አነጋጋሪው የኢሳያስ አፈወርቂ የሠላም ጥሪ!6 November 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በለጠ ፋኖወች ምርኮኛችን እያያዝ እምነት ያበዛሉ እማራ የዋይነት ያበዛሉ በወሎ ፋኖወች ያየሁትን ማመን ያቃተኝ ምርኮኛቹ ከነመሳሪቸው ነው ቃለመጠየቅ እየተደረጉ ነበር ምን እይነት ተልኮ ይዘው እንደመጡ ማውቅ እይቻልም የፋኖ ትግል የባህታዊ ትግል እይደለም እንደ እባብ ብልጦች እንደ እርግብ
    ብልሆች ሆኑ ይላል ትልቁ መጸሐፍ ድል ለፋኖ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆነው ወገኔ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ህዝብ ትግል ላይ እያለ እበት ውስጥ ተቀምጦ ለመሞት አማራ ሀዘን የለንም

  • @BinuAbuye
    @BinuAbuye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ቋሪት ላይ ንፁሀን እራሳቸዉን እንዲጠብቁ አሰጠንቅቅልን

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነዉ በርታ !ተናፋቂ የሆነዉ ዘገባህ ከ2 ወደ 3 ከፍ እንዲል ምኞቴ ነዉ!

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለአማራዉ ፋኖ❤❤❤

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    Wondmalem bertalen enmsgenalen 💚

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድል ለፋኖ

  • @TigistSahle-p1f
    @TigistSahle-p1f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ የፋኖ መሪወች ስትማርኩ በጥንቃቄ ይሆን ዋጋ ያስከፋላል

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለፍኖ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖኖ❤❤❤❤

  • @GEDEFAWTilahun
    @GEDEFAWTilahun 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን በሌ ለትክክለኛ መረጃወችህ

  • @fitsumberhe
    @fitsumberhe 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በኤርትራና በኣሜሪካ ባለፈዉ የትራምፕ ፕረዝዳትነት ጊዜ ኣስመራና ዋሽንንተን ጥሩ ግንኙነት ጀምሮ ነበር ፡ ኣሁንም በጥሩ ሁኔታ ይሻላል ፡ከዚህ የዘለለ ይዞታ የሌለዉ መልእክት መሆኑ መረዳት ይገባል ፡ ምክንያቱም መሬትና ሃብት ለገንዘብና ለስልጣን ተብሎ ለማነኛዉ ሃይል ጎንብስ የሚል ባህል በኤርትራ ህዝብ የለም ፡ ኤርትራ ለምዕራቡ ዓለም ገረድ ወይም በ7ኛ ክፍል ተማሪ የምትመራ ኣገር ኣይደለችም ፡።

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤በርቱ😢

  • @Loralamendin3809
    @Loralamendin3809 40 นาทีที่ผ่านมา

    በርታ በሌ🙏

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኀይለ መዊዕ ተውህበ ለሰራዊትነ፣
    እስመ ጃውሳ አንጼዋ ኮነ፣
    ሰላም ወዛኅን ኮነ ለነ።

  • @AdaneDenboba
    @AdaneDenboba 59 นาทีที่ผ่านมา

    ከፋኖ በኩልስ

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @Mesirat
    @Mesirat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @fissehayehuala7154
    @fissehayehuala7154 44 นาทีที่ผ่านมา

    መልካም ሰው ነህ እውነት የሆነ ነው በርታ::

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አምሐራ አንድ ሁን አንድ ሁን ስንት ገዳይ ጠላት እያለን እርስበርስ ስንጫረስ ጠላቶቻችን አህዮች እያሉ እየሳቁብን ነው ሐይላችን ሲዳከምም ይቆረጥሙናል

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 3 นาทีที่ผ่านมา

      ኸረ በጣም ለምን ግን ንድ አይሆኑም በኢጎ የመጠቃት አባዜ ነዉ እንጅ ከህዝብ የሚበልጥ የለም

  • @TokaDanago
    @TokaDanago ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመሪዎች ስም በጫካ ስምመጥራትን መልመድና ስልክን መጠቀም በግዳጅ እንዲፈፀም ፋኖዎች መገደድ አለባቸው

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 13 นาทีที่ผ่านมา

    Let's 100, 000 subscribe

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God help Fano

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    you always best

  • @addisabebaethiopia7951
    @addisabebaethiopia7951 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ሕዝብ ሆይ ዘመድኩን በቀለን በጀርመን የሚገኝ አንዱ የኦሮሙማ ክንፍ ስለሆነ ውስጥ በመግባት በሚለው በፋኖዎች በአጠቃላይ በአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ውስጥ በመግባት መረጃ በማውጣት ፋኖዎቹንም የአማራን ሕዝብ እያሳረደ እያስጨፈጨፈ ነው ወገን ሆይ ዘመድኩን በቀለ ጋላ(ኦሮሞ) መሆኑንም አንርሳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥም ሰርጎ በመግባት ለኦሮሙማ መረጃ በመስጠት ምዕመናንን እና ካህናትን ጳጳሳት ......እንዲገደሉ ከሚያደርጉት የውስጥ ሰላዮች አንዱ ነው እባካችሁን እንጠንቀቅ የቀን ጉዳይ ነው ኦሮሙማ ከኢትዮጵያ ምድር ሲወገድ ዘመድኩን በቀለ ለፍርድ እናቀርበዋለን ቱ ይሄ እፉኝት የእፉኝት የሚሊዮን አማራዎች ደም በእጁ አለ በእሱም ቤት የእርድ የጭፍጨፋ መአት ድንኳን ይግባ።
    💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንቅልፍ የሚያመጣ ዘገባ!

  • @teferemerkebu6717
    @teferemerkebu6717 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    What is wrong with eritrea president good relationship with USA. You guys want eritrea to remain in sanction. Very cruel people

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጎጃም ፋኖ"አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ"የሚለውን በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር መተርጎም ይገባዋል፤ይህ የአማራ ህዘብ ትግል በአዲስ የፋኖነት ትውልድ፣በአዲስ የብሔርተኝነት አስተሳሰብ፣ በአዲስና አስተማማኝ ህልውናና ሀገራዊ ራይዕ የታነፀ ትውልድ የሚመራ መሆኑን ለአፍታም መረሣት የለበትም።
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴት ነህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️🙏🏿🙏🏽🙏🏽

  • @washington-w3k2f
    @washington-w3k2f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Victory for Fanooo

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሞጣ ያቀረብከው መረጃ መረጃውን የሰጡህ ሰዎች የአማራ ፋኖና ሕዝቡ ለአማራ ሕዝብ ሕልውና የሕይወትመስዋዕትነት እየተከፈለ መሰብሰብ አልቻልንም ማለት ትግሉ አይመለከተኝም ማለትነው ከተማየግልህይወትን አየኖሩማማረር አያስፈልግም የእነግ መከላከያ አርፈህብትቀመጥ አይምርህም መፍትሔው ወደፋኖበመቀላቀል መታገልነው

  • @lulielemma1613
    @lulielemma1613 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Tinkake yasfelgal.

  • @Judy-u4x
    @Judy-u4x ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why belay manage he is not with you

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሺማግሌ ምን ያበላል ይባላል

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @wondimukabtihyimer2878
    @wondimukabtihyimer2878 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ...የኢሳያስ፤ ለትራምፕ እንኳን ደስ አለህ መልእክት፤ "...ወደፊት በአካባቢው ለምትፈልገው ጉዳይ ተባባሪ ነን" ለማለት ይመስላል። ...ኢሳያስ በኢትዮጵያ ጠንካራ መንግሥት መኖር እንደማይፈልግ፤ ፌልትማን በፎሬይን አፌር ድኅረ ገጽ (2022ይመስለኛል) ነግሮናል እኮ። ፋኖ በሚዘረጋው ስርዓት "የእጅ ሥራችሁ" ችግር ቢገጥም፤ የቀድሞ ወዳጅነት ሊቀጥል፤ መንገዱ ጨርቅ ነዉ። ...ብዬ እተረጉመዋለሁ። !!!

  • @TokaDanago
    @TokaDanago 48 นาทีที่ผ่านมา

    መሳሪያ ምርኮኛ ሳያወርድ ይህማ ቀልድ መሆን አለበት::
    ምርኮኛ መጀመሪያ መሳሪያ ማውረድ አለበት ጠመንጃ ተደግኖበት ነፃ መሆኑ እስኪረጋገጥ ከዛ በህዋላ ኤሌክትሮኒክስ ጂፔኤስ ሌሎችም ጫማቸውን ጭምር አውልቀው መፈተሽ አለበት

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አድማ,በታኝ አናታቹ ይበተን

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያነበብከዉን ገልብጨ ተረድቻለዉ የአማራ ሸኔ ተቀጥቅጧል ማለት ነዉ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚሕ የዘር ጭፍጨፋውሥጥ ሚሊሻ መሆን ራሡ ድቁርና ወይም የአስተሣሠብ ችግር ያለበት ካልሆነ በሥተቀር ትልቅ የታሪክ ሥተት ነው።የመረጃ ና ኔቶርክ ችግር ባለባቼው አካባቢ ጥንቃቄ ከዚያ ውጭ ከእንግዲሕ ፋኖን የሚያሸንፍ መንጋ የለም 100%👌👌👌👌

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ በለጠ
    ዕውነት ለመናገር አሁን አሜሪካ ስለ ኤርትራ ምን ያህል ትኩረት ይኖራታል ብለህ ነው ዜና ያደረከው?

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo ชั่วโมงที่ผ่านมา

    fano tedemisiso yeem woy ante denez

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖዎች ወደአንድ የሚመጡት ስንት ሀብት ከወደመ ስንት ሂወት ከተቀጠፈ ስንት ህዝብ ተስፋ እስከሚቆርጥ ድረስ ነው ? ተው አጨብጭቦ የሰጢንት እያለቀሱ መቀበል ይብቃ

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እፃሀንን የሚርሽን መከላከያ መሽምገል ከልባቸው ንፃሀንን አጨፍጪፍ ብለው ይለምኑ እጅ ገደይን ላይ አትተኩሱ ብሎ የመሽምገል ሞረኑን ከይት አመጡ😢

  • @EnoughRope-dm5wn
    @EnoughRope-dm5wn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የማትረባው የዘረፈውን አስመለሰ የምትል ደነዝ።

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሐቁ ምንድን ነው ጃውሳ አይደለም ዲሽቃ፣ሞርታር፣ስናይፐር ይቅርና ከግብጽ ሸምቶ ሚሳኤል ቢታጠቅ መከላከያችንን አያሸንፍም።

    • @getachewmoges636
      @getachewmoges636 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Defariw chefchafi wetader arogitochen ena hestanaten ygedelal eji Fano fit aykomem .Ager ye meskerew n

    • @tsigemezgebu2805
      @tsigemezgebu2805 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሐሰት!

  • @jahman9676
    @jahman9676 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ፋኖ
    በአቢይ ቴሌ ስልክ እየተጠቀሙ ታጋይ ነን የሚሉ ጅሎች

  • @سعيدعلي-ث2د7ج
    @سعيدعلي-ث2د7ج 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለጠ ለአማራ ህዝብ የቆምቅ ነህ

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሱ ጨንቆታል ፈርቶል ማለት ነው ትራፕ አብይን ንቀልልን አደራ

    • @asefaschbariagaber9093
      @asefaschbariagaber9093 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኤርትራ ፍርሃት አታውቅም. ሙያ በልብ ነው

  • @getachewwoyessa1672
    @getachewwoyessa1672 30 นาทีที่ผ่านมา

    The title you gave and the contents of your presentation do not at all match. Are you a liar? You say you want to talk about brightness but you are talking completely about nothing but darkness !! Please stop cheating your audience.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይጎምራ ጎጠኝነት ይውደም ስለማይጠቅመን!!

  • @user-fv5je7iv9q
    @user-fv5je7iv9q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተረት ተረት።

  • @tinsaebirhane4077
    @tinsaebirhane4077 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣቀራረብህ በጣም ቀርፋፋ ስለሆነ ብታሻሽል።

    • @teklebrhan-zx8nw
      @teklebrhan-zx8nw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ምን እንድሆን ነው የምትፈልገው

    • @teklebrhan-zx8nw
      @teklebrhan-zx8nw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ምን እንድሆን ነው የምትፈልገው