ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባቴ የሚያስተምሩት ትምህርት ልቤን ነው የሚነካው ረጅም እድሜ እና የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን
ሁሉንም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙌
እናመሰግናለን በእውነት 👏👏👏👏❤️❤️🌾🌾🌾🌾🌾👏
አባታችን ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ቃለህይወትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤
ደምርኝ❤
ድንቅ ነው!!!እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ጠንቋይ እድለኛ ነው፡፡
በመጀመሪያ ስለምነቴ ጥልቅ የሆነ ሂወት የለኝም ስለምነቴ ጥልቅ የሆነ እዉቅት ቢኖረኝም ባይኖረኝም ከወርቶዶክስ ተዋህዶዉጭ ግን እግዚያብሄር የሚመለክበት ሀይማኖት የለም በፍፁም ሌላሀይማኖት የለም የአምላክ ቅዱስ ቤቱ ቤተክርስቲያን ብቻናት ምክኒያቱም ቤቴ የፀሎት ቤትነዉ ተብሎ ተፅፋል ይላል እሷም እናት ቤተክርስቲያን ናት እግዚያብሄር የጠብቀን ከክፉ ሀሳብ
አይ ኦርቶዶክስ እንደዚህ ያለበመተትና በተረት ያደገ ገብረ ኪዳን ከትንሽ ጊዜ በኃላ መጋረጃ ጋርዶይጠነቁላል መተት አስማት ድግምት ይስራል የተማረው ይሄኑነው ከርስቶስን አያውቀውም ትዝታው አይቶ ነው ክርስቶስ አይኑን ያበራለት
ዘመናዊ ጠንቅዋይ መናፍቅ ነው ለምን እንወሻሻለን ይሄን እናንተም ታቁታላችሁ ግን ማመን አትፈልጉም @@tesjij8484
Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirochin be ewunet tsegawun yebazalchu teru teyaq new 5/5👏👏👏♥️♥️wendamachin egzbiher yesatalan be ewunet 😘😘🙏🙏🙏
የምታስተላልፈው የእግዚአብሔር መልእክት ነውና ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው
Salam wendmachin edma Ena Tena yesteh I love it amazing all the time I learned alot every day thankful 🙏 so much
ለመምህሮቻችን እግዚያብሄር አምላክ የሂወት ቃልን ያሠማልን በድሜ በጤና ያኑርልን
ወንድማችን ያቀረካቸዉ መምህራን በጣም ጥሩና አስተማሪ ናቸዉ እናመሰግናለን
መምህረናችን በርቱልን ሰይጠንን እናጠፋለን ከአገራችን
ትክክል 😢😢😢
የዘማሪ ገ/ዮሀንስ ገ/ፃዲቅ ነው❤❤❤ወንድማችን በርታልንን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
ትዝዬ ወንድሜ አንተ አምልጥ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ
Ameenameen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🤲🤲
ዘማሪ ገ/ዩሀንስ ❤
የዘማሪ ገብር ዮሀንሰ❤❤❤
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን 1)) ሀ 2))?3))ለ 4))ሀ 5))መ
እኔ መንታ ልጆች ወልጃለሁ ሴት እና ወንድ ክርስትና የተነሱትም ወንድዬው በ40 ቀኑ እህቴ አስጠመቀችሁ ሴቷ ደግሞ በ80 ቀኗ እኔም ሄጅ አስጠመቅናት ወንድ ግን በዛው ቆረበ እና ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበባት ናት እምንለው በምክኒያት ነው ❤❤❤❤❤. ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
5/4እናመሰግናለን በርታ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢😢
በርታ ተሜ በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ፤ በተለይ የአባ ኪዳነ ማርያምን እንዲሁም ሌሎች መምህራኖቻችንን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ማስተላለፍህ በዚሁ ቀጥል፡፡ በተለይ አባ ኪዳነ ማርያምን እድሜ ይስጥልን፤ እውቀቱንና ጥበብን ያድልልን፤ ትምህርታቸው የእያንዳንዳችን ሕይወት ጉዳይ ነው የሚያስተምሩት፡፡እንዲህ አይነት ታሪክ የሆኑ ምልዕክቶች ስተላለፉ ምንም ዓይነት የበስተጀርባ መዝሙር ሆኖ ክላስካል አያስፈልግም ምክንያቱም በትኩረት እንዳንከታተል ያደርጋል፡፡
ያረጋል አበጋዝ ብቸኛ እውነተኛ ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህር ተባረክ
ቃለሂወት ያሰማልን
ለመምህራን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ያቆይልን ።በሰማነው ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲✝️
Yerasachew mezmur yelachewm lalkkee Alem Geta ybarek menfes kdus hule kega ga new beye gzyw mezmur enkebelalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏heleluya
ነብሱን ያተርፋል
ቃለ ህየወት ያሰማልን ለአባታችን አባ ክዳን
❤❤❤
አባታችን የዕድሜ ዘመንወዎን እግዚአብሔር ይባርክ። ይኼ የጴንጤ የተረገመ መንፈስ እዉነት ይመረዋል ስለየሱስ በሐቅ ሲነገር አይወድም።ደግሞ አባ ገ/ኪዳን የሚባሉ ትላለህ ?ሌቀሊቃዉንት አበ ገ/ኪዳን እንቁ የተዋህዶ ልጅ አልፎ ተርፎ የክርስቶስ አገልጋይ እዉነተኛ መምህር ናቸዉ። ይልቅ፣ ሥጋህስ በቁምህ በስብሷል ነፍስህን አድን ዲያቢሎስ አያደናቁርህ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ የሃይማኖታችንን ጽንሰ ሀሳብ ለማወቅ ያለን ፍላጎት ደካማ ነዉ፣ስለሆነም ዕዉቀቱ ስለሌን ወደሌላ ሃይማኖት መቀዬር ይከሰታል፣ስለዚህ የማስተማር ስልት በመለወጥ የተሻለ ዜደን መቀየስ ያስፈልጋል፣መምህራን ተመካክረዉና ተወያይተዉ አዲስ ዘዴ ቢቀይሱ፣
አይ ማሬ እንዳው የእውነት እንደኛ የታደለ አለ??? በዩቱይብ በቲክቶክ በቴሌቭዥን አረ ብዙ አማራጭ አለን አንጠቀምበትም እንጅ። እና ለማወቅ የማይጥር ሰው እግዚአብሔር ወርዶ ቢያስተምረው እራሱ አይሰማም ልብ ያለው ሸብ ነው። እንደ እኔ በሒወቱ የተፈተነ የለም በእምነቴ ማለቴ ነው ግን ድንግል ሸፍና አሳደገችኝ ሳላቃት ስለ እምነቴም ሳላቅ እሷ አንደበት ሆናኝ ያን ሁሉ ፈተና አለፍኩ። አሁንማ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እንዳውቅ እግዚአብሔር እረድቶኛል ገና ይረዳኛል
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድማችህን ❤️❤️❤️❤️
እዉነት ነዉ ኦርቶዶክስ ❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በአለማችን ላይ አሉ የተባሉ ብርቅዬ አባቶችን ሰቶናል ልንጠቀምባቸው ይገባል። እኔ እኮ አባን ገና ሳይናገሩ ሳያቸው ትህትናቸውን ከእሳቸው መማር ችያለሁ ሲያስተምሩማ...... ወይ መድሀኒአለም እንዴት ብትወደን ነው እኒህን አባቶች የሰጠኀን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን።
,እዉነት ነዉ በሶስት ሰዓት ትምህርት የሃይማኖታችን ጽንሰ ሀሳብን ማወቅ አይቻልም፣ስለሆነም የተለዬ የማስተማር ዘዴን መከተል ያስፈልጋል፣ በንስሐ አባቱ በኩል በግደታ ትምህርት እንዲማሩ፣በየመንደሩ በቡድን የማስተማር ፕሮግራም መዘርጋት፣ወዘተ
መቸም አጋንት ብቸውን መተው አይዋጉም በሰው አድሮ ነው የሚለፈልፈውጎበዝ በርታ የኦርቶዶክስ ልጆች ማንም መናፍቅ ከሃዲ አይንናዳችሁ በሐይማኖታችን እንጠብ።
አይ ትዝታዉ! "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተዉም" ተብሎ ከተነገራቸዉ መሀል በመሆን አዝናለሁ።
3❤❤❤
ከጥያቄዎቹ 3 መልሻለሁ ተሙዬ
3🥰🥰🥰
ዙማሪ ገብረዮሃንስ
ዋይ፡ጉድ😢
መናፍቃን የሚበሳጩት መምህራን ትክክለኛ መልስ ሲሰጧቸዉ ነው አባ ገ/ኪዳን የእነሱን አስተምህሮ ትክክል አለመሆኑን ስላስረዱ ነዉ እንደ እብደት ያደረገዉ
4
የዳዊት መዝሙር ነው
ሶስት
እውናትነው በገጠሪቱ ቤተክርስትያን ትምርትየለም ያሳዝናል 😢😢😢😢 💒💒💒💚💛❤
እንኳን፡ በስራ፡ ቀን፡ በዓል፡ ልታከብር፡ ለአንዳንዶች፡ ገበያ፡ ሊሄዱም፡ ጊዜ፡ የለም! 2፡ ስራ፤ ልጆች፤ ምግብ፡ ማብሰል፤ ምን፡ ቅጡ፡ መሮጥ፡ ነው!
Tizetw Gilagel
እነ መላከመንክራት አባ ግርማ ወንድሙ እና የሳቸው ልጆች ናቸው ይሄን ጠንቆይ የነበረ ሰው ወደ ክርስትና እንዲመጣ ያደረጉት ግን እናንተ መቸ ይገባችሆል።።። ካንድ ክርስቲያን ጀርባ እግዚአብሔርን የሚያሳጣን እና እንድናገኝ የሚረዳ አንድ ሰው ሁሌም አለ
3መልሻለው
ዝማሬው ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመረ ነው፡፡ዝማሬውን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለማድረግ ኢየሱስን የሚገልጥ ግጥም መሆን አለቤት እንጂ ለእመቤታችን የተዘመረው መሆን የለቤት ምክንያቱም ለእሷ ኢየሱስ ልጇም ፤ ፈጣሪዋም ስለሆነ፡፡ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው ከኦርቶዶክስ በላይ ኢየሱስን የሚያውቅ ፈጽሞ የለም፡፡ ለኢየሱስ እንደምንዘምር ሌላው በዚህ ሁኔታ ማሳወቅ አይጠበቅብንም፡፡
እውነት፡ ነው፡ በ30፡ ደቂቃ፡ እስከዛሬ፡ ውጤት፡ አልመጣም! ትውልዱ፡ ፈጥኖ እየሄደ፡ ነውና፡ ማታ፡ ማታ፡ ተከታታይ፡ ዮሐንስ፡ ወጌ፡ ሁሉንም፡ ምዕራፍ .....
መናፍቅ ትዝታው አተነክ የምታሳዝነው
በአለማዊውም በመንፈሳዊውም ምሁር ናቸው፡፡ረቂቅ ነው ትምህርታቸው፡፡
ክብር ለስላሴ አሜን❤❤❤❤😂
5/5 መልሻለው ይቀጥል
አንተንም ሰዉ ይሰማል የከሰርክ
እኔ ግን ያሁኑ ትዉልድ በጣምነዉ የሚያናድደኝ የነዚህ ብቻ ሳይሆን እዉነተኞቹ የ ተዋህዶ ዘማርያን ወጣቶችን ሳይ ምንም ስክነት የሌለዉ ውስጣዊ ያልሆነ መንፈሳዊ ተመስጦ የሌለዉ ግጥም ብቻ ስለተያዘ የሆነ ሽቅድድም ይመስል የሚደረግ ነገር በጣም ያናድደኛል ይቅርታ እኔ በርግጥ ዘማሪ አይደለሁም
ትዝታው ሳሙኤል የተባለ እብድውሻ እንዲሁ ቅርሻቱን እየቀረሸብን ያልፋል
ሀ
ነጭ እርቦ ብትለብስ መልካም ነው
Fetari sew Hun teblew ytefetru selehon sewn ketfatu eymkesu sulehin Aenu tizta yeafin fire tiblalah ebd neh
sijmre anet manhe egane ymtmkrn babatacne qlede ylme
ትዝታው አፍህን አትክፈት' ተማር ጉድለት አለብህ።
በፈጣሪ 30 ደቂቃ አይደለም 3 ሰአት ተቀምጠን የሚወራው ልመና ብቻ ነው ማሪያምን ሰስብከት የለም ማለት ይቻላል እባካቹ ልመና ይቅር ባይቀርም ቀንሱልን ተራ በተራ አየወጡ ልመና
መጀመሪያ ገስተህ የምታመልከው ስእል እውርድ ከትዝታው ጋር ለመነጋገር
ጥያቄ ና መልስ ላይ ተሳስተሀል ክርስቶስ የተሰቀለበት ቦታ ቀራንዩ እንጂ ጎሎጎታ አይደለም
ዮሐ ምእራፍ 19 ቁጥር 17 ተመልከት ወንድሜ በእብራይስጥ ጎልጎታ ይባላል
መ
ለ
ene emelew egna wongel eyetemane selelela makreb min yadergal please yegnane sewoch bicha bitakerb des yelegnal kelela ga compare and contrast bataderge tiru neber
በመሕር ግርማ ወንድሙ ብዙ ጠቋዮች ከነኮተታቸው መጥተው ለመጠመቅን ለቅዱስ ቁርባን በቅተዋል።እናንተ አማራዎች ስለሆናችሁ በአማራ ውስጥ ለዘመናት እየኖረ ያለው የክፋትና የምቀኝ ነት መንፈስ ያን እንድትናገሩ አይፈቅድላችሁም።ለአንድ ሰው ግን ከሳምንት በላይ ትናገራላችሁ።ሂሊናው የተደፈነ ተሳዳቢ ትውልድ
4ጥያቄዎችን መልሻለሁ
ገጣጣ
አንተ የነሱን መዝሙር ለምን ታቀርብላቸዋለህ??
አንተ እብድ ጠፍተክ ነበር አቦ ለዘላለም ያጥፋክ ከምድር አባታችን እንዳንተ ባለው የሚናገሯቸው አባት አደሉም እዛው ሰነ ስርአተ ባለጌ
አንተ ትዝታው የምትባል የአውሬው መንፈስ ልሳን የሆንክ ሰውን መሳደብ ብቻ ስራህ የሆነ አባቶችን ያዋረድክ እየመሰለህ አፍህ በከፈትክ ቁጥር አራስሀን ነው የምታዋርደው እግዚአብሔር ይገስጽህ ኢየሱስ የሳፍርህ ከእንዳንተ አይነት ቃለ እግዚአብሔርን ከሚነቅፍ ሰው ነዋ ሰው ማምለጥ ያለበት
አባቴ የሚያስተምሩት ትምህርት ልቤን ነው የሚነካው ረጅም እድሜ እና የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን
ሁሉንም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙌
እናመሰግናለን በእውነት 👏👏👏👏❤️❤️🌾🌾🌾🌾🌾👏
አባታችን ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ቃለህይወትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤
ደምርኝ❤
ድንቅ ነው!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ጠንቋይ እድለኛ ነው፡፡
በመጀመሪያ ስለምነቴ ጥልቅ የሆነ ሂወት የለኝም ስለምነቴ ጥልቅ የሆነ እዉቅት ቢኖረኝም ባይኖረኝም ከወርቶዶክስ ተዋህዶዉጭ ግን እግዚያብሄር የሚመለክበት ሀይማኖት የለም በፍፁም ሌላሀይማኖት የለም የአምላክ ቅዱስ ቤቱ ቤተክርስቲያን ብቻናት ምክኒያቱም ቤቴ የፀሎት ቤትነዉ ተብሎ ተፅፋል ይላል እሷም እናት ቤተክርስቲያን ናት እግዚያብሄር የጠብቀን ከክፉ ሀሳብ
አይ ኦርቶዶክስ እንደዚህ ያለበመተትና በተረት ያደገ ገብረ ኪዳን ከትንሽ ጊዜ በኃላ መጋረጃ ጋርዶይጠነቁላል መተት አስማት ድግምት ይስራል የተማረው ይሄኑነው ከርስቶስን አያውቀውም ትዝታው አይቶ ነው ክርስቶስ አይኑን ያበራለት
ዘመናዊ ጠንቅዋይ መናፍቅ ነው ለምን እንወሻሻለን ይሄን እናንተም ታቁታላችሁ ግን ማመን አትፈልጉም @@tesjij8484
Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirochin be ewunet tsegawun yebazalchu teru teyaq new 5/5👏👏👏♥️♥️wendamachin egzbiher yesatalan be ewunet 😘😘🙏🙏🙏
የምታስተላልፈው የእግዚአብሔር መልእክት ነውና ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው
Salam wendmachin edma Ena Tena yesteh I love it amazing all the time I learned alot every day thankful 🙏 so much
ለመምህሮቻችን እግዚያብሄር አምላክ የሂወት ቃልን ያሠማልን በድሜ በጤና ያኑርልን
ወንድማችን ያቀረካቸዉ መምህራን በጣም ጥሩና አስተማሪ ናቸዉ እናመሰግናለን
መምህረናችን በርቱልን ሰይጠንን እናጠፋለን ከአገራችን
ትክክል 😢😢😢
የዘማሪ ገ/ዮሀንስ ገ/ፃዲቅ ነው❤❤❤ወንድማችን በርታልንን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
ትዝዬ ወንድሜ አንተ አምልጥ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ
Ameenameen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🤲🤲
ዘማሪ ገ/ዩሀንስ ❤
የዘማሪ ገብር ዮሀንሰ❤❤❤
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
1)) ሀ
2))?
3))ለ
4))ሀ
5))መ
እኔ መንታ ልጆች ወልጃለሁ ሴት እና ወንድ
ክርስትና የተነሱትም ወንድዬው በ40 ቀኑ እህቴ አስጠመቀችሁ ሴቷ ደግሞ በ80 ቀኗ እኔም ሄጅ አስጠመቅናት ወንድ ግን በዛው ቆረበ እና ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ባህረ ጥበባት ናት እምንለው በምክኒያት ነው ❤❤❤❤❤. ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
5/4እናመሰግናለን በርታ
ደምርኝ❤
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢😢
በርታ ተሜ በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ፤ በተለይ የአባ ኪዳነ ማርያምን እንዲሁም ሌሎች መምህራኖቻችንን ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ማስተላለፍህ በዚሁ ቀጥል፡፡
በተለይ አባ ኪዳነ ማርያምን እድሜ ይስጥልን፤ እውቀቱንና ጥበብን ያድልልን፤ ትምህርታቸው የእያንዳንዳችን ሕይወት ጉዳይ ነው የሚያስተምሩት፡፡
እንዲህ አይነት ታሪክ የሆኑ ምልዕክቶች ስተላለፉ ምንም ዓይነት የበስተጀርባ መዝሙር ሆኖ ክላስካል አያስፈልግም ምክንያቱም በትኩረት እንዳንከታተል ያደርጋል፡፡
ያረጋል አበጋዝ ብቸኛ እውነተኛ ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህር ተባረክ
ቃለሂወት ያሰማልን
ለመምህራን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ያቆይልን ።በሰማነው ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲✝️
ደምርኝ❤
Yerasachew mezmur yelachewm lalkkee Alem Geta ybarek menfes kdus hule kega ga new beye gzyw mezmur enkebelalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏heleluya
ነብሱን ያተርፋል
ቃለ ህየወት ያሰማልን ለአባታችን አባ ክዳን
ደምርኝ❤
❤❤❤
አባታችን የዕድሜ ዘመንወዎን እግዚአብሔር ይባርክ።
ይኼ የጴንጤ የተረገመ መንፈስ እዉነት ይመረዋል ስለየሱስ በሐቅ ሲነገር አይወድም።ደግሞ አባ ገ/ኪዳን የሚባሉ ትላለህ ?ሌቀሊቃዉንት አበ ገ/ኪዳን እንቁ የተዋህዶ ልጅ አልፎ ተርፎ የክርስቶስ አገልጋይ እዉነተኛ መምህር ናቸዉ። ይልቅ፣ ሥጋህስ በቁምህ በስብሷል ነፍስህን አድን ዲያቢሎስ አያደናቁርህ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ የሃይማኖታችንን ጽንሰ ሀሳብ ለማወቅ ያለን ፍላጎት ደካማ ነዉ፣ስለሆነም ዕዉቀቱ ስለሌን ወደሌላ ሃይማኖት መቀዬር ይከሰታል፣ስለዚህ የማስተማር ስልት በመለወጥ የተሻለ ዜደን መቀየስ ያስፈልጋል፣መምህራን ተመካክረዉና ተወያይተዉ አዲስ ዘዴ ቢቀይሱ፣
አይ ማሬ እንዳው የእውነት እንደኛ የታደለ አለ??? በዩቱይብ በቲክቶክ በቴሌቭዥን አረ ብዙ አማራጭ አለን አንጠቀምበትም እንጅ። እና ለማወቅ የማይጥር ሰው እግዚአብሔር ወርዶ ቢያስተምረው እራሱ አይሰማም ልብ ያለው ሸብ ነው። እንደ እኔ በሒወቱ የተፈተነ የለም በእምነቴ ማለቴ ነው ግን ድንግል ሸፍና አሳደገችኝ ሳላቃት ስለ እምነቴም ሳላቅ እሷ አንደበት ሆናኝ ያን ሁሉ ፈተና አለፍኩ። አሁንማ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ እንዳውቅ እግዚአብሔር እረድቶኛል ገና ይረዳኛል
ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድማችህን ❤️❤️❤️❤️
እዉነት ነዉ ኦርቶዶክስ ❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በአለማችን ላይ አሉ የተባሉ ብርቅዬ አባቶችን ሰቶናል ልንጠቀምባቸው ይገባል። እኔ እኮ አባን ገና ሳይናገሩ ሳያቸው ትህትናቸውን ከእሳቸው መማር ችያለሁ ሲያስተምሩማ...... ወይ መድሀኒአለም እንዴት ብትወደን ነው እኒህን አባቶች የሰጠኀን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን።
,እዉነት ነዉ በሶስት ሰዓት ትምህርት የሃይማኖታችን ጽንሰ ሀሳብን ማወቅ አይቻልም፣ስለሆነም የተለዬ የማስተማር ዘዴን መከተል ያስፈልጋል፣ በንስሐ አባቱ በኩል በግደታ ትምህርት እንዲማሩ፣በየመንደሩ በቡድን የማስተማር ፕሮግራም መዘርጋት፣ወዘተ
መቸም አጋንት ብቸውን መተው አይዋጉም በሰው አድሮ ነው የሚለፈልፈው
ጎበዝ በርታ የኦርቶዶክስ ልጆች ማንም መናፍቅ ከሃዲ አይንናዳችሁ በሐይማኖታችን እንጠብ።
አይ ትዝታዉ! "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተዉም" ተብሎ ከተነገራቸዉ መሀል በመሆን አዝናለሁ።
3❤❤❤
ከጥያቄዎቹ 3 መልሻለሁ ተሙዬ
3🥰🥰🥰
ዙማሪ ገብረዮሃንስ
ዋይ፡ጉድ😢
መናፍቃን የሚበሳጩት መምህራን ትክክለኛ መልስ ሲሰጧቸዉ ነው አባ ገ/ኪዳን የእነሱን አስተምህሮ ትክክል አለመሆኑን ስላስረዱ ነዉ እንደ እብደት ያደረገዉ
4
የዳዊት መዝሙር ነው
ሶስት
እውናትነው በገጠሪቱ ቤተክርስትያን ትምርትየለም ያሳዝናል 😢😢😢😢 💒💒💒💚💛❤
እንኳን፡ በስራ፡ ቀን፡ በዓል፡ ልታከብር፡ ለአንዳንዶች፡ ገበያ፡ ሊሄዱም፡ ጊዜ፡ የለም! 2፡ ስራ፤ ልጆች፤ ምግብ፡ ማብሰል፤ ምን፡ ቅጡ፡ መሮጥ፡ ነው!
Tizetw Gilagel
እነ መላከመንክራት አባ ግርማ ወንድሙ እና የሳቸው ልጆች ናቸው ይሄን ጠንቆይ የነበረ ሰው ወደ ክርስትና እንዲመጣ ያደረጉት ግን እናንተ መቸ ይገባችሆል።።። ካንድ ክርስቲያን ጀርባ እግዚአብሔርን የሚያሳጣን እና እንድናገኝ የሚረዳ አንድ ሰው ሁሌም አለ
3መልሻለው
ዝማሬው ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመረ ነው፡፡
ዝማሬውን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለማድረግ ኢየሱስን የሚገልጥ ግጥም መሆን አለቤት እንጂ ለእመቤታችን የተዘመረው መሆን የለቤት ምክንያቱም ለእሷ ኢየሱስ ልጇም ፤ ፈጣሪዋም ስለሆነ፡፡
ትክክለኛ ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው ከኦርቶዶክስ በላይ ኢየሱስን የሚያውቅ ፈጽሞ የለም፡፡ ለኢየሱስ እንደምንዘምር ሌላው በዚህ ሁኔታ ማሳወቅ አይጠበቅብንም፡፡
እውነት፡ ነው፡ በ30፡ ደቂቃ፡ እስከዛሬ፡ ውጤት፡ አልመጣም! ትውልዱ፡ ፈጥኖ እየሄደ፡ ነውና፡ ማታ፡ ማታ፡ ተከታታይ፡ ዮሐንስ፡ ወጌ፡ ሁሉንም፡ ምዕራፍ .....
መናፍቅ ትዝታው አተነክ የምታሳዝነው
በአለማዊውም በመንፈሳዊውም ምሁር ናቸው፡፡
ረቂቅ ነው ትምህርታቸው፡፡