ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይ አሜሪካ....የሚሰቀጥጥ ወንጀል ሰርተሽ የአሜሪካ ዜግነት አለኝ ምንም አታደርገኝ.....ትላለች እንዴ .....ጀግና የገመና አዘጋጅና አቅራቢ..፥ እንዳትፋታት ወደ ሕግ አቅርባት........ጎበዝ መልካም ስራ
አሜሪካዊ፡ መሆን፡ ብርቅ፡ ነው፡ ለኢንባሲ፡ አሳውቆ፡ ከኤርፖርት፡ አንከብክበው፡ እሰር፡ ቤት፡ ይከቷታል፡ ወንጀል፡ እየሰሩ፡ እንዲህ፡ በአሜሪካ፡ ዜግነት፡ መመጻደቅ፡ የኢትዬጺያ፡ እሰር፡ ቤት፡ ይሻልሸ፡ ነበር፡ መቸም፡ ሰለኖርሸበት፡ ሀገር፡ እሰርቤት፡ ሳትሰሜ፡ አትቀሪም፡ ፈጣሪ፡ ይሁንሸ። እ/ር፡ ለአርቲሰቷ፡ ምህረት፡ ያድርግላት፡ በልጆች፡ ትባረክ፡ ጋዜጠኛው፡ ግን፡ ዘመንህ፡ ይባረክ። ለዚህ፡ ቤተሰብ፡ መትረፍ፡ ምክንያት፡ ሆነሀል፡ ይህንን፡ ማሰረጃ፡ ለጋዜጠኛው፡ የተናገረ፡ ሰው፡ ጀግና፡ ያላሰብከው/ ያላሰብሸው፡ በረከት፡ ያግኝሸ/ ያግኝህ።
አሜሪካ ከኔ ፋይልዋ ላሜሪካን ኤንባሲአቅርቡላትአሜሪካ ባለውህግ ይቀጣታል።
አንተ ጀግና መአሸአላህ ጀግኖቻችን ብዙህ ተባዙህ። አለሀ ይጠብቃችውይቺ ማፈሪያአ አኔ አሜረካ ነኝ እናአ አንቺምንም ሁኝ አንቺ ከማን በላይ ነሸ ለምን አገራችን መጣሸ
የሢራሽን ህመቤቴማርያም እድሜሽን ታሣጥረው ወራዳ
የችን የእጄንማገኝት አልብትህ😢😢
በቀል የእግዚአቤር ነው አጋለጠሽ
ማሃይም ድንጋይ ነሽ አሜርካዊ ማሃይም ለማኝ ለምነሽ ዘግነት ወሰድሽና ንፁሁን ሰው መግደል አለብሽ ልጅቷ ምን አደረገችሽ የጅል ስራ የሰራሽው ማሃይም የምለው ቃል አይገልፅሽም
እንኮንበሰላምመጣህ ጀግናው አቤትየሰውክፍትባለጌናት አይደረግም ነውርነው ሴትያሳደገሺ አይንሺይጥፍ
የኛ ጀግና አንተንና የነስር አይን እና ዱካ ሾ እናት ወልዳለች በርታልን እንዳትፋታት አስጨንቀህ ቢሆንም እውነቱ አወጣጣት።።
የሚያስጠላኝ ነገር ዱካ የነስር የምትሉት ነገር
ውይ ይህ አሜሪካ እደት እዳ ገባን ሆ ስትሞቱ ትመጣላችሁ
💔💔💔🙏📖📖🤲🤲
ዜግነት ትቀማለች ከኢትዮጵያ እንዳትወጣ ማድረግ ወደ እስር ቤት ትግባት አለባት
❤❤ ዘ መ ኑ ከፍቶል ወገን ፀልዮ ❤❤
ጀግና ስለምወድ ሰብስክራይብ አደርኩህ ወላሂ በርታ ጠንክር ተመልካቾች ደሞ ስትገቡ ላይክ አትርሱ አሳድጉት
እግዚሀብሔር እድሜሽን ያሳጥረዉ 😢😢😢😢😢
በቀል የእግዚአብሔር ነው
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እሷ ባልበላችሁ እዳ ለምን ትከፍላለች በርታ መያዝ አለባት ልጃቸዎንም የገደለች እሷ ትሆኔለች
አየሰዉ እነሱ አምነዋት እደዚህ አይክፍት የስራሽን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል እሷን ግን ጤናዋን ይመለስላት እስከመጨረሻ እጠብቅህ አለን የኛጀግና ከጎናቸው ሁንላቸዉ በናትህ
አሜርካ የሚባል አገርኮ ረበሸን ኦኦኦኦ የስራሽን ይስጥሽ ይቴዋ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም😢
❤🎉 ፀልዮ አርስትክሙ ቅድመ እግዚአብሔር አላክየ በየደብሩ ካህን 🎉❤❤
ሰው እየገደለች ባለማፈር አፏን ሞልታ አበላሸህብኝ ስትል አታፍርም። ይድፋሽ አሰብሽበት እትድረሺ። የሰው ህይወት እንዳበላሸሽ ያንችንም ልዑል እግዚአብሔር ባጭሩ ይቅጭብሽ። ዋጋሽን ይክፈልሽ።
ታድያ ሚስቱ ምን አደረገች😢😢😢😢😢😢😢
እች ውሻ አፈር. ያሲበላሺ የኔ ጀግና ወንድምአላህ ይስጥ ምሲትዮ ግን አመነጫጪቃነበረ ጋዚጠኛው ግን ትግሲተኛ ነው
ያሜሪካን ዜጋ ስለሆንሽ ሰዉ መግደል መብት አለሽ ይች ደነዝ
ከአሜሪካ የመጥች አይመስለኝም ከሆነግን በአሜሪካ ህግ ትቀጣ በመግድል ሙከራ ቅጣቱ ከባድነው
አሜሪካ😂😂😂ማን ነው አሜሪካውያን የመግደል መብት አለው ያላት
በቀል የእግዚአብሔር ነው ልቦና ይስጥሽ በጣም ክፍ ስራ ነው የሰራሽው
ልጇን ያስገደለቻት ሌካ ሠራተኛዋ ናት😂😂😂😂
እናያሰቃልእዴየኔዉዲ ያሰለቅሳልእጂ
እርስንት ጀልአለ ምን ያስቃል
😭😭😭😭 ayisakim eshi ysew hiwot iko new jile
ፈጣሪ ሆይ ምነአ ይነት ጉድነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ምልክ ኮፒ አይደብራችሁም በትርታ ሚዲያ ላይ ይሄንኑ ታሪክ ሰምቼዋለው እዛ ላይ ግን ታማሚዋ ናት የቤት ሰራተኛ የሆነችው ቢያንስ አዲስ ተዋናይ እንኳን አትመርጡም
ምን አይነት ግዜ ነው አምላኬሆይ ቶሎ ውሰደኝ ከዝህ ህዝብ ቤተሰብ ባጠፋ ልጂ ለምን ይቀጣ😢 ህፅኑንም የገደለችው እሳነች ማለት ነው
ጀግና እናት ወልዳለች አንተን አንበሳ 💪💪💪❤
ወይኔ ፈጣሪዬ ወዴት እሽሽ በየቀኑ የባሰ ነገር የሚሰማዉ ኧሬ! እግዝኦ፡፡፡
አሜሪካ እኮ መንግስተ ሰማያት አይደለም እንደ አንቺ አይነት አጋንቶች የሚፈለፈሉበት ነው እፈሪ
በጣም የሚገርመዉ ለልጃቸዉም ሞት ተጠያቂዋ ሰራተኛዋነች
ይህ ይምናየው ለመጀመርያ አይደለም ንጠንቀቅ የምንሰራው ሰራ ዋጋ ያስከፍለናል እሱም ሚስቱም ምንም አላጠፉም ግን እናቱ ለሰሩት ስራ ተጠያቂሆናል ይችልጅም ሁሉን ነገር ነግራ ይቅርባለቻቸው ነበር ይቅር ያለ ይቅር ይባልለታል ስንኖር በምድር ስለምናደርገውነገር እንጠንቀቅ ነገለልጆቻችን ማለት አለብን ለፈጣሪ መስጠት ካላመናቹብት ህግ ቦታ መሄድ ሰውን መግደል ዋጋ ያስከፍላል
O my God. Sis it's really so sad. Please help her. God is Good. God's blessed our Sis.
እግዚአቤሔር ሆይ መጨረሸችን አሰምረን🙏🙏🙏
አይጥበበላ ዳዋተመታ አለያገሬሰው ሚስቱ ምንአደረገች
Waqayoo gooftaan keenyaa abbaa dhugaatii akkaa hojii keetiti hin aragata kefu
Saree wayyii amantaan hin qabduu
አሜሪካዊ ነኝ የምትለው ማንም ምንም የሚጠይቀኝ የለም የምትለው የውጭ ዜጋ ህግ ርስ መጠየቅ አለባት
እሱባለው ምርጥ ልጅ ተባረክ
አይ የሰው ክፍት ምን አይነት ጉድ ነው በቀል መክፍል ነው ጨካኝ
በህፃኑም ሞት መጠየቅ ስለ አለባት ህግቦታ ውሰዳት
ኢትዮጵያ ህግ የለም እኮ ጫውታው ብር ነው 😢😢😢😢
Hayii cikaane ilmaa nama mee badii warii keenya baleessef ilmii ykn intaalii itti gafaatamu qabu yaa waqaayyoo atti nuti araarami 🙏 agzosh obbooleetii too waqaayyoo sii yaa fayiisu 🙏 madaniti ykn intaalati saratanya San firdii argachuu qabdi seerati dhiyaachu qabdi jagna gazeexanya waqaayyoo sii yaa tiksuu jabaadhu 🙏🙏
Rabbin nuf ha araramu
ውይ ይህ አሜሪካ እዳ ገባን ሆሆ ስትሞቱ ትመጣላችሁ😢😢😢😢
ስታስጠላ ኣይናውጣ ደረቀኛ ምንኣይነት ናት። የኣእምሮ ህመምተኛ መሆን ኣለበት ሰው ማመን ማለት 😢ሰብኣውነት የሌላት ሰው ንጹህ ሴትዋ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከስዋ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
እናቴ ሞተች ሁለተኛ ድራማ ነዉ አይ አሜርካ ኢትዮጵያ ዉሥጥ ያለዉን ህዝብ አታሌ አሜሪካ ወንጀለኛ እንደማትቀበል እንዴት አላወቅሽም ወንጀለኛን ድቦርት እንደምታደርግሥ አላወቅሽም ዜግነት ከንጵህና ጋር እንጂ ወንጀል ለሠራ ሠዉ አይጠቅምም ቸሩ መድሃንያለም ልቦና ይሥጠን
የዝች ልጅ መጨረሻ አሳየን
የተረገመች ነች እንዳትለቀቅ በህግ መጠየቅ አለባት የውጭ ዜጋ ብትሆንም መከሰስ አለባት
Drama መሆኑን drama ነግሬአችኃለሁ አሁንም ይሄ ከባለፈው ተመሳሳይ ድራማ ኮርጃችሁ የምትሠሩት ሠለቸን❗❗❗
ጎበዞች ጋዜጠኞች ናቹ በርቱ
ደደቢት አሜሪካ እድሜ ይፍታሽ ለዘላለም ወደ
እሱ እቺ ልጅ ፈተና ናት በርታ።
ለመግደል መጥታ የምትዝናና ገዳይ ድራማ ይደብራል።
ያለሽው እኮ ኢትዮጲያነው ያለሽው አሜሪካዊ ብትሆኚምን ወንጀል እኮ ነው
ኡኡኡኡኡኡኡኡ😮😮😮😮😮
ድሚፂ ዬሌም እንዴ አይሰመም እኔ ገ ቢች ነው ውይ
እኔ እኮ መዳኒትን እሚያክል ነገር ከቤተሰብ ውጪ እንዲሰጥ ይደረጋል በዚህ ላይ አረ ቡጣም ቤታችሁን አሳልፋችሁ ነብሳችሁን ሰጣችሁ ያሳዝናል
ቀጣዩን።የት።ነው።እማገኘው።🎉🎉🎉
ወንጀሏን አሜሪካ ኤባሲ አስገባው ጀግናቺን አስፈላጊውን ቅጣት እንደወንጀሏ ክብደት ይቀጣታል !!!!
Exactly 👌no one is above the law take her to the embassy she is criminal our sister need justice evil 👺👹👺😡😡
Please God help as is very strnge❤🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲
ጎበዝ በርታ የሰራችው ወንጀል ፅድቅ መሰላት ተሞላቀቀች
ፍርድ ይግዚያብሔር ነው የእጅሽን ታገኝዋለሽ የሰው ሕይወት አበላሽቶ አንቺ ተመልሰሽ በህይወት የምትኖሪ መሰለሽ ። 😂😂😂
ጉድ😢
ፈጣሪ ክፋትሽነ ይቆጠረው
❤❤❤❤❤❤
ወይ ኢትዮጵያ ልኦላዊነቶን በነጮች የሚያስደፍሩት ዜጎቾን እንደቁሻሻ የሚስንቁት በራሳችን ዜጎች ባንዳዎች ❤ነዉ
ለሚስቱ ያለው አክብሮት የኔ ወድም
አሜሪካዊይ ነኚ ማለት። ህግ ያለበት አገር ነሺ የትም።አታመልጪም ጉረኛ ባድቀን ሌሊት በሚጠፉ ሀብት ሁሉ የእግዚአብሄር ነው
,❤❤❤❤❤❤እግዝኦ😢
አይ ወደያትህጀ ደህናነገርልስማ😢😢😢😢😢😢
እ😢😢😢😢😢😢😢
Yedifash Inshaa Allah
አብሸረ እህት ❤❤❤❤
በቀል እግዚአብሔር አይወደውም መግደል ነው
ለበቀል ብላ ከአሜሪካን እዚህ ድረስ እግዞኦ 😢😢😢😢 ፈጣሪሰ እንዴት ይቅር ይበለን 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔woyyoooo😢😢😢😢😢
አረ ምን ተሻለ ጌታ ሆይ አስበን 😢😢
አላህዬ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
ምንጉድነውስወች
ሚገርመኝ የባሏ እንዝላልነት እንዴት መድሃኒት ሰራተኛ ስጫት ብሎ ይሄዳል የባል ችግር ነው እንዴት በሚስቱ ሰውንያምናል።
የሚግሬን መዳኒት ሰላም፣ አለመበሳጨት ክፋ ነገር ሰምተን በውስጣችን አለመያዝ ባጠቃላይ ከክፉ ነገርመራቅ ነው።
የአሜሪካ ዜግነት አለኝ ብለሺ አትኩራሪ ምን አይነት ጭቅላት ቢኖርሺ ነው ይሄን ልታስቢ የቻልሺው ከብት የአሜሪካ ዜግነትሺ ከወጀል አያስጥልሺም
እዴ የተርገሙ ሰዎች መልተዋል
Balege.aferbey
ደረቀኛ በድጋሜ😢😢😢😢
ገገማነት❤❤❤❤❤❤❤
አመድ ያድርግሽ ባለጌ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይማራት ይስጥልን 💔💔💔💔 ይህ ካገር እየመጡ እድሜ ልክ ትታሰር 😭😭
Egzoo meheren kirsitosie😢😢😢😢😢😢😢
የአሜሪካ ዜግነትን ተጠቅሞ ወንጀል መስራት ይቻላል እንዴ ማነሽ ገለቴ😊
ተራ ጋዜጠኛ ቢሆን እንኳ የሰራሽው ስራ ዕድሜ ልክሽን መቀመቅ የሚያስገባ ነው😂😂😂😂
የሰራሸን ይሰጥሸ ፈጣራ
good job jegna❤❤❤🎉🎉🎉
የአሜሪካን ዜግነት አለኝ ብላ ወንጀል እንድትሰራ ፍቃድ የሰጣት የሰው ህወት እንድታበላሽ ማን ፈቀደላት እቺን ካሜራውን አጥፍተህ ጀርባዋ እስኪተላ መግረፍ ነው እነሱም ሰራተኛ ሲቀጥሩ አቃማን አያዩም ጥፍራን አሳድጋ አለባበሳም ውሽማ ነው የምትመስለው ።
Titasar isirr beet tigba👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ድራማ ይመሥላል ልክ ነኝ?
የተረገመች ወንድሜ ወደ ፍርድ አቅርባት የእጅዋ ማግኘት አለባት ደሙ ዜግነት አለኝ ዜግነት አለኝ ትላለች እንዴ
አቴጀግና አረ ዎዮ ማን ይታመናሊ😮
The Ethiopian society as a whole need to look at themselves As Ethiopian I am ashamed looking at some horrible and insane stories.I feel sick to be honest We need to think about educating the society.
ለመግደል መጥተሺ ልትገለኚ ነው ትያለሺ 😮
እቺ ልጅ ትከሰስ አሜሪካ እባሲ ይሰጥ ፋይልዋ ድሮ የቀረ በደል ፈጣሪ እዴት ይታረቀን እግዞ ነብሰ ገዳይ ናት በዛላይ
Lijuum isuwaa nat yee gadalechuu 😢😢😢😢wayinee
የበቀል መንፈሰ ከትወልዶ ልብ ይነቀል 😢😢😢😢 አሜሪካ መንግሰተ ሰማያት መሰለሸ የሰራሸን ፈጣሪ ይሰጠሸል ጠበቂ እረ ምን ጉድ ነዉ
Anchiin.yagalitsa.Egizabeher new
ወይ አሜሪካ....የሚሰቀጥጥ ወንጀል ሰርተሽ የአሜሪካ ዜግነት አለኝ ምንም አታደርገኝ.....ትላለች እንዴ .....ጀግና የገመና አዘጋጅና አቅራቢ..፥ እንዳትፋታት ወደ ሕግ አቅርባት........ጎበዝ መልካም ስራ
አሜሪካዊ፡ መሆን፡ ብርቅ፡ ነው፡ ለኢንባሲ፡ አሳውቆ፡ ከኤርፖርት፡ አንከብክበው፡ እሰር፡ ቤት፡ ይከቷታል፡ ወንጀል፡ እየሰሩ፡ እንዲህ፡ በአሜሪካ፡ ዜግነት፡ መመጻደቅ፡ የኢትዬጺያ፡ እሰር፡ ቤት፡ ይሻልሸ፡ ነበር፡ መቸም፡ ሰለኖርሸበት፡ ሀገር፡ እሰርቤት፡ ሳትሰሜ፡ አትቀሪም፡ ፈጣሪ፡ ይሁንሸ። እ/ር፡ ለአርቲሰቷ፡ ምህረት፡ ያድርግላት፡ በልጆች፡ ትባረክ፡ ጋዜጠኛው፡ ግን፡ ዘመንህ፡ ይባረክ። ለዚህ፡ ቤተሰብ፡ መትረፍ፡ ምክንያት፡ ሆነሀል፡ ይህንን፡ ማሰረጃ፡ ለጋዜጠኛው፡ የተናገረ፡ ሰው፡ ጀግና፡ ያላሰብከው/ ያላሰብሸው፡ በረከት፡ ያግኝሸ/ ያግኝህ።
አሜሪካ ከኔ ፋይልዋ ላሜሪካን ኤንባሲአቅርቡላት
አሜሪካ ባለውህግ ይቀጣታል።
አንተ ጀግና መአሸአላህ ጀግኖቻችን ብዙህ ተባዙህ። አለሀ ይጠብቃችው
ይቺ ማፈሪያአ አኔ አሜረካ ነኝ እናአ አንቺምንም ሁኝ አንቺ ከማን በላይ ነሸ ለምን አገራችን መጣሸ
የሢራሽን ህመቤቴማርያም እድሜሽን ታሣጥረው ወራዳ
የችን የእጄንማገኝት አልብትህ😢😢
በቀል የእግዚአቤር ነው አጋለጠሽ
ማሃይም ድንጋይ ነሽ አሜርካዊ ማሃይም ለማኝ ለምነሽ ዘግነት ወሰድሽና ንፁሁን ሰው መግደል አለብሽ ልጅቷ ምን አደረገችሽ የጅል ስራ የሰራሽው ማሃይም የምለው ቃል አይገልፅሽም
እንኮንበሰላምመጣህ ጀግናው አቤትየሰውክፍትባለጌናት አይደረግም ነውርነው ሴትያሳደገሺ አይንሺይጥፍ
የኛ ጀግና አንተንና የነስር አይን እና ዱካ ሾ እናት ወልዳለች በርታልን እንዳትፋታት አስጨንቀህ ቢሆንም እውነቱ አወጣጣት።።
የሚያስጠላኝ ነገር ዱካ የነስር የምትሉት ነገር
ውይ ይህ አሜሪካ እደት እዳ ገባን ሆ ስትሞቱ ትመጣላችሁ
💔💔💔🙏📖📖🤲🤲
ዜግነት ትቀማለች ከኢትዮጵያ እንዳትወጣ ማድረግ ወደ እስር ቤት ትግባት አለባት
❤❤ ዘ መ ኑ ከፍቶል ወገን ፀልዮ ❤❤
ጀግና ስለምወድ ሰብስክራይብ አደርኩህ ወላሂ በርታ ጠንክር ተመልካቾች ደሞ ስትገቡ ላይክ አትርሱ አሳድጉት
እግዚሀብሔር እድሜሽን ያሳጥረዉ 😢😢😢😢😢
በቀል የእግዚአብሔር ነው
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እሷ ባልበላችሁ እዳ ለምን ትከፍላለች በርታ መያዝ አለባት ልጃቸዎንም የገደለች እሷ ትሆኔለች
አየሰዉ እነሱ አምነዋት እደዚህ አይክፍት የስራሽን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል እሷን ግን ጤናዋን ይመለስላት እስከመጨረሻ እጠብቅህ አለን የኛጀግና ከጎናቸው ሁንላቸዉ በናትህ
አሜርካ የሚባል አገርኮ ረበሸን ኦኦኦኦ የስራሽን ይስጥሽ ይቴዋ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም😢
❤🎉 ፀልዮ አርስትክሙ ቅድመ እግዚአብሔር አላክየ በየደብሩ ካህን 🎉❤❤
ሰው እየገደለች ባለማፈር አፏን ሞልታ አበላሸህብኝ ስትል አታፍርም። ይድፋሽ አሰብሽበት እትድረሺ። የሰው ህይወት እንዳበላሸሽ ያንችንም ልዑል እግዚአብሔር ባጭሩ ይቅጭብሽ። ዋጋሽን ይክፈልሽ።
ታድያ ሚስቱ ምን አደረገች😢😢😢😢😢😢😢
እች ውሻ አፈር. ያሲበላሺ የኔ ጀግና ወንድም
አላህ ይስጥ ምሲትዮ ግን አመነጫጪቃ
ነበረ ጋዚጠኛው ግን ትግሲተኛ ነው
ያሜሪካን ዜጋ ስለሆንሽ ሰዉ መግደል መብት አለሽ ይች ደነዝ
ከአሜሪካ የመጥች አይመስለኝም ከሆነግን በአሜሪካ ህግ ትቀጣ በመግድል ሙከራ ቅጣቱ ከባድነው
አሜሪካ😂😂😂ማን ነው አሜሪካውያን የመግደል መብት አለው ያላት
በቀል የእግዚአብሔር ነው ልቦና ይስጥሽ በጣም ክፍ ስራ ነው የሰራሽው
ልጇን ያስገደለቻት ሌካ ሠራተኛዋ ናት😂😂😂😂
እናያሰቃልእዴየኔዉዲ ያሰለቅሳልእጂ
እርስንት ጀልአለ ምን ያስቃል
😭😭😭😭 ayisakim eshi ysew hiwot iko new jile
ፈጣሪ ሆይ ምነአ ይነት ጉድነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ምልክ ኮፒ አይደብራችሁም በትርታ ሚዲያ ላይ ይሄንኑ ታሪክ ሰምቼዋለው እዛ ላይ ግን ታማሚዋ ናት የቤት ሰራተኛ የሆነችው ቢያንስ አዲስ ተዋናይ እንኳን አትመርጡም
ምን አይነት ግዜ ነው አምላኬሆይ ቶሎ ውሰደኝ ከዝህ ህዝብ ቤተሰብ ባጠፋ ልጂ ለምን ይቀጣ😢 ህፅኑንም የገደለችው እሳነች ማለት ነው
ጀግና እናት ወልዳለች አንተን አንበሳ 💪💪💪❤
ወይኔ ፈጣሪዬ ወዴት እሽሽ በየቀኑ የባሰ ነገር የሚሰማዉ ኧሬ! እግዝኦ፡፡፡
አሜሪካ እኮ መንግስተ ሰማያት አይደለም እንደ አንቺ አይነት አጋንቶች የሚፈለፈሉበት ነው እፈሪ
በጣም የሚገርመዉ ለልጃቸዉም ሞት ተጠያቂዋ ሰራተኛዋነች
ይህ ይምናየው ለመጀመርያ አይደለም ንጠንቀቅ የምንሰራው ሰራ ዋጋ ያስከፍለናል እሱም ሚስቱም ምንም አላጠፉም ግን እናቱ ለሰሩት ስራ ተጠያቂሆናል ይችልጅም ሁሉን ነገር ነግራ ይቅርባለቻቸው ነበር ይቅር ያለ ይቅር ይባልለታል
ስንኖር በምድር ስለምናደርገውነገር እንጠንቀቅ ነገለልጆቻችን ማለት አለብን ለፈጣሪ መስጠት ካላመናቹብት ህግ ቦታ መሄድ ሰውን መግደል ዋጋ ያስከፍላል
O my God. Sis it's really so sad. Please help her. God is Good. God's blessed our Sis.
እግዚአቤሔር ሆይ መጨረሸችን አሰምረን🙏🙏🙏
አይጥበበላ ዳዋተመታ አለያገሬሰው ሚስቱ ምንአደረገች
Waqayoo gooftaan keenyaa abbaa dhugaatii akkaa hojii keetiti hin aragata kefu
Saree wayyii amantaan hin qabduu
አሜሪካዊ ነኝ የምትለው ማንም ምንም የሚጠይቀኝ የለም የምትለው የውጭ ዜጋ ህግ ርስ መጠየቅ አለባት
እሱባለው ምርጥ ልጅ ተባረክ
አይ የሰው ክፍት ምን አይነት ጉድ ነው በቀል መክፍል ነው ጨካኝ
በህፃኑም ሞት መጠየቅ ስለ አለባት ህግቦታ ውሰዳት
ኢትዮጵያ ህግ የለም እኮ ጫውታው ብር ነው 😢😢😢😢
Hayii cikaane ilmaa nama mee badii warii keenya baleessef ilmii ykn intaalii itti gafaatamu qabu yaa waqaayyoo atti nuti araarami 🙏 agzosh obbooleetii too waqaayyoo sii yaa fayiisu 🙏 madaniti ykn intaalati saratanya San firdii argachuu qabdi seerati dhiyaachu qabdi jagna gazeexanya waqaayyoo sii yaa tiksuu jabaadhu 🙏🙏
Rabbin nuf ha araramu
ውይ ይህ አሜሪካ እዳ ገባን ሆሆ ስትሞቱ ትመጣላችሁ😢😢😢😢
ስታስጠላ ኣይናውጣ ደረቀኛ ምንኣይነት ናት። የኣእምሮ ህመምተኛ መሆን ኣለበት ሰው ማመን ማለት 😢ሰብኣውነት የሌላት ሰው ንጹህ ሴትዋ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከስዋ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
እናቴ ሞተች ሁለተኛ ድራማ ነዉ አይ አሜርካ ኢትዮጵያ ዉሥጥ ያለዉን ህዝብ አታሌ አሜሪካ ወንጀለኛ እንደማትቀበል እንዴት አላወቅሽም ወንጀለኛን ድቦርት እንደምታደርግሥ አላወቅሽም ዜግነት ከንጵህና ጋር እንጂ ወንጀል ለሠራ ሠዉ አይጠቅምም ቸሩ መድሃንያለም ልቦና ይሥጠን
የዝች ልጅ መጨረሻ አሳየን
የተረገመች ነች እንዳትለቀቅ በህግ መጠየቅ አለባት የውጭ ዜጋ ብትሆንም መከሰስ አለባት
Drama መሆኑን drama ነግሬአችኃለሁ አሁንም ይሄ ከባለፈው ተመሳሳይ ድራማ ኮርጃችሁ የምትሠሩት ሠለቸን❗❗❗
ጎበዞች ጋዜጠኞች ናቹ በርቱ
ደደቢት አሜሪካ እድሜ ይፍታሽ ለዘላለም ወደ
እሱ እቺ ልጅ ፈተና ናት በርታ።
ለመግደል መጥታ የምትዝናና ገዳይ ድራማ ይደብራል።
ያለሽው እኮ ኢትዮጲያነው ያለሽው አሜሪካዊ ብትሆኚምን ወንጀል እኮ ነው
ኡኡኡኡኡኡኡኡ😮😮😮😮😮
ድሚፂ ዬሌም እንዴ አይሰመም እኔ ገ ቢች ነው ውይ
እኔ እኮ መዳኒትን እሚያክል ነገር ከቤተሰብ ውጪ እንዲሰጥ ይደረጋል በዚህ ላይ አረ ቡጣም ቤታችሁን አሳልፋችሁ ነብሳችሁን ሰጣችሁ ያሳዝናል
ቀጣዩን።የት።ነው።እማገኘው።🎉🎉🎉
ወንጀሏን አሜሪካ ኤባሲ አስገባው ጀግናቺን አስፈላጊውን ቅጣት እንደወንጀሏ ክብደት ይቀጣታል !!!!
Exactly 👌no one is above the law take her to the embassy she is criminal our sister need justice evil 👺👹👺😡😡
Please God help as is very strnge❤🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲❤️🤲
ጎበዝ በርታ የሰራችው ወንጀል ፅድቅ መሰላት ተሞላቀቀች
ፍርድ ይግዚያብሔር ነው የእጅሽን ታገኝዋለሽ የሰው ሕይወት አበላሽቶ አንቺ ተመልሰሽ በህይወት የምትኖሪ መሰለሽ ። 😂😂😂
ጉድ😢
ፈጣሪ ክፋትሽነ ይቆጠረው
❤❤❤❤❤❤
ወይ ኢትዮጵያ ልኦላዊነቶን በነጮች የሚያስደፍሩት ዜጎቾን እንደቁሻሻ የሚስንቁት በራሳችን ዜጎች ባንዳዎች ❤ነዉ
ለሚስቱ ያለው አክብሮት የኔ ወድም
አሜሪካዊይ ነኚ ማለት። ህግ ያለበት አገር ነሺ የትም።አታመልጪም ጉረኛ ባድቀን ሌሊት በሚጠፉ ሀብት ሁሉ የእግዚአብሄር ነው
,❤❤❤❤❤❤እግዝኦ😢
አይ ወደያትህጀ ደህናነገርልስማ😢😢😢😢😢😢
እ😢😢😢😢😢😢😢
Yedifash Inshaa Allah
አብሸረ እህት ❤❤❤❤
በቀል እግዚአብሔር አይወደውም መግደል ነው
ለበቀል ብላ ከአሜሪካን እዚህ ድረስ እግዞኦ 😢😢😢😢 ፈጣሪሰ እንዴት ይቅር ይበለን 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔woyyoooo😢😢😢😢😢
አረ ምን ተሻለ ጌታ ሆይ አስበን 😢😢
አላህዬ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ
ምንጉድነውስወች
ሚገርመኝ የባሏ እንዝላልነት እንዴት መድሃኒት ሰራተኛ ስጫት ብሎ ይሄዳል የባል ችግር ነው እንዴት በሚስቱ ሰውንያምናል።
የሚግሬን መዳኒት ሰላም፣ አለመበሳጨት ክፋ ነገር ሰምተን በውስጣችን አለመያዝ ባጠቃላይ ከክፉ ነገርመራቅ ነው።
የአሜሪካ ዜግነት አለኝ ብለሺ አትኩራሪ ምን አይነት ጭቅላት ቢኖርሺ ነው ይሄን ልታስቢ የቻልሺው ከብት የአሜሪካ ዜግነትሺ ከወጀል አያስጥልሺም
እዴ የተርገሙ ሰዎች መልተዋል
Balege.aferbey
ደረቀኛ በድጋሜ😢😢😢😢
ገገማነት❤❤❤❤❤❤❤
አመድ ያድርግሽ ባለጌ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይማራት ይስጥልን 💔💔💔💔 ይህ ካገር እየመጡ እድሜ ልክ ትታሰር 😭😭
Egzoo meheren kirsitosie😢😢😢😢😢😢😢
የአሜሪካ ዜግነትን ተጠቅሞ ወንጀል መስራት ይቻላል እንዴ ማነሽ ገለቴ😊
ተራ ጋዜጠኛ ቢሆን እንኳ የሰራሽው ስራ ዕድሜ ልክሽን መቀመቅ የሚያስገባ ነው😂😂😂😂
የሰራሸን ይሰጥሸ ፈጣራ
good job jegna❤❤❤🎉🎉🎉
የአሜሪካን ዜግነት አለኝ ብላ ወንጀል እንድትሰራ ፍቃድ የሰጣት የሰው ህወት እንድታበላሽ ማን ፈቀደላት እቺን ካሜራውን አጥፍተህ ጀርባዋ እስኪተላ መግረፍ ነው እነሱም ሰራተኛ ሲቀጥሩ አቃማን አያዩም ጥፍራን አሳድጋ አለባበሳም ውሽማ ነው የምትመስለው ።
Titasar isirr beet tigba👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ድራማ ይመሥላል ልክ ነኝ?
የተረገመች ወንድሜ ወደ ፍርድ አቅርባት የእጅዋ ማግኘት አለባት ደሙ ዜግነት አለኝ ዜግነት አለኝ ትላለች እንዴ
አቴጀግና አረ ዎዮ ማን ይታመናሊ😮
The Ethiopian society as a whole need to look at themselves
As Ethiopian I am ashamed looking at some horrible and insane stories.
I feel sick to be honest
We need to think about educating the society.