መንክር ልደትከ ኦ ወልደ እግዚአብሔር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @haile952
    @haile952 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን መሀበረ ቅዱሳኖችዬ እግዚያብሄን እንደምታከብሩት እሱም ያክብራችሁ በእውነት ዝግጅቶቻችሁ በሙሉ በጣም የሚያስተምርና የሚያስደስት ነው

  • @yadugna
    @yadugna 5 ปีที่แล้ว +3

    ተዋህዶ እንኳን ከአንቺ ተጠጋሁ.... ግሩም ምሥጢር፣ ድንቅ ጸጋ.... ተመስገን እንዲህ አይነት አባቶችን ያላሳጣን

  • @tamagnwoldeyes8878
    @tamagnwoldeyes8878 5 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ መምህር : ድንቅ ትምህርት :
    "ይማሯል እንደ አካልየ
    ይዋጏል እንደ ገብርየ " አሉ አጼ ቴዎድሮስ

  • @tesfufitwi5632
    @tesfufitwi5632 5 ปีที่แล้ว +15

    ይች ቤተ ክርስቲያን ምን አይነት ሀብት ነው ያላት ፡እግዚኣብሔር ስራህን ድንቅ ነው
    መምህር ቃል ሂወት ያሰማለን
    ማሕበረ ቅዱሳን በርቱ

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን ድቅ ትምርት ነው ስለ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ያስተማሩን ፀጋውን ያብዛሎት እሄ ሚስጥር የተጋረደባቸውን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ከፍቶ ያሳውቅልን አሜን።

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አምላኬ ሆይ አባቶችና ማህበረ ቅዱሳንን አብዝተ ባርክልን ማህበረ ቅዱሳንን አንተ ጠብቅልን

    • @meticar4025
      @meticar4025 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫ ያቆይልን 😢❤

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህርራችን ቃል ሂወትን ያስማልን እንደዚህ ያሉ መምህራን ያብዛልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
    @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን /በእውነት ይህ ለታመሙ ሰዎች ይጠግናል መምህር

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት እንደት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን እግዚአብሔር እድሜእና ፀጋወትን ያብዛልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ
    @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረስን አደረሳቹህ !
    *እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ክቡሩ መምህራችን የሚያለመልም የህይወትን ቃል ያስማልን አሜን

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህዎትን ያሰማልን መሚህራችን ማህበረቅዱሳን ከዝህ የበለጠ እድትሰሩ እግዚአብሔር ረጅም እድመና ጠና ይስጣችሁ እናንተን ለማጥፋት ጠላት ብዙ ይጥራል ስለዝህ በሪቱ ተኩላ በመሀላችሁ አለ ተጠቀቁ ተዋህዶ ለዘላለምትኑሪ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @haile952
    @haile952 5 ปีที่แล้ว +3

    ስንዱ እናት ቤተክርስትያናችንን ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ሊቃውንት አባቶቻችን ቃልህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አንደበተ እርቱ ኖት መምህር

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว +3

    ሊቃውንት አባቶቻችን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንና መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @tesfa1277
    @tesfa1277 5 ปีที่แล้ว +2

    እጹብ ትምህርት ነው፡ ለኣእምሮ ይረቃል ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @sofiminda2334
    @sofiminda2334 5 ปีที่แล้ว +2

    ላባታችን ሊቃዉት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ባገልግሎት ያፅናል አሜን

  • @adisaadis3916
    @adisaadis3916 5 ปีที่แล้ว +2

    ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን
    ልጆች በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @ganatzemaremaleketenyasama584
    @ganatzemaremaleketenyasama584 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwoti yasamani mameri

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኻን አብሮጸአደረሰን አደረሳችሁ
    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @mulatuadesta4138
    @mulatuadesta4138 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ማህበሩን ይጠብቅልን ከዚህ የበለጠ ለመስራት እግዚአብሔር ፀጋውን ያዛላችሁ መዝሙር 137፦5-6 እየሩሳሌም ሆይ ብርሳሽ ቀኝ ትሪሳኝ

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ 2 ปีที่แล้ว

    እጹብ እጹብ እንዴት ይረቃል!
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕርነ ::

  • @haymihaymi4059
    @haymihaymi4059 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስስስስስስስስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @haymihaymi4059
    @haymihaymi4059 5 ปีที่แล้ว +3

    ኦኳን አድረሳቹህ አደረሰን ላባታችን ሊቃዉት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ባገልግሎት ያፅናል አሜን

  • @አለምነሽየድንግልባርያ
    @አለምነሽየድንግልባርያ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን ማህበረቅዱሳንን እግዚአብሔር ጨምሮ ያስፍልን

  • @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ
    @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህውት ያሠማልን አሜን

  • @askalbayih8668
    @askalbayih8668 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwot yasemalen ,abet endet yetafetale likawutu siyastemeru

  • @abebanaty4656
    @abebanaty4656 5 ปีที่แล้ว +2

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ♥

  • @mussiekidane958
    @mussiekidane958 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qale hiwet yesmealna ruhus awdaemet ygberelna

  • @getnetbirhanu2144
    @getnetbirhanu2144 5 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwot yasemalin abatachin

  • @gass1790
    @gass1790 5 ปีที่แล้ว +2

    እጹብ ድንቅ ነው!

  • @birtkuansime2559
    @birtkuansime2559 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen
    Enkuan abro aderesen
    Yihe timihirt iyyeserahu new yadamexiku bexam nebisyemyareka timihirt new salsibew aleqe
    Be ewinet indih amesitiro yemyasitemiru abbatochi GETA MEDANIALEM yabizalin be edime be tsega yaqoyilin
    Qale hiyot yasemalin

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት የሰማልን

    • @almu4293
      @almu4293 5 ปีที่แล้ว

      ኡሜት አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kiflommebrahtom6990
    @kiflommebrahtom6990 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት የስመኣለን ኣባ

  • @bezateshome6826
    @bezateshome6826 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen enkaw abro adresn abetachin besgaw etebkileng qale
    hiwoten yesemalin👂EGIZHABEREYESU KIRISTOSgetachinmadantachn sila kidus wadejochwu
    bengrulum mesatu lun yendlen 🙏

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Kale hewotin yasemalen Amen Amen Amen

  • @abiyottesfaye3512
    @abiyottesfaye3512 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 5 ปีที่แล้ว +1

    Qalhiyot yasmalin mamirachi

  • @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
    @በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
    @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @krstosanteamlake3524
    @krstosanteamlake3524 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemaln

  • @yosieftsegay2485
    @yosieftsegay2485 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላካችን ሆይ ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅ

  • @asnackhemnegsha7749
    @asnackhemnegsha7749 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @dengelimareyamamaljeamalje4429
    @dengelimareyamamaljeamalje4429 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen enkawn abero aderesani

  • @dandiidhugaatawahidhoodha3542
    @dandiidhugaatawahidhoodha3542 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen enkaun abero adersen

    • @mitikemitike9673
      @mitikemitike9673 5 ปีที่แล้ว

      አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 5 ปีที่แล้ว

    Qalahiyot yasmalin 💚💚💛💛❤❤

  • @asnackhemnegsha7749
    @asnackhemnegsha7749 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 5 ปีที่แล้ว

    Besidistegnaw 6 ken ighziabher sewnna insisatn betsota ( x & y) leyachew.

  • @mekuriahailu8850
    @mekuriahailu8850 5 ปีที่แล้ว

    የሰኔን ወር እንዴት ማግኘት እችላለሁ ዩቲዩብ ላይ ፊትለፊት ላይ አላገኘም በጣም ተቸግሪያለሁ እባካችሁ

    • @Genet665
      @Genet665 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NrQkmKn_iOA/w-d-xo.html
      The channel's video tab lists all in chronological order. (Just in case you didn't find find what you were asking about)

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 5 ปีที่แล้ว

    Abat yelelachuh bemenfes kidus abatachuh belbna imnet amlaqkachuhn temesghen bellu hewet

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ትዕግስትየሀፍተዋልድእህት
    @ትዕግስትየሀፍተዋልድእህት 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ
    @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን