ሥርዓተ ጸሎት / እንዴት እንጸልይ / ክፍል አንድ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 141

  • @መርሃዊትኃልትግራይ
    @መርሃዊትኃልትግራይ 2 ปีที่แล้ว +29

    የነዚህ ኣባት ትምህርት ሄወቴን እንድመምረምር ያድርገኛል እግዚአብሄር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኣባታችን♥💚♥💚♥

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በዓለ እረፍት በሠላም አደረሳችሁ

    • @selamasmar3225
      @selamasmar3225 2 ปีที่แล้ว

      KkkkkkkkKk``kkkkk 1TtTKkKTTሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሒሐመሚሚዲ"😂😂😂😂

    • @FetuneRediet
      @FetuneRediet 2 ปีที่แล้ว

      @@selamasmar3225 ይቅርታ ለምን እንዲህ ልትዪ ቻልሽ

  • @MulugetaAdugna-rd1el
    @MulugetaAdugna-rd1el หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ኪዳን በማህበር ጸሎታችሁ አስቡኝ ።

  • @chimelak
    @chimelak 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @mmolla4071
    @mmolla4071 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን👏❤

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን ።
    አረብ ሀገር ሆኖ መጾም ይቻላል ።እኛ ከበረታን የማይቻልን ነገር የለም ለምሳሌ እኔ አረብ ሀገር ነኝ ግን አብይ ጾም በእግዚአብሔር ብርታት በጾም አሳልፈናል ። ከልብ ካሰብን አረብ ሀገር ሆኖ መጾም ይቻላል

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን እንኳን ደህና መጡ🙏🙏🙏

    • @kemuti7847
      @kemuti7847 2 ปีที่แล้ว

      what? Are you Christian

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለኽይወት ያሰማልን መህራችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳኝ

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የእውነት በጣም ነው እምናመግነው እግዚአብሔር እኔሀጤተኛዋን ይቅር በለኝ መምህራቺን በፀሎቱሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል

  • @ttey4463
    @ttey4463 ปีที่แล้ว

    ሢጀመር ጸልይ አላዉቅም ፈለጣሬይ ይማርኘ

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እኔ ግን ሀ ለ የምለምነው

  • @182960la
    @182960la 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ዲያቆን በዚህ ቀውጤ ስአት አንተን መሰል መምህራን ጨርሰን ተስፋ እንዳንቆርጥ መድኃኔዓለም ስለሰጠን እናመሰግናለን ::

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ፈጣሪ እኔን በደለኛዋን ሀጤትኛዋን ይቅር ይበለኝ

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜውን ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርተው እጅግ ጡም ድንቅ ነው ፈጣሪ ያቆይልን

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
    @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @afeworkg2684
    @afeworkg2684 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ብየ ልመርቅህ? እግዚአብሔር የምትሻውን ሁሉ ያሟላልህ. ዕድሜውን ጤናውን ይስጥህ.

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንአሜን

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kale hwite yasmalen daecon

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋ ይሁን እንኳን ላባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእረፍት በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @kiberworkfiker7819
    @kiberworkfiker7819 2 ปีที่แล้ว

    amen kalehewot yasemaln tiru timhrt new neger gn memhr mehal lay selamtaw bezitual tinsh bikens, egziyabiher edmey ketena gar yisitelen

  • @yerukidane1940
    @yerukidane1940 2 ปีที่แล้ว

    *Amen Amen Amen egezabher yemesgen kele hiwet yesemalen Abatachin

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +4

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፫✝️✝️✝️

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት ምን ያላስተማርከን አለ መምህር በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቃሉ ሰምተን 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን 🙏

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራቸን ቃል ህይወት ያስማልን መንግሥት ስማያት ያውርስልን

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የተማርነውን በተግባር እንድናውል አምላከ ቅዱሳን ይርዳን በጸሎታችሁ አስቡን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።

  • @elsaelsa3901
    @elsaelsa3901 2 ปีที่แล้ว

    Kali hiwote yesamaleni

  • @HilftiHayelom
    @HilftiHayelom 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hweti yasemaln

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 2 ปีที่แล้ว

    ቃነ ህይውት ያሰማልን መምህር ልብ ይስጠን

  • @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ
    @ወለተትንሣኤየካህኑልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሠማልኝ

  • @edenteklebrhan3094
    @edenteklebrhan3094 ปีที่แล้ว

    Amen qale hiwetn yasemaln Memhrachin

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አበሮ አደረሰን
    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ገብረመድህን

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ የቤተክርስቲያን ፈርጥ ጌጥ መምራችን ከፀረ አጋንት ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቅክ ይጠብቃቹ መምራኖቻችን ፍቅር ናቸው የሚታስተምሩን ወጌል የምንጠቀምበት ያድርገን እኛ የጨዋይቱ የሳራ ልጆችነን እንወዳቹአለን❤

  • @hannadajene4682
    @hannadajene4682 2 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነዉን ቅዱስ ቃል ለመተገበር ይርዳን አሜን ፫

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabehr yemesagen AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
    @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    አሜን። ቃለ። ህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @aydabelay6814
    @aydabelay6814 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን ትምህርት በየ ቤ/ክርስቲያኑ አውደ ምህረት ላይ እየቆሙ ብር ለመለመን እልል በሉ ብር አምጡ እንጂ አንድም የእግዘብሔርን ቃል የማይናገሩ የቤ/ክ ሰው ወይም አገልጋይ ነን የሚሉ ከንቱ ሰዎች በሰሙት!!!!

  • @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
    @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይት ያሰማልን መምህር

  • @mekdishow3214
    @mekdishow3214 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን:: ግን ወንጌል መስማት ፈልጌ ብከፍት ብዙውን ጊዜ ስብከትዎ ስድብ ወይም ነቀፋ ይበዛዋል:: ቢስተካከል ጥሩ ነው ምክኒያቱም ይሄ የመጀመሪያዬ አይደለም 3,4 የርሶን ስብከት አዳምጫለው ግን ሁሉም ላይ ከስብከትዎ ርእስ ውጪ በብዛት ይወጣሉ እና ያለችኝን ትንሽ ጊዜ ርእሱን አይቼ የከፈትኩበትን ቃል ነው መስማት የምፈልገው:: ቃለ ህይወት የሰማልን!

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ሀጢያቴ ያላጠፉኝ ሀጢያቴስ .….. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @tigistgeta2489
    @tigistgeta2489 2 ปีที่แล้ว

    Member enkan dena metau. Yemennafekaten tesefa mengist semayatene yewersen .Amen Amen Lehulachne

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M /d yordanos abebe zemenhn Cher egzabhier ybarkln!!!

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኩዋን አብሩ አደረሰን የቅዱስ አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ በረከትና ረድኤት ይደርብን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የአባ ገብር ኪዳን ትምህርት አይደረሰኝም ምን ሆኑ የጾም መያዥ እንዳስተማሩ አልመጡም ከደረሰላችሁ እናት በእግዚአብሔር ስም ሊንኩን አስቀምጡልኝ እእግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ።

  • @woleteeyesusderibe4646
    @woleteeyesusderibe4646 2 ปีที่แล้ว

    Memeher yilut Hulu bena laye tile selehone betam geremge Egziabehar Lana new yemekerege , Memeher Gebera Medhene Kele hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsamebrahatom7990
    @elsamebrahatom7990 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @weleteslase
    @weleteslase 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን። አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።

  • @hisabihisabi4338
    @hisabihisabi4338 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @deme1094
    @deme1094 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @Aነኝየድንግልማርያምልጅ
    @Aነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @sodarmasodarma1621
    @sodarmasodarma1621 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen enkawn abro aderasan

  • @bhcon854
    @bhcon854 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለጻድቁ አቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ 💜✝️🙏

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen memherachin

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
    @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን♥

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኔም ለዳመጥኩት ለፍርድ እዳይሆኑ በህይወት እድኖርበት ያስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @digital0016
    @digital0016 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ! በረከተዎ ይድረሰን !!

  • @hananegashwtekle7484
    @hananegashwtekle7484 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አበሮ አደረሰን
    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zuffanlegesse6770
    @zuffanlegesse6770 2 ปีที่แล้ว

    Kalhewt yassemle

  • @mezemirtiumelisan8114
    @mezemirtiumelisan8114 2 ปีที่แล้ว

    Amn amen kalhewte yasmalene

  • @selamawithabtom9664
    @selamawithabtom9664 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe tesfa mengste semayatn yawrsln!!!

  • @marthaworku1575
    @marthaworku1575 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አረብ አገር በየቤቱ ያለው ስርዓት ነው ።እንጂ ምንም የምግብ ችግር የለም አትክልት አይጠፋም

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እኮ የአንተን ትምህርት ስሰማ ምነው ባልተፈጠርኩ ሁሉ እላለሁ ምክንያቱም የምኖረው የውሸት አለም ላይ ስለሆነ ።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜንእግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያድርግልን አሜን

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 2 ปีที่แล้ว

    እሜን ቃለ ህይወት ይስማልን መምህር

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውንያብዛላችሁ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን, 🙏🙏

  • @ወለተእየሡሥየድንግልማሪያ
    @ወለተእየሡሥየድንግልማሪያ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @adisadis896
    @adisadis896 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏
    💒💒💒🙏🙏

  • @sennets6459
    @sennets6459 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameeen

  • @samargcity8743
    @samargcity8743 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏😭

  • @saramezgebu1216
    @saramezgebu1216 2 ปีที่แล้ว

    Aman

  • @senayetantenhe7011
    @senayetantenhe7011 2 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንፀጋዉንያብዛልዎትይስጥልንከልብእናመሰግናለመምህራችንኑሩልን

  • @SayedAhmada-w5n
    @SayedAhmada-w5n 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @MulugetaAdugna-rd1el
    @MulugetaAdugna-rd1el หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉