2 Easy breakfast || Starbucks egg bites & spinach feta wrap ‼በ30 ደቂቃ ሁለት አይነት ቁርስ‼ እስታርባክስ መሄድ ቀረ‼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 หลายเดือนก่อน +9

    የታሸገ እንቁለል በፍፁም በፋፁም ለልጆችሽ አታብዬ በጣም ብዙ ችዝ ነው የምትጠቀሚው ለውፍረት ያጋልጣል በተለይ ለሴት ልጅሽ ተጠንቀቂ። በተረፈ ባለሞያ ነሽ ልጆችሽ እህትና ወንድምሽ ነው የሚመስሉት የተባረከ ቤተሰብ።

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 หลายเดือนก่อน +2

      ያልታሸገ እንቁላል አለ እንዴ በውጭው አለም ?

    • @yekassaehet
      @yekassaehet หลายเดือนก่อน +1

      አረ እና ደሮ እርባታ ትጀምር? የት ታገኛለች ያልተሸገ እንቁላል?

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 หลายเดือนก่อน +2

      Achi yematnorwe nuro men agbshe

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 หลายเดือนก่อน +3

    Great THANK YOU SO MUCH 🙏🙏🙏

  • @ke3018
    @ke3018 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርመው ሰለምውድሸ ነው መሰለኝ ገና ሰላየሰውነው ላክ የራኩት ለራሲ በጣም ነው የሳቅኝ❤❤

  • @Mimi-mf4mb
    @Mimi-mf4mb หลายเดือนก่อน +3

    አንቁላል በስሃን ላይ ሰበርሽ ጫፉ ላይ ያልው ነጭ ነገር ተለይቶ መውጣት አለበት

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Kiduyeeeee very yummy. I will make it for lunch to take at work

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +1

      Enjoy it! 😊

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 หลายเดือนก่อน +2

    ባለምያ እጅሽ ይባረክ
    ጤናማ ምግብ መመገብ በተለይ በአሁን ስዓት

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 13 วันที่ผ่านมา

    Nice bless you more

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኪያዬ ቀላል እና ጤናማ የማይከብድ ቁርስ ነው ::
    ምርጡ ገበታ መሄድ አለብሽ ::ቢላዋዋን ይዘሽ ትመጫለሽ !! ስርቼ ቀምሼ እነግርሻለሁ አመስግናለሁ ::

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ውዴ አንድ ቀን ወደ ኢትዮጲያ ስሄድ እሞክር ይሆናል😄😊

  • @fefe7047
    @fefe7047 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarke ❤❤❤❤❤

  • @Selam-ps1td
    @Selam-ps1td 4 วันที่ผ่านมา

    God bless you, sister. Strong, beautiful balemuya 👩mom

  • @Sarah1543-yn4gf
    @Sarah1543-yn4gf หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for sharing Kiyaye ጎበዟ

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +1

      You're welcome! 😊

  • @አታገኝ
    @አታገኝ หลายเดือนก่อน +1

    ካየሁዋቺሁ 2ዓመት አለፈ ልጆቺሽ በጣም አደጉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @sebelebekele7881
    @sebelebekele7881 หลายเดือนก่อน +4

    እንቁላል በሳህን ላይ ነዉ የሚሰበረው::

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer หลายเดือนก่อน +1

    enay yalgebaye water lemene yeteqemal selalgebaye new

  • @HritiWeldegebriel
    @HritiWeldegebriel 23 วันที่ผ่านมา +1

    👍🌹

  • @newlifejoy8786
    @newlifejoy8786 หลายเดือนก่อน +1

    Love it
    Can I get info wher you got the pan
    Thank you

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +1

      I'm glad you loved it! I got the pan from temu but you can get similar ones online.

  • @SenbeteTube
    @SenbeteTube หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም ምርጥ ቁርስ ነው ተባረኪ የኔውድ ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዩቱብ እይልኝ ላይክም እንዳትረሽ አሠሰግናለው

  • @yodittsegay1036
    @yodittsegay1036 หลายเดือนก่อน +1

    It looks yummy😋I will definitely try it. I was wondering though why you put the water in a pan in the oven?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน

      እናቶቻችን ድፎ ዳቦ ሲጋግሩ እሳቱን ከላይም ከታችም ያነድበታል
      አሁንም muffin ሰትሰራ ከላይም ከታችም እሳቱን ማንደድ አለብህ ምድጃዉ ከላይም ከታችም ምድጃ ቢኖረዉም ምድጃዉ ሳህኑን አይነካዉም ኬኩ መቀቱን የሚያገኘዉ አካባቢዉ አየር ሲሞቅ ነዉ ።ገብቶሀል ይህንን አየር በእንፋሎት ከቀየርከዉ ዉሃ ከአየር ይልቅ ሙቀት ሰለሚያሰተላልፎ ኬክህን በአጭር ሰዓት በትንሸዬ ዘይት የምግቡን ንጥነገሮችና ጠሀም ሳይቀይር ያበሰለዋል ይህ ዓይነት ኦቫኖች $10,000 - $ 20,000 ደላር በላይ ናቸዉ ቤትህ ፍርኖ ዳቦ ካለህ ለሁለት ቁረጠዉ ለሰላሳና ኩፍ ብሎ የሚጋገረዉ ያለ ዉሃ ከጋገርከዉ ኩፍ ሰለማይል መለሰተኛ ቂጣ ይሆናል( ነገሩን ነዉ የምልሸ) ለዚህ ነዉ እሰከ አፍጢሙ ሊጡን ያልሞላችዉ አሰታዉሸ እርሾ ሰላልጨመረች ኩፍ አይልም አሁን ግን ኩፍ ያለዉ በእንፋሎቱ ነዉ እንግዲህ እኔ አላቅም ሲሉ የሰማሁትን ነዉ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 หลายเดือนก่อน +2

    ኪያዬ ባለሙያ ነሽ በደንብ አይቻለሁ ነገ እሰራላቸዋለሁ❤❤❤
    ኪያዬ ፀጉርሽ በጣም አደገ ሲያምር ደግሞ አጭር ፀጉር በጣም ያምርብሻል በምን አድርገሽው ነው እንዲህ እስታይሉ ያማረው ንገሪኝ ።።

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +2

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏 አሁን እየተጠቀምኩ ያለሁት Cantu Curling Cream ነው ፀጉሬን ከታጠብኩ እና ሊቪን ኮንድሽነር ካደረኩ በኋላ ይሄንን ነው የማደርገው ወደፊት በቪዲዮ ለምሳየት ሞክራለሁ💕

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 หลายเดือนก่อน +2

      @KiyaTube4 ኪያዬ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ እሺ እንጠብቃለን

  • @Eden-s9r
    @Eden-s9r หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤benatamyemralie

  • @rahelsisey8686
    @rahelsisey8686 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ቁርስ ነው😋 👌👍👏👏👏

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +1

      👌👌👌😋😊

  • @Mimi-no2oj
    @Mimi-no2oj หลายเดือนก่อน +2

    Balemoya

  • @arsema3125
    @arsema3125 หลายเดือนก่อน +4

    እስቲ ጎግል አርግ እንቁላል ተጠብሶ አይቆይም ቶሎ ይመረዛል

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  หลายเดือนก่อน +1

      አድርጌያለው በንፅህና ከተሰራ ፍሪጅ ውስጥ ወይም በረዶ ቤት ማስቀመጥ ይቻላል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน +1

      ለምን አሰጓለጓለህ? አቃቂር ለማወጣት ነዉ?
      እኔ ደግሞ በሰማ በለዉ አሰተርጉሜ ሶሰት ቀን ፍርጅ ዉሰጥ ይቀመጣል አሉኝ ታድያ ሶሰት ቀን ተገላገልክ ማለት ነዉ
      ሲቀጥል freezer ዉሰጥ ካሰቀመጥከዉ ከሶሰት ወር እሰከ ሸድሰት ወር ይቆያል አሉኝ ታድያ ምን ትፈልጋለህ ፍርጅ ካለህ freezer አለህ ማለት ነዉ ብለዉ አሰተርግመዉልኛል
      ምድረ ሰገጤ በበዛበት ግዜ አንድ ዕንቁ ሰትመጣ እሷኑን ሞራል ለመንኬካት መቶ ማይል ትሄዳለለህ

  • @marrylove3373
    @marrylove3373 หลายเดือนก่อน +2

    Nice family balemuya

  • @Purplepla
    @Purplepla หลายเดือนก่อน

    የተጠቀምሽው ሁሉ የጤና አይደለም አስተካኪይ

  • @Yehdego
    @Yehdego หลายเดือนก่อน +1

    Unhealthy breakfast ,you used to much cheeses

  • @Halima-y6m
    @Halima-y6m หลายเดือนก่อน

    Enamsghnaln.ejes.yebhrk

  • @Hibekhi
    @Hibekhi หลายเดือนก่อน +1

    This must be a heavy bf!

    • @ዋሰ
      @ዋሰ หลายเดือนก่อน +1

      ልጆች ካሉህ አንዳንዴ መብላት ትችላለህ እሷ ያንተን አበላል እየነገረችህ አይደለም ሙያ እያሰተማረችህ ነዉ ። ላንተ እንደሚሰማማ አርገህ ሰራዉ የማይሆንህ ከሆነ ተዉም እንጂየሚሰራ ሰዉ አታደናቅፍ ወይ ደግሞ አንተ ቀላል ቁርሰ ሰርተህ አሳየን

  • @ESk146
    @ESk146 หลายเดือนก่อน +2

    Starbucks is a nasty and un helthy place to eat😂