ ይባረክ ዉይ አንተ አልናገር ስትል እሷ ላለማስከፋት ብላ የኔእናት ምን ላድርግሽ ❤እርጉዝ ነች እንዴ❤❤❤
የኔ እናት ስታሳዝን ውይ በናትህ አንጀቴን ነው የበላችሁ በቃ በጣም ነው የምወዳት የኔ ውድ እህት ተባሪኪ ግን በጣም አሳዘነች ወይይይይይይ
እናንተን ሳይ የኔ ህይወት አስጠላኝ ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤❤ ደስ ትላላችው
ስዎዳችሁ ስታምሩ አግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ደሰ ስትል እግዚአብሔር ተሰዳራችሁን ይባርክ🙏❤❤❤
ትለያለች የፍቅር ጥግ የኔ ልዩ 😢😢😢😢ትለይብኛለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 uuuuuufffffff yene konjo setszin ❤❤❤ wubochi sewodachu eko selamchu yebiza ❤❤❤
እውይ የኔ ምስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ይጨምረላቸሁ❤❤❤❤
የወንዶች በጣም ታምራላችሁ በጣም ደስ አላችሁ ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብሮአችሁ ያቆያችሁ ፍሬ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ደስተኛ ነኝ ያገኛቸው ደስ ይለኛል አገኛቸዋለሁ በጣም ደስ የምትለው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅር❤❤😂
እውነት ነው አንድ አንድ ሰው ባለው ቃልት እኔ እራሱ አለኝ አቤል አንድ አንድ ነገር ባለው በ ወስጥ አለኝ እውነት ነው እኔ ትሸቸች ሳይሆን እኔ ከተማ ነው እድገት እሱም አዲስ አበባ ነው እድጋቱ አግብተን የነበርነው አድስ አበባ ነበር ትንሽ ኑሮ ስክብደን ከፈለ ሀገር ገባን ይ ገጠር ኑር ይክብዳል በጣም ባሌ አንድ አንድ ቃላት በ ወስጥ አለኝ እውነት message ነው ተባርኩ ❤️♥️♥️♥️♥️
ስወዳችዉ ሚስት ደሞ ደለሽነት እህህ አላህ ጥር ልጅ ይወፍቃችሁ የኔ ማር ❤❤❤❤
አርገዘሻል የኔ ቆንጆ❤
አተ ግፈኛ አሳዘነችኝ እኔ ብሆን ተነሰ ታጠብ ማለቴ አይቀረም ነበረ ምሰኪን የሆነች ሚሰት አለችህ እግዚአብሔር ይጨምረላቹህ ፍቅሩን❤❤❤❤
😂😂😂
አባይ ቲቪ ሰከላ ሾው ላይ ኢተርቪያችሁን አይቸ ጥንካሬያችሁን ሳላደንቅ አላልፍም🎉❤❤
🎉ምርጦችዬ አይለያችሁ ምርጥ ምርጥ ልጆችም ፈጣሪ ይስጣችሁ የት ናችሁ የአብርሼ ወዳጆች ጉዞ ወደ 50K
በፍቅሯ ያለህ እምነት ደስ ሲል ያፅናቹ ❤❤😘
ሰላም ለዚቤት ይሁን የአብረሐምና የሩታዬ ደጋፊወች ነን በርቱ ጎበዞች ቲጂ ሾዉ ላይ አይቻችሇለሁ ጎበዞች በርቱ አብረሐምንና ሩታዬን አበረታቱልን ❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉🎉
በጣም ተምራለች ❤❤
abet Aman gefeh....gen des setelu, betam astemari new tebareku....❤❤❤❤ meti konjo yetebareksh mist❤❤❤❤
የኔ ውድ ወይኔ ትግስቷ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 በእውነት አሳዘነችኝ 😢😢
መቲ የመችሽ ጌታ ይባረኪሽ
uuuffffff misteki gene yene mare❤❤❤❤❤
የኔ እናት እግዛብሔር ይባርካችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ
😮😮እኔ ላይ ቢያረግ እንደዚሕ ባሌ ስንት ተሞጣሙጬ ነበር😅😅😅😅😅 እንዲሕ ታግሼ ልቆይ ሻወር ዉሰድ ነዉ ወድያዉ የምለዉ ትግስትሽ ጨዋነትሽ ትሕትናሽ ዋዉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yewinati merixii sete nati 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 fikirachun ya bezalachuu yenati setazaziin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Metiye Aman endet nachu betam nw yemewedachu bertulen❤❤❤❤metiye please min aynet bussines besera endemiyawatagn betenegerign bewest silk betagegnegn beterefe tebarekulegn❤❤❤❤❤
ከነ አብሽ ቤት ነው የመጣሁት ማሻ አላህ ታምራላችሁ እኔንም አበረታቱኝ በቅንነት የነዚህ ጥዶች አድናቂዎች ደምሩኝ ስወዳችሁ ❤🎉❤🎉
እኔ ከዛ ነዉ የመጠሁቱ
ትለያለች የፍቅር ጥግ የኔ ልዩ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እርጋታሽ ደስ ሲል በጌታ ተረኪ።
ውብ የሆነች ሴት ልባም ነች ውድድድ❤❤❤❤❤
የኔ ጀግኖች ናቹ ማርያምን ብዙ ነገር አስተምራቹኛል እወዳቹሀለው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ❤
Zemenach yibark betam new yemwodachu
❤❤❤❤ሠከላ ላይ በታሪካቺሁ እዝኛለሁ ደሞሞ ጠካራ ናችሁ አሥተምራችሁኛል❤❤❤❤❤
ዋው ትእግስትኛ ናት ፍቅራቹ ደስ ይላል ውዶቼ ሩታዬ እና ኣብርሽ ደሞ ኣደራ የኔ ማሮች እኛም እንወድዋችለን በርቱ ❤❤❤
የኔውድ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አንተ ግፈኛ የኔ መልካም ሴት ❤️❤️🥰🥰
Geta salmachun yabaza macershatu yamare yhun🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ በጣም ነው የምወደው ቱና ሁሌ ነው የምብላው❤❤❤
❤❤❤ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሺተባረኩ እንወዳቹሃለን
Abrushan Rutayeni hedera setenechuhal wede butajara eske melesu❤❤❤
Sewdchu❤
መሺአላህይጨምርላቺሁ❤❤❤❤
Tbh she’s so sweet and kind ❤❤❤
ጌተን ደስ አላችሁኝ😂😂❤❤❤
sekela TV semeleket Yeshak Rebkan syagegn ke enatu mot tesnana aydel? esu kal new yastaweskut. keri zemenachu yetebareke yehun....🙏🙏❤❤❤❤
ሰከላ እንተርቪአችሁን አይቸ አስለቀስከኚ እናት ለዘላለም ብትኖር ብየ ተመኘው
አፍንጫ እይንካክ አስቀናል 😂😂❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው
ሰከለ ቲቪ ለይ አይቼችሁ በጠም ነው የለቃስኩት የኔ ውዶች ❤❤❤
የኔ ማር ሚስትህን ስወዳት ❤ እደዘመኑ ሴት አትለቀለቅ ንፁህ ዉበት የኔ ቆጆ ❤😊😅
Weyewww enen metyeee ❤❤ yene miskin yewah gerager ferche nebere yamatal biyeee ayzosh melsu besefiw eyetebekinsh new❤😂
የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ❤❤❤ትዕግስቷን አድንቄያለዉ
❤❤❤❤❤Love you guys
ምስክ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ
የኔ ምስኪን ስታሳዝን❤❤❤❤
አላህ ዘላም ያርግላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ
Yena enate Setasazne 😊Selmtafekerke new beka yewente ename endswa neg Teshetalke ayebalme
Yene miskink tasazinalachi getani😂😂❤❤❤❤fetar yitebikachu yene marochi lov moree♥
❤❤❤❤telat abay TV lay ayech asenbahegn yen wedm abet serat menegna edelegna nech gen miset❤❤❤❤
How much I love these couples
በማርያም ደስ ሲሎ አልፅፍም ግን ሠብ ስክራይብ አድርጌ ነበር ማልፋቸው በቃ ወዳችሁ አለው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ እማ
Geta meskere newo sakale Laye kayewachu bohala ajatene yebrkachu demo betama wodedkewachu EGZBHERE kanate gara yehune bartu enwodachewalene edenate dike yehoni lojoche ye geta Mahone demo ❤
በጣም ነው የሚወዳቹ
Cake yehonce lij ewnt ❤❤❤❤❤
Bagaa Nagan dhuftan Baay'ee Namati Toltu jabadha ❤😢
Wuyii yen hinat ❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢
ኧረ ስታምሩ❤❤😊
ሰለም ለእናንተ ይሁን የኔ ወዶች ትላንትና አይቼ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጀ ያደርሰቸሁ መቲ የኔ የዋህ ❤❤❤❤😘🥰🥰🥰😘🤲📖✊
ግን እኮ ተጫወትክባት😂ምስኪን
Wow wow tabarke tabarke 💓💓 nuruholi💖🙏🙏
Gn kemndnew yefeteresh yene yewah anchi mrt nesh
❤❤ማሽአላህ❤🎉ደስስትሉአይለያችሁ
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tegsetan wow getan yenen konjon😘
ቲጂጋ ያደረጋችሁት ኢንተርቢዉ አይቸዉ እንዴት እዳሳዘንከኝ ዉይይይ😢አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያሳካላችሁ አላህ ያግዛችሁ
Getan edat edassntg wow yenen mlkam sat wddde😘
ልባም ሴት ማን ያገኛታል ይላል ቃሉ
እና በጣም አኮራችን👍🙏🙏

❤❤❤ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሺ
ተባረኩ እንወዳቹሃለን

ግን እኮ ተጫወትክባት😂
ምስኪን