Soybean cheese( የአኩሪ አተር አይብ)- Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 112

  • @elsatesfa8519
    @elsatesfa8519 5 ปีที่แล้ว +6

    ከተለመደው ለየት ያለ ሰለምታቀርቢ ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ባለሞያ ነሽ በርቺ

  • @emebet.neterab
    @emebet.neterab 5 ปีที่แล้ว +5

    እጅሽ ይባረክ ሌላም የጶም ምግቦች አሳይን ካላስቸገርንሽ ተባረኪ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @davidbob2978
    @davidbob2978 5 ปีที่แล้ว +3

    ጉበዝ ተባረኪ ባለሞያ እንዲህ ነው!!! ስልጆ እንዴት ነው የሚሰራው

  • @yeshemebetworku6599
    @yeshemebetworku6599 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርች እንጀራ ፍርፍርሽንም ወድጀዋለሁ ያምራል

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 5 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው መአዚ በርቺ የፅም አይብ ተመችቶኛል ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጣም አሪፍ ነዉ ።አይቤው ላይ ኮረሪማ እና ሚጢሚጣ ጨምሪበት ያጣፍጠዋል ባለሙያ ነሽ

  • @rahdivine509
    @rahdivine509 5 ปีที่แล้ว +1

    I really enjoy all of ur videos, I just wish you had English subtitles so I can truly follow ur recipes

  • @mayalemwelideyohannes2792
    @mayalemwelideyohannes2792 4 ปีที่แล้ว

    የውነት ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን😋😋😋💕

  • @belayeneahayele5355
    @belayeneahayele5355 5 ปีที่แล้ว +6

    ጄግኔ አድናቂሽ ነኝ ሰብስክራይብ አርጊያለሁ ወዳውኑ

  • @mezmur6614
    @mezmur6614 4 ปีที่แล้ว

    Sewedesh tebareki Gobez!!

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 5 ปีที่แล้ว +1

    Your recipe is Wonderful
    I really appreciate you
    Keep it up!🙏❤❤

  • @emebetyohannes263
    @emebetyohannes263 ปีที่แล้ว

    ደረቆን ፈጭተን መሠራት አይቻልም ወይ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 5 ปีที่แล้ว +1

    thank you እግዚአብሔር እጅሽንን ይባርከው

  • @genetkebable
    @genetkebable 5 ปีที่แล้ว

    Can we make chick pea milk?

  • @tigisttigist7240
    @tigisttigist7240 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ማአዝየ በጣም ባለሙይያ ሴት ነሽ ባለቤትሽ ታድሎ ብዙ ሙያውችን እየተማርኩ ነው እዳች መልካም ነገሮችን ቢሰሩ ምን አለበት የኢትዮጵያ ሴት አክቲፒስቶች

    • @seblemola6880
      @seblemola6880 4 ปีที่แล้ว

      ባለሞያ ሁሉ ነገርሽን እመወድልሽ ቡና አፋላልሽ ጨዋ ሴት ቤትዋን የምትወድ
      ምነው ጎረቤቴ በሆንሽ የት አገር ነው ያለሽው
      ሲደክመኝ እንድመጣ እወድሻለሁ ።

  • @elsaEElEls-pr8do
    @elsaEElEls-pr8do ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅ:ይባርክ:የኔ:ባለሙያ:ዛሬውኑ:ነው:ሞክረው:ጎበዝ።

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 5 ปีที่แล้ว

    Tofu ብለን የምንገዛው ማለት ነው?

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 5 ปีที่แล้ว

    Ena ke 5 amet wedezih millik tolorant nej tebarki betam amesegnalhu

  • @zemenayneshalu8831
    @zemenayneshalu8831 5 ปีที่แล้ว

    Selam yager sew. Gobez derbaba set. Betam des tiyalesh. Berchi👍

  • @meeebeye9941
    @meeebeye9941 5 ปีที่แล้ว

    Store bemishetew soy milk mesrat yichalal?

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ሞያ እርጋታ ሴትነት አንቺ ጋ አየው

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ
    ዉድ ያገሬ ልጆች ሴት ወንድ ሀገር መንደር የማይለይ እንጀራ ጋግሬያለዉ ግቡና እዩት ቤተሰብ ሁኑ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ አመሰግናለዉ

  • @kurigetachew123
    @kurigetachew123 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን የምታሳያቸው ነገሮች ሁሉ ተመችተውኛል ደግሜም ስሰራው ምንም አልተቸገርኩም ይሄኛው ግን የፆም አይቡ ሊሆንልኝ አልቻለም እሳቱ ላይ ሲጣድ ወደታች የረጋው እንደ ገንፎ አይነት ነው የሚበስለው እና ምንም አልገባኝም ስለሁሉም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ 🙏💕

  • @aselefechsamuel9917
    @aselefechsamuel9917 5 ปีที่แล้ว

    Wow konijooo new Ejishe yibarikii sister

  • @melodymeli56
    @melodymeli56 5 ปีที่แล้ว +2

    ቅቤ አሰራር ብታቅርቢ ጥሩ ነበረ አባክሽ thank you

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 5 ปีที่แล้ว

    Thank you yene konjo egishe yebarke 👌😍

  • @liyawoldemichael5386
    @liyawoldemichael5386 4 ปีที่แล้ว

    እጀ ሸ ይባርክ

  • @kathykathy478
    @kathykathy478 5 ปีที่แล้ว

    Can you show me how to you make fitfit

    • @MegaAbya
      @MegaAbya 5 ปีที่แล้ว

      አስራሩም ቀላል ነው ዋጋውም ቅናሽ ነው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እጅሽ ይባረክ ዋው

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 ปีที่แล้ว

    ቪኒገር ስትጨምሪ ወተቱ ቀዝቅዟል ወይስ አ7ንዴት ነው ?

  • @wdissa4019
    @wdissa4019 5 ปีที่แล้ว

    Yena konjo egse yebarek

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @saidagigi9429
    @saidagigi9429 5 ปีที่แล้ว +3

    ግን አይቤዉ ይጣፍጣል ጉበዝ በርቺ❤

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጓበዝ ነሽ በርቺ እባክሽ እህቴ ከቻልሽ የፆም ኬክ ሰርተሽ አሳይኝ

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 5 ปีที่แล้ว

    Tebareklen

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዉዴ ጎበዝ

  • @genetkebable
    @genetkebable 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. I will try this

  • @yemsrachwoldemariam6984
    @yemsrachwoldemariam6984 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @yeshiiye3083
    @yeshiiye3083 5 ปีที่แล้ว

    አጅሽ ይባረክ

  • @speedcell320
    @speedcell320 5 ปีที่แล้ว

    Wowowowow Yaniral Tabarekelgn

  • @fyoritube
    @fyoritube 5 ปีที่แล้ว +2

    Waw betam tiru aserar new belu wedene chanal gora beluna beteseb enhun ehte kanchi bizu entebkalen

    • @okubademewez2250
      @okubademewez2250 5 ปีที่แล้ว

      Venegar yalshu acheto new

    • @okubademewez2250
      @okubademewez2250 5 ปีที่แล้ว

      Degmo betam gobez nesh ybarksh

    • @fyoritube
      @fyoritube 5 ปีที่แล้ว

      Okuba demewez wendme wedene chanel gibana beteseb hunegn andand negerochin akrbiyalew

    • @elsazeray1585
      @elsazeray1585 5 ปีที่แล้ว

      Sent qomtata endementeqem
      Betngrej des yelal

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 5 ปีที่แล้ว

    ሙያ የበዛብሽ ሴት ደሞ አኩሪ አተር ምንድነው? አሁንስ ጎረቤትሽ በሆንኩ ነው ያልኩት ቅቅቅ

  • @kokohappy4056
    @kokohappy4056 5 ปีที่แล้ว

    Wow ጎበዝ

  • @dagmawitretta3302
    @dagmawitretta3302 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሙያ ነው 👏🏽 ግን መጠን ብትነግሪን አመስግናለው🙏🏽

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 5 ปีที่แล้ว

    ስሙንበእንግሊዝ ንገሪን ፃፊሊን

  • @182960la
    @182960la 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @betelhemzeru1997
    @betelhemzeru1997 5 ปีที่แล้ว

    This is outstanding keep up it up

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ ይገርምሻል እኔም ሽንኩርት ሲበዛ ንው የምወደው ብዙ ንገር የምትስሪው በጣም እርግጠኛ ንኝ ለብዙ ስውደስ ይለዋል እይቡንም ስርቼ እሞክርዋለሁ እንደውም የወተት ንክ አለርጂክ ንኝ በጣም ደስ ይላል💚💛❤️👍🏽👍🏽👍🏽💐

  • @helenferede8013
    @helenferede8013 4 ปีที่แล้ว

    Love you😍

  • @dinagod6798
    @dinagod6798 5 ปีที่แล้ว

    Wawww konjoooo berchi

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 ปีที่แล้ว

    Wow unbelievable

  • @nigistmehari7489
    @nigistmehari7489 5 ปีที่แล้ว

    Gobez yene konjo
    Pls ye tsom Ergo demo asayin

    • @fyoritube
      @fyoritube 5 ปีที่แล้ว

      Nigisti mehari selam ehte wedechanele gora beyna sirawochen eyilign bezawm beteseb hugnign fekadegna kehonsh ehte

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 5 ปีที่แล้ว

    Meazaye ende semesh meaza nesh❤ geta eyesus yibarkesh❤

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 5 ปีที่แล้ว +2

    One thing you didn't tell us abaute the test how is it .it tests like the real ayeb or what you need to test
    It and then you need to explain the test....like that we can trust you that is tessty like ayeb

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  5 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ወተትና የጾም ወተት የተለያየ ጣእም እንዳለው ሁሉ ይሄም ይለያል እፍርፍር ጋር ሲሆን ቆንጆ ነው። ካልሆነ በጨው ኰረሪማ ሚጥሚጣ መቀመም አለበት።

    • @meseretyemane3467
      @meseretyemane3467 5 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 6

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 ปีที่แล้ว

      @@bahlietube1358 በሽንብራ ብንሞክረውስ? Very low fat ስለሆነ

  • @kidu715
    @kidu715 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ባለሙያ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 ปีที่แล้ว

    *ምራቄን አስዋጥሽኝ*

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 5 ปีที่แล้ว

    ጨው ጨምረን ብንቀቅለውስ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  5 ปีที่แล้ว

      አልሞከርኩትም።

    • @dvdv3479
      @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว

      ሳይበስል አይቡ ሆድ አያምም

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 5 ปีที่แล้ว

    አተሩ እኔ አልገባኝም ቦላቄ ነው የሚመስለው

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እስኪ አሁን እኔም ተነስቼ የመዳምን አኩሪ አተር ልዘፍዝፍ እኔ አይብ እንዳለው እግዚአብሔር ይስጥሽ አቦ

    • @yosib5335
      @yosib5335 5 ปีที่แล้ว

      የዛ ሁሉ አኩሪ አተር ውጤቱ ይህ ብቻ ነው?

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 5 ปีที่แล้ว +1

    wowwww

  • @samerhsokre4663
    @samerhsokre4663 5 ปีที่แล้ว

    ወዉ መሸ አለህ ዘሬ ገነ ነዉ መይሽ

  • @nabuteyimer8733
    @nabuteyimer8733 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ነው የምግብ አሠራርሽ። ግን ብዙ ሰው ስሙን ያሳስታል?
    vegans (ቬጋንስ)ነው የሚባሉት የእንስሳት ተዋጽኦ በፍጹም አይጠቀሙም።
    እንደኛ ጾም ማለት ነው! ቆዳ ጃኬትና ልብስም አይለብሱም። የእንሳት መብት ተከራካሪ ናቸው አብዛኞቹ ።
    አንቺ ያልሽው ቨጂቴሪያን ግን (vegetarians) የሥጋ ተዋጽኦ ነው የማይበሉት ዕንቁላልና ወተት ግጥም አርገው ይበላሉ አሣም ጭምር አሁን ለምሳሌ ሀ/ቤት ባሁኑ በገና (በኩዳዴ) ስንሄድ አውሮፕላን ላይ ምግብ ሪዘርቭ ስናረግ ቬጂታርያን ብለን ብናዝ ዕንቁላል ሊመጣ ይችላል?ከአትክልት ጋር።
    ቬጋንስ ግን ከሆነ በፍጹም የእንስሳት ተዋጽኦ አይመጣም።

    • @hiwilove8481
      @hiwilove8481 5 ปีที่แล้ว

      Arif merja new betseb enhun

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen6906 5 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 5 ปีที่แล้ว

    sesegnalew. meaze.

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 5 ปีที่แล้ว

    ማአዚ መጣሽ ሲርበኝ ነው የምትደርሽልኝ

  • @netsanetgebrehiwat7649
    @netsanetgebrehiwat7649 5 ปีที่แล้ว

    Betam des yilal mebilat amaregn beteley Firifiru

  • @haseenaakumar591
    @haseenaakumar591 5 ปีที่แล้ว

    👍💚

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 5 ปีที่แล้ว

    የባቄላ አይብ አሳይን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

      ባቄላ ወተት አይሆንም
      ለምን አተር አይጠቀሙም?
      ከሱቅም ወተቱ ተዘጋጅቶ ስለሚሸጥ መጠቀም ይቻላል

  • @getemar7075
    @getemar7075 5 ปีที่แล้ว

    Ayayazsh rasu yastawkal balemoya...1

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 5 ปีที่แล้ว

    Algebangnm

  • @fanoseebekele6046
    @fanoseebekele6046 5 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwwwwww yene balaoha

  • @Meme-lt8bj
    @Meme-lt8bj 5 ปีที่แล้ว +1

    Soybean ለጤንነት በብዛት አይመረጥም

    • @zemenayneshalu8831
      @zemenayneshalu8831 5 ปีที่แล้ว

      Lemin letena ayimeretim???

    • @kokohappy4056
      @kokohappy4056 5 ปีที่แล้ว

      Zemenay Nesh Alu google Argi bzu sew aybelawim

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

      ከወተት በበለጠ ለጤና እና ውስጡ የያዛቸው ጠቃሚ ነገሮች ናቸው

    • @zemenayneshalu8831
      @zemenayneshalu8831 5 ปีที่แล้ว

      @@kokohappy4056 Ameseginalehu.

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 5 ปีที่แล้ว

    😍

  • @rozelove1963
    @rozelove1963 5 ปีที่แล้ว

    ገጨሁሽ ይመይይ 👍

  • @georges95nicolas53
    @georges95nicolas53 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ግን ስታፈይ የጨመርሽው አቸቶ ነው

  • @zeynebzeyneb4323
    @zeynebzeyneb4323 5 ปีที่แล้ว

    Sebe.eskiryebe.arekushi.agaebi.niwu.bater.ayeba.endemisera.alawukimi.niber

  • @tnshuash426
    @tnshuash426 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ እሲ ወደኔም ቻናል ጎራ በለው ሰብስክራብ ያርጉ በርግጠኝነት ይወዱታል

    • @fyoritube
      @fyoritube 5 ปีที่แล้ว

      Tnshu bey enem beteseb felagi negn gora bey wedebete enem gora libel

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 ปีที่แล้ว

      @@fyoritube እሺ አሁን መጣሁ ደምሬሽ ኮመንት አረጋለሁ አንቺም አይተሽ መልሺ

  • @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
    @እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ 5 ปีที่แล้ว

    አተሩን አላወኩትም ጠቁሙኝስኪ ጋይሶች

  • @india8169
    @india8169 5 ปีที่แล้ว +5

    የማአዛ በትስቡች እኔንምበቅንንትስብስክሪይብአድርጉኝ

  • @seb621
    @seb621 5 ปีที่แล้ว

    ke komtati berekina bntekem tru yhonal