ጎረንጂ አሳይን ላላችሁ ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 84

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq 5 หลายเดือนก่อน

    አስላምአለይኩም ዋው በርችልኝ እህቴ ስብመልሽ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቃደኛ ካልሆኑ አትቀርጫቸው ሠሙ ጥሩአይደለም በተረፈ ጎረንጂን በስምጂ አላውቀውም ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 2 ปีที่แล้ว

    ፎቅም ተጀምሮል ተመሥገን እኔም ልገባ አድ ወር ቀረኝ ተመሥገን እዛ ያድርሰኝ አገሬ ናፍቆኛል

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ውደ

  • @Aleemaaleema-jy7zv
    @Aleemaaleema-jy7zv 10 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ❤❤❤

  • @ወላፈን-ዸ5ዘ
    @ወላፈን-ዸ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎረንጂን በደምብ ዞርዞር እያልሺ ቀርጠሺ ልቀቂልንዙሪያዉን ሁሉ በናትሺ።

  • @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ
    @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወደታች ወረዲ ብለሽ ሰቃውን አሳይኝ

  • @rahematube6760
    @rahematube6760 2 ปีที่แล้ว

    ወይይ ሀገሬ እህታችን እናመሰግናለን ስላሳየሽን

  • @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ
    @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን

  • @UmuSumeya
    @UmuSumeya 11 หลายเดือนก่อน

    ማሺአላህ

  • @نعيمهحسين-خ3ز
    @نعيمهحسين-خ3ز 10 หลายเดือนก่อน

    ወይሀገራጎረጅ❤❤❤❤❤

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 8 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬወዲየ አላህይጠብቅሽ እናመሠግናለንእህት

  • @ሶፊወሎየዋ.youtube
    @ሶፊወሎየዋ.youtube 2 ปีที่แล้ว

    ሰሚ የየት ሀገር ነሽ የወግድ ልጅ ነሽ እደ. እደ ገነትም የወግ ልጅ ናት እደ

  • @ወላፈን-ዸ5ዘ
    @ወላፈን-ዸ5ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሺ

  • @እሙነጃት-ኈ5ፐ
    @እሙነጃት-ኈ5ፐ ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ወግድ ቦታ ለመግዛት ስንት ይገኛል

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว

    ሰሞዬ እዴነሽ እምዬ ሀገሬ ጎረንጅ ❤❤❤❤

  • @whhsddf4666
    @whhsddf4666 2 ปีที่แล้ว

    ማሻእላህ፡አገር

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    እሺ የኔ ውድ የጉርባ ጀምረሺ እሥተያጌ

  • @gobn1920
    @gobn1920 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ የኔውድ እህት እኔምየጎረጂ ልጂነኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 ปีที่แล้ว

    ሠላም አሊኩም ማማየ ቦቲ የሚሸጥ ጎረንጅ ከቻልሽ አሳኝ

  • @fatimahahmad8946
    @fatimahahmad8946 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂አስታወስነው

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እናመሠግናሀን ደሞ የጉርባን እስተያጌ አሳይን እሺ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  2 ปีที่แล้ว

      ያጌን ለቅቄ አለው ገባ ብለሽ ተመልከች እህቴ

  • @genetemedia5444
    @genetemedia5444 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም በላይክ

  • @rahmakaso7490
    @rahmakaso7490 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሀገራችን

  • @بيتسعيد-ق8م
    @بيتسعيد-ق8م 2 ปีที่แล้ว

    ቱ ሰሙ አጠር አይ ጎርጂ አቦራሺ ናፍቆኛል👍👍

  • @ليما-ذ7ف
    @ليما-ذ7ف 8 หลายเดือนก่อน

    ውይኔውዶአገሬ፡ሰላምያርግልን፡

  • @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ
    @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    አይጎረጂ መቸነው የሞትቀየረው

  • @hikmakebere
    @hikmakebere ปีที่แล้ว

    ወላሂ የምከችበትባጃጅ ያክስቴልጅነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedyoutube1158
    @zedyoutube1158 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በጣም አመሠግናለሁ ግን የኛ አገር ሠው ገና አልሠለጠኑም ምችግር አለው ቢቀረፁ ክክክክክ

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

    የወግድ ልጂ ነሽእዴ

    • @cheru8744
      @cheru8744 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነሽ የኔ እህት ከይቅርታ ጋር ሰው ብጠይቅሽ ምታውቂ ከሆነ በጣም እረጅም ግዜ የቆዩ እናት አሉ ከአገራቸው የወጡ አከባቢያቸው አንቺ ምታሥተዋውቂው ጎረንጂ ነው አሉኝ እስቲ ሽመልስ ያዘው የያዘው ደፈሩ ቤተሰቦች ካሉ ብትጠይቂ ሴትየዋ እናኒ ወርቁ ደፈሩ ይባላሉ ከይቅርታጋር

  • @ፋጢማወግዲዋ
    @ፋጢማወግዲዋ 2 ปีที่แล้ว

    ውይሀገሬ😍😍

  • @goj246
    @goj246 ปีที่แล้ว

    ጎረጆቺ አበረታቷት

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 2 ปีที่แล้ว

    እምየ ጎረጂ ሀገሬ አይይይይይታዝታ ናፍቆቱ

  • @kukiandztube6583
    @kukiandztube6583 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አገሬን አየሁት

  • @zhashim1983
    @zhashim1983 2 ปีที่แล้ว

    ማአ ሻአላህ

  • @zainabmohammed3388
    @zainabmohammed3388 ปีที่แล้ว

    አይይሀገረ

  • @MarefhMa
    @MarefhMa 3 หลายเดือนก่อน

    ሁምሲ እንደት ነው

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 2 ปีที่แล้ว

    አይይ መነበጢ ትምርትቤቱ ጋ ነው ቤቴ እስኪ ላፋጥ ቤቴን ባያት😂

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ ปีที่แล้ว

    የኔውድ ሀገሬ

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 2 ปีที่แล้ว +1

    እዳው ምንም የተቀየር ነገር የለውም

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t ปีที่แล้ว

    ሀይ

  • @እራህመትየወግድልጂ
    @እራህመትየወግድልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ስሙ።ወላሂ በጣም አመስግናለሁ

  • @Amharafanokingfanoking
    @Amharafanokingfanoking ปีที่แล้ว

    የማቃትሠዉአየሁአድ ክክክክክክ

  • @sihamtube8222
    @sihamtube8222 2 ปีที่แล้ว

    ሠሙየ እኔ ሀገሬ ናፍቆኛል በቃ አሣይኝ ማከፍታ መሥመር ወደ ሠኮሩ ከሄጅሺ😢

  • @የአባይልጅነኝ
    @የአባይልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ♥️

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
    @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 ปีที่แล้ว

    ወወላሂ እባየመጣወይኔጎረጂአይ ትዝታታ

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሙቲ ሽክራን ወይኔ ጎረጂዬ ፎቁማ ያብየ አረጋ እዚህ እባጃጅ ተራ ኮ ይን ነዉ የሚያወጡት ወንዶች አይቻቸዉ ነዉኮ ደሞ አትቀርጭ የሚል አለካሜራ ከሆነ ይፈራሉ ሥለማያቁት 😂😂በስልክሽ ቀርጭ ደሞ ለማን ልታመለክተን ነዉ የሚሉት ክክክክ ግን አገራችን በተለይ በወግዲ ወረዳ ተራቂቅ የለም ሥያናድዱ

  • @goj246
    @goj246 ปีที่แล้ว

    እናት አለም ጎረጂ

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይይሰሙየሽኩረንንንንንንማማየአይይይይመቸይሆንመጥቺልጀጋረየምገናኘ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔ወላሂአይሳካቀኑብቻ

  • @zuzuhawi8957
    @zuzuhawi8957 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሀገሬ ኡፍፍፍፍፍ

  • @ExtelReqayyib
    @ExtelReqayyib ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว

    አልሌን አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን አሚን ዉድ የኢሥላም ልጆች ኑኑ አጫጭር ኪታቦችን የቃልበቃል ተፍሲር እንማማር ለአኼራችን ሥንቅ እንቆጥር 🌹ነቢዮ ሰለሏሁዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ሰዉ ብሎ ማለት አሉ🌹 ከሞት በሆላ ላለዉ ሒወቱ የሰራነዉ አሉ ሥለዚ ዲናችን እንማማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራ በሉ ወደቤቴ

  • @thaibathhhaiba2834
    @thaibathhhaiba2834 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
    @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 ปีที่แล้ว

    ግግን አይኔነዉ ጎረጂ ፎቅእናምድርቤትተጀምሮአል

  • @zainabmohammed3388
    @zainabmohammed3388 ปีที่แล้ว

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 2 ปีที่แล้ว

    እዴዝህእያረጉነውሰዊየሚጨርሱት ከታየ ይቀጣልአላቅማችውእየጫኑ

  • @لاإلآّلهإّلله
    @لاإلآّلهإّلله 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህ የውሃው ነገር አይይይ አላህ ይሁነን ያረብ ማሻ አላህ ሀገራችን እነደዛው ናት ደሞ አይይይ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ አታስቂኝ ያሁሉ ጦርነት አልፎበት የሚቀየር መስሎሽ ነበር እደ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 2 ปีที่แล้ว

      @@om_Ryane ክክክክእኔእራሱ የተቀየረመሥሎኝነብር

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว

      @@seadahusin634 እኔማ ኢጃዛ ሂጀ ነበር በደብ አይቸው አለሁ ሁሉንም ነገር ኑሮ አስመርሮኝ መልሸ መጣሁ

  • @dgcf326
    @dgcf326 2 ปีที่แล้ว

    ምልሁን አገሬ ናፈቀኚ

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
    @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 ปีที่แล้ว

    ሠሞየ እሥቴ ላሥተበሎንአሣይንበይይይ

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen5880 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እደነበረች ናት ክክ ፓይሲያ

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ሰሙ ፐ ዛሬ አንደኛ መሆኔ ክክክክ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين ปีที่แล้ว

    ሞንምአልተቀየርያዉነዉ

  • @የወግድዋነኝ
    @የወግድዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጎርጂ ተቀየርብኝ ልበል

  • @መካክብርት
    @መካክብርት ปีที่แล้ว

    ምንም አልተቀየር አይይ እኔም የጫት ወሀ ልጅ ነኝ

  • @ያዘኝእዳመሌ
    @ያዘኝእዳመሌ 2 ปีที่แล้ว

    አይ ጎረጅ

  • @ማም-ጸ9ኸ
    @ማም-ጸ9ኸ 2 ปีที่แล้ว

    አይቸሳልተግብሰፈሬንአለቀቪዶዎው

  • @hehrhhdhdh1933
    @hehrhhdhdh1933 2 ปีที่แล้ว

    አሳይን አሁንም

  • @መዲየወግዲዋ-ለ1ዘ
    @መዲየወግዲዋ-ለ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እናቴን አየኋት

  • @እሙሰላሀድን-መ6ሠ
    @እሙሰላሀድን-መ6ሠ 2 ปีที่แล้ว

    አይ እድሌ ሀገሬ እንዳልገባ አስጠላኝ

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ ምና

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ለውጥ የለኮ እቃ ማጠቡ ልብስ መከራነው ኢትዮ

    • @እሙሰላሀድን-መ6ሠ
      @እሙሰላሀድን-መ6ሠ 2 ปีที่แล้ว

      @@መድናለገሠ አታይውም ያለውን ግርግር መድ የ ደግሞ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙሰላሀድን-መ6ሠ ክክክክክልልማፊለውጥ

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

    የወግድ ልጂ ነሽእዴ

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

    የወደሜንቤትአየሁትአይይይይእጉሉቷጋያሉትንእሚሸጡትአቃቸዋለውአረጉእናኑ😂😂😍😍ሰሙየስላሳየሽን💋💋💋😍😍

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔሶስቴአየሁትወላእህህህህህማጣትሚስቴንለመጠጣትአለሰውየውእደውምንይሻላልአራትአመትሆነኚመግባትእፈልግነበርግንአልሳካአለኚ😭😭