GEBEYA: አስገራሚ የሆነ የመሶብ ዋጋ በኢትዮጵያ || Amazing basket price in Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 460

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 ปีที่แล้ว +33

    በስደት ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በባንክ ያስቀመጣችሁትን ገንዘብ እንዴት አድርጋችሁ መቀየር ትችላላችሁ th-cam.com/video/-1AIl2eL0E0/w-d-xo.html

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 ปีที่แล้ว +64

    በስማም ሲያምር በማርያም እጃችሁ ይባረክ እደ እግዚአብሔርፍቃድ ወደፊት አክሱምን ለማዬት እቅድ አለኝ እገዛለው

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
    @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ 4 ปีที่แล้ว +30

    የኢትዮጵያ እናቶች በጠም ምስክን ነቸው እበከችሁ ሰንገዘቻው አንከረከረ በሰን ሰቀይ ነው እነሱ ምየዘገጁት እናቶች ውሰጤ ነቹሁ ሰለም ጤና ለናንቴ እመኛለሁ

  • @marealemu2761
    @marealemu2761 4 ปีที่แล้ว +16

    የኔ እናት ስታሳዝን በስማም እደዚህ ለፍተው ዋጋው ቅናሽ ነው እድሜ እና ጤና እናቴ

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +15

    እጃችሁ ይባረክ ማማዬ እኔም እድህ መሶበ ወርቅ እሰፍ ነበር አሁን የመዳምን ትዳር እየመራሁ ነው ልዑል እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ።

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว +39

    እጃችሁን ይባርከው
    የትግሬ እሴት እኮ እሴት
    ናቸው ዋው

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 ปีที่แล้ว +18

    የሀገሬ ሠው ሰላም ናፍቆታል እባካችሁ በጥባጮች ህዝቤን ልቀቁት በነፃነት ይኑርበት አይ ሀገሬ የምታሳልፊው ጊዜ ከባድ ነው ጌታ ይርዳሽ

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 4 ปีที่แล้ว +14

    ጎበዝ ወንድማችን በርታልን ትግሬዎች እወዳቹዋለሁ

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት በጣም ትሁት ገበያ የለም አሉ ጌታ ጥሩ ዘመን ሰላም ያውርድልን በርቱ ማማ🙏

  • @yeshiiyabatulij1523
    @yeshiiyabatulij1523 4 ปีที่แล้ว +23

    ጌታ ሆይ ህዝብህን ታደግ እኝህን ምስኪን እናቶች አስባቸዉ 😭😭😭😭💚💛❤

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው እናታችን ቢሆንም ባይሆንም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @dubaidubai6588
    @dubaidubai6588 4 ปีที่แล้ว +14

    እናቴ እድሜ ይስጥሺ ፀሎትሺንም ይስማልን ሰላም ያውርድልን።

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋውው ሲያምር ባህላችን ክብራችን እድሜና ጤና ለእናቶች 💋👈🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amarechadmasu2174
    @amarechadmasu2174 4 ปีที่แล้ว +1

    አንድ መሶብ እፈልጋለሁ በእናታችህ ላኩልኝ እናቴ እጀዎት ይባረክ እግዚአብሄር እድሜ ይስጠዎት

  • @milimili3774
    @milimili3774 4 ปีที่แล้ว +46

    ትግራይ የሀይማኖት ሀገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 ปีที่แล้ว

      በጣምመግዛት ፈልጋለሁ ግን የክር ሆነ

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እናቴ እድሜ ከጤና ጋአ ይስጠዎት የኔ ማርያምን እኔም እገዛ ነበር አገር ቤት ስመጣ ለሳቸውም ሲሸጥላቸው ነው የሚበረታቱበት ልፍታቸውን እናት ድክም ልበልልሽ ልፋቷ ከግባሯ እና ከድምጾ ይታወቃል በዛላይ እርካሽ ነው ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያረግልን ለናቶቻችን የተሻለ ህይወት ይስጥልን

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ
    @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ 4 ปีที่แล้ว +15

    እረ ተው ወሎ ጎንደር ትግራይ ከዚህ ላይ ልናውቅ እሚገባው አንዱ የኢትዮጵያን ባህላችን ነው ሁላችንም ይህን ባሀላችን የእናቶቻችን ጥበበ ሙያን ማዳበር ነው እሚያስፈልግን

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ሆይ በዚ ድህነታችን ላይ ፖለቲከኞች የንፁ የሰው ደም እያፈሰሱ መላ በልልን

  • @EthiopiaHagere-r1g
    @EthiopiaHagere-r1g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ምናለ ዘረኝነትን ትተን እንደዚህን አይነት እናቶችን ምንረዳ እኛም ተጠቅመን እነርሱንም ጠቅመን ተረዳድተን ብንኖር 😢😢😢😢

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 4 ปีที่แล้ว +7

    ጎንደር እና ትግራይ ነዌ ሴት ያለ ዋው. ጎንደርም በዚህ ነው ቤታችን ምናሸበርቀው ግን ዋጋው በጣም እርካሸ ነው

  • @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
    @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ሀይቅ ነኚ ደሴ አይጠፍም ግን እሶወን ለመተባበር እገዛወት ነበር ካደርሱ ብዙ ነገር መግዛት እፈልግ ነበር የኔ ናት እዳም አለብኚ አሉ አይ ዱኒያ ያርብ ሀገራችንን አስባት

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናታችን እድሜና ጤና ያቆይልን አሜን፫

  • @aresmaaxum2771
    @aresmaaxum2771 4 ปีที่แล้ว +11

    ኣክሱም ዓደይ ዓዲ ዋሓላሉ ❤❤

  • @alemnech1896
    @alemnech1896 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ያገሬ ጌጦች ያምራሉ እጃቸው ይባረክ የሠሩት ባለሙያዎች

  • @ረድቴትካሳ
    @ረድቴትካሳ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛልን እናመሰግናለን ሰመረ
    ውይይይ እማማ አንጀቴን በሉት ምናለ ሁሉንም ብረከባቸው ብዬ ተመኝሁ
    ሰመረ ግን ከይቅርታ ጋር ሁሌ ኢቶዮፒያ ነው የምትለው እና ኢትዮጲያ ጲ ብታስገባት ደስ ይለኛል ግን ይቅርታ

  • @lloveyou1210
    @lloveyou1210 4 ปีที่แล้ว +7

    ትግራይ ዓደይ ዓዲ ዋሓሎ ማሚዬ ዕድመን ጥዕናን የሃበለይ ፈጣሪ❤💛❤💛🙏

  • @yeshiyemariyamliji3087
    @yeshiyemariyamliji3087 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እጅዎት ይባረክ

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 ปีที่แล้ว +38

    እኛ ጎንደሬዎች ሢጀመር በባህላችን ይሄን ሠፍተን ነዉ አዘጋጅተን ለዳብ ለኬክ መቁርጫ ሠፍተን ነዉ ምናገባዉ ከአንድም ሶሥት መሶብ 1አገልግል አለኝ ጎንደሬዎች ባህላችን መመሥከር ይችላሉ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እውነትነው ቢሆንም ባይሆንም እግዚአብሄር ይመስገን ነው

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว +9

    አንተ ልጅ ለዛህና ሁሉ ነገርህ
    ስታምር

  • @fatumajabe1141
    @fatumajabe1141 ปีที่แล้ว

    አለህ ለነዝህ ምስክን እነቶች ስልም ሀጋረችንን ሰለም የወርድልን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እማ ዋነው ለሰውልጅ ሰላም ሰላም ለሀገራች ዋውው ነው በጣም ደስ ይላል እኔም እችል ነበር አሁንማ አመናትን አስቆጠረው ከስደት ከወጠው ካልጠፈኝ እስቴ ከስደት ስመለስ እሞክራለው

  • @frefer7772
    @frefer7772 4 ปีที่แล้ว +8

    ሀገር ትገራይ 💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛🙏🙏🙏

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 ปีที่แล้ว +33

    የትግሬ ህዝብ እኮ የዎህነው የምር ናፈቃችሁን እኔ እማራነኝ ግን ጎረቤቶቻችን ትግሬናቸው እጅግ መልካም ናቸው እንድነታችንን ይመልስልን

    • @shooshooali3120
      @shooshooali3120 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እኛም ኮ እንወዳችዋለን

    • @Shashemene
      @Shashemene 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
    @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ የኔ እናት ማን እንደሰላም እግዚአብሔር ሰላሙን ያድለን !!!

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ሲያምር

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
    @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እንድህ ለፍተው በጣም በርካሽ ነው የሚሸጡት በጣም አድካሚ ስራ ነው እኔ አንድ የእንጀራ ሞሰብ መጨረስ አልቻልኩም ነበር

  • @lubabayoutube5663
    @lubabayoutube5663 4 ปีที่แล้ว +9

    የኔናት አላህ ይርዳወት ግንኮ ወላሂ በጠለባት ቢልኩ አንድም አይቀር ብዙ ይሸጣሉ በዛላይ ጥራቱ ማሻአላህ የሰምራል በሌላ አኮባቢ ሚሳሌ በወሎ በጣም ውድ ነው ቢንስ ወሎ ቢልኩ እስከ 4000ሽብር በቀላሉ ይሸጣሉ

  • @beautifulethiopia1125
    @beautifulethiopia1125 4 ปีที่แล้ว +20

    ማሻ አላህ ሲያምር ከ3 ወር ቡሀላ እገባለሁ አገዛለሁኝ ቁጥር አስቀምጥልኝ

    • @ገልቢ
      @ገልቢ 4 ปีที่แล้ว

      አሰፊም ሀሀሀ

    • @beautifulethiopia1125
      @beautifulethiopia1125 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ገልቢ ምን አሰፋለሁ ዝምብየ እመዳም ቤት ተቀምጨ ክክክ

    • @ገልቢ
      @ገልቢ 4 ปีที่แล้ว

      @@beautifulethiopia1125 እኔ ሞሠብ ወርቅ እሠፋልሻለሁ እሸ ካላገባሽ የምታገቢበት

    • @beautifulethiopia1125
      @beautifulethiopia1125 4 ปีที่แล้ว

      @@ገልቢ ውይ ማር እስኪ ስፊልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @alemmulgeta6243
    @alemmulgeta6243 10 วันที่ผ่านมา

    Wow ye hagirechin bahel ejuti yebriki ema sowodi iko sefati

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 ปีที่แล้ว +25

    ሚስኪን ደሞ እረካሽ ነው የኔ እናት ለፍተው ለፍተው በዚህ ዋጋ በፍጹም አይገባም ያንሳል 😭

    • @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
      @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው 4 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል በጣም ያሳዝናሉ ይሄንም ሲጠሩ እየፈሩ ነው ሚስኪን ሲሳዝኑ የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያደክማል አይን ዩጉዳል ሲያስነው ዋጋዉ

    • @hbfufhthfgt5413
      @hbfufhthfgt5413 4 ปีที่แล้ว

      ትግራይ ውስኝ ሁላችን ስለምንችል ርካሽ ነው

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +4

    አገሬ ካደረሱልኝ ልኬ ከሁሉም አይነት እወስዳለሁ ኢንሻ አላህ እፍሳዘኑኝ ሴትዮይቱ ወላሂ ድምፃቸውራሱ ኡፍ አልችልም እንድህ አይነት እሚያሳዝኑ እናት 😭ከአክሱም ውጪ ቢኖር ጥሩ ነበር

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว +17

    _እኔም ሰፍቼ ነበር በጣም ነው ምወደው እጅ ስራ እኔ ሞሰብ ሰፌድ ሙዳይ ቆለም ሽሽ ዳንቴሎች የረከቦት የሞሰብ እሰፋ ነበር ተማሪ እያለሁ_

  • @simsinnami3502
    @simsinnami3502 2 ปีที่แล้ว

    አምላክ ቅዱሳን ሀገራችን ሰላም ያረገልን እመብርሃን ትጠብቃቸው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬ 2 አመት በዚህ ዋጋ ነበር አሁን ስጠይቅ 30ሺ አሉ አንድ መሶብ ከ2700 ባንዴ ይሄን ያህል መጨመር በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ሰላም ያድርጋት

  • @GeniTube
    @GeniTube 4 ปีที่แล้ว

    ሲገርም የእናቶቻችን እምነት ። አይዞት እማዬ እጆት ይባረክ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 4 ปีที่แล้ว +1

    እጆዎት ይባረክ እናቴ የጥበብ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን እናቴ ስራዎት ያምራል በውነት👍

  • @ሰላምቀሺ
    @ሰላምቀሺ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @askaltadesse4736
    @askaltadesse4736 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ዋናው ነገር የሀገር ሰላም ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን 👏👏💚💚💛💛❤❤

  • @salemagnhu9464
    @salemagnhu9464 4 ปีที่แล้ว

    Betamnw Miamro ijochachu Yiberki Ente irjime idme Tamgnwlchu Dasilali

  • @مكيه-ر3ن
    @مكيه-ر3ن 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሲያምር በአላህ እጃችሁ ይባርክ!!!

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሲያምር እማማ ፈጣሪ ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔናት እርጋታዎት 😘😍

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያምረው ወድማችን እናመሰግናል ማዘር እዴሜና ጤና

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 4 ปีที่แล้ว

    ስታከርብ እርጋታህ እና ትህትናህ በጣምምም ደስስስስስ ይላል ተባረክ

  • @graceabouhaidar1927
    @graceabouhaidar1927 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ሲያምር በእግዚአብሔር ግን እዴት መግዛት ይቻላል

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምያምራል ፈጣሪ አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን ሁሉምነገር ሰላም ሲሆን ያምራል ሰላምከለለ ማንም ይሁን ማንም አይመጣም ለሰላም ሁላችንም ለፈጣሪ እጃችንን እዘርጋ የኔናት በአሁንግዜ እዳውምንትሸጣላችሁ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪይድረስላችሁ

  • @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ
    @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว +27

    ትግራይ መሆን እኮ መታደል ነው
    እንኳን ከትግራይ ህዝብ ተወለኩ
    ትግራይ ዓደይይይ ለምለምይ ኩንለይ ዓዲ ስላም ዓዲ ታርክ ዓዲ ጥበብ

    • @asresachyaso42
      @asresachyaso42 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኝነት ይብቃ እናቴ ችግሯን ትወግድ ማንኛውም ሰው ይግዛት ይርዳትና እዳዋን ትውጣ

  • @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው
    @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው 4 ปีที่แล้ว +5

    አህሌን ገብያ እኳን ደህና መጣህ ደሴም ሂደህ እድታሳየን በጣም ያምራል መግዛት እፈልጋለሁ ብታመቻችልን የሚወስድ ወደ ሀይቅ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +2

    ውበት አለው ግን በክር የተሰራ ሆነ የስንደዶውን በጣም እወዳለሁ ግን ጎበዝ ናቸው በርቱ

  • @ጓልትግራይ-ጨ4በ
    @ጓልትግራይ-ጨ4በ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እናቶቻችን እጅ ይባርክ በጣም ርካሽ ነው

  • @chol9412
    @chol9412 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ሚያምረውእጃቸውን ይባርከው

  • @አለምናትአሰፉ
    @አለምናትአሰፉ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ደግሞ እርካሽ ነው

  • @mulongsi2226
    @mulongsi2226 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እናቶቻችን እጂወትን ይባርክልን እንዴት ደስይላል

  • @mariyamummet8700
    @mariyamummet8700 4 ปีที่แล้ว

    አድሳባ የምታመጡ ከሆነ እፈልጋለሁ በጣም ያምራል

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
    @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት እጅዎን ይባርከው።

  • @ፋፊቢት
    @ፋፊቢት 4 ปีที่แล้ว +2

    በክርነው የተሰራው እስኪንገሩኝ እኔ የክርነውየመሰለኝ ሲያምር

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይለል በርታ ወንድማችን 🎉❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይለል ❤

  • @levioglass8080
    @levioglass8080 4 ปีที่แล้ว +1

    Woooooow addse ababa yelekalo efleg nabr?

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን የሰፍችሁ እናቶች እህቶች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስፌት እኮ እጅ ያሳምማል ይኸ የክር ነው ወይስ የጨጫ ነው

  • @speedcall8776
    @speedcall8776 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም በጣም ያምራል ደሙ እርካሽ ነው

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ልፋታቹህ ታየኝ 😥 እናቴ ለቤታችን ትሰፋ ነበር በጣም ነው የምትችልበት ግን ኡንዳንዴ እጇን ያማት ነበር ። ይገርማል እንዴት ይህን ሁሉ ሰፋቹሁት 😥😭 ደግሞ ዋጋው ቅናሽ ነው በዛ ላይ በጣም ያምራል እባካቹሁ ስትገዙ አትከራከሯቸው 🙏

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 4 ปีที่แล้ว

    wow Endet yameral yetibebu amelak ejachun yebarkaw

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
    @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ 4 ปีที่แล้ว

    Selam endemen amesheh betam yamerahu bemen telekelegnaleh

  • @bertukanbertukan4214
    @bertukanbertukan4214 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የስራ መሰናክል የሆነብንን ክፉ ወረርሽኝ እግዚአብሔር አጥፍቶልን ሁሉም ወደቀደመ ስራው የሚመለስ ይሁን

  • @yashlemyashlem399
    @yashlemyashlem399 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ደስ ሲል 🌺🌺🌺🌺እጆቻችሁን ይባረክ

  • @ተዋብነስሩኪዳኔ
    @ተዋብነስሩኪዳኔ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው እኔም እፈልጋለሁ ሀገሬ ስገባ

  • @kemerkere3401
    @kemerkere3401 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እኔ የባህል እቃ ጥሎብኝ እወዳለው ከላኩልኝ እፈልጋለው እንሻአላህ

  • @bezitube9201
    @bezitube9201 4 ปีที่แล้ว

    Woow Ejot yibarak bewnat Eruk new enji egeza nabr

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek wondime

  • @ፋፊቢት
    @ፋፊቢት 4 ปีที่แล้ว

    እይ እኔም ለናቴ ሰፍቸላታለው ግን በክርነው አልገዛም ከዚህስሄዲ ለባሌና ለኔ እሰፋዋለው እናተንም የለፋችሁበትን ዋጋ አግኙበት የክሩ በጣም ያደክማል ወወገብ ያማል

  • @ለዘለኣለምንበርለይትግራይ
    @ለዘለኣለምንበርለይትግራይ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው የኔ ናት በጣም የምራል

  • @kl3299
    @kl3299 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ማሻ አላህ

  • @የኡመርእናት
    @የኡመርእናት 4 ปีที่แล้ว

    ሤትዮይቱ አነጋገሯ አጀት ይበላን
    አላሕ ይጠብቃቸዉ እናቶቻችነን

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
    @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ያገባው ለት ሞሠብ አገልግል ፣ወሰከቢያ ፣የስፌት ዘር ነው ይዠ የገባሁት እግዚአብሔር ይመሥገን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @حديت.بنت.بلايحبشي
    @حديت.بنت.بلايحبشي 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ሲያምር ቆይ በክር ነውደ ቀለሙ ብዙ የሆነው ነው ሌላ ነገር አለ ከክር ውጭ ይህን ሁሉ ቀለም የያዘ

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
    @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ዋገው እራሱ ተመጣጣኝ ነው

  • @alembeletesona7040
    @alembeletesona7040 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጠና ይስጣችሁ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 ปีที่แล้ว

    የዋህ የኔ እናት ለእናንተ ጦርነት ርሀብ አይገባም ነበር አማራዊይቷ እህታችሁ ነኝ ከወሎ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว

    ሲያምር በጌታ በጣም እፈልጋለው

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 4 ปีที่แล้ว

    ወድማችን እናመሰግናለን በርታልን

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 4 ปีที่แล้ว

    Masha allha edata abatunawa meyamarawa etoipeya mahona kamatadala alafo tarafo telaka saganawa abata wobatachena allha fekara salama yadurowana geza yemaleselana amena

  • @tsigegirmay274
    @tsigegirmay274 4 ปีที่แล้ว

    ጫላ የሞባይል ጥገና በጣም ነበር የምንከታተለው ብትቀጥልበት ጥሩ ነበር በተረፈ ሁሉም ኣሪፍ ነው

  • @tarotari7943
    @tarotari7943 4 ปีที่แล้ว

    እማማ።የምሰርት።በጣም።ያምራል።መሶብውርቅ።በጣም።ያምርል።እማማ።።እግዚአብሔር። ይርዳወት።

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah siyamere

  • @ሰአዳደሴውስጤነችሰአዳደሴ
    @ሰአዳደሴውስጤነችሰአዳደሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አፍርኩኝ ይህንን ሳይ እድሜ ይሥጣችሁ ደሴ ባመጠልኝ

  • @helendesta3180
    @helendesta3180 4 ปีที่แล้ว

    ወንድም እናመስግናለን

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 ปีที่แล้ว

    Betam new yemiyamerut ye natoch eji yibarek amesegnalu