በእንቅልፍ ኪኒን አስተኝቶ ደፈረኝ።ስጮህ በትራሱ አፈነኝ ::ክፍል 1 ባለ ታሪክ ህይወት መልካሙ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 394

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว +37

    የሴትን ህይወት የምታበላሹ ወንዶች አላህ ያዋርዳችሁ ምን ይባላል የወንጀሉ ሁሉ ከአፀያፊ ሁሉ ፀያፍ ተግባር ሴትን አስገድዶ መድፈር ነው ኡፉ እኔስ ሰቀጠጠኝ ስሰማው ታሪኩን የኔ ሚስኪን አይዞሽ!

    • @sablearagaw9338
      @sablearagaw9338 ปีที่แล้ว

      Sex, eko yhultume dseta now selmen mablashte now ymetawrewe

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@sablearagaw9338
      አንተ መርገምት ውሻ አፈር ብላ ስለ ራሳችሁጂ ስለ ሌላ የማታስቡ እርኩሶች

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  ปีที่แล้ว +32

    ህይወትን በስልክ ማናገር ከፈለጉ በ 0964435734 የስልክ መስመሯ ላይ ይደዉሉላት::
    በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ ከሆነ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር
    1000366601768
    አቢሲኒያ ባንክ. 107394834 ህይወት መልካሙ ብለው ያስገቡላት።እናመሰግናለን።
    የሚያማምሩ የሽፎን ቀሚሶችን ማግኘትና መግዛት ከፈለጉ
    በ+251912910742 የስልክ መስመራቸው ደውለው ያግኟቸው።

    • @SofanitMohammed-u4v
      @SofanitMohammed-u4v ปีที่แล้ว +1

      የእኔ ዉድ ሁሉም አንድ አይደሉም መልካሞችም አሉ

    • @omaralkathiri
      @omaralkathiri ปีที่แล้ว

      ​@@SofanitMohammed-u4v❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsheqatSelim
      @AsheqatSelim ปีที่แล้ว

      @@SofanitMohammed-u4v ትክክል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +24

    አቤት የወድ ልጅ ግፍ😢😢😢😢😢አይዞሽ እህት እደዚህ ሴትን ልጅ የምታሰቃዩ ወዶች በህይወታችሁ ሁሉ ስታለቅሱ ኑሩ😢

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ለሚያልፍ ስሜት የሰው ሂወት ማበላሸት

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj ปีที่แล้ว +1

      አሚን 😢😢😢😢

  • @guyoobokuu1885
    @guyoobokuu1885 ปีที่แล้ว +41

    የህግ አስፈፃሚ የሆኑ አካላት ሴትን ልጅ የሚደፍሩ ከሆነ ከሌላው ሰው ምን እጠበቅ ብቻ ግን ያሳዝናል😢😢 32:04

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv ปีที่แล้ว +6

    እሰይ እኔን ከስንቱ አደጋ የታደገኝ የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል መልአክ እንኳን አዳኝ ላከልሽ እህቴ ከይዞሽ ዬኔ እናት ገንዬ ሰላም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 ปีที่แล้ว +3

    የወንዶች ግፍ አይወራ ሴትን ልጂ የሚፈልጉት ግንኙነት ብቻ ነው እኔ የገዛ ያገሬ ልጂ ውጭ አገር ልሔድ ምንም ሠው በማላቅበት ደላልነት እየሠራ ተቀብሎኝ ሣልፈልግ አብሮኝ አደረ ሠው አላውቅ ከተማውን አላውቅ ብቻ ደግሞ ደላላይቱ እዳታመጣት ብላኛለች ብሎ ጧት ሲያደርሠኝ አሁን ገና ገባች ብሎ ዋሻት እሺ ብላለማንም አልተናገርኩ ወደ አረብ አገር ከገባሁ ብኃላ ሥጨነቅ ሥጨነቅ አለማርገዜን ሣውቅ ደሥ አለኝ ታማኝነት የላቸውም

  • @Abirak6
    @Abirak6 ปีที่แล้ว +90

    ሀረብ ሀገርን የምናማርር ይህንን ታሪክ ልንማርበት ይገባል

    • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
      @ZeyenebaShemsedin-hw6so ปีที่แล้ว +6

      አው ልክ ነው

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz ปีที่แล้ว +6

      በጣምመዳሚይቅርበይኝ

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu ปีที่แล้ว +1

      12amete ehitoche ande bet kena blo yemiyayeg yelem erect Ethiopia hije ande.ken lift yeseteg lij Gen gud sertogal Ethiopia yalu wondoche betam new yemigermut erasachehun tebku adis ager bet yemtehedu ehitoche

    • @Hayatmohammed-v9k
      @Hayatmohammed-v9k ปีที่แล้ว

      መዳምየይቅረበይኝ የኔላት ኢቶቢያሠራተኛከመሆን. መዳምየኑሪልኝ❤❤❤❤

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde ปีที่แล้ว

      😭😭🙏

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 ปีที่แล้ว +37

    የኔ እናት ሳቆ ደስ ሲል አብሽሪ ወላሂ እዛ ለሀበሻ ሰራተኛ ከምሆን አረቦች ይግደሉኝ

    • @HermonMama-cp7qj
      @HermonMama-cp7qj ปีที่แล้ว +3

      ያዉ ነዉ ሀረብስ በቧሏ ከጠረጠረችሽ የፈላ ዘይት ነዉ ሚጠብቅሽ

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว +1

      በጣም😢

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 ปีที่แล้ว +1

      ​@@HermonMama-cp7qjክክክ ባባሌስ እኔም ቀልድ አላቅም

    • @ggffyff4753
      @ggffyff4753 ปีที่แล้ว

      በጣም😢😢😢

    • @weyni24
      @weyni24 ปีที่แล้ว +1

      ​@@HermonMama-cp7qjሲጀመር የአረብ ወንድ እንደ ኢትዮጵያ ሸርሙጣ አይደለም😊

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 ปีที่แล้ว +41

    ገንዬ የኔ ሩህሩ የኔ አልቃሻ ከመጣው ጋር ማልቀስ የእናት ጥግ ብዬሻለው ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @ሐይሚተስፈኛዋ
    @ሐይሚተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +9

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና 😢አቤት ወንዶች ከሴት የወጡ አይመሥላቸውም በሴት ሲጫወቱ እፉ እኔ ነፍሴ ጭንቅ አላት አንቺ ሥታወሪ ጌታ ሆይ ድረስ

  • @BashirAhmed122-k5i
    @BashirAhmed122-k5i ปีที่แล้ว +2

    አቤት አንድ አንድ ሰዉ ህይዉት ተስዝነላች ግን አሂን ምን እንዴሆኑች አሊተነጋረችም እኮ❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei ปีที่แล้ว +2

    🌸የምትወዱት የምትናፍቁት ሠው ጋር ውብ የሆኑ ግዜያቶችን ለማሣለፍ ትዕግሥት ያሥፈልጋል።
    አንዳንደ በናፍቆት በሠው ሀገር እንግልት ውሥጣችን ሊጎዳ ይችላል።
    ነገር ግን ከሦበርን አሏህ ላይ ጡሩ ተሥፉ ካደረግን እነዚህ እንግልቶች ያልፉሉ የደሥታ ግዜያቶች ይመጣሉ ።
    አብሽሩ የስደት እህቶቼ፣ የመዳም ቅመሞች
    ከመጥፎ ወንድ ይጠብቃችሁ😢
    ገኒ ጠንካራ ጀግና እናት❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +68

    😢😢😢 ለሰራተኛ እዝነት የለላቸው ሰወች ልብ ይስጣችሁ ወይይይ ጨካኞች
    ወንዶች በሴት ባትጨክኑ 😢😢😢😢

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ፐሮግራም ነው እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ

  • @Sebli12
    @Sebli12 ปีที่แล้ว +9

    ገኒዬ ዛሬ ደሞ እንዴት እንደምታምሪ የኔ ማር መልክና ፀባይ አሟልቶ የሰጠሽ

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ ปีที่แล้ว +5

    የአላህህህህህህህህ ወይ ወንዶች እንደው በሴት ተፈጥራችሁ ጭካኔአችሁ ግን ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽሽሽሽ ክፍል ሁለት ልቀቂልን ገንዬ ገኒ ትለያለሽ በርቺ ❤

  • @AsheqatSelim
    @AsheqatSelim ปีที่แล้ว +15

    ሴት ልጅ ከወንድ ብር ልትወስድ ትችላለች ወድ ልጅ ግን ሂወትዋን ነዉ ሚቀማት ኧሄን ስል ጡሩም እዳለ ሆንም

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ ปีที่แล้ว +15

    ስለ ወንዶች እኮ ከተወራ ስአት አይበቃም ከሴት የተፈጠሩ አይመስሎም ሚስት እህት ያላቸው አይመስሎም ጭካንያቸው

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 ปีที่แล้ว +3

    እ/ር ይመስገን ገኒዬ የኔ ቆንጆ አንች እንደምናለሽ አይ የሴት ልጅ ስቃይ ፈጣሪ ለሴቶች ልጆች ሲል አድገው ለቁም ነገር ሳይደርሱ እናታቸውን በህይወት ያኑርላቸው

  • @narditube4378
    @narditube4378 ปีที่แล้ว +2

    አራ ምሳማው ሁሉ ለጆሮ ይካብደል ወንድም በገዛ እህቱ እንድህ ከጨከና ሌላው ወንድ ለይ ምን እንፈርደለን ❓❓😫😫😫 ወንድሜ የናቴ ያበቴ ልጆች እድሜና ጤና ተመኛውለችሁ ለኔ ወስ ጠበቀ የነበራችሁ ❤❤❤❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub ปีที่แล้ว +22

    አይ የኢትዮጵያ ክፉ ወንዶች እግዚአብሔር በቁም ይፍረድባችሁ መቼም ፍርድ የለም 😢😢😢😢

  • @MamarZenebe
    @MamarZenebe 6 หลายเดือนก่อน

    ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ የህይወት ታሪክ ልብ ኑሮት የሚማር ሴት ካለ ከበቂ በላይ ነው። በርቺልኝ እህቴዋ። እግዚአብሔር ከጎንሽ ሁኖ ያበርታሸ።

  • @ይህቀንያልፍይሆን-ቨ3ጨ
    @ይህቀንያልፍይሆን-ቨ3ጨ ปีที่แล้ว +1

    ገኒ ፈጣሪ ሰላሙን ሁሉ ያድልሽ ከነቤተሰብሽ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +6

    አቤት በየቤቱ ያለ ታሪክ መቸም ፈጣሪ የምንችለውን ነው የሚስጠን ይባላል

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 ปีที่แล้ว +7

    አቤት የት ልጅ ፈተና አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢😢😢 ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን

  • @ginbeworkmeseret-jg8cj
    @ginbeworkmeseret-jg8cj ปีที่แล้ว

    ገነትየ በመጀመርያ የሰው ቀና ነሽ እንኳንደስ አለንበመታረቃቹህ እግዚአብሔር ይመስገን አንድነገር በእግዚአብሔር ዘንዳ ልለምነሽ ነው እነኝህ ሁለት ሴት ልጆች አክስት ተበየ ከገጠር አምጥታ አሻሻጭ ያደረገቻቸው ሴት እባክሽን ተደግያቸው ሴትየዋ የራስዋወንጀልለመሸፈንስትል ልጆቹን ተበሳጭተውወንጀል ልታሰራቸው ስለምትፈልግ በእግዚአብሔርዘንዳ ትከብሪበታለሽ አደራ

  • @GezuWeldeegzi
    @GezuWeldeegzi ปีที่แล้ว +5

    እባካችሁ ወንድ ልጅ ያላችሁ እናቶች ስታሳድጉ አቅርባቸው ምከራቸው ሰለቸን የመደፈር ወሬ ሴትን የማሳነስ ነገር ነው

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v ปีที่แล้ว +16

    እናት የሌለው ልጂ😢 እናቴ እዲሜሽን አላህ ያርዝምልኝ

    • @narditube4378
      @narditube4378 ปีที่แล้ว

      አራ ወንድሟ አውሬ ነውጂ ሁሉም ወንድም አይደለም የኔ ወንድም የሄድኩባት ሁሉ ወጭውን ያወጣ የመጣ ደንናቴን ያይ ነበር

  • @comcell3831
    @comcell3831 ปีที่แล้ว +5

    ከሴት ተፈጥረው በሴት የሚጨክኑ አውሬዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢😢

  • @TebkewAmare-u4z
    @TebkewAmare-u4z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ እኮ ነው ታሪኩ በሙሉ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት ปีที่แล้ว +3

    አንድ ሰውዬ በጣም ስነምግባር ያላቸው የሚመስሉ ህጻናትን ሲደፍሩ የንረ ነው ናቸው በወጣት እድሜያቸው
    እንደ ሰው ትዳር ይዘው ወልደው ልጃቸውን የመጀመሪያዋን ቆንጆ የምታምር ሰው አይን የምትገባ ለአይናቸው የሚሳሱላት
    ከጊቢዋ ድመት ወጣች ብላ ተከትላ ወጤጥታ የሰፈር ወንዝ እንደድመቷ እዘላለሁ ብላ ወንዙ ይዞት ሄዳል
    ለጊዜው ከርቀት ያዩአት ሊያድኗት ተሯሯጡ ወንዙ ከትልቅ ወንዝ ጋር ሰለሚገናኘ ልጅቷ የማግኘት እድል አልገጠማቸ
    የሰውን ልጅ ሲያሰለቅሱ የኖሩ ሰውዬ በልጃቸው ሐዘን አንድ አይናቸው ተጋርዶ ወንዝ ባዬ ቁጥር ልጄ እያሉ ለሰንት አመት በህይወታቸው የመከራ አይነት እየተፈራረቀ ህይወታቸው አለፈ የሰው እንባ ተጠራቅሞ ይከፍላል

  • @ksaksa423
    @ksaksa423 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናቴ አቤት የሴት ልጂ. መከራ💔💔😭😭😭😭

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +3

    አይ ወንዶች አፈር ያስባላችሁ የሴትን ህዎይት የምተባለሹት 😥😥😥😥ወላጅ እናትሽ ብትኖር ኑሮ እሄ ሁሉ በደልና ግፍ አይደርስብሽም ነበር 😥😥

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 ปีที่แล้ว +1

    Geniye zare alebabesesh betammm yamral❤❤❤

  • @EteneshEtenu-e9s
    @EteneshEtenu-e9s ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ህይወትየ ለበጎነው ብለሽ ፈተናሽ እለፊው እማያልፍ ነገር የለም እሺ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc ปีที่แล้ว +5

    እኔማ ወንድ ጠላሁ አይዞሽ የኔ እህት

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 ปีที่แล้ว +1

    tanks genet for voice to voiceless 0ll peoples

  • @SaraKidish
    @SaraKidish ปีที่แล้ว +1

    አይዛሽ እህቴ እኔም 11 አመቴ ነው የተደፍራኩ ይከብድል አሁን እኔ 26 አመቴ ነው ግን ህሞሞን አርስም ብቻ ተመስገን አሁን ሁሉም ተቀየር የአንድ ልጅ እናት ነኝ ተመስገን ግን መደፍር ይከብዳል አርሴማን 😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว

      ወይኔ በህፃንናትሽ አፈር ያብላኝ እዴት ቻልሺው ከቶ በተሰብ የምነበር11 አመትእኮ ገናህፃን ነሽ😢😢😢አይዞሽ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መከራችን ይሄን ክፉ ግዜ አሳልፍልን አሜን 😭😭😭

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 ปีที่แล้ว +55

    ወንድና አህያ አንድ ናቸው

    • @mahilet1817
      @mahilet1817 ปีที่แล้ว +1

      Ere aheyako terue agelegay new aheya Bale benorema mane edega

    • @OsmanOmar-p4f
      @OsmanOmar-p4f ปีที่แล้ว

      አህያ ነሺ እራስሽ እንኩዋን ለረከስ እምስ ስንት አሳብ አለብን

    • @DasalangTamire
      @DasalangTamire 8 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkkkkk gifang😅😅😅😅😅

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነዉ የኛ የሤቶች ሥቃይ መብዛቱ የኔ ማር

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN ปีที่แล้ว +22

    ኢትዮ ውስጥ ሴት መሆን መከራ ስቃይ ነው😢😢😢😢

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት የኔከርታታ😢😢😢

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota4230 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ አሰሪዎች በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ

  • @ኢትዮጵያ-ዀ1የ
    @ኢትዮጵያ-ዀ1የ ปีที่แล้ว +3

    ገኒ ዛሬ ገና ስህተት ሰራሽ የልጅታ ታሪክ ቢያሳዝንም ቢያንስ ፊታን ብትሸፍኝው ምን አለ ወደፊት ነፃነት አይኖራትም በዚህ ቪዲዮ ምክንያትነገር መጦቋቆሚያ አታድርጊያት የሚዲያ መሀት በበዛበት ዘመን

    • @Belaykebrt-m1y
      @Belaykebrt-m1y 6 หลายเดือนก่อน

      Mnem chigre yelwm

  • @BitaBita-d9g
    @BitaBita-d9g ปีที่แล้ว +5

    አቤት የሴት,ልጅ ፈተና😢

  • @mesert-zb6kj
    @mesert-zb6kj ปีที่แล้ว +5

    የኔ እህት ለበጎ ነው አይዞሽ😢

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢የእኛአገርአስሪዎች አብዘሀኛዎቹ ለምንእደሚጩክኑይገርመኛል እረ አረቦችእኮ እናትናቸው ሁሉንነገር አስተምረው ሁሉን ችለው ውይይይአረቦች አላህጀዛችሁን ይክፈላችሁ😢😢😢 የእኛዎቹ ልብ ግዙ

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 ปีที่แล้ว +13

    አቤት የሴት ልጂ መከራ😢😢😢

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 ปีที่แล้ว +1

    ሱባህን አላህ 😢😢😢 ሴት ልጀ መጫወቻ ህገየለለበት ሀግር

  • @rabii38
    @rabii38 4 หลายเดือนก่อน

    እህህ ያአድስ አበባ ሰወች ብዙወቹ አውሬወች ናቸው 😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me ปีที่แล้ว +4

    አይ የሰው ግፍ 😢😢😢እዲህ አይነት ግፍ ሺ አመት አይኖሮ ለዚች አጭር ግዜ😢😢😢😢😢😢

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ወዶች ግን እዴት ነው እደው ፈጣሪን አይፈሩም

  • @ሳገኝእንገናኝ-ዐ3ሠ
    @ሳገኝእንገናኝ-ዐ3ሠ ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ታሪክ ተፅፎ አያልቅም አሁን ስደት ነው ያለሁት ስመጣ አችጋር ቀርቤ መናገር እፈልጋለሁ አደራ

  • @hehamanot
    @hehamanot ปีที่แล้ว +1

    አቤት የኛ ወንዶች ግፍ😢😢😢

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว

    Chru Egziabeher Tarkeshen Ykyrw wub Adrgo

  • @Fariehaferiha
    @Fariehaferiha ปีที่แล้ว

    አየ ሃበሻ ሰራተኛ የምትቀጥሩ እግዚአብሔር ይፈርዲል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhmedAhmed-uf6vn
    @AhmedAhmed-uf6vn 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አገራችንም ተበላሸቶል አላህ ከከይረኛው ጋር ያውለንንን እንጀ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ፈጣሪ እኮ የሰውን ልጅ መቼም አይተውም መላእክቱን እንዲጠብቁን ይልክልናል

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውድ እደው መች ነው የሴት ልጅ ስቃይ በኢትዪ ምድር የሚቆመው😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 ปีที่แล้ว

    ገኔዬ አሪፍ ፓሮግራምነው በርቼቼቼቼ❤❤❤

  • @tinapapa9155
    @tinapapa9155 ปีที่แล้ว

    Tekestye endzi hunesh bemayete betam aznalew dubai 1bet 2 wer seretenal karesashew egzabhar benegroch hulu melkam new esu yerdash

  • @godisgreat5978
    @godisgreat5978 ปีที่แล้ว +2

    Siyasazenu sent setoch zarem endesuwa maderiya atew yesekayu yehon 😢

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ ዬኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @MeriBasha
    @MeriBasha ปีที่แล้ว +2

    እስከመቼነው የሴቶች ጥቃት ሚያቆመው . It's one stap that we talking about ...and thanks your video ,,, love your program s

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ ปีที่แล้ว +11

    ያማል፣እኔም፣እንዷ፣ሰራተኛነኝ፣በሰውቤት፣ስከራተት፣13አመት፣ሞላኝ፣ደሀን፣የምበድሉ፣ልብ፣ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Badru-w5l
    @Badru-w5l 11 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቃል የለኝም በጣም ምስኪን ነሽ ወንዶች ግን እዘኑ በቃ

  • @NeimaMamo-q8p
    @NeimaMamo-q8p ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አብሽሪ

  • @mhaymanot1290
    @mhaymanot1290 ปีที่แล้ว

    Wey gud, ayzosh ehtye. You are very smart, your memory is amazing, with all the issues you had, still managed to laugh 💕

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +1

    የሰው ልጂ ፍተና

  • @dubaidubai1718
    @dubaidubai1718 ปีที่แล้ว +9

    😢ለዝህ እኮ ነዉ ወላሂ አረቦች ይግደሉኚ እምለዉ እቃ እንካን ሰብሬ ስገላመጥ ምንም አይሉ 😢😢❤

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢በጣም

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 ปีที่แล้ว +1

      እሀረቦች ብዙእቃ ቢሠበር ምንም አይሉ ጦስሽን ይላሉ። እም ሢሠበር ነጻነትመሠለኝ እሥቃለሁ ሢሠበር። ግን አሉ። ግን አሥትአዲ። የሆነቤት ሥገባ። ልክእደገባሁ። አሥጠነቀቀችኝ እቃ እዳሠብሪ ግን ይብስብኛል እደዚህ ካሉኝ ቢሆንም። ሀረቦችይሻላሉ። ከበሻ። ሀበሻ እኮ። የስኮር እቃ ውስጥ ዝብ ከቶ እሚሄዱ ናቸው። ዝቦ ከወጣች። ስኮሩ ተነክቶል ማለትነው😢😢😢😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว

      አረ ማርያምን ትክክል😢

  • @Amen-pf
    @Amen-pf ปีที่แล้ว +4

    እፉፉፉፉ የሴት ልጅ ፈተና😢😢😢

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣ ሺ ዋይ በጣም ያሳዝናል በጣም ይዘገንናል

  • @kidistfentaw2824
    @kidistfentaw2824 ปีที่แล้ว +2

    እኔ መቸም ወዲ እዳላምን ሁኝ ቀረሁ ቁሞቀር እያሉኝ ነው ቤተሰቦቸ😂😂😂

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት ปีที่แล้ว +1

    ግፍ የሚሰሩ ሰዎች ግን ነጋቸው አምሮ አያውቅም
    በሚወዷቸው ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው የሰሩት ግፍ እየጠበቃቸው የደም እንባ ሲያለቅሱ እያየን ነው
    ሴቶችን ያለፍላጎት የምትደፉሩ ዎንዶች ሐዘናችሁ የከፋ ያአልጋ ቁራኛ እንደምትሆኑ አትጠራጠሩ ጊዜ ይርዘም እንጂ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዴል

  • @Halaahmad-m7o
    @Halaahmad-m7o ปีที่แล้ว +7

    በህዩዉቴ እንደዛረ ወንድ ልጁ ጠልቸ አላቅም pilss part 2

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 5 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል በጣም

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 ปีที่แล้ว +2

    አይ ገኒ ሊከፋፈሏችሁ ነው አላለችም 😂እያአቀስኩ አሳቀችኝ

  • @FasikaBekele-in3wi
    @FasikaBekele-in3wi ปีที่แล้ว

    ገኒየ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እኔንም አቅርቢኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን የኢትዮጵያ ወንዶች ምነው እህት የላችሁም ከሴት አልተወለዳችሁም እግዚአብሔር መልስ ይስጥ የግፍ ጥግ😢

  • @halimbintawel7269
    @halimbintawel7269 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የሴት ልጅ መከራ😢

  • @yetnayetkebede508
    @yetnayetkebede508 ปีที่แล้ว

    Uffff yene ehet besmam fetnah ayzosh esum stazazen ayi wendoch

  • @zobrazbudha
    @zobrazbudha ปีที่แล้ว

    ህይወት ጥንካሬ ቃሉ አንቺ ነሽ በቃ አይዞሽ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick ปีที่แล้ว +1

    Yesate lej mekera
    Yesat mebet yemayekeberebet hager 😢😢geneya lanche yesewen Tarek meshekem kebade behonem men yahel eyeredashachew endehone wetew metenefesachew erasu teru new

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት ምስኪን😊😊

  • @RashedQudah-f4b
    @RashedQudah-f4b 10 หลายเดือนก่อน

    Fetari ketatun yistew

  • @saqitewatube
    @saqitewatube 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጥንካሬሽ የናቴ ልጅ😢😢😢😢😢

  • @wayzendro7065
    @wayzendro7065 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ገንዬ በጣምነው እምወድሽ

  • @Rahmat-xd8xc
    @Rahmat-xd8xc ปีที่แล้ว +6

    በትክክል እድሜዋን የትናገርች ቆንጆ

  • @eteneshberbersa1812
    @eteneshberbersa1812 ปีที่แล้ว +11

    ምነው ሰው ሁሉ እንደዚህ ከፋ ግን 😭😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል !

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @weyni24
    @weyni24 ปีที่แล้ว

    ገንዬ እናቴ ነሽ በባለፍቱ ተቀይሜሻለው ያንን ባለጌ ሱፌ የተሰራው ከደሀ ቆዳ በጣም ያበሳጫል ደሀ በሞላበት ሀገር እንዲ መቅለል በጣም ያሳዝናል

  • @yemesh2416
    @yemesh2416 5 หลายเดือนก่อน

    Aye ye set lij fetna

  • @GenFir
    @GenFir ปีที่แล้ว

    ገንዬ የኔ ጎበዝ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v ปีที่แล้ว +2

    አይ አረቦቸ ይግደሉኝ ሀበሻኮ ክፉነን።

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አይዞሽ:እህቴ;የልፊል

  • @AminahKader
    @AminahKader 5 หลายเดือนก่อน

    Mashall Mashall ❤❤❤

  • @NdgbhVihf
    @NdgbhVihf 6 หลายเดือนก่อน

    Geniye lesu haxiyat lesuwa haxiyat yelatim geniye get an teqebel iyesusin imen alem kentunawu

  • @fujfu4032
    @fujfu4032 ปีที่แล้ว +53

    ወንዶች ሁሉ የተረገማቹ 😢😢ይድፋቹ

    • @sablearagaw9338
      @sablearagaw9338 ปีที่แล้ว +1

      Enatu lenegreshe hulum wondoche ande ayedlume, ene lmesaly kalfqrekuwate set gare sex aladregem, setuwa betasechgergne enkwan

    • @seidMohammed-g7b
      @seidMohammed-g7b 5 หลายเดือนก่อน

      ማለት

    • @ahmedtueb1697
      @ahmedtueb1697 5 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc ปีที่แล้ว +133

    አቤት የወንድ ልጅ ግፍ መቼም ቢሆን ወንድ አላምንም😢

    • @sofiyasuleyman2644
      @sofiyasuleyman2644 ปีที่แล้ว +4

      Ewente new ayy sat mehun 😥😥😥😥

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc ปีที่แล้ว +3

      😭😭😭😭

    • @MeriBasha
      @MeriBasha ปีที่แล้ว +2

      ነጭ ብቻ ለኛ ጥሩ ናቸው የተመሰሩ። ከሆኑ . ግን ሚጪስና ሚጠ ጣ እዳትቀርቡ እንደገና ቁማር . እነዚሀ በቁም ይጨርሳቸዋል

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 ปีที่แล้ว +7

      የሀበሻ ፡ ወንድ ፡ ዉሻ ፡ ማለት ፡ ነዉ

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 ปีที่แล้ว +6

      አለማመን ትቺአለሽ ግን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም እሺ እህቴ