“በ13 አመቴ ለሀብታም ተሰጠሁ!ሞታለች አትድንም ብለው አበላሹኝ” ልብ የሚነካ ታሪክ- Ethiopia, Ethiopia news today
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025
- 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
እኛ ወንዶች ግን ይሄን ያክል በሚስቶቻችን ጨካኝ ነን በእውነት ለሴቶች እና ለናቶች ክብር ይገባል በእውነት አንቺ ጠንካራ እናት ነሽ በርች ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ያሰብሽውን መድሀኒአለም ያሳካልሽ
እደዉንድ ጨካኝ የለምእኔ ፈቅረሜባለዉን አላቅምነበረ አጋጣሜ ከደብተሬ ደብዳቤ አገኘሁ የፈቅረ ቃል ምንእድሆን ሰለማላቅ ደጋግሜ አነበብኩት ዉንድሜ ማታመጣና ቤቱንበግሩ አቆመዉ ዉጭተቤት አችንማሰተምረዉ ለፈቸነዉ ዉጭዉረጋጥ ብሎሊመታኝ ሲል እናቴጋ ተጣጋሁ እናቴን በረግጫመታት በጣምተናደድኩኝ ያልጅ እሸብላኛለች ብሎአሰዋራብኝ ዉሸትቤተሰብ ጠይቅ ነዉ ያልኩት ዉድሜ ተጣላኝ ያልጅ አግቶኝ ወረዉሮ ደፈኝ በረግጫመታኝ በሁለቱም ተጎዳሁ እሰከመግደል እረምጃ ጀመረልጅ ግደለኝ ብየ ጆሮየን ያሰኩኝ ሰዉገብቶ ገላገለኝ ዉንድ ጨካኝነዉ የራሳቸዉን ሰሜት ብቻነዉ ሜዳምጡት😢
Bxam chkage nachuu awen
ብመጀመርያ ግዜ የወንድ ኮመንት ስለ ሴቶች መጎዳት
ለናቱ ክብር የሌለው ሰው ሚስቱንም አያከብርም
❤❤❤❤❤❤
ግማሹ የኔ ታሪኪ በስመ ስላሴ አይዞሽ እሄቴ እኔም እንዳችው ብዙ ውጣ ውረድ ደርሶብኛል ያለ እድሜ ጋብቻ ያለድሜ እርግዝና። ብቻ ብዙ ነገር ሲደርስብኝ 17 አመት እንደሞላኝ ቤተሰቦቸን ስለኔ አይመለከታችሁም እስከዛሬ እንደፈለጋችሁ ያሰባችሁትን አድርጋችኋል አሁን ስለኔ ምንም እንዳትሉ ብዬ ቆርጬ ተነሳሁ ተፋታሁኝ ጥየው አርብ ሀገር መጣሁ
በጣም የስነ ልቦና ችግር ቢገጥመኝም ስደት አጠንክሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን ከሞት አፋፍ መልሶኝ ዛሬ ላይ ቆሜ በሰላም ስራየን እየሰራሁ እገኛለሁ በገጠር ያለው ማህበረሰብ መቼም የማይሻሻል ነው 😢😢
እምወዳት እሄን ታሪክ እንዳለሽ አላወቅም ነበር ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ
ስውሯ ማርያም ይጂ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ጨርሶ የኔ ውድ😊
ኣሜን🎉🎉❤❤❤
በጣም ያሳዝናል😢😢😢 በጣም ተጎድታለች የስነልቦና ባለሙያ ሊያያት ይገባንን😢😢😢 አይዞሺ እህት እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሺ
የሰው ልጅ ከዚህ ምድር የተፈጠርነው ፈጣሪያችንን ለማመስገን ነው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ያሳለፍሺው መከራ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ በፀሎት ከፈጣሪሽ ጋር ኑሪ ሁሉን የሚችል እግዚአብኄር ታሪክሺን ይቀይርልሻል አይዞሺ ❤❤❤❤
እግዜአቤህ ምሕረት ሰላም ይብዘሕልኪ እግዜአቤህ ይጥንክርኪ ምዕሩይ እህህህህ
አይ በደል ምን ባደረግሽ የግንዛቤ እጥረት ይህ ሁሉ የሥራ ጫና እርግዝና አርደው እንደበሉሽ ነው እሚቆጠረው እግዚአብሔር ደርሶልሽ ይህው ቆመሻል ስንቶች አልፈዋል አመስጋኝ ነሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በርች የኔ ጀግና ንቅት ያልሽ ቅመም ነሽ❤🎉❤
በትክክል የአውሬ መንጋ ናቸው ሰው አይደሉም 😢😢😢😢
ያሣዝናል። እንኳን። እግዚኣብሄር። ማረሺ
አይዞሽ እህቴ መዳንያለም ጨርሶ ይማርሽ የውነት ጠንካራ ሴት ነሽ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የሚያድገውን ልጅ ይስጥሺ ፀበል ሂጂ❤ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ አምናለሁ እውነትሽን ነው ገጠር ላይ ያልተሰራ ያለው ያልቀረው ያለድሜ ጋብቻ ነው
የምር የክልፍ ሀገር እደዚ አይነት የሚገጥማቸ ስቶቻው ናቸው መሰሎቹሁ የኔ ብርቱ አይዞ እህትየ በዙ እደምሰሪ አምናለሁ ❤❤
አላህ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ።አይዞሽ።ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ።
እኔ የገረመኝ የሚስቅ ኮሜት አለ ምኑ ያስቃል አላህ ልቦና ይስጠን
ሀገራችን ላይ ያልተሰራ ስራ ያለእድሜ ጋብቻ የሴቶች ጥቃት ከብት እንኳን ያልደረሰችውን ከብት አይነካትም:: ከከብት ያነሰ ትውልድ
You are brave and strong young woman. You can do anything you want. Let God be with you .
የኔ እህት አንቺ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ደረሰልሽ
ስልክ ካላት ላኪልኝ በናት አችም ደስበሚል ዝግጅት ነዉ ያቀረብሽልን የኔመልካም እህቲ ስልኳን ላኪልኝ አመሰግናለዉ እኛእድን ማርበት አድር ገሻል
እመጨረሻ አከባቢ ላይ ተፅፏል
እህቴ አንዳዴ ፈተናዎች በተለያዩ ምከንያት ይገጥማሉ ግን እሉኝ ብሎ እልክውስጥ መግባት አስፈላጊ አይደለም አነቺ በርቺ❤
ያአላህ ከባድ ነው 😢😢😢ጀግናንሺ እብሺርለብጎነው የኔውድ እህት
ለዚህ የዳረጓት ፣ ቤተሰብ ፣ ባልየው ፣ የባል ዘመዶች ...ሁሉም ታስረው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ፣ ልጅቷ ፈቃደኛ ባትሆንም😢😢😢😢
በጣምጠንካራሴትነትበእውነትአግዛቤርየበርታሸ
የኔ እህት ሴት መሆን አለውፈተና አይዞሽ አንቺ ጀግና ሴትነሽ አሁንም በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።😂😂😂😂
አይዞሽ እናት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ጠክሪ 😢😢😢😢
ይህች አለም ፈተና ይበዛባታል።አላህ ያቅልልን።
ግልፅነትሸን አደንቃለው ጥንካሬሸን ቀጥይበት ሁሉንም ታልፊዋለሸ ። ሙሉ አካል አለሸ ። ያሰጨነቀሸ ህምሸ ጤናሸ ነው ። እርግጠኛ ነኝ እህቴ የገጠመሸ ቀላል ነው ባልልሸም እሚጠፋ ነው ። የማይመለሱ ጉዳቶሸ ሰላሉ ያንቺ ፈጣሪሸን ተማፀኝ ይምርሻል ምሮሻልም ። በርቺ 🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅
እግዚአቤሄር ይርዳሽ
የኔናት ተሰቃየች እግዚያብሄር ይመስገን እሱያበርታሽ ጀግናነሽ አንችብዙነገር አይተሻል ብዙነገርም ታደርጊያለሽ ገናበርች
You are very strong, and God bless you. I’m proud of you.❤️❤️❤️😆👏👏👏😆🙏
በጣም ተጎዳሽ እህቴ አይ እናትነት 😢😢😢😢
አይ የሴትልጅ ፈተና አላህ የተሻለዉን ይስጥሺ አፊያሺንም ይመልስልሺ
Yene enat egziabher belela yekasesh ehetie ❤❤❤
የኔጀግናፈጣሪይርዳሽይማርሽ
አይዞሸ ጀግናነሸ በርቺ ለሴቶች ተምሳሌት ነሸ
አይዞሽ እግዚአብሔር እባሽን ያብሰዋል 😢
ጠያቂዋ ምነዉ ዉጪ ተወልጄ ነዉ ያደኩት አልሺ የጥናዛም ደሐ ልጂ አደለም ድብን ያለ ገጠረ አአ በዛጊዜ ወፈጮቤት እንደልብ የለም !! 😡 ( ባለታረኮ አይዞሺ አልፍል ይሄ ታረክ ደሞ በአንቺ ብቻ አይመሰለኝም ብዙ የገጠር ሴቶች የማጋጥማቸዉ ነገረ ነዉ , አንችላይ ብቻ የደረሰ መሰሎሺ እንዳትሰበረ ለማለት ነዉ , አይ ሴትመሆን, ይገሰማል ይሄ በዚህ ዘመን መኖሩ ያለአቻ ጋብቻ....! አንቺ ባሕላዊ ጋዜጠኛ ነሺ እንጂ የተማረሺ ቢሆን ለሚዲያ የማይሆኑ ቃላቶቿን ኤድት ታረጉ ነበረ የደቆሮ አለቃ
እዳዉ ይቅርበለኝ ጤናሆኘ እያመረርኩ😢😢😢😢
uuuuuuffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞሽ,,የኔዉድእህት
የሀገራች ወንዶዋች አረመነነት እጅ ያዛዝናል. ያዛዝናል እኔም እንድ አይነት ግፊ እና በደል ደርሶብኛል የ5ወር ከሆድ የሚትቀሳቀስ ልጅ ከአንድ ዶክተር ጋራ ቇራርጦ አወጣ 4ሳኅት ያክል ራሰን አሳቱኝ መስታገሻ ብሎ መደንሰሻ አስወጋኝ ።ኧሯ ስንት ጉድ አለ የተነገሬ እኔ እድል ኖሮኝ የደረሰብኝ ጉድ ብናገር ምን ያህል ደስ እንደምለኝ አለዉቅም
😢😢😢ጭካኔ ያማል
አይዞሽጠካራነሽ🎉🎉🎉
አላህ ይርዳን ያረቢ
Ayzoshi berchi edmena tena ysth gobz❤
ዛሬ ያች አገር የምትክፍለው ኪሳራ ወላጆቻችን በህፃናትና በሴቶች በባሪያና አናሳ ብሔረሰቦች የሰሩት ግፍ ነው። ብዙ አቃለሁ። ለሴት ልጅ መብት እና ለነኝሁ ስከራከር ዘመኔ አልቋል።
❤❤❤❤❤
እውነት እኮ ነው 🙏🙏
እመብርሀን ትርዳሽ እማየ
እህታችን በጣም ታምራለች ሁሉንም ፍጥረት ያብጅልሽ
ማሻአላህ አላህ ይጨርልሽ
እምወዳት ❤ እሸቱ እንቺ ጋር መቶ ኣይቼው ነበር እግዚእብሄር ይርዳሽ ውድ እህቴ የኔ ጀግና
😢😢😢😢አታልቅሽ በያት በማርያም
አይዞሽእህቴ❤❤❤
መድሃኒዓለም ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
ወይኔ የሀገሬ ሴቶች ከህመማቸዉ ብዛት ሲቃ እያነቃቸዉ ነዉ ሚያወሩት ኩፍፍፍ 😢😢😢😢😢ወንድ ጠላሁ
I am so sad , cried on your pain that happened in your early age for I have beloved daughters.
የኔ እናት አይዞሸ ኡፍ ቆንጂዬ ደግሞ
አይዞሽ😭😭😭
ምናለበት አንዳንድ ቃላቶችን ኢዲትና አርማችሁ ብታቀርቡት፣እሷ ባለማወቅ የምትጠቀማቸውን ቃላቶች ማለቴ ነው።
😢😢😂😂 እሄ. ዬትብ. በጣም. ሰግጥና. አለባቸው. በጣም. ፍልጥ ናቸው ቢያንስ. ይቆረጣል. ኤዲት ሲደረግ. እነዚህ ቀረፁ. እደወረደ. ልቅቅ
ምን አዲሰ አለዉ ማጣጣል ልማዳችን ነዉ
ከጎታች ባህል ተላቀቅ።ይትቤ፥እየሸፋፈንን ከአለም ኋላ ቀርነትን ነው ያተረፍነው።
ኦፍፍፍፍፍፍ የኔ እናቴ ፈጣሪ ያፂናሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ayzosh ehet egziabher tenikarewun yabzalish berch
ምንእደምል አላቅምበባነዉየጨርሥኩት
የሚገርመኝ ነገር እስካሁን ይሄ ባህል አለመቅረቱ ነው 🤔
እግዚአብሄር ሆይ ከዚህ አድን በጣም ያሳዝናል
ጀግና ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤በጣም ጣንካራ ሴት ነሽ
allahe yederaseleshe yni konejo ehete damu setameri mashallahe
Yetbareek63. ከልፈለክ አታዳምጥ. የደረሰባት ግፊ እና በደል ለሎዋች ይጠቅማል በምል እንጅ የአማርኛ ዘቤ እያስተማረች አይደለም
Wey lje azenku. Men yshalal mche new lst leg ymiyalfelat. Egziabehr Tarikeshen Yekyer.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈረንጅ እኮ ቅዱስ ነው ከእኛ ከተረገምነው አበሻ ይልቅ:: "ፈረንጇ አብራኝ አለቀሰች" አለች በጣም የሚገርም ነው::
ወይ ነጭ አምላኩ እነሱ ከሰዉም አይቆጥሩ የአገሬ ልጅ ስንት የእናት ምትክ አለ እዚህ እነኚህ ሰዉ በላ ፈረንጆች አትጥሪብኝ
ፈጣሪ የተሻለ ነገርስጥሽ
😢😢💔
Betam tekara seti nesh 😭😭😭😭
Betam yasazenale
አምላኬ ሰንቴ አማረርኩት😭😭😭
ልገልፅሽ ቃል አጣሁልሽ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤
የኔናት ፀበል ሂጅ
❤❤❤❤❤❤
fetari yerdash ehta ayezush
Uuuffff😭😭😭😭
ኦፍ መሕዘን ዝኮነ ታሪክ
😢😢በዚህ በሰለጠነ ግዜ ያለ እድሜ ጋብቻ መጥፎ ነው😢😢
ቃላት ያጥረኛል
Alekesiku wone seti lijji
የኔ እናት 😢😢😢😢😢
የማል የደረሰበት ነው የሚያውቀው ይህ ህመም😢
አንቺ 13 አመትሽ ነው እኔ በ11 ነበር ያጋቡኝ😭💔😭
😥😥የኔ ቆንጀ ያአላህ የደረሰባት ነገር ከባደ ነው እንዴዚህ አይነት ቤተሰብ የተረገሙ ናቸዉ ልጃችውን ለገንዘብ የሚሸጡ ምን አይነት ናቸዉ
እንደአንድ ቤተሰብ በጣም ጨካኝ ናቸው ምን ጉድ ነው
😢😢😢😢😢😢
Are uuuuuuuufffiii 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Eskahunim Betam trgoditalech.
በስመአብ ስንቶቹ ግፍ ተሰራባቸዉ ለገንዘብ ተብሎ አይይይይይ😢
ይህ ሗላ ቀር የሆነ ክፉ ልማድ መቸ ነው ከዚያ ምድር የሚጠፋው? ሴት ልጅ ወልዶ የሚበላበት ካውሬነት በታች የሆነ አስተሳሰብ በውነት መቆም አለበት!!!
ሀበሻ የወለደውን ልጅ ይበላል 😢
berti
እኔም 12 አመቴ ነዉ ያገባሁት😢😢
Betam ysaznal geta yedreslachew
😢😢😢
እእህህህህህ ወንድ መለት😢😢😢😢
እሙየ ከኔ ጋር አንድ አካባቢ እንሰራ ነበር ጥሩ ልጅ ናት እንቀራረብም ነበረ ግን ይሄን ታሪክ አላውቅም ነበር።
የየት አገር ልጅ ነች
@nardosnardiyeabatalij785 ጎጃም አካባቢ መሰለችኝ የተገናኘነው ግን አ/አ አየር ጤና ነው
እህ ለበ ደma🥺🥺
🎉🎉😢🎉🎉
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኩፉ ቤተሰብ