You don't even have any clue what the kids have been through. They may have been neglected, a dysfunctional family, abused, abandoned, or lacked love 😢 please shut up before you blame them. We know habesha parents are very good appearing to be innocent, but deep down they are toxic. Those kids left because they don't want to see the parent 😔 💔. Parents keep saying " God said Honor your father and mother" to justify their authority, but used this to abuse them. Don't forget what God hav said to the parents about the children, "Do not provoke your kids" so they don't leave you. So this lady story tells me that she failed this 😢. So why is she crying now?
አደበተርቱ አለም ሰገድ ተባረክ
አይዞች እናትችን ሁሉም ለበጎ ነው ለልጅችሁ እግዝአቤሔር ልቦና ይስጠችሁ ልጅች አበካችሁ እናታችሁ ሰተመለጠችሁ ጠይቃቻው እንደይ ቆጨችሁ❤❤❤😢😢😢😢
እሥቲ እንደኔ እናቱ የሚወድ የእናቶቻችን ነፍ አመት ተመኘሁላቸው እቱ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ ❤❤
😊qlo2`😊`×
Emiye❤❤❤❤❤ ente 1000 Amate nurilyi 🙏🙏
Enatochi abatochmi hulumi yenurulini
❤❤❤❤❤
ማስተዋል ይስጣችሁ እንጂ እንኳን እናንተ በቅርብት በጉዲፈቻ የሄዱት እናቴን ብለው ይመጣሉ ፣የላትም ብላችሁ ነው እቺን ቆንጆ እናት ብታከብሯት ለናንተም ክብር ናት ፣
አለምዬ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤
አለም ሰገድየ በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ አላህ ይጠብቅህ
ደግነቱ ወልደዋል በልጆቻቸው ያግኝት ግፈኞች ናቸው እናት ምንም ብትሳሳት እናት ናት በጣም ያስጠላሉ 😢😢😢
ኮመንት ስሰጥ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅአላልፍም እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን የኔናት አታልቅሱ አይዞዎት ልጆቹም ልብ ይስጣችሁ ❤❤❤
አቤቱ እደ ቸርነትህ እንጂ እደ ስራችን አይሁንብን ,,❤❤❤❤እናቶቻችንን ባአናሳዝናቸው ,,,,,ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ከፈጣሪ በታች 9ወር ተሸክማ በሰላም እወልድ ይሆን አልፍ ይሆን እያለች ተሰቃይታ የምታሳድገው የኢትዮጵያ እናት ናት እናስተውል ,,,,,እናት ያላችሁ ተመረቁ በእናታችሁ አትዘንባችሁ ❤❤❤❤❤እኔስ በስደት ሆኜ እናቴን አጥቼ እያለቀስኩ 10አመት ሆነኝ ግን የናቴ እህት በናቴ አይን የማያት ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ብዬ ባሉት እፅናናለሁ ,,,,,,,,,,አለምሰገድ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ፈጣሪ በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰብህ,,,❤❤
Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother ….ሲጀመር የማንኛውም ወላጅ የሚወልደው ፈልጎ እንጂ .... ተወላጁ ልጅ መወለድ ፈልጎ እይደለም......እና እናት ምንም ትሁን ምንም የሚባል ነገር የለምምም...!!!
አሁን የጀምበሬ እናት እናት ናት ? 9 ወር መሸከም እናትነት አያሰጥም ማሬ! ቆሎ እያበሉም ቢሆን ፍቅርና ጠረን መስጠት ነው ቁምነገሩ!
እናት የወለደቻቸውን ልጆች በዚህ አይነት ዝቅ ብሎ ይቅርታ መጠየቅ በጣም ይከብዳል ልጆች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እባካችሁ እናታችሁን አታሳዝኑ
የማዘር ልጆች እባካችሁ ምንም አይነት ቅሬታ በውስጣችሁ ቢኖርም ቢያንስ ወልዳችሁ የናትነትን ትርጉም አይታችኋልና ይሄን ያህል አትጨክኑ በህይወት እያሉ ይቅር ተባብላችሁ ተሰብሰቡ ልጆቻችሁንም የአያት ፍቅር አታሳጧቸው🙏
እናቴ በህይወት ኑራ እንደፈለገች ባደረገችኝ 😭የእናትን ጎደሎ ያጣ ያዉቀዋል 😭እባካችሁ እናቶቻችሁን አታሳዝኑ ።
ትክክል እናት ጎዳናት ሁሌ አመት ባል ብሉ ጠጡ የምትል ❤ አይዞሽ እህቴ
@@ኤማ-ጠ3ሐ🙏🙏🙏
😭😭😭😭ምነው በኖረችልኝ
እውነት ነው እኔ እድሜ ልኬን አለቅሳለው
እናቴ ነብሰሺን ይማረው ሲያጡ የገባቸዋል 😭😭😭😭😭
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
Amenn ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እናት አይዞት ሁሉም የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ነጌ እነሡም በልጆቻቸው ያገኙታል አለሥ ሠገድ እጅግ በጣም እወድሀለው አደንቅሀለሁ እንደኔ አለምሠገድ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ❤❤❤
በጣም ነው ያዘንኩት አብሬም ያለቀስኩት ራሄልና ሄኖክ እናታችሁን ይቅር ብላችሁ የእናታችሁን በረከት ተቀበሉ ሌላው ልጆችን ለማሳደግ የደከሙ የለፍ ሰዎች አሉ ግን ምን ያደርጋል ክፍ ዘርን ዘርተው አሳደጉ ምን አለ እናታችሁ ትወዳችኃለች ኑሮ አልሆንላት ብሎ ነው ቢሉ እናት ያልተገባ ባህሪይ ቢኖር እንኳን ጥላቻን ለልጆች ዘርቶ ማሳደግ ተገቢ አይደለም ጥላቻን እየወሩ ማሳደግ የአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ማንነት ነው ለማንኛውም ወ/ሮ እጅጋየሁ የልቦትን መሻት ጌታ ኢየሱስ ይፈፅምሎት !!
አይዞት እናታችን አታልቅሱ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክለዋል እናንት ልጆች ሁለታችሁም አግብታችሁ ወልዳችሁ እናትነትን ወንዱ አባትነትን አይታችኋል ነገ ምን እንደሚከሰት ስለማታቁ ለእናታችሁ ክብር ይኑራችሁ የኢትዮጵያ እናቶች ካልተቸገሩ በስተቀር ልጆቻቸውን አይጥሉም ተረዱአቸው
ምን ማለት ነው ምን አይነት የደንቆሮ አነጋገር ነው ስንት ራስ ወዳድ ነፍስ ገዳይ እናቶች ባሉበት አገር አንቺ ወይ አንተ እድለኛ ሆነህ/ሽ በጥሩ እናት አለሽ ማለት ስለ ሌላ እናት እንደዚ በድፍረት መናገር መሀይምነት ነው ይልቁን መርምሩ እራስ ወዳድ እናቶች እንደ አሸን የበዙባት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት እርምሽን/ህን አውጣ
እህቴ ታሪኮት በጣም ውስጤን ነው የነካው
ግን እርሶ ማድረግ ያየቦት ተንበርክከው ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ብቻ ነው ውጤት የሚያመጣው
ምክንያቱም እሄ ትውልድ በጣም የደነዘዘ ለወልጅ ምንም ደንታ የማይሰጠው ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ ስለሆነ በውስጣቸው የገባውን ክፉ መንፈስ ማቁአረጥ የሚቻለው በፀሎት ብቻ ነው
እውነት ነው ማርያምን እናቴ በፀሎት ጠክሩ ወደው አይመስለኝም ልጅ እንዴት በናት ይጨቅናል
የእናትህን ምጧን አትርሳ ይላል መጽሐፍ እባካችሁ ምንም ብታጠፋ እናታችሁን አታሳዝኑ እናቴ እወድሻለሁ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ😢
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@@AgewKemant የወፋ ዘራሽ ኮመንት 😂😂😂😂😂
@@AgewKemant I don't know what you going through dear but ወደዚ ምድር ለመምጣታችን ከእግዚአብሔር በታች ምክንያት እነሱ ናቸው ምጣቸው ስቃያቸው ያ ትልቅ ሀቅ ነው ቢያን እንዳያለቅሱብን መጠንቀቅ ጥሩነው ።
@@AgewKemant በየቦታዉ የምለቀልቂዉ አቤት የመሀይምነት ጥግሺ ይብላኝልሺ
@@AgewKemant የባልየው ዘመድ ነሽ እንዴ በየቦታው እየሄድሽ እበትም ትል ይወልዳል እያልሽ የምትፅፊው
እባክሽ አታልቅሽ በልጆቻቸው ይከፈሉታል። ችግርን ሁሉ አልፈሽ እዚህ ከደረስሽ ለቀሪው እድሜሽ አሟሟትሽን እንዲያሳምረው ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ ያለፈውን እድሜሽን ያህል ስለማትኖሪ ልጆችሽም ቶሎ ብለው መመለስ ካልቻሉ ለይቅርታ እንኳን አያገኙሽም። ዛሬ የሞላላቸው አንድ ቀን መጉደሉ አይቀርምና ጨቀን በይ አይዞሽ!!!
ጠንክሪ አንቺ ባደግሽበት ዘመን የነበረውን ፍቅር አትጠብቂ!እራስሽን ባብረከረክሽላቸው መጠን እነሱ ትቢት ነው የሚሠማቸው
አለምሰገድ አንተ እኮ ወንድማገኘሁ ነህ ለሁሉም ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን የመልካሞች አርአያ እግዚአብሔር ሁሌም የትም በታ ከአንተ ጋር ይሁን መላዕክቶች ይጠብቁህ ከነመላው ቤተሰብህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ይገርማል ለናታቹ እስከዚህ መናቅ በልጆቹ ታገኛላቹ ድሃ ስለሆነች ፈጣሪ በልጆቹ ይፈትናቹ የህልና እረፍት አይስጣቹ 😢 god bless you bro…❤
እናት ምንም ትሁን እናት ናት እናታቶቻችንን እናክብር❤❤❤
ብርቅ እይደለም የእናት የእባት የልጅ ፍቅር የተፈጥሮ ስጦታ ነው......እብዛኛው ልጅ እናቱን እና እባቱን ከመሬት ተነስቶ እይጠላም እይሽሽምምምም...,.... እና ምንም ምንም ትሁን የሚባል ነገር የለምምምምም ...!!!
@@AgewKemantእውነቴን ነው እናት እኮ እናትን አሽቀይሞ ሰላም አይገኝም እኔ ላንአድም ቀንም ሰላም አላገኝ እናቴን በጣም ነው እምዳት❤❤❤❤
@@የመክሊትእናት ለምን የልጆቹን ህመም ቁስል ሳትረዱ ትፈርዳላችሁ...??? እንቺ ፍርደ ገምድላ እናትሽ ወልዳ ትታሽ ሄዳለች ...???
@@AgewKemant እስከመሸረሻው አዳምጭና ፍረጅ ሴትዮ የቀረ አትጃጃይ ማሳደግ እየፈለገይ የባሏ ዘመዶች የተሻሉ ስለነበሩ አሳደጉአቸው ይሷ እምታበላቸው ስለሌላት ነው እንጅ ወልዳ አልጣለቻቸውም ለእናት 9 ወር በሆዷ መሸከሟ ብቻ በቂ ነው በኔ በኩል አች እናትሽን ስለማታከብሪ ባለየ ጥፍራም ስለሆንሽ ትሳደቢያለሽ እኔ የመሰለኝ ፃፍሁ ምን አገባሽ ውጭ ዲጋይ
@@የመክሊትእናት ደነዝ አትሁኚ አንቺ ነሽ ያልገባሽ ‼️ ደግመሽ አዳምጭዉ ‼️
እኔ እንደሚመስለኝ የሐይማኖት ጉዳይ ይመስለኛል። ልባርካችሁ ስትል ጠረጠርኩ። ባራኪ እግዚአብሔር ነው። እኔ እናት ነኝ እንዲህ አይነት ስለደረሰብኝ ነዉ።
‼️እኛስ እናት የሞተብን ምን እንበል እናት በህይወት ኖራ ልጆቼ ይቅርታ አድርጉልኝ ብላ ስታለቅስ እንዴት ያማል ???
በህይወት የሌሉትን እናቶቻችንን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከደጋጎቹ ከፃድቃኖቹ ጎን ያስቀምጥልን 💐💐💐
Amen 🙏 weyena enata noerra everyone batbekote yamale enate hulame asebeshalhue 24:35 😢😢😢😢
እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ናት በፍቅር በደስታ ኑሩ
የእዉነት እናት ነሽ ተባረኪ ከነልጆቸሽ አሜን ዕድመን ከጤና እናት የየየራስዌ ነገር. ፈጽማለቸ ይቅርቷ ብለዎል. እናንተስ እነሄናክ ና እህትህ ??
አይዞወት እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት ለልጆቹም አላህ ልቦና ይሰጣቸዉና አላህ፠ይሰብሰባችሁ
የልጆቹን በሁለቱም በኩል ያለውን ብሶት ሳንስማ መፍረድ እንተው...የወለዱ ሁሉ የእናትነት ማእረግ እይገባቸውም!!!
@@AgewKemantየ9ወር ቤት አምጣ የወለደች አጥብታ ያሳደገቸ አንዴት ?የእናትነትንቦታ አይገባም?
በእናትና ልጅ መሐል የሚገቡ ስዎች አይጠፉም ግን እግዚአብሄር እርቅን እንዲያወርድ እመኛለሁ
@@meseretdibabe8020እናትየዋ ለልጆቻ እውነተኛ ፍቅር ቢኖራት እንካን ስው ንፋስም ባላስገባችባቸው ነበር....በእደባባይ ወጥታ ልጆቻን እና ያሳደጉላትን ስዎች ባልወቀሰችም ነበር .... ሲጀመር ባደባባይ እውጥታ እናንተንም እኔንም ሀሳብ እንድንስጥበት ያወጣችው እናት ተብዬዋ መስላኝ...?🤷🏾♂️
እናት ምንም ብትሆን እናት ነች ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ልጅ እንጅ እናት አይደለችም እናቴ አይዞዎት እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
እኔ በበኩሌ የሁለቱንም ሳይድ ሳልስማ በፍፁም ልጆቹ ላይ እልፈርድም..👈🏽እስቲ የልጆቹንም ብሶት እንስማ 👈🏽.የተወለደ ሁሉ ልጅ እይባልም..የወለደ ሁሉ እናት እባት እይባልም…..!!!
ትክክል
No matter what አናት አኩ ናት
ትክክል
@@sarameseret8445 ሲጀመር No matter what የሚባል ነገር የለም...ብሎም ልጅ ፈልጎ እይወለድም...እናት እባት ፈልገው በወለዱት ልጆቻቸውን የማሳደግ የተፈጥሮ ግዴታ እለባቸው...የወለዱትን ልጅ ማሳደግ ውለታ እይደለም... የእናትነት እና የእባትነት የተፈጥሮ ግዴታ ነው..በእውነት የተፈጥሮ ግዴታዋን የነፈገች እናትን እናት ለማለት ይከብዳል....በዛ ላይ ሴትየዋ የነበሩበትን ሁኔታ እስረድተው ላላሳደጉዋቸው ልጆቻቸው ይቅርታ መጠየቅ ብቻ እንጂ...በመፆሀፍ ቅዱስ ቃል እሳበው ልጆቻቸውን ማስፈራራት ይደብራል 🙄🙄😷 There is a saying….Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother…!!!
True
አለምሰገድ በጣም ምርጥ ሰው በእውነት አነገጋርህ ዕርገተህ በጣም ደስ ይለል በርታ በጉጉት ነው የምንተብቅህ
አደራን አደራ እምዬን አደራ አምላክ አትግደለኝ ቁም ነገር ሳልሰራ እምዬን አደራ ❤ እናትኮ ጌጥ ናት ያለ እናት ሁሉ ነገር ግንጥል ጌጥ ነው !!!
Alexs አንተን ጌታ ይባረክ ❤ ስውድህ
እናት አትተካ ።ግን ልጆቹ የመጨረሻ ፀፀት ይገጥማችሐል ። እግዚአብሔር የግዜ የሠአት አምላክ ነዉ እግዚአብሔርን ፍሩ።።።እናታችሑን በምድር ዘመን መተካት አትችሉም ሥለ እናት ሢነሣ የሚያንገፈግፋቸዉ ለእነርሡ ይብላኝ ።
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@@AgewKemant እኔ እናቴ በሕይወት እያለች ትጣላኝ እኔም አማር ነበር ግን ተመልሣ እናት ሖዷ አይችልም ።ከዚያ እናቴ ሞተች የሚገርመዉ በዉሥጤ እናቴን የሚተካ አጣሑ እናት በቃ አትተካም።
አይዞዎት እናታችን አትዘኑባቸው ልቦና እንዲሰጣቸው ፀልዩላቸው እግዚአብሔር ፍቅራችውን ይመልስላችው🙏🙏🙏
ማነው ይሄን ጋዘጠኛ የሚወደው የሚያደንቀው❤️❤️👍👍
Alemseged Taddese
Our Hero
A Godly man is A Humble Man💐
ከልጅ መራቅን በማጣት መለየትን በምንም ቃል ማብራራት አይቻልም የደረሰበት ነው የሚገባው ተረድቼዎታለሁ ልጆች እባካቹ በ እግዚአብሔር ልባችሁን ክፈቱ እናታችሁን ለመረዳት ምክሩ እባካቹ😢😢
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
በትከክል እናት ካልቸገራት ለአንድ ሰከንድም ከልጅዋ መለየት አትፈልግም እባካችው ተረድዋችው ይቅርታም ጠይቁ በኃላ የማይጠቅም ቁጨት እና ፀፀት ውስጥ እንዳትገቡ
ለእናት ይሄ አይገባም እደ ምግብና ውሃ የሚጠማ ስት አለ በዚህ ምድር ላይ ብርቅዬ ማንም የማይተካት እቁ ዳይመድ ናት እናት ❤
❤❤❤የመጨረሻ ነው ያሳዘኑኝ እናትወላሂ ከባድ ችግር ካላገኛት በስተቀር እናት ልጆቾን መለየት አትፈልግም ደሞ የናት ሀቅ ደሞ ከባድ ነው ልጆቾ ደግሞ ከናት የሚበልጥ የለም አርቃችሁ አስቡ
በእናታችሁ እትጨክኑ ግድየልም ከተቀየማችሁም የፈለገ ይሁን እናት እናት ነች ልቦና ይስጣችሁ
የኔናት አያልቅሱ የኝህ እናት ልጆች ባካችሁ ዛሬ ታይተን ነገየለንም ከይቅርታ በላይ ምን አለ በእግዚአብሔር እረ ተገናኙ😢
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
እናት በሂወት እያለች ቀላል ነው እኔ እናቴ ካጣሀት 2ወር ሁነኝ በቀን 3ግዝ ትደውልልኝ ነበር እኔም ድምፅን ካልሰማሁ ሥራ መስራት አልችልም አሁን ግን በጣም ተጉዳሁ ስልኩን እያየሁ ማልቀስ ነው እና እባካችሁ ለናታቹሁ አሁን ደውሉ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Yizosh wude
@@wintanamytube6530 አመሰግናለሁ እህት ❤️🙏🙏🙏
እታችን በልጆቹ አትፍረጂ ሚክኒያቱም ልጁች ንፁህ ወረቀት ናቸው እደተሞሉነው የሚቀሳቀሱት እኔ ስለገጠመኚ ነው ይህንያልሁት በርች አሁንም አረፈደም እግዚአብሄር ይርዳሽ።
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
❤❤ ወንድሜ አለም ሰገድ አንተ ትሁት በጣም ሰው አክባሪ ስለሆንክ ተባረክ። ❤❤ ልጆች እናት 9 ወር በሆዷ መሸከም አምጣ መውለድ ቀላል አይደለም።። እናት በንሮ ተመችቷት ልጆቿን የምትተው እናት አትኖርም።።ተረዷቸው።።ሲመሽ በጣም ትፀፀታላችሁ።።ሞቱ ብትባሉ እንዴት ነው የምትቁሙት።።ንቁ ንቁ በፀፀት እንዳትቃጠሉ።።ሰላም ይውረድላችሁ።።
እውነት ነው እናቴ ብትኖር እገሬ ሆጄ እብሬ እሳልፍ ነበር እላለሁ እምዬ እናት ትኑር እትሙት እኔ ዛሬ 5 እመት ሆነኝ እናታችን ካጣን በፊት በያ እመቱ እሆድ ነበር እምዬን ለማየት እሁን ግን😢😢 እገር መግባት ጠላሁ እኔ የምነግራችሁ ቀዳሚውን እግዚአብሔር ያውቃል ግን እናታችሁን እቀፉ ወደ ቤታችሁ እቅርብ ት መርቃችሁ ዘራችሁ ይባረካል🙏❤️🙏
የዘንድሮው የቤተሰብ መከራ😢😢😢በመጨረሻው ዘመን ሰው ራስ ወዳድ ገንዘብ ወዳድ ይሆናል😢😢😢
እናቴ ምንያህል ቢጨክኑነዉ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸዉ እናት ቢቸግራትኝጂ ልጆችዋ አትጥልም😢😢😢😢😢
እናቶች እያለቀሱት እንዴት ነው እግዚአብሔር ሰላም ሊሰጥ ይከብዳል ብቻ😢
Ye enati seloti yitekimali meseleyi new
❤❤❤❤❤00
ለመፍረድ አንቸኩል እዛም ጋ ያለውን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው!በራሴም ስላየሁት ነው
ወንድሜና እህቴ እባካችሁ ግዜው አልረፈደም አሁኑኑ ይቅርታ ጠይቆዋቸው አሥተውሉ እናትን ማጣት ጎደለው ቁጥሩ እንኮዋን አይታወቅም እናት ከሌለች ቀን እንኮዋ ይጨልማል እናት እች 3 ቃላቶች ውብና ፍቅር ናቸው እናትን ማጣት ሀዘኑ ከባድ ነው 😢😢 እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ
እናትና ልጅን የሚያለያይ ድክነት አይኑ ይጥፋ ምስኪን እናት😊
ሱብሀን አላህ እማየ እወድሻለሁ የኔ እናት አለሜ ናት
አይዞሽ እማ አላህ ልጆችሽን ልቦና ይስጣቸው ሱብሀን አላህ ከሌላት የት ታምጣ ከጎናችሁ ሁና አይዟችሁ ካለች ይበቃታል የኔ እናት
እናት የሌላችው ስንት ሰዎች አሉ እናቴ ኑራ ብቻ ባየኋት በተከባከቡኳት በዳሰስኳት ጠረኗን ባሸተትናት እያሉ ስንቶች አሉ ሱብኋን አላህ ምንም ልል አልችልም ልቦና ይስጣችሁ
አባታችሁ ቢያሳድጓችሁም ብር ስላለው ይሆናል ግን እናት ባይኖራትም እናት ከምንም በላይ ነች እናትን የበደለ ከመጠን በላይ እሷን ያበሳጨና ያገላታ በፈጣሪ ዘንድ ይጠየቃል እሳትም ሊገባ ይችላል ተጠንቁ እባካችሁ ስዎች ለእናቶቻችሁ ክብር ስጡ ምን ድሀ ምትሆን እናት እናት ነች
ነገ ደግሞ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ በጎ ከዋላችሁ ለእናት ለአባታችሁ ምላሹ በጎ ነው እነሱን ያስለቀሰ እናንተንም ልጆቻችሁ እንደዛው ያረጓችኋል ተጠንቀቁ ምን ቢበድሏችሁ አትበድሏቸው
እማ የኔ እናት
እማየ አትሙች ልሙትልሽ እኔ
ከሰፈሩ ሳጣሽ ከርተት ይላል አይኔ
ታውቃላችሁ እኔን ያሳደገችኝ አያቴ ነች ግን አያቴ ከሞተች በኋላ
ትምህርቴን ሳልጨርስ ማትሪክን ካጠናቀኩ በኋላ ለእናቴ ስል ስደት ነው ሄድኩት ምክኒያቱም የሷን ችግር ማየት ስለማልፈልግ እኔ ብከራተት ይሻላል ብየ እናቴ በህይወት ዘመኗ በገንዘብ እንዳትቸገር እኔ የሰው ፊት እየገረፈኝ እሷ እንድትደሰት እባካችሁ ይችን እናታችሁን አይዞሽ በሏት
እናም እኔ 15 አመት ሆነኝ በስደት ከነገ ዛሬ እመለሳለሁ እያልኩ ትምህርቴንም እወድ ነበር በዛው ቀረ ሳልማር አያችሁ ለእናት ስል ብቻ ብዙ ነገር አሳልፌ አለሁ በሰው ሀገር እስካሁኗ ስአት ድረስ አስራ አምስት አመት ሙሉ
ወደናታችሁ ተመለሱ እባካችሁ ሁሉም አላፊ ነው እናት ግን አትገኝም በምንም ይሁን በምን መተከያ የሌላት እንቁ ናት
ክብር ለእናቶች አመሰግናለሁ።
ወደ ኤፌሶን 6
2-3፤ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
በጣም የእውነት
አለምዬ እግ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተና እንደ መሠረት በዙ ያሉ ትሁታን ሰው አክባሪ ታጋሾች አንድ ጉዳይ ከያዛችሁ ዋጋ ከፍላችሁ ለፍታችሁ ጊዜ ሰጥታችሁ የተንጠለውን ልባችንን ስንቴ አሳረፋችሁ የእናንተ ስንቱ ይደነቃል ሳልሰማችሁ ውዬ አላውቅም በጣም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ተባረኩ ለእግአብሄርም ለሰውም አክብሮታችሁ ይገርማል አወዳችኋለሁ ተባረኩ
እግዚአብሔር ስላሙን ለዚህ ቤተስብ ያውርድ ይቅርታ ፈውስ ነውና ልጆች ለራሳችሁ ብላችሁ እናታችሁን ይቅር በሏት
የእግዚአብሔር ቃል ስናገር እንድህ ይላል እድሜህ በምድር ላይ እንድረዝም እናትና አባትህ አክብር ይላል ። በተቃራኒው እናትና አባትን አላማክበር እድሜን ያሳጥራል ማለት ነው ።
ስላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን ❤
ደስየሚለው፡ልጅስለወለደች፡የናትንነገር፡፡ታየዋለች፡የኔናት፡ጠንከርብለሽ፡ፀልይ።።።።
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም የነዚህ ደሞ አንጀት ይበላል: አይዞሽ እናቴ
ለኮመት አደኛ ነኝ የአለም ሰገድ አድናቂ በላይክ ግጩኝ ❤
ኢንተርቢው ከተለቀቀ 40 ደቂቃ ነው ከምን ግዜው ሰምተሽው ኮመትሽ
@@KshsxgNzhshd-mk9np😁😁😁😅😅😅ቀድመዉ ነግረዋት ነው።
@@KshsxgNzhshd-mk9np ኢተርቢው ሳይለቀቅ የኮመትኩ ነው የሚመስለው😂
@@elsaabebe5423😅😅😅😅😅
ገጨሁሽ/ሁህ
አይዞት እናታችን /የባል ቤተሰብ እኮ ክፉሆች ናቸዉ ዱሮም
ቅዳሜ ከሰአት እሚቀርቡት መገድላይ ተጥለው ሌላ ባዳ አሳድጓቸው ግን ዙረው እናቴ የትነሽ ብለው ይፈልጋሉ እነዝህደሞ የተለዩናቸው እኳን አባት አሳድጓቸው እናት እናትናት መቸም ካልቸገራት ልጇን አሳልፋአትሰጥም ለሌላ እረተው እናተምወልዳችኋል የለለውም በኖረኝ ይላል እናተም ስትጠግቡ 😢😢😢
ጉዲፈቻም ተሰተው እኔ ማነኝ ብለው ፋለጋ ይመጣሉ እናታቸውን በመልክ የማያውቁዋትን እነዚህ እስከሚሙረቁ ድረስ ከልጅነት ጀምሮ እናታቸውን ያውቃሉ እኮ ለናት መደወል ሰላም ማለት እዛ ጠቅልለው አይኖሩ በጌታ ስም
አስተዳደጋችን ላይ ነው ችግሩ ሁሉም ክፋት እያስተማረ ነው እንጁ ይቅርታን እያስተማረ አያሳድግም
የድግል ማርያም ልጅ አገራችንን ሰላም
አርግል. አገራ ችን ጭቅ ላይ ነው 🙏🙏
እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን ይስጣቸው እናቴ አጥብቀው ይፀልዩ ቤተሰብን የሚበታትነው ዳቢሎስ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን።
የልጆቹን ታሪክ መስማት ያስፈልጋል ምክንያቱም እስከ ዪኒቨርስቲ ድረስ የሚገናኙ ከነበረ የተጣሉበት ነገር ይኖራል እንጂ ከምድር ተነስተው አይንሽ ላፈር አይሉም። ፕሊስ ልጆቹ ይጠየቁ
እናት ብትጠቁር ብትከሳ ..... እናት እናት ነች የእናት ክፉ የለውም ሳይረፍድባችሁ በእናታችሁ ተመርቃችሁ ተባርካችሁ ብትኖሩ ጥሩ ነው አለበለዚያ ይረፍድና ትቆጫላችሁ
እባካችሁ የኚህ እናት ልጆች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ እናታችሁን ዝቅ ተብላችሁ እናታችሁን ይቅር በሉ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
ማስተዋልን እግዛብሔር ለልጆችዎት ይስጥልዎት ልጆችም ብትሆኑ ወልዳችሗል ማንም የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ማለትም ጤፍ ዘርቶ ሌላ አይታጨድም ይሄ ዛሬ በእናታችሁ ላይ እንዲህ መጨከን አይገባም እናት ምንም ትሁን ምንም መች ትጠገብ እና እናት እረፍት ደስታ የሰላምም ምክንያት ነች የእግዛብሔር ቃል እናትና አባትህን አክብር እረጅም እንድትኖር ይላልና እባካችሁ ወልዳችሁ ነገ ይሄ የዘራችሁት ዘር እንዳይበቅል መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች ፈጥነህ ንገስባት ይላል መፅኃፍ ቅዱስ ስለዚህ የማማ ልጆች በዘራችሁና በልጆቻችሁ ይህ ኃጢአት እንዳይነግስ ፍጠኑ ማንም የዘራውን ዘር መልሶ ያንኑ ያጭዳል እና እባካችሁን እውነቱ ያለው በናትና በልጅ መሀል ነው። ነገር ግን ተበድላችሁም እንኳ ቢሆን ቅበሩትና ይቺ አንድ የሆነች መተኪያ የሌላት እናታችሁን በይቅርታ የጥላቻ ምእራፍን ዘግታችሁ የፍቅርን ምእራፍ ከፍታችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ የእረፍት የምስጋና ዘመን ይሁንናላችሁ እወዳችሗለሁ
አለምየ ምርጥ ሰው ስራወችህ ሁሉ በየቀኑ ታይተውና ተሰምተው አይሰለቹም ከርጋታ ጋር የሰው ልጅ ችግር ተረድተህ የምት ሰጠው አስተውፇ እጅግ ይገርሙኘል እንደ አንተ ያለ ሰው 10 እንኳን ቢኖሩ ኖሮ አድለም ኢትዮጰያን አለምን ይቀይሩ ነበር ዳሩ ምን ይሆናል አምስቱም አይገኘ በእውነት ነው የምልህ አንድም ዝግጅትህን ሳላደምጥ አልፊ አላውቅም ከስራ ምላሽ ::እኒህ እናት ደግሞ በጣም አሳዘኑኝ እናት እደለለኝ እናት አማረኝ አሉ እናት በገንዘብ እንኳን የሚሸጥልኝ ሰው ቢኖር ኑሮ እኔ ልሙትልህ አራጣ ተበድሬ በገዛኃት ነበር እናት እያላቸው እናትን ምን ያክል ሁኖ ነው የሚርቁት በተለይ ሴቷ ልጃቸው እናት ሁና አይታ መቼም መፍረድ ቀላል ቢሖንም የፈለገው በደል ቢኖር እናት እናት ናት አንች የሰው እናት ክይልኝ ከፊቴ እናቴ ትምጣልኝ የራብ መዳኒቴ ይባል የል አለምየ በተረፈ በርታልኝ
እናትኮ መተኪያ የላትም አትሸወዱ ሰዎች እማምዬ አይ ዞን ❤❤
አይዞን እናታችን እመቤቴ ከልጆችዎ ጋር አንድ ታርጎት እቅፎት ውስጥ ታስገባቸው🙏🙏🙏🙏
አይዞት እናቴን አያልቅሱ እባካቹ ልጆች ምንም ቢያጠፉ እኚህ እናት በቃ ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ይቅር ተባባሉ እባካችሁን
እናት ምን ብታረግ ምንም ብትሆን ደሀም ብትሆን እናት እናት ናት ከናት የሚበልጥ ነገር የለም እምዬ
የእናትም እርጉም እንዳለ ማወቅ ግድ ነው:: እንዳው እናት ሲባል ሁሉ መልካም ናት ማለት አይደለም::
አለም ሰገድ ካንተ ብዙ ነው ዬተማርኩት በጣም አመሰግንህ አሎሁኝ positive ብቻ እንድ አስብ ሆንኩኝ ለካስ እደዛ ስታስብ life ይቀላል thank you 🙏👈
This media is blessed 🙏
ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምንም ብትሆን የእናት እንባ ጥሩ አይደለም ይቅር ተባባሉ ለልጆቻችሁም መልካም መንገድ አሳዩ ባደጉጊዜ ከዛ ፈቀቅ አይሉም ፍቅርፍቅር
የእናት መጥፎ የለዉም ልጆቹ ግን በልጆቻቸዉ ያገኙታል እነሱም እናት ወይም አባት ሆነዋል እራሳቸዉ ላይ ይደርሳል
በልጆቻቸው ቢያገኙትም መልሶ እሱዋኑ ነው የሚጎዳት የእናት ሆድ ጨርሶ አይጨክንም ሁሌም ተጎጂ ነች
መፍረድ ከባድ ነው ግን ልጅን በምንም መንገድ ማሳደግ ግዴታ ነው የማያልፍ የለም ስለዚህ የሚስጡትን ምክንያቱ ቀንስው ይቅርታው መጠየቁ ይቀጥል🙏🏾
ምንም ይሁን እቺ ሴትዮ ማጣት ነው ከልጆችዋ የነጠላት ነገ ብትሞት ይቆጫቹዋል ግን በልጆቻችሁ ይድረስባችሁ ባለጌዎች እቺን የመሰለች እናት አደባባይ አወጣችሁ የኔ እናት እድሜ ይስጦት እኛም ልጆችዎት ነን አብሽሪ❤❤❤❤❤
እናት እናት ናት በልጅነታችን ስናጠፋ መክራ ተቆጥታ እንደምትመልሰን ብታጠፋ እንኳን መክራችሁ መልሷት እውነት ይቆጫችኃል የኢትዮጵያ እናቶች ይሄ አይገባቸውም ነገ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ በእስልምና ሀይማኖት አስተምሮ ጀነት የሚገኘው በእናት እግር ስር ነው እናታችሁን ያላከበራችሁ የትዳር አጋሮቻችሁ አያከብሯችሁም እውነት ይህቺ የልመና ቀን ታልፋችሁና የእግር እሳት ነው የሚሆንባችሁ ምን የተረገመ ትውልድ ጊዜ ደረስን ኡፍ እውነት እናት ስታለቅስ ማየት እንዴት ያማል
ማዘር ያልዘሩትን አላጨዱም ።እውነት እናውራ ዛሬ ምን ፈልገው መጡ???እኔም ተመሳሳይ ታሬክ ስላለኝ ነው።
I am so proud of your job. You always very helpful
ተምረው ስለእናት አለመገንዘባቸው የተማሩት ባዶ ነው ሲሞቱ መጥታችሁ አፈር ከመጨመራች በፊት እናታችሁ ይቅር በሉ ስንት አመት ሊሎኑሩ ነው ማስቀየማች የውስጥ እግር እሳት ይሆንባችሀል ዛሬ የዘሪችሁ ነገ በልጆቻችሁ ታገኛላችሁ
የኔ እናት የእርስወ ችግር ብቻ አይዴለም የብዙ እናቶች ችግር ነው በአሁኑ ጊዜ ያሉ ልጆች ጨካኞች ናቸው እንደውም ልጅ የሌለው ሰው ይሻላል
ምን አይነት ልጆች ናቸው እናት ሆና እናት ይካዳል ልቦና ይስጣቸው እናታችሁን እንድትጠሉ ምን ሆናችሁ
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ የልጅነት ልጅ ከባድ ነው። ፈጣሪዬ ሆይ ልጆች ሆይ ሁሉን ትታችሁ ይቅር በሉአቸው። እናት ታስፈልጋለች። ፍቅር ማጣትም በልጅ ጭምር መከዳት ይኖራል ።ግን ምንም ብትሆን ይቅር በሉ።
ወይ ዘመን የማሰማው የለ አለሰፐድ ያማል ገን ምን ይደረጋል አረ ፈጣሪ ሆይ ፊትክን መልስልን
እህቴ አይዞሽ😢 የምችይውን አርገሻል ለነሱ ልብ ይስጣቸው አንቺ ግን ራስሽን ጠብቂ አታልቅሽ ለራስሽ ኑሪ
ነገ የነሡ ልጆች ምን እደሚገጥማቸው አያቁም ወልደው ይቅመሡ ማምየ😢 አታልቅሡ
እናቴ ምንም ሆነሽ በኖርሽልኝ ነበር 😢የስደት ኑሮዬን የምታስረሽኝ 😭አይዛት እናቴ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
You don't even have any clue what the kids have been through. They may have been neglected, a dysfunctional family, abused, abandoned, or lacked love 😢 please shut up before you blame them. We know habesha parents are very good appearing to be innocent, but deep down they are toxic. Those kids left because they don't want to see the parent 😔 💔. Parents keep saying " God said Honor your father and mother" to justify their authority, but used this to abuse them. Don't forget what God hav said to the parents about the children, "Do not provoke your kids" so they don't leave you. So this lady story tells me that she failed this 😢. So why is she crying now?
ዋዋዋ፡እምዬ፡እንደዋዛ፡፡እናንተም፡ብድራቱ፡ደርሶአችሁ፡የወለዳችሁዋቸው፡የለፋችሁባቸው፡ልጆች፡ፊታቸውን፡እንዳያዞሩባችሁና፡እንደምታለቅሰው፡እናታታችሁ፡የለቅሶው፡ተራ፡የእናንተ፡ሆኖ፡የወላድ፡እንዳትሆኑ፡ጌታ፡ወደልቦናችሁ፡ይመልሳችሁ።😊
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
ሁሌም ኘሮግራምህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ❤❤❤❤❤
በርግጥ ይህን ያህል ሚዲዬ እስክትወጣ መጠበቅ አልነበረባቸውም ግን ልጆቹም የሚሉት ይኖራቸዋል ተበድለውም ሊሆን ይችላል እናት ስለሆነች አትሳሳትም አይባልም ይቅርታዋን ግን ቢቀበሉ ደሞም እዚሁ የሆኑትን ሊናገሩና ሊታረቁ እንዲችሉ ፈጣሪ ይርዳቸው አንፍረድ!!😊
በኃላ እንዳይቆጫችሁ የህሊና ፀፀት ይጎዳችኃል ከአይምሮአችሁ ሁኑ የሴቷም ባል የወንድየውም ሚስት ሀላፊነት አለባችሁ እናታችሁን አክብሩ እባካችሁ ፀፀቱን አትችሉትም
ትክክል ብለሃል ወንድሜ እናት እናት ናት 🙏
አስር አመቴ የተለየዋት ናፍቃኛለች ስትሸኘኝ ደግሞ እናቴ ነበረች መኪና አስገብታኝ ከኋላ ወንበር ቁጭ ብየ አያት ነበር እጇን ከአገጯ ላይ አድርጋ መኪናው እስኪጠልም ድረስ ቁማ ነበር ሁሌም ትመጣብኛለች በእውኔም በህልሜም እግሯን እጥብ የማደርግበት ቀን ይናፍቀኛል
እዚህ ስሪ አትሂጅ 😢ብላኝ ነበር
*ሁሌም ሳወራት አትመጭም ወይ በቃሽ ነይ
**የለኝም ስላት
**እኛም የለን እየኖርን ነው እኛ እንደምንኖረው ትኖሪያለሽ እሽ
**እችን አመት እሽ እችን አመት
**ነይ በይ ነይትለኛለች
እያልኩ አለሁ
አስር አመት ሙሉ ሰርተሽ የለኝም ትያለሽ እንዴ? ለወንድ እየሰጠሽ ነዉ ብርሽን ?እንጂ ይኸዉ እኔ አምስት አመት ሰርቼ ትላንት ከነበርኩበት ተቀይሬአለሁ ሀገሬም ደርሼ መጥቻለሁ ስለሌለኝ ሳይሆን ለመጨመር ምንድነዉ ለዉጥ ላታመጪ ሰዉ ቤት መስራት
@@eshetubeyene9557 ቤት ሰርቼ ነበር ለእራሴ በጦርነቱ ተፈናቅለው የእራሳቸውን ቤትም ጥለው በኪራይ ነው ሚኖሩ ለውንድሜ ባጃጅ ገዛሁ ሌላ መሬትም ነበረኝ ሌላኛው ውንድሜ ሸጥብኝ አልሀምዱሊላህ ጤና ስላልኝ አለሁ ከትወለድሽበት ሀገር ትተሽ ሌላ ሀገር ለመግዛት መሞከር ምን አይነት ከባድ እንደሆን ስላልደረሰብሽ አትረዱኝም
እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ❤❤❤
አናት፡እናት፡ናት፡ምንም፡ይሁን፡ካልቸገራት፡ልጆችዋን፡እትርቅም፡
የኔ፡እናት፡እራስሽን፡ጠብቂ፡በሽታ፡ላይ፡እንዳትወድቂ፡እነሱ፡ወልደው፡ያይታል፡ያንችን፡መከራተት፡አልገባቸውም😢😢😢
እማማ። የእኔ እናት 5 ልጆች አላት ።ከሁላችን ጋር ለማውራት ጊዜ ያጥራታል። እኔ ጋር ነይ ስላት ብርድ ነው የምትኖሪበት ሐገር ብላ ለመምጣት አትፈልግም። እኔ 2ልጆች አሉኝ።13 አመትና 5 ። ልጆቼ አድገዋል ሰው ብቻ ይፈልጋሉ። እርሶ ቢመጡልኝ ብዬ ተመኘሁ። ልጆቼ አያትን አይተው ደስ ይሰኙ ነበር። በእርግጥ እርሶ የራሶትን ልጆች ነው የሚፈልጉት እንደው እንደ እራሶት ልጆች ባይሆኑም ... ኖርዌይ ነው የምኖረው።