Highly irresponsible father. He is very much to be blamed he knew his responsability. Ethiopians want to clean the dead from their mistakes. The Bible is full of good and bad life history of people who lived before 6000 years . We are not judging them. We learn from their conduct,good or bad.
አቤሎ ጌታ እየሱስ ይጠብቅክ ከመላ ቤተሰቦች ጋር የአቤሎ አድናቂወች እስኪ ላይካን ነካ ነካ አራጋት ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤሎ ሚገርም እና ድንቅ ፕሮግራም ነው ምትሰራው በዛ ላይ እንዴት ጥርት ኩልል ያለ ታሪኩን ጥፍጥ ያለ አቀራረብ በርታልን እንወድሃለን 🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይሔ ነው የ ቸልተኝነት መጨረሻው! እናመሠግናለን ስለ መረጃው አቤላ🙏
ማን ነው እንደ እኔ ዛሬ ደግሞ የምሰማው እና የማየው ምንድን ነው ብሎ አቤልን የሚጠብቅ???? በርታ💪💪💪💪💪
የዛሬ ህፃነ የለም ጊዜ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን🙋 የወይኗ ልጅ እናመሰግናለን
ይህ የአባታቸዉ ቸለተኝነት ነዉ
አቤሎ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእንደዝህ አይነት አደጋ ይጠብቀን።
ቸልተኝነት ዋጋ እንደምያስፈልገን ትልቅ ትምህርት ወስደናል ብዬ አምናለሁ::
እንደሚያስከፍለን ተብሎ ይነበብ
t
በጣም ይገርማል
Wow ብቻ ይገርማል😮
Ye second sehetete...bezu waga yasekefelal
ኡፍፍፍ ፍጻሜው ያሳዝናል😢😢😢 ውይ ፈጣሪ ይጠብቅ ከመከራ😢
Thank you
በቂ ነዉ
ይገርማል አቤሎ 😮😮
ውይ ሲያሳዝን ነብስ ይማር
ምን ዓይነት ቸልተኝነት ነው? ስራውን የማያከብር የተረገመ የልጆች መጫወቻ መኪና መሰለው ያሳዝናል 😢😢
አቤሎ ክፉ አይንካህ
እፍፍፍፍ😢ሲያሳዝን መጨረሻው😢
ውይ እንዴት ያሳዝናል
እናመሰግናለን አቤላ ❤❤❤
በጣም የሚያሣዝ ሎንግ ታይም ነው የሰማዉት
ውይ በጣም ያሳዝናል ቸልተኝነት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል😭😭😭😭😭💔💔💔💔
gedeleshenet betam metfo ngr nw yasazenal
Yasazenal
አላህ የጻፈው ነው በዚህ ምንገድ ትጠፋለህ ያለው አይቀርም ደስታም እደዛው
Wow😯😯😯😯
አቤል ዛሬም ድንቅ ነገር ይዞ መጣ
wow
Ebakhn jamare nage ሰብስክራይብ endarogoge astebabreleg
ቻናሊን ኣየሀው ኣበረታታኝ😢
❤❤❤❤❤❤❤
ጌም ሚያጫውታቸው መስለው እንዴ ሙሉ በሙሉ ሚተውላቸው
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንዳንዴ ልጆችን የወደድን መስሎን ገደል እንከታቸዋለን እኛም ገደል እንገባለን እሱስ በራሱ ቸልተኝነት ነው ያለወንጀላቸው የሞቱ ተሳፋሪዎችን ግን ያሳዝናል እናመሰግናለን አቤሎ
❤❤❤❤ 0:13
Abel tekeledalehe Ende Film new ende
በቂ በቂ
😢😢😢
ይገርማል😮
አዳዴ ቀላል አድርገን ያዝነዉ ነገር ዋጋን ያስከፍለናል😢😢😢
እኔንም አጋጥሞኛል
Mereja senduke ?yesew mereja senduk beseru
Chaw Chelsea
😢😢😢😢😢😢😢
እውነትም ግዴለሽ አባት😮
ባለጌ አባት
ይህን ዜና እኔ የሰማሁት ኢትዮጵያ ላይ የዛሬ 4 አመት ገደማ የተከሰከውን አይሮፕላን በተደናገጥንበት ግዜ ነበር ያም ሆኖ ሰዎች ድግስ ላይ ሲጠሩ እንኳን ልጅ ይዘው ሲሄዱ እና ሲንቀዠቀዡ እናተ ዘንጣቹህ በልጆቹ ምክኒያት ወጥ ሲደፋባቹህ አይደለም ይሄ ሁሉ ሰው በቀበጦቹ ልጆች ሲያልቁ አባትየውነበር ያለፖራሹት በር ከፍቶ መገፍተር
GECHO MEME
Highly irresponsible father.
He is very much to be blamed he knew his responsability.
Ethiopians want to clean the dead from their mistakes.
The Bible is full of good and bad life history of people who lived before 6000 years .
We are not judging them.
We learn from their conduct,good or bad.