ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካም ጋቢቻ ለእህታችን ላይላ ድምፅ ይሁኑ የምትሉ👍👍
እኔ ከነዚህ ጥንዶች የተማርኩት ነገር ቢኖር ትግስንትን ፅናትን ታማኝነትን ጀግንነትን ፍቅርን መተሳሰብን አይቸበታለሁ ከማሂ የተማርኩት በቃ ሴት ልጅ መታገስ እንዳለባት ከኪድ የተማርኩት ደግሞ ወንድልጅ ጀግና መሆን እንዳለበት ብቻ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ስከመጨርሻው አብሮ ያኑራችሁ
በጣም
በጣም😊
በጣም❤❤
ዋዊዊዊዊዊ ሰርግ ብሎ ዝም መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ መሂና ክዲ ስወደችሁ❤❤❤ እስክ በእናሱ ጋብቻ የተደሰተችሁት በለይክ አስደስቱኝ❤
ወላሂ አልቅሸ ነው ያየሁት 😢😢 እኔ በሰድት ሁኝ እናትን ነው የመከታትልው በዙ ወጣ ወረድ አሳልፍችሁ እዚህ ለደርሳችሁት አልህምዱርላ በያልሁ የሰው ደስታ የማሰደስትው
ማሂ ኪዲ የፅናታ ችሁ የጥንካሬአችሁ ዉጤት ነው 👍
በትክክል
ትክክል
የመዳም ቅመሞች እዴት ዋላችው እስኪ ኑና በህብረት እንሹፈው ጌታወይ የሀረብ ሀገር የሚሰሩ እህቶቸን ሀሳባችን ተሞልቶ እንደሰው ያርገን ታማኝ አፍቃሪ ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ይሁንል አሜንአሜንአሜንይሁንል
አሚንአሚን❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን 😢😢
አሚን የኛ ነገር ማየት ብቻ ሚቀረቡንም ብራችን ፈልገዉ ማነዉ እደኔ በወንዶች ተሰፍ የቆረጠ😢💔
ውዴ እህት ወድሞቼ ኢትዮጵያዊያን የሞት ፈርድ የተፈረደባት እህታችን ለይላ ነርሰቦ ድምፅ እንሁን ያለንን እንርዳ 😢😢😢 የምስኪን እናት አባትዋ እንባ እናብስ
የኔ ጀግናዎች እናተ ናቹ በይ ቤቱ መኮመት ሳተሰለቹ የምተኮምቱት ክብር አለኝ የምር❤❤❤❤🌹👍
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
አዎ እንርዳት ከጪንቅ በእርግጥም አሏህ ነው የሚያወጣት ሠበብ እንሁናት
@@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣምሰው ሁን እሺ ወይም ሁኚ
@@ንማጀሚዲያ-ለ6ጐምን እናደርጋለን እኛ ለራሳችን እራሳችን ነን ያለነው መንግስት አደሆነ የኢትዮጵያ ኢባሲ አደሆነ ዞሮ ብሎ አያይም 😢
እንባዬ ነው ያስመጣችሁት ማርያምን ኡፍፍ አዲስ ምራፍ እንደጀመራችሁ ቁጠሩት እመብርሃን ትዳራችሁን ይባርከው የስደት እህት ወንድሞቼ ለዚ ክብር ያብቃን❤😊
አሜንውዴ
Amen 🙏🙏❤❤❤ eetyi wyyyyyyyyy mchy??????
ከነማሂ ሰርግ ደስ ያለኝ ምግባር ሁሉም አቴንሽኑን ፕሮግራሙላይነው ያደረገው የሚገርፅ ሞባይል አልታየኝም ከካሜራ ማን ውጭ❤❤ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ማሂ& ኪድ
ትዳራችሁ ይባርክ የኤቫ እና ናታን እናት እና አባት ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ 😍😍😍😍😍
ሳምሪ ሳምሪና ፋኒ የናት ያባት ክብር ከነዚ ሙሽሮት ተማሩ!!
እነሱ ክብር መች አሳጡአቸው የሳሚሪ እናት ሲላት ሰው ሲላት እብድ አውሬ እየሆነች ሰላም ነሳቻቸው እንጂ
ብዙ ውጣ ውርድ አይታችሁ እዚህ ለደርሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ምወዳችሁ
ስደት ላይ ያለን በሙሉ ባገራቺን የምንደሰት አላህ ያርን❤
አሚንንንን ያረብብብብብ
እኔም ከሥደት መልስ በዚህ መልኩ ነው ለመዳር አላማየ ካገሬ ቤተሠቦቸ ባሉበት እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
ያሰብሹን ይሙልልሽ ❤❤❤
ያሳካልሽ
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም ና የሳራ😍❤ ጋብቻ ይሁንላችሁ እስኪ እኛም በስደት ላይ ያለን ለዚህ ክብር ያብቃን !!😥😍
በእዉነት ቦታዉ ያለሁ እሲኪመስለኝ ተመስጨነዉ ያየሁት ኪድ እና ማሂ እወዳችሃለሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትን ያጥፍልን አሜን
በሰደት የምትኖሩ እህት ወንዲሞች ሀሴባችንን አሳክቶ ለሀግራችን ያብቃን
ስርአት ያላችሁ ናችሁ በስርአት ያደጋችሁ ተባረኩ አንቺኮ ማሂ ባልሽን አክባሪ እማውራ ነሽ ያንስብሻል የአደምና የሀዋ ያርግላችሁ የመዳም ቅመሞችም እሚረዳችሁ የትዳር አጋራችሁን ይስጣችሁ
የኔ ውዶች እስከ ህይወት ፍፃሚያችሁ እንደዚህ የፈካ የደመቀ ህይወት ትዳር ይሁንላችሁ ጨዋ የጨዋ ልጆች ከይቲውበሮች ሁሉ እናንተ ለኔ 1ኛ ናችሁ❤🎉🎉
ወላሂ በጣም ደሰ ይላል እኳን ደሰ አላቹ የኔ እቁወች ደሰታቹህ ደሰታችን ነው እሰኪ ደሰ ያላቹህ አገር ገብተው እደዚህ በመሞሸራቸው ያን ሁሉ ብቸኝነት አልፈው እዚህ ደርሰዋል አልሀምዱሊላህ እኛንም ለዚህ አብቃን🙏🙏🙏
ወይኔ እዚሁ ናዝሬት ሆኜ ሰርጋችሁን ሳልበላ😂እንኳን ደስ አላችሁ ማሂዬ አይቆጭሽም ሰርግና ሞት አንድ ነው እሰይ አለምሽን ወግሽን አየሽ ደስ ይላል ዘመናችሁ የደስታ ይሁን በትዳራችሁ ፍቅር ይንገስ ክፉ አይያችሁ።
ብዙ ጊዜ ሰርግ አይቻለሁ መሀተባቸውን ያወልቃሉ የሠርጋቸዉለት አችግን ትለያለሽ መሂ በጣም ነው እምወዳችሁ
በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ቁጥር ሁለት ላይበት 25 ብር አጥቼ መከራዬ አይቼ በስት መከራ ከሱቅ ዱቤ ሰጡኝ ትዳራቹ ያማረ ይሁን ሂወት ላዱ ሜዳ ላዱ ተራራ ነው ያረብ እኛም ሹፈን አረብ ሀገር ለፍቼ የሰራሁት ቤት አብይ የስራህ ይስጥህ ጎዳና አስወጣኸን እስከመለመን ደረጃ ደረስን ዱአ አርጉልን እስቲ
ማሂና ኪዲ ይክፈሉልሽ ዱቤሽን ባለሱቁ አያሳልፍሽም😂
😂😂😂😂አበበ ሊያገባ ከበበ እዳ ገባ አሉ
አይዞሽ ፈጣሪ ከፈረሰብሽ ቤት በላይ ይሰጥሻል አምላክ ሲበቀል ደስ በሚል ሁኔታ ነው ዋናው ጤና እና በህይወት መኖርሽ ነው --የተመኘሽው ሁሉ ያንቺ ይሆናል ላንቺ እሚጎዳ ካልሆነ--በፈጣሪ ብቻ ታመኝ❤
ሚስኪን አብሽሪ
ኧረ 🙄🙄
ክፍል 3ይሰራልን የምትሉ በላይክ አሳዬ የምላሹን ስሩልን❤😊
መልስ መሆን አለበት ክፍል 3
አወ ምላሺም ይለቀቅልን
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በእዉነት❤❤ በጣም ደሰ ብሎኛል የሰዉ ደስታ ያሰደስተኛል እሥኪ የማዲሞች ቅመሞች ለዚህ ቀን ያድር ሠን በሉ
ዩቱብ ከፍተዉ የመጀመሪያ ቪደወ ከሰሩበት ጀምሬ ነዉ የምከታተላቸዉ እስኪ እንደ እኔ የተከታተላቸዉ የመጀመሪያዉ ቪደወ ምን ነበር
በሰደት ያላችሁ እህቶቸ ሀሳባችን መልቶ በሀገራችን ለዚህ ወግ ያብቃን ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤
አሚን ይርብብብብብ❤
8
8iijkihb
አምንውዴ😢
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ማሂ ኪዲ እንኩአን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሄር እቅፍ ድግፍ አርጎ በጥበቡ ያሳድግላችሁ::🙏🏽❤️👍🏽👏🏽🇪🇹
የእኔ ምርጦች ቁጥር 2ን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ለእናንተ ደስታና ስኬት በጣም ደስ ብሎኛል. አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አንደኛዋ ሚዜሽ ከልብዋ ነዉ የሚትወድሽ ደስታዋ ወደር የለዉም ጨፍራ ዳረችሽ❤❤❤❤ይመቻቹ ኣብራቹ ሽበት የምታወጡ ያድርጋቹ ልጆቻቹም ጨፍራቹ ለመዳር ያብቃቹ
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላልልል ማሂ ዘ ቅዱስ ኢትዮጵያ ዊነት ባዓል ያልወጣ ትንሽ ሴቶች ሚዙች ልብሳቸው እንጅ ቆንጆ ነው እነ ማማማዬ❤❤❤❤
በጣም በጣም ደስስስስስስ የሚል ሠርግ ነበር የእኔ ቆንጆዎች ከነልጆቻችሁ ተባረኩ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ብዙ የወንድም የሴትም ክፉ ጭልፊቶች ስላሉ ትዳራችሁን ቃልኪዳናችሁን ጠብቁ የአብርሃምና የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ። ይትባረክ እንደ አብርሃም የሚለውን መዝሙር መርጬላችኋለሁ
እመቤቴ ማርያም እኛንም በሰው ቤት እድሜያችንን ለጨረስን በወግ በመአረግ ለመዳር ያብቃን የእውነት በጣም የእኛ ነገር እያሳሰበን እያሳዘነኝ እየመጣ ነው
እፍፍፍፍ
እኛ እናገባለን እዴ
@@FatySam እረ ተይ ይሄን ያክል ተስፋ አትቁረጪ ምን ይጎለናል ስደት ልጅነታችንን ጨረሰው እግዚአብሔር ይርዳን
ለሁሉም ጊዜ አለው የትግስት ውጤት ሁሉም በጊዜው መልካም ሆነ እንኳን ደስስስ አላችሁ የኢቫየ የናቲየ እናት አባቶች በጣም ግሩም ነውይመቻችሁ አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤❤
በእውነት ለናንተ ደስታዬ ወደር የለውም መልካም ጋብቻ በፍቅር ላይ ፍቅር ይብዛላችሁ❤
Elelelelele one of the best habasha wedding ever for me ❤❤❤
አቤት ያለማጋነን አማረኛ ሙዚቃ ሲሆን እደት እደሚደምቅ❤❤❤
ማንእደአማረኛ❤❤❤❤
ማርያምን ልክ ነሽኮ የነዛማ ምኑም አይጥም እንደ ፌንጣ መዝለል ብቻ😂
@@ሰላም-ቸ1ጠ😂😂😂
@@ሰላም-ቸ1ጠበጣም እነደሞ ትግረኛም ደሥይላል
በጣም ❤
እኔ ትግራወቲ ነኝ በጣም ነዉ እምወዳቹ ማሂ &ኪድ😘😘😘
በጣም ደስ የሚል ነው መታደል ነው በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ኪዱ ምርጥ ሰዉ አቴሽኑ ሁሉ ማሂ ለይ ነው ፒሎዋን ስይዝ ትክክለኛ ፍቅር አይን ለይ ይነበባል ከጀመራችሁ እስካሁን ድረስ እከታተላችሆለሁ ፍቅራችሁን አይናችሁ ይናገራል እናተን ሳይ ትክክለኛ ፍቅር አለ እላለሁ ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ይሁን
ማሂ እና ቅዱስ እንኳን ደሰ አላችሁ በዉነት የብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ደሞ የበለጠ በቁርባን ብታረጉት የበለጠያምራል በጣም ነወ ደሰ ያለኘ ቅዱስ ስምህም እራሱ ቅዱስ ነወ እንዲያው መጨረሻችሁን ያሳምረወ😮😮😮
ባልና ሚስት ሚዜ ሲሆን ደስ ሲሉ ❤
ሲያምሩሳም አረጋት
ሙሸሩች መልካም ጋብቻ ከሰረጉ በላይ ኢቫናን አለማድነቅ ንፍጉነት ነው በጣም ጨዋ በሰርአት ያደገች እናት አባትዋን ፊለፊት እያየች ምንም ሳታሰቸግር ልክ እንደ እንግዳ በደሰታ አሳለፈች ማርያምን ኢቫዬ እድግ በይ የኔ ቅመም ዳግም ያንቺን ምርቃት እንዲ በሰፊው ያሳየን እላለው የኔ ቅመም
ዋው ታምራላችሁ የጃጥላው ዲኮር ለየት አርጎታል አዳራሹን ምርጫችሁ ተመችቶኛል
ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ማሂ &ኪድ እወዳችሀለሁ❤ህልማቸው አሳኩ ወደ ትዳትር ብዙ መማር እንችላለን ሴቶች ልክ እንደ ማሂ ትግስት ወንዶች ልክ ኪድ ጀግንነትን እንድህ ነው ወንድ ማለት ሁሉም በግዜው ይሆናል ❤❤❤
ማን እንደ ገጠር ሰርግ ሰርግንስ ተዳርነው እኛ የገጠር ልጆች ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ
ሳሀ
ኪድ & ማኺ እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ታምራላችሁ ሁሉ ነገር ደስ ይላል እስከመጨረሻው ፍቅራችሁ እንዳማረበት ያኑራችሁ
ዉድ እ ት ጵ ያ እህት ዎድሞች ለእህታችን ለይላ ኑርሳቦ ድምፂ እንሁ ሙስልም በዱሃ ክርስታ በፃሎት እንርዳት
ፈጣሪ ፈጥኖ ይድረስላት
መልካም ጋብቻ ለእህታችን ሌላ ድምፅና እገዛ እንድርግ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው 🙏🙏🙏🙏
በስልጤ ሙስሊሞች በኦርቶዶክስ አማኞች ተፈናቀሉትስ ለተደበደቡትስ ግፍ የደረሰባቸው ምነው ሙሲሊሞች ድምፅ አልሆናችሁም አሁን ግን ከናተ በላይ ክርሲቲያኖች ናቸው ድምፅ እየሆኑ ያሉት ምክንያቱም በክርስትና ግራህን ለሰጡህ ቀኝህን ስጥ ስለሚል የጌታ ቃል አሁን ኢትዮጵያን እንተበባበር ስትሉ ገርሞኝ ነው ልጅታ ግን ፈጣሪ እዲረዳት እመኛለሁ።
ከሰው ሀገር ገብታችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስታችሁ ይብዛ
መልካም ጋብቻ እኛም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞችዬ
አሜን(3)🙏🙏🙏ህልማ ነው
አሚን ለድዋሽ የኛ ነገር አሰመሰለዉ ቀረበዉ ሰብረዉን ነዉ ሚሄዱ💔👈
አሜን❤❤🎉
አሚን ያረብ🎉
አሚንንንን
ኢትዩጵያውይነትን ያማከለሰርግ ከዘር የፀዳ ጎበዞች 🎉❤
ዋው አሪፍ ነበር ማሂ ግን ሜካፕ በደረሰበት እንዳደርሺ ውበትሽ ተፈጥሮሽ ነው ሜካፕ ያስጠላብሻል
መልካም ጋብቻ❤❤❤ ዬመዳም ቅመሞች እኛንም ሁሉንም አሳልፋ ለዚህ ያብቻን😢😢😢😢😢
ማሂዬ እስቲ ልምድሽን ደግሞ አካፍይን ያስቸገረሽ ነገር ካለ ሜካፕሽ ሊሆን ይችላል ወይ ፀጉርሽ ወይ ቬሎሽ ብቻ ወጪው ብቻ ባጠቃላይ ለሠርጋችሁ ይሄን ባታደርጉ ይሄን ደግሞ ብታደርጉ ብላችሁ ከሠርጋችሁ የተማራችሁትን ነገር አካፍሉን ፕሊስስስ
ሰላም የማይሰማ ቬሎ ባይለበስ ኪዲም ሱሪው አጨናንቆት ይታያል😂
እሰይ እስይ የጥንካሬችሁ ውጤት ነው ማሂ & ኪዲ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 😘❤
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤🎉እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ወግ መአረግ ያብቃን እኔስ ሰርግ ሳይ ማግባት ያምረኛል አርግዘው ሳይ ማርገዝ ያምረኛል ወልደው ሳይ መውለድ ያምረኝና አይቸ ስጨርስ እረሳዋለሁ ቁም ነገር ያለው ወንድ ስሌለ ተስፋ ቆርጫለሁ😢
እንኳን ደስ አላችሁ ከችግር በኃላ ምቾት አለ በእናንተ አይተናል ❤❤❤❤
አይለያቹ ውቦች ልጆቻቹ የወግ ማረግ አብቁ መልካም የጋብቻ ዘመን ያርግላቹ ስታምሩ የናተስ ይለያል ሙሉ ቤተሰባቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሀምና የሰሀራ ያድርግላችሁ አብራችሁ አርጁ ጃጁ ውለዱክበዱ የነ ኢቫናን የናታንን የልጂ ልጂ ያሳያችሁ❤❤
ደስ ሲል በዘመድ አዝማድ ታጂቦ ደስታን ማየት
እኔንየገረመኝ የሚዜወቹ መመሣሠልወዶቹ እሡኑ የመሠሉሸጋሤቶቹ እሦንየመሠሉ ቆጆ አጀብ አያሥብልም ሠወችየ
ወንዶቹ ሁላቸውም ቆንጆ ናቸው
ማሂየ በጣም ነዉ እምወዳችሁ እንኳን ለዚች በጉጉት ለምጠብቂአት ቀን ፈጣሪ በሰላም አዴረሰሽ ኪድየ በጣም ነዉ እማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አስተዋይ ባል እንድሰጠኝ ምኞቴ ነዉ😢❤🙏
ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃቹ🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን
በጣም ምርጥ የዘመኔ ካፖሎች እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ውጣ ውረድ እዚህ መድረስ ቀላል መታዴል አይዴለም 🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች ስታምሩ ውበት ከስርአት ያደላችሁ ❤❤❤❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ የማቶሳላን እድሜ ያዳላችሁ❤❤❤
የሙዚቃው ፓርት ላይ አጀቴን በላችሁኝ የኔ ምርጦች ፍቅርን ትግስትን ከናተ በደብ ተመረናል ኪድ ደሞ ለማሂ የጋበዝካት ሙዚቃ ይገባታል🎉
አቤት:የሴትሚዜዎች:ልብሳችሁ:ምንአይን:አየላችሁግን:ብቻእብደትዘመን:ሙሺሮች:ውቦችአይገልፃችሁም:ዋውዋውዋው❤❤🎉
ወጣት ጀግና ጥንዶች ሙቸ ነው እምወዳችሁ እንኳን ለዝህ ለተከበረ ቀን በሰላም አደረሳችሁ
መልካም ጋብቻ ማሂ እና ኪድ 🎉🎉🎉🎉ሁላችንም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን🤲🤲🤲
ማሂዬኪዱ እንኳን ደስ አላችሁ እመአምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ኑሮአችሁን ሁሉ ትሙላላችሁ ለ50ኛ የጋብቻ በአላችሁ በሰላም በጤና ለማክበር ያብቃችሁ በጣም ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል
❤❤❤በጣም ደስ የሚል ስርግ ነው የቀር ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ልጅቻችሁን ይባርክላችሁ❤
በስምአብ ይለያል የምር ያብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ🥰🌺♥️🌹
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤ ስታምሩ ክብርልኝ
እንኳን ደስአላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ጠንካሮች ናችሁ ማሂዬ ይገባሻል የትግስት ውጤቱን ነው ያሳየሽኝ
በጣም ደስ ይላል ወናቁምነገሩ ብር ብቻ ይኑረቹ/መልካም ጋብቻ ብለናል
የኔ ተወዳጆች ማሂ እና ኪድ በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤እኛም ለእናንተ ደስ ብሎናል በሰላም በጤና በስኬት እረዥም እድሜ ያኑራቹ ❤
እስከርጅና ያርገው ፍቅራችሁን ቤታቹ በስላም በበርከት ይሙላ የወለዳችውት እድግ ይበሉ❤❤❤❤
ድጋሚ መሞሸር አማረኝ አቤት ሰርግ እኮ ደስ ይላል ተመስገን እንኳን ለዚ አበቃቹ ውቦች
እንኳን ደስ አላችሁ : ዋው ደስ የሚል ሰርግ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ተባረኩ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊ እነቱን የጠበቀ አንደኛ ሰርግ የምር
Beautiful wedding ❤ typical big fat habesha wedding🎉 loved the crowd የቀረ የሰፈር፣ ዘመድ ሰው የለም፣ the decoration, the songs...መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ
ደስ የሚል ስርአት ያለው ኢትዮጵያዊ ሰርግ ዋው አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👍👍👍
የሚገርመው ነገር ሙዚቃ አመራረጥ አንደኛ ነው የሁሉም ብሄር ነው ኢትዮጵያዊ ሰርግ ማለት ይህ ነው ትዳራችሁ ይስመር❤❤❤
congradulation , Betam new mwdachu hulunm Vidio eketatelalhu. keenante lig sem enem ligen Evana biyatalehu betam new miwdachihu. From Australia.
የቤተሰብ አለባበስ የእናተ እስከ ሚዜ አለባበስ በቃ ምን ልበል የሚገርም ሰርግ ❤
እረ የነሱ ምኑ ነዉ እሚምረዉ🤔
እሯቁታቸውን አይዴሉ ሴቶች🤔
@@user-ij3hp5xd8mዝም አትያትም
ማሂ የገባችበት ቪሎ አልተመቸኝም
የሴት ሚዜ በጣም ይደብራል
እንካን ደስ አላችሁ በድጋሚ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልጆቻቸውን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግላችሁ በጣም ያማረ የደመቀ ሰርግ ነው ሀገራችንን ሰላሞን እግዚአብሔር ይመልስልን🙏🙏🙏
የመልሱን ፕሮግራም ደሞ እንጠብቃለን
❤❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ጭምር ጭምር ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ባርኮ ያሳድግላችሁ
ቀሪ ዘመናችሁ የፍቅር የደስታ. ያድናት ያርግላችሁ ያርግልን ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ጨምር ጨምር ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ባርኮ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
ሀገራችሁ መጥታችሁ ለዚህ ለደመቀ ሰርግ ስላበቃችሁ❤❤❤ክብርን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ❤❤❤❤❤
የሙሽሪት ፈገግታ ሁሉንም አድምቆታል❤❤❤❤❤መልካም ሁወት❤❤❤
ሀገራችን ተቀይሯል ምናለ ሰላሙን ቢመልስልን እኛ ከስደት ብንመለስ አይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ደስ ይላል እኮን ደስአላችሁ ወዶቸ እኛንም የመዳም ቅመሞች ላገራችን ያብቃን
ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
ይህን ሰርግ በዜህመልኮው አልጠበቅውትም ዋው ያሰድምማል በጣም ዋው ነሂይ ኬድ እኮንድሰ አላችው🎉🎉🎉🎉
ውዶችየ ሑሉም በሐገር ያምራል ሞትም ሠርግም በሐገር ውለዱ ክበዱ በፍቅር ያኑራችሑ
ያምር ነበር የሀገር ሰላም ቢኖር ከሀገራቸው ከቦታ ቦታ እየተፈናቀሉ እረሀብ ስቃይ የሚያስተናግዱ ቤተሰቦቻችን ህዝቦቻችንስ ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን ሰላሟን መልሳት
ፍቅር እስከ ጥግ ያድሪግላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ የሌሎች ተምሳሌት ምትሆኖ ናችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤
wellahe yabede serg nw mahe ena kid enkwan dess yalachuh betam nw yemetamerut❤❤❤❤❤❤
ማርያምን አንደኛ ሰርግ ዋው ❤👍 እንኳን ደስ ያላቹ🥰

ዉድ እ ት ጵ ያ እህት ዎድሞች ለእህታችን ለይላ ኑርሳቦ ድምፂ እንሁ
ሙስልም በዱሃ ክርስታ በፃሎት እንርዳት
ፈጣሪ ፈጥኖ ይድረስላት
መልካም ጋብቻ ለእህታችን ሌላ ድምፅና እገዛ እንድርግ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው 🙏🙏🙏🙏
በስልጤ ሙስሊሞች በኦርቶዶክስ አማኞች ተፈናቀሉትስ ለተደበደቡትስ ግፍ የደረሰባቸው ምነው ሙሲሊሞች ድምፅ አልሆናችሁም አሁን ግን ከናተ በላይ ክርሲቲያኖች ናቸው ድምፅ እየሆኑ ያሉት ምክንያቱም በክርስትና ግራህን ለሰጡህ ቀኝህን ስጥ ስለሚል የጌታ ቃል አሁን ኢትዮጵያን እንተበባበር ስትሉ ገርሞኝ ነው ልጅታ ግን ፈጣሪ እዲረዳት እመኛለሁ።
ከሰው ሀገር ገብታችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስታችሁ ይብዛ
መልካም ጋብቻ እኛም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞችዬ
አሜን(3)🙏🙏🙏ህልማ ነው
አሚን ለድዋሽ የኛ ነገር አሰመሰለዉ ቀረበዉ ሰብረዉን ነዉ ሚሄዱ💔👈
አሜን❤❤🎉
አሚን ያረብ🎉
አሚንንንን
ኢትዩጵያውይነትን ያማከለሰርግ ከዘር የፀዳ ጎበዞች 🎉❤
ዋው አሪፍ ነበር ማሂ ግን ሜካፕ በደረሰበት እንዳደርሺ ውበትሽ ተፈጥሮሽ ነው ሜካፕ ያስጠላብሻል
መልካም ጋብቻ❤❤❤ ዬመዳም ቅመሞች እኛንም ሁሉንም አሳልፋ ለዚህ ያብቻን😢😢😢😢😢
ማሂዬ እስቲ ልምድሽን ደግሞ አካፍይን ያስቸገረሽ ነገር ካለ ሜካፕሽ ሊሆን ይችላል ወይ ፀጉርሽ ወይ ቬሎሽ ብቻ ወጪው ብቻ ባጠቃላይ ለሠርጋችሁ ይሄን ባታደርጉ ይሄን ደግሞ ብታደርጉ ብላችሁ ከሠርጋችሁ የተማራችሁትን ነገር አካፍሉን ፕሊስስስ
ሰላም የማይሰማ ቬሎ ባይለበስ ኪዲም ሱሪው አጨናንቆት ይታያል😂
እሰይ እስይ የጥንካሬችሁ ውጤት ነው ማሂ & ኪዲ የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 😘❤
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤🎉እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ወግ መአረግ ያብቃን እኔስ ሰርግ ሳይ ማግባት ያምረኛል አርግዘው ሳይ ማርገዝ ያምረኛል ወልደው ሳይ መውለድ ያምረኝና አይቸ ስጨርስ እረሳዋለሁ ቁም ነገር ያለው ወንድ ስሌለ ተስፋ ቆርጫለሁ😢
እንኳን ደስ አላችሁ ከችግር በኃላ ምቾት አለ በእናንተ አይተናል ❤❤❤❤
አይለያቹ ውቦች ልጆቻቹ የወግ ማረግ አብቁ መልካም የጋብቻ ዘመን ያርግላቹ ስታምሩ የናተስ ይለያል ሙሉ ቤተሰባቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሀምና የሰሀራ ያድርግላችሁ አብራችሁ አርጁ ጃጁ ውለዱክበዱ የነ ኢቫናን የናታንን የልጂ ልጂ ያሳያችሁ❤❤
ደስ ሲል በዘመድ አዝማድ ታጂቦ ደስታን ማየት
እኔንየገረመኝ የሚዜወቹ መመሣሠል
ወዶቹ እሡኑ የመሠሉሸጋ
ሤቶቹ እሦንየመሠሉ ቆጆ አጀብ አያሥብልም ሠወችየ
ወንዶቹ ሁላቸውም ቆንጆ ናቸው
ማሂየ በጣም ነዉ እምወዳችሁ እንኳን ለዚች በጉጉት ለምጠብቂአት ቀን ፈጣሪ በሰላም አዴረሰሽ ኪድየ በጣም ነዉ እማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አስተዋይ ባል እንድሰጠኝ ምኞቴ ነዉ😢❤🙏
ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃቹ🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
በጣም ምርጥ የዘመኔ ካፖሎች እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ውጣ ውረድ እዚህ መድረስ ቀላል መታዴል አይዴለም 🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶች ስታምሩ ውበት ከስርአት ያደላችሁ ❤❤❤❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ የማቶሳላን እድሜ ያዳላችሁ❤❤❤
የሙዚቃው ፓርት ላይ አጀቴን በላችሁኝ የኔ ምርጦች ፍቅርን ትግስትን ከናተ በደብ ተመረናል ኪድ ደሞ ለማሂ የጋበዝካት ሙዚቃ ይገባታል🎉
አቤት:የሴትሚዜዎች:ልብሳችሁ:ምንአይን:አየላችሁግን:ብቻእብደትዘመን:ሙሺሮች:ውቦችአይገልፃችሁም:ዋውዋውዋው❤❤🎉
ወጣት ጀግና ጥንዶች ሙቸ ነው እምወዳችሁ እንኳን ለዝህ ለተከበረ ቀን በሰላም አደረሳችሁ
መልካም ጋብቻ ማሂ እና ኪድ 🎉🎉🎉🎉ሁላችንም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን🤲🤲🤲
ማሂዬኪዱ እንኳን ደስ አላችሁ እመአምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ኑሮአችሁን ሁሉ ትሙላላችሁ ለ50ኛ የጋብቻ በአላችሁ በሰላም በጤና ለማክበር ያብቃችሁ በጣም ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል
❤❤❤በጣም ደስ የሚል ስርግ ነው የቀር ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ልጅቻችሁን ይባርክላችሁ❤
በስምአብ ይለያል የምር ያብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ🥰🌺♥️🌹
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤ ስታምሩ ክብርልኝ
እንኳን ደስአላችሁ በጣም ነው የምታምሩት ጠንካሮች ናችሁ ማሂዬ ይገባሻል የትግስት ውጤቱን ነው ያሳየሽኝ
በጣም ደስ ይላል ወናቁምነገሩ ብር ብቻ ይኑረቹ/መልካም ጋብቻ ብለናል
የኔ ተወዳጆች ማሂ እና ኪድ በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤እኛም ለእናንተ ደስ ብሎናል በሰላም በጤና በስኬት እረዥም እድሜ ያኑራቹ ❤
እስከርጅና ያርገው
ፍቅራችሁን
ቤታቹ በስላም በበርከት ይሙላ
የወለዳችውት እድግ ይበሉ
❤❤❤❤
ድጋሚ መሞሸር አማረኝ አቤት ሰርግ እኮ ደስ ይላል ተመስገን እንኳን ለዚ አበቃቹ ውቦች
እንኳን ደስ አላችሁ : ዋው ደስ የሚል ሰርግ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ተባረኩ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊ እነቱን የጠበቀ አንደኛ ሰርግ የምር
Beautiful wedding ❤ typical big fat habesha wedding🎉 loved the crowd የቀረ የሰፈር፣ ዘመድ ሰው የለም፣ the decoration, the songs...
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።