ፍቅሯን የምትጨምር ወይ ምታቀዘቅዝ ሴት። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025
  • ዘማሪት ትርሃስ
    / @zemarittirhas

ความคิดเห็น • 310

  • @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
    @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን  5 ปีที่แล้ว +66

    ዘማሪት ትርሃስ
    th-cam.com/channels/hebII4v_kqs_ucoxGfdirw.html

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 5 ปีที่แล้ว +38

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህራችን የአንተ ትምህርቶች በጣም ጠቅመውኛል እራሴን እንዳውቅ እረድቶኛል እረጅም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ላይ አድሮ ሚያስተምረን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።።።።

  • @መሲሐበሻ
    @መሲሐበሻ 5 ปีที่แล้ว +39

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን መቼም ውበቴ አስጨነቆኝ አያቅም ጤናይን ግን እለምናለሁ ሁሉም ከቱ ነው

  • @ተምሳሌትYouTube
    @ተምሳሌትYouTube 5 ปีที่แล้ว +27

    ሠላም ለሁላችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ሠብስክራይብ በማድርግ መንፈሳዊ ነገሮችን ታገኛላችሁ❤🙏

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว +2

    የምህረት አምላክ እሱ ይቅረ ይበለን አሜን(3)

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 ปีที่แล้ว +17

    ለኛ ለሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ግን ከዚ ሁሉ ነጻ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን አሣምሮ ለሰራኝ ክብሩን ይውሰድ አባቴ ፡፡

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን(3)ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በፀጋው ይጠብቅልን ደሰ የሚል ትምህርት ነበር ፈገግ ያረጋል🙏

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ሁሉም ወደአፈር ይቀየራል ግን ባለን ጊዜና ሠዓት ተሥማምተን ተፋቅረን በዚች ምድር አለም ውስጥ እያለን መልካም መፈፀም ለራሥ ጥሩ ነው ላሥተማሩን ለመከሩን መምዕር ቃለሕይወት ያሠማልን በናተላይ አድሮ የሚያሥተምር አምላክ የተመሠገነ የከበረ ይሁን አሜን መምህር በፀሎታቹ አሥቡኝ አጎቴን በጣም እወደዋለው ግን በዚ አለም ተለየ አጣሁት በፀሎታቹ አሥቡልኝ እንስ ሁሌም አነባለው ትዝታው ገደለኝ ለኔም ፅናቱን ይስጥሽበሉኝ አሥቡኝ

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደህና ነን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውነት ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርነው ይበርቱልን

  • @kasschkinfemichel749
    @kasschkinfemichel749 3 ปีที่แล้ว

    መምህዬ እ/ር ከፍ ከፍ ከፍ ያደረግህ እሰከቤተሰበህ አሜን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃልህወት ያሰማል እድሜና ጤና ይሰጥልን እኛምየሰማነውን በልቦናችን ያሳድረብን አሜን🙏🙏🙏

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማስታዋልን ስጠኝ የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ፃፍልን አሜን ፫ ።

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ደ1ለ 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
    ከልቤ ተመስጬ በቃላቶች መካከል እራሴን እያስቀመጥኩ እናም ስለራሴ እኔ ብዙ የማላቃቸውነገሮችን አይቻለው ደስ የሚል ህይወትየሆነ ትምህርትነው

  • @niyazdashti930
    @niyazdashti930 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እኛም በተማርነው የተግባር ሰዎች ያድርገን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን

  • @DyfdrFhdfy
    @DyfdrFhdfy 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራች በጣም ተምሬያለሁ ቀደም ብዬ ብሰማው ብዙ አተርፍ ነበር

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 5 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክ አባታችን 🙇🙇🙇❤❤❤

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 5 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂዎት ያሠማልን

  • @starwowsmart9634
    @starwowsmart9634 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ ይባርከው መምህራችን

  • @የድንግልልጅ-አ6ዠ
    @የድንግልልጅ-አ6ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ ወንድሜ!

  • @weynarg8970
    @weynarg8970 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የጠቀመኝ

  • @kalkal4543
    @kalkal4543 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ እይወት ያሰማልን በዚ ትምህርት በጣም ተለውጫለው በራስ መተማመንን ሁሉ ነገር ብቻ ፈጣሪ አምላክ ይባርክክ ወንድሜ ቀጥልበት ስለሁሉ ነገር ፈጣሪ ይመስገን

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ
    @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቀስስ ቃል ህይወት ያሰማልን የርሶን ቪዲዮ በሙሉ ተመስጬ ነው የሰማሁት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ኀ2ፐ 5 ปีที่แล้ว +2

    የእርሶ ትምህርት ዉስጤን እያለመለመዉ ነው ፈጣሪ እዴሜና ጤና ይስትልን
    በጣም ብዙ እዉቀት አግኝቻለሁ

  • @adneej-g5w
    @adneej-g5w 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይዉት ያሣማልን አበታቺን❤❤❤❤❤❤

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህራችን ፀጋ በረከቱ ያድልልን በእድመና በፀጋ ይጠብቅልን ምክርህ አይለየን አሜን

  • @murrservices2147
    @murrservices2147 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔ ጥሎብኝ ከተፈጥሮየ ውጭ አያሥደሥተኝም ቆንጆ አይደለውም ግን ፈጣሪ የሠጠኝ ይበቃኛል ተመሥገን ጌታዬ

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህርአመስግንአለሁ ብዙተምሪአለሁ እኔ መቀባት አልወድም ራሴንም መጣል አልፈልግም በምችለው አምላክ ካፈቀደው የፈቀደውይምጣ ባይመጣም ችግር የለብንም የሚጠቅመኝንእግዚአብሔር ይስጠን

  • @naniasafee3954
    @naniasafee3954 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማች 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪ እናማሳግነልን።

  • @fanoskefalegn5132
    @fanoskefalegn5132 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እግዛብሄር ይስጥልን እንደ እርሶ ያሉ መምህራንን ያብዛልን በጣም ለህይወታችን ዋና ጠቃሚ ምክር ትምህርት ነው እስካሁን ጉደኛ የለኝም ግን ወደፊትበዚህ በትምርት ታንጬ አይከብደኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሠላምዎትን ያብዛው ከነ ቤተሰቦት አሜን

  • @mkmkmkmkm1022
    @mkmkmkmkm1022 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ እወት ያሰማልን ለስጋም ለነብስም የሚወን የአይምሮ ምግብ መግበውናል መምእራች ፈጣሪ እረድም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህይዉቶያሰማል አባታችን
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እርዥሜ እድሜ ጤናይሰጠልን

  • @meseratmola5087
    @meseratmola5087 5 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን ቃለ ህወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎዎትን ዘመን ይባርክ 🙏🙏🙏 ስለ መልካም ትምህርተዎት በጣም አመሠግናለው 🙏🙏🙏

    • @mubaratbangky4564
      @mubaratbangky4564 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን መ ምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ሂወት የሆነ ትምህርትነው እናመሰግናለን

    • @bcvc6532
      @bcvc6532 4 ปีที่แล้ว

      8971545480722

    • @bcvc6532
      @bcvc6532 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ተመችቶኛል ፍሮግራሙ አሜን

  • @amalyoutube2514
    @amalyoutube2514 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen mamehrachin ba unat kala hiwot yasamalin nurulin egzabeher yetabikachu.⛪⛪⛪⛪⛪🙏💚💛❤

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትኖ ያሠማልን

  • @سلامحبيبي-م3ع
    @سلامحبيبي-م3ع 4 ปีที่แล้ว

    በኡነት ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 5 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ ተማርኩ ደስም አሉኝ

  • @sarabekel7599
    @sarabekel7599 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እኒ አልጠቅምም እግዚአብሔር በዘዉ የዘልቅሸ በሉኘ ይልቅሰ እህቶች የምትጠቀሙ ካላቹ ብተዉ ጠሩ ነዉ ምክንያቱም ለአደጋ የጋልጣል እግዚአብሔር ሁሉነ ወብ አሩጉ ሰረዉ መምህር ተባርክ በዘዉ ቀጠልበት😍😍😍❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድማችን አገልግሎትህ ይባረክ።

  • @hirutzerfu1901
    @hirutzerfu1901 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ብዙ የማስተካክለው ነገሮቺ እንዳለኝ ተሰማኝ ቃለሂዎት ያሰማልን ።

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሠማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @alem6447
    @alem6447 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በተለይ በተሰጠን ነገር ላይ ያለ መደሰት በብዙ እህቶቼ ላይ ይታያል እኔም ሴት ብሆንም እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውብና ድንቅ አድርጎ አስተካክሎ ነው የፈጠረኝ በተፈጥሮዬ ደግሞ እጅጉን በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ጊዜ የሚያደንቀኝ ሰው ይበዛል ሁል ጊዜ መልሴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ነው አንድም ቀን ስታማርሪ ሰምተን አናውቅም ይሉኛል ምን ጎደለኝ ብዬ ከሰው በላይ ተሰጥቶኝ ማማረር ለመነጠቅ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይፈይድም ግን ተፈጥሮ በራሱ በእኔነቴ ሁል ጊዜ ሙሉ ልብ ያለኝ አድርጎ እግዚአብሔር ስለፈጠረኝ አምላኬን ስላለኝም ሰሌለኝም ነገር ሁሉ አመስግናለሁ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስለ ቃሉም የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይከበረ እና ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 5 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asmarashikor2536
    @asmarashikor2536 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው🙏🙏🙏

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህቤት መምህር ቃለህይወት ያሠማልኝ እድሜእናጤና ላተተመኝሁ እውነትነው በራሥመተማመንን የሚያሳጣን ከቻልንቻልንካልቻልን እሚቻልከሆነመሞከርለመቻል ካልተቻለ በራሳችን እዳናፍርዝም እራሥን መጠበቅ ሀሤቱለራሥነው እውነክነው አላምርም ማለት እጁአመሠግናለሁማለት አችልም ካሁን በሁላ ሥደነቅአመሠግናለሁእላለሁ ለምን እድህ እድፍጠር እኔነኝፍቃጁ ልኡል እግዜአብሔር እጁመቀበልነውያለንንመምህር እውነክነው

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @rahelrahel1246
    @rahelrahel1246 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰእገነ
    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @wogaguneyaty37
    @wogaguneyaty37 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤናዎትን ይስጥልን እጥር ምጥን ያለ ትምህርት ስለምታስተምሩን እግዛብሄር ያክብርልን

  • @eldanayilma6940
    @eldanayilma6940 5 ปีที่แล้ว +5

    Eli Eli Eli 👏👏👏zare ye emebetachin sim tetera amen amen amen 🙏

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @sofiya6492
    @sofiya6492 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቀልን

  • @qwerqwer6467
    @qwerqwer6467 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልንአባታችን እሚገርመውነገር በአተ ትምህርት እራሴንም አግኝቸዋለሁ ጠንካራ ሴትም ሁኛለሁ እግዚአብሔር ባአተ ላይ አድሮነው የኔን ህይወት ያጠነከረው ተመስገን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ዘመንህን ያለምልመው አብዝቶ ይባርክህ ቃለህይወትን ያሰማልን ትልቅ ዘመኑን ያማከለ መልእክት ነው ጌታ በምያውቀው ፈቴን ምንም አስነክቼም አላቅም ቀሪው ዘመኔንም በታሪክ በሜካፕ ራሴን አላስበውም አላስውበውም ውበቴ የተሰጠኝ ተፈጥሮዬና ክርስቶስ ሆኖ ይቀጥላል የዓለምን ብልጭልጭ ነገር በላያችን ላይ ባንጨምረው ባይ ነኝ ቀሲስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal.hywet ysmalen sgwen ybzlwt

  • @obseewaaqajiraa9495
    @obseewaaqajiraa9495 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale hewot yasamalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃል ህወት ያሰማለን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ለኛም በኣይነ ልቦናችን ሰምተን 30 '60'100 ሰመያዊና ምድራዊ መልካም ፍሬ እንድናፈራ ኣምላካችን ይርዳን

  • @አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ
    @አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ዉብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል እግዛብሄር ዉብ አድርጎ አርትፊሻል መጨመር ምን ያስፈልጋል የሰጠን ዉበት የትም ብንፈልግ አናገኝም ጌታ የሰጠን ዉበት ትክክል አዬደለህም ማለት ነዉ ሌላዉ ሴቶች አፍችን ላይ ብዙ እንናገራለን እርሱ ቢናገር ዉጤቱ ጠብ ስለሚሆን ዝም ይላል ከበዛ አንድ ቀን መፈንዳቱ ስለማይቀር ብዙ ማስተዋል ያስፈልጋል ለዚህ ሁሉ መልስ ጌታ እየሱስ ነዉ ለመለወጥ ራስን መስጠት በደንብ ይሰራዋል ሸክላ ሰሪዉ ብዙ ግዜ በእግዛብሄር ቤት ቆሞ ንሮዉ በአሮጌዉ ሰዉ ክርስትና በእየለቱ መለወጥ መሰራት ነዉ ::

  • @jjgtuigg3587
    @jjgtuigg3587 9 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤❤❤

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen mehmerachin kale hiyoten yasemalen betam dess yemil temirt now ✝️♥️🙏🙏🙏

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ
    @ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልህ መምህር

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እንመስግናለን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname bateman 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲😍😍😍😍🙏🙏✝️✝️💒💒💒😭😭😭

  • @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ
    @ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @sarabirhanu1041
    @sarabirhanu1041 5 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ቻናል አሁን ቅርብ ጊዜ ነው ያየሁት ግን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል በጣም ጠቃሚና ህይወት የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን !!!

  • @behasabweldeyes2263
    @behasabweldeyes2263 3 ปีที่แล้ว

    ልብን የሚያድስ ምክር

  • @filmawetzenebe3730
    @filmawetzenebe3730 5 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሌላም ምሳሌ ስናይ ወጎኖቼ አዲስ ልብስ ወይም ጫማ ስንገዛ ደስ ይለናል ከወር ቡሃላ ግን ያዉ ልብስ ነዉ ግን ስሜታዊነት ስለሚያጠቃን ነዉ ሁሉም ነገር ዘመናዊ የምንለዉ እስካለዉ ግዜ ነዉ ሌላ ግዜ ስቀየርም ያዉ አዲሱ የመጣ ነዉ ዘመናዊ
    ሌላዉ ተካኩለን ተቀባብተን ለግዜዉ በነሱ ፊት ዉብ ይመስለናል ግን አብሮ ሲኖሩና የዉሱጡ አገር ጠባሳ ሲወጣ ምን ሊዉጠን ነዉ ባለን እንደሰት ዉስጣዊ ዉበት እግዚአብሔር ይስጠን በምክንያታዊነት እንድናስብ ማስተዋሉን ያድለን

  • @senab2091
    @senab2091 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚ አብሔር ይመሰገን ቃልይወትያሰማልን ወድማቸን

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya2027 5 ปีที่แล้ว +1

    ye Ewunet ijg betma new mwedlki mkirhn timtikin E/r ybaki wedme ❤🙏😍👍👌👏

  • @tigestytewolde346
    @tigestytewolde346 4 ปีที่แล้ว

    Gieta yesus zemenh yibarkeh wendimie

  • @tiztaalemuzina7646
    @tiztaalemuzina7646 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ፡ዘመንህን፡ይባርክ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚ አብሔር ባድም በሌላ ይናገራን ሰዉ ግን አያሰተዉልም ማሰተዋሉን ያድለን የሰማንዉንቃልበልባቸን ያሳድርብን

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሒውት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @dylandzitkus6861
    @dylandzitkus6861 4 ปีที่แล้ว

    Memehet geta yebarekeh betam amesegenakehu betam teru temehert newe . Egzabehere andebetehen yebarekue.❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
    @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @MdHhaa-d1r
    @MdHhaa-d1r 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ኖት ጌታዬ እኔ ጎራዳ ከሚባሉት ነው በወንዶች ግን የሚሰጠኝ ኮመንት ተቃራኒ ነው

  • @AmaledDese
    @AmaledDese ปีที่แล้ว

    በጣም.እናመሰግናለን.መምህር...አሜን.አሜን.አሜን.

  • @hanikonjo6525
    @hanikonjo6525 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kassieelfoul2010
    @kassieelfoul2010 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወትያሰማልንአባታችን

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሠማልን መምህር !! የ psychology መፅሀፍትና radio shows ተከታትያለሁ ግን እንደ ገሪዛን ትምህርት ልቤን አልያዘልኝም። ቀሲስ በትምህርትዎ ብቻ ሳይሆን መፀሎትዎም ያስቡን። ያለንበት ትውልድ በብዙ ጫና ውስጥ ነውና ያለው።

  • @mahalitmahalito8883
    @mahalitmahalito8883 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiywet yasemalin

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 5 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    ከልቤ ተመስጬ በቃላቶች መካከል እራሴን እያስቀመጥኩ እናም ስለራሴ እኔ ብዙ የማላቃቸውነገሮችን አይቻለው ደስ የሚል ህይወትየሆነ ትምህርትነው

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መልካም በራሷ የምትተማመን ከዘመኑ ሜካፕ ወተን በተፈጥሮችንን የምንኮራ ሴቶች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 5 ปีที่แล้ว

    ቃአለ ህይወት ያአሠማአልን

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher Yistlin Abatachin

  • @tigisttolasa181
    @tigisttolasa181 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን!!

  • @ሀረግወለተመድን
    @ሀረግወለተመድን 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህዉትንያሠማልን

  • @samrisunny24
    @samrisunny24 4 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን : ጥሩ ልምድ አግኝቻለሁ: ባልም ሚስትም ቢሰሙት ጥሩ ነበር:

  • @tsehayshawnga326
    @tsehayshawnga326 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የድሜ ዘመኖትን ይባርክ ልብ አባታችን

  • @yachiyachi6443
    @yachiyachi6443 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥል አባታችን በእውነት በጣም ደሥ የሚል ምክር ነው የሠጠህን

  • @tatyyoupaty4436
    @tatyyoupaty4436 3 ปีที่แล้ว

    Fetari andebetekene yebarekwe btame eyesku nwe yesmahute ewenet nwe mlkam mekere nwe

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እናመሰግናለን ከእውነት ለእኔ አስተማሪ ትምሀርት ነው እኔን እራሱ ነው የማያሰተምረኝ በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልኝ

  • @tibletasfaw3923
    @tibletasfaw3923 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalin yageligilot zemeniwotin yarizimilin

  • @meronyosafe6595
    @meronyosafe6595 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናል መምህር