🔴የጥቅምት25 ስንክሳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ አባ ቡላ በረከታቸው አይለየን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @AlemBeby
    @AlemBeby วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @KokKokb
    @KokKokb วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም አማላጅነቷ የቅዱስ አባ ቡላ የቅዱስ እብሎይ የቅዱሳን ሁሉ ፀሎት ልመናቸው በረከታቸው ትደረሰን አምላከ ቅዱሳን በፀሎታቸው ይማርን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋውን ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ZadTewahidolij
    @ZadTewahidolij วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት ረዴት ይደርብን ከበረከታችው ይክፈለን ሀገራችንን selam ያድርግልን ✝️💚💛❤️

  • @stc6291
    @stc6291 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን የቅዱሳን የሰማዕታት በረከታቸዉን ያሳድርብን❤❤❤

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 วันที่ผ่านมา

    #ቅዱስ__እግዚአብሔር ይመስገን አሜን { ፫} ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርነ🤲🤲❤️
    #ቸሩ__አምላካችን በወዳጆቹ በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን 🤲🤲❤️

  • @kukw9428
    @kukw9428 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @AlemBeby
    @AlemBeby วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @lidiyat
    @lidiyat วันที่ผ่านมา

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Mitaye-rz7il
    @Mitaye-rz7il วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ይደርብን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይማረን ይቅር ይበለን 🤲

  • @somemeash-ot8yy
    @somemeash-ot8yy วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen be edmi be Tena yetbkilen. Ye TSADIKU berket yebzalen 🙏🙏🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜንቃለ ህይወት ያስማልን

  • @MirafMiraf-v1y
    @MirafMiraf-v1y วันที่ผ่านมา

    አርሶአደሮች ዳርያ አቡነ አቢብ ዋሻ እዳለ ነገሮኝ እኔም ስራየን ስጨርስ ከመንገድ መሪየ ጋር በሞተር ሄድን በእግር ስንሄድ ቦታው ይቅድሳን ቦታ እደሆነ ይስታውቃል በጣም የሚገርም ዋሻ አለ ውስጡም ፀበል እዳለ ነገሩኝ እውስጥ ባልገባም ቦታው መንፈስን ያድሳል ክፍት የሚሆነው ጥዋት እና ቅዳሴ ሴኖር ነው አሉኝ ጥቅምት 25 እረፍታቸው እደሆነ ስለ ቃልኪዳናቸው ነገሩኝ እኔም በጣም ተደሰትኩ አሁን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አርሶአደሮች ከነገሩኝ ጊዜ ጀምሮ ምግብ በልቸ ስጨርስ በእንተ አቡነ አቢብ ብየ ሳልበል አልነሳም። እንኳን ለአባታችን ሰማዕት ወጻድቅ አቡነ አቢብ(አባ ቡላ)የእራፍታቸው መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ

  • @selamrita
    @selamrita วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራዥን❤

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሴገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ አቢብ አምላክ ሆይ ማረን ይቅርም በለን እመብርሃን በአማላጅነትሽ እኔን ኃጢያተኛ ልጂሽን ከልጅሽ ይቅርታና ምህረት አሰጪኝ ለአገራችን ፍፁም ሰላምን ይስጥልን🤲

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን፡✝️📚
    #የአቡነ አቢብ አምላክ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ኃጢአቴን ይቅር በል"#🤲😥
    #የአቡነ አቢብ አምላክ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ኃጢአቴን ይቅር በል#🤲😥
    #የአቡነ አቢብ አምላክ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ኃጢአቴን ይቅር በል#🤲😥
    አምላከ ቅዱሳ ስለ ወዳጆችህ ብለህ ማረን ይቅር በለን ኢትዮዽያን ሀገራችንን በምህረትህ ተመልከት✝️ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏✝️

    • @KokKokb
      @KokKokb วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይደርብን አምላከ አበው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MirafMiraf-v1y
    @MirafMiraf-v1y วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አቡነ አቢብ ያወኳቸው በስራ አጋጣሚ ነው ብዙ ጊዜ ፊልድ ነው የምሰራው በ2015 ዓ.ም ሰኔ ወር አይና ቡግና ለስራ ሂጀ በነበረበት ጊዜ ነው እኔም በምሆድበት አካባቢ ቤተክርስቲያን ጠይቂ እሳለማለሁ ይኔም

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq วันที่ผ่านมา +1

    አምላከ ቅዱሳን ማረኝ 😢😢😢

  • @tigistukifle7006
    @tigistukifle7006 วันที่ผ่านมา

    ቃላ ህወተ ያሠመልን

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 วันที่ผ่านมา +1

    ዲያቆን ዩሩዳኖስ አንዕቅ ብድሓን መጻአኻ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልኻ አብ ትዋህዳ ቤተክረስትያን ዘለኻ ተቆረቆረነት ፍሉይ አዩ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕኻ አብዙ ቤተክረስትያን ብትሃዲሳ ትፍንተኑ ዘላ ዘመን ክምዚ ናትኻ ጽፍፍ ዝምሃረ መምህረ ምሪካብ ስናይ አዩ

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን

    • @Asdwghudesdyewq7dAhmed
      @Asdwghudesdyewq7dAhmed วันที่ผ่านมา +1

      አሜን በውነቱ ለመምሕራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረካቱን ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤