የልብ ንጽሕና /ፍጹሙ ንስሐ/"ሰው ኃጢአትን ጨርሶ መጥላቱ እንዴት ሊታወቅ ይችላል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 113

  • @ኤልሶቤት
    @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወት ይሰማልን
    ወንድማችን ዳቆን ተጥበቡ።

  • @እግዛብሔረይመስገን
    @እግዛብሔረይመስገን 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አቤቱ፣ጌታየ፣ለንሰሐ፣አብቃን፣ቃለሕወት፣ያሰማልን

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ንፁህ ልብ እርሱ ባለቤቱ እየሰስ ክርስቶስ ያድለን

  • @mayema3846
    @mayema3846 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን እግዚአብሔር ያድልልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን ወንድሜችን ዘመናቹሁን ያራዝምልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 ปีที่แล้ว

    አሜን,አሜን,አሜን,አባታችን,ቃለህዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,የሰማነውን,በልቦናችን,ያሳድርብን,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +7

    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን (መምህራችን ) በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቡናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን ፫ ✝️

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen wendemachin kalehiwot yasemalen 🙏🙏🙏 le zemariwim zemare malaikt yasemalen 😢😢😢 Egziabher yensahan Edme yichemereln.

    • @etsegenet1178
      @etsegenet1178 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን !

  • @TGST645
    @TGST645 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን የኔ አንደበታም መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hss1287
    @hss1287 3 ปีที่แล้ว +5

    ጊዜየ እስኪደርስ ወዳተ መምጫየ
    ለንስሀ አብቃኝ አቤቱ ጌታየ 😭😭
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mimimarata9019
    @mimimarata9019 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አምላክ ይቅር በለኝ ለንሰአ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mimimarata9019
    @mimimarata9019 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜኛ ጤናውን ይስጥክ

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @Beba873
    @Beba873 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙇 ቃለ ሒወት ያሰማልን🙇ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙇 የመከረን አባታችን የተመሰገነ ይሁን🙇እናመሰግናለን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እረድን ይቅር ብልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 ปีที่แล้ว

    ያስተማረነና የመከረን አምላክ በአስተማራችን ተመሰሎ የሰማነውበሕሌናችን ይደር ለደቆን ማሞ የረጀም ሀድሜ የስጥልን:እኔ የሰንተን ትምህርት ተከታተዮች እነዱዋነኘ ግሩም ድንቅ ነው የአምላክ ስም በአንተ ላይ ያምራል።አሜን አሜን አሜን።

  • @hss1287
    @hss1287 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    በእደሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @kadisali1414
    @kadisali1414 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ልቦና ስጠኝ አምላኪ

  • @edlawitdembelash9829
    @edlawitdembelash9829 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃሊሆት ያሰማልን !!!!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 3 ปีที่แล้ว

    ሥለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መማህር አሜን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwote yasemalne wendmachne

    • @hayathayat8746
      @hayathayat8746 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Mamirachn Qele Hiyoten yesemalen Amen

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen le nisah yabkagn 😭😭🙏

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርሰልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንቃል ህይወት ያስማልን

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @Ayall12
    @Ayall12 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
    @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale Hiwet yasmaln amen amen amen amen amen amen temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን

  • @kidsitarsema2431
    @kidsitarsema2431 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉንበልቦናችንያሣድርልንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏

  • @روابيالعتيبي-ب2ت
    @روابيالعتيبي-ب2ت 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว

    ግዜዬ እስኪደርስ ወዳንተ መምጫዬ ለንስሀ አብቃኝ አቤቱ ጌታዬ፪/
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen wdemachen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tgyilma5955
    @tgyilma5955 3 ปีที่แล้ว

    Kal heyewete yasemalen Amen Amen amen 🙏🙏🙏

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @እማዋይወለተሚካኤል
    @እማዋይወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen qale hiwot yasemalen

  • @bzeunshwedanew269
    @bzeunshwedanew269 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለህወትን ያሰማልን

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kall hiowte yesmalen

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ሀይለማርያምሀይለማርያም
    @ሀይለማርያምሀይለማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን: በጣም እናመሰግናለን

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን። ጌዚየ እሰከደረስ ወዳተ መምጫየ ለንሠሀ አብቃኝ አቤቱ ጌታየ አሜን አሜን አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
    ወንድማችን እመብርሀን አትለይህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን እባክህ ይችን ጥያቄ ብትመልስልኝ እምታቁ ካላችሁም!
    በመፅሀፍ ቅዱስ ስላሉት ዪሀንሶች ማለቴ ለምሳሌ ቅዱስ መጥመቀ ዮሀንስ
    ዮሀንስ ራእይ
    የዮሀንስ መልክት እንደዚ እሚባሉት ሁሉ ይቅርታ አጠያየቄ እራሱ የተሳሳተ ይመስለኛል ግን አንተ አስተካክልህ እንደምትመልስልኝ አምናለሁ

    • @msgeylma4239
      @msgeylma4239 3 ปีที่แล้ว

      Kalehewet yasemalen

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 3 ปีที่แล้ว +1

      ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ከወንጌሉ ሌላ ሦስቱን የዮሐንስ መልእክታት እና የዮሐንስ ራእይን የጻፈው የጌታች ወዳጅ በመስቀሉ ሥር እመቤታችንን የተቀበለ ታላቅ ሐዋርያ ነው::
      ሌላኛው ቅዱስ ዮሐንስ ጌታችንን ያጠመቀው ነው:: በራሱ የጻፈው መልእክት በመጽሐፍ ቅዱስ ባይኖረውም ስለ አምላኩ ታላቅነት እየመሰከረ "እኔ ካንተ ላንስ ይገባኛል እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል..." እያለና መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ እያለ ይሰብክ እንደነበር በወንጌላቱ ተጽፎአል:: መታሰቢያም በየወሩ በ30 ይታሰባል:: ወንጌላዊው ወር በገባ በ4 ነው የሚዘከረው

    • @Henoka369
      @Henoka369 3 ปีที่แล้ว

      @@tibebebelihu8873 በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ እመቤቴ ትጠብቅልኝ

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
    @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአስተዋይ ልቦና ይስጠን እውነት ነው እኔም በከቱ ነገር ሲያባዝነኝ የምውለው ባንዷ ስለው ባንዱ አይምሮየ እረፍት አጣ ስውር ያረገኛል እማራለሁ መተግበር አቃተኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @TFBk-gq5sx
    @TFBk-gq5sx 2 ปีที่แล้ว

    amen amen kalehiwot yesmalena wendemachen deacon Tebebe yeaglglote zemenken yebarkelehe..

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏🙏🙏💞🙏🙏

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ አሜን!!

  • @destabus6968
    @destabus6968 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @weletemaryamg7969
    @weletemaryamg7969 3 ปีที่แล้ว +1

    Qal hiwet yasemaln qal hiwet yasemaln Edmina tena ystln

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @MimiMimi-lq9do
    @MimiMimi-lq9do 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይመትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ለሕይወት ለመለወጥ ያድርግን

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    *አሜን አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን ያንርልን አስተዋይ ልቦናን ይድለን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበልልን ዘረኞችን ልቦና ይድልልን አሜን*

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 3 ปีที่แล้ว

    Amen zemara melaket yasemalgne

  • @temobishoftu944
    @temobishoftu944 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen edemena tena yestelen 🙏🙏🙏

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 ปีที่แล้ว

    Amne amneAmne

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉንም በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ለኔ ነው፡፡ አሁንም ተመስገን እላለሁ! ጌታ ሆይ እውነተኛ ንስሐን እና የልብ ንፅህና ስጠን!!! አሜን

  • @YoutubeSkylxzz
    @YoutubeSkylxzz 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    Amennn🙏🏽kale hywoten yasmalen!!!

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan inamsaginalan wanidimachin idime ina xen yisixilan fixari yixabaqalan

  • @adiamhaile8179
    @adiamhaile8179 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏👍

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak xegaw yabzalot, mihretu yilakln, Amen.

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 2 ปีที่แล้ว

    Amen aman amen qal hiwet ysemalena aboena xletkom tezekorna efit efita efeti welt medhen belch asebn

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወትን ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። """" ሠላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ቸሩመድአኒአለም በአይነ ምህረቱ ይመልከትልን """

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ወንድማችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ በርታልን
    አምላኬ ሆይ ለንስሓ የተዘጋጀሁ አድርገኝ አሜን🙏

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን ✝️🙏

  • @sahilehaile9364
    @sahilehaile9364 3 ปีที่แล้ว

    Edmena tena ysth kale hiwet yasemaln kbr le egzabher thank you

  • @Jemalkebe
    @Jemalkebe ปีที่แล้ว

    ክበርልኝ

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 3 ปีที่แล้ว

    Amen, bewntu kale hywet yasemaln le wendmachen betam bemidenk uneta nw yemetastemren E. G zemenun yebarklh!

  • @fanosleta3500
    @fanosleta3500 3 ปีที่แล้ว

    kali hiyiwoti yasemalil wendimachin

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 3 ปีที่แล้ว

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሀይማኖትየድንግልልጅ
    @ሀይማኖትየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏

  • @wagnewkiros5211
    @wagnewkiros5211 3 ปีที่แล้ว

    2hey mI q3q2w፴ውውውው3ስውw ው ውው፫ኽድውውው233ው፪ the. ፷ ez3er toካዋ።1 2I 2a2saእርው4፬w3

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ይስጥልን ወንድማችን

  • @aal7586
    @aal7586 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate7109
    @zerafiychrenate7109 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kall hiowte yesmalen