ወንዶች የማይረዱት የሴቶች ቋንቋ። Kesis Ashenafi G.mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f หลายเดือนก่อน

    በእውነት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዚላችሁ በታክክክል በደብ ነው የተረዳችሁን በጣም እየገረመኝ ነው የጨረስኩት ለኛም ለወድሞቻችንም የምንግባበትን ጥበብን ይግለፅልን

  • @merondese1333
    @merondese1333 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትክክል ነው ያሉት። ከይቅርታጋር አንዳንድ ወንድሞቻችን አደለም ተቃራኒው ተነግሯቸው ቀጥታም ቢነገራቸው ማይረዱ ወንድሞች አሉ አብዛኛው እባካቹ ወንድሞች ስሙት ይጠቅማችኧል። ቃለሕይውት ያሰማልን መምህር

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!!! መምህራችንን በእውነት ቃላ ሕይወት ያሰመልን! የምትሰጠው ትምህርት በእውነት ሕይወት የምለወጥ ነው ፀጋውን የብዛልህ ! ክብሩን ጌታችን ክርስቶስ ይውሰደው።

  • @ሁሉምነገርለበጎነውስሙየተ
    @ሁሉምነገርለበጎነውስሙየተ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኛ ሴቶች በጣም የሚገርም ባህሪ ነው ያለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
    @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን  5 ปีที่แล้ว +11

    ኪያ
    th-cam.com/channels/J03Tkh87ozjeVIVPz0o0BA.html

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 5 ปีที่แล้ว +8

    Haaa 5 ደቂቃ፡30 ደቂቃ፡ነው፡ለሴቶች፡ቀሲስ፡ተባረክ፡በጠዋት፡እንደፀሎት፡ባንተ፡ትምህርት፡ነው፡የምጀምረው፡ያዝናናልም፡ያስተምራልም

  • @tigistberhe4424
    @tigistberhe4424 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልን። ትክክል ብለሃል።

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ውድ ወንድሜ❤️
    ዛሬ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሳኩት ::
    እኔ በበኩሌ በጣም ግልፅ ነኝ ምፈልገውንም እናገራለሁ 😀 ስለወንድ በሳይኮሎጂ እንዴት እንደሚያስቡ ማወቁ ግን በጣም እረድቶኛል ምክንያቱም አንድ ነገር ሲነገራቸው ቶሎ ወደመፍትሄ ነው ሚሄዱት እና በጣም ያበሳጨኝ ነበር 😂😂 ለካ ወንዶችዬ ምስኪኖች የተፈጥሮ ነገር ሆኖባቸው ነው
    ወንድሜ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እንዳልኩት ከዚህ በፊትም ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን በፍቅር ነው ምከታተልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉ የገባህ የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቀህ የምታውቅ እና የክርስቶስ ፍቅር የገባህ ምርጥ ሰው ነህ ውድድድድ ❤️

  • @yetewehedofire8598
    @yetewehedofire8598 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 4 ปีที่แล้ว +1

    አው የቡታጅራ ልጆች እኮ ፍቅር ነን መህምራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @wogaguneyaty37
    @wogaguneyaty37 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እድሜ ጤናውን ይስጥልን

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእውነት እግዚአብሔር ያክርልን የሁላችን ህይወት የሚዳስስ ትምህርት ነው የሰጠህን

  • @filmawetzenebe3730
    @filmawetzenebe3730 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛልን መምህራችን እዉነት ነዉ በዉስጣችን ያለ ነዉ የገለፁን ሲሜታችን ቀጥታ አናወራም
    በሳቅ ነዉ የጨረሱኩት የራሴ እያስታወስኩ
    በእዉነት ትልቅና መሰረታዊ ትምህርት ነዉ ጥቃቅን የምንላቸዉ ነዉ በሂወታችን ብዙ ዋጋ የሚያሰጡን አለማወቃችን ለመምሕራችን ቃለህይወት ያሰማልን ሰመያዊ ዋጋ ይስጥልን

  • @z_amen87
    @z_amen87 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት የኔም ባለቤት የልጆቼ አባት በጣም ጥሩ የሚባል ባል ነው ግን የተሰቃየውት በንደዚአይነት ለሱ ጥቃቅን የሚባል ለኔ ግን ከባድ የሆነ ችግር ነው እናም አለመረዳት አለበት ተናድጄ ጥሩ ካልኩ በቃ ተቀብላለች ብሎ ነው የሚያስበው ብቻ እግዚያብሔር ይርዳን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሄር ይስጥልን

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 5 ปีที่แล้ว

      Yalemzeref Yaze AmenAmenAmenKalehiwetyasemaln👍💖

  • @mmam1756
    @mmam1756 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname 💒✝️🙏🙏🤲🤲😍😍😍😭

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ኑርልን

  • @makiyemaryame5896
    @makiyemaryame5896 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 5 ปีที่แล้ว

    አባ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡እኛንም፡የተማርነውን፡በልቦነችን፡ያሳዲርብን፡ትምህርቱ፡በጣም፡ጥሩ፡መልካም፡ነው፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ
    @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይይ ኮሜንተሮች ምናይነት ስድነት ነው ካህንኳ አንቱ ማለት ያቅተን ስድ አደግሁላ አሁን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን በእውነት?
    አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከእርስዎ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እንኳንም ከማግባቴ በፊት እርስዎን አገኘሁ
    ደግሞ በጣም እየሳቅሁም ስለሰማሁት ለውስጤ ደስታ ፈጠረልኝ እህህህ የሴቶች ባህሪ ሲያስቅ

  • @shoketaaa9756
    @shoketaaa9756 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምርት ነው ቃል የህይወት ያሰማልን

  • @hahabshhshsbwn9409
    @hahabshhshsbwn9409 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሊዲያአስናቀው
    @ሊዲያአስናቀው 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ፍቅርተወለተገብርኤል
    @ፍቅርተወለተገብርኤል 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @mitku1079
    @mitku1079 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እርጅኝድንግልማርያም
    @እርጅኝድንግልማርያም 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ገልፀውናል መምህራችን እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek tsegun yabzalhe kerstos❤️❤️🙏🙏🙏

  • @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
    @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 ปีที่แล้ว

    ሠላም ናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን ፫
    መምህራችን ላስተማራችሁን ትምህርት ከልብ ነው የምናመሰግነው
    ቃል ህይወት ያሰማልን ምንግስት ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን

  • @samiraaa9849
    @samiraaa9849 5 ปีที่แล้ว +1

    Kalewiten yasemalin Memerachen tebarikulen yageligelote zimenachune yabzalachu amen amen amen

    • @mehretm34
      @mehretm34 5 ปีที่แล้ว

      አናመስግናል ቃለሂወት ያሰማለን

  • @azebayyoub9488
    @azebayyoub9488 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal hiwat yasemalin Abatachin

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs 😍

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን 🙏 ዛሬ ትምህርትን በሳቅነውየጨረስኩት ደስየሚል ትምህርትነው ትክክልነው እግዚአብሔር በፀጋይጠብቅልን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ

  • @seblewengaletube3932
    @seblewengaletube3932 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 5 ปีที่แล้ว

      Seble በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ Amenamenamen👍👍

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว

    Slam yebza kesis xgawen yabzale amen amen amen

  • @mkmkmkmkm1022
    @mkmkmkmkm1022 5 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ቃለእወት ያሰማልኝ እኔ ሴት ነኝ ትምርቶ በጣም እየተስናናው እኔም ተምሬበታለው አብሶ 4000 ትርፍ አላት ያሉት በጣም እውነት ነው እፃናትና ሴቶች አፋቸው አይደክምም እድሜ ይስጥልኝ ቀሲስ።

  • @burhanishahda7223
    @burhanishahda7223 5 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @MeseretDxb-fc8ss
    @MeseretDxb-fc8ss 5 ปีที่แล้ว

    Amen abatachin egiziabeher yisilin turu timihrit new tebareku

  • @ashooomashooom9227
    @ashooomashooom9227 5 ปีที่แล้ว

    Kali hiyot yaseman inameseginaleh wendimachin tebarek

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @roufaeldaher8805
    @roufaeldaher8805 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasemalen memerachin kesis ashenaf EGZEHBAR yegergelot zemenoten yeberkew. EGZEHBAR mastewalen yadelen

  • @mekpesmekpes6786
    @mekpesmekpes6786 5 ปีที่แล้ว +2

    Kalweti yesmlen betam arfi temrti new amsaganlu

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን በትክክል ገልፀዉናል

  • @asttube8692
    @asttube8692 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasemalen mamhrachin betammmm inamsginalen arf temhrti nw

  • @sarafantaye1155
    @sarafantaye1155 5 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም መምህር በጣም እናመሰግናለን. በመጀመሪያ ፍቅር ከመጀመራችን በፊት ራሳችንን ማሻሻልና ማወቅ አለብን እና እንዴት ነው ስለራሳችን ጥሩ ግምት ሊኖረን/ልናዳብር የምንችለው? አስተዳደጋችን በጭንቀት እና በጭምትነት ያሳለፍን ሰዎች እንዴት ነው ሰው መልመድ፣መግባባት የምንችለው? ከ እግዚአብሔር ቃል ጋር አድርገህ በቀጣይ ብታስተምረን በጣም ደስ ይለናል ። አመሰግናለሁ።

  • @ፀዳለማሪያም
    @ፀዳለማሪያም 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እናመሰግናለን እውነት ነው እኔም አንዳንዴ ለመናገር ስፈልግ ይህን ቃል እጠቀማለሁ ነገር ግን በግልፅ አይርዱም አንዳኔ

  • @AaAa-ud6sf
    @AaAa-ud6sf 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 5 ปีที่แล้ว +4

    ዉይ እንደዚ ዉስብስብ ሆኜ መጨረሻ ላይ ላናግርህ እፈልጋለዉ ማለት ከባድ ነዉ ቦሀላ ብጣላዉ እንኮ ይፀፅተኛል ባልገባዉ ነገር ነዉና በግልፅ መነጋገርን ማሳደግ ብቻ ነዉ መፍትሄ ሚመስለኝ እናመሰግናለን መምህር።

  • @asegedechtenkir1478
    @asegedechtenkir1478 4 ปีที่แล้ว

    Ewnetegna Bahryachin New

  • @meronmestawote2376
    @meronmestawote2376 5 ปีที่แล้ว

    memeherchaine kale hiwote yasemale egezabheri yagelegelote zemonoten yiberk endme tena tsegawu yabizalachewu betami desyemile temerte nw enmesgenalen

  • @ethiopiaethiopia5060
    @ethiopiaethiopia5060 5 ปีที่แล้ว

    Egzybhier ergem edemya ketena ga yesetelen abetechen yagelegeloet zemenachwen yebaerken

  • @hanahana-yf3zf
    @hanahana-yf3zf 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ሰላመወት ይብዛ ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ወንዶች ግን ሞኝ ፍጥረቶች ናቸው ሴቶች ደግሞ ሚስጥራዊ ፍጥረት ነን 😁 እኔ የ3 አመቴ ፍቅረኛ አለኝ እና የተካበደ አይሁን እንጂ አንዳንድ ነገሮችን ቀጥታ አልናገርም ግን የሚመልስልኝ የጠየኩትን አይደለም በዚህ ጊዜ አናደድ ነበር አሁን ግን ገባኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 5 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yasmaln inye setneGn

  • @ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ
    @ኤደንየማርያምልጅ-ቘ5መ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ሁሉንም ነገር ፊት ለፊት በቀጥታ ነው የምናገረው እንጂ አዟዙሬ መናገር አልችልበትም ቅኔ አልችልም

  • @ayneyedemise5460
    @ayneyedemise5460 5 ปีที่แล้ว

    Aba kalehiwet yasemalgne Yenan kanka yetenagerk new yemeselegn amesegnalehu westan geltsehlegnal

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንዶችዬ፡በደንብ፡ተማሩ??????የገባችሁ፡ሚስቶቻችሁን፡ተንከባከብ፡ያላገባችሁ፡መልካምዋን፡ሴት፡ይግጠማችሁ፡አባ፡እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡በትምህርቱ፡ብዙ፡ለውጥ፡አገኘሁ፡የእውነት፡ቅዢቅዢ፡የልኩ፡ነበርኩ፡አሁን፡ሰከን፡እያልኩ፡ነው፡ዉዶቼ፡በፀሎታችሁ፡አስብኘ

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment 5 ปีที่แล้ว

    Omg Tnxsss🙏🙏

  • @maryamelkhal6790
    @maryamelkhal6790 5 ปีที่แล้ว

    Beiwunet kalat yegnim lemegilest betam des yemil timihirit new igizaber idimena tena abisito yisitih

  • @yemedahaneyalemlije4426
    @yemedahaneyalemlije4426 5 ปีที่แล้ว

    Memeher hulunem ayetekesm, endena begeletse menager sechale enna hewoten kelele balehunata menor eyetechale lemen wesebeseb asefelege geletseneten melemamed ayekelem wey?

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 5 ปีที่แล้ว

    Ene negn meselegn ahuns.........

  • @kalkdankalkdan5250
    @kalkdankalkdan5250 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሴቶች ስንባል ከባድ ነን😥😥😨😨😨

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 5 ปีที่แล้ว

    Ewenet new

  • @rahewabim8354
    @rahewabim8354 5 ปีที่แล้ว

    Betam telek temehert. Egzer yakeberleg

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 5 ปีที่แล้ว

    yehi gin minden newu chiger yehone....????

  • @asegedechtenkir1478
    @asegedechtenkir1478 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ

  • @samrinegnhachluyegnanugush2334
    @samrinegnhachluyegnanugush2334 5 ปีที่แล้ว

    Betam mirt temirt

  • @tube7667
    @tube7667 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ግን እኔ እንደዚህ አይነት ፀባይ ይኖርብኝ ይሆን ሆ ጉድ ነው የእኛ ነገር እኮ

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ 5 ปีที่แล้ว

    ቄስስ እ/ግ ይባርክህ

  • @እማሓላላይናፍቀኪ
    @እማሓላላይናፍቀኪ 5 ปีที่แล้ว

    አኔዬ ሰቴ ልጂ ነያ ግና አኔደዚ ዓይነት ባሃሪ የለኚም ይቃረታ ቃል ህይወት ያሰማል

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 5 ปีที่แล้ว

      yesdal tesdal Tsegay Kalehiwetyasemaln

    • @እማሓላላይናፍቀኪ
      @እማሓላላይናፍቀኪ 5 ปีที่แล้ว

      @@tesfenshnuhssdee2451 አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል ለሁላችን

    • @LoveLove-eg3fu
      @LoveLove-eg3fu 5 ปีที่แล้ว +1

      @@እማሓላላይናፍቀኪ አብዛኛው ሴቶች ግን አለን ከራሴ ጀምሮ

    • @እማሓላላይናፍቀኪ
      @እማሓላላይናፍቀኪ 5 ปีที่แล้ว

      @@LoveLove-eg3fu ጥሩ አያደለም ማማየ

    • @LoveLove-eg3fu
      @LoveLove-eg3fu 5 ปีที่แล้ว +1

      @@እማሓላላይናፍቀኪ ለማስተካከል እሞክራለው ውድየ

  • @jerryheavenly7437
    @jerryheavenly7437 5 ปีที่แล้ว

    ኣባ ቃለ ህይወት ያሰማልን,ሴቶች የማይረዱት የወንዶች ቋንቋ ምንድነው?

  • @mastulove724
    @mastulove724 3 ปีที่แล้ว

    Trunew

  • @ethiopianlove5501
    @ethiopianlove5501 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ስልካችሁን ስጡኝ ልንገራችሁ!

    • @mkdesk1858
      @mkdesk1858 5 ปีที่แล้ว

      Ene llaklshi eht siyastemren. Gruop megbat kefelegachihu blo negron neber

    • @ethiopianlove5501
      @ethiopianlove5501 5 ปีที่แล้ว

      @@mkdesk1858 እሺ ስጭኝ

    • @mkdesk1858
      @mkdesk1858 5 ปีที่แล้ว

      0911401380

    • @ethiopianlove5501
      @ethiopianlove5501 5 ปีที่แล้ว

      @@mkdesk1858 ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @mkdesk1858
      @mkdesk1858 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen (3)

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 3 ปีที่แล้ว

    ሴቶች ምንም ሊገቡኝ አልቻሉም! የምር በጣም እንለያያለን! ቅኔዎች

  • @በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ
    @በፍቅርህታምሜ-ዀ4ኘ 5 ปีที่แล้ว

    Betme asetmri nw enamsgnlne

  • @meron7563
    @meron7563 5 ปีที่แล้ว

    Lk not tanx memhr

  • @asegedechtenkir1478
    @asegedechtenkir1478 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk Egzabhern Bahryachin Endet Endatenut Alakm Tkkl Not Bewnet Kkkk

  • @ወማርያምወማርያም
    @ወማርያምወማርያም 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen