Betoch | “ ወንትድ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 340

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 340 “ወንትድ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 340
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 1K

  • @ayimenseidthedamisours856
    @ayimenseidthedamisours856 3 ปีที่แล้ว +162

    በጣም ነው የተመቸኝ ለሳኡድ እስረኞች ድምፅ ስለሆናችሁ ከልብ እናመሠግናለን

  • @aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa5730
    @aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa5730 3 ปีที่แล้ว +407

    እናታቹን የምትወዱ ብቻ ላይክ አርጉ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +151

    😭😭😭የስዴት ነገር ኡፍፍፍፍ ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ስለሆነቹ እናመስግናለን ቤቶች

    • @melatbeyene2507
      @melatbeyene2507 3 ปีที่แล้ว

      677877877i*7yuuiúùy

    • @tegast8314
      @tegast8314 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html

    • @user-tk1id1vx2s
      @user-tk1id1vx2s 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይድረስላቸው

  • @rediat943
    @rediat943 3 ปีที่แล้ว +412

    የሳዉድ እስር ቤትን ያሉትን ወንድሞቻችን በፀሎት አስቡ ኢትዮጵያዉያን በሙሉ

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p 3 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ያስባቸውእፍፍፍፍፍ

    • @tigistidagafe3893
      @tigistidagafe3893 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo walayi batem yasazinalu

    • @askaletopia5300
      @askaletopia5300 3 ปีที่แล้ว +4

      ፈጣሪ ይፍታቸው

    • @rediat943
      @rediat943 3 ปีที่แล้ว +1

      @@askaletopia5300 አሜን አሜን አሜን

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x 3 ปีที่แล้ว +3

      እስረኞች ይፈቱ በሳዉዲ ለታሰሩ ወንድም እህቶቻችን ከእስር ቤት ያላችሁ አጋይዝት አለም ስላሴ ፈጥነዉ ይድረሱላችሁ

  • @misgana0064
    @misgana0064 3 ปีที่แล้ว +95

    ዌልካም ቤቶች ሰላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ህዝብ በሙሉ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን በሉ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግብ ባሉኝ🙏🙏

  • @tadilatube
    @tadilatube 3 ปีที่แล้ว +72

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 3 ปีที่แล้ว +25

    ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአቡነ አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያውድልን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በፍቅር በክብር ትኑር

    • @zema7865
      @zema7865 3 ปีที่แล้ว

      አመን

    • @sewlesewmamaru7552
      @sewlesewmamaru7552 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yhk7KSU4Y2w/w-d-xo.html

  • @sarasamuel816
    @sarasamuel816 3 ปีที่แล้ว +71

    እውነት ነው ስደት በጣም ያስጠላል አይ ስደት😭😭😭😭😭😭😭

    • @samsugoop5290
      @samsugoop5290 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @cheramlakgizaw3135
      @cheramlakgizaw3135 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ይህም ያልፋል

    • @zid9265
      @zid9265 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም😭😭😭😭😭በተለይ እሰወ ቤት

    • @sewlesewmamaru7552
      @sewlesewmamaru7552 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yhk7KSU4Y2w/w-d-xo.html

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html ባለ ብረት ሳንባ

  • @hdujgvkhdj9165
    @hdujgvkhdj9165 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች በጣምነው የምንወዳቺሁና የምንከታተላችሁ በሳኡዲ ያሉ ወገኖቻችን ድምፅ ስላሠማቺሁ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እኘንም በተለያየሀገር በስደ ያለነውንም በሠላም ሀገራችን ኢትዮጵያ ያስገባን አሚን ያረብ

  • @shjking2439
    @shjking2439 3 ปีที่แล้ว +54

    በሥር ቤት ያላችሁ ወዲሞቸ አላህ ከናተጋር ይሁን

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m 3 ปีที่แล้ว +34

    ቤቶች ድራማ ተዋንያን ደራሲ ፕሮዲውሰር ሁሉም ክሮው ስለሳውዲ እስርቤት ለሚንገላቱ ለሚሰቃዩት ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ።

    • @sewlesewmamaru7552
      @sewlesewmamaru7552 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yhk7KSU4Y2w/w-d-xo.html

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html ባለ ብረት ሳንባ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +12

    ቤቶችየ እንኳን በስላምመጣቹህልን ትክክል ሳውዲወች ብዙ ነው እስር ቤት ያለውፈጣሪእጅንይዘርጋላቸው

  • @meremaadem4452
    @meremaadem4452 3 ปีที่แล้ว +24

    አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ እህትወንድሞቸ ኑገባገባበሉ እንይ አህለን ቤቶች እኳን በሰላምመጣችሁ
    በሉ መልካም ምሽት አላህ ሀሣባችንን አሣክቶ ሀገራችንን ሠላም አድርጎ በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ሳውድያላችሁ እህት ወድሞቸ እራሣችሁንጠብቁ ስበቡን አድርሱ በስር ላይያሉትንም አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂😂ሁሁሁሁፍፍፍፍ ማነው ሻሼ ሽንኩርት ስከትፍ ደጋግሞ ያየው ውይ አነፈረችኝ😂😂😂😂😂😂

  • @senentsara2110
    @senentsara2110 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ብሎኛል እስር ቤት ስላሉ ስደተኞች ማስተዋላችሁ በትክክል እንከ ከሁሉ የበለጠ አለማወቃችን በጣም ጎድቶናል ጥሩ አባባል

  • @ayimenseidthedamisours856
    @ayimenseidthedamisours856 3 ปีที่แล้ว +70

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር🇪🇹

    • @helenmekasha6389
      @helenmekasha6389 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว

      Amen wondimaleme 💚💛❤

    • @yutube6423
      @yutube6423 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @sewlesewmamaru7552
      @sewlesewmamaru7552 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/tN-tNEo9vBs/w-d-xo.html

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html ባለ ብረት ሳንባ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ከሳውዲ እስቤት ከሪያድ 6ወሩ ሀገር ገባልኝኝኝ ዴስ ብሎኛል ። ለቀረቱ ወግኖቻችች አላህ ይድረሥላቸው።

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 3 ปีที่แล้ว

      በርራ ተጀመርደ እሪያድ

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 3 ปีที่แล้ว

      @@user-hh6ll8ln9z ቆየ

    • @user-my2gk7ez4u
      @user-my2gk7ez4u 3 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዱ ሊላህ

    • @user-zt9yr8rq6r
      @user-zt9yr8rq6r 3 ปีที่แล้ว +1

      ፦ማሻአላህ ወዴቤቴ ጎራበይ እመልሣለሁ በፍጥነት

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 3 ปีที่แล้ว

      @@user-zt9yr8rq6r እሺ

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች በርሃብ በጥማት ለሚሞቱት ፍትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት

  • @user-ry5ps4fs2v
    @user-ry5ps4fs2v 3 ปีที่แล้ว +12

    ሱበሀናላህ የሰው ልጂ ሀሳብ ሲበዛ ራሰን ማሰብ ይሳነዋል እኔ ዛሬ በግሬ ከናቷ ቤት እቤቴ መጣሁ አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭
    እሰከዛሬ ሰደት ምንም አይመሰለኝም ነበር ዛሬ ግን አለቀሰኩ ወንዲም እህትቸ በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ!
    እኔንም አላህ ቀልቤን ይመልሰልኝ ወላሂ ዛሬሰ ፈራሁ

    • @rahemarehman5068
      @rahemarehman5068 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ውዴ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እህቴ እኔም አንዱን ይዥ አንዱን ነው የምጥለው አይዞሽ እግዚአብሔር ከጭንቅት ያውጣሽ

    • @user-if6fc5jr3g
      @user-if6fc5jr3g 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ. ማማየ

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 3 ปีที่แล้ว

      አይዛሺየኔዉድ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 ปีที่แล้ว

      አብሽር እህቴ

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 3 ปีที่แล้ว +4

    እስከዛሬ ወንድሞቻችን ነበሩ የሚሰቃዩት አሁን ግን ብሷል ህፃናት እና ሴቶች እየተሰቃዩ ነው ያአላህ እዘንልን ቤቶች እናመሰግናለን ደጋግማችሁ ድምፅ ሁኑን 😭😭😭😭

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 ปีที่แล้ว +15

    እረ ጋሽ ዘሩ ወዴት ሄዴ ብቻ ኮሮና ያዘው እንዳትሉኝ ፈጣሪም እንዳያደርግበት 3 ሳምንት ሙሉ አላየነውም እኮ

  • @mohammedhayat874
    @mohammedhayat874 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶች በለዘብታም ቢሆን ስለስደት ያነሳችሁት ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል በርቱ ጠንክሮ አርት ለመንግስት ከማሽቃበጥ በዘለለ እዚህ ላደረሰው ህዝብ ድምፅ ሲሆንና በችግር ጊዜ ከጎኑ ስትሆኑ ምንኛ ደስ ይላል

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +33

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ

    • @user-wb2id9fx5b
      @user-wb2id9fx5b 3 ปีที่แล้ว

      Wedi Afer Afer Afer

    • @meditube4525
      @meditube4525 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

    • @zid9265
      @zid9265 3 ปีที่แล้ว

      ነይ እንደማመር

    • @zid9265
      @zid9265 3 ปีที่แล้ว

      @@meditube4525 አችምነይ እመልሳለሁ

    • @user-zt9yr8rq6r
      @user-zt9yr8rq6r 3 ปีที่แล้ว

      @@zid9265 እንዳመር ሁቢይ እንተባበር

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ሰወዳችሁ ከ❤.................ነው

    • @user-hh4sd5he1p
      @user-hh4sd5he1p 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እወዳችኋለሁ ሰብስክራይብ፣አድርጊልኝ እባክሽ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 3 ปีที่แล้ว +34

    ቤቶች በጣም ቁምነገር አዘል ነው አሁንም ሰኡዲ ላሉት ወገኖቼ እንጩህ ድምፅ እንሁንላቸው

    • @sewlesewmamaru7552
      @sewlesewmamaru7552 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/yhk7KSU4Y2w/w-d-xo.html

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html ባለ ብረት ሳንባ

  • @user-py4dj3hb6f
    @user-py4dj3hb6f 3 ปีที่แล้ว +7

    በስደት ያሉ ወንድ ሞቻችንን ድምፅ ሁኑላቸው እባካችሁ በስርብት አለቁብን ዉድ ኢትዮጲያዉያንእፉፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 3 ปีที่แล้ว +26

    እሰቲ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የምትሉት ላይክ አድረጎ 💚💛❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላምና ያውርድ

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 3 ปีที่แล้ว

      Ethiopia tiwdem mitilo esti layik argo echi kehadi ager

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 ปีที่แล้ว +1

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @user-fz4vy8ms5m
      @user-fz4vy8ms5m 3 ปีที่แล้ว

      @caleto dereba ነጠጠጠጠጠነጠነጠነጠጠጠነጠጠነጠጠጠ

  • @LSAN-bh4vl
    @LSAN-bh4vl 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ያለው ድራማ ነው እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ አዘጋጃች እና ተዋንያን፣አንድ ወንድማችን ከሁለት ሳምንት በፊት ሽመይሲ ሪያድ ሳዑድ አረብ እስር ቤት ሙቶ በስንት ውጣ ውረድ june ,10, 2021 አሙስቀን ቀብሩ ተፈፅማል ፣ ይሄን አልኩእንጂ በየቦታው እንደ ቅጠል እየረገፊ ነው፣ የኢትዬጵያ መንግስት የሚመለከተው አካል ሁሉ ለአገራቸው እንዲበቁ እንዲተባበር መልእክቴ ነው።

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እናመሰግናለን የስደተኞች ደምፅ ማሰማታቹ በጣም ደስ ይላላ አሁንም ሁላችንም ድምፅ መሆን አለብን ያሉት ሳይወጡ በድጋሚ እየታፈሱ ነው ፍትህ ለወገኔ😂😂😂

  • @hananry7106
    @hananry7106 3 ปีที่แล้ว +90

    ዛሬደስብሎኛል. የሰውደስታየሜስደስታችሁ የት ናችሁ በላይክ. አሳዩኝ

  • @sahertaisser767
    @sahertaisser767 3 ปีที่แล้ว +7

    እርስቴ እውነት ብላሻል ሳውዲ ላይ ባሁኑ ስአት በጣም ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሄር ይደረስልን እንጅ ሌላ ምን እላለሁ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ።ትትርስላቹሁ

    • @sahertaisser767
      @sahertaisser767 3 ปีที่แล้ว

      @@elcelc2278 አሜን፫

  • @seblegebru8485
    @seblegebru8485 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ በሳውዲ በእስር ቤት
    ላሉት ድምጽ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
    አሁንም ድምጽ ከመሆን አትቆጠቡ
    በአሁን ሰዓት በጣም በጭንቀት ውስጥ
    ይገኛሉ።

  • @user-cs3zb5ds4r
    @user-cs3zb5ds4r 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም ቤቶች እኖዳችዋለን ትምህርት ሰጪ ስለሆነ በፍፁም እንዳታቆሙት ❤❤❤

  • @PhareTube
    @PhareTube 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለሀገራችንና ለህዝቦቹ ሰላሙን ያብዛ በመላው አለም ላይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያኖች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @dbx7607
    @dbx7607 3 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍቁባሪ ሊገለን ነው ሪያድ ያላችሁ እኔስ አልቻልኩትም ምርርርርርርርር አለኝ ፈጣሪየ ለሀገሬ አብቃኝ

    • @user-qq8en3ru6u
      @user-qq8en3ru6u 3 ปีที่แล้ว

      ምንድነው ቁባሪ

    • @rhmatrhmat9279
      @rhmatrhmat9279 3 ปีที่แล้ว

      @@user-qq8en3ru6u የኔም ጥያቄ ነው እስስት ናት እዴ በሙቀት ግር ግድ ላይ የምትሄድ

    • @user-mw2mb5gc5v
      @user-mw2mb5gc5v 3 ปีที่แล้ว

      @@rhmatrhmat9279 ቅማል ለማለት መሰለኝ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 3 ปีที่แล้ว +1

    ስደት አይኑ ይጥፋ ለስደተኞች ድምጽ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ቤቶች💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x 3 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ሻሽዬ በሳቅ ገደለችኝ እኮ😂😂

  • @emuutube2864
    @emuutube2864 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ ስለሆናችኃቸዉ!!! ቤቶች ዉስጤ ናችሁ😍

  • @user-pl6he1xp1j
    @user-pl6he1xp1j 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለሳኦዲ እስረ ቤት አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ቤቱችዬ እናመሠግናለን እወዳችሁለሁ የኔ ቤተሰቦች

  • @user-hy3un3ev7u
    @user-hy3un3ev7u 3 ปีที่แล้ว +2

    በስደት ያሉትን እህትና ወድሞቻችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃቸዉ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-pg8nr1or4o
    @user-pg8nr1or4o 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለወድሞቻችን ወላሂ ያጀመኣ ዱኣ አድርጉ ለውድሞቻችን እር ያአላህ

    • @user-zt9yr8rq6r
      @user-zt9yr8rq6r 3 ปีที่แล้ว

      አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትቱ እህት ሠብስክራብ አድሪግኝ ሀያቲይ

    • @user-pg8nr1or4o
      @user-pg8nr1or4o 3 ปีที่แล้ว

      @@user-zt9yr8rq6r እሽውዴ

  • @temimatube4483
    @temimatube4483 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቤቶች ድራማ ብዙ ጊዜ ለሳውዲ እስርተኞች ድምፀ ለመሆን ሞክራችኋል ግን ምን ውጋ አለው መንግስት የለም መንግስቱ ነው ጥፋተኛው
    ቢረሳ ቢረሳ በየመን በራሃ ተቃጥለው ገብተው የመን እስር ቤት እንደ ሽንብራ ያረሩት ወገኖቻችን አይረሱም ምርጥ መልክ መቸም አይረሱም የዘላለም ህመም ነው

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ላሉት ወንድሞቻችን አለቁ ከ2 አመት በላይ የታሰሩ አሉ ድምፅ ሁኑ 😥💔💔💔

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html ባለ ብረት ሳንባ

  • @fozialmazyoona1235
    @fozialmazyoona1235 3 ปีที่แล้ว

    የቤቶች ተዋናዮች በሙሉ ለእናንተ ታላቅ አክብሮት አለኝ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት አለም ላይ በእስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን በሙሉ ቀረፃችሁ ድምፅ የሆናችሁ ጀግኖች ናችሁ ግን ጀምራችሁ እንዳትተውት ከ34ሺህ በላይ ህዝብ በላይ ነው በሳኡዲ እስር ቤት የሚሰቃዩት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬም ነገም ለወገኖቻችን እንጮሀለን ሀገራቸው እስከሚገቡ ድረስ

  • @user-fi4we7pd8d
    @user-fi4we7pd8d 3 ปีที่แล้ว +3

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወድሞቸ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሱፍራ መማር እሚፈልግ ጎራ በሉ

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ያስፈታልን ለሀገራቸው ምድር ያብቃልን

  • @user-xv6us9zq3z
    @user-xv6us9zq3z 3 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ገና ጥሩ ነገር ሰራቹ የስደተኞችን ጩህት ማን ይሰማዋል ሰሚ ያጣ ጩህት

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ከልብ እናመሰግናለን ለስደተኞች ድምጽ ስለሆናችሁን አሏህ ለሀገራችን ያብቃን ከዚህም በላይ ድምጽ ሁኑን

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 3 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችዩ ስወድችሁ እካየ አሚንየ ሁላችሁንም ስወድችሁ ማነው እደኔ የሚወድቸው በላይክ አሳዩኝ

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 3 ปีที่แล้ว

      ሀያት ደምሪኝ እስቲ ውዴ አዲስ ዩ ቱብ ከፋች ነኝ

    • @bedryamame304
      @bedryamame304 3 ปีที่แล้ว

      እኔም 😂😂😂ሻሺ አሳቀችኝ

    • @TerryAllCars
      @TerryAllCars 3 ปีที่แล้ว

      Anma dmarrnya 🥰

    • @TerryAllCars
      @TerryAllCars 3 ปีที่แล้ว

      Anma dmarrnya 🥰

    • @alemumanasbo9441
      @alemumanasbo9441 3 ปีที่แล้ว

      @@weynitubesubscribe305 kana b a kana

  • @user-ex5kb8sj7i
    @user-ex5kb8sj7i 3 ปีที่แล้ว

    ስለሳውዲ እርቤት ላሉ ስድተኞች. ድምፅ ስለሆናቹ. እናመሰግናለን ባገኛቹሁት አጋጣሚ ድምፅ ሁኖቸው ሀገር ያለወግን. ያለወጣት ምንም ነች. ቢቸግርን ቢከፋን ቢጎልብን እንጂ ሀገርን. አይደለም የዳረገን ወገኖቸ ቀን ጥሎን እንጂ ከሳውዲ የበለጠች ለምለም የሆነች ሀገር ነበርችን ግን ??????

  • @LS-sl1nz
    @LS-sl1nz 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ሻሼ ቅናት ሲያምርብሽ 😀😀😀😀

  • @user-my2gk7ez4u
    @user-my2gk7ez4u 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች በጣም እናመሠግናለን ለሳኡድ እሥርተኞች ድምፅ ሥለሆናችሁ እባካችሁ የሚዲያ ሠዎች ሁላችሁም ደምፅ ሁኑ ወገኔ እያለቀ ነው።

  • @-tube7723
    @-tube7723 3 ปีที่แล้ว +37

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች ለተቸገሩ አዛውንቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @user-jx7sh1sq6v
    @user-jx7sh1sq6v 3 ปีที่แล้ว +2

    እደዛሬ ቤቶች ደስ ብሎኝ አያውቅም የሳውድን እስር ቤት ስላነሱ እደው ወገኙቸ ፀሎት እናድርግ እየተሰቃዬ ነው

  • @Net-tn5yf
    @Net-tn5yf 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳኡዲን ስላስታወሳቺሁ እጂግ በጣም እናመሰግናለን በሁሉም በስደት ያለነውን ስላስታወሳቺሁ

  • @zeynebahmed8756
    @zeynebahmed8756 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችየ እኮን በሰላም መጣቹህ ፍትህ እሰርቤት ላሉ ወገኖቻችን

  • @user-kq5xb5dc4l
    @user-kq5xb5dc4l 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ጣልያን በስንት ግዜዋ ተመልሳ እኔን ልትወጋ መጣች በጣም ያስቃል ሻሽየን ቀዝቀዝ ያለ ዉሃ ስጧት 😂

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶቺ። በጣም እናመሠግናለን እሥረኞቺን ሣኡዲ ማሥታወሣቺሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 ปีที่แล้ว +6

    Welcome Betoch ❤
    ሳላም ላሀጋራችን እትዮጵያ 🇪🇹
    አሜን ትልቅ ሴት ማሆን ነው ያምፈልጋው 🤓

  • @ggu8751
    @ggu8751 2 ปีที่แล้ว

    እዱዉ ሰወዱችሁ አላህ ይጠቡቃችሁ አወ ዱረሱልን ሳኡዱ እሰረ ቤት ላልነዉ😭😭😭😭😭😭❤❤

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች ለወገኖቻችን ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን አሁንም ቀጥሉበት በጣም እየተሰቃዩ ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @taibah6535
    @taibah6535 3 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ሥለ ሣኡዱወች ሥታነሡ ማልቀሥ ነው ሥራየ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል

  • @hikuhabeshawit5060
    @hikuhabeshawit5060 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለሳኡዲ እስር ቤት ስላሉት ስላነሳችሁ እናመሰግናለን ቤቶች

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንኳን በደህና መጣቹ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ካለ ሁሉም ነገር አለ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 3 ปีที่แล้ว +3

    እናተ የዚህን ያህል ድምፀ ስትሆ ኑ እግዚአብሔር ይድርስልን

  • @eyobfantu2011
    @eyobfantu2011 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቤቶች ከቀልድ ጋር የሀሳቤን በትንሹም ተናግራቹዋል የስደት ክፋቱን በትንሹም ቢሆን ገልፃችሁታል ያንን መከራና ስቃይ አልፌ ዛሬ የፈረንሳይ ወረቀት ካገኘሁ ሁለት ወሬ ነዉ መከራና ችግሩን ልነግራቹ ቃል አይበቃኝም ከአንድም ሁለቴ ታግቻለዉ ደህና ቤተሰቦች ስላሉኝ ከፍለዉልኝ ለዘጠኝ ወራት ታግቼ ለዛሬ በቅቻለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገንልኝ በእለተቀኑ ተሰዴጄ በእለተ ቀኑ የወረቀቴን የምስራች አሰማኝ ብዙዎቹ በህይወት አልፈዋል ነብሳቸዉን ይማርልኝ ቤቶችዬ እወዳችኃለዉ ኢዮብ ፋንቱ ማንዶዬ ከፍራንስ

  • @getachewgezaheng1507
    @getachewgezaheng1507 3 ปีที่แล้ว +37

    በክርሰቶሰ ላላችሁ ለሁላችሁ ሰላም ይሁን

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስደትን ያየው ነው የሚያውቀው

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 ปีที่แล้ว +3

    እኬዬ ጣፋች ሁላቹም ትመቹኛላቹ❤️❤️

  • @amhara74
    @amhara74 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሳኡዲ ድምፅ ስለሆናችሁልን እናመሰግናለን ቤቶች ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወጎኖቻችን ፈጣሪ ይድረስልን😢😢

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 3 ปีที่แล้ว +8

    መልእክቱ ትልቅ ነዉ አሁንም ለታሰሩ ወገኖች ድፅም እንሁን የሁላችንም ግደታ ነዉ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 ปีที่แล้ว +1

    Bagà nagiyan dhuftan betochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 😙🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕

  • @kirosiialiyi4213
    @kirosiialiyi4213 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for this message 🙏🙏🙏

  • @bettyyegetalij8245
    @bettyyegetalij8245 3 ปีที่แล้ว +2

    ሻሼን እንደዝ ምያርግ የእካ ፍቅር ነው😂😂😂😂😂🤣🤣

  • @tamrisaeed7158
    @tamrisaeed7158 3 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ብይአለሁ ሙስሊም ክርሥቴኑ አላህ ይጥብቅችሁ በተለይ በሳወዲ ያለነዉ

    • @zdm5158
      @zdm5158 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን

    • @hiikrammohamed6416
      @hiikrammohamed6416 3 ปีที่แล้ว

      Amiin

    • @user-uv8hm1lp1s
      @user-uv8hm1lp1s 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ይጠብቃችሁ እኛንም ይጠብቀን ኩየት ያለነምንም

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 3 ปีที่แล้ว

      @@user-uv8hm1lp1s የኔዉድ

  • @um3178
    @um3178 3 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላሀ ድልነ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ያረብ

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እከዬ ስወደው!!! ቤቶች ሱሴ ነው!! 😍

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html ባለ ብረት ሳንባ

    • @nobtube8122
      @nobtube8122 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wzSjmkImaU8/w-d-xo.html ባለ ብረት ሳንባ መታየት 1

  • @merrysweet9977
    @merrysweet9977 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች በጣም እናመሰግናለን በሳውዲ እስርቤት ላሉ ወንድሞቻችን ድምፅ ስለሆናችሁ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +13

    ይቤ ይመለስልን እምትሉ እስቲ እጅ አዉጡ ✌😳

  • @user-uw9ew6lo8f
    @user-uw9ew6lo8f 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤትችየ እወድችሁ አለሁ እባካችሁ በሰደት ያለንውን ድምፅ ሁኑን በትልይ ሳወዲ አረቢያ ያለነውን ወንድሞችችን እህቱችችን በሙቀት እና በእርሀብ እየተሰቃዩ ነው እረ የመግስት ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶች የኢትዩ ልጆች ወላሂ በእስር ቤት በቁማቸው ሙተዋል እባካችሁ ድምፅ ሁኑላቸው በስታሏህ ታገኙታላችሁ

    • @user-dv9go7yq4g
      @user-dv9go7yq4g 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወላሂ እረድምፅ ይሁኖቸው እነሱኳ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n 3 ปีที่แล้ว +1

    በስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምፅ ስለሆናችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 ปีที่แล้ว +4

    የዚቤት አድናቄዎች እስኪ ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝተው

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ላለን እግዚአብሔር ይጠብቅን

  • @etoplov8296
    @etoplov8296 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች እንካን ደህና መጣችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲👍👍👍👍

  • @user-uv8vp4ff4d
    @user-uv8vp4ff4d 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ምታነሱት ስደት ክፉ እኮ ነው ብቻ በርቱልን

  • @user-zf6qr3zq8w
    @user-zf6qr3zq8w 3 ปีที่แล้ว +5

    አወ ለሳኡድ እሰራ ቤት ለሚገኝ እህት ወንደሙቻችን ፍትህ ደመጣችን ይሰማ

  • @user-my5fp5mx3b
    @user-my5fp5mx3b 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ቤቶች ኣደነኩቹ ሰለታሰሩ ወገኖቻችን ሰላነሳቹ ደስ ብሎኛል

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😂😂😂😂

  • @abdiyitub5827
    @abdiyitub5827 3 ปีที่แล้ว +5

    እደነቤቶች እስር ቤት ያሉ ወገኖቻችንን ድምጥ እንሁናቸዉ

  • @user-jw5jk1rp3m
    @user-jw5jk1rp3m 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ቤቶችየ እንዲዘህ እያደረጋችሁ ትምህርታዊ የሆነ ቁም ነገር ኣዘል ዲራማ ስለምታስተላልፉ በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @tsegakebede5874
    @tsegakebede5874 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለአገራችንና ለሕዝቦችዋ ይሁን

  • @user-ed4zi4po7z
    @user-ed4zi4po7z 3 ปีที่แล้ว

    ለሳኡድ እሥነኞች ድምፅ ሥለሆናችሁ እናመሠግናለን ግን በቂ አይደለም ወገኖቻችን በጣም ተሠቃዩ ከአመት በላይ የሆናቸው አሉ ድምፃችሁን አሠሙልን ከመጨናነቃቸው የተነነሣ ብዙዎቹ የአእምሮ ህመምተኛ እየሆኑ ነው ፍትህ ለሥደተኞቻችን ሀገር ወገን እንደለለን ተደርገናል ተረሥተናል እባካችሁ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች🌹🌹

    • @user-wp9ft5zb2g
      @user-wp9ft5zb2g 3 ปีที่แล้ว

      ፀጥ አሉብኝ ግን በሰላም ነው?

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wp9ft5zb2g ገና ነዉ በኢትዮጲያ ሰአት አቆጣጠር 3:30 ነዉ የሚጀምሩት🙌❤

  • @user-me6ll9jp3q
    @user-me6ll9jp3q 3 ปีที่แล้ว +1

    በስር ቤት ያሉትን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችው ያብቀቸው

  • @senasena7711
    @senasena7711 3 ปีที่แล้ว +4

    ሻሼ ቅጥል አለች እኮ

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 3 ปีที่แล้ว

    በቤቶች ድራማ ሻሼ በእውነት ጥሩ እየተወነች ነው ሁላችሁም
    በጣም ጎበዞች መሆናችሁን እያስመስከራችሁ ስለሆነ ልትኮሩ ይገባል
    መልእክታችሁ ሁሉንም እየጠቆማችህ ስለሆነ በርቱልን!!!

  • @gfbhimanotegghimanote9162
    @gfbhimanotegghimanote9162 3 ปีที่แล้ว

    የምረ የመጨረሻው ንግግራቸው እውነት ተናገሩ የምረ ያሥለቅሳል ማን ይሥማን ለማን እንጩህ

  • @user-bi7cm2fe4z
    @user-bi7cm2fe4z 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፍቅር ሻሼን አንገፈገፋትኮ😂😂😂

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እጂግ በጣም እናመሰግናለን እኛን ስደተኛወቹን ማሰባችሁ ለወገን ደራሽ ወገን መሆኑን ስላሳያችሁ እና ለወንድሞቻችን ድምፅ ሰለሆናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን እናመሰግናለን በእውነት እስካሁን ድረስ በዚህ ደረጃ ማንም ቦታየሰጠን አልነበርም

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችየ ፈጣሪ ያክብራችሁ የሳኡድን እስሪ ቤት አስታወሳችሁን