አባቴ እናቴን ደፈራት የ እኔ እግር ተገነጠለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 ปีที่แล้ว +6

    እናትሽ ጀግና ናት እንዲህም የሚያኮራ እናት አለ ላንቺ ክብር ነዉ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የሰው ችግር አዳማጭ ነህ 🙏🙏🙏እነዳልክ ከነ ክሩወችህ ቃል የለኝም እግዚአብሄር ይስጣቹ

  • @frewoinitesfai153
    @frewoinitesfai153 2 ปีที่แล้ว +6

    Be strong yene konjo and thank you for saying good about my Eritrea people 🥰🙏🏽

    • @selamawittasfaye8711
      @selamawittasfaye8711 2 ปีที่แล้ว +1

      This is true the hole ertrian people they are so good❤

    • @haylat6859
      @haylat6859 2 ปีที่แล้ว

      @@selamawittasfaye8711 እውነት ነው

  • @ኢትዮጵያዊትነኝ
    @ኢትዮጵያዊትነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ ብችል በየቀኑ ላይክሳደርግብውል ደስስስይለኛል አንተ የእውነትበጎሰው የወለድካቸውልጆች ታድለው ብዙ መልካም ነገር አተረፍክላቸው ታድለህ ታድለው እግዚአብሔርያሳድግልህ የእውነትም በጎእርሱይገርማል

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዳሌክ ያንተ ነው ይህ ፔጅ እኝወድሀለን በርታ

  • @abelsamuel7141
    @abelsamuel7141 ปีที่แล้ว

    Ayzosh yene enat nege dewiye eredash alew akmie yemichilew ❤🤗

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +7

    የ DNAውን ውጤት አሳውቀን ! ለምንድነው ተመልካች የማይከበረው ! 3 ወር ሙሉ አይደብርህም።
    ሙት ይሄን አላይም አላይም ።

  • @richdargay2193
    @richdargay2193 2 ปีที่แล้ว +1

    ደፋሪው አቦ አይመችህ ጨካኝ አይዞሽ እህቴ ፈተናው በቃ ይበልሽ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ማለት ነው ደፋሪውአቦ ይመችህ???

    • @hawasiraj8248
      @hawasiraj8248 2 ปีที่แล้ว

      @@tameratgutema9834 ayemecheh naw yalchew

    • @richdargay2193
      @richdargay2193 2 ปีที่แล้ว

      @@tameratgutema9834 በደንብብ አንብብ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 ปีที่แล้ว

      @@richdargay2193 ኦ.....የቸኮለች ....!አሉ ይቅርታ?

    • @richdargay2193
      @richdargay2193 2 ปีที่แล้ว

      @@tameratgutema9834 እሺ

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 2 ปีที่แล้ว +2

    Enkuwanm weledshat mesya ljsh nech lij eko tsega new sewu lemn asteyayet yabezal

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣት

  • @anbutaadamu9761
    @anbutaadamu9761 2 ปีที่แล้ว

    Endalkey adametkute ayzachew... Ymgmerya geze new.

  • @bona2318
    @bona2318 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabher hoy yesewechin astesaseb melkam adirg

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እኔ ላልቅስ ውይ ሆዴ ተላወሰ ሁፍፍፍፍ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እናት

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 2 ปีที่แล้ว

    ayizshi uuuffff

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 2 ปีที่แล้ว

    ❤🥰🥰

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 2 ปีที่แล้ว +2

    1 liter milk yemigeza ymesl! Yelj fqr yelewm yehenzeb enji

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት ስታለቅስ አሳዘነችኝ

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 2 ปีที่แล้ว

    Ere ye ene qonjo fexari keanchi gar yhun aymrosh xenaga ena qonjo nesh memarm mesratm ychalal eko lje ayzosh

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 2 ปีที่แล้ว +1

    Ebakshn enatye ye ene qonjo fexari biredash bebegowoch lay adro yememelaleshiya gari quch bla eyash kerekerech yt/t bet yemthedbet ye akal gudatangoch mexeqemiya yemiredush sewochn felgi

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 ปีที่แล้ว

    ባክግራውንድ ያለው ሙዚቃ ቢቀር ጥሩ ነው ይረብሻል

  • @tigistgossaye1282
    @tigistgossaye1282 2 ปีที่แล้ว

    Pleas tell her to go to Cure Ethipia arond 6 killo

  • @bad9318
    @bad9318 2 ปีที่แล้ว

    Aleks nek ende?

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇷

  • @ashenafifikru6942
    @ashenafifikru6942 2 ปีที่แล้ว

    Abate enate deferat min malet new mejemeriya ew

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 2 ปีที่แล้ว +1

    Lijsh eko xenegna nech kemanm belay wedefitm txorshalec ayzosh xrnkri

  • @almiy3769
    @almiy3769 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ከምትነዘንዛት አባትየው በህግ እንዲጠየቅ አታደርግም ?