የ107 ዓመቱ አትሌት ዛሬም በስፓርት ላይ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የ107 ዓመቱ ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ከኢቲቪ መዝናኛ ጋር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

ความคิดเห็น • 135

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage หลายเดือนก่อน +18

    እጅግ በጣም አስደናቂ ነው! ለሁላችንም የእሳቸውን እድሜ እና ጥንካሬ ይስጠን።

  • @semirasemira3388
    @semirasemira3388 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ አባት አሁንም አላህ እድሜውን ከጤናጋር ይስጠወት🎉🎉🎉❤❤❤ ጀግና አባት🥰🥰🌹🌹🌹 ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ🤲🤲 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +2

      @@semirasemira3388
      ለምን በሰቃይና በድህነት እንዲኖር ነዉ? ይልቁንሰ ጥርሱን አሰተክለንለት ምግቡን አላምጣ ይዋጥ

  • @KidaneMared
    @KidaneMared หลายเดือนก่อน +8

    እነዚህን የቀድሙ ታሪክ ሰሪዎች ማክበርና የአትሌቶች በዓል ሲከበር በክብር ዕንግዳነት በመጋበዝ ና ስጦታዎችን መስጠት እድሜያቸው ይጨምራል ፈጣሪ ጤና ይስጥዎ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d หลายเดือนก่อน +10

    ውይ አቶ ዋሚ ቢራቱ፣ በህይወት የሚኖሩ አልመሰለኝም ነበር፣ እኛ ቤት ቀስ እያሉ ይንን ዳገት ሲመጡ አስታውሳለሁ ። በጣም ጠንካራ ናቸው፣

  • @abge5258
    @abge5258 21 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና አባት ይህች ናት ኢትዮጵያ እድሜ ጤና ያርዝምልን ከነቤተሰቦ አባታችን ክራችን ኖት

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha หลายเดือนก่อน +20

    ሰዉ ሳይሞት ማመስገን እና መሸለም ከጀመርን .... በእዉነት ኢትዮጵያዊያን ስልጣኔ ገብቶናል ማለት ነዉ ፤ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 21 วันที่ผ่านมา +3

    ከአሁኑ ትውልድ ይሻላሉ ። ዕድሜ ና ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ።

  • @YEGABRYLGLG
    @YEGABRYLGLG หลายเดือนก่อน +7

    የአያቴ ጓደኛ በለህበት ጤና ይስጥልን እቤት ሲመጡ አቃለሁ ጥሩ አባት ናቸው ወቢ አሁንም ጤና ይስጥህ ተባረክ እላለሁ ከጋደኛህ የልጅልጅ ወቢ ቢራቱ እንዴት መጥቼ ልጠይቅህ ባለውለታ ነህ የኔ አባት ኑርልን /////////

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv หลายเดือนก่อน +19

    የኔ አባት ጀግና ነዎት💪💪💪💚💛❤

  • @GizeTube5500
    @GizeTube5500 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና አባት የኤትዮጵያችን በረከት እኳንም እድሜ ሰጠዎት

  • @mesa7505
    @mesa7505 หลายเดือนก่อน +9

    ለኢትዮጲያና ለእኛ ሲል ዕድሜ ጨምሮሎት ያቆይልን ጀግናው አባቴ ይመችዎት።እግዛብሄር ይወዶታል።

  • @mvab3252
    @mvab3252 28 วันที่ผ่านมา +4

    አባቴ #ጀግናው ዋሚ ቢራቱ #ልቡን ብትከፍተው #ኢትዮጵያዊነት ታትሞበታል 🇪🇹❤️💪🏼 ይችን የመሰለች ውድ ሀገራችን አባቶቻችን ተፋለመው ለዚህ ያበቋትን ለ ዶ/ር አሽብር ከማስረከብ በላይ #መክሸፍ የለም ዋሚያችን #ረጅም እድሜ ይስጥህ 🇪🇹❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um หลายเดือนก่อน +4

    ዋሚ ቢራቱ ለኢትዮጵያ ሰፖርት እድገት ታላቅ አሰተዋጽኦ ያደረጉ፣ ጥሩ ምሳሌ የሆኑ አንጋፋ ሰፖርተኛ ናቸው። እግዜር ሙሉ ጤንነትና እድሜ ይሰጣቸው።

  • @Sis878
    @Sis878 16 วันที่ผ่านมา +1

    የአሁኑኖቹ ስግብግብ የጥርስ ሐኪሞችና ሆድ አደር አትሌቶች የአገር ፍቅር ያልገባቸው ከአባታችን ይማሩ።ለአባታችን ጤናቸውን ይስጣቸው !!!

  • @kiflukidane1233
    @kiflukidane1233 19 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዋሚ በሐገራችን የሚ😢ሮጥ የለም ታሪክ ይመሥክር

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d หลายเดือนก่อน +8

    አቤት ፍረንሳይ ለጋሲዬን የጀግኖች መኖሪያ❤❤❤🎉

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና አባት ሻለቃ ዋሚ ቢራቱ 💚💛❤️ ሁሉንም ነገር ከነዓመተምህረቱ አለመርሳታቸው እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድንቅ ነው
    ጀግናችን ነዎት✅❤️🇪🇹❤️💪👍

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 หลายเดือนก่อน +6

    ዋሚ ቢራቱ ረጅም እድሜ በመኖር የታደለ የዘመናችን አትሌት
    እንደ ማቱሳላ እንደነ አብርሃም
    እግዚአብር ወደደህ የቢሪቱ ልጅ ዋሚ
    107 ዓመት እንድትኖር ።
    አሁንም ኑርልን የማራቶን አበት
    ዋሚ ቢራቱ
    አበበ ቢቂላን ያሳወቅኸን
    የመጀመሪያው አትሌትክስ
    ዋሚ - ዋሚ- ቢራቱ !!!

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged หลายเดือนก่อน +7

    ይኸ ጀግና ይኽን ጊዜ ፈረንጆች አገር ቢሆን ኖሮ በኦሎሙፒክ ተሳታፊ ባለረጅም እድሜ ተብሎ በየኩነቶች በክብር እንግድነት እየተጋበዘ ይገኝ ነበር:: በጊነስ ቡክም ይመዘገብ ነበር:: ምን ያረጋል እኛ አገር ሆነና...

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ጀግና አባታችን ኢትዮጵያ የታደለች ናት

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +2

    የኛአባት እንክዋን ኖሩልን። ግርማ ሞገሳችን ኖት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mankelkelottufa2551
    @mankelkelottufa2551 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥ ለአትሌቲክስ አባት

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 22 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናችን እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ

  • @EmmanuelZemikel-yd9pp
    @EmmanuelZemikel-yd9pp หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ናቸው የሀገር ፍቅር የገባቸዉ ደግ እና ቅን ስለሆኑ ነዉ እግዚአብሄር ዕድሜ የጨመረላቸዉ እንደዚህ ዓይነት አባቶች ፈጣሪ በኢትዮጲያ ምድር ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ጋዜጠኛዉም ሊደነቅ ይገባል ከዚህ በላይ ስለድሮ ታሪኮች ቢጠየቁ ለተተኪዉ ትዉልድ ይጠቅማል ።

  • @KiruAlmayew
    @KiruAlmayew หลายเดือนก่อน +10

    እድሜ ይጨምርሎት

  • @BOLEPOST
    @BOLEPOST หลายเดือนก่อน +6

    His retirement should have cared for this hero and for prosthetic teeth, etc..🥲 Long live Legend!

  • @mankelkelottufa2551
    @mankelkelottufa2551 22 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝአባቴ

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግና❤

  • @KidaneMared
    @KidaneMared หลายเดือนก่อน +6

    የሳቸውን ማዳመጥ ይሻላል ዕድሜው አያከራክርም ግን ህክምና እንኳ ነፃ ቢፈቀድላቸው

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q หลายเดือนก่อน +10

    ዋሚ ጀግና

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk หลายเดือนก่อน +4

    Greatest Ethiopian Athletics who did Greatest accomplishments for Ethiopia people sports!!! Long life to him. For All those new generation Athletics like Dararitu Tullu, Haille and all others ,He is the basic foundamental !!!!!

  • @mulugetaassefa7
    @mulugetaassefa7 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽ ዋሚ ንፁህ የዋህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ሰዉ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 หลายเดือนก่อน +2

    YE ETHIOPIA GEGNA HAPPY TO SEE YOU YE HAGER BALE WELETA ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን የኢትዩጵያ ኩራት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን::

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 23 วันที่ผ่านมา +2

    የተከበሩት ውዱ አትሌታችን ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ እለአየሆት ደስ ብሎኛል ኑሩል።🎉❤

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy หลายเดือนก่อน +5

    ዋሚ ቢራቱ የሁልግዜ ጀግና

  • @Daneal29Khumalo-dj5po
    @Daneal29Khumalo-dj5po 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you wami birratu..for your excellence.....

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 20 วันที่ผ่านมา

    አቶ ዋሚ ብርቱ የኢትዮጵያ ኩራት ነዎት አሁን እግዚአብሔር ን አመስግነሁ ንስሀ ገብተህ ወደ እግዚአብሔር ተጠጉ ተባረኩ ።

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 หลายเดือนก่อน +2

    ኦህ❤❤❤ጀጋማ የጀግና ልጅ🙏
    እድሜና ጤና ለዋሚ ቢራቱ🙏

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 หลายเดือนก่อน +3

    ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ በጤና ሆነው ስላየሁዎት በጣም ደስ አለኝ። እርስዎን ሳይ ለእርስዎ በመሳሳት እምባዬ ነው የፈሰሰው። እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ይጨምርልዎ። እናንተ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የሙሉው የአፍሪካ ኩራት ናችሁ። መቼም ይሄ ትውልድ በዘር ሲባላ ተመልክተው እንደሚያዝኑ እገምታለሁና ይቅር ይበሉን። እናንተ ናችሁ ኢትዮጵያ!
    ይሄ ልበ ሙሉ ጀግና የሚናገሩትን እንዲሰሙ ለኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚደንቱ ለዶ/ር አሸብር ላኩላቸው። ኦሎምፒክ ተሳትፎ ብቻ አይደለም በሉልን። ኦሎምፒክ ክብራችንንና ኩራታችን ነው። ብራዚላውያን በእግርኳስ ሲሸነፉ እንደሚያዝኑት እኛም ኢትዮጵያዊያን በአትሌቲክስ ከተሸነፍን የተዋረድንና ክብራችን የተነካ ነው የሚመስለን።
    ልጃቸውም ጃገማ ዋሚ ተባረክ። 💐❤💐

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed หลายเดือนก่อน +5

    Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun

  • @teshayearaya1712
    @teshayearaya1712 หลายเดือนก่อน +9

    ሻለቃ ጮክ ብለው የሚያወሩት በደንብ ስለማይሰማቸው ሁሉም ሰው እንደሳቸው የማይሰማ ይመስላቸዋል ለዛ ነው ጮክ ብለው የሚያወሩት hearing aid ቢገዛላቸው ሁሉ ነገር ሸጋ በሆኑ

    • @BOLEPOST
      @BOLEPOST หลายเดือนก่อน +1

      Exactly! Hearing aid addresses this issue.🥲

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 19 วันที่ผ่านมา

    ❤ GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSING TO OUR BELOVED COUNTRY ❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 หลายเดือนก่อน +2

    Wow wow እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤ የእድሜ ባለፀጋ በረከቶ ይደርብን❤

  • @berreg7370
    @berreg7370 หลายเดือนก่อน

    Awey, I really have a big respect for our hero wami, I know our hero family as welll....they are so kind...nuf jiradhuuu

  • @sururemusema6619
    @sururemusema6619 หลายเดือนก่อน +5

    ጎባዝ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ዋሚ እኔ አስተውስወታለው ልጅ ሆዬ በቀበና አዲስ አበባ መንገድ ሲሮቱ እኔን በዚች ሚዲያ ላይ ሳየወት በታም ገረመይ እኔ ሰላሳ አመት በላይ አሜሪካን አገር ቆይቻለው እኔ አርጅቻለውይ እና ጋሽ ዋሚ ሳየወት በታም ደስአለይ፣ እግዚአብሔር እድሜ ይስተወት ልጆችወትን እና የልጅ ልጅ ይባርክልወት አባቴ።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 หลายเดือนก่อน +3

    Eseye. May God give you more age❤❤❤

  • @efremlegesse
    @efremlegesse 24 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬ 50 ዓመት ገዳማ ጎባ ቡርቂቱ ትምህርት ቤት መጥተው የሶምሶማ እሩጫን ሲያሳዩን ትዝ ይለኛል።
    እድሜ ይስጦት።

  • @wirohode506
    @wirohode506 19 วันที่ผ่านมา +1

    Wami biratu mistachewu debabe lijochachewu Hulu yetebareku❤❤❤

  • @Sololomedia
    @Sololomedia หลายเดือนก่อน +2

    JABAA NAMAA

  • @kabetube
    @kabetube 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኤረጅምእድሜ የኔአባት

  • @AddisAbaba-dh8xn
    @AddisAbaba-dh8xn หลายเดือนก่อน +2

    የእርሰወ እድሜ ቢደነቅም የእኔ አያት በ120 አመታቸው ባለፈው 8 ወር አረፉ። አላህ ይራሀማቸው።

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 หลายเดือนก่อน +1

    I met this father in Kansas at his daughters. I didn’t know he was alive. Praise God for the street he has.

  • @Hkim185
    @Hkim185 หลายเดือนก่อน +4

    ይህንን ላገር የሰራ ጀግና በቲቪ ላይ ሲቀርብ እንኳን አንድ ድርጅቱን ማሰተዋወቅ የሚፈልግ ተራማጅ ድርጅት ወይ ብልጣብልጥ የጥርሰ ሕክምነ ሰጪዎች before and after መታከም የሚፈልግ ሰዉ ሰለሚያይ ትልቅ ማሰታወቅያ ይሆን ነበር

  • @kebederegassa4399
    @kebederegassa4399 20 วันที่ผ่านมา

    Wow!!! Ishoooooo,Ammallee umurii Harragessaa nuf jiradhaa

  • @SisayBogale-hx6jl
    @SisayBogale-hx6jl หลายเดือนก่อน +1

    wow Aba Ko

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you sergeant Major Wami Biratu for giving us the legendary Abebe Bikila who won the 1960 Rome Olympic Games running barefoot. Ethiopia needs a highly dedicated and formidable athlete of your caliber as head of the Ethiopian Olympic Committee, to oversee each and every athlete are chosen based on meritocracy rather than based on nepotism and cronyism. I wish you an everlasting happiness and health for many years to come. I pray for you and wish you to stay healthy to fulfill your dreams of participation in the coming 2028 Olympic Games.

  • @Yoonn1313
    @Yoonn1313 28 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ፕሮግራም ሊሰራላቸውና ይበልጥ ሊዘመርላቸው ይገባል!

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 28 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ጀግናችን

  • @mulawbelay9736
    @mulawbelay9736 20 วันที่ผ่านมา

    Happy birthday ❤
    አባታችን እንዎደዎት አለን!!

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 หลายเดือนก่อน +3

    Yena abat selaywt das beligal jagna ❤❤❤❤❤

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና የሀገር ቤለውለታ።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት:ረጅምእድሜ:ይስጠዎት:ደስስስስስስሲሉ

  • @FantaTesgeraJetu
    @FantaTesgeraJetu หลายเดือนก่อน +1

    Long live to our hero!

  • @berhanugadissa9690
    @berhanugadissa9690 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ሰው ናቸው

  • @belomark3680
    @belomark3680 29 วันที่ผ่านมา

    አምላክ እድሜና ጤናን ያብዛላቸው።

  • @hey1232
    @hey1232 18 วันที่ผ่านมา

    Our Father Lenchaa Oromoo 🦁🦁🦁May God bless you and keep you. May God's light shine upon you and be gracious to you. May you feel God's presence within you always Amennnnnnnnnnnnnnnn X 3👏🏽👏🏽👏🏽

  • @BekeleAman-y3b
    @BekeleAman-y3b หลายเดือนก่อน +1

    He is the Heroes.

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe หลายเดือนก่อน +2

    በደርግ ጊዜ አንዳንዴ ጃንሜዳ ሲመጡ እናያቸው ነበር ።
    ታዲያ ያኔም ድንቅ ነበሩ ለአይናችን ጠግበን አይተናቸዉ አናዉቅም

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና አባባ ኑሩልኝ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ታላቅ ሰው።

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጠንቃቃ ዜጋ!!!

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ ሺ አመት ቢፈቀድ 🥰🥰

  • @chanietamene5067
    @chanietamene5067 หลายเดือนก่อน

    ጤናና እድሜ ለሰጠዎ ቸሩ አምላካችን ምስጋና ይግባው ፣ አሁንም የእግዚአብሕር ቸቸርነት አይለየዎት የእኛ ጀግና
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛
    🧡🧡🧡🧡🧡🧡

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 17 วันที่ผ่านมา

    እንደ እናንተ አይነት እንቁ ኢትዮጵያውያን በተወለዱበት እና እማማ ኢትዮጵያን ስም ባስጠሩበት ሃገር ላይ የአሁኑ ትውልድ በዘር እና በጎጥ ተለክፎ የሀገርን ስም እና ሰንደቅ ዓላማ ጠልቶ በማያውቀው የጨርቃጨርቅ ቀለም ተሸክሞ ቅን ለብሶ ይታያል።ሀያሉ እግዚአብሔር የሀገራችን ክብር አንድነትና የሰንደቅ ዓላማችንን ሞገስ ይመልስልን።አሜን።

  • @MeronLove-xq3ji
    @MeronLove-xq3ji หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይጨምርሎት ምርጥ አባት

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 27 วันที่ผ่านมา

    When I see this, I cry. He is a true Ethiopian (a person) . Get rid of this Ethiopian So called PM!

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 22 วันที่ผ่านมา

    long life baba & u r family ❤

  • @user-pd2di8zg6v
    @user-pd2di8zg6v 28 วันที่ผ่านมา

    God again bless 107 more than 200 years above 🎉🎉🎉respect our grand father 🙏🙏👑👑##

  • @SeifuTelila
    @SeifuTelila 21 วันที่ผ่านมา

    ለእኚህ ጀግና አባት ምናለበት የጆሮ ማዳመጫ ቢሠራላቸው? ለማይረባ ነገርስ ስፖንሰር ይደረግ የለ። እባካችሁ እግዚአብሔር እስከሰጣቸው ዕድሜ ድረስ ደስ እያላቸውና እያለን ብናያቸው መልካም ነው ። አስቡበት ግለሰብም ቢሆን መንግስት እኛም ልጆቻቸው ጭምር ።

  • @brookdene5558
    @brookdene5558 29 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ይሄን የመሰለ ታሪክ ፓሪስ ኦሎምፒክ ላይ ይዘው አለሜሄዳቸው እነ አሸበር እና ደራርቱ በታሪክ ተጠያቂ ናቸው አለም ሊያየው የሚገባ ሰው እድሉን አስመለጣችሁን እግዚአብሔር እንድሜ ሰጥቷቸው ለሚቀጥለው ኦሎምፒክ የአገራችንን ቡድን ፊት በመምራት አለምን ማስደንገጥ እና ማስገረም እንችላለን 🎉🎉🎉🎉

  • @dagnachewbelachew6628
    @dagnachewbelachew6628 หลายเดือนก่อน +1

    Wame beratu gegna nachew

  • @AlmayawuTess
    @AlmayawuTess 27 วันที่ผ่านมา

    Shalaka wame bertu yafreyea Abate Enkune ayahuwate

  • @firochalu7433
    @firochalu7433 23 วันที่ผ่านมา

    Blessed family

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 12 วันที่ผ่านมา

    2001 አንድ ላይ እጄን አሽተውኝ ምንም ሳያሳምሙኝ የወጣ አጥንቴን መልሰዋል በቃ አለቀ ስላቸው አዎ በቃ ተመልሷል አሉ ተጫዋች ናቸው ብር አልቀበልም አሉኝ ተባረኩ አባት❤

  • @Nebiyou-gv1yf
    @Nebiyou-gv1yf 15 วันที่ผ่านมา

    Jehnachin

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari tena yistot

  • @AminaJuhar
    @AminaJuhar หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነክ

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 27 วันที่ผ่านมา

    Thank you guys for remebering Ethiopian history.Ashebir illitrate of histry and sport should leave the athiletics leader place with his group and go to teeth treatment.
    Ashebir has teeth treatment certificate,not sport.
    Because of this our country loss many gold medales in the last 4-5 years.

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ademabdu8166
    @ademabdu8166 25 วันที่ผ่านมา

    ማይቀረው ነገር "ማርጀት" እና "መሞት"
    አይ የህይዎት ነገር

  • @mamok3479
    @mamok3479 หลายเดือนก่อน +2

    በውነቱ እድሜአቸው የተመዘገበው 95 ነው ፣እሳቸው 107 ነው ካሉ ይሁን ።

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አትሌት!!!

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 หลายเดือนก่อน

    Abate edmewotin yarzimilot yeethiopia wud lij

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 28 วันที่ผ่านมา

    Abatachen AGZABHER AMLAK ANDERSO YSTEN

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
    @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 19 วันที่ผ่านมา

    ሂሪንግ ኤይድ አትገዙለትም እንዴ።መንግሥትም ይህን የሐገር ባለውለታ ቢንከባከበው ጥሩ ነው።

  • @kiflukidane1233
    @kiflukidane1233 19 วันที่ผ่านมา

    ንጉሥ ክቡር ጀግና እንቁ ክቡር ዋሚ ቢራቱ የኢትዮጽያ ታሪክ ሠሪ ለንጉሥ አበበ ቢቂላ በር (መንገድ ከፋች ወተት ጠጥቶ ድልድይ የዘረጋ ለኢትዮጽይ ልጆች ድልድይ(መሠላል የሆነ የታሪክ ማሕደር
    የዘመናችን እንቁ ታሪክ ተናጋሪ😮ዘር የሌለው የሐገራችን ነፀብራቅ ድንቅ ዜጋ በዓለም ምድር ታሪክ አሥተማሪ የቢራቱ ልጅ ዋሚ
    ከአዲሥ አአበባ እሥታድዮም አራት ኪሎ ስድሥት ኪሎ ጃልሜዳ ፈረንሣይ ያለ መኪና ይሚንሣፈፍ ውድ ኢትዮጽያዊው ባለትሪክ ዋሚ ክቡርለሡ እና ለዙርማንዘሩ