Ethiopia : የገመዶ መታሰርና አሳዛኙ መጨረሻ ገመዶ ጨርቁን ጣለ | gemedo dedefo | derartu tulu | ethiopian olympics

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Ethiopia : የገመዶ መታሰርና አሳዛኙ መጨረሻ ገመዶ ጨርቁን ጣለ | gemedo dedefo | derartu tulu | ethiopian olympics
    #ethioforum #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #abiyahmed #fetadaily #ethioforumኢትዮፎረም #abelberhanu #athletics #ethiopianzena #ethiopia #abiyahmed

ความคิดเห็น • 120

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala 24 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ገመዶ እና ብእር ከጁ የተለየችዉ ጡረተኛዉ ሰዉ።።።። ገመዶን ሳስብ እግር ጭንቅላት መሆን አይችልም የአንድ 10 አመታቷ ንግግርና ምላሽ ትታወሰኛለች።።። ወይ ገመዶ ምነዉ ልቃለሁ ብለዉ በጅኩ ቀለሉ እንዲሁ ከሀገር ይልቅ የግል ጥቅሞን አስቀደሙ ሲቀጥል በዝህ ልክ የተከበሩ የሀገርን ርዕሰ ብሄርንና ባንድራዋንም በዝህ ልክ ረግጠዉ ለመዉረድ ያስቻሎትን ማንነቶን በስር ቤት ሁነዉ በጅኩ ይፀፀቱ በዚህ ልክ ለገፋት ሀገርንና ለሰንደቃዋ የይቅርታ እንባ ያንብላት ያኔ ስተቶ ይገባዎታል።።። አባቶቻችን በመስዋዕትነት ያስረከቡን ሰንደቃዋንም ያላስደፈሩብን ሀገር ልድገምልህ ??? አተ በጅኩ ደፈርካት ሰንደቅ አላማዋንም ለመናቅ በቃህ ደደፍ ፈር ሳያሲዙ ነዉ ያሳደጉህ አተ ማፈሪያ ነህ እሺ 😊😊😊😊።።።።

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 26 วันที่ผ่านมา +8

    መቶ ሚሊዮን እራብተኛ ባለበት አገር ሁለት ሚሊዮን አሶት ነው ኧረ ግፍ ነው

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 26 วันที่ผ่านมา +9

    Gamado main problem is: he is Luck of knowledge and skills and education. Knowledge _ Means it is not just graduated from University OR Harvard University but it is thinking deeply, doing the wright things, thinking for others than for yourself and respect others people.

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 26 วันที่ผ่านมา

      its true he is luck of knowledge

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey 25 วันที่ผ่านมา +2

    ገመዶ ደደፎ በእውነት በራሱ ልጆች የሚቀና ምቀኛ የሆነ ባሥተማራቸው ልጆችሳይቀር የሚቀና ሙሉ በሙሉ ዲብሎስ የሠፈርበት ጭቃ ፊትሆነ የባለጌ ባለጌ አሠልጣኝ አትሌቶች ለፍተው ላባቸው ጠብ አርገው ላመጡት ቅናት ምንም የሀገር ስሜት የሌለው ጭቃ ይህን አስሮ መግርፍ ነበር ኡኡኡኡ

    • @AhadumetalworkIngeenering
      @AhadumetalworkIngeenering 21 วันที่ผ่านมา

      ውሸታም ቢቀናማ እንደዚ ጀግና አያፈራም ነበር፡፡

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 25 วันที่ผ่านมา +4

    ባለ ጊዜ መሆን ይሄን ያመጣል

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 26 วันที่ผ่านมา +3

    የስፓርት አስተማሪ ነው እንጂ መቼም የሌላ ትምህርት መምህር ሊሆን አይችልም።

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሁለት ሚሊዮን ብር ስድብ ነው ያለው
    በየትኛው ቋንቋ ነው ስጦታ ስድብ የሆነው?
    ፕሬዝዳንቷን ሰደብሽኝ የለው
    ሁለት ሚሊዮን ብር እንካ ማለት ስድብ መሆኑን
    ህግ ያውቀዋል ወይ?

  • @mogesbezabih1757
    @mogesbezabih1757 24 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲህም አይነት አስተሳሰብ ያላቸው በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን ሀገራችን አፍርታለች።

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y 26 วันที่ผ่านมา +17

    ገመዶ ደደፎ በእውነት በራሱ ልጆች የሚቀና ምቀኛ የሆነ ባስተማራቸው ልጆች ሳይቀር የሚቀና ሙሉ በሙሉ አጋንንት የሰፈረበት ጭቃ ፊት የሆነ የባለጌዎች ሁሉ ባለጌ ሰው ነው .።

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 26 วันที่ผ่านมา

      ይገርማል ከየት ይሆን የበቀለው?

    • @endrisbeshir9611
      @endrisbeshir9611 26 วันที่ผ่านมา

      ያንድ ግለሠብ ቅሬታውን መግለፅ ይኸንን ያህል አረፋ ያስደፍቃል?!
      ቤተመንግሥታቸውንስ ግን ምን ነካው?!
      ይህ ሠውኮ መንግሥት ይቀየር
      ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለፍርድ ይቅረቡ
      የፖለተካ እሥረኞች ይፈቱ
      የኑሮ ውድነቱ ይቀንስ
      ሕግ ይከበር
      ሙሥና ይወገድ
      በሠላም ወጥተን እንግባ
      ሉዓላዊነታችን ይጠበቅ
      ምክር ቤቱ ይበተን
      መንግሥታዊ ጦርነት ይቁም
      የሽግግር መንግሥት ይቋቋም
      የኢኮኖሚ ማሻሻያው ይሰረዝ...አላለም ታዲያ ከቅጥር ማሕበራዊ ሚዲያ ዘብ (የሚዲያ ቀይ ቦኔት) እስከ አሽቄ ሆድአደር ጋዜጠኛ አንድ ለሀገሩ የደከመና ውጤት ያመጣ አሠልጣኝን አስገድዶ (ሽጉጥ ደግኖ ባይታይም) በፓሪስ ኦሎምፒክ ውጤት እንዳናገኝ ባደረጉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሃላፊዎችና ተጠያቂ መሆን አለባቸው ተብለለው የሚታሰቡ ግለሠቦች ፊት ይቅርታ ማስጠየቅ (የተለመደ የኢህአዴግ መንፈስ) ቤተመንግስታቸው በአንድ ዜጋ የሚንገዳገድና የሚሸበር ከሆነ የህዝብ ብሶት ገንፍሎ ቤተመንግሥታቸው ጎራ ያለዕለት ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ አስቡት። በርግጥ ከተማንም ሀገርንም ከበባ (seize) ማድረግ ይሞከር ይሆናል። የሠውን አእምሮ ግን በርግጠኝነት አይቻልም።

    • @HY-kz6vd
      @HY-kz6vd 25 วันที่ผ่านมา

      😮😮😮

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x 25 วันที่ผ่านมา +3

    ይህን ስውዬ ከእስፓርት አለም ውስጥ ማስወገድ ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 26 วันที่ผ่านมา +5

    አይ ገመዶ አተርፍ ባይ አጉዳይ ሆነ የእውቀት እጥረት ነው

  • @tamrtabebe5561
    @tamrtabebe5561 26 วันที่ผ่านมา +3

    ብልጥ ልጅ የሠጡትን እየበላ ያለቅሳል አሉ።ገመዶ ደደፎ ሣይሆን ገመዶ ደደቡ ቢባል የንሥበታል? ።የመምህርነትን ሙያ ያጎደፈ ልሙጥ መሀይም ።መምህር አሥቦ አገናዝቦ ይናገራል ።ካቲካላ ጠጥቶ ነው እንዴ የመጣው ?የሀገሪቱ ኘሬዜዳንት መኖራቸውን አላየም ?ጋጠወጥ ማንነቱን ያላወቀ የሠው ቀላል ለተናገረው እኔ አፈርኩ ።

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 26 วันที่ผ่านมา +3

    ለካ ከዚህ በፌትም በሽልማት ተንበሽብሾ ነው እንዲህ የጠገበው! አሜሪካ እና ኬንያ በፓሪስ ኦሊምፒክ ከእኛ የተሻለ ውጤት ይዘው ሄደው ውጤት ያመጡትን አትሌቶችን ሲሸልሙ አሰልጣኞችን ምንም እንዳልሸለሙ አልሰማም ይህ ሰገጤ?

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 24 วันที่ผ่านมา

    .ከአትሌቶቹ ስኬት ጋር የተገናኘ የክፍያ ስምምነት ካለ ጥያቄው ትክክል ይሆናል።

  • @tikmudubale269
    @tikmudubale269 24 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉመዶ ደደቡ !

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 26 วันที่ผ่านมา +1

    መታሰር የሚገባቸውን ትተው የደከመበትን ለእውነትና ለነፃነቱ የእሱና የሌሎችንም በደሎች በአደባባይ ሐቅ በማጋለጡ ጽንፈኞች ሲረባረቡበት ከማየት በላይ ምን ይታያል? ይቅርታ የማያውቅ አሕዛብ የበዛባት የፈሪሳዊያን ፈረሶች መጋለባ አገር፣

  • @AlemayehuDefence
    @AlemayehuDefence 26 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ አይነት አሳልጠ የሀገር ፍቅር የሌላ ው ቅለታም አሳልጣኝ ነው ። ከአሳልጥነት መወገድ አለበት

  • @user-fb4rs2tj2d
    @user-fb4rs2tj2d 24 วันที่ผ่านมา

    ገመዶ የገንዘብ እንጅ የአገር ፍቅር የለውም። ከአትሌት እኩልመሸለም ከፈለግህ እስቲ እሩጥ

  • @user-wk2dg1ds5x
    @user-wk2dg1ds5x 26 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት መክፉል አለባት 😊

  • @memenrgitu214
    @memenrgitu214 26 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተር አሸብር ማለት ዝቃጭ የታሪክ አተላ ነው

  • @geletagebisasinsinnii7615
    @geletagebisasinsinnii7615 24 วันที่ผ่านมา

    Anxhi deddeb inde gazetegna yaregishal...
    Gemedo ina gemmeddo yematileyyi

  • @Sentedla
    @Sentedla 23 วันที่ผ่านมา

    አረ ይሄ የሠው ምቀኛ ሠው በለፋው አይኑ ደም የሚመስል.አህያ .እድሜህ ይጠር.ገመድ አፉ .የጋለ ጥርቅም ሁላ ኦሎንፒኩን አግምታችሁ መጣችሁ.አንጂ ምንም አልሠራችሁም...

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 24 วันที่ผ่านมา

    የገመዶ ታሪክ በአጭሩ ... ሰላም በሉልኝ::

  • @HabteFitamo
    @HabteFitamo 25 วันที่ผ่านมา +1

    ደፋር ሆዳም አሰልጣኝ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 25 วันที่ผ่านมา +1

    ገመዶ ደደፎ ለነገሩ ኮተታሞች መክረውህ ነው ሸቤ አስገቡህ እዛው ተገመድ

  • @brhanuasmelash
    @brhanuasmelash 23 วันที่ผ่านมา

    እውነቱ ነው

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z 24 วันที่ผ่านมา

    ታይቶ ተሰምቶ ለጆሮ ለሜሰማው ጭው ያደርጋል ገመዶ ደደፎ ስግብግብ ጭንቅላቱ ማሰቡ ያጠራጥራል ከራጭ እኩል ለዛውም ነጭ ላቡን ጠብ አርጎ ካመጣ አትሌት ጋር ልከፈል ለምን ገብቶ አይምክርም እንደ ወሬ የሚቀና ከሆነ ይህ ሰው ለምዶ ነው

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 25 วันที่ผ่านมา

    አይ. ደደፎ❤

  • @birukshiferaw4917
    @birukshiferaw4917 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማነሽ ጋዜጠኛ አንቺስ የማይገናኙ ነገሮችን በግድ እያጣፈርሽ መሆንሽን አስተዉለሻል? አሰልጣኙ መብቱን የጠየቀበት መንገድ ችግር ቢኖርበትም የጠየቀው ሀቁን ነው - ላቡን-መቅኔዉን ያፈሰሰበትን: : አሰልጣኙ ቁጭብሎ ጫቱን እየቃመና አረቄዉን እየጠጣ የልፋተኞችን ፍሬ ሲያሰላ የሚውል ሕልመኛ ሳይሇን የተግባር ሰው ነው ።
    አሰልጣኙን የምትወቅሱት ደግሞ ፥ ልብ ካላችሁ የለፋችሁበትን ሀብትሲሻቸው ግብር እና ያገልግሎት ዋጋ እየጨመሩ ፥ ንብረታችሁን ላያችሁ ላይ አፍርሰው የሚቸበችቡትን ደም መጣጮች አትሟኅገቱም?

    • @GetachewFisiha-e4s
      @GetachewFisiha-e4s 25 วันที่ผ่านมา

      አንተም ዘመዱ ነህ አገር ሻጭ

  • @terefetafesse3943
    @terefetafesse3943 25 วันที่ผ่านมา

    ገመዶ ወይ ገመዶ ገመዶ

  • @negestqueen
    @negestqueen 26 วันที่ผ่านมา +2

    ይቺ ጋዜጠኛ በጣም ትደብራለች!

  • @user-cc3pb3qh9q
    @user-cc3pb3qh9q 25 วันที่ผ่านมา

    መሳቂያ በአባትህ ስም ታነቅና ሙት።

  • @tigeadam1992
    @tigeadam1992 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቀራረብሽ ያስጠላ አብረሽ ነበርሽ ጨርቁን ሲጥል ቦርቃቃ

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 25 วันที่ผ่านมา

    Awon ewentun new dadaboch Nachow ya ethiopia dadaboch gazexanyoch

  • @user-yj4rw7si4p
    @user-yj4rw7si4p 24 วันที่ผ่านมา

    እኩል ሊከፈለው አይገባውም ምክንያቱም መምህር ያስተምሪል ሁሉም ተማሪዎች አንደኛ አይወጡም አቅጣጫውን ተቀብሎ ለፍቶ ጥሩውጤት ያመጣው ይሸለማል አትሌቱም እንደዚያው ነው

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 25 วันที่ผ่านมา

    ወይ የሰው ልጅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @NbarNb-ob2zr
    @NbarNb-ob2zr 26 วันที่ผ่านมา

    Zembelu Gemdo Lke Nw Ewntun Bmulu Lebe Mnageru Ayswengelwem

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 25 วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ ያስተማረው ተማሪ ዶክተር ወይም ፓይለት ቢሆኑ እኔም ልሁን ባይ ነው

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 24 วันที่ผ่านมา

    ይኸ ባጠቃላይ የቅናት መንፈስ የሚጫወትበትነው። ደነዝ

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 26 วันที่ผ่านมา

    ልማደኛ ነው ሁል ግዜ ነው በ calculation ነው እያሰላ የሚጠይቀው መጀመርያ ነው ጥፋት የተሰራው ( አዱሬን ፎን ፋተ ፋተ ነውርነው ነውርነው ጀቴ ) የደረገው አድርጎ ይቅርታ

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 24 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን እሄ ሁሉ ወሬ አጀንዳ ማስቀየሪያ የተሰራ ድራማ ነዉ ሚመስለኝ እነስዮምም እጂግ ቢዚ ሆነዉበታል ዉስጡን ለቄስ

  • @user-bl7dh5qq6i
    @user-bl7dh5qq6i 26 วันที่ผ่านมา

    Gemodo is gemedo

  • @abay3517
    @abay3517 26 วันที่ผ่านมา

    ገመዳ ገዳዳ ባህሪ ባዶ አላዋቂነቱን በአደባባይ ያወጀ ቀሽም ስድ ነው

  • @gizachewgemechu1993
    @gizachewgemechu1993 26 วันที่ผ่านมา

    Lek new sew belefaw meten magnet alebet .anchi gin tera were new yemetaweriw. Ena tegedel leteyi new anchor were attached

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 26 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ አሸብር ይከፈለኝ ብል ይሻለዉ ነበር የማይነካ ነክቶ መታሰሩ ከፖለትካ ነፃ ሆኖ ወጥ በመርገጡ ነዉ እንጂ ሰዉየዉ ምንም የማያዉቅ የገንዘብ ሱስ የተጠናወተዉ ስለሆነ ተመክሮ ብመለስ
    ማሰር ልያስተምረዉ አይችልም አንገቱን ማቅናት የቻለዉ የሚመካን ተማምኖ ነዉ

    • @endrisbeshir9611
      @endrisbeshir9611 26 วันที่ผ่านมา

      ያንድ ግለሠብ ቅሬታውን መግለፅ ይኸንን ያህል አረፋ ያስደፍቃል?!
      ቤተመንግሥታቸውንስ ግን ምን ነካው?!
      ይህ ሠውኮ መንግሥት ይቀየር
      ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለፍርድ ይቅረቡ
      የፖለተካ እሥረኞች ይፈቱ
      የኑሮ ውድነቱ ይቀንስ
      ሕግ ይከበር
      ሙሥና ይወገድ
      በሠላም ወጥተን እንግባ
      ሉዓላዊነታችን ይጠበቅ
      ምክር ቤቱ ይበተን
      መንግሥታዊ ጦርነት ይቁም
      የሽግግር መንግሥት ይቋቋም
      የኢኮኖሚ ማሻሻያው ይሰረዝ...አላለም ታዲያ ከቅጥር ማሕበራዊ ሚዲያ ዘብ (የሚዲያ ቀይ ቦኔት) እስከ አሽቄ ሆድአደር ጋዜጠኛ አንድ ለሀገሩ የደከመና ውጤት ያመጣ አሠልጣኝን አስገድዶ (ሽጉጥ ደግኖ ባይታይም) በፓሪስ ኦሎምፒክ ውጤት እንዳናገኝ ባደረጉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሃላፊዎችና ተጠያቂ መሆን አለባቸው ተብለለው የሚታሰቡ ግለሠቦች ፊት ይቅርታ ማስጠየቅ (የተለመደ የኢህአዴግ መንፈስ) ቤተመንግስታቸው በአንድ ዜጋ የሚንገዳገድና የሚሸበር ከሆነ የህዝብ ብሶት ገንፍሎ ቤተመንግሥታቸው ጎራ ያለዕለት ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ አስቡት። በርግጥ ከተማንም ሀገርንም ከበባ (seize) ማድረግ ይሞከር ይሆናል። የሠውን አእምሮ ግን በርግጠኝነት አይቻልም።

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 24 วันที่ผ่านมา

    የምን መምህር ነበር?

  • @tihitnalegesse1652
    @tihitnalegesse1652 26 วันที่ผ่านมา

    Ere gazetegna they
    Anchim eyesatesh new
    Mebet meteyekbnewurem wenjelem ayedlem
    Anchim temama amelekaket alesh wey telacha alebesh

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n 24 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ሃሳብሽ ለራስሽ አርጊው፡፡

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 26 วันที่ผ่านมา

    Yalselettettene new keaselttagnnetebarer alebez
    Siriatv kelelew minim ayttqim

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 26 วันที่ผ่านมา +3

    ይሔ ምቀኛ ነው ለመሀይም ሰው ዕውቅና አይገባውም ገመዶ ራሱን የማያውቅ ማስተዋል የጎደለው ስው ስለሆነ ከእንግዲህ ውዲህ ለዚህ እምስት ብር ሽልማት እይገባውም ይሔ እፈ ጮሌ በእፉ መክበር የሚፈልግ ነው እንዲያውም እስር ቤት ማቆየት ይገባ ነበር ይህ ሰው ክትትል ቢደረግበት ባለማወቅ ወንጀል ከመፈፀም ወደ ሁዋላ እይልም

    • @endrisbeshir9611
      @endrisbeshir9611 26 วันที่ผ่านมา

      ያንድ ግለሠብ ቅሬታውን መግለፅ ይኸንን ያህል አረፋ ያስደፍቃል?!
      ቤተመንግሥታቸውንስ ግን ምን ነካው?!
      ይህ ሠውኮ መንግሥት ይቀየር
      ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለፍርድ ይቅረቡ
      የፖለተካ እሥረኞች ይፈቱ
      የኑሮ ውድነቱ ይቀንስ
      ሕግ ይከበር
      ሙሥና ይወገድ
      በሠላም ወጥተን እንግባ
      ሉዓላዊነታችን ይጠበቅ
      ምክር ቤቱ ይበተን
      መንግሥታዊ ጦርነት ይቁም
      የሽግግር መንግሥት ይቋቋም
      የኢኮኖሚ ማሻሻያው ይሰረዝ...አላለም ታዲያ ከቅጥር ማሕበራዊ ሚዲያ ዘብ (የሚዲያ ቀይ ቦኔት) እስከ አሽቄ ሆድአደር ጋዜጠኛ አንድ ለሀገሩ የደከመና ውጤት ያመጣ አሠልጣኝን አስገድዶ (ሽጉጥ ደግኖ ባይታይም) በፓሪስ ኦሎምፒክ ውጤት እንዳናገኝ ባደረጉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሃላፊዎችና ተጠያቂ መሆን አለባቸው ተብለለው የሚታሰቡ ግለሠቦች ፊት ይቅርታ ማስጠየቅ (የተለመደ የኢህአዴግ መንፈስ) ቤተመንግስታቸው በአንድ ዜጋ የሚንገዳገድና የሚሸበር ከሆነ የህዝብ ብሶት ገንፍሎ ቤተመንግሥታቸው ጎራ ያለዕለት ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ አስቡት። በርግጥ ከተማንም ሀገርንም ከበባ (seize) ማድረግ ይሞከር ይሆናል። የሠውን አእምሮ ግን በርግጠኝነት አይቻልም።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 25 วันที่ผ่านมา

    የለመደ ጦጣ ነዋ

  • @abdulfetayemane5833
    @abdulfetayemane5833 13 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ 2m ለኔ በሰጣቹኝ በአመቱ 20 m አደርገው ነበር

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 24 วันที่ผ่านมา

    ወራዳ ነው ሀገሬን አዋርዳል ድፍን መሀይም ነው መታሠር አይደለም ሌላም ይገባዋል ቆሻሻ ነው።

  • @MuluWesenu-mc8mk
    @MuluWesenu-mc8mk 26 วันที่ผ่านมา +1

    Egzo Marn krstose lbe ystwe mkina brkenwe ende lmne ayrotme kflge sgbbgbnte nwe btame nwre nwe etiopannwe ywrdew

    • @AbeKostre
      @AbeKostre 26 วันที่ผ่านมา

      Lerasu giragebtot new yasazimal .
      .

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 24 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ድፍን ምን ያሰለጥናል ወራዳ ነው።

  • @AbushWanjii
    @AbushWanjii 19 วันที่ผ่านมา

    አረ ተይ በዚህ ልክ አይደለም የገለፀበት ቦታው አይደለም ግን አንቺ ቀባብተሽ በገለፅሽው መልኩ አይደለም እና ለምን አላዳመጥሽውም 6:19

  • @gadisademissie4790
    @gadisademissie4790 24 วันที่ผ่านมา

    አረ ስሙን አተካክዪዉ ምን አይነት ጀዝባ ነሽ?

  • @user-ve3pg4cn9c
    @user-ve3pg4cn9c 24 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር ለይ 200ሺ አይደለም

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 25 วันที่ผ่านมา

    Demsesh yemesema aydelem yerebeshale

  • @moof-academy
    @moof-academy 25 วันที่ผ่านมา

    If necessary, pay him.

  • @user-eu7yc1dg8o
    @user-eu7yc1dg8o 26 วันที่ผ่านมา

    ስለማታቅዉ ምነዛር እባክሽ አታዊርዉ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 23 วันที่ผ่านมา

    ከሆዳሞች መንደር የመጣው ደደፎ መሸለም የነበረበት ብር200,000 ነበር። ቅሌታም ነው።👎👎👎😩👎

  • @MengeshaFufa
    @MengeshaFufa 26 วันที่ผ่านมา

    Sharme

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 25 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ገመድ አፍ ነዉ ሃገርን ያዋረደው!? ምን አይነት የተበሳበስ ጉድ ነዉ አሰልጣኝ የተባለው!?እራሱ ያልሰለጠነ እንዴት ሌላውን ያሰለጥናል!? እነዚ ናቸው ፈደዴሬሺን ውስጥ የተሰገሰጉት!?ማፈሪያ!

  • @semirajibril591
    @semirajibril591 26 วันที่ผ่านมา

    Wooiy please leave him alone.

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 26 วันที่ผ่านมา

    Yeastedafg wittetnew

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 24 วันที่ผ่านมา

    ለምን እራሱ አይሮጡም?

  • @YohannesZegeye-o2i
    @YohannesZegeye-o2i 25 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ትክክል አይደለም

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 26 วันที่ผ่านมา

    Abet were setaganenuuuuuuu

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 26 วันที่ผ่านมา

    Gemedo dededfo + gemedo dededfo = 0 gemedo

  • @user-nl6qh9sm4p
    @user-nl6qh9sm4p 26 วันที่ผ่านมา

    Beach sharmuxa diqalall

  • @user-xt8yp7rw4p
    @user-xt8yp7rw4p 26 วันที่ผ่านมา

    ገመዶነ ደክተሩም በለገረዎች ነቸው ከዘገ የወገዱ ጉረኘ ደክተርነ ምቀኘ አሥጠኝ አሥጠኝ የለደሞዝ ሠረ እንዴ ሥረውን የመየውቅ ደከመ

  • @moof-academy
    @moof-academy 25 วันที่ผ่านมา

    You are tultula, he is not think as your analysis

  • @dawatube6189
    @dawatube6189 23 วันที่ผ่านมา

    Dedefo yaleshin Gilts tilachashin new yayehut 5% enkuan kesu wegen honesh lemaseb erasu mukera aladeregshim. shame on you

  • @YseakHussen
    @YseakHussen 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቅናት አይደለም ሽልማቱ ትክክል አይደለም ዜናው ይስተካከል

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 26 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ካልሆነ ብልጥ ቢሆን ኖሮ የያዘውን ይዞ በሌላ ግን መቃወም ይችል ነበር

    • @efratajo434
      @efratajo434 26 วันที่ผ่านมา

      Awo alitegib bay

    • @GetachewFisiha-e4s
      @GetachewFisiha-e4s 25 วันที่ผ่านมา

      በእውነቱ ሆዳም ቅናታም ነው

  • @SamsonAlemayehu-s4k
    @SamsonAlemayehu-s4k 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ene ewedewalew
    Gemedo 1ndega new
    Enewedewalen

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 26 วันที่ผ่านมา

    not Gemedo but Gemmedo

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 26 วันที่ผ่านมา

      That it not big issue

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u 25 วันที่ผ่านมา +1

    የትም ሀገር አሰልጣኝ እንደተጨዋች አይከፈለዉም አሰልጣኝ ትንሽ ነዉ የሚከፈለዉ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 26 วันที่ผ่านมา

    Gamado is gamadi!! Who is unprofessional and doing like a kides at the public. He was very very angry at the ceremony government officials.

  • @meb153
    @meb153 26 วันที่ผ่านมา +7

    ሁሉት:ሚ/2M ስጦታ ሲበርክትለት ክብርት ፕሬዝዳትን ተሰደብኩ ብሎ መልሶ መኪና ሊሰጠኝ የገባ ነበር የሚለው ጅል አሰልጣኝ በ2M ብር 4ዉሃ የመሳሰሉ መኪኖች 🚕🚕🚕🚕 ከቴግሮስ ትሬዲንግ መግዛት እንደሚችል አያውቅም አንዴ ?? ፍኖት ብድርና ቁጠባ ቢሰማ እግር ብቻ! ሳይሉት አይቀሩም።ናፍታ ለምኔ መኪና 🚕 ከክንደ💪ብርቱ በላይ የሆነ 🚕🚕

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 25 วันที่ผ่านมา +1

      የበለጠ ማብራሪያ ስጠን
      የት ነው በሁለት ሚሊየን ውሀ የመሰለ አራት መኪና የሚገዛው?
      አንድ ሊገዛ ይችል ይሆናል
      ለማንኛውም የት ብሄድ እንደማገኝ ፃፍልኝ

  • @user-su9vr8xv9d
    @user-su9vr8xv9d 26 วันที่ผ่านมา

    He didn't say these all things; You are liar.All what he said was''the gift or presentation he recived should be according agreement they had reached earlier;that is half of the athlets gift ."'HE is our hero.He deserves honor,

  • @user-ks5pc7oy9h
    @user-ks5pc7oy9h 26 วันที่ผ่านมา

    Enkmeade selltan sesathcewy ellhcllobtm denkeranthcewy ymznall

  • @henokbrehanu9426
    @henokbrehanu9426 26 วันที่ผ่านมา

    ኧረ የምታነቢውን ለሰው አስተችሽ አቅርቢ። በፋላሲ የተሞሉ አረፍተነገራትን ነው የምታነበንቢው።

  • @sinen6605
    @sinen6605 24 วันที่ผ่านมา

    መብቱ ነው ይጠይቅ ነውር ለዩ

  • @muleabdisa
    @muleabdisa 23 วันที่ผ่านมา

    ምን ዐይነት ምቀኛ ነዉ ደደብ

  • @yonidjb6758
    @yonidjb6758 26 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄን ደደብ ሁለተኛ እስፖርቱ እንዳይደርስ ማድረግ ነው ያለምንም ሙያ የባህል አሰልጣኝ ሆኖ በደራርቱ ድጋፍ ወደ ብር ማማ ስለወጣ አልጠግብ ያለ ደነዝ ነው

  • @destaobse4036
    @destaobse4036 25 วันที่ผ่านมา

    ዱርዬዎች

  • @NiguseM
    @NiguseM 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሰውየው በጣም ደደብ ነው😢

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 24 วันที่ผ่านมา

    ፋራ ደደብ

  • @SamiGirma-tc4qq
    @SamiGirma-tc4qq 26 วันที่ผ่านมา

    ገመዶ አ ቅልጥ ሆነ

  • @assefaYigzaw-eq3lw
    @assefaYigzaw-eq3lw 26 วันที่ผ่านมา

    እውነት ም ደደቦ ደደብ ደደብ ነህ አንተ ክብረ ቢስ ።

  • @lijalemzewude8802
    @lijalemzewude8802 25 วันที่ผ่านมา

    አሽቃባጭ አታራግቢ ይገባዋል ውጤት አምጥቶ ነው የጠየቀው

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሸካባች ሸሌ ነሽ:: ይቀርታ የጠየቀኝ መስልሶኝ:: አሁን የምን ቱሪናፋ ማፈሪያ ነሽ

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኝት ታሳዝኛለሽ ማንበብ መጻፍ አትችይ ።ደንቆሮዎች ።።።አንቺን ማንም አይሠማሽ 😢

  • @KebedeDegene
    @KebedeDegene 26 วันที่ผ่านมา

    ግማታም

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 26 วันที่ผ่านมา

      ማንን ነው የምትሳደበው

  • @memenrgitu214
    @memenrgitu214 26 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ደግሞ ተከፈለሽ ሸርሙጣ