Ethiopia: EthioTube አፈርሳታ - Bette Urgessa : በቴ ኡርጌሳ የ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @mekdesmekuanint6504
    @mekdesmekuanint6504 3 ปีที่แล้ว +58

    ለ ኦነግ ያለኝን አመለካከት ነው የቀየረው።ማሻ አላህ ሀሳቡን ግልፅ አድርጎ ማስረዳት የሚችል ሰው ነው።👍

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 3 ปีที่แล้ว

      ማን ነበረ ‹‹አንቺንም አድርጎ እንደ እኔ›› ያለው፣ አማራ እንድህ መግቢያ አጥቶ ቱልቱላቸውን ስንደቀደቁ፣ የፖለትካ ድርጅታቸው ኦርቶዶክስ ‹የሃይማኖት እኩልነት ይከበር› ብሎ በዝህች የጉድ አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ስወጣ ከማዬት ውጭ ምን ያስደስታል! እድሜ ደጉ! እናመሰግናችዋለን ድንቅ ታሪክ ማይረሳችሁ የኦሮሞ ሙሁራንና ታጋዮች በተለይ ዶ/ር ሌንጮ ለታ እና ዶ/ር ድማ ነገሆ እና ዶ/ር ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ ተባረኩ ይህን በእድሜ አየሁ!!!

    • @bruck2723
      @bruck2723 3 ปีที่แล้ว

      ዲጂታል ኦነግ በአማራ ስም እየገባ ኮሜንት ማረግ ጀመረ እንዴ

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 3 ปีที่แล้ว

      @@bruck2723 ‹‹በአማራ ስም›› ተብራራልኝ!

    • @mikal9212
      @mikal9212 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiaconcernme4658 ምንም መግቢያና መውጫ አላጣንም ስለምኑ መደናገጥ መርበትበት እንደምታወራም እንጃ ምናልባት መተከሉን ማይካድራ ጉራ ፈርዳ. ..ምናምን ከሆነ የሚያስደስተው የአማራ መርበትበት የምትለው ጤንነት ያጠራጥራል። ይም ሆነ ያ አንደ አማራ ይህ የነጻነቴ ዘመን ነው በአብይ አህመድ ያለ አቢቹ መች የገዛ ምድራችንን ደግመን እንረግጠው ነበር?😁ያለ አቢቹ የእድሜ ልክ ነቀርሳችንን ወያኔ መች እነፋታው ነበር አቢቹ forever✊ የኛ አርማ ነው።

    • @solomonalemayehu1307
      @solomonalemayehu1307 3 ปีที่แล้ว +1

      Why. This brain wash. Olf is the teresist group.

  • @ethiotube
    @ethiotube  3 ปีที่แล้ว +11

    ተጨማሪ የሙኒራ እንግዶችን ለመመልከት Subscribe ያድርጉ፤ የደውል ምልክቱን ይጫኑ።ውይይቱን ከወደዳችሁት Like (👍) እና Comment ማድረግም እንዳትረሱ።
    እናመሰግናለን።

    • @mohaliyet
      @mohaliyet 3 ปีที่แล้ว

      ሙኒራ አላማሽ በፖለቲካ ልሒቃን መካክል ያለን ያለን ቅራኔ ግልፅ ማድረግና በህዝቦች መካከል ያለን መራራቅ ማጥበብ እስከሆነ ድረስ የሚከተሉትን እንግዶች እንድትጋብዢልኝ እፈልጋለው። ከኦፌኮ ፕ/ር መረራን፣ ከኦነግ ኦቦ ዳውድ ኢብሳን፣ ከአብን ወንድም ጣሂር መሐመድን።

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 3 ปีที่แล้ว

      ኦሮሞ ነኝ፣
      ገለጻህን አደነቁት እንደገና አመሰግናለው

    • @ephremweldeamanuelfeisa698
      @ephremweldeamanuelfeisa698 3 ปีที่แล้ว

      @@gurmufunane4588 ሳይንስን መሠረት ያደረገ ማንነት
      ከተስፋዬ ሮበሌ
      መሰንበቻውን የባለቤቴ ወንድም ዶ/ር ዐቢይ ኤርምያስ፣ የDNA ምርመራ አድርጎ ነበር! በውጤቱ መሠረት 70% ከመቶ ግብፅ 20% መካከለኛው ምሥራቅ እንደ ሆነ ተነገሮታል:: ልብ በሉ ይህ ሰው "በአባቴ አማራ በእናቴ ኦሮሞና ሶዶ ጉራጌ ነኝ" ባይ ነው!
      በቅርቡ ከኦክላንድ ወደ አትላንታ የመጣችው አሸነፈች፣ የDNA ምርመራ ውጤቷ ከ70% በላይ ከመካከለኛው ምሥራቅ እንደሚመዘዝ ተነግሯታል! እርሷ ደግሞ 50% በመቶ አማራ 50% ኦሮሞ እንደ ሆነች ነበር የምታውቀው!
      ይህ ዐይነቱ ዜና ያሳሰባቸውና ያስደነቃቸው አንዳንድ ወዳጆቼ የዚህን የመከረኛ DNA ውጤት ለማወቅ ጉጉት አደረባቸው! መቶ ዶላራቸውን ከፍለው ያገኙት ውጤት፣ ከላይ ካየነው ጋር ተቀራራቢ ነው! አብዛኞቹ መካከለኛ ምሥራቅና በተወሰነ መጠን ደግሞ አውሮፖን እንደሚሻገሩ ተነግሯቸዋል! እንዲያውም አንዱ 87% የመን ነህ ስላሉት እንግዲያው "የየመን ነፃ አውጪን" ለምን አልቀላቀልም እያለ ይቀልዳል!
      በኢትዮጵያ ውስጥ "ንጹሕ" (አልተዳቀለም) የሚባል ዘር የለም! የዘር ሐረግ ቆጠራው ፖለቲካዊ ካልተደረገ ወይም ቆጠራው ስሕተት ካልተቀላቀለበት በቀር! ከኢትዮጵያ ታሪክ፣ ከሰው አሰፋፈርና የእንቅስቃሴ ታሪክ የሰው ልጅ የቦታና የብሔር ቅጥር እንደማይወስነው የሚያረጋግጥ ነው!
      በኢትዮጵያና በኤርትራ ጦርነት ወቅት ለዐሥር ዓመት ያህል ኤርትራ የኖረው አጎቴ፣ ከኤርትራውያን የወለዳቸው በርካታ ልጆች እንዳሉት በሹክሹክታ ይነገራል! እነዚህ ልጆች "ንጹሕ" ኤርትራዊ ነን ይበሉ እንጂ "ንጹሕ" ኦሮሞ ነኝ የሚለው አጎቴ የአብራክ ክፈይ ናቸው!
      ቋንቋና በወገን ከዘፍጥረት 11 በፊት ነበር! ግን ቋንቋንና ነገድን ምክንያት የሚያደርግ ትዕቢትና ጉራ፣ የእርግማን ውጤት!
      "የሰው ሀብቱ ምግባሩ ነው!" የሚል የአባቶች አነጋገር አለ! ሰው በምግባሩና በሥራው ብቻ መመዘን አለብት! ቋንቋና ነገድ የሰብአዊነት ቀኖና መሆን አይችልም!
      በአገራችን ኢትዮጵያ ዘርን መሠረት የሚያደርግ ፌድራሊዝም 27 ዓመት ያስከፈለን ዋጋ፣ እጅግ ትልቅ ነው! የአዲሲቱ የኢትዮጵያ ብሥራት የሚጀምረው፣ አንቀጽ 39 ተወግዶ ፣ የዘውግ ፌድራሊዝም በሕግ ሲታገድ ብቻ ነው!
      ያን ጊዜ ኢትዮጵያ እንደ አሜሪካ በሕገ መንግሥቷ መጓደድ ትችላለች!
      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @samirawol1841
    @samirawol1841 3 ปีที่แล้ว +29

    #Bate_Urgessa, thank you so much for your nice responses. No one can remove ''OLF'' from the heart of Oromo forever.
    #My dear Munira_A, keep up the good work!!!👍

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 3 ปีที่แล้ว +19

    To be frank, the way he expressed OLF's ideology is supper. I like his humbleness and honesty. Appreciated!

    • @tarikubayisa3401
      @tarikubayisa3401 3 ปีที่แล้ว +1

      Every body must experience such type of dalouge

  • @meshbr2761
    @meshbr2761 3 ปีที่แล้ว +11

    እርጋታውና የማስረዳት ብቃቱ እጅግ ይማርካል።
    ጋዜጠኛዋ ይመችሽ

  • @isratube8852
    @isratube8852 3 ปีที่แล้ว +22

    እኝህ ሰው ስለ ኦነግ... ህዝብ ያለውን ግምት የማስቀየርና ማሳመን የሚችል በቂ አቅም አለው ይበርቱ ፣

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ጎበዝ ነው የመናገር ችሎታዉ ፖለቲካዉን የሚገልፅበት ሁኔታ ልዩ ነው ።

  • @isratube8852
    @isratube8852 3 ปีที่แล้ว +25

    አፈርሳታዎች እንዲህ ድምጻቸው ያልተሰሙና ያልታወቀላቸውን ወገኖች/Parties በእውነትም ድምጽ መሆንአለባችሁ ...በርቱ

  • @getachewteresa5766
    @getachewteresa5766 3 ปีที่แล้ว +7

    I appreciate the way you articulate your ideas !! Very intelligent and respectful person really we need such kind of humble and reasonable person for our country!!

  • @kayofanoro1545
    @kayofanoro1545 3 ปีที่แล้ว +22

    Olf is on the heart of oromo people's

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ፓለትከኛ ነው ማንንም ማሳመን የሚችል ጠንካራ ተንታኝ።

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 3 ปีที่แล้ว +8

    I clapped for both Bette Urgessa and Moonira. This is a very good interview.

  • @yohannesgezu29
    @yohannesgezu29 3 ปีที่แล้ว +3

    Very interesting outlook and analyses with a refined point of view. The gentleman can communicate and articulate his agenda without difficulty. Also, she is polite and professional as always worth listening.

  • @tuliamanuelbabubabu5311
    @tuliamanuelbabubabu5311 3 ปีที่แล้ว +8

    Mr BATTEE VERY sweet lovely idea!Great JOB you have the best idea.Brilliant!Fentastic.Galanni kee Billisummaa HATA'U!

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you . I got some knowledge. Genius discussion.

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 3 ปีที่แล้ว +9

    የኡትዮጵያ ፓለቲካ በአግባቡ የገባውና ማንንም ማሰመን የሚችል ምርጥ ፓለትከኛ ነው።

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo6266 3 ปีที่แล้ว +14

    great person I am proud to be OLF. the way he describes is very attractive. thanks Muinira for inviting him.

  • @yidnekachewwondimu92
    @yidnekachewwondimu92 3 ปีที่แล้ว +10

    Gobez Moonirah! Keep bringing diverse experiences.

  • @avaomeria4617
    @avaomeria4617 3 ปีที่แล้ว +3

    He's a good politician 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @asteraster3063
    @asteraster3063 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ውይይት ከመሆኑም ባሻገር ለኦነግ ያለንን የተንሸዋረረ አመለካከት እንድንቀይር አንድ እርምጃ ወደፊት እንድንሄድ ረድቶናል ! በጥያቄና መልሱ ተደስቻለሁ !አከብራቸዋለሁ!!

  • @eg3518
    @eg3518 3 ปีที่แล้ว +6

    It is a nice discussion.

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 3 ปีที่แล้ว

    Bete, my classmate from elementary to highschool to Bahir Dar university, i am so proud of you. You have always been the smartest in the room. Keep it up.

  • @abokoo9087
    @abokoo9087 3 ปีที่แล้ว +5

    Keep it up ! Bro olf needs brilliant politician like you 👍

  • @jairogemetchu2
    @jairogemetchu2 3 ปีที่แล้ว +11

    Fantastic speech galatoomaa እኛ እናንተን ነው ምናቀው

  • @abrahamali7259
    @abrahamali7259 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Very much Urgesa Explation Hope they will understand the reality

  • @abuabdellah5366
    @abuabdellah5366 3 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ አስደማሚ ንግግር
    ማሻ አላህ

  • @hayretech2783
    @hayretech2783 3 ปีที่แล้ว +14

    It is good to expand such kinds of Open discussion Session. Keep it Up Munira.

  • @kiyyuLeaders
    @kiyyuLeaders 3 ปีที่แล้ว +6

    Perfect speech
    Betam yeteregaga sew 👍

  • @Oromiahubena
    @Oromiahubena 3 ปีที่แล้ว +2

    thank u mooni. the guy is humble and brilliant

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 3 ปีที่แล้ว +5

    Very calm and collective person with lots of substance . I did not know what oneg leadership stand for. I am from tigray and i share most of your views. The past where you said oneg shane is " present" so they could pull out that card each time we challenge them. That was very interesting and smart analysis .

  • @sadudintemam7669
    @sadudintemam7669 3 ปีที่แล้ว

    very wise and really percussive . thankyou Bete and Munira

  • @chaliendalew3826
    @chaliendalew3826 3 ปีที่แล้ว +25

    ኦነግነት ኦሮሞነት ነው።
    ኦነግ ድርጅት ብቻም አይደለም ኦነግ ኦሮሞነትም ጭምር ነው።
    ኦሮሞ እስካለ ድረስ ኦነግ አለ ።

    • @yosefasfawe3407
      @yosefasfawe3407 3 ปีที่แล้ว

      ከዛስ እንዲሁ ስትጨራረስ መኖር ስትደግፍ ከስሜት ውጣና በስሌት አድርገው ከፍበል

    • @jebatashamba7784
      @jebatashamba7784 3 ปีที่แล้ว

      ኦነግ የሰነልቦና ተጠቂ ወፈፌ ጥርቅም ፈሪም ሕፃናትና ሴቶች ላይ የሚበረታ ድኩማን ስብስብ ነው

    • @davidorsa4406
      @davidorsa4406 3 ปีที่แล้ว

      Why Oromos divid by group, place and so on? If OLF is working for Oromos unity, whythe division among them?

    • @meba1792
      @meba1792 3 ปีที่แล้ว

      Gala zelalem kebit ena yezeket ziki yale asitesaseb nw yalew

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 3 ปีที่แล้ว +5

    Thanks God bless you all

  • @embaderho4807
    @embaderho4807 3 ปีที่แล้ว +6

    Great show with remarkable guest.

  • @equalityequality3720
    @equalityequality3720 3 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ሰው !! ዛሬም ነገም ኦነግ ነኝ

  • @teshalezerihun3282
    @teshalezerihun3282 3 ปีที่แล้ว +3

    wow amazing speech!

  • @hailebikila3086
    @hailebikila3086 3 ปีที่แล้ว +4

    Really smart explanation

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 3 ปีที่แล้ว +3

    What a Hero!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @habtamunigussie9407
    @habtamunigussie9407 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you munira we wait a lot of discussion from diffrent oromo party members....

  • @wakanaweke9940
    @wakanaweke9940 3 ปีที่แล้ว +1

    Bate👌........ Tnxs ethio tube...... Hope now Ethiopian (nation, nation....., peop....) will understand what we are struggling.........

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 3 ปีที่แล้ว +5

    ከዚህ ቀደም በአፈርሳታ ከተደረጉት ቃለመጠይቆች ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዝ ይመስለኛል ::

  • @thetallhumblemanfromanothe3226
    @thetallhumblemanfromanothe3226 3 ปีที่แล้ว +7

    This is what I call it AREAL TALK! As an Amhara but grew as an Oromo!! I really understand what your points! My fear is the fate of Ethiopian denying this facts! Regardless of your ethnic background stand with the marginalized, that is humanity, civilization....... God Bless you little brother!! The country is suffering under fake, drama queen, PM for the last three years, all these just to stay in power Mr.Abiy? How much that poor country has to pay in all directions of the country?

    • @embaderho4807
      @embaderho4807 3 ปีที่แล้ว +1

      As an Eritrean who’s sympathetic to Oromo cause. I’m very impressed with guest, I appreciate his depth of the prevailing issue. I also I agree with you, the PM Abiye is doing everything he could to stay in power working with 82 year Eritrean tyrant to dismantle the entire region. I’m optimistic the Issue of Oromo movement will win. Abiye needs to listening to his wife and Daniel kibrete who’re stirring this sectarian divide behind the seen:

    • @bh3855
      @bh3855 3 ปีที่แล้ว +1

      You are a wise one, indeed, sir!

  • @hik200
    @hik200 3 ปีที่แล้ว +1

    This man is energetic..
    jabaadhu yaa jabaa jajjabee.
    Munira respect!

  • @hawiitube3654
    @hawiitube3654 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing speech another part 2
    Give me thank you

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 6 หลายเดือนก่อน

    God bless the people of Oromia, Amhara, Tigray and the whole of Ethiopia.

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 3 ปีที่แล้ว +2

    Moonira - Thank you! Keep the good work up!

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +3

    በርቺ ሙኒር ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @jemalmohammed7355
    @jemalmohammed7355 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙኒራ አለህ ይርደሽ በጠም ጥሩ እየሰረሽ ነው። ከቡደዎቹ አለህ ይጠብቅሽ

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 3 ปีที่แล้ว +8

    Afersata eski find tigray representative and interview them please

    • @ethiotube
      @ethiotube  3 ปีที่แล้ว +3

      We are working on that.

    • @peacebeuponyou2005
      @peacebeuponyou2005 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiotube thank you! we will be waiting .

  • @hailebikila3086
    @hailebikila3086 3 ปีที่แล้ว +6

    OLF is a symbol of Oromo

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 3 ปีที่แล้ว +4

    ኦሮሞ ነኝ፣
    በጣም ሊቅ ነህ

  • @yusufhassensadike9367
    @yusufhassensadike9367 3 ปีที่แล้ว +5

    Nama gutuu .ሙሉ ሰው ።

  • @moatagirma4910
    @moatagirma4910 3 ปีที่แล้ว +4

    OLF our blood!

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว

      የሚያፈሱትም ደም ውስጥ አለ የዘሩትን አብረህ ታጭዳለህ. የኦነግ ትግል ንፁሀንን መግደል ነው

  • @alexbedasa46
    @alexbedasa46 3 ปีที่แล้ว +10

    this guy changed my mind!

  • @dawitmesfin3885
    @dawitmesfin3885 3 ปีที่แล้ว +4

    99% oromo is OLF Ethiopia is all about amhara

  • @Reimagine822
    @Reimagine822 6 หลายเดือนก่อน

    Rest in Power Jaal Batte!! May your truth be told!

  • @sanyiihachaluhundessa3529
    @sanyiihachaluhundessa3529 3 ปีที่แล้ว +4

    bette.urgessa.❤❤❤💚💚💚❤❤❤

  • @suleimannesredin4484
    @suleimannesredin4484 3 ปีที่แล้ว +2

    Now it becomes easier to know who is the enemy of people’s of Ethiopia. Bravo sister Munira and Ethio tube’s editorial board.

  • @tuliamanuelbabubabu5311
    @tuliamanuelbabubabu5311 3 ปีที่แล้ว +2

    His EXplanation is VERY amazing.Wow what a MIND.God bless you .Wow GREAT!

  • @adanemulugeta6327
    @adanemulugeta6327 3 ปีที่แล้ว +4

    አፈርሳታዎች እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @teddytariku
    @teddytariku 3 ปีที่แล้ว

    በቴ ጋር ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ 1995 ዓም (if not mistaken) አብረን ተምረናል፡፡ He was a biology major, but later dropped out when he was 2/3rd year. He was Pentecostal. He was sociable and shy, but I never imagined he would end up joining a political party let alone be a PR for OLF.

  • @ደምለውትርኩ
    @ደምለውትርኩ 3 ปีที่แล้ว

    አንበሳ ድንጋይ ራስ ቆምጬ አይገባዉም እንጅ ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦሮሞ ነኝ፣
    ድሮም አሁንም ወደፊትም ጭምብል ያደረጉ የኦሮሞ ከሀዲሆች አሉ ይኖራሉ, ከአሁን የበለጠ የስነልቦና እምቢተኝነትን ማሳየት መቻል አለበት, ኢትዮጵያዊነት ወደድንም ጠላንም አይደለም ለኦሮሞ ወይም ለብሔሮቿ ለትግራይ ህዝብ ያልሆነች ለማን ልትሆን ነው?

    • @gurmufunane4588
      @gurmufunane4588 3 ปีที่แล้ว

      @who cares! ኦሮሞ ነኝ፣
      አሁንስ የኦሮሞ ብልጽግና ምን እያደረገ ነው?
      የገዛ ህዝቡን ግብረሰባዊ የየ11 ዐመት ሴቶችና ወነዶች እየደፈረ አይደለም ? ይታወቃል

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ በምን የተረገመ ቀን ነው ከኦሮሞ ጋር በአንድ ሃገር እንድንኖር ያደረከን? በ21ኛው ክ/ዘመን ወደ 1ኛው ክ/ዘመን እየመለሱን ተሰቃየን ፡ አይ መከራ!

    • @betiyabebe9266
      @betiyabebe9266 3 ปีที่แล้ว

      Tekekele 😭😭😭😭😭😭😭😭 kenezeye gebohce yesew feteret yelelahcew awreyawohce merzohce

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 3 ปีที่แล้ว +1

    የኦሮሞ ሕዝብ ከሌላው ሕብረተሰብ ኮሎኒ ተደርጎ ነበር ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ወይንስ ኬኒያ ውስጥ በተለያዩ በኢትዮጵያ ክልሎች አሁን እስካለንበት ወሮምኛ እንደሚነገር ለሁሉም ግልጽ ሆኖ ሳለ ስለጭቆናውና ስለ ኮሎኒ ምንም መረጃ ማግኘት በሌለበት ።እኔ ግን ከደቡብ ወይንም ከጋምቤላና ከሱማሌው ወይንም ከጉራጌው ያልተለየ ዛሬ በቀንበር እያረሰው አማራ ጨቆነኝ ብሎ ለፖለቲካ አጀንዳ ማምጣት ውሃ የማይቋጥርና የኦሮሞን ሕዝብ መናቅም ጭምር ነው ።
    በ21ኛው ክ/ዘመን የማይመጥን የኦነግ ፖለቲካ አጅግ የሚያሳዝንና ጊዜውን የማይመጥን ያረጀ ያፈጀ ፖለቲካ ነው 😂😂😂

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ኦነግ መጥፎ አመለካከቱ የተቀየረ ይመስላል
    ከበታችነት እና ከተገንጣይነት ስሜት ወጥታችሁ የባለ ሀገርነት(ሀገሬ የእኔ ናት )በሚል ተሳተፉ

  • @tumsaag.1395
    @tumsaag.1395 3 ปีที่แล้ว +3

    Jaal Battee jabaa namaa! Hangas aarsaa kaffaluu kee hin beekun ture. Kabajnin siif qabu kan duraa caala dabaleera. ABO wajjin fuuldurri Oromoo ifa.

  • @siswuro1050
    @siswuro1050 3 ปีที่แล้ว +1

    What you doing is great Keep it up 👌👌👌

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 3 ปีที่แล้ว

    munira ehty betam arif sera eyserashi new endih mizanawi hulunim eyasatefshi ymitaqerbiw arif new ena berchi

  • @nafyadti3318
    @nafyadti3318 3 ปีที่แล้ว +1

    Ergatawu thank batte keenya

  • @fitsumabate7215
    @fitsumabate7215 6 หลายเดือนก่อน

    i have great respect.

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว

    Way we Ethiopian are talking about the past ?????? we have to talk about our future and work together for better ,that is better for all of us , in Europe they had 100 years war they solved their differences by talking and they start to develop their Country’s together,I think we Ethiopian have to learn from
    the European Country’s and we have to be tolerant ,to others ethnic . We all are Ethiopian 🇪🇹 god bless our home land Ethiopia 🇪🇹❤️🙏

  • @teggyteg3828
    @teggyteg3828 3 ปีที่แล้ว +6

    UUUUUUU fffffffffff enkanm oromo honkuyi ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eeee8804
    @eeee8804 3 ปีที่แล้ว +4

    ሙኒት የኔ ውድ እስኪ ይልቃልን እና ልደቱ አያሌውን ቀጣይ አቅርቢልን

    • @freedom161
      @freedom161 3 ปีที่แล้ว

      Not gonna happene

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 3 ปีที่แล้ว

    ነፃነት ሰው በመግደል ትውልድ በማጥፋት አይደለም የኦሮሞ ቋንቋ ነው ሁላችንም የፈጠረን አላህ አሜሪካ በስልሳው ክፍለ ዘመን ጥቁሮች ነጮች የበላይ አካል ነበሩ ግን ሁለቱም ለአሜሪካን ሰው ለሆኑ ሁሉ በአንድ ላይ ተነሱ የናንተ ችግር ታሪክ ከውጭ አለም መመልከት ብትችሉ ሲተዳደሩ የነበረው ኢትዮጵያን በሚተዳደሩበት ታሪክ ነበር የነገስታቱን ጥለው ዲሞክራሲ እኩልነት ሲመጣም በአንድነት ሆነው ተጠቃሚ ሆነዋል ጥቁሮች ለነጮች ዛሬ አልዘመቱም እኩልነት አገኘን ብለው ወይም ነጮች የበላይ ኃላፊ ሆነው ስለነበር ኦነግ ዛሬ ደካሞችን ላሀወላ ወላ ቅወት የሌላቸው ሰዎች መግደሉ የጀግንነት መንፈስ ነው ወደኋላ ተመልሰህ የምታባክነው ጌዜዎች በጣም ያሳዝናል መጥፎ መውቀስ በጥሩ መማር አለብን እንጂ ደካማ እየተፈለገ አደን ማድረግ የለባችሁም እኔ ብትገነለጡ በደስታ ነው የምሸኛችሁ እሚገርመው አማራ ክልል ያለው ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ያለው ሀረር ድሬዳዋ ሌሎች አካባቢ ያሉ ሰዎች ኦሮሞዎች አይደሉም የነሱ መብት መጠበቅ አይገዳችሁም ማለት ነው የስልጣን ባለቤትነት ለመሆን እንደሆነ ለማወቅ ችግራችሁ ፈራጂ አያስፈልግም ታገሉ ስትታገሉ ግን አማራውን ከሂሳባችሁ አውጡ ኦሮሚያ ክልል አርባ ብሄረሰብ አባላት ናቸው አንዱም የግል ቀበሌ ትምህርት ምንም ነገር አይሰጥም ሁሉንም ኦሮሞዎች ተደርገው ተጠምቀዋል እናንተ ብቻ ጨዋ በመሆናችሁ በጣም አደንቅላችኋለሁ

  • @mariamusman9686
    @mariamusman9686 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @buzebayene2307
    @buzebayene2307 3 ปีที่แล้ว

    Jiradhuu bayyee namattii tolaa

  • @mariamusman9686
    @mariamusman9686 3 ปีที่แล้ว +2

    Exactly that’s true

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 3 ปีที่แล้ว

    Afar is ethiopia 🇪🇹

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 3 ปีที่แล้ว +5

    With all due respect, this is a miscarriage of journalism in action. No fact-checking, no follow up questions, Munira gave him just a “free ride”. He is not an a pastor or an ustaz, he is a politician and needs to be fact-checked and challenged to make his point. That is what a substance journalism is, this is rather a friendly talk between two intimate friends.

    • @bh3855
      @bh3855 3 ปีที่แล้ว

      She gave him a platform to voice his opinion the way she did other guests. Did she treat him different from others or you just didn't like what he had to say?

  • @ismailalmadi1085
    @ismailalmadi1085 3 ปีที่แล้ว

    Hasaan namicha kanaa bayyee nattii tole bayyee galatomaa jaal Baatee Urgesaa

  • @pazalex9139
    @pazalex9139 3 ปีที่แล้ว +2

    Good job Munira. Keep it up 👏👏👏

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙኒት ሞንሟኒት💪

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 3 ปีที่แล้ว +1

    በአብዛኛው ሃሳብ ባልስማማም የሰውዬው ስክነትና የማስረዳት ችሎታውን አለማድነቅ አይቻልም ብልጽግናዎች ኦነጎችን ለምን እንደሚፈሩም ግልጽ ነው ያደረገልን

    • @osmanabbas9583
      @osmanabbas9583 3 ปีที่แล้ว

      Betesmama neber yemigermew🤣🤣🤣

  • @mahbubaabdulkadir1697
    @mahbubaabdulkadir1697 3 ปีที่แล้ว

    Fantastic

  • @sinaaf7952
    @sinaaf7952 3 ปีที่แล้ว

    Ewdalen hero koo💚😍

  • @shsvssbshs4476
    @shsvssbshs4476 3 ปีที่แล้ว

    እስቲ ከአብይጋ ተወያዩ በዚህ ጉዳይ

  • @ethiopiaconcernme4658
    @ethiopiaconcernme4658 3 ปีที่แล้ว

    ማን ነበረ ‹‹አንቺንም አድርጎ እንደ እኔ›› ያለው፣ አማራ እንድህ መግቢያ አጥቶ ቱልቱላቸውን ስንደቀደቁ፣ የፖለትካ ድርጅታቸው ኦርቶዶክስ ‹የሃይማኖት እኩልነት ይከበር› ብሎ በዝህች የጉድ አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ስወጣ ከማዬት ውጭ ምን ያስደስታል! እድሜ ደጉ! እናመሰግናችዋለን ድንቅ ታሪክ ማይረሳችሁ የኦሮሞ ሙሁራንና ታጋዮች በተለይ ዶ/ር ሌንጮ ለታ እና ዶ/ር ድማ ነገሆ እና ዶ/ር ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ ተባረኩ ይህን በእድሜ አየሁ!!!

  • @temobishoftu944
    @temobishoftu944 3 ปีที่แล้ว +1

    24 hours besemut yemayeselech sew ye oromo enat mehatsen yetebarekech tehun endeate aynetun bemafratua gazetegnaw eregatash betam dese yelale hasabun endegeles selaregesh

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 3 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞ ነኝ፣
    የኦሮሞ ህመም ይሰማኛል በፊትም አሁንም የሚጠይቀው የማንነት በለው የብሔርተኝነት ጥያቄ ግንዛቤ ያለው ሀገር ቢሆን መልስ አለው
    ያለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ መሆኑ ነው , ለኢትዮጵያውያን የኦሮሞ መብት መጠየቅ የሚያሰደነግጣቸው አሉ ይኖራሉ ምክንያቱም ብዛታቸውና ሰፋታቸው, የተደናገጠው ኢትዮጵያዊ ከቻለ በስነልቦና ካልሆነም ደግሞ በጉልበት ይሄን ታላቅ ህዝብ ሴይጣናዊ እያደረገ ነው
    በእድሜዬ እንኳን ብዙ መመስከር እችላለሁ
    ሀይሌ ፊዳን እንኳን ሲገድሉት የጠላ ቤት ወንበዴ አድርገው አርክሰው ነው የገደሉት ሌላም ሌላም ብዙ አለ .በዛን ወቅት የተፈጠረው ኢትዮጵያዊነት ፋሽታዊነት እንጂ ሌላ ምንም ሊባል አይችልም
    አሁንም የዛን ወቅት ናፋቂዎች ስማቸውን ቀይረው አንዴ ኢዜማ አልፍም የተወሰኑ ብልጽግና ውስጥ ገብተው ለኦሮሞ ህዝብ ደንታ የሌላቸው ኦሮሞ በትግል ያገኛቸውን መብቶች እየሸረሸሩት ይገኛሉ, የሚያዛዝነው ደግሞ የኦሮሞ እናት የወለደቻቸው ከሀዲዎች መሆናቸው ነው.አሁንም የኦሮሞን ህዝብ ወንድ ሆነ ሴት የኦሮሞን ስነልቦና መቀየር የግድ ይላል ደቡብ ሱዳንን እንደ ምሳሌ ማየት ነው
    ኢትዮጵያ ሙሴ የተቀበለው አስርቱ ቃላት አይደለችም ልትሆንም አትችልም ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ አልያም ከብሔረሰቦቿ በላይ መሆን የለባትም አትሆነምም ።

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow betam teleyalke ewnte

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว +11

    ኦሮሞ ነፃነት አማራ ነፃነት ትግራይ ነፃነት የውሀላ ቀር የድንጋይ ዘመን ፓለቲካ ነው. እመኑኝ የብሔር ፓለቲካ ህዝቡን ይገብራል እንጂ የትም አይደርስም
    ይልቅ ትላንትን እርሱትና ዛሬ እና ነገን አርቃችሁ እዩ ትላንት ላይ ተቸክራችሁ አትቅሩ
    እኔ ኦሮሞ ነኝ የሸዋ አንድም ቀን አያቶቼ ተጨቆንን ሲሉ አልሰማሁም ገጠር መሬት የባለአባት ልጆች ነበሩ አያቶቼ ኦሮሞም ባለአባት ነበረው.
    በደርግ ሰረህ ነው መሬታቸው ተአርሶ ለጭሰኞች የተሰጠው
    ኦነግ ጫካ ሲገባ ደርግን ለመታገል አባል ለመሰብሰብ ነው ጥላቻ የዘራው.
    የወለጋ ኦሮሞ የሸዋውን አይገባም ሚዜ እንኩዋን አያረግም ዋሸሁ ይልቅ ከዚህ ፓለቲካ ውጡ እና ትልቅ ቅን ኢትዬጵያ እዩ

    • @yusufhassensadike9367
      @yusufhassensadike9367 3 ปีที่แล้ว +1

      እሱን ላንተ \ላንች ልሆን ይችላል ።ላንተ በተሰብ ከተመቼ ለሌላው እንዴዛው ብሎ ማሰብ የበታችነት ስሜት ነው

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋነኝውን ልንገርህ መካነኢየሱስ ቸርች አገልግሎት የሚሰጡት ወለጋች ናቸው ከነሱ ውጭ በጭራሽ የሸዋ ኦሮሞን አያስጠጉም ::

    • @ebba-pictures.
      @ebba-pictures. 3 ปีที่แล้ว

      Ante barinat sir siladak freedom min endahone aytayim, wey dikala nek enji shoa Oromoo enda ante duda aydelanim, Tadasa Biru ye shoa Oromoo nw esu armachin nw, enda ante wellega, shoa Arsii alalem Oromoo and nw, dikala gin aymelekitim

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว

      @@YaDi-ln1vz መካነ እየሱስ ቸርች መካኒሳ ቡራዩ ያሉ የወለጋ ሰዎችን እስቲ ስርጋቸውን ሆነ ሌላም ፕሮግራም እዩ አዝናችሁ ነው ያምትመጡት እውን ግን ነው
      አሜሪካ ምን ህይወት ብርሀን ትምህርት ቤት ተማሪዎች አብዛኛዎቹ የወለጋ ኦሮሞዎች ናቸው የሸዋን ኦሮሞ ለጉዋደኛም አይመርጡም ቢመርጡም የውሸት ደሞ ጴንጤ እኮ ናቸው ስርጋቸው ላይ አማርኛ መዝሙር ቸርች ውስጥ ያውም ሰርግ ላይ መስማት አይፈልጉም ይሄ ጤና ነው ታዲያ

  • @terreserbessa3719
    @terreserbessa3719 3 ปีที่แล้ว

    It is true

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 3 ปีที่แล้ว

    What is " Ye batachinnet " can you tell me what it is please ? In English please if you could .

  • @nahimiisenna110
    @nahimiisenna110 2 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞ በሳል የፖለቲካ ተንታኝ፣ አሻግሮ ተመልካች፣ ብዙ የፖለቲካ ጠበብት ያለው ህዝብ ነው። ተወደደም ተጠላም ኦሮሞ፣ኦሮሚያ፣ኦሮሙማ ነጻ ይወጣል

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 3 ปีที่แล้ว

    Wow 👏 😮

  • @mengistuhailemariam9050
    @mengistuhailemariam9050 3 ปีที่แล้ว

    with this Idea you should not belong to Oromo only. for All Ethiopian

  • @aaronsteck8595
    @aaronsteck8595 3 ปีที่แล้ว

    Menilik II is the best king in the world.

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 3 ปีที่แล้ว

    የውልክ ወንድሜ ጭቆና ጭቆና ጭቆና አንተ የምትለው ማህበረሰብ ወይንም መደብ ለሀገር ያበረከተውን እና ያደረገውን አስተዋጽኦም አብረህ ብታየው ሌላው ሀገር ተበደልኩ ስትል የምትገነጥለው ትንሽ ግዜ ያገኘህ ሲመስልክ ኬኛ የምትለው አይደለም አሁንም እዬዬዬያችሁን ተውና ሰውን አንቁት አስተምሩት ባህል የምትለውንም በግዜ ብዛት በመላው ኢትዮጵያ እንዲስፋፋ ስሩ ከዛ በተረፈ በሁለት ቢላ አትብሉ ተወዳደሩ ግዜውን ምሰሉ ከዛ በላይ ሰውን በተበድለሀል እከሌ ዳቦህን ቀማህ እከሌ እንዲህ አረገህ እያልክ የ ኦሮምን ህዝብ demonized ማድረግ ለድል አያበቃም 45 አመት ሙሉ እዬዬዬዬዬ በቃ በቃ በቃ