Messay Thank you for your relentless efforts without any reservations and by sacrificing your valuable time with your family. By the way do you ever sleep/rest ?
Mr president esaias afeweky was trusted the ETHIOPIA 🇪🇹 abiy AHMED government. But. Abiy AHMED government was mis trusted by ERITREA 🇪🇷 game. Abiy AHMED is a leader for ETHIOPIA 🇪🇹. He is disappointed leader. Thanks
Abyi Ahmed with his extremist Oromo’s cabinet must be hold accountable! Ethiopian are abused and mistreated in their own country! Those investors must know the land is illegally taken the owned have the right to claim as soon as a new government established!
መሳይ እንዴት አደርክልን በርታልን አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ድል ለአማራ ፋኖ
አማራን ያስጨረሰ አውሬነው መሳይ
እናመሠግናለን መሣይ መኮነን ድል በማንነቱ ለሚታደው ለአማራ ህዝብ
የኮሪደር ልማት ተፈልጎ ሳይሆን የአብይ አህመድ ስጋት የሆነው የአድስ አበባ የተደራጀ ህዝብ መበተን ስላለበትና አብይ ከአዲስ አበቤ መጪው አመፅ ስጋት ነፃ መሆን ስለፈለገ ነው የሚያፈራርስ ኮሪደር ልማት ብሎ ፉገራ የለም። ችግሩ አዲስ አበቤ እንደ ሴት ከማልቀስ መውጣትና በየትም ኩል ብሎ የፋኖን ፈለግ መከተልና እምቢ ማለት በጊዜ ይበጀዋል። ከፋኖ ጋር ወደፊት💪
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️
ድል ለፋኖ😢😢😢😢
መቼም ከዚህ መንግስት ተስፋ የሚጠብቅ ሰው ጤነኝነቱ ያሳስበኛል። ሁሌ ለችግሩ መፍትሔ ብሎ የሚሰራው ስራ ሌላ ችግር የሚፈጥር መንግስት ይገርመኛል ምን አይነት መርገምት ነው የወረደብን ወገን። ሆሆ😂😂 ለማንኛውም አበረታቱኝ ቻናሌን
Thank you Ato Mesfin. Eritreans and Ethiopians are still friiends.
ብርሀኑ ነጋ የአማራ ጠላት ነው ብዙ ክህደት በአማራ ህዝብ ላይ ፈፅሞል ።
አሁን ያለው መንግሰት ሳይሆን የማፊያ ብድን ነው ህዝቤ መሞቱ ላይቀር በዕብ ተደራጅቶ መታገል ብቻ ነው ‼️‼️‼️
መሳይ 👏👏👏
መሣይ መኳንን በጣም እንመስግናል
የህዝቡ ቅጥ ያጣ ፍርሃት ሀገር አልባ ለመሆን ፍቃደኛ የሆነ ይመስላል
ኢትዮጵያ የ ኢትዮጵያ ህዝብ መዳን የሞችለው ህጻኑ እብድ ጠቅላይ ምንስተሩ ቶሎ ከተወገደ ብቻ ነው ኢትዮጵያ አደዝህ ወራዳ መሪ በ ታሪኽ ኣግኝታ አታውቅም!!!
እሺ ከዛወዳስ ፅንፈኛሁላ
😂ጋንግንህ ተነሣ❓ ፓራሥታሞል ውሠድ @@asrarandulber-cn1od
You are Eritrean. It doesn’t concern you.
@@lakeabaya ዝም በል ወራዳ! ዝም ብለኽ ዉረትህን ተቀበል ::
የአዲስ አበባ ህዝብ ፈርቷል
አማራ እንደሆን ኤርትራ ላይ እጁን አያነሣም በጫረው እሣት ሲነድ ፋኖ እንግዲህ ሥራህን መቀጠል ነው
ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
ሁሉ በጁ ነው የፈለገውን ያድርግ መሴ አንተም በመልካም ዘገባህ ቀጥልበት ድል ለሰፊው ህዝብ እውነት ታሸንፋለች
Thank you Thank you Jegnachin. God bless you
መስፍን አማን❤ ግሩም ገለጻ ነው። መሳይ መኮንን ታላቅ የመርህ ሰው ነህ።ጥምረታችሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊነትን እንድናይ አድርጎናል።በርቱልን❤❤❤
ኧሯ ስላምን አስፍኑልን በቀኃሥ አምላክ!!!
መሳይ መኮንን ለተበደለ ህዝብ ድምፅ በመሆን ዋስ ጠበቃ :ሀገር ወዳድና ባለ ከባድ ሚዛን ጋዜጠኛ የናዚዎች እራስ ምታት :ለህሊናው እና ለእውነት የቆምክ ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ ።
ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ፣እውነት፣ያሽንፋል።
ወሏሂ ነገግራቹሁ በጣም ነው አጅት ሚያርስው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው መሳይ ጋዜጠኛው የሚለው ሀቅ ነው ሰዋች ከቤታቸው ከተፈናቀሉ በኋላ የትም ይጣሉ እየተባለ ነው አረ ተዉ ሰዎች ይሄን ስርአት ለመጣል በአንድነት ፈጥነን እንነሳ።
ትክክል ነው ኢሳያሰ ለአቢ አህመድ ይህ ካሀዲ ኤርትራ በትክክለኛ ልታግዝ ነበረ አቢ አህመድ ይህ ዩሁዳ 🇪🇷🇪🇷
Eritrea min agebat be Ethiopia politika?
የቀድሞ አየር ሀይል የገዛ ህዝቤን አልደበድብም በማለት በጅቡቲና በአስመራ በየመን ድረስ ጥገኛ ሲጠይቁ ነበር የሚታወቀዉ አሁን ግን ህዝባቸዉን ሲገሉ ስናይ ይገርማል
አየር ኃይል አሁን እኮ በብሄር ነው ቦታ ያገኘው ከብሄሩ ውጪ ጠላት ነው
ወይ ገና ብዙ ሰወች ተስፋ እየቆረጡ ይሞታሉ አዲስ አበባ ተነሱ
Tanks Sisay for providing security briefings to PM Abiy everyday.
የዛ ሰው ህይወት ትከፍላለህ አሊ አህመድ,,
ነፍስ ይማር,,🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏
ላይክ ሼር አትርሱ እባካችሁ❤
ብርሀኑ ነጋ እረፍ የአማራ ጠላት አስመሳይ አምላክን የማያውቅ እረፍ
ወይይይይይይይ አባቴ የሚያልፍ ቀን ለምን 😭😭😭
የአዲስአበባ ቤቶች የትም አታመልጡም ለግዜው ነውእንጂ ኢትዮጵያ ሀቀኛ መንግሥት ሲመጣ በሕግ ይጠይቃሉ ለበለ መሬት ተቨጦ ይሰጣቸዋል 🤙
አመሰግናለሁ
Welcome again Jegnachin Messay. Tebarekilin. Medhanealem Yabertah.
እራስን መግደል የመሸነፍና የደካማነት ምልክት ነው። ሰው ለመብቱ ይታገላል እንጂ እራሱን መግደል የለበትም ።
የጨነቀው መንግስት
የመሪው ትልቁ ችግር አገሪቱንም ቀጠናውንም በሴራ/በተንኮል/በክፋት መምራት ነው!!
Fano 💚💛❤️💪💪💪
Safra pekoe Allh ytabkesh
ውድፊት ድል ለፋኖ
የአዲስ አበባ ህዝብ ዙርያውን ከቦ ማርበድበድ አለበት
FANO 💎🦅
መሳይ!! ለምን ስለ መንግስት ብቻ ይነገራል!!! እነዚህ ባለሀብቶችከመንግስት ጋርተባብረው ደሀውን እፈናቅለውየሚሰሩትን ህንፃ እርቃኑን ማረግ ነው እንዳይሰሩበት እንዳይከራይ!! ይህንን አድርጎ ህዝቡ በነዝ ባለሀብቶች ላይ አድማ ይስፈልጋል
የሚያንቀላፋ ሕዝብ በህልም ቢመራ የማይጨበጠውን ብልጽግና እያሰበ ራሱን መቃብር አፍ ያገኘዋል የመሰናበቻ ጊዜ አያገኝመም !!!
ብርታ መሳይ የሄን ውሩብላ መንግስት በጋር ትንስተን ማጥፋት አልብን ድል ለፋኖ
የህዝብ ተቃውሞ በመንግስት ፈቃድ የሚነሳ ሳይሆን በህዝብ ፍላጎት ብቻ የሚነሳ ነው።
እረ አለቁ ወገኖቻችን በድሮን እረ ወደየት እንህድ
ዲሲ መጣላችሁ ዲሲን ሸታታ ሊያደርገው ሬዱዋን
ከዚህ መንግስት ሰላም ያመጣል ብሎ ከመጠበቅ የሞተ ሰው ይመጣል ብሎ መጠበቅ ይሻላል ቲቢት ወጣጥሮት
ጠቅላይ ሚንስተር ጥሩ ነው እያልኩ አይደለም። ብልፅግና ሕዝብ የሚያሰቃይ መሆኑን እያየነው ነው ።ቢሆንም የኢትዮጵያን አንድነት ይፈልጋል።ብዙ እድሜም አይኖረውም
እግዚአብሔር ዝም አትበል ፍርድክ እንፈልጋለን
ይመችህ መሳይ
አማራዪ❤
ግርማና ብርሃኑ ጭቆናን የሚቃወሙ አልነበሩም ጨቋኞችን እየመረጡ ነበር፣ አሁን ሆዳቸው የሚሞላ ጨቋኝ ተገኝቷል። አድዬስ
የዚህ ሀገር ህዝብ ፍርሀት ሀገር አልባ እስከመሆን ይደርሳል።
ሲሳይ ቶላ የጋሪው ሹፌር?
ሕዝብ እስካሁን ያልተነሳ ምን ይመጣና ብሎ አገዛዙ ይፈራል የፈለገውን ቢያደርግ?
ለምን የኢዜማ አባላት ራሳቸው አይለቁም ባለጌዎች መሪዎች ከባለጉ?
Mesay, I miss your visit and your favorite picture with that funny suit.
What's that?silly comment
ጌታ ሆይ፡ ያስቀመጥከውን አዛ በቅርብ አንሳልን!!!!
If Shabia is serious on Bashasha boy!! he will be removed soon!!! NO GAME WITH SHABIA!!!
ሰላም ወገኖች
ፋኖ በጣም በጣም ዘግይተዋል።
አንድ ሆነው በፍጥነት ከግብ መድረስ ነበረባቸው ።
እንዲህ ከቀጠሉ
መሸነፋቸው አይቀሬ ነው።
በፍጥነት ማድረግ ያለባቸውን ነገር ማድረግ የግድ ግድ ነው።።።
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ!!! ነበረባቸው ምናምን ከምትል ለምን ሄደህ አትሞክራትም ጦርነት ላይ ሆኖ የፖለቲካን ሸር መጋፈጥ ሙዝ የመላጥ ያህል ቀለል አደረከው እኮ ወንድም ጌታው:::
Good morning messayachin
አብይ ይመቸዉ ❤❤❤❤
Messay Thank you for your relentless efforts without any reservations and by sacrificing your valuable time with your family. By the way do you ever sleep/rest ?
ከእንግዲ ማንም ከማንም አይጣላም እንኳን ከጎረቤት ኤርትራ ከማንም አብይን አምኖ
መሣይ መኮንን. ድንቅ ጋዜጠኛ!!
❤❤❤❤Yene abat 😊😊😊😊😊😊
መስፍኔ ትችላለህ ❤
የሞተ ወገኑን በነፃነት እንዳይቀብር የተከለከለ ሕዝብ ኖሮም ሞቶም ሰለም የሌለው ሕዝብ መጨረሻው እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል።
በጣም የሚገርመኝ ኦሮምያ ክልል አማራ ክልል ትላላችሁ ክልልን አምናችሁ ከተቀበላችሁ የክልሉ አስተዳደር የፈለገውን የማረግ መብት አለው የትስማማው ተቀብሎ ይኖራል ያልተስማማው ለቆ ወደመጣበት ክልል ይሄዳል። እኔ ግን እላለሁ እኛ ኢትዮጵያኖች ወይም አማራ ሀገር እንጂ ክልል የለንም
It's true brother Abby Ahmed is a trouble maker even though to his own people. He must go
ሟቹ አባታችን አቶ ቡላ የቱኒዚያ ዜጋ ቢሆኑ ኑሮ አብይ እሰከ ጋንግስተሮቹ ጨርቅ በጨርቅ ሁነው ነበር
ይህንን ከምትነግረን አመፅ ማከሄድ ብቻ ነበር የሚያዋጣው!
ኧረ አአ ምን ነካው ቦታውን እያስረከበ በባዶው ማጨብጨብ ጀመረ ባክህ ተነስ እና ታገል
አማራ💚💛❤️
መሳይ የህዝብ ልጅ
“ለኢትዮጵያ መንግሥት የሕዝብ መሪዎች??
_____
??አግዚአብሔርን ፍሩ??
ሕዝብን?እንግዲህ?አክብሩ??
ሕዝብን?እንግዲህ አክብሩ??
____
“ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብህ ሰላም??
“ስለአማራ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ?ሕዝብ????ሰላም??
___
የኢትዮጵያ ምድር ሁሉ
ሕዝብ?? ጩኸት ድምፅ??
____
“🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
____
“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው .. ዳኛ ነው።”
መዝሙር 68፥5
____
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
_____
የሙያ ሠው!!!!መሣይ❤
😎❤😎😁😁
አማራ ፋኖ አንድነት መመሥረት አዋጪ ነው
መሪው ለሁለት አመት ብቻ
መሪው በጋራ ምክር ቤት ሚወሠንን መተግበር ነው
መሪው ከ25-68አመት እድሜ ትልቅ አደረጃጀት ሢመራ ብቃቱ ጎልቶ ሚታወቅ አሁንሜ ተግቶ ለመታገል ሚጓጓ መሆን አለበት
ሬድዋን ሁሴን የልቡ ደረሠ ማለት ነው። ብልፅግና ሲሸኝ ሬድዎን በዚያው ላሸ ይላል።
እናቱ ሆድ ተመልሶ ቢገባ የትም አያመልጥም የኢትዮጵያ ሕዝብ እሰከ አለም ዳርቻ የገባበት ገብቶ በማሳደድ ለሕፍርድ ያቀርበዋል።
ኢዜማ የኢትዮጵያን ሕዝብ በመካድ የስርአቱ አገልጋይ አሕያ ሆኗል። ሕዝብን በመካዱ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ወጥቷል ፓርቲው ተቃዋሚ ሳይሆን ተላላኪ በመሆኑ መፍረስ አለበት። አባላቱም ሕሊና ካላቸው ሌላ አዲስ ፓርቲ በማቋቋም የካዱትን ሕዝብ ታግለው በማታገል ቢክሱት የተሻለ ነው።
ሌላ ዘዴ ካለ ሀገሪቱን ና ህዝቦቾን ታደጉ እባካችሁ 10:56
This REDWAN Guy was Meles NAZIAWI's righthand Man, for the last SIX years - He was fascist Abiy AHMED #Loyal #Servant ❗
አይ የአዲስ አበባ ህዝብ
ቤቱ ሲፈርስ ቆሞ ያለቅሳል ,
ሰላም ሰላም
ኣሜሪካ ምንም ስህተት የላትም ስህተት ኣንዲሰሩ የመረጠችው መሪ እያለ ለምን ትኮነን እንዳትኮነን ስለምትፈልግ ሁሌ ደካማ ጎን ያልቸውን መሪዎች እየመረጠች እስዋ ሁሌም እኛ ኣፍሪካውያኖች ስንቆራቆስ ቁጭ ብላ ትምለከተናለች
ምን የክብር አባል የክብር ካድሬ ነው ኢዜማ
Why they don't give the place before the destroyed somebody house disrespecting the citizens
Selam mesay
መሳይ መልካም ስራነው በርታ በተረፈ የትግራይ ጡረተኞች ጉዳይ ጥያቄ አለን መቀሌላይ ወኪል ካለህ እባክህ ጥያቄ አለን ወየም ስልክ ንገረኝ
Mesfin is dealing with Beshasha Phobia..aizoh Beshasha delivered the revolutionary leader. You guys can't keep up with him.
መቸም ህዝቡን ለሆዱ ሲል የሸጠ ባንዳ በሰፌድ ላይ እንዳለ ስንዴ ወዲህና ወዲያ ሲንከባለል ነው እድሜውን የሚጨርሰው:: ሆድ አደሩና ለመጣው መንግስት ሁሉ ባሪያ የሆነው ሬድዋንም ልክ እንደዛ ነው የሆነው:: ወዲህና ወዲያ መንገላወድ😳
አዲስ አበቤ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም
Mr president esaias afeweky was trusted the ETHIOPIA 🇪🇹 abiy AHMED government. But. Abiy AHMED government was mis trusted by ERITREA 🇪🇷 game. Abiy AHMED is a leader for ETHIOPIA 🇪🇹. He is disappointed leader. Thanks
Abyi Ahmed with his extremist Oromo’s cabinet must be hold accountable! Ethiopian are abused and mistreated in their own country! Those investors must know the land is illegally taken the owned have the right to claim as soon as a new government established!
ምን አባቷ አገባት ገረድ ለማኝ ፍርፋሪ ለቃቃሚ
Ezzzama ye belthgena Achebchaby neww Aytekemmem
እስከመቼ