በገብስ በአጃ በጤፍ በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ የገንፎ አሰራር ከነ ሙሉ አዘገጃጀቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • በገብስ በአጃ በጤፍ በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ የገንፎ አሰራር ከነ ሙሉ አዘገጃጀቱ #ethiopian cultural food ganfo recipe

ความคิดเห็น • 155

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ባለሙያ እመብርሀን ሰላም ትገላግልሽ🥰🥰🥰

  • @milcoarebo3098
    @milcoarebo3098 3 ปีที่แล้ว +7

    እጅሽን ይባርከከው የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሰሸ

  • @shiberegizaw8740
    @shiberegizaw8740 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል የገንፎ አፍቃሪ ነኝ እናመሰግናለን በርቺ

  • @meronmuktar7715
    @meronmuktar7715 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ አበሳ ጠንካራ ለቡዙ ሴት እህቶች ትምህርት ሰጪ ነሽ ጌታ እየሱስ በሠለም ይገላግልሽ ዘመንሽ ይለምልም የኔ ቆንጆ

  • @sofbdr488
    @sofbdr488 2 ปีที่แล้ว

    Sirash hulu clean & breif nw adotye enameseginalen

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ባለሙያ ነሽ እመብርሐን በሰላም ታውጣሽ

  • @mebratemekonen1892
    @mebratemekonen1892 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ብልህ በርቺ

  • @tangutyitbarek4577
    @tangutyitbarek4577 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ የእህሉ ስም በዝርዝር እና የኪሎ መጠኑ ቢቀርብ በጣም አሪፍ ነዉ ዉዴ

  • @digitalcell3641
    @digitalcell3641 3 ปีที่แล้ว +1

    weyne ireguznesh ide allh beselam yGELAGlsh አቸሙሽ ይሽሬ ኦዛትክክክክክ🌺🌺🌺🌺

  • @yoditibrahim4389
    @yoditibrahim4389 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እጅሽ ይባረክ
    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    አዶትዬ እመብርሀን በስላም ትገላግልሽ እጅሽ ይባርክ❤❤😍

  • @tadelshkori2016
    @tadelshkori2016 3 ปีที่แล้ว

    እጀናአፈርብዬሻለሁ.እድሜናጤናይስጥሽ.ጡሪ

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🧡

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +2

    አዶትዬ በርቺ ሳትወልጂ አጠገብሽን አምላክ😍 ይጠብቅሽ

  • @mitu8128
    @mitu8128 3 ปีที่แล้ว

    Wow yamiral

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 ปีที่แล้ว +1

    የተንቢ የኔ አጅየት ስወድሽ ደሞ
    ቡላ ቢጠፍ አሪፍ ነው

  • @aynufkr6758
    @aynufkr6758 3 ปีที่แล้ว

    Yeneee fkkrr swdsheee ❤️❤️❤️❤️👑👑

  • @yemiserachkebede3344
    @yemiserachkebede3344 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነገር ተማርኩ:: ጎበዝ :: እግዚአብሔር ይባርክሽ ::

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን🙏

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊሊዬ የኔ ቆንጆ እርግዝና እንዴት አምሮብሻል ስታምሪ ገንሮውም ቆንጆ አሰራር ነው 🥰🥰

    • @romaroma1651
      @romaroma1651 3 ปีที่แล้ว

      ሊሊ ማን ነው ያለው አገራችን ገጠር አንላትም

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ አዶትዬ 💕👍👏👏

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው አዶትዬ እጅሸን ይባርከው ምርጥ ነ ነው ድስትሸ ደግሞ አሪፍ ናት አትይዝም

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው አስጎመጀሽኝ እስከምሞክረው ቸኩያለሁ አዶትዬ እጅሽ ይባረክ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ: : 🙏👏👏👏😘

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ የቡላ ገፎ ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    አርፍ ነው በርቺ

  • @ziyadakemal9364
    @ziyadakemal9364 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም ባለሙያ ነሽ ማሻ አላህ አላህ ሰላም ይገላግልሽ

  • @aklessatiruneh3974
    @aklessatiruneh3974 3 ปีที่แล้ว

    አዱትየ እንኳን ደህና መጣሺ የኔ ባለ ሙያ በጣም ቆንጆ ነው አምላክ በሰላም በጤና ይገላግልሺ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያያያያያያያ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว +3

    ገንፎ ቅመሱ ብለሽ ብትጠሪና አጥር ላይ ያለችእ ወፉ አትስማሽ እንልሽ ነበር:: በስላም ተገላገይ

    • @mitu8128
      @mitu8128 3 ปีที่แล้ว

      Batiteranim endeterachin asiben yeatir wef atismash bilenal yene balemuya emeberihan keanchi gar tihun

  • @kidistgebre876
    @kidistgebre876 3 ปีที่แล้ว +1

    Ejena afere 👏👏 turi yeturi gered yeherihe hema yahere 😍😍❤

  • @mariymiyaallahbariya8565
    @mariymiyaallahbariya8565 2 ปีที่แล้ว

    Balamiyanish

  • @mulualemadugna3339
    @mulualemadugna3339 3 ปีที่แล้ว

    Betam balemuya nesh wow

  • @fytuvggh3612
    @fytuvggh3612 3 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarkii yene konjo

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว

    Gobez yene balemuya💕💕👈

  • @zinetmohammad9025
    @zinetmohammad9025 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ባለሙያ ማሻአላህ

  • @sawsanmahamud6338
    @sawsanmahamud6338 2 ปีที่แล้ว

    Its wow wow...

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 3 ปีที่แล้ว

    Mashiallah gobez , thanks for sharing

  • @merim8161
    @merim8161 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah mamaya ayayzsh erasu siyamr turi Allah beslam yeglagelsh

  • @sjhxh6447
    @sjhxh6447 3 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላሕ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian food is delicious.thank you Adot 🙏🏾 good to see you...

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ተባረኪ

  • @Bellayerose
    @Bellayerose 2 ปีที่แล้ว

    thank you for sharing 🙏

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 ปีที่แล้ว

    Wow konjo genfo naw !
    Allah beselam betena yegelaglesh 🙏🏽💕

  • @meazameles9306
    @meazameles9306 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki yene konjo

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing 👍 🙏 👍

  • @muhabakedir9405
    @muhabakedir9405 3 ปีที่แล้ว

    masha Allah adot nekar turinhi terif.

  • @nabute3886
    @nabute3886 3 ปีที่แล้ว

    Adotiye endaw mnalebet safere btnor biye temegnaw... yene enat egzyabher yitebiksh🥺🥺🥺🥺🥺betam ewedshalew❤❤❤❤❤

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 ปีที่แล้ว +4

    ቅመም ነሽ እኮ!❤️ ታዲያ ኑና ቅመሱ አይባልም? 😀ቆንጆ ዝግጅት ነው በርቺ!

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing

  • @fitsumtamiru9054
    @fitsumtamiru9054 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አዘገጃጀት

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow very good and healthy
    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ Please what is the name of the grandeur ?
    (መፍጫው) ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ !

  • @naiher9876
    @naiher9876 3 ปีที่แล้ว

    Gobez egish ybarek👌👌👌

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it's looks yummy and healthy 😋 thank you for sharing my dear sister 😘 May God bless you more and more 🙏❤

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ምጥሽን ታቅልልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ ገንፎ በጣም ነው የምወደው

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ እራስሽን መጠገኛ አዘጋጅተሻል በጣም ቆንጆ ነው

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በርቺ አዶት👌❤🙏

  • @alemeshethetanwald1526
    @alemeshethetanwald1526 2 ปีที่แล้ว

    ገንፎውም ድስቱም አማረኝ

  • @mariamawit2934
    @mariamawit2934 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ አዶት

  • @danieldttesfaye
    @danieldttesfaye 3 ปีที่แล้ว

    Amother delicious food.

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว

    መርካሞ አጂየት በርቺ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +3

    አዶትዬ በጣም ጤናማ ነው❤❤ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያገነፋሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ማሬ👍❤🙏

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅ የትረፍ❤❤❤❤❤❤

  • @SaSa-jy5no
    @SaSa-jy5no 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ ነብስጡር ነኝ አዘጋጃለሁ ሽኩራን ውደ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว

    የተንቢ አዶትዬ እጅሽ ይባርክ መርካሞ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ቅመም እኮ ነሽ

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing, looks so healthy.

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @yettura9223
    @yettura9223 3 ปีที่แล้ว

    Tankss tebareki

  • @puppetsofsuperpower8795
    @puppetsofsuperpower8795 2 ปีที่แล้ว

    ኢዶትዬ በ2 አካዉንት ሰብ አርጌሻለሑ እዳያመልጠኝ ቪዲዬሽ።በርቺ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 3 ปีที่แล้ว

    ሁልጊዜ የምትሰሪው ምግብ ግሩም እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ይጥብቅሽም

  • @mesiyewube
    @mesiyewube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing my dear your blessed ❤️🙏

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እኔም የጤፍ ድቄት በርዶ ቤት ነው የማስቀምጠው ካለዛ ይበላሽብናል

  • @leylabushra2750
    @leylabushra2750 3 ปีที่แล้ว

    Nice Thanks 🙏 beautiful 🥰

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ባለሞያነሽ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 3 ปีที่แล้ว

    Adotye setewelji metalhu yehenen genfo mekemes efelgalhu balemuya neshe keleb 👏🏾

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @tigis693
    @tigis693 3 ปีที่แล้ว

    አጅየት ፣ እግዚአብሔር በሰላም ያስታቅፍሽ።

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 ปีที่แล้ว

    አጀት።❤

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ስወዳት ጥሎብኝ ስራዋ ሁሉ ይመቸኛል

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንብላ ወዴ ጎራ በይ

  • @semharasfha6561
    @semharasfha6561 3 ปีที่แล้ว

    Wow yene kojo god bless you 🙏 ❤

  • @asteryoseph1743
    @asteryoseph1743 3 ปีที่แล้ว

    Will come back Kongo ❤️❤️❤️

  • @tube9777
    @tube9777 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእህትማሻአላህ

  • @user-ik2tu3wv5f
    @user-ik2tu3wv5f 3 ปีที่แล้ว

    👍Wow thank u konjo

  • @meski213
    @meski213 3 ปีที่แล้ว

    የምትገርም እርጉዝ እኔ እናቴ 9ወር እንደቀፈፈኝ እንዳቅለሸለሸኝ ሌላ አለም ያለው ነው የሚመስለኝ እንኳን ይሄ ሁሉ ስራ ልስራ ታድላሻል እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @debalkiebetelhem
    @debalkiebetelhem ปีที่แล้ว

    amesegenalehu lijoche kures lay yaschegerugn neber zarie tewat be selkie yanchen genfo asayehuachew ena lemegeb yalachew felagot chemere serahulachew tereg aderegew befiker belu......

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ❤❤❤

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +1

    አዶትዬ በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን

  • @martawegayhu5008
    @martawegayhu5008 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነሽ ብርክ በይ ብዙ ተምሬያለሁኝ 😍

  • @netsanetyeshitela5638
    @netsanetyeshitela5638 3 ปีที่แล้ว

    good job 👏🏻

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 ปีที่แล้ว

    Yene wid keenigid aliwelidim asikenashin

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 ปีที่แล้ว

    Wacthing

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I will try it

  • @likualamu209
    @likualamu209 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ጡሪ ንቃር ይሽር እጃህ የትረፍ

  • @hirutargaw6543
    @hirutargaw6543 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for this..)

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 ปีที่แล้ว

    Thank you I am so happy to see you again 💕❤