በተለይ ፊቱ ለተጎዳ የሚጠቅም የፀጉር አያያዝ //Hair style with Braids

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 254

  • @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ
    @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ 5 ปีที่แล้ว +77

    ኮመታትሮች እንዴት አደራቹ እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ምካኤል አመታዊ በአል ደግሞ ሹርባው ወድጀዋለው መስኪየ

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 5 ปีที่แล้ว +1

      Enkoan abero adersen mare keduse mekaile beyalenbt ayelyen

    • @mesimesi7252
      @mesimesi7252 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኳን አብሮ
      አደረሰን

    • @chamlingkt8367
      @chamlingkt8367 5 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ የታላቁ አባታችን የቅዱስ ላሊበላም የእፍረት አመታዊ ባአል ይከበራል እንኳን አደረሳችሁ

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +1

      Werke Fakih አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 5 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን አብሮ አደረስነ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለያችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ እንደምድር አሼዋ በሰዝት ይበልልኝ በብሀድ አገር ያላችው የእኔ ከርታቶች

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @መስከረምጌታቸውጎዳና
    @መስከረምጌታቸውጎዳና 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ኤማከብርሽ ማሬ ደስ ስትይ ሁሉም ነገርርሺ በጣም ደግሞ የምታቀርብያቸው በጣም ምጥቅም ነገር ነው በእውነት ትምህርቶችሺ ከገኘው ቀን ጀምሮ እንደት እንደት ፀጉር እንደ ተለወጠ ልነግርሺ አልችልም ለስው ትዝ የማይል ነገሮች ናቸው እንዳለ ኤምታቀርብያቸው ማሬ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መስኪየ እንዴት ነሽ እንዃን ደህና መጣሽ ሁሌም የምታቀርቢው ነገር ምርጥ ነው ሹሩባዎቹ በጣም ያምራሉ በተለይ ሁለተኛው በጣም ነው የወደድኩት

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ተመችቶኛል መስኪ

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 5 ปีที่แล้ว +12

    ስውድሽ እርጋታሽን አለባበሰሽ ሴት ልጅ እንድህ ነው የሚያምርባት ጎበዝ ብርቺ እናመስግናለን አንቺ የምትሰሪው ሁሉም እኔም እስረዋለሁ ውድድድድድድድድድድድ

    • @melsagabra8392
      @melsagabra8392 5 ปีที่แล้ว

      መስቲየ እናመሰግናለን የምወድሽ ሁሌም ኑሪልን

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 ปีที่แล้ว +4

    መስኪ ሁል ጊዜ ሳይሽ በድሮ ጊዜ የነበሩት ቆንጆ የሀበሻ ሴቶችን ትመስይኛለሽ ከምንም አይነት አሪተፊሻል ማስዋቢያዎች የፀዱ በተፈጥሮ ነገሮች ብቻ እራሳቸዉን ሚያስዉቡትን

  • @zdanatube7145
    @zdanatube7145 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ብይለሁ መሳጅ የማድረጉ በእውነት ጠቃሚነው እናመሰግናለን እህት

  • @sarahsarsarah4091
    @sarahsarsarah4091 5 ปีที่แล้ว +1

    የፀጉር አሳራሪሽ በጣም ወድጀዋለሁ በጣም ጉባዝ ነሽ

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 5 ปีที่แล้ว

    Wowowo ጎበዝ ነሽ የራስሽን እንዲህ መስራትሽ እናመስግናለን

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ ቆንጆ አመሰግናለው ሁሉም ያምራል በጣም 👌😍

  • @አዲነኚየጎንደሯቀበጥ
    @አዲነኚየጎንደሯቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን የኔ መታ ሆነብኚ ምን ላድርገዉ

  • @ፍሬውትእጅ
    @ፍሬውትእጅ 5 ปีที่แล้ว

    Yen konjooo tebareki

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው:መስክ:ቆንጆ:እናመሰግናለን:የኔ:ቅን:አምሮብሻል:ይመርብሽ:የኔ:እርጎ:ቅን:ነሽ:እንጀራ:ይውጣልሽ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ከፊቴ በጣም ነው የተጎዳው መስኪየ አመስግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🙏🙏

  • @አሲነኝየቲሟ
    @አሲነኝየቲሟ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ነው ሚያምረው😘😘😘😘😘

  • @afomi4780
    @afomi4780 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መሲዬ እንኲን በደህና መጣሽ እንደዚ ከሰራኔው ፊትለፊቱም ያድጋል እናመሰግናለን

  • @selinaamara8237
    @selinaamara8237 5 ปีที่แล้ว +1

    Askii mela belunye tsegure qabeta beyeqanu ayetaqebawute ayedarqe ashegerenya abisoo filafitu

  • @ስንቴፍቅር-ጘ3ከ
    @ስንቴፍቅር-ጘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሽ መስኪ በጣም ነው የሚያምረው በእውነት በርቺ

    • @SaraSara-bf4fj
      @SaraSara-bf4fj 5 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን መሲዬ

  • @Life12558
    @Life12558 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እስኪ የተጠቀምሽዉን የፀጉር ክሊፕ ስም ንገረኝ

  • @birtukantesfaye4194
    @birtukantesfaye4194 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ከልብ እናመሰግናለን መሲዬ

  • @ራሀማከድር
    @ራሀማከድር 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ልዩኮነሽ ማሬ አንቺ ምክታተል ከጀመሩ ኩ ፀጉሪ ምርጥ ሆኖልኛል ማሬ አላህ ከክፎ ይጠብቅሸ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @የእናቷናፋቂህይወቴ
    @የእናቷናፋቂህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም#ሰላምሸ ይብዛልኝ መስክየ# የምሰጫቼው ትምህርት #በጣም ደስስ የሚሉ ናቼው በርችልን ማር ህህ እርጋታሸ ውስጤ ነው

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 5 ปีที่แล้ว +5

    Mare ena tugura btame lwte agughhu achen mktatele kyazku gumro alhamdulilah .btly muzu 👍👍👍👍👍👍

  • @natlovers
    @natlovers 5 ปีที่แล้ว

    Hi Meskiy endet neshe yemtseryachew videos arif nachew berchi yewst mesmer maggnet echelalew?

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እናመሰግናለን በጣም ነው የሚያምረው

  • @markdooms9686
    @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው የሴት አንበሳ ብዬሻለውመስኪዬ የኔም ሰጉር ከፊቴ አልቃል እሞክረዋለው እናመሰግናለን መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @melatshemelis1605
    @melatshemelis1605 5 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ መልካም ሴት በጣም እንመስግነሌን❤

  • @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
    @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን 5 ปีที่แล้ว

    እሺ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን 😍😍👍

  • @msruta9381
    @msruta9381 5 ปีที่แล้ว

    ብገርምሽ መስኪ ይሄን ፎቶ ከማየቴ በፊት እኔም እንዲ ነው ምሰራው በጣም ለውጥ ያመጣል ለፍለፊቱ ልክ ነሽ በርቺ ማማዬ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ በጣም ያምራል መስኪዬ እውነትሽን ነው ፀጉር አበጥሮ ከመተው ሲሰራ በጣም ለውጥ አለው እናመግናለን ❤🙏

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว +1

    መሰክየ የኔዉድ አረፍነው ጎበዝ በርቺ❤👍👍

  • @elsaethio9253
    @elsaethio9253 5 ปีที่แล้ว

    እሺ የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @bezalemaddisu6795
    @bezalemaddisu6795 5 ปีที่แล้ว +1

    እሺ የኔ ውብ እግዚአብሔር ያባርክሽ አመሰግናለው♥♥♥♥♥♥

  • @ashrafmanu1521
    @ashrafmanu1521 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ፀጉሬ በጣም እየተነቀለ አለቀ መላ በይኝ

  • @mariammohamed4552
    @mariammohamed4552 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ እረ እባክሽ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል መላ በይኝ መፍትሄ ካለሽ

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ፀጉሬ በጣም ከፍቱ የተሰባበረ ነው አሁን ግን ሹርባ እየሰራሁት ነው

  • @mamere6001
    @mamere6001 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ መስኪዬ ጎበዝ

  • @markdooms9686
    @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛ ላይ የሰራሽው በጣም ያምራል ለስንት ቀን ማቆየት እንችላለን

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว

      Mark Dooms
      እንደ ፀጉራችን ነው 2 ወይም 3 ከዛም በላይ ከቆየ ምንም አይሆንም

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለው ቆንጆ

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ 💕💕💕 በጣም ነው ሚያምረው እናመሰግናለን

  • @بحريةعلي
    @بحريةعلي 5 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ለምታሳይን ሁሉን እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ስስ ነው ብዛት የለውም ምን ላርግ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +2

    መሰኪዬ ምርጥ እንኳን በደና መጣሸ

  • @jdohvd1704
    @jdohvd1704 5 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ በምድነውያደገልሽ ማር

  • @eslamikyoutobe6457
    @eslamikyoutobe6457 5 ปีที่แล้ว

    እህት በጣም እናመስግናለን የዄላስ ለተጎዳ ጽገር ምንድን ነው የምንደርገው

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 5 ปีที่แล้ว

    መች ተመቼኝ ብለሺ ነው ፀጉሬን ስፈታና ሳስር የምውለው ምን ስሀት አገኜን ቢለሽ ነው

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawu maskiye betam thanks wide👍👍👍👏👏👏👏

  • @misiabere5440
    @misiabere5440 5 ปีที่แล้ว +4

    መስዬ እንዴትነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እስካሁ ካየኋቸው የጠቀመኝ አንች የምትሰሪው ና የምታሳይን በጣም ጥሩ ነው። እህታችን በርችልን እናመሰግናለን።

  • @skhdkdjd796
    @skhdkdjd796 5 ปีที่แล้ว +2

    መስዬ የኔ ውድ እኔ ፀጉሬ ከውስጡ በጣም የተሰባበረ አለው ሁሌ እከባከበዋለው ግን በጣም ውስጡ ሳየው እናደዳሐው ምን ላርገው መላ በይኝ

  • @amirtarhini6749
    @amirtarhini6749 5 ปีที่แล้ว

    ዋው መስኪ በጣም ያምራል በርች

  • @samrilove3168
    @samrilove3168 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ውብ

  • @yisakyisakman6660
    @yisakyisakman6660 3 ปีที่แล้ว

    የባለቤቴ ፀጉር ሹርባ ሲሰራ ይፈታል መፍትሔው ምንድን ነው

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ መልካም እናመሰግን አለን በርች😘😘

  • @ሜሪጎጃሜዋ
    @ሜሪጎጃሜዋ 5 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ስለምታስተምሪኝ ነገረ ሁሉ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @የፍቅርቃል-ኀ2ደ
    @የፍቅርቃል-ኀ2ደ 5 ปีที่แล้ว

    መስኪየ እኔ በጣም ነው የጠቀመኝ

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲየ በጣም አራፍ ነው በራችይ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አሪፍነው

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኰ8ዐ
    @እናቴእወድሻለሁ-ኰ8ዐ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሰኪ ለመደመረያ ጊዜ ኮሜንት ልስጥ አረ ፀጉር ከፈትነ ከሆላ ደህና ነው መሀሉ ባጣም አጠረብኝ ምን ላረግ እሰኪ መሲ መላ በይኝ አረ ጎበዚ ነሽ ሁለየ እከታተልሻለሁ ኮሜንት መሥጠት አልወድምናነውጅ

  • @የመዳኔምክንያትእየሱስነው
    @የመዳኔምክንያትእየሱስነው 5 ปีที่แล้ว

    Selam meseke enkan dena mexash .enamesegenalen mare

  • @አምባሰልማርዬ
    @አምባሰልማርዬ 5 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉሬን ባለፈው ሙዝእናእቁላል ተቀብቸው ትንሽለውጥ አለው በጣም እየተነቀለብኝነበር እናበሳምት አዴ እቀባዋለሁ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 5 ปีที่แล้ว

    እመወድሽ ተባረኪልኝ በጣም ደስ የምትይ ነሽ

  • @zeynebmohammed2993
    @zeynebmohammed2993 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል ማሻ አላህ

  • @eskedarabera1686
    @eskedarabera1686 5 ปีที่แล้ว +1

    meski ,my hair is outing from root ,too much breaking pls help me

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 5 ปีที่แล้ว

    መስኪየ እንዴት ነሽ እናመሰግናለን

  • @ዘይነብሰይድወለየዋ
    @ዘይነብሰይድወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    መስኪየ በጣም እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉር በጣም ውስጡ በጣም የደቀቀነው ከሽርባውጭ ምንላድርገው እስኪንገሪኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว

      ዘይነብ ሰይድ ወለየዋ
      ሞቅ ባለ ቅባት ማሳጅ እያረግሽ ሁለት ቦታ ከፍለሽ እያበጠርሽ እየሰራሽ ይስተካከላል

    • @ዘይነብሰይድወለየዋ
      @ዘይነብሰይድወለየዋ 5 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 እሽ አመሰግናለሁ

  • @ወለተስላሴየድንግልል-ሐ3ሸ
    @ወለተስላሴየድንግልል-ሐ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላምሽ ይብዛልን እማ ስለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን እንክዋን ለሊቀ መላህክት ቅዱስ ሚካኤል ንግስ በዓል አደረሳችው

  • @hiwotgmariamethiopia9705
    @hiwotgmariamethiopia9705 5 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen gn tsegur kelay ketesete inji be ayayaz aymelesm ene yalmokerkut neger yelem Anch endemitadegw new madergew gn......

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302
    @alhamdulillahlknowthatalla6302 5 ปีที่แล้ว

    betam enamsegnalen Mescho,

  • @selihusen751
    @selihusen751 5 ปีที่แล้ว

    Arif new betam esiti mokirewalew demo fite betam yasakikengal shif eyalebing ere medanitun nigering mesikiye

  • @aeshaabdu3024
    @aeshaabdu3024 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን መሲ እኔ ከፊቴ እየሸሸ ነው ሙቀቱ ጋ

  • @melsagabra8392
    @melsagabra8392 5 ปีที่แล้ว +1

    መስቲየ እኔፀጉሬ እየደረቀ አስቸገረኝ እየተበጣጠሠ አሁን እዳላተበላሸብኝ

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 ปีที่แล้ว

      ጸጉር ሀገሬ ቀረ የሠውዲ ሙቀት ጋጠጠው አለቀ እየተቆመጠ ሳበጥር ቅባት ሳረግ እየተቆመጠ አለቀ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 ปีที่แล้ว

    መሥኪ የኔ መልካም በርቺ 👌👌👌😍😍😍😘😘😘

  • @መስከረምጌታቸውጎዳና
    @መስከረምጌታቸውጎዳና 5 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ በአለባበስሽ ግሩም ነው ምዲያ ላይ እንደዝ ለብሶ ምቀርብ ሠው አንድም የለም ማሌት ይቻላል ለሰት ልጂ ገላዋ ክብሩዋ ነው ተባርኪ ውዴ

  • @monaalkabi8905
    @monaalkabi8905 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @hiwidada2939
    @hiwidada2939 5 ปีที่แล้ว

    Yenasgur chafu betam nwe emyaschgergn yedrkal surobasesrawe yetlalfal kebatm tkbahut menmlwetylwem

  • @asratlapiso201
    @asratlapiso201 5 ปีที่แล้ว

    Wow yemirAl

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ስወድሽ መሲ ቆጆ እናመሰግናለን በእውነትበርቺልን እህት አለም

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 5 ปีที่แล้ว

    Betame yamral meski thinks

  • @mariammariam6511
    @mariammariam6511 5 ปีที่แล้ว

    Wawwww betam yamral enem yerasen eseralehu ahun gn ejen amogn 2t bota bcha new yemseraw lezawm begd bezalay gize yelegnm

  • @selamleethiopayoutube5114
    @selamleethiopayoutube5114 5 ปีที่แล้ว

    wow betam yemral konjo adis gbey nig hi beyalho

  • @eloisamendoza536
    @eloisamendoza536 5 ปีที่แล้ว

    መሥኪዬ ታድለሽ እኔ ለፀጉሬ በጣም ሰነፍ ነኝ መንከባከብ ይደብረኛል እራሴን ያመኛል ስነካው

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መስኪዬ የኔ ብጥስጥስ ነው ያለው

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መልካም ሰው እኮ ነሽ ማር

  • @newuser4534
    @newuser4534 5 ปีที่แล้ว

    ጠጉሬ እየወጣ ተቸገርኩኝ ምን ላድርግ ሁሌ ይነቀላል

  • @tegesteurga6032
    @tegesteurga6032 5 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam konjo nesh

  • @martamartamartamarta2946
    @martamartamartamarta2946 5 ปีที่แล้ว

    ዋው የነ፮ ቆንጆ ተባረኪ

  • @rahmetkebede8010
    @rahmetkebede8010 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ፀጉሬን መስራት እየለኩ ግን እጀ ሰነፍ ነው በጣም ነው የሚደክመኝ

  • @abuae9417
    @abuae9417 5 ปีที่แล้ว

    Wowowwo maskiye mar si wadihsi

  • @hermelatasfaye9772
    @hermelatasfaye9772 5 ปีที่แล้ว +3

    Yene Malikmalikaam
    Enkuwan dehina metash

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 ปีที่แล้ว

    ዋው 👍👍👍👍👍በጣምሀሪፍነው

  • @ddrrffddrrff
    @ddrrffddrrff 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ይማመሰግነው እህቴ ታጥባችሁ ቅባት እርጥቡን ቀቡት ብለሽ ያስተማርሽው በጣም ተመችቶኛል ጥያቅ አለኝ የሩዝ ውሀ ስንጠቀም ታጥበን ከጨረስን ብኋላ ከኮደሽነር ብኋላ ነው ወይስ በፊት ይህን ብትነግሬኝ እህት ሌላው ደግሞ ፊት ላይ የቁጭር ጠባሳ አለብኝ ማጥፊያ ዬሚሆን ነገር ካወቅሽ እህቴ ፀደቂብኝ

  • @ውዴአለኝታየ
    @ውዴአለኝታየ 5 ปีที่แล้ว

    ደሥ ይላለ እኔም ይህ ሥሬት ይመቸኛል

  • @enesalferamdnglnyze7295
    @enesalferamdnglnyze7295 5 ปีที่แล้ว

    መስ ቆንጆ እንካን በደህና መጣሽ

  • @melatbekele1385
    @melatbekele1385 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ቁጥርጥር ነው ይምስራው ግን ይፍቱ በጣም ትጎዳ ጥሩ አይድልም ወይ

  • @የወሎዋቀበጥነኝ-ጨ9ኸ
    @የወሎዋቀበጥነኝ-ጨ9ኸ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ😍😍

  • @selamfisseha5064
    @selamfisseha5064 5 ปีที่แล้ว

    u look beautiful 😍😍😍 and that's a very nice style...btw the hair clips are 5birr/piece here in addis...i have one question meskiye tsegureshen tesertesh kibat tadergibetalesh? massage tadergiwalesh weys setetatebi bicha new?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 ปีที่แล้ว +1

      Selam Fisseha
      ከመስራቴ በፊት ነው በቅባት ማሳጅ የምሰጠው ታጥቤ ስጨርስም በእርጥቡ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ፀባይ ሰናይ እናመሰግናለን

  • @bintoumer7494
    @bintoumer7494 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @birtukantesfaye4194
    @birtukantesfaye4194 5 ปีที่แล้ว

    የኔማ የኔማ ,,,,!!!አለ ዘፋኙ የኔ ከፊት ከሁዋላ ብጥስጥሱ የወጣ ጸጉር ነው ያለኝ ያንቺ እኮ ሲፈጥረው ራሱ ምርጥ ነው
    እስኪ ለማንኛውም እሞክራለሁ