ፀጉሬን እንዴት እንከባከባለሁ❤️ My wash n’ go route/ How I take care of my hair

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Shampoo www.walmart.co...
    Conditioner www.walmart.co...
    Mask www.walmart.co...
    Daily oil www.walmart.co...
    Leaving conditioner www.walmart.co...
    Olive oil www.walmart.co...
    INSTAGRAM / iam_kidist
    FACEBOOK m.facebook.com...
    TWITTER / kidistzemene
    SNAPCHAT / mc_kiddy
    Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
    Everyday makeup look • Video
    New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
    Husband does my voice over • Video
    GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
    • Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
    • MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
    • EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
    HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
    • Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
    FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
    HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
    QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...
    Track : Krakn - Light Ncs Release]
    Music provided by NoCopyrightSounds.
    Watch: • Krakn - Light | Future...
    Free Download / Stream: ncs.io/LightYO

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @YordiYeAmenEnat
    @YordiYeAmenEnat 6 ปีที่แล้ว +139

    ቅድስት ቆንጆ በመጀመሪያ የምሰሪያቸውን ቪዶች ሁሉ አያለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እያስተማርሽ ያለሽው ብዙ ሰዎች ብዙ ዕውቅት እያላቸው ለሰው ዕውቀታቸውን ማካፈል በማይፈልጉበት አለም ውስጥ እየኖርን እንዳንቺ አይነት ምርጥ ልጅ ደሞ ከማውቀው ከተማርኩት ከልምዴ ላሳያችሁ ብለሽ ጊዜሽን ሰውተሽ ሰለምትሰሪያቸው ቪዶች እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ በዚሁ ቀጥይ አንድ ጥያቄ አለኝ የወይራ ዘይት እኔ የምጠቀመው ፀጉሪን ከመታጠቤ በፊት ነው ከታጠብኩ በኀላ እንደ ሞስቸራይዚግ ተጠቅሜው አላውቅም ሽታ ሰላለው እና ከመታጠቤ በፊት መቀባቴ ስተት ነው ? ሌላው የሜካፕ ቡሩሾችን እንዴት እንዴት እንደምንጠቀም ቬዲዪ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል Thanks a lot

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  6 ปีที่แล้ว +8

      Betame new yemamesegenew 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Kemetatebeshi befite betadergiwe chigere yeleweme gine nesuhe segyre laye betaderegiwe temerachinete alewe. Lailawew degemo shita yelaiewe olive oil betetekemi tiru new. Sele bureshoche yeserahute selale esune betaye yeredashale beye asebalehu.

    • @YordiYeAmenEnat
      @YordiYeAmenEnat 6 ปีที่แล้ว

      beauty by Thanks so much yene wed bless you

    • @kuchewotango7753
      @kuchewotango7753 6 ปีที่แล้ว

      beauty by mar sile bureshoch yastemarshu wust sile tsegur yastemarshu negeriko yelem

    • @elsabethwoldeyesus2691
      @elsabethwoldeyesus2691 6 ปีที่แล้ว

      Tetatebiwaleshe wyese yaderale

    • @kuchewotango7753
      @kuchewotango7753 6 ปีที่แล้ว

      Mar chigiru shitawu enji le tsegur metifo ayihonim ayidel? Melete olive oil endemanegnewum kibat new mikebawu ene kemetatebe befit olive oil ke shinkurt weha gar kelakiye new mikebawu ketatbkut behuala gin lela yetsegur kibat gar akelakiye new mikebawu ena balitateb letsegure godat ayasketilim ayidel?

  • @mellll470
    @mellll470 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ ያንቺን you tube video ማየት ከጀመርኩ በሆላ በጣም ለቆዳዬ ፣ ለፀጉሬ እና ለምተቀማቸው product ዎች በታም መተንቀቅ ጀምሪያለው እራሴንም በ organic በሆኑ ነገሮች ምንከባከብ ጀምሬአለው ፡፡ am so proud of you, you’re so amazing young girl who want to help other women special we Ethiopians. በርቺልን እሺ ውድድድ

  • @user-qn2ke2pv4d
    @user-qn2ke2pv4d 6 ปีที่แล้ว +21

    ቅመም የሆንሽ ልጅ በደብ እድገባን አድርገሽ ነው የምታስረጅው ከእርጋታ ጋር ኮመንት ታነቢያለሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
    ዛሬ አንድ ጥያቄ አለኝ ሻፖ ስገዛ መግዛቴን እንጂ ምንም ስለሻፖ አላውቅም ለምሳሌ ለስስ ፀጉር እድሁም ብዛት ላለው ፀጉር የሚሆን ብዙ ልዩነት ያላቸው ሻፖ አሉ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ይፈልገዋል እና እህት ከቻልሽ ይችን Video ብትሰሪልን ምንም አይነት ሻፖ መግዛት እዳለብን ከነ ፅሁፋቸው ብታሳይን ጥሩ ነበር ማለቴ ብዙወቻችን ፅሁፋቸውን አንብበን ትርጉማቸውን ለመረዳት ስለምንቸገር ነው እደምታሳይን ተስፋ አለኝ ችሎታሽን በጣም ነው የማደቅልሽ

    • @hgdgjvc6050
      @hgdgjvc6050 6 ปีที่แล้ว

      V

    • @nebiyuhAbai
      @nebiyuhAbai 5 ปีที่แล้ว

      ቲጂ ሙሉጌት you’re amazing this is my first time to watch your video and the way you explain is very good I am proud of you from now on I am going to watch you all the time god bless you💯

    • @Abebech-ci8lx
      @Abebech-ci8lx 7 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @hanatgt7371
    @hanatgt7371 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኔም መጀመርያ ኮንድሽነር ተጠቅሜ ነው በሻምፖ የምታጠበው ከዛ ደግሞ መልሼ ኮንድሽነር አርጌ ትንሽ አቆየውና እለቀለቀዋለሁ......ቅድስቴ ጎበዝ😍😍😍😍

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f 6 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ቆንጆ
    እኔ ፀጉሬ እረጅም ነው ብዛቱም ሀሪፍ ነው ግን ይበጣጠሳል ይደርቃል
    ትምርትሽ በጣም ተመችቶኛል በርች

    • @atsedmariam7744
      @atsedmariam7744 6 ปีที่แล้ว

      Zed Bintislam yename endanche new

    • @user-kp5in1wg4s
      @user-kp5in1wg4s 6 ปีที่แล้ว

      ሽኩርንቆጆ

    • @mekdes3048
      @mekdes3048 6 ปีที่แล้ว

      Zed Bintislam ማር ሰላም ነሽ እይዉልሽ የኔ ፀጉር በጣም የሳሳ ነዉ ግን እረጂም ነበር ያቺ እዴት ሊበዛ ቻለ ምን እየተጠቀምሽ ነዉ ንገሪኝ

    • @zelalemgegzjabiher514
      @zelalemgegzjabiher514 6 ปีที่แล้ว

      Zed Bintislam

  • @user-yc4vf9km1j
    @user-yc4vf9km1j 6 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ በደንብ ማበጠር ከዛን በሻንፖ መታጠብ ከዛን በ ኮንድሽነር ለተወሰነ ደቂቃ መላግ ያስፈልጋል።ብዙጌዜ የተለያየ ነገር መጠቀም የለብንም ብንችል ሁሉንም አንዳይነት ብናረግ ይመረጣል ።የወይራ ዘይትን ሞቅ አድርገን ብንጠቀም ጥሩነው ።

  • @nardosethiopiawit5500
    @nardosethiopiawit5500 6 ปีที่แล้ว +26

    ቅድስት በጣም እወድሻለሁ የምታቀርቢያቸው ሁሉ መልካም ናቸዉ ጌታ መልካሙን ሁሉ ያድልሽ ማር

  • @user-cz8uh2ls9r
    @user-cz8uh2ls9r 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ተባረኪ… … በእውነት ጎበዝ ልጅ ነሽ ፣ በርቺ የዛሬው ጥያቄየ ቅድስት ያው የኛ ፀጉር የአደራ ልጅ ይመስል በቃ ካለበት አይንቀሳቀስም አይረዝም አይለሰልስ፣ ሆኖም ልክ ለከርል ፀጉር ያሳየሽን ሻምፖች…… ለከርዳዳ ፀጉር የሚሆን ሻምፖዎች እንዲሁም ዲፕ ኮንድሺኖሮች ቤት ውስጥ በምንሰራቸው የተለያዩ ተፈጥሯዊ ንጥረነገሮች…… ከመተኛታችን በፊት እንዲሁም ከእንቅልፍ ስንነቃ ለፀጉራችን ምን አይነትና እንዴት መንከባከብ እንደምንችል ብትጠቁሚን ደስ ይለኛል፣ መልካም ማድረግ ለራስ ነው በዚሁ ቀጥይበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x 6 ปีที่แล้ว +3

    ቅድስትዬ የእኔ አንደበተ ጠፈጭ ስወድሽ እኮ ስለ ፀጉር የምተሰይን ትምህርት ዉስጤ ነው ምክንያቱም ፀጉሬን በጠም ነው ምወደው ሁሌ እካበካበወለሁ

    • @halimamustafa5853
      @halimamustafa5853 6 ปีที่แล้ว

      ቅድስት ጠፍሽ በሰላም ነው ግን?

  • @juharl326
    @juharl326 3 ปีที่แล้ว +2

    I’m a man with long hair and thank you for showing us this
    But you look more beautiful n younger without make up ❤️☺️

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 6 ปีที่แล้ว +14

    Good job kidi 👌❤

  • @yayaambaye9962
    @yayaambaye9962 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ቆንጅዩ በጣም እናመስግናለን ... ስለ ፅጉር አስተጣጠብ ዘዴሽ በጣም ይመቻል ...ብዙ ትምህርትሽን ወድጂዋለሁ ...ስላምሽ ይበዛ

  • @htetyr8499
    @htetyr8499 6 ปีที่แล้ว +148

    የኔ ቆጆ ለኛ ብለሺ ከነ ልብሥሺ ሻውር ገባሺ

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 6 ปีที่แล้ว +8

      ጨዋ የሆንሽ ልጅ ተባረኪ!

    • @sgethiopia8963
      @sgethiopia8963 6 ปีที่แล้ว +1

      betam merte lejiy nate temaru bedebe ehtochiy

    • @frehiwetnegassi5803
      @frehiwetnegassi5803 6 ปีที่แล้ว

      Txs Konjo

    • @emushkebede2892
      @emushkebede2892 6 ปีที่แล้ว

      Kikiki i like it u funy Girl

    • @user-wj5pz8cm1n
      @user-wj5pz8cm1n 6 ปีที่แล้ว

      ኣሁን ያልሻቸው ችግር ኣለብኝ ግን እሞክራዋለሁ .
      በተረፈ ኣሪፍ ነው ቀጥይበት.

  • @serkalembeyene7317
    @serkalembeyene7317 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፤ ጊዜ ሲኖረኝ እንዴት ማድረግ እንዳለኝ ማወቅ እፈልጋለሁ፡-

  • @user-gh5il9kr4g
    @user-gh5il9kr4g 6 ปีที่แล้ว +68

    እንደው 1 ጥያቄ የኔ ቆንጆ የኔ ውብብ እስካሁን ጠይቄ አላውቅም ኮመንትም አልፅፍ ስለሜካብ ስለሆነ ትምርትሽ ሜካፕና እኔ አንስማማም ስለ ፀጉር ስትይ ፍን በስማም ሩጨ ነው የመጣሁት እና ፀጉሬን ኮኮናት ኦይል እጠቀማለሁ ግን ከስር ንቅል ይላል ቁመቱ አጨር ወይባልም ሀሪፍ ቁመት አለው ፀጉሬ ታድያ ምን ይሆናል በጣም ስስ ነው እናም እንደው ፅጉር የሚያፋፋ ወይም የሚያበዛ ነገር ጠይቀሽም አጠያይቀሽም ብቅ በይልን እርግጠኛ ነኝ ሌሎች እህቶችም ይሄ ችግር አለ ብየ አምላለሁ

    • @godeliyasegzibertalaqnw3499
      @godeliyasegzibertalaqnw3499 6 ปีที่แล้ว

      Sara Al yanem nw

    • @darwichcelldarwichcell3050
      @darwichcelldarwichcell3050 6 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ማር በቃ እንለዋወጥ የኔ ፀጉር ብዛቱን ልነግርሽ አልችልም ታድያ በጣም ያስቸግረኛል ቁመቱም መካከለኛ ነው ታጥቤው ከደረቀ መንካት አልችልም አይበጠር እይያዝ ተይው እና ለኔ ንገሪኝ ምንድነው የሚያሳሳው የኔ ማር

    • @user-yz9dl7uw2l
      @user-yz9dl7uw2l 6 ปีที่แล้ว +1

      Sara Al. እህት። እቁላል ማዬኒዝ ለበን ዘባድ ዘይት ዘይቶን አድርገሺ ቀላቅለሺ ተቀቢ 30 ዴቂቃ ያህል በጣም ጥሩ ነው ያለሰልሳል ይርዝማል እህት

    • @darwichcelldarwichcell3050
      @darwichcelldarwichcell3050 6 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ዝባድ ምንድነው ማር

    • @user-yz9dl7uw2l
      @user-yz9dl7uw2l 6 ปีที่แล้ว

      Darwichcell Darwichcell። እርጎ ማለት ነው ባገራችን ግን በውጭ ሀገር ለበን ዘባድ ነው እህት።

  • @fetihalibenliben9990
    @fetihalibenliben9990 6 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ ፊት ላይ የሚወጣ ጥቋቁር ነጠብጣም በምን ሊጠፋ ይችላል

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 ปีที่แล้ว

      Ene mels esexalehu subscribe marg bicha new ymixbeqew

  • @mela.blyric5659
    @mela.blyric5659 3 ปีที่แล้ว +2

    leave in conditioner ስንጠቀም ልክ እንደ ቅባት ቅላችንን መቀባት እንችላለን ወይስ ጫፉን ብቻ ነው ምንቀባው ?

    • @ethioramble
      @ethioramble 2 ปีที่แล้ว

      Ay scalp ayqebam tsegurun bicha new

  • @user-nz8je7du4p
    @user-nz8je7du4p 6 ปีที่แล้ว +21

    እመሰገናለን ቅድት ቆጆ ከሁሉም ፀባይሽ ሲመች 😍😍

    • @newstyle8076
      @newstyle8076 6 ปีที่แล้ว

      ي እኔሥ አልፈራም እመቤቴ እዤ አመሰግናለሁ

  • @argobba213
    @argobba213 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ። የኔ ማር እውነት ስታስተምሪ በጣም የማስረዳት ችሎታሽ ይመቸያል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።ድሮ ፀጉሪ ረዥም ነበር ግን አሁን በስራ ብዜ ነኝ አሁን ግን እልቅ ነው ያለው ።ምክናቱም። አልከባከበውም ።

  • @habibak6135
    @habibak6135 6 ปีที่แล้ว +14

    እንፈል ጋለን አሣይን

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 6 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 😊 can you please show us also how you wash your hair when you have time

  • @tarikwaabebe4939
    @tarikwaabebe4939 6 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ምልሽ እህቴ ለከርዳዳ ጸጉር ምናአይነት ሻአፖ ኮድሽነር መጠቀም አለብን ?

    • @demekebelachew1150
      @demekebelachew1150 6 ปีที่แล้ว

      Tarikwa Abebe የኒም ጥይቅነው

    • @user-rc6zr2lr1c
      @user-rc6zr2lr1c 6 ปีที่แล้ว +5

      Tarikwa Abebe ፔንቲን ቆንጆ ነው ከነኮድሽነሩ ከዛ ሳይደርቅ ቅባት ቀቢውና በፎጣ ወይም በሻርብ ጥቅልል አድርጌ ውሀውን እንዲመጥልሽ ከዛ ይለሰልሻል

    • @maregeawol1878
      @maregeawol1878 6 ปีที่แล้ว +2

      Tarikwa Abebe ምን አይነት እና ለምን አይነት ፀጉር የተሰራ ሻፖ ነው የሚለው ማየት እና ከርዳዳ ፀጉር ስለሚደርቅ በጣም ቅባት ነገር እና ክሬሞች እሚስማማንን መጠቀም ይመስለኛል እኔ እደዛ ነው ምጠቀመው ግን እስትሬተር ስለማበዛ አልቋል

    • @pakistanzindabadamen2121
      @pakistanzindabadamen2121 6 ปีที่แล้ว

      woow

    • @user-dh1wf9rz5t
      @user-dh1wf9rz5t 5 ปีที่แล้ว

      ማሮቸ አድነገር ሶፍት ተጠቅሜው ነበር አሁን ስተወው እዳለ ቁምጥምጥ አለብኝ እናም ምድነው እሚመልስልኝ ሹክ በሉኝ

  • @user-cc6kk6ro3h
    @user-cc6kk6ro3h 6 ปีที่แล้ว

    ቅዲ ፀጉር ባለሞያ ነኝ ግን ካንች ነው ብዙ የተማርኩት እንጂ ለትምህርት ቤቱ ዝምብዩ ነው የከፈልኩት አመሰግናለው ቆንጆ

  • @Hu-uu7zg
    @Hu-uu7zg 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን እኔ ከግባሪ ፀጉሪ እየገባ ነው ምን ላርግ መላጣ ልሁን ነው የዚህ መዳኔት ካለሽ

    • @zizumohammde6771
      @zizumohammde6771 6 ปีที่แล้ว

      ዳር ዳሩን የግባረሸን ዙሬያውን ነጭ ሸኩርት ፈጭተሸ 30 ደቂቃ አቆይተሸ ታጠቢው

    • @Hu-uu7zg
      @Hu-uu7zg 6 ปีที่แล้ว

      Zizu Mohammde። የወጡን ሽንኩርት ነው አመስግናለሁ እህት

    • @zizumohammde6771
      @zizumohammde6771 6 ปีที่แล้ว

      Hu እመቤት አወ ነጭ ሸንኩርት በየሳምት ወይም 4 ቀን አዴ ተጠቀሚው

    • @Hu-uu7zg
      @Hu-uu7zg 6 ปีที่แล้ว

      Zizu Mohammde እሽ ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው

    • @zizumohammde6771
      @zizumohammde6771 6 ปีที่แล้ว

      Hu እመቤት th-cam.com/video/sHZb_gprPoM/w-d-xo.html

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እኔ olive oil ስጠቀመው ሰጉሬ ይደርቃል ይበጣጠሳል ከብዛቱ የተነሳ ማበጠሪያ አያስገባም በዛ ላይ በጣም ያመኛል እናመሰግማለን my honey

  • @mekdesbabisso2896
    @mekdesbabisso2896 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank you yeni mare

  • @edensahle9494
    @edensahle9494 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ ስወድሽ እኔ በጣም ነው እምከታተልሽ ጊዜሽን መሰአት አርገሽ ለምታስተምሪን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን♥

  • @foziyajemal5814
    @foziyajemal5814 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @loveu-mw6wy
    @loveu-mw6wy 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ተፀጉሬ በጣም ስስ የሚባልም በጣም ረዥም የሚባል አይደለም በሁለቱም ሳይድ መሀከለኛ ነው እናም ቶሎ የማደግ ነገር አለው ችግሩ ግን ከጫፍ የመያያዝና የመበጣጠስ በሀሪ አለው እንደው ምን ባደርግ ነው የምትመክሪኝ

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 6 ปีที่แล้ว +5

    ከፊትሽ ጋር አይሄድም ማሲያዝ ነው የሚያምርብሽ

    • @atiyatu635
      @atiyatu635 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ betam tikikll

  • @hewotetekola
    @hewotetekola 6 ปีที่แล้ว

    I like your curls...one thing that helped me the most is pre-pooing!!! Curly hair craves moisture...how do you preserve your curls overnight? Pineappling does not work for me... I have a love and hate relationship with my wash n’ go style 😏 but I like you video... keep up!

  • @Hg-ck7bh
    @Hg-ck7bh 6 ปีที่แล้ว +4

    በነትሽ የኔዉ ፀጉሪ ስተጠበዉ ስየበጥረዉ ይረግፈል ኢንደልሽኝ በቅድምየ ኮንድሺነሪ ለሪግ

    • @user-gl5ky6fn9t
      @user-gl5ky6fn9t 6 ปีที่แล้ว

      I love all your videos
      God bless you dear.

  • @sehenna1
    @sehenna1 6 ปีที่แล้ว +1

    Hay Beautiful, I thought in order to get the full benefit of deep conditioner we always have to use it after shampoo xx

  • @haregeyebirehan1093
    @haregeyebirehan1093 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመጣለን እህት
    ግን ጥያቄ ልጠይቅሺ የፎርፎር ማጥፌያ ምንድን ነው በናትሺ እስኪ ንገርኝ ፀጌሬ አለቀ ድግሞም ይስባበራል ምን ላድርግ እህቴ?

    • @haregeyebirehan1093
      @haregeyebirehan1093 6 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ እህት እኔ ብዙም አልችልም እንግሊዘኛ አፕል ብለሺ ሌላውስ በአማርኛ ፃፌልኝ እሽ

    • @liorrote6744
      @liorrote6744 6 ปีที่แล้ว

      Haregeye Birehan hedasholeder shop tetakemey ya tefawola

    • @SA-ek4uf
      @SA-ek4uf 6 ปีที่แล้ว

      Acheto yebalail beamaregna

    • @haregeyebirehan1093
      @haregeyebirehan1093 6 ปีที่แล้ว

      Lior ro te እሽ እህቴ እስኪ እሞክርዋለሁ ከዛ እነግርሻለሁ

    • @SA-ek4uf
      @SA-ek4uf 6 ปีที่แล้ว

      Haregeye Birehan ene mengrish negir ale lemasrdat yahil landu sew misemama negir lehulum yesmamail malet aydlem ene berber becha new yekergn 😁

  • @bserat-gebreale9630
    @bserat-gebreale9630 6 ปีที่แล้ว

    Thanks for the video. it's helpful appreciated. what do you do at night to keep the curls?

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 ปีที่แล้ว +10

    እእ ይመለከተኛል ሥለፀጉር አሥረየ ብታሥተምሪኝ ውሥጤነው

    • @abesaltedaniel5272
      @abesaltedaniel5272 6 ปีที่แล้ว +2

      Wow thanks 😙😙

    • @aishaaisha7632
      @aishaaisha7632 6 ปีที่แล้ว

      +Abesalte Daniel የኔ ማር የኔ በጣም ነው የሚነቀረው እስት ይህንን ሊሞክር እናምስግናለን

    • @momjmgik7828
      @momjmgik7828 6 ปีที่แล้ว

      Zinat Mohammed ጨ

  • @messeretteweldebrhan6579
    @messeretteweldebrhan6579 6 ปีที่แล้ว

    Thank u konjo ,Please do how to keep curly hair ,😌Over night and what products to use for over night get😘

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 ปีที่แล้ว +9

    አኔምልሽ ማሬ ለምግብ የሚሠራበትነው የምጠቀመው በሊላቃ ቀንሽ ነውየምንጠቀመው

    • @amen540
      @amen540 6 ปีที่แล้ว

      waww

    • @user-sp5xi1jo1l
      @user-sp5xi1jo1l 5 ปีที่แล้ว

      ባአረቦች ዘይት ዞይቶን ይላሉ እነሱም ሁልየም ይጠቀማሉ

  • @fiqrfirye9540
    @fiqrfirye9540 6 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ እናመስግናለን ቅድስትየ እባክሽ ፃጉርን ከታጠብኩ በሀላ ማንም ስው አይዝም ወደዛ እዱ ነው የምለኝ መፍተ ከለሽ

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 ปีที่แล้ว +8

    enat lemadiyat matfi kalesh ngerin

  • @zedbintkemal3584
    @zedbintkemal3584 6 ปีที่แล้ว

    ማር የሆንሽ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን የኔ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው ብታይ እኔም እንደዛ አደርጋለው እስኪ ተጅሪባ ኢንሻ አላህ

  • @afg9070
    @afg9070 6 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ዘመዶቸ ኮድሽነር ማለት በልሠም ማለቷ ነው እስኪ ሹክ በሉኝ

  • @Koki1993
    @Koki1993 6 ปีที่แล้ว

    Hey Kidist I am a big fan. I really like what you do. But I have a question. Do you use the Cantu hair mask everytime you wash your hair or do you use it only when your hair gets dry?

  • @user-ui7go7ry9g
    @user-ui7go7ry9g 6 ปีที่แล้ว +6

    ኪዲዬ ማር 😘Ekwan besalm kache Alesh እዲክ ዘናጭ ነሽ እዴ ኪዲ እኔማ ዛሬ አደል Instagram ላይ የማይሽ wow የለለ ቂቅ ብለሻል ቆጆ Like Commen ሳደርግ ቆይቸ ነዉ ከች ያልኩ😉

  • @peaceforethio5003
    @peaceforethio5003 6 ปีที่แล้ว

    The think I like about you is you always use affordable products for the majority . Thank you for that 😘

  • @user-zv5iq3sj7v
    @user-zv5iq3sj7v 6 ปีที่แล้ว +6

    አረ መላ በይኝ ፀጉሬ ረገፎ አለቀ በተረፈ አመሰግናለሁ

    • @zozoahmad5036
      @zozoahmad5036 6 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱ ሊላሂ የኔ ጌ

    • @accord167
      @accord167 6 ปีที่แล้ว

      Oil ur hair every week

    • @wakogodena2626
      @wakogodena2626 6 ปีที่แล้ว

      Where can we get oil?

    • @amemarr3905
      @amemarr3905 6 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱ ሊላሂ የኔ ጌታ ohh me tooooo

  • @ritaendale5529
    @ritaendale5529 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ የኔ ፀጉር ካንቺ እኩል ነው በብዛት ፍሪዝ ነው የማረገው በጣም እቸገር ነበር አየሁኝ ትምርት ወስጄበታለው አመሰግናለው ተባረኪልኝ።

  • @wawawjameela9141
    @wawawjameela9141 6 ปีที่แล้ว +8

    Yene konjo batm anamsganln

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 6 ปีที่แล้ว

    Thank you so so much my sister for sharing. You are right always firist conditioner. It works for me. Keep up excellent work.

  • @maregeawol1878
    @maregeawol1878 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስቴ አመሰግናለሁ እባክሽ ይጥያቄ መልሺልኝ ፀጉሬ በጣም ጠንካራ እና ብዙ ነበር አሁን ግን በጣም እስተሽዋር እና እስትትሬተር ስለምጠቀም በጣም እየተበጣጠሰ ነው ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም ምን ባደርግ ይሻለኛል

  • @view4217
    @view4217 6 ปีที่แล้ว

    thank you so much for your video.can you recommend me another hair shampoo,conditioner,hair oil and so one??my hair also the same as you.

  • @adiamhaile2436
    @adiamhaile2436 6 ปีที่แล้ว

    Pls pls show us co-wash and how u wash when u have time .Really appreciate it bless u sister.

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 6 ปีที่แล้ว

    Hi Kidist, God Bless you richly as well as your family for all that your are doing. I love watching your video, they are informative and very educational. Keep up the great work. My question to you is: what is co-wash. I wash my hair every week with shampoo and it's dry. I work out so I have to wash it with shampoo. Could you please let me know what co-wash is? In your video you said that you wash your hair with shampoo every two weeks and on other weeks you co-wash. Could you please elaborate on this? I thank you in advance. God Bless you.

  • @Tigi2625
    @Tigi2625 6 ปีที่แล้ว

    Thank you Kidu gobez Nesh! Ketayun video be gugut etbekalhu yetetkemshew shampoo ena conditioner le hulum aynet hair type yehonal?? Biruk hugni!

  • @Hanan-yg2yd
    @Hanan-yg2yd 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገውን ነው ያቀረብሽልኝ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉሬ ምንታ አለው እና እንዴት ነው ማጠፈዋ ፐሊስ ንገሪኝ መላ ካለ

  • @hananhussen1057
    @hananhussen1057 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ ስለ ፀጉር ፍሪዝ የምትጠቀሚባቸውን ፕሮዳክቶች ንገሪኝ የምትለቂያቸው ነገረሮች በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @muluandarigntv339
    @muluandarigntv339 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ የምትለቅያቸው ቪዲወወች በጣም እከታተላቸው አለው። ስለምሰጭው ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን

  • @TA-id7ef
    @TA-id7ef 6 ปีที่แล้ว

    thank you so much zare gena choma yehone melikit astelalefishi😍😍😍 betham yemigermish egig betam yemameir yemebal aynet tsegur alegn gin kibat yemibal ayawkim ena betam tegoditol ahun gin mekebat jemerku firez saderg gin still alikebam yemebetatesu mikiniat ahun gebagn thank you thank you

  • @wasenewasu7977
    @wasenewasu7977 6 ปีที่แล้ว

    Betam arif timirt new inameseginalen!. yene tsegur hacir New honom kemehalu yelam fitina huwala alegn iski melaw?

  • @user-pm1wf5yx5q
    @user-pm1wf5yx5q 6 ปีที่แล้ว

    ewinetishin ehit oil betam yifeligal specially freez sinaderig. ene bedereku neber befit yemitekemew kehone gize behuala gin oil bedenib arige jemeriku ena betam arif newi rejim gizem etekemewalew beteley bahun seat legna tsegur yihe style new tiru keayeru ga. tnx

  • @lishangashaw9399
    @lishangashaw9399 6 ปีที่แล้ว

    Selam Kidist yeserashiw friz betam yamral eskemokirew chikuyalehu. Meteyek yefelekut sint ken makoyet enchilalen? Miknyatum conditioner silalew eybetatesim wey siyadrbet?

  • @tigistassefa8637
    @tigistassefa8637 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነቱን ለመናገር ውበት አጠባበቅ ላይ ሰነፍ ነበርኩ አመሰግናለሁ ጊዜሽን ሰውተሽ ስለምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች Dear!!!

  • @hanavanmeekeren8896
    @hanavanmeekeren8896 6 ปีที่แล้ว

    Hello my dear sister i love evrithing but most time for dry hear also drinking water also help .but my question is i have one moisturizer hear creme i don't know how to use it how i can understand it

  • @batitilahunbatitilahun6426
    @batitilahunbatitilahun6426 6 ปีที่แล้ว

    Wowwwww yena maer enamseginal bewunet yemisryachewun pirodakitche hule new yemiketatelewu betam arfie New berich gin...1 tiyaka alegne yena tesgur betam bizu new gin kefitlfetu betam yetsbaber aschgergne eski min largibet shuki beyigne.

  • @iloveethiopia7555
    @iloveethiopia7555 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እርጋታሽ ስነ ምግባርሽ ደስ ትያለሽ .ግን እኔ oliv oil ስጠቀም ይሸትብኛል .ይሄኛውን ቅባት ግን.ብዙም አላገኘውም ጸጉሬ ብዙ ንው

  • @betelhemyitagesu6862
    @betelhemyitagesu6862 6 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ቅድስት ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል!!!!!!!!!! ካንቺ ብዙ ነገር ስለውበት ተምሬአለው አመሰግናለው!!!ግን ልጠይቅሽ የምፈልገው ፊቴ በጣም ወዛም ነው ስለዚህ ምን አይነት ሳሙናም ክሬም ልጠቀም

  • @adiamhaile2436
    @adiamhaile2436 6 ปีที่แล้ว

    Hi Beatiful tx for the videos, can u pls tell me how we use a mask before wash our hair .Tx

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 6 ปีที่แล้ว

    Thank u for sharing but I want ask u about Cantina leaving in conditioner the product contains alcohol so what do u think about that?

  • @eyerusalemeyu1370
    @eyerusalemeyu1370 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነዉ ቅድስትየ የምታስተምሪያቸዉ ነገሮች በጣም ደስ ይላሉ የኔ ቆንጆ ! አንድ ጥያቄ አለኝ ጸጉሬ በጣም ደረቅ ነዉ በተለየ ከጣጠብኩት ለማበጠር እቸገራለዉ ይሰባበራል እና መፍትሄ ካለሽ ...

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 6 ปีที่แล้ว

    You have changed the way I do things. Thank you for your videos. You are amazing!

  • @zedfeyesacool9223
    @zedfeyesacool9223 6 ปีที่แล้ว

    betam yameral keleb enamesegnalen enat gen segura felefetu yesebaberal eye tekebabebkut men baderegew new kemehal segura gat ekul lehonelg mecelew ??

  • @samerasamera5255
    @samerasamera5255 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቅድስት..ብዛት አለው .እየተበጣጠስ .አስቸግሮኛል ..ስታጠብ .ውይ አሳሬን ነው የሚያበላኝ .አይበጠርልኝም ..ከአንችህ .መላ አግቻለው ..እሞክርዋለው እዳሳየሽው .ቪድዮ መስርት .በተርፈ ..ሁሉም .የምትለቅያቸው .ቪድዮችሽ ..ጥሩ ናቸው በርችህ ..thanks.

  • @ethiopiatoday3362
    @ethiopiatoday3362 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስቴ እናመሰግናለን አሪፍ የፀጉር ስታይል ነው እና ቀለል ያለ አሠራር ነው ወድጄዋለሁ 😘

  • @user-tl5ov2bb9c
    @user-tl5ov2bb9c 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናት ግን ጥያቄ አለኝ ኦልበይሉን ወይም የወራ ዘትን አይሸትም ብዋህላ?

  • @kuchewotango7753
    @kuchewotango7753 6 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen betam.gin Mar oliv oil ye tsegur lebichawu new ende yalewu ene normal ye selatawun geziche new migebawu malet yemigib new mikebawu araboch lemigib kemigezut layi serike metifo new malet new?

  • @mashalahmashalah1773
    @mashalahmashalah1773 4 ปีที่แล้ว +1

    የሰዉ ተቃራኒ ሼጣን መሆኑን ነበር ማቀዉ?????

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 ปีที่แล้ว

    ሃይ ቅድስት ያለሜካፕ በጣም ቆንጆ ነሽ በሜካፕ ትልቅ ሴት ያረግሻል ያጠቅሩሻል ይሄንን ክሪም ከጥቁሪች ሱቅ ገዝቼው እጠቀመዋለው ግን ኮድሽንውሩን ካረኩኝ በዋላ በወፍፍራሙ ገምድ ስራውና በስሽዋር አድረቀዋለው፡ስፍታቅ በጣም ሚያምር ፈኢዝ ይሆናል ምናልባት ጸጉሬ ረዥም ስለሆነ ይሆናል ይነፋል ያምራል እናመስግናለን

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o 6 ปีที่แล้ว

    mareya betam enamesegenalen awen yetetekemeshew products arif naw lethegur yasadegal lemokerew thegura aladeg belongal eski mela beyeng

  • @user-dy2tm6cu4t
    @user-dy2tm6cu4t 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ ወይኔ በተለይ እርጋታሽ ሆደ አቦ ሰላምሽን ያብዛው እህት♥

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ለማስረዳት እምታደርጊው ጥረት በታም ደስ ይላል I really appreciate & am following u on instagram

  • @medizewde5713
    @medizewde5713 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትየ በጣም አመሰግናለው ስቁ ሰለነገርሽን

  • @user-sd3ll3bm1n
    @user-sd3ll3bm1n 6 ปีที่แล้ว

    Thank you sooo much konjo! I asked you to do this on one of your video thanks again it is very helpful 😗😗

  • @user-hk4fz4jt9h
    @user-hk4fz4jt9h 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ በቅድምያ በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽ ይስጥሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እውቀትና ጥበብም ከዚህ የበለጠ ይስጥሽ ።እናም አንድ ነገር ላስቸግርሽ ♥ የኔ ፀጉር ረዥም መሆን ይችላል ግን ፊት ለፊቴ ፀጉሬ ያልቃል እና ይሰባበራል ከፊት ለፊት ፀጉሬ በስተቀር ሌላው ፀጉሬ ጥሩ ነው እና ምን ባረገው ነው የፊት ለፊቴ ፀጉር መመለስ የሚችለው እባክሽ ቅድስትዬ ብትተባበሪኝ ♥♥♥ከምስጋና ጋር ።

    • @rozirizi1781
      @rozirizi1781 6 ปีที่แล้ว

      እዩ ነኝ ጉራጌዋ መልካምነት ለራስ ነው sister caster oil yambale aleh eshun takabiw hulam matamata satabzi kachalkugn fotown ilklshalew

    • @user-hk4fz4jt9h
      @user-hk4fz4jt9h 6 ปีที่แล้ว +1

      Rozi Rizi ።እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሠግናለው እሺ በቃ ላኪልኝ በጣም አስቸግሮኛል ስለመልካም ትብብርሽ ከልቤ አመሠግንሻለው ♥♥♥።

    • @rozirizi1781
      @rozirizi1781 6 ปีที่แล้ว

      እዩ ነኝ ጉራጌዋ መልካምነት ለራስ ነው ማሬ ምንም ምስካና አያስፈልግም እሺ የኔ ውድ እኔም ልክ እንዳንቺ ተቸግሬ ነበር ማሬ ትንሽ ብቻ ታገሺኝ እቤት ውስጥ አይደለሁም ወደ ቤት ስመለስ ፎቶው አንስቼ ልክልሻለሁ የውድ እሺ

    • @rozirizi1781
      @rozirizi1781 6 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍

    • @askalekefale8684
      @askalekefale8684 6 ปีที่แล้ว +1

      Hi kidest endet nesh yemtastelalfiw melkt konjo new wejewalew gen endeytsegurachen ayleyayem yemntekemew product or ebet yemizegaju negeroch pls yene tsegure betam yewetal everyday sabeterew keyayere mokerkut metakiwn share argigne wuleta ekglalew😊

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትየ please ላስቸግርሽና i want now defferent between oil replecment and leave condtioner

  • @ganaatganaat3168
    @ganaatganaat3168 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
    አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ። የልጀ እራስ ላይ ቁሥል ውቶባትል እና ምን አይነት ቅባት ሻቦ ኮድሽነር ልጠቀምላት እህትየ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 6 ปีที่แล้ว

    Thank you yene konjoo tebarekeleghe. Kidiiiye yal make up betamm new yemetamerew. yalshen emokeralehw gen kidi ene after shampo new leave in con. yemetekemew gudat yenorew yehone? Thank you kidiiye!!

  • @masikonjo7305
    @masikonjo7305 6 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ ተባረኪ አንቺ የምትጠቀሚውን ባናገኝም ትምርቱን ወድጀዋለው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 ปีที่แล้ว

    ማማያ ይህን ሻንቦና ኮንድሺነር ለፍሪዝ ብቻ ነው ወይስ ዘወትር መጠቀም እንችላለን ማለቴ እንደማንኛውን ሻንቦ

  • @TigistHvcfhjvc
    @TigistHvcfhjvc 6 ปีที่แล้ว

    ከአነጋገርሽ ጀምሮ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል አትጠገቢም

  • @tirhasaregawi6702
    @tirhasaregawi6702 5 ปีที่แล้ว +2

    Ok. I love your hair. I will trying, my hair has color and prime to

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን#አንድ ጥያቄ አለኝ ኮንድሸነር ከስር አይቀባም ይባላል ሁሌም እምጠቀመው ጫፉን ነው እምጠቀም

  • @huruyaibrahim6089
    @huruyaibrahim6089 6 ปีที่แล้ว

    Kdst first txs heartly . But one thg i want u to make me clear is after we use these treatment or after we make friz to our hair can we leave it as it is for one week or we must have to wash n add treatments daily, if we want to make friz for 1 week

  • @mehrethabtemichael3297
    @mehrethabtemichael3297 6 ปีที่แล้ว

    Very nice 😘I love your lipstick colour please can you tell me which brand it is and name, it's gorgeous 💕💕

  • @serawitaddis8673
    @serawitaddis8673 6 ปีที่แล้ว

    Hi konjeye thanks for ur video, my hair is breaking a lot specially in the front pleas if u have a solution for that . Much appreciated

  • @melimell9199
    @melimell9199 6 ปีที่แล้ว

    Well done kidi konjo! I have a question for you, why did you use the oil at first instead of the leavein conditioner?? Do you ever use the loc method? Please I need your answer!!

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  6 ปีที่แล้ว +1

      The reason why I used the oil before the leave in is to prepare my hair for other products. I don’t use the loc method any more bc I have very fine hair but if you have a lot of hair loc method works great.

    • @melimell9199
      @melimell9199 6 ปีที่แล้ว

      beauty by thanks so much for the quick reply!!😍😘

  • @beetymulugeta7786
    @beetymulugeta7786 6 ปีที่แล้ว

    ትህትናሽን ሳላደቅ አላልፍም ጨዋ
    ፀጉሬን መፈረዝ ፈልጌ ይሄን ሳይ ደስ አለኝ ግን ሲደርቅ እደቁመቱ እዳለ ነው የሚሆነው ወይስ እዲሸበሸብ ስላልፈለኩ ነው😍

  • @user-ll6xy9we2e
    @user-ll6xy9we2e 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ ባጣም እናመስግናለን በናትሽ እኔ በጣም ተችግሪሎው የኔ ፅጉሪ ረጅም እና ለስለስ ያለ ነው ።እና በጣም ነው የሚነቀለው ያልቀየርኩት ሻምቦ የለም እዚ ያለሁበት ሁሉም ቀምሽዋለው ግን ነጋ ጠባ ይነቃቀላል ምን ማድረግ ኣለብኝ

  • @sweetysweety1530
    @sweetysweety1530 6 ปีที่แล้ว

    Betam amsgnalew yene konjo, lek enchi endargshu new yemkorkut ena tsgiren betam new firz yehonow , yetetkmkut pruduct lela new gen mechersha lay yetkmkut cantu live in conditioner new ena betam new yewdekut bezi agatmi salmsgensh malef alfelgem 😍😍😍

  • @user-gd6bs6om9i
    @user-gd6bs6om9i 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እናመሰግናለን የኔ ፀገር አመዳማ ከለር አለው ምን ላርገው ቅባት ብቀባም አፈር ይመስላል ምንም አይወዛም እረዝም ነው አይበጣጥስም

  • @teddymagnaw7103
    @teddymagnaw7103 5 ปีที่แล้ว

    Conditioner ተደርጎ ከ 5 ደቂቃ በኋላ መታጠብ ኣለብን ወይስ የለብንም? ኣንቺ መጨረሻ ላይ ኣድርገሽ ኣልታጠብሽውም ብየ ነው