Menewu programu berezem, semeche saletegeb Aleke. Thank you for this beautiful and educational program. I thank you the lord almighty Christ for everything 🙏🙏
When the church comes back to God, God will give us healing of the land--love instead of hate, unity instead of division, we will lend not be borrows, we will be in front not behind. We will have leaders that think for their people and love their people, and not think about themselves and how they can suck the life from their people. God will bless the land!! Malachi 6:8 He has told you, O man, what is good; and what does the LORD require of you but to do justice, and to love kindness, and to walk humbly with your God? 2 Ch 7:14 if my people who are called by my name humble themselves, and pray and seek my face and turn from their wicked ways, then I will hear from heaven and will forgive their sin and heal their land. Thank you God for your promises!! You are the Alpha and Omega, Beginning and Last, Keeper of your Word. You are Abba, Father, Almighty, Blessed
Thanks!
መርጌታ ፀጋ ይብዛሎ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ 🙏🙏
የአግልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን መሪ 😇
መቸም ገመርጌታ ጽጌ ይልቅ አንተ ጠያቂው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ድንቅ ሰው ነህ መቸም የቤተክርስቲያን እንቁ ነህ አንተን ለመግለጽ አንደበት የለኝም በዚህ ክፋ ዓለም ይጠብቅህ እውነት እውነት ነው ሰላም ዋል ሰላም ይብዛልህ
በማንኛውም ሀይማኖት ላይ ተሀድሶ ያስፈልጋል ። ለምን ? አንዳንዴ ልምምዶች እግዚአብሔርን ያስተናል። እርሶን በጣም እየተከታተልኩ ነው መምህር እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጦስ።🎉🎉🎉❤❤❤
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
አባቴ እርሶማ ገዳም እንዳይገቡብን አለምን እየዞሩ ክርስቶስን መስበክ አለቦት ማን እንገርሶ ለእውነት ለወንጌል የቆመ አለና ታስፈልጉናሎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ነው የምንወዳቹ ።ጠያቂውም በርታ እንዲ እውነት እንዲገለጥ መታተርህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ደግሞ ወስን እውነት ከዚ በላይ ከየት ትምጣ???
Menewu programu berezem, semeche saletegeb Aleke. Thank you for this beautiful and educational program. I thank you the lord almighty Christ for everything 🙏🙏
መሪጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ጠያቂው ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ
ተባረኩ መርጌታ የዘመናት የሐሰት አስተምኸሮ ጊዜዉ ደርሶ በየሚዲያው እንደዚሕ ለትዉልድ መዳን እየተጋለጠ ነዉ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ የተጋረደብንን ነገር አይናችንን ከፍተን ማየት አንድንችል አያደረጋችሁን ነዉ አሁንም የእግዚአብሔር መን
ስ የትዉልዲን የአባቶችንና አናቶችን አይን ይክፈት ምህረትን ለምድራችን ያድርግ ብዙ እግዚአብሔርን ያሳዘንንበት አለ ተባረኩ
ምን እንላለን እግዚአብሔር የሰጠንን ዕድል ተጠቅመን መማር ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰, ጠያቂ አንተ የተባርክ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ልብህን እግዚአብሔር ያሳርፈው ወንድማችን 😊😊
ፕሮግራማችሁን ሁሌ እከታተላለሁ ፣ ይመስገን ከልጁ ጋር በሐሳብ በጣም ተቀራርባችኋል፣ መሪጌታ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ።
እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ በዚህ መርሃ ግብር ብዙዎች እየተማሩበት ነው አጠናክራቹ ቀጥሉበት።
ዋው ዛሬ ጠያቂው እጅ የሰጠ ይመስላል ለእውነት ቃል ለመታዘዝ ልቡ እየተዘጋጀ ነው.... እርሱም ለስሙ መከራን የሚቀበል የክርስቶስ በጎ ወታደር ሆኖ እናየዋለን: : እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ: : እጅጉን እወዳችሁዋለሁ እናፍቃችሁአለሁ ❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲህ ሆኗልና ስሙ ብሩክ ይሁን።
በዘመናት መካከል የፈቀደውን የሚያደርግ፣ የንጋትም ኮከብ ጌታ ኢየሱስ በልባችን ላይ እስኪበራ ድቅድቁን ጨለማ ከነፍሳችን የሚገፍ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን።
በአሁኑ ጊዜ እግዚአብሔር ሰዎችን ሊደርስ የቀረፀው የጊዜው ፕሮጀክት ይመስለኛል ይሄ። ጠያቂውም ይግባውም አይግባውም ከተጠያቂ አገልጋዮቹ ላላነሰ ግልጋሎት እየዋለ ነው። ለመሪጌታም ያለው ፍቅር ያስታውቅበታል። ለመሪጌታ እንደሚሳሳው እንደሚወደው፣ መሪጌታ በፍቅር ክንፍ ያለለትን ጌታውን ኢየሱስን ደግሞ አብሮት አጥርቶ የሚወድበት ቀን ይምጣለት። ለይቶለት፣ ለአንዱ ሙሽራ ልቡ ቀልጦ፣ ከተወደዱት እና በልባቸውም ዙፋን አንዱን ብቻ ሾመው ካረፉት ጋራ ቅዱስ ቅዱስ ሲል የሚኖርበት ቀን ይምጣለት። ''ምን ችግር አለው?''እያለ መከራውን ከሚበላ ከህይወት እንጀራ ራሱም በልቶ ለተራበ እና በብዙ ለተጎሳቆለ ህዝባችን መድረስ ይሁንለት።
The humor, the maturity, and clarity of መሪጌታ is next level.
Lots of love and reapect both መሪጌታ &ጠያቂው።
ጸጋው በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ።
ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስምህ ለዘለአለም ይባረክ ተባረኩ መሪጌታና ጠያቂዉ።ሰለ እናንተ እግዚአብሄርን አመሠግናለሁ
ይሄ ፕሮግራም ግን አጠረ በሳምንት ሁለት ቀን ይሁን የምትሉ😊
ኧረ በየቁኑ ሁላ ቢሆን አፍጥኑት ሰው ቶሎ ይዳን ከዚህ መከራ ውስጥ ይውጡ🙏
እውነት ነው አጥሯል 😘😘😘
እንዴት እንደምወዶት አባቴ ፀጋው ይብዛሎት
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ገንዘቡ ላደረገ።
እኝህ መምህር ለመንጋው የሚራሩ መንጋው እንዲድን የሚተጉ ሰው ናቸው የሚሰማቸው የሚናገሩት እውነት ነውና
ሁለታችሁም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
May God bless you abundantly
I am really learning a lot from you guys, keep shining with true teaching ❤❤❤❤❤❤🎉
እግዚኦዎ እግዚኦ ይቅር ይበለን ይበላቸው እውነተኛም ከሃጢያት
ከፀዱም ቃለ ይሰማልን !!
እኝህን አባት ስሙ እውነት እየተናገሩ ነው ከክርስቶስ የበለጠ ለሰው ልጅ ማንም አዳኝ በምድርም በሰማይም የለም
እንዳው ለነገሩ ምነው የኢትዮዸያ ቸርች ይህን ሁሉ ነገረ አቁመው የሰው መድሐኒት የሆነው ጌታ ክርሰቶሰን ወደ ቤቱ ቢያሰገቡት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በብዙ እየተማር ነው🙏🏽💕
የምድራችን ጉድ ገናነው የሀይማኖት አገር ይባላል እድሜ ለነገስታትና ለሀይማኖት አባት ትውልዱን ከማይወጣበት ሸክምና ሰይጣናዊ ልምምድ አስገቡት ስለወንጌል ብታወራላቸው ውስጣቸው ይቅጣል ስለኢየሱስ ካነሳህ ከባድነው ምክንያቱም የመዳኛ መንገዳቸው እንምክንያታቸው ከ1000 በላይ አለን ብለዋል ጌታ ጣልቃይግባላቸው
መርጌታ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከእርስዎ ብዙ ተምሪያለሁ እየተማርኩ ነው❤ ተባረኩልኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ!! ብዙ ነገር አስተምራችሁናል። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ!! ❤
እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
መሪ ጌታ ጽጌ ሥጦታወ
የዘመናችን ሐዋርያዉ ጳዉሎስ
ስንት ነፍስ እንዳዳኑ እረሶና ባልደረቦቾት አያዉቁም ::
ብዘ ሰዉ ተለዉጦል እኔና ጎደኞቼ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ጠያቂዉ አንተም ትልቅ ድርሻ አለህ
ስለ ጠየክ እኞም ተማርን ተባረክ
አንተንም ተለዉጠህ ስትመሰክር ያሰማን
አሜን አሜን 🙏🙏🙏ነ
Kalhiwot yasemaln 🎉
ትልቅ ሥር ነቀል ነውጥ እና ለውጥ ነው የተጀመረው ይቀጥል። ሁለታችሁ አሁን ወደ ወዳጅነት እየተጠጋጋችሁ ይመስላል፣ ጥያቂው አልሞት ባይ ተጋዳይ ትግል ይዘሃል። መቸም ከመሪ ጌታ ጋር በቀላሉ የምትላቀቅ አይደለህም። ግን ሕይወት እንዳያመልጥህ ጠንቀቅ በል።
Tebareku ejeg betam des yemel woyeyet new bless you both
እባካቹ በጉጉት እየጠበቅን ቀጣዩን ጌታ ይባርካቹ
መርጌታ ተባረኩ
ኦሪት ዘዳግም 7:9 " አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ::"
መርጌታ:ጽጌ:እግዝአብሔ: አብዝቶ:ይባርክዎት:በጣም:ድቅ:ትምህርት:ነው:በደንብ:የተርዱ:አባት: ነዎት:❤
Wow my hero መሪጌታ ጽጌ ስጦታው🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩልና
ዘመኑ ቤተክርስትያናችን ከተረት ተረት እስራት ነፃ የምትወጣበት ዘመን ነው።
ተሰምተው የማይጠገቡ አባት ናቸው ፤ ጠያቂውም ትጉ እና ሞጋች መሆንህ ውይይቱን ሳቢ እና አስተማሪ አድርጎታል ።
ፀጋ ፣ ምህረት እና ሰላም ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት👏👏👏
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
Welcome
ኣምላክ ይባርኩም ንበረከት ኩኑ ። ካባኩም ቡዙህ ኢና ንመሃር ፡ ቀጽልዎ።
በአኩም ብዙሕ ተምሂረ
ጠያቂው እውነት ደስ ብሎኛል በቡዙ ፐርሰንት ተቀይረሃል
አሁን የቀረን በተሃድሶ ቅዳሴ አብረን ማስቀደስ ነው
የቅዳሴው ናፋቂ ነኝ ተባረኩ
እኔ ደግሞ ሁላችንም ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የምንመለስበትን ቀን እናፍቃለሁ!
@@Teyakiw egna eko eyesus becha yesebk yezemer enji ye hentsa guday aydelm gn enwedhalen bekenenet lemerdat moker tebarek
መልአክት ከእግዚአብሔር ይላካሉ እንጂ አዳኝም ሆነ አማላጅ አይደሉም ስራቸው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ተፈፃሚ ናቸው እንጂ ለሰው እና ለመላእክት ምንም ማድረግ አይገባም ተጠንቀቁ ።መምህር ፅጌ የሚሉት እውነት እና የእግዚአብሔርን ፈቃድ እየተናገሩ ነው ጀሮ ያለው ይስማ
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት፣ ቀጥሎ ስለ ተስካር፣ ግብረ-ሠላም መደገስ፣ ....ብትወያዩ
እንዲ በቶሎ ሳገኛችሁ ደስ ሲል።ፀጋ ይብዛላችሁ።
እንዴት ይዘገንናል ሲጀመር ስሟ እራሱ ወንጀል ነው። ክርስቶስ ማለት እኮ ስም ሳይሆን ማዕረግ ነው። ትርጉሙ የተቀባ ማለት ስለዚህ የኢየሱስን ክብር ነው የወሰደችው። ያሳፍራል በእውነት😢😢😢😢
"ሠምራ" የሚለው የተቀጸለው ቃል ትርጉም እንዲህ እንዳንል ያግደናል!
በጨዋነት አስተያየት እንስጥ ስሟ ይዘገንናል ማለት ልክ አይደለም ማርያምን እኮ አብ የወደዳትና ከሴቶች ሁሉ የመረጣት የእየሱስ ማደሪያ የሆነች ገብርኤል ያበስራት እናት ናት ዝም ብሎ ተራ ሴት አይደለችም በጨዋነት ወንጌሉን አስተምሩ በስሜት አይሁን
@ethiopiakebede5931 ይሄ እኮ የማንበብ ችግራችሁ ነው የማንም ደብተራ መጫወቻ አድርጎ ያስቀራችሁ። አሁን ስለማሪያም ማነው ያወራው??
@@ethiopiakebede5931ማርያምን አይደለም ክርስቶስ ሰምራ የተባለችን ሴት ነው እመቤታችንን አይደለም ቢሆንም ሁሉም በተገባ መንገድ ቢሆን መልካም ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኮ
ተናፋቂውች እንኳን ደህና መጣቹ እኔ እንደው የት አሉ እያልኩኝ ድምፃቹ በተሰማበት ሁሉ እየተከታተልኩ ነው የምሰማቹ ።❤የገና አለት ሁላቹም ተሰብሰባቹ የሰጣቹት ትምርት ድንቅ ነብር እንደው አግዛብሔር ከሰማይ ሆኖ አነዚውና ልጆቼ የላኳቸውን የሚፈፅሙ አያለ በናንተ ደሰ ተሰኝቷል ሰንት ነፍሳት አያዳናቹ ነው ያላችሁት በናንተ አይናችን በራ ❤መሪጊታ አድሜና ጠና ይሰጡት ❤ተቆፍሮ የማያልቅ አውቀት ነው ያሉት ❤እኔ አንደው አነዚን የዘመናችን ሐዋርያት ጥበቃ ይደረግላቸው አላለው❤ጠያቂው ቃላት የለኝም ሰላንተ ብዙ አውቀት አለህ ❤አኔ ግን ቀናውብህ ከመሪጌታጋ ተቀምጠህ ይህን አሰገራሚ ትንግርት ሰትሰማ ታድለሀል❤ሁላቹም ተባረኩ ቀጥሉበት❤
Bertu❤❤❤❤❤
አዉጡት አባ የሄ የ አባ ገብርሃና ታሪክ
የመሪ ጌታ አገላለፅ ከትትት አርጎ ያስቀኛል!!!!!የማርያም ለቅሶ የጌታ መልስ.......አንከባላዩ የፅድቅ ቪዛ
በደንብ ህዝቡ ሁሉ እውነታውን ይወቅ በርቱልን አደራ አደራ አደራ እንዳታቆሙ
God bless you
እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪጌታ ጽጌ ወንጌል በስራ ሳይሆን በጸጋ መሆኑን በግልጽ ያስቀመጡበት ነው!መስጠትም እንèን ቢሆን እግዚአብሔርን የሚያከብር የሚሆነው እውነተኛ ለሆነው ወንጌል ማስቀጠያ እንጂ ራሳችን ላስቀመጥነው ጽድቅ መሆን የለበትም! ብቻ በመሪጌታ ብዙ እውቀት ጨብጫለሁ አንተም ጠያቂው እግዚአብሔር ይስጥህ! አንተ ስትከራከር በአእምሮዬ ውስጥ ያለውን ጥያቄ መልስ አስገኘህልኝ!
ኦርቶዶክሳዊያን ወንድሞቼ “ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ልደት አለው ቅድመ ተዋህዶና ድህረ ተዋህዶ” ብለው ሲናገሩ ሰምቻለሁ። ምን ማለት እንደሆነ ልረዳው አልቻልኩም፣ የሚጠቅሱትም የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ መዝሙር 2:7 ““የእግዚአብሔርን ሕግ ዐውጃለሁ፤ እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ ወለድሁህ፤” ነው። በዚህ ዙሪያ ብትነጋገሩበት!
When the church comes back to God, God will give us healing of the land--love instead of hate, unity instead of division, we will lend not be borrows, we will be in front not behind. We will have leaders that think for their people and love their people, and not think about themselves and how they can suck the life from their people. God will bless the land!!
Malachi 6:8
He has told you, O man, what is good;
and what does the LORD require of you
but to do justice, and to love kindness,
and to walk humbly with your God?
2 Ch 7:14
if my people who are called by my name humble themselves, and pray and seek my face and turn from their wicked ways, then I will hear from heaven and will forgive their sin and heal their land.
Thank you God for your promises!! You are the Alpha and Omega, Beginning and Last, Keeper of your Word. You are Abba, Father, Almighty, Blessed
yegeta hail be enante lay yigelet
ማቴዎስ 24:4፤ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።❤
እንዄን አላወቅነው እኔ እንካን ካ ወቃቸው ሁለት ሳምንቴ ነው በጣም ነው የተደስኩት
መሪ ጌታ ጽጌ እውቀትዎን በንዲህ መልኩ ስላካፈሉን እናመሰግናለን:: ያብዛልዎ!
በአል ከተኩት አመታት ሆነኛል ተመስገን
አብሮ የነበረ አይመስልም ? እግዚኦ ምን ጉድ ነው
ነበሩ እኮ ወንድሜ
ለፋፈ 😢😢😢😢
መሪጌታ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እየጠቀሱ በተደጋጋሚ 👉 በእኔ መረዳት እንደዚህ ነው አይበሉ። ምክንያቱም እኛ ተማሪዎች የወንጌልን እውነተኛ መልክት ነው የምንፈልገው እንጂ ግለሰባዊ አረዳድ አይደለም።
መጽሀፍ።ቅዱሰ።በኔ።አድሜ።እንካ፡በሰፈሬ።ጥቂት።ሰዉ።ቤት።ነዉ።የነበረዉ።ወደኻላ።ብንሔድ።ህዝቡ።ተረጋግቶ።የት።አንቦ።ገብቶት።ቢጠይቅ።የሚደርሰበት።መገመት።ይቻላል
I like this comic book childrens story at the beginning 🤣🤣🤣🤣🤣 thank you.
❤
ከሳቴ ጽልመት
ከሳቴ ጽልመት
ቤተሰብ ሆንኩኝ ቀስ በቀስ
እግዚህአብሄርን ከ ዲያብሎስ አስታርቆለሰው መራራት በሚመስል ማጭበርበር በላይ ክፈት ከየት ይመጣል !!!መታሰቡ በራሱ በቂ ከስህተት ከክፋታ በላይ አይደለም እንዴ ጎበዝ !!!
ልብ ወለድ
በሞቴ የት ሁነህ ሰማሀቸው አለመታደል ብገባህ እመብርሃን ነገር አመላላሽ አደረጋት እኮ ይቅር ይበልህ
Z እንዲገልፅልህ እንፀልያለን።አንተም ከልብህ አድምጥ እስቲ!!!!!
ይሁዳ
ይሁዳ ክርስቶስን መጋረድ ነው ይሁዳነት የራስን እንቶ ፈንቶ ማስቀመጥ ነው ።
ሲጀመር ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከ ዓለም ፍጻሜ የሚኖረው ሕዝብ ብዛት የአራት ወር ነጠብጣብ ዝናብን ያህል ሊኖር ይችላልን
እናንተ ሰዎች ህዝቡ ይህን ጉድ እንዲውቅ አልተደረገም።
❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 thank you and God bless you 🙏🏽
ቃልኪዳንእኮ ለድህነታችን ምክንያት ነው ማለት ሰይጣን ከሰው ልጅ ህልክ ስለገባ እራሱ ሃጢኣትን ኣሰርቶ ተመልሶ ደግም ይከሰናል እና እኛ ሰውቾ ደካሞች ነን ሰይጣን መንፈስ ነው እና እግዛኣብሔር ካረዳን ምንም ልናሸንፈው ኣንችልም እና ለጻድቅና ለሃጥእ ምፈርደው እግዛኣብሔር ነው እና ጻድቃን የፈለጉ ብለምኑ ይሰጣቸዋል ። ሰው ጻድቅም ቢሆን በሰው ፊት ሃጥነኝ ቢል ጽድቁ ማንም ኣይወስደውም ስለዚ ገና ብሂወት እያለ ከመፍረድ ዝብለህ ስለሁሉ መጸለይ እጂ መፍረድ ምን ኣስፈለገ?
😍😍😍
ወይ ጉድ
Teyakiwen endet magnet yechalal? Please leave some info 🙏
53:40
@kessatebirhantehadeso thanks
GREAT!!!
ለምን ሱፍ አትለብስም አውልቅ አትመጥነውም እባብ
😂😂😂😂😂
Errr
ምን አይነት መገለጥ ነው በመድሃኔዓለም
ማህበረ - ጋኔን የፃፈው መፅሃፍስ ምን ይላል?
ተባረኩ
አስታራቂው የት ሄዶ ነው ክርስቶስ ስምራ የምታስታርቅ?
ዘርህ እንደ ኣሸዋ እንደ ከዋክብተ ሰማይ ኣበዘዋለሁ ብሎ ለኣብርሃም ኣባታችን የነገረው ስያ ኣለም ላይ ያለ ኣሸዋ ይቆጠር ይችላልወይ?
ጉድ እኮ ነው የጌታን ኢየሱስን ደም ረግጦ እሄን ተረት መስማት ሞት እኮ ነው::
የአንድ ወንድ የዘር ፈሳሽ አንዴ በሚወጣው ሳይንሱ በሚሊየን የሚቆጠር የሴቷን እንቁላል የመስበር አቅም ያለው ዘር ይዞል ይላል። የዝናቡ ገድል ጥናት ይኖረው ይሆን ?
አሳዋሪው በኢየሱስ ስም ይመታ። ኦርቶዶክስ ትነቃለች!!!
ጠያቂው ህዝቡ ያምናል እያልክ ትጠይቃለህ የሚሰበኩት እኮ እንዲያምኑ ነው እኮ አዎ ያምናሉ ለምን ይካዳል?
Well come
መሪጌታ ዛሬ ከብዙ መፅሃፍት ጋር ነው የመጡት
It looks Interesting 😃
ጠያቂው አልገባ ሲልህ ታናድደኛለህ።ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያለህ ዕውቀት ደግሞ ያስደስተኛል። የሆኖ ሆኖ መሪጌታ ውሃ ውሃ ውሃ የሚያስፈልጋቸው አይመስልህም????????
እናተ ኣርቶዳክሳዊያን ምን የክል እግዝአብሔርን በጣም ነው ምትጠሉት እውነት ብትወድት ለቃሉ ትጠነቀቁ ነበር ሴጣን አየጎተታችዉ ፈጣሪን ሰለምታስጠነቁሉ ስለምትጠነቁሉም ሴጣንንና እግዚአብሔርን ልታስታርቁ ለሁለቱም ልትሰግድ አሁንም ጌታ የለበትም እናተ ግን እየሰገዳችሁ ነው ተው
አሁን ነፃ ወጣሁ !!!!!