Ethiopian Drink - How to Make Homemade Soy Milk - የአኩሪ አተር ወተት አሰራር ለፆም የሚሆን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 131

  • @TigistDagmawit
    @TigistDagmawit 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፅዱ እናት በጣም ነው ስራሽን ሁሉ የምወደው ጤናና እድሜ ይስጥሽ❤

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa 6 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ ስለምታስረጂ ይገባል፡፡ ሙያሽም እንደዚሁ ግልጽ እና በአጭር መልኩ የምታስረጂ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን፡፡

  • @stststst3153
    @stststst3153 6 ปีที่แล้ว +2

    ማዘርዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 6 ปีที่แล้ว +1

    እማምየ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጠወት።

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 6 ปีที่แล้ว +10

    እናታችን እድሜና ጤናዎትን ሁሌም እመኝሎታለው ኣላህ መሰሎትን ያብዛልን
    እኔ ምለው ከይቅርታ ጋር 1 ሀሳብ ሁሌም እየተመላለሰ ያሳስበኛል ሀሳቤም ምንድነው እስካሁን በቪዲዮ ያስተላለፉትን ሁሉ ወደ መጽሀፍነት ቀይረውት ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ት/ት ኣዘል ትልቅ ሙያ ስለሆነ መጽሀፉን ለማዘጋጀት ብታስቡበት እላለው ይቅርታ ካጠፋሁም በቁጥር 1 መጽሀፉን ቢያዘጋጁት ሸማቿ እኔ ነኝ ምክንያቱም ቪዲዮ ዳውሎንድ ብናደርገውም ስልካቻን ሲበላሽ ሁሉም ሊጠፋብን ይችላል ስልካችን ሊጠፋብንም ስለሚችል በወረቀት የሰፈረን የሚያክል ነገር የለምና ነው

  • @merongashe9
    @merongashe9 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen betam arif muya new yaschebetun

  • @tadibaka2919
    @tadibaka2919 7 ปีที่แล้ว

    Thank you enatachin ehitachin for taking your precious time. Blessings

  • @salammanda9251
    @salammanda9251 7 ปีที่แล้ว

    ማማዬ በጣም እናመስግናለን። አይብ እንዴት እንደሚስራ ብታሳይን። ደስ ይለኛል

  • @daisyquake5719
    @daisyquake5719 6 ปีที่แล้ว +1

    How nice I never know you can make soymilk at home. Thanks.

  • @dagmawikassu6153
    @dagmawikassu6153 ปีที่แล้ว

    I like the video and it has subtitles good job

  • @አላህበቂዬነውዬአዴምልጂነ
    @አላህበቂዬነውዬአዴምልጂነ 7 ปีที่แล้ว +2

    ማም ሰላምነሽ እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለናቶች😘

  • @alemmoges185
    @alemmoges185 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለው በተዩቁት መሰረት ስላሳያችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tsegagebrezgi4623
    @tsegagebrezgi4623 7 ปีที่แล้ว +14

    አማይየ እናት አንዳች ያለ ባለሙያ ደርባባ አነናት ሰለተሰጠን አምላካችን ስሙ ይመሰገን አማማማማ ዩ መጭው የትንሳኤን በአል ከነቤተሰቦችሽ የደሰታ የጤና አነዲሆንልሽ አመኛለሁ መልካም በአል !!!!

  • @alemitufekadu833
    @alemitufekadu833 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እናታችን ኑሪልን😘😘😘😘

  • @alesalema7371
    @alesalema7371 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ተፈላጊ ሞያ አሳየሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስራሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @ayalejigu3461
    @ayalejigu3461 4 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalen mam

  • @smnooretio4331
    @smnooretio4331 6 ปีที่แล้ว

    ማሚ ደስ ሲል ላም አልበው ያዘጋጁት ይመስላል

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሚየ እናታችን ሰላምወት ይብዛ እናመሰግናለን።

  • @SadSa-yv2rq
    @SadSa-yv2rq 2 หลายเดือนก่อน

    እናታችን አላህ ያቆየውት❤

  • @tgmarewimarewi3795
    @tgmarewimarewi3795 6 ปีที่แล้ว

    ማምዬ እኔ ከአንቺ ብዙ ሞያ ተምሬለው እናቴ እግዝያቤር ዘመንሽን ይባርከው የኢትዬፕያ እንቁ እናት ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ ከእናትም እናት የሀገር ውበት እና ከለር ያለቀቀሽ ሺኢ አመት ኑሪ እማ

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አንችም ደህና ሁኝ እማ በጣም አመሰግናለው ፈገግታሽ ሙያሽ ፅዳትሽ አነጋገርሽ ሁሉ በጣም ይማርካል እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሪልን

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 3 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @japiangelo6670
    @japiangelo6670 4 ปีที่แล้ว

    በጣምመሥራት የምፈልገውን ሞያተማርኩ እድሜይሥጥሸ እሕቴ ከቻልሸ የቅባኑግ አሰራር አሣይን አመሰግነለሑ

  • @tegteg5607
    @tegteg5607 6 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ሺ አመት ይኑሩልን የማይጠገቡ ስስት የሆኑ እናት

  • @lobabaahmed1701
    @lobabaahmed1701 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ayniyitayew2513
    @ayniyitayew2513 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ እናት እርጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @betiyegoraw4673
    @betiyegoraw4673 6 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ማሚዪ ከአንቺ ብዙ ሞያ ተምሬአለሁ ሰላምሽ ይብዛ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 ปีที่แล้ว

    ማዘር በጣም አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 4 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤናው ጋር ይስጦት እናታችን

  • @gscvfegg848
    @gscvfegg848 6 ปีที่แล้ว

    Hooo gud new moya malet endezih new yene balemuya enamesegnalen

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว

    ማሚ ሰላም ላንች ይሁን እናቴ እንኩአን ለማማት አደረሰሽ .እግዚአብሔር ይጠብቅሽ.
    በጣም ያምራል ለፃም ተመራጭ ነው .እኔ ወተት ስለማልወድ በጣም ነው የሶያ ወተት የምወድ ተባረኪ እንዲህ በቤት ውስጥ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ

  • @muleademasu4103
    @muleademasu4103 7 ปีที่แล้ว

    mamaye aref newu gin xeyaqe neberegn akuri ater ina ater and nachewu adel gera gebagn

  • @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ
    @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ማም እስኬ ዛሬ ሳላይሽ ደስስ ስሉ እግዚአብሔር ይሄንን መልካም እጅ ከ እድሜና ከ ጠና ጋር ጠብቆ ያቆይልን. ❤❤❤አድስ ተመልካች ነኝ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣሽ ሠላሜ ነሽ ማርያም አለኝታዬ

    • @keyateka
      @keyateka 2 หลายเดือนก่อน

      eshi gen lasent kan naw yemzefzefaw

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @belabela1908
    @belabela1908 6 ปีที่แล้ว

    እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን የሀገራችንን ሙያ እያስተማሩን ነው

  • @songnigeria9812
    @songnigeria9812 7 ปีที่แล้ว

    I really want try this when I get time 🤗

  • @KalkidanBelew
    @KalkidanBelew ปีที่แล้ว

    Thanks mami

  • @abzabity177
    @abzabity177 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ እናት

  • @ullakelemua3478
    @ullakelemua3478 7 ปีที่แล้ว +1

    ej jsh ybarek

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማምየ እወደወት አለሁ

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 7 ปีที่แล้ว

    ye muya enate tebarekelign siriche emokirewalew

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 6 ปีที่แล้ว

    Endemen walu emamye .yetekekase bengeza ayehoneme?

  • @emnetbamlak37
    @emnetbamlak37 2 ปีที่แล้ว

    Mamiye ergatash erasu des sil tebarekilign

  • @annieabraham3103
    @annieabraham3103 7 ปีที่แล้ว +4

    ማምየ በውነት ትልቅ ነገር አሣየሽኝ ኑሪልን

  • @beletenegalegn4875
    @beletenegalegn4875 2 ปีที่แล้ว

    እኔማ የእርስዎን ቪድዮ አይቼ ካላረጋገጥኩ እንዲች ብዬ አልሞክረውም
    ረጅም እድሜና ጤና

  • @KuwaitKuwait-pk8ov
    @KuwaitKuwait-pk8ov 7 ปีที่แล้ว

    ማሚ ዋው እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞእግ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞእግ 7 ปีที่แล้ว

    የኬክ ስራ ብትነግሩኝ ማማዬ እናመሰግናለን ለሁሉም

  • @الحمدالله-ك5ح6غ
    @الحمدالله-ك5ح6غ 7 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ አመሰግናለሁ

  • @khadigahahmad8225
    @khadigahahmad8225 7 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ ሽኩረንእስኪ ቀለል።ያለች የኬክአሰራር ብትነግሩኝ የሆነውይሁን። ንገሩኝ ማማየ
    እድሜውይርዘም

  • @merhawitasrat5818
    @merhawitasrat5818 4 ปีที่แล้ว

    betam gobez mom des yelale betam

  • @Mimi-yo4lz
    @Mimi-yo4lz 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @kasechgetahun102
    @kasechgetahun102 2 ปีที่แล้ว

    mmay Ewedesaw bante blmoya hnkune

  • @yeshitemu8503
    @yeshitemu8503 4 ปีที่แล้ว

    Enateye edmena Tena yesteshi

  • @ሰልዋሙሀመድ
    @ሰልዋሙሀመድ 7 ปีที่แล้ว

    ማማሺኩረን😍😘😘

  • @eseteroba2361
    @eseteroba2361 7 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ እማማ! መልክ ሰጠኝ እንጁ ከማምዩ አማረለሁ መልካም ፍሱካ።

  • @tsehayeabebe5365
    @tsehayeabebe5365 6 ปีที่แล้ว

    Akure after ymblew b arbna mine edmble ngeruni lmsegzate flga new

  • @habeshastan9456
    @habeshastan9456 7 ปีที่แล้ว

    Ergo bewete endet nw yemiseraw mama?

  • @mekdesberhanu2113
    @mekdesberhanu2113 7 ปีที่แล้ว

    Thank You Mamaye

  • @edenmoshea3755
    @edenmoshea3755 6 ปีที่แล้ว

    አኩያተር ማለት በገራችን ዱቤ ሚባለው ነው እንዴ አልገባኝም

  • @mosesabebe9826
    @mosesabebe9826 6 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @aduyemushe2517
    @aduyemushe2517 6 ปีที่แล้ว

    Ejishe yebarike yena enate 😘

  • @መኖርህያኖረኛል
    @መኖርህያኖረኛል 6 ปีที่แล้ว

    Akiri aterun Lesnt Ken New Yemnarsew

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 ปีที่แล้ว +2

    ሙያዎት በጣም ደስስ ይላል ማዘርዬ ግን አኩሪ አተር በፆም ወቅት ባይበላ ይመርጣል ምክንያቱም ገንቢ ነገሮች ብዙም በፆም ወቅት አያስፈልግም ለማንኛውም ፆማችን የሰላም የበርከት ያንድነት ያርግልን

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 6 ปีที่แล้ว

      ለየት ያልሽ ፍጡር ክፉ ላለመስራት መሞከር ጥሩ ነው የዕፅዋት ተዋፅኣን የተከለከለበት መፅሐፍ ቅዱስ አስቀምጭልን።

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @akberetshokorina5567
    @akberetshokorina5567 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን አኩሪያተር የሚባለው ምንም አልገባኝም ምን አይነት እንደሆነ በርግጥ አሳይቶናል ግን በደንብ አልገባኝም ለፆም አሪፍ ነው እድሜ እና ጤና ይጥልን

    • @imenmoustafa2513
      @imenmoustafa2513 7 ปีที่แล้ว

      Akberet Shokorina ለፃም ይሆንል ወተት ነክ ነገ ለማይወዱ ይሆናል አይብም ይስራል ለጤና ጥሩ ነው

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว

      Akberet Shokorina
      አኩሪ አተር ማለት ያው አተር ሁኖ በመጠን ትንሽ ተለቅ ይላል.መልኩም ነጭ ነው ግን ያው አተር ነው።

    • @egzabharferaginewmaryamama2156
      @egzabharferaginewmaryamama2156 6 ปีที่แล้ว

      እኩያተር ማለት ደቀቆ ማለት መሰለኝ

  • @rabakahasan2053
    @rabakahasan2053 6 ปีที่แล้ว

    Ejochishe yibaereku emaye

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 6 ปีที่แล้ว

    Thanks mama

  • @ብስራትየጊወርጊስልጅA
    @ብስራትየጊወርጊስልጅA 7 ปีที่แล้ว

    ማምየ እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @jcjcj3271
    @jcjcj3271 7 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እዴትኖት የኛአስተማሪ እኔደናነኝ አተሩ ባማርኝ ምድነውስሙ አላወቅኩትም ቃሪቦ አሰራር ወይም ብርዝ አሰራርአሳዩንአመሰግናለሁ

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว

      Jcjcj ያአላህ ባሪያነኝፈትህያ
      አኩሪ አተር ማለት ቃሉ አማርኛ እኮ ነው እህት

  • @ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ
    @ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ 5 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ ይህን ቪድዮ ዛሬ ነው ያየሁት በዝዛት አዘጋጅቶ ፍሪጅ ዉስጥ ማስቀመጥ ይቻላል አይበላሽም

  • @lobabaahmed1701
    @lobabaahmed1701 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የኔእናት ስወድሽ ማሻአላህ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 7 ปีที่แล้ว

    betaki enamsegen lenedmena tena yestepinnn

  • @jcjcj3271
    @jcjcj3271 7 ปีที่แล้ว

    እሺ ማም የሌላቋቋመስሎኝነው ስሙን እጂ አላቀውም ለዛነውአመሰግናለሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 ปีที่แล้ว

    አኩሪ.አተር።የተባለው...ቦሎቄ.የሚባለው።አይደል..ወይ።ሲገርም....

  • @amoreyabu241
    @amoreyabu241 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ. እስከ ስንት. ቀን ነው.የምንዘፍዝፈው? ???

  • @እኔምትውልድነኝብፅኢትእል
    @እኔምትውልድነኝብፅኢትእል 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ የ soy milk በሁሉም ቦታ አለ ወይስ
    እማማ እግዚአብሄር እድሜወትን ዘለግ ያድርግልን መቼም መልክ ስጠኝጅ ሞያ ከጎረቤት ማራለሁ አይደል ነገሩ!!

  • @nassermasri4414
    @nassermasri4414 6 ปีที่แล้ว

    አኩሪ አተር ማለት ምን ማለት ነው ማለቴ ከአተር የተለየ ነገር ነው ማሚዬ እናመሰግናለን

    • @maryamsalem4738
      @maryamsalem4738 6 ปีที่แล้ว

      Nasser Masri በጣም እናመሰግና
      ለን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @seadaahmed4574
    @seadaahmed4574 7 ปีที่แล้ว +2

    የቀሪቦ አሠራር አሣዩን ማምዬ

    • @munirayasuf3210
      @munirayasuf3210 7 ปีที่แล้ว +1

      Seada Ahmed yanme teyaka nawe

    • @kalhoney6265
      @kalhoney6265 7 ปีที่แล้ว

      Seada Ahmed asayetewenal

  • @እናቴክፉሽንአልስማያረብየ
    @እናቴክፉሽንአልስማያረብየ 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሚዋ አመሰግናለሁ ግን አኩሪ አተር ማለት አላቀውም

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ
    @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ 6 ปีที่แล้ว

    ቦሌቄ ነው ማማ?

  • @የአላህባሪያነኝ-ጘ1ጐ
    @የአላህባሪያነኝ-ጘ1ጐ 6 ปีที่แล้ว

    አኩሪ ምንድን ነው ግልፀ አርጉልኝ ????
    ሳይፈላ ለ 3 ወር ልጂ ቢሰጡትስ ምን ይላል

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ማሚ እድሜ ይስጥሽ

  • @askalemaryamabebe3482
    @askalemaryamabebe3482 4 ปีที่แล้ว

    ለምን ያህል ቀን ማራስ አለብን

  • @ኤማሁስአጋፔ
    @ኤማሁስአጋፔ 7 ปีที่แล้ว +15

    እናመሰግናለን ማሚ ግን ሰርተሽ ትብያለሽ እናቴ ሰርታ ሰርታ ልጆቿን ማብላት እንጂ ለራሷ አታቅበትም እና ማሚ አደራ መስራት ብቻ ሳይሆን ብይልን እናት ስትበላ ስጠጣ ደስ ይለኛል

  • @seadaahmed4574
    @seadaahmed4574 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ማምዬ

    • @emanseidaamm7634
      @emanseidaamm7634 6 ปีที่แล้ว

      Seada Ahmed እናመሰግናለን

    • @hanab2760
      @hanab2760 6 ปีที่แล้ว

      Seada Ahmed እናመስገንለን

  • @addisnone163
    @addisnone163 6 ปีที่แล้ว

    እኔምለው አኩሪ አተር ማለት በተለምዶ ቦሎቄ የሚባለው ነው እዴ? ??

    • @bintabdu4854
      @bintabdu4854 6 ปีที่แล้ว

      Addis none አይደለም

  • @akalugeleta8215
    @akalugeleta8215 2 ปีที่แล้ว

    አንቁ ኢትዮጵያዊት።እረጅም እደሜ ይስጥሽ

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
    @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 6 ปีที่แล้ว

    አኩሪ አተር ምንድነው ?

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 7 ปีที่แล้ว +1

    እናት እኳደና መጡ

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 7 ปีที่แล้ว

    thank you God bless you all!

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @addisnone163
    @addisnone163 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው

  • @mamelove2678
    @mamelove2678 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 7 ปีที่แล้ว

    እማ የሚመችሽ ከሆነ የፊሊተር ጠላ አጠማመቅ አሳይኝ

  • @rahelsamuel5738
    @rahelsamuel5738 6 ปีที่แล้ว

    Edmena tena le enatochachin dikamachuh be Fetari zend waga yinurew kelib amesginalehugn enatachin

  • @gideytesfom3335
    @gideytesfom3335 6 ปีที่แล้ว

    Betam teru enat note Edeman tena yesetote

  • @የአላህባሪያነኝ-ጘ1ጐ
    @የአላህባሪያነኝ-ጘ1ጐ 6 ปีที่แล้ว

    ለህፃን ልጂ ወተት አሳይን ፍርማሴ
    ውድ ነው

  • @hayatmalhayatmal7221
    @hayatmalhayatmal7221 6 ปีที่แล้ว

    በኪሎ ገዝቶ አሥፈጭቶ ሢፈልጉ መጠቀም እንጅ

  • @moabdul9482
    @moabdul9482 7 ปีที่แล้ว

    thanks mama from hargeisa